የጭንቅላት ላይ ሲህር/ድግምት ምልክቶቹና መፍትሔዎቹ

  Рет қаралды 25,698

Abu Afnan   ሙክታር   مختار

Abu Afnan ሙክታር مختار

Күн бұрын

Пікірлер: 200
@ኢላሂእዝነትህን
@ኢላሂእዝነትህን 5 ай бұрын
ያአላህ ሲህረኞችን ወደ ራሳቸው መልሰው ያረብ በዱአ አንረሳሳ ሀይባይቢ
@Alhamedulilhe
@Alhamedulilhe Жыл бұрын
ጀዛካሏህ ህይር ውሥታዝ አሏህ ለተቸገርው ለተበደለው ሁሉ ይድርሥልን ግን አሁን እኮ ያለንበት ጊዜ ከባድ ነው አንደኛው ሥህር ያሠራል አንድኛው ሥህር ይሠራበታል የፈተና ጊዜ ነው ያለንበት አሏህ ይርዳን ወሏሂ በስደት ያለነው በተለይ ሥንቱን መከራ አየነው ሥራ ሠርተን ገዘባቺን በርካ የለው ዝም ብሎ ዲካም ብቻ ታመን ህመማቺንን የሚረዳን የለ በለቅሶ ፈጀነው ሀያታቺንን አሏህ ይዘንልን
@CkgtGjgr
@CkgtGjgr 10 ай бұрын
አላህ ይፈፈርጀን
@ደስተኛህይወትበኢስላም
@ደስተኛህይወትበኢስላም 5 ай бұрын
አላህ ፈረጃውን ያቅርብልን
@AzizaAwol-cq1uh
@AzizaAwol-cq1uh Ай бұрын
የትም ሳትሄጂ የቀልብ ዶክተር ላይ መታከም ነው
@الحمدالله-ش8م5ي
@الحمدالله-ش8م5ي 14 күн бұрын
​@@AzizaAwol-cq1uhየቀልብ ዶክተር አጭበርባሪ ናቸዉ
@Hadia-kd8sn
@Hadia-kd8sn 9 күн бұрын
ኪሳራ ብቻ ከነዛ​@@AzizaAwol-cq1uh
@nejatumuayub6232
@nejatumuayub6232 9 ай бұрын
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም አሚን ያረብ ጀዛክ አላህ ከኽይር ወንድማችን አላህ ይጨምርልህ
@seadaassen2826
@seadaassen2826 Жыл бұрын
ጀዛከላህ ኸይር ኡስታዝ ያልካቸው ሁሉም ወንድሜ ላይ ይታዩበታን በአላህ ዱአ አድርጉልን
@እሙሲሃም-ሸ1ጸ
@እሙሲሃም-ሸ1ጸ Жыл бұрын
ኡስታዙና የጠቀስካቸው ሁሉ አብዛሃኛዎቹ እኔ ላይ አሉ ዱአህን አሚንንያረብ
@MdShamsu-py2ij
@MdShamsu-py2ij 3 ай бұрын
እኔም
@አሰገደ
@አሰገደ Ай бұрын
አሚን ያረበና አለሚንንንንንንጀዛኪላ ሸኩረን ኡሥታዝ
@እሙሲሃም-ሸ1ጸ
@እሙሲሃም-ሸ1ጸ Жыл бұрын
ጀዛኩሙሏሁ ኸይረን ኡስታዙና አላህ ይጠብቀን ያረብ
@shshsjajjja471
@shshsjajjja471 11 ай бұрын
ጀዛክላህ ኸይርን ኡስታዝና እኔ በጣም የተቸገርኩት በድኔላይ ለመማር እሞክራለሁ ነገርግን አጥንቼም ሆነ አዳምጭ ለመሸምደድ አልቻልኩም ይጠፍብኛል በተለይ ኪታብላይ ተምሬ ስጠየቅ ዜሮ ቅጭላቴ የመያዝ ቸርግር አለብኝ
@JemalIbrahim-g9u
@JemalIbrahim-g9u 5 күн бұрын
በቅድሚያ አሏህ ይጨምርልህ! መዳኛው ላይ የጠቀስካቸው ሱራዎችን ሙሉውን ነው የምነቀራው ወይስ ከሱራዎቹ የተመረጡ አንቀፆችን ነው ቢብራራ?
@ዋሎየዋነኝከዉቦች
@ዋሎየዋነኝከዉቦች Жыл бұрын
ጎበዛ ተማሪ ነበር ሁሉም የምቀናበት ለብዙ ሲንጠብቀዉ ትምርቱንም ጠላ እኛ እራሱ ጤናዉን ያገኝልን እንጂ እሱም ችግር የለም ያባቴ እሪስት በቅዉ ነዉ ግን ጂዚብ ሲል በጣም ያሳዚነኛል ወንድሜ እኔ ወንድሞቼ በጣም ይጠኑቢኛል
@seadiYouTube
@seadiYouTube Жыл бұрын
ኡስታዝ ጀዛካላህኽይር እር እገዛህን እፈልጋለሁ በዝህ በሽታ አባቴ በጣምታሞብኛል በዛ ላይ እኛእቤትስንገናኝእንጣላለልን በሩቅስንሆንእንዋደዳለን እናኡዝታዝመፍትሄካለህለእናቴምፈረቻለሁባጠቃላይበተሰቡ ተለክፈናልህያጀማአ ሁላችሁምዱአትረሱኝወንድሞቸበቀሄያቸውእንድኖሩየሁልጌዜዱአየነው
@abuafnan3577
@abuafnan3577 Жыл бұрын
በዚህ ቁጥር ቴሌግራም ወይም በimo አናግሪኝ 0996530863
@SeadaMohammed-u4w
@SeadaMohammed-u4w 6 ай бұрын
አላህ በዚህ የሚያሠሩሠዋች ዱኒያ አከረያቸዉ ይጥፈባቸዉ እኔየሚገረመኝ አላህንኮ አለመፈረታቸዉ ያረቢ ወላሂ አላህ ይፈረደንሥቱይሰቃያል በተለይበስደት በሰዉቤት አላህ በዝነት አይንህ እየን እዘንልን ያረብ
@mekiya_suleman
@mekiya_suleman Жыл бұрын
as w w ሁሉም ምልክት አለብኝ ኡስታዝ ተቸግርያለሁ መላው ጠፍቶኛል
@fatmayamir2785
@fatmayamir2785 10 ай бұрын
መላ ያገኛችሁ አካፍሉኝ እረ ድረሱልኝ😢
@SeadaMohammed-u4w
@SeadaMohammed-u4w 7 ай бұрын
እረ ለኔም ያረብ
@RahmaMohammed-o4d
@RahmaMohammed-o4d 26 күн бұрын
Allah afiya yadrgachu
@asia-bo7ry
@asia-bo7ry 10 ай бұрын
Usutaz jezakala keri Rabin isinira haa jalatu Amiiiiiiiiiin
@JemilaNurye-dw9fx
@JemilaNurye-dw9fx Жыл бұрын
Jezakellah...oustaz...ya allah enem ga alu subhanallah dua adrgulgni
@AsdAbad-db5sl
@AsdAbad-db5sl Жыл бұрын
አሰላሙአለይኩም ኡስታዝ በአላህ ዱአአርጉልኝ እናመፍትሄውን እርዱኝ እራስህመም እናወገቤን ነውየሚያመኝ ከጀመረኝ አ5አመቴነው እስካሁንድረስ በህመም እየተሰቃየሁነው ጥሩእቅልፍ አጥቻለሁ ተኝቼእራሱ እቅልፍወስዶኝ ያቀባዥረኛልበህልሜ የማየው ከሴትጋ ግንኙነትታረግ እናእስሳት ስጠብቅ ናሰነዳ ነውበተደጋጋሚየማየው
@abuafnan3577
@abuafnan3577 Жыл бұрын
አብሽሩ በውስጥ መስመር በቴሌግራም ወይም በኢሞ በነኚህ ቁጥሮች አናግሩን 099653063 0926879422
@ብርቴሰለምቴዋ
@ብርቴሰለምቴዋ Жыл бұрын
አሰላም አሊኩም ወራህ መቱላሂ ወበረከቱ እስታዝ ባረከአላህፍኩም እህቴ ታማብኛለች መፍትሄካላችሁ በአላህ እርዱይ በስውአገር ተሰቅስየች ሰርታምስጋናየላት ሸተትይ ትላለይ አፍር መብላት አማርይ ትላለይ እራሶን ያማታል በዛላይ ሞይ ባገይ የሚባል በሺታ ደሞን ጨረሰች አፍሳ እጆ ተቀዶ ደም ታልፍሰሰ አይተዋትም
@abuafnan3577
@abuafnan3577 Жыл бұрын
ጠይብ በዚህ ቁጥር በቴሌግራም ወይም በኢሞ አናግሪኝ።0996530863/ወይም 0926879422
@ሰአድነኝየፓሶዋ
@ሰአድነኝየፓሶዋ Жыл бұрын
ያረቢ የአላህ ያረህማን አተ ፈውሰኝ ያኢላሂ አዛንኩ በራሴ ቁርአን ለመቅራት እደት እደምፈልግ ግን ችላ ያስብለኛል እረ ምኑን ላውራው እኔ ማስቀራት ነው እማስቀራው ኢንሻ አላህ
@SamsungA-od5ez
@SamsungA-od5ez 5 ай бұрын
እኔምነኝ😢😢😢😢ሰዉነቴምአለቀ😢😢😢😢
@ሰአድነኝየፓሶዋ
@ሰአድነኝየፓሶዋ 5 ай бұрын
@@SamsungA-od5ez ምርጥ አድርጎ እሚቀራ ፈልጊና አስቀሪ ጥሩ አይደለም
@Meazayimam
@Meazayimam 7 ай бұрын
ኡስታዝ ከ1እና 9በስተቀር ሁሉም እኔ ላይ አሉ እና በጣም እያመመኝ ነዉ ሁሉንም የጠራሀቸዉን ሱራወች በአንድ ቀን ማዳመጥ ወይም መቅራት ነዉ ወይስ አንድ ሱራ አንድ ቀን እያደረግን ነዉ የምቀራዉና የምናዳምጠዉ መልስልኝ ወንድም 😢😢😢😢😢
@abuafnan3577
@abuafnan3577 7 ай бұрын
ለ7 ቀን
@SabSab-p7m
@SabSab-p7m Ай бұрын
ሱረቱል በቀራ
@rukiamohammed2741
@rukiamohammed2741 Жыл бұрын
ኡስተዝ ጃዛክ አለሀ ኸይር እበክህ እርዳኝ ተምሜየለሁ ጥርሴን መፈጫት ሰው የስጠለኛል ከመሬት ተናስቼ እናደደለው ዝም ብዬ ጋዷኞቼን መየትም መዉራትም የስጠለኛል ህልም ብዙ ግዜ ገዳል መጥፎ መንገድ አየለው በአላህ መልስልኝ
@abuafnan3577
@abuafnan3577 Жыл бұрын
በዚህ ቁጥር በቴሌግራም ወይም በኢሞ አናግሩኝ አብሽሩ 0996530863 👉0926879422
@HkmZ-jm2zd
@HkmZ-jm2zd 2 күн бұрын
የ​@@abuafnan3577የት ናችው
@MunirnasroMunir
@MunirnasroMunir 2 ай бұрын
Aswb ustaz enazih hulu milktoch alubign min yeshalagn??
@abuafnan3577
@abuafnan3577 2 ай бұрын
ws wr wb 0996530863
@WasKan-kn2em
@WasKan-kn2em 4 ай бұрын
እህቴ ታማብኛለች በዝህነገርያረቢ ምንድንነው መፍትሄው😢😢😢
@shetokdre9314
@shetokdre9314 Жыл бұрын
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ማሻአላህ ጀዛክላህ ወኽይር
@MuhammedAdem-fo6ol
@MuhammedAdem-fo6ol Жыл бұрын
ጀዛከላሕ ኸይር
@swswits-sf5pq
@swswits-sf5pq 2 ай бұрын
ኡስታዝ ያልከው ሁሉ አለብኝ እናም መዳኒቱ ምን ይሻለኛል እስኪንገረኝ አትለፈኝ በአላህ
@abuafnan3577
@abuafnan3577 2 ай бұрын
0996530863
@መካነሰላምቱዩብ
@መካነሰላምቱዩብ 11 ай бұрын
እነዚህ ምልክቶች አሉብኝ ከልጅነቴ ጀምሮ አሁን ነቃሁ ከሰውነት ውጭ አውጥቶ ምን ላድረግ ምኑን ከሜኑ ልያዘው
@hawamohammed8452
@hawamohammed8452 Жыл бұрын
Jazakah Allah kair
@KedijaHussein-q9o
@KedijaHussein-q9o 2 ай бұрын
As wr wb hulum melketoch alubgne. Rukiya madamet alchelm. Men yeshalgnale
@ዋሎየዋነኝከዉቦች
@ዋሎየዋነኝከዉቦች Жыл бұрын
እኔ ስ መተት ያለብኝ አይመስለኝም አላሁ አለም ግን 1 1 ደየ እራሴን ያመኛል 11 ደም እረሳለሁ በብዛት አድላም እንጂ ወድቄ አላቅም እንዳዉም ልባም ጠንካራ ከምባሉት ቁጡር ዉስጥ ነኝ በሲራየም እንቅልፍም በቅ እንቅልፍ አየተኛሁ ነዉ አላሃምዱሊላህ
@hafizahh6577
@hafizahh6577 Жыл бұрын
As wr wb jeza kelahe shukern ustaze esti beallah sele jorwo siher seralen video kechake Abu afnani
@abuafnan3577
@abuafnan3577 Жыл бұрын
WS WR WB ጠይብ እንሻአሏህ
@GfsFhf
@GfsFhf Жыл бұрын
ሰላም አሊኩም ኡስታዝ ይሆ ሁሉም ነገር እኔ ላይ አለ
@SeadaSe-d2x
@SeadaSe-d2x Ай бұрын
እኔ ተቃጥየ ሞትኩ ቀስደት ነዉ ያለሁት እና ምን ማድረግ እዳለብኝ አላቅም
@LsilaLaila
@LsilaLaila 10 ай бұрын
አር ኡስታዝ እኔ ይሄ ሁሉ አለብኝ ወይኔ አዳምጣለሁም ብል ቁርአኑን ማዳመጥ አልችልም በጣም ቅንጭላቴ ልክ አይደለም ይሄ የዘርዘርካቸው ሁሉ አሉብኝ ምን ይሻለኛል
@الحمدلله-ه3ق8د
@الحمدلله-ه3ق8د Жыл бұрын
አስላምአሊኩም ወራህመቱላሂ ወበርካቱሁ ያአላህ ሁሉም እኔ ላይ ሁሉምአለ አሁን ትካሻየና አይኔ እርሴበጣምያመኛል በጣም እስቲዱአአርጉልኝ
@Bas-w8d
@Bas-w8d Жыл бұрын
አሰላሙ አለይኩም ኡስታዝ ጀዛኩሙሏህ ኸይር
@abuafnan3577
@abuafnan3577 Жыл бұрын
وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته
@Hወለዬዋ
@Hወለዬዋ 11 ай бұрын
ሡብሀነላህ ወላሒ እኔ ዝብሎ ሂጅ ሂጅ ነው እሚለኝ መርሣት ፣ ችልተኝነት፣ግዴለሺነት፣መጠራጠር፣ የምፈልገውንምለመናገርእፈራለሁ
@SeadaSe-d2x
@SeadaSe-d2x Ай бұрын
አሰለማአለይኩም ወራህመቱላሂ ኡስታዝ ጅዛኽ አላህ ኸይር አንተ ባልከዉ መሰረት መድሀኒት አዘጋጅቻለሁ ግን የቅጭላት ሲህር አለብኝ የጭቅላት ሲህር ይለያል ከሌላዉ ሲህር ጋር ማለቴ የተዘጋጀዉ መድሀኒት ለሁሉም ፈዉስ ይሆናልን
@abuafnan3577
@abuafnan3577 Ай бұрын
አዎ በአሏህ ፍቃድ ይሆናል አሏህ አፊያ ያርጋቹ
@MuhammedAdem-fo6ol
@MuhammedAdem-fo6ol Жыл бұрын
ሰላሙአለይኩም ወረህመቱላህ ከሱረቱል ሁድ ቀጥሎ ያለው ሱራማነው
@SdfgSaff
@SdfgSaff Жыл бұрын
ጀዛከላህ ኸይረን ግን ከኋላ ያለውን ድምፅ ብትዘገት ጥሩነው
@ollotech012
@ollotech012 7 ай бұрын
አለህ ሁለችንም አፊየ አድርገን
@ekiramekiramahimedail3026
@ekiramekiramahimedail3026 Жыл бұрын
ወአለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጄዛከሏህ ኸይር
@Salia-c5w
@Salia-c5w 7 ай бұрын
ኧረወድምየ እኔንአሞኛል ዱአአድርጉልኝ ይጨቀኛል ከዛ አለቅሳለሁኝ የጠቀስካቸሁላ አሉብኝ
@abuafnan3577
@abuafnan3577 7 ай бұрын
አብሽሩ በውስጥ አናግሩኝ 0996530863
@BilalNebil
@BilalNebil 4 ай бұрын
ያረቢየአላህ አንተማረን።
@Ksaaa-zc4qe
@Ksaaa-zc4qe Ай бұрын
ኢስታዚ በአላህ ቁጥረችሁ ያሰፈገኝል ተባበሩኝ ላኩልኝ😢😢😢😢😢😢
@abuafnan3577
@abuafnan3577 Ай бұрын
0996530863
@Zነኝየረያንእናት-f4y
@Zነኝየረያንእናት-f4y Жыл бұрын
እረወድሜ እኔ የቀኝ ጎኔን እራስ እስተግሬ በጣም ያመኛል ህክምና ብዙግዜ ሄድኩኝ መፍትሄ አላገኘሁም ምን ላድርግ
@abuafnan3577
@abuafnan3577 Жыл бұрын
0996530863
@AaDd-ur8sc
@AaDd-ur8sc 8 ай бұрын
ጀዛክአላህ ኸይር👍👍👍
@SacadSaed
@SacadSaed 7 ай бұрын
ኡዝታዝ.የጠቀስቃቸውበሙሉ.እለብኝ.ያረብዱአርጉልኙ
@HkmZ-jm2zd
@HkmZ-jm2zd 2 күн бұрын
❤S. a. W❤
@MuhammedAdem-fo6ol
@MuhammedAdem-fo6ol Жыл бұрын
ሰላሙአለይም ወረህመቱላህ ከሱረቱል ሁድ ቀጥሎ ያለው ሱራማነው
@SacadSaed
@SacadSaed 7 ай бұрын
በጣምጎበዝተማሪነበርኩ.አሑንእራሴትቸነውያለሑት.እምጠቅሳቸም.ምልክት.አሉብኝ
@SetAkmelw
@SetAkmelw 4 ай бұрын
😭😭😭እኔላይ አለብኝ ዱአ አድርጉልኝ
@ዋሎየዋነኝከዉቦች
@ዋሎየዋነኝከዉቦች Жыл бұрын
እንቅልፍም በቅ አተኛለሁ ስራ ኑሮ ብኝ ከሠጋሁ አይ ወስደኝም እንጂ ከ 4 እስከ 6 ሳአት እየተኛሁ ነዉ በፍት ለዛዉም እሀን ያኪል አልተኛም ነበር አልሃምዱሊላህ በተረፈ ወንድሜ ላይ ይታያል እሀ ምልክት
@SeadaMohammed-u4w
@SeadaMohammed-u4w 6 ай бұрын
ታክመሺ ነዉበዚህ እህቴ
@eimaneiman8850
@eimaneiman8850 7 ай бұрын
ጀዛከላህኸይርኡስታዝ እናቴ ይሄው ሀያ አመት ሆናት እራሷን እያመማት ጧት ደህናትሆንና ቀን ይነሳባታል ሀኪምምብትሄድ የራስምታትከኒንብትውጥም ምንምመፍትሄየለም. 😢😢
@abuafnan3577
@abuafnan3577 7 ай бұрын
ሩቃ ተጠቅመዋል ??
@eimaneiman8850
@eimaneiman8850 7 ай бұрын
@@abuafnan3577 ጀዛከላህኸይርኡስታዝ ሩቃ ተጠቅማለይ አገርቤት ግን የቁርአን ሱራ ለይተውአይቀሩም የሚቀሩት ያሲን ነውየሚቀሩላትጅንነኝ ዛርምነኝአለአሉኝግን መፍትሄየለም በደብሩቃ የሚያደርግ ተባበሩኝ ኡስታዝ. ሂህር. የማይጥሉትየለምእናቴምእግሯንያሳስራታል ሀኪምሂዳ ነርቭነውአሉ መዳኒትም እየተጠቀመች ባሰባት ደምግፊትምአለባትይሄው ካስርአመትበላይሆናትኡፍፍፍ
@SeadaSe-d2x
@SeadaSe-d2x Ай бұрын
እረ በአላህ ዱአ አድርጉልኝ ይኸዉ ስንት አመቴ እቃጠላለሁ
@LailaLaila-ir8yj
@LailaLaila-ir8yj Жыл бұрын
ጀዛክከለ ኸይር
@zinezine6099
@zinezine6099 Жыл бұрын
ጀዛከላ ያ ኡስታዝ በሚገርም ሁኔታ 12 ትም እኔ ላይ አሉ ያልካቸውን ቂሪአቶች ራሱ መስማትም ሆነ መቅራት አልችልም የሆነ ነገር መቶ ጭልም ይልብኛል ቁራአን ለመቅራት ስጀምርሳልስብ እንቅልፍ ይወስዴኛል እስቲል ሶላት መስገድ የፋለኩ ሰጃዳላይ ቁሜ ማልሸ ተዋለሁ በጣምም በጣምም እረሳለሁ በተልይ በታምም ችላ እላለሁ እንዳልከው በጣም ሚያስፈልጉኝ ነገሮች ላይ በቃአንዳንዴ ሰው እስከመሆኔ ስክገረም
@abuafnan3577
@abuafnan3577 Жыл бұрын
ሩቃ ተጠቅመሽ ተውቂያለሽ
@zinezine6099
@zinezine6099 Жыл бұрын
አላቅም የመቀራት ፍላጎቱ አለኝ በምኖርበት አካባቢ ሩቃ ሚቀሩ ያሉ አይመስለኝም
@abuafnan3577
@abuafnan3577 Жыл бұрын
በዚህ ቁጥር ቴሌግራም ወይም ኢሞ ላይ አውሪኝ 0996530863
@zinezine6099
@zinezine6099 Жыл бұрын
Eshi amesegenalhu
@m.4582
@m.4582 Жыл бұрын
​@@zinezine6099 የቀልብ ዶክተር አናግሪ
@aliami3143
@aliami3143 Жыл бұрын
አሚንንንን ጀዛክላሁከይር
@BilalNebil
@BilalNebil 4 ай бұрын
ጀዛኩምአላህ ኸይረን
@khedijakhedija3471
@khedijakhedija3471 Жыл бұрын
ጀዛከላፊክሁሉምአሉብኝ🙏🙏❤️
@ShemAjman
@ShemAjman 3 ай бұрын
በጣምነው እራሴንና ደደሴ ጋ የሚያመኝ ጥርሴም በራሱግዜ አለቀ ጠርኑም ወቅታለው
@idrisahmad6297
@idrisahmad6297 Жыл бұрын
ጀዛህአላህ ከይር በስደት ህመም ከባድነዉ ዱአ አድርጉልኚ 😢😢😢
@zemzembeyene9749
@zemzembeyene9749 Жыл бұрын
በጣምም ያረብ የታመመውን ሁላ አላህ ይፈርጀን
@SabaGebereselase
@SabaGebereselase 6 ай бұрын
ወንድሜ እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ያልከው ሁሉ ምልክቶች እኔ ጋር አሉ አንገቴን እና በትከሻዬ እስከ እጄ ድረስ እያመመኝ ከጥሩ ስራዬ ወጥቼ ተቀምጫለሁ መስራት አልቻልኩም እና ምን ላድርግ ተቸገርኩ ሳዳምጥህ ገርሞኝ ነው
@abuafnan3577
@abuafnan3577 6 ай бұрын
0996530863
@AbelGeshu
@AbelGeshu 11 ай бұрын
adam tana alaha ystia ustaz ey
@SacadSaed
@SacadSaed 7 ай бұрын
እሩቃበደብእሚቀራ.እምታቁ.ኢትዩ.ንገሩኝ.
@HawaAli-d1h
@HawaAli-d1h Ай бұрын
ድምፁ ጥራት የለዉም
@ብርቴሰለምቴዋ
@ብርቴሰለምቴዋ Жыл бұрын
እኔ ሁሉም ነገር ይታይብኝል ምን ላድርግ የአላህ በዛላይ በጣም ቁጡ ነኝ እናደዳለሁ በትንሺ በትልቁ መረጋጋት አልችልም ባጠቃላይ ሁሉም ነገር ያመኛል መፍትሄ ምድነው አይኔ ሲቀላ ደም ነው የሚመስለው በዛላይ በጣም ነው የሚበላይ እራሴን በጣም ነው የሜመይ
@abuafnan3577
@abuafnan3577 Жыл бұрын
ሩቃ ተጠቅመሻል
@ብርቴሰለምቴዋ
@ብርቴሰለምቴዋ Жыл бұрын
@@abuafnan3577 አወ የቀልብዶክተሮች ጋር ሁለት ግዜ ተጠቅሜለሁ ግን በፊት በጣም ያዛጋኝ ነበር ስራ መስራት እራሱ ያስቸግርኝ ነበር እቅልፍ እንቅልፍ እያለ እሱ ተሺሎኝል አልሀምዱሊላህ
@abuafnan3577
@abuafnan3577 Жыл бұрын
ጠይብ በዚህ ቁጥር ቴሌግራም ወይም ኢሞ ላይ አውሪኝ 0996530863/0926879422
@ShemAjman
@ShemAjman 3 ай бұрын
😭😭😭😭😭ወላሂ ኡስታዝ ይምልክት እኔጋ አለ
@SaudiSaudi-m3u
@SaudiSaudi-m3u 4 ай бұрын
ሱላላህ አለይሂ ወሰለም
@seada12a28
@seada12a28 11 ай бұрын
አሚንያርብ
@rahmamohemmed
@rahmamohemmed Жыл бұрын
ኡስታዝ በአላህ ቁጥርህን ስጥኝ
@abuafnan3577
@abuafnan3577 Жыл бұрын
0996530863
@HadiAad-e1g
@HadiAad-e1g 18 күн бұрын
እኒሥ እቅልፍምየለኝ በህልሚ ሥጋናበርነው በህልሚ እሪሥልአድራለሁ እቅልፍየለኝም ምልሁን ጂሥሚ ይዘላን
@Zamzam-s3t
@Zamzam-s3t 4 күн бұрын
ሠለላሁ አለይሂ ወሠለም
@Mነኝወሎየዋየጭሮዋነኝየእ
@Mነኝወሎየዋየጭሮዋነኝየእ Жыл бұрын
ኧረ ወላሂ እኔ እራሤ ያቃጥለኛል ኡፍፍ እቅልፍየለኝ ምንምአላሥብም ኡፍፍፍፍፍፍፍ መፍትሄ ካለኧረረ
@samiraa6690
@samiraa6690 Жыл бұрын
ጀዛከላኸይር
@Eyosi-u9b
@Eyosi-u9b Жыл бұрын
እር ልክ ነህ ኦስታዝ የምትለው ሁሉ እኔ ጋር አሉ
@huae9457
@huae9457 Жыл бұрын
አሠለሙአለኩም ዱአአርጉልኝ 7ተኛአመቴንያዝኩ አልሞከርኩትመደሀቲትየለም መሻልየለኝም ብቻአልሀምዱሊላሂ 😭😭እኔየግራጎኔ በጣምያመኛል ያልከሁሉያመኛል
@abuafnan3577
@abuafnan3577 Жыл бұрын
አዳኝ በሆነው ስሙ አሏህ ያንሳላቹ🤲🤲 ሩቃ ተጠቀሙበት
@SofiaM-b8m
@SofiaM-b8m 24 күн бұрын
ውላሂ በሲህር እየተስቃየሁ ነው እዴት ነው የሚታከመው
@abuafnan3577
@abuafnan3577 24 күн бұрын
0996530863
@raheemaqa946
@raheemaqa946 Жыл бұрын
ጀዛ ካላሕ ኸይር
@WasKan-kn2em
@WasKan-kn2em 4 ай бұрын
አረ በአላህ ምንድንነው መፍትሄው😢😢😢
@abuafnan3577
@abuafnan3577 4 ай бұрын
0996530863
@AbelGeshu
@AbelGeshu 11 ай бұрын
masah alaha
@emuhalimatube3894
@emuhalimatube3894 9 ай бұрын
አሠላማለይኩም ወረሕመቱላሒ ወበረ ካትሑ ጀዛከላሕ ኽይረን ወድም እኔ ሑሉንም ምረክቶች አሉብኝ አንድ ያልሠማሑት ነገረ አለብኝ እራሤውሥጥ እሬሣ ያለ ይመሥለኛል የክብዴቱ ነገረ ልነገረሕ አልችልም እና በአላሕ ሡራወቹን በአንድ አሠባሥበሕ ብተለቅልኝ መቸም አጃሩን ላንተ አልነግረም መቅራት ለማይችል ሑሉ ያዳምጣል ወይም ተለቀው እዴሑም ሊንኩን አሥቀምጥልኝ በአላሕ ካየሕ አትለፈኝ በበሽታ የዴከምኩ ሙሥሊም እሕትሕ ነኝ ያረብ ሠበብሕን ሻልኝ ኡፋ
@BilchaSultan
@BilchaSultan 11 ай бұрын
ቁጥር ያስልክ
@feradin
@feradin Жыл бұрын
As wr wb ኡስታዝ ሱራዎቹ ቢፃፉ ሁሉም
@SacadSaed
@SacadSaed 7 ай бұрын
እራሴንማ.በጣምነውእምጠላው.😭😭😭😭እረዱአርጉልኝኡፍ.ተሰቃየሑ.
@aydamuhammad7161
@aydamuhammad7161 Жыл бұрын
ጀዛክአላህ ከር
@FeyissaGoharssa
@FeyissaGoharssa 2 ай бұрын
ማሻ አልላህ
@kalokalo1135
@kalokalo1135 Ай бұрын
🌹🌹🌹🌹🌹
@aliami3143
@aliami3143 Жыл бұрын
አላህ ይጠብ ቅ ልን ውዝታ ዞ ቻች ን
@MsJamela-xt1ju
@MsJamela-xt1ju 2 ай бұрын
❤👍
@taybalove251
@taybalove251 Жыл бұрын
as wr wb estaze megan selkake ketra 😢😢😢😢😢
@SeadaMohammed-u4w
@SeadaMohammed-u4w 7 ай бұрын
እረኔ ወዲሜ ጭቀት ሊገለኝ ነዉ ቴሌግረሜ እቢ አለኝ ኢሞ ላይ አገኝችኸለሁ በአላህ መላ በሉኝ
@abuafnan3577
@abuafnan3577 7 ай бұрын
መርሃባ እሽ በኢሞ አናግሩኝ
@SeadaMohammed-u4w
@SeadaMohammed-u4w 7 ай бұрын
@@abuafnan3577 ኢሞላይ ፀፈልህ ነበረ አላየኸዉም ወዲሜ
@ShemAjman
@ShemAjman 3 ай бұрын
መፈትሄ ስጡኝ😭
@Tube-iu1xr-hayat
@Tube-iu1xr-hayat Жыл бұрын
ws ww w amiiiin yareblalemin
@MdShamsu-py2ij
@MdShamsu-py2ij 3 ай бұрын
ትክክክል ነዉ
@raheemaqa946
@raheemaqa946 Жыл бұрын
አሚን ያረብና አለሚን
@semirayonis6804
@semirayonis6804 Жыл бұрын
Amene. Yateb
@اتاغل-م3ر
@اتاغل-م3ر Жыл бұрын
መሻአላህ
@MakiaMaki-ip8rf
@MakiaMaki-ip8rf Жыл бұрын
እኔ አለብኚ ግን ምን ልሁን
@ehsanahmed9879
@ehsanahmed9879 Жыл бұрын
ማሽአላህ ሹክረን
@MsJamela-xt1ju
@MsJamela-xt1ju 2 ай бұрын
አውነት
ማንኛውም ሲህር (ድግምት) ይህን ቁርአን በማዳመጥ ይለቃል ያድምጡት !!!!!
18:35
Это было очень близко...
00:10
Аришнев
Рет қаралды 4,7 МЛН
This mother's baby is too unreliable.
00:13
FUNNY XIAOTING 666
Рет қаралды 40 МЛН
REAL 3D brush can draw grass Life Hack #shorts #lifehacks
00:42
MrMaximus
Рет қаралды 11 МЛН
ሩቃ ቤት ከመሄቹህ በፊት ማደረግ ያለብን ነገር
16:18
Abu Afnan ሙክታር مختار
Рет қаралды 8 М.
በትዳር የተሰራ ሲህር/ድግምት           ምልክቶቹ ና መፍቴዎቹ
22:54
Abu Afnan ሙክታር مختار
Рет қаралды 30 М.
በቤት እና በስራ ቦታ የተረጨ ሲሂር
17:02
Abu Afnan ሙክታር مختار
Рет қаралды 25 М.
የከባድ  ሲህር/ድግምት 👉ምልክት                                A sign of severe witchcraft
13:18
Abu Afnan ሙክታር مختار
Рет қаралды 27 М.
ረሱላችን ﷺ    ሲህር በተሰራባቸው ግዜ  የተጠቀሙት ሩቃ
39:31
Abu Afnan ሙክታር مختار
Рет қаралды 95 М.
ጠንካራ ሩቃ ከስራ ጋር ለተሰራብን ሲሂር/ድግምት  እና ለሂስድ
1:06:32
Это было очень близко...
00:10
Аришнев
Рет қаралды 4,7 МЛН