የጭፍቆና የሰላጣ የመጥበሻ ዳቦ አዘገጃጀት መልካም እለተ ሰንበት |How to Make Chifko|| ETHIO LAL|

  Рет қаралды 355,597

ኢትዮ ላል ETHIO LAL

ኢትዮ ላል ETHIO LAL

Күн бұрын

Пікірлер: 373
@ethiolal2148
@ethiolal2148 3 жыл бұрын
✅ የእርጢጦ አረጣጠጥ ሊንክ 👉 kzbin.info/www/bejne/Z4XKiYyAocmKaac ✅ የተልባ አዘገጃጀት ሊንክ👉 kzbin.info/www/bejne/Y4jMdHZ4hq2jpJY ሰላም እንኳን በሰላም መጣችሁ🙏ለምትሰጡኝ ፍቅርና አክብሮት ከልብ አመሰግናለሁ🙏🥰ከወደዳችሁት ላይክ እንድታደርጉ በትህትና አሳስባችሗለሁ ለቻናሌ አዲስ የሆናችሁ ሰብስክራይብ እያደረጋችሁ ቤተሰብ ሁኑ👨‍👩‍👦‍👦 🥰ሁሌም ላይክ ኮሜንት ሼር እያደረጋችሁ ስለምታበረታቱኝ ከልብ አመሰግናለሁ🙏🥰አሁንም ይህን ስራ ከወደዳችሁት ላይ ሼር እንድታደርጉ በትህትና አሳስባችሗለሁ አመሰግናለሁ🙏❤️🟩🟨🟥
@kelem-ethiopianfood
@kelem-ethiopianfood 3 жыл бұрын
ምሳዬ በጣም ቆንጆ ነው የሰራሽው እኔ የማቀው ጭብጦ ነው በቂቤ የቀይ ጤፍ ቂጣ አሁን አንቺ እንዳሸሽው ይታሽና ይጨበጣል በጣም ነው የምወደው አያቴን አስታወሽኝ ሁሉም ምርጥ ነው ምሳዬ እጆችሽ ይባረኩ ያም መልካም ሰንበት እህቴ👌👍😋❤️❤️❤️🥰ሼር
@ethiolal2148
@ethiolal2148 3 жыл бұрын
እውነት ነው በቅቤም ይሰራል ጭብጦ እሱ ደግሞ ፆም ሲፈታ እሰራላችሗለሁ ይሄ ለፆም ነው አመሰግናለሁ ቀለምዬ🙏🥰❤️
@teferitekle7250
@teferitekle7250 6 ай бұрын
ጭብጦ በተልባ ለሆድ ህመምም በጣም ጥሩ ነው::
@yemiten
@yemiten 3 жыл бұрын
ምሳዬ ዋዉ በጣም ምርጥ የጭፍቆ ቆንጆ አሰራር አሪፍ የሰላጣ ዳቦ ልክ ነሽ በመጥበሻ የተጋገረ አይመስልም ልዩ ነው ባለሙያ ወድጄዋለሁ እጅሽ ይባረክ መልካም ሰንበት ለሁላችሁም ሼር 😍👍👌💯👍
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ እና ጤናማ የጭፍቆ እና የስላጣ ዳቦ አስራር ነው እጆችሽ ይባረኩ የኔ ቆንጆ❤️👍👍🙏🙏🙏💚💛❤️
@kebebushtube9618
@kebebushtube9618 3 жыл бұрын
ምሳየ💖 ጭፍቆውም ዳቦውም ቡናውም ልዩ ነው በጣም ባለሙያ ነሽ እጆችሽ ይባረኩ መልካም ሠንበት ይሁንልሽ 👍💖💖💖🙏
@בתיהיסייס
@בתיהיסייס 3 жыл бұрын
በኑግ ነው ሚሰራው
@elsabeautynt
@elsabeautynt 3 жыл бұрын
You did it, wow very interesting I will try it.
@LK-ip1ii
@LK-ip1ii 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ነው ደግሞ አጠር አድርገሽ ማቅረብሽ የሚደነቅ ነው
@worldpeace668
@worldpeace668 3 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ነው ጭፍቆ በተለይ ጤናማ ነው ለስኳር በሽተኞች በተለይ ጥሩ ምግብ ነው ጌታ ይባርክሽ ተባረኪ
@tsiontube4174
@tsiontube4174 3 жыл бұрын
በጣም የሚያምር ልዩ ነው እጅሽ ይባረክ ሼር😋👌
@sara-ethiopianfood
@sara-ethiopianfood 3 жыл бұрын
ምሳዬ በጣም ቆንጆ እና ጤናማ ነው በጣም ቆንጆ አድርገሽ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክ እናመሰግናለን🙏💖👍👌👏
@abby8182
@abby8182 3 жыл бұрын
ሁሉም ያምራል በርች
@ethiotubeyebahlgebeta6936
@ethiotubeyebahlgebeta6936 3 жыл бұрын
ዋዉ በጣም ልዩ ነው ምሳየ እጅሽ ይባረክ ውዴ ላይክ ሼር❤️😍👌
@bezakulutube2642
@bezakulutube2642 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ አሰራር ነው እጅሸ ያባረክ የኔ ባለሙያ ላይክ ሼር የኔ ውድ👌👍♥️
@IT_4class
@IT_4class 3 жыл бұрын
Misaye sibeza behaleshen wedad nesh yene gobez.. Hagersh kemetaw anchi bet negn eweki👈
@ethiolal2148
@ethiolal2148 3 жыл бұрын
ነይልኝ እንግዳ መቀበል ባህላችን ነው እምወድሽዋ 🙏🥰😍
@lulitlula4290
@lulitlula4290 3 жыл бұрын
ዋዉ ምሳዬ ልዩ ነው አስራሩም አቀራረቡም እውነትም የስንበት ቁርስ ጭፍቆው አላውቅም ነበር እሞክረዋለሁ እንደሚጣፍጥ ያስታውቃል እጅሽ ይባረክ🙏🙏😍😍
@emab6627
@emab6627 3 жыл бұрын
በጣም ያምራል ❤️ንጽህናሽና ሴትነትሽ እጅሽን ይባርከው
@tseddyethiopiawit1171
@tseddyethiopiawit1171 3 жыл бұрын
ምሳዬ ቆንጆ የእለተ ሰንበት ጭፍቆውንም ዳቦው ቡና ባለሙያ እህቴ እጅ ይባርክ🥰🥰🥰👌👌👌
@hiwitube5781
@hiwitube5781 3 жыл бұрын
ምሳዬ ዋው ቆንጆ ጭፍቆ አሰራር ዳቦው ቆንጆ ነው ግን ጭፍቆዋ በተለይ ልዩ ነው ተመችቶኛል ማክረዋለሁ የኔ ባለሙያ😋👌👌👍👍🥰❤❤❤
@ethiolal2148
@ethiolal2148 3 жыл бұрын
ሞክሪው ትወጅዋለሽ እምወድሽዋ🙏🥰
@hiwitube5781
@hiwitube5781 3 жыл бұрын
@@ethiolal2148 እሺ ምሳዬ ካሁን በፊት ያንቺን ሞክሬው ቆንጆ ጣዕም አለሁ የህትሽ ሽሮ ያሚ ተመችቶኛል
@ድሬዋኢትዮጵያዊት
@ድሬዋኢትዮጵያዊት 5 ай бұрын
ቅባት አይገባበትም ወይ ?
@freytube2731
@freytube2731 3 жыл бұрын
ምሳዬ ቆንጆ የምትገርሚ ባለሙያ ነሽ👌እሞክረዋለሁኝ
@kelemethiotube9610
@kelemethiotube9610 3 жыл бұрын
ምሳዬ ጭፍቆውም ድፎውም ብሉኝ ብሉኝ ይላል ተባረኪ መልካም ሰንበት 👌🏾🙏👍🏾
@ElsiGojo
@ElsiGojo 3 жыл бұрын
በጣም ልዩ ነው ሁሉም እናቴ በፊት የጤፍ ቂጣ በሰሊጥ ትሰራ ነበር ልክ አንቺ እደስራሽው አስታወሽኝ እጅሽ ይባረክ ምሳየ ውዴ መልካም ሰንበት🥰🙏ሼር
@nabechannel1921
@nabechannel1921 3 жыл бұрын
ምሳዬ የኔ ማር እጅሽ ይባረክ በጣም ምርጥ ጤናም በጣም ነዉ የወደድኩት ሲያምር ሲያስጎመጅ ዉድድድድድድ ሼርርርርር
@ethiolal2148
@ethiolal2148 3 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ ነቢዬ እኔም ውድድድድድድ🥰🙏❤️😍🥰
@Habibahabiba1990.
@Habibahabiba1990. 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ አርገሽ ነው ያዘጋጀሽው እጅሽ ይባረክ @ሼር 🥰
@lovehelinarecipe9932
@lovehelinarecipe9932 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ አድርገሽነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክ
@eskuschoice1730
@eskuschoice1730 3 жыл бұрын
ምሳዬ እንደሁልጊዜው በጣም ቆንጆ ነው👌🙏🏻
@EthioGeneral
@EthioGeneral 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ነው በርችልኝ የኔ ውድ ሼር
@elizabethlake5387
@elizabethlake5387 3 жыл бұрын
ባለሙያ ፡ ከቅልጥፍና ፡ ጋር ፡ እጂሽ ፡ ይባረክ።
@bethelinfo1966
@bethelinfo1966 3 жыл бұрын
ዋዉ ያስታውቃል ጣፋጭ ጭፍቆ ነው👍😍ተባረኪልኝ ማሬ
@marthat6031
@marthat6031 3 жыл бұрын
በጣም ያምራል በዛላይ ጥቀር ጤፍና ተልባ ሁለቱም ለጤና ጠቃሚ ናቸው ከልብ እናመሰግናለን እጆችሽ ይባረኩ መልካም እለተ ሰንበት 😍
@merrytsegay9889
@merrytsegay9889 3 жыл бұрын
በጣም የምፈልግው ነበር ጭፍቆውን አምሰግናለሁ ጎበዝ ነሽ!!!
@godislove5271
@godislove5271 3 жыл бұрын
ቆንጆ ነው
@hiritikebede6957
@hiritikebede6957 4 ай бұрын
በጣም ባለሞያ እኮ ነሽ። ጭፍቆን እሞክረዋለሁ።
@yenenshyimer8570
@yenenshyimer8570 3 жыл бұрын
Www betam konjo egishe yebarke Enamsgenalen Ehetachin berchi
@yordykitchen6631
@yordykitchen6631 3 жыл бұрын
በጣም የስጎመጃል ምሳየ በርችልኝ 🙏🙏🙏❤️
@ninimekonnen1159
@ninimekonnen1159 3 жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ ባለሞያ!!!
@yordykitchen6631
@yordykitchen6631 3 жыл бұрын
ምሳየ በጣም ቆንጆና ጤናማ ነው በርችልኝ የኔ ውድ 🙏🙏🙏❤️💕♥️
@mamaskitchenmelat56
@mamaskitchenmelat56 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ነው ደስ ይላል ቆንጆ አድርገሽ ሰርተሽዋል እጅሽ ይባረክ
@sindushenkut4897
@sindushenkut4897 3 жыл бұрын
በጣም ይገርማል አዲስ ነገር ነው የምታስተምሪው ተባረኪ የኔ እህት።
@omegatolessa5757
@omegatolessa5757 6 ай бұрын
I never tasted it but your cleanliness and presentation is salivating.
@yetsiyonljoch7077
@yetsiyonljoch7077 3 жыл бұрын
ጎበዝ በርቺ
@muhammadsameera106
@muhammadsameera106 3 жыл бұрын
የብናው መወፈርና መጥቆሩ ሢያሥፈራ በተረፈ ቆንጆ ነው
@bettytube2366
@bettytube2366 3 жыл бұрын
Thank you for sharing Mesaye betam yameral moya temerealehu ejesh yebarek
@WowEthiopianfood2018
@WowEthiopianfood2018 3 жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ ምሳዬ እንዴት እንደሚያስጎመጅ👍👍👍❤️🥰❤️
@yetenayetnega9020
@yetenayetnega9020 3 жыл бұрын
ሁሌም ጥሩ ትሰሪያለሽ የዛሬው ግን ልዩ ነው ።
@የንስሀ
@የንስሀ Ай бұрын
ባለሽበት ፈጣሪ ይጠብቅሽ
@sabag.zemichael5194
@sabag.zemichael5194 3 жыл бұрын
እጅሽን ይባርከው የኔ ውድ
@EasyMixlemlem
@EasyMixlemlem 3 жыл бұрын
ምሳዬ በጣም ባለሞያ እኮ ነሽ ጭፍቆ ዛሬ ገና መስማቴ ነው ግን በጣም ነው አሰራርሽን የወደድኩት ጤናማ ነው እሞክረዎለው ዳቦው እራሱ ሰላጣን እንደ ኮባ መጠቀምሽ ልዩ ሞያ አለሽ ብርቺ እህቴ 🥰🥰
@gestanekitchen4057
@gestanekitchen4057 3 жыл бұрын
Looks yummy and delicious thanks you for sharing like
@sabaethiobaltina2613
@sabaethiobaltina2613 3 жыл бұрын
ስሙን ሰምቼ አላውቅም ነበር እሞክራለሁ አመሰግናለሁ ተባረኬ
@abby8509
@abby8509 6 ай бұрын
ባለሙያ ከጨዋነት ጋር እጆችሽ ይባረኩ
@ephraimhabtemariam4128
@ephraimhabtemariam4128 6 ай бұрын
In tigrigna it is called Hisho. I like it very yummy. Thank you sister 🎉
@christiantsegaytewelde450
@christiantsegaytewelde450 6 ай бұрын
Hisho azekiratna 😂
@የፍቅርእናት-ኸ9ጘ
@የፍቅርእናት-ኸ9ጘ 3 жыл бұрын
ምሳዬ እንዴነሽ ምርጥ ጭፍቆ እንዴት እንደሚጣፍጥ ዳቦውም እንደዛው ቀለል ባለ መንገድ ነው የምትሰሪያቸው እንደሁልጊዜው ዛሬ የኔም ቁርስ ጭፍቆ ይሆናል ተፈጭቶ የተዘጋጀ ተልባ አለኝ እጅሽ ይባረክ እህቴ መልካም ሰንበት
@MessisCookingChannel
@MessisCookingChannel 3 жыл бұрын
Wow edet konjo adregesh new yeserashew ejesh yebarek mesay 😍🙏
@mimiworku4129
@mimiworku4129 6 ай бұрын
ባለሞያነሸ እናመሰግናለን ሞያሸን ስለምታጋሪን👍👍
@adanechassefa8156
@adanechassefa8156 6 ай бұрын
ጎበዝ በርቺ ድንቅ ነዉ።
@tsion5088
@tsion5088 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ እና ቀላል አሰራር እናመሰግናለን እህታችን 💚💛❤🙏
@II82.j
@II82.j 6 ай бұрын
ጎበዝ ባለሙያ ትሥለምእጆችሽ
@lemlemtesfamicael4134
@lemlemtesfamicael4134 6 ай бұрын
Very good job.
@guenetagonaferadfrese313
@guenetagonaferadfrese313 3 жыл бұрын
Thank you so much for sharing! Remains Blessed
@tilahun123
@tilahun123 6 ай бұрын
ሞያሽ በጣም ደስ የሚል ነው።በርች፤፤፤
@tikethabibi5951
@tikethabibi5951 3 жыл бұрын
እሰይ የኔ ባለሟያ❤❤😍😍👍👍👍👍👍
@negussebeyenearedo4727
@negussebeyenearedo4727 4 ай бұрын
አይ ሙያ ሠንበትን ከአንቺ ጋ ነበር ማሳለፍ አቀራረብሽ እንዴት ደስ ይላል
@መርየም-ወ5ቸ
@መርየም-ወ5ቸ 3 жыл бұрын
አዲሥነኞ በርቺ ምርጥነው
@BezTube1627
@BezTube1627 3 жыл бұрын
ምሳዬ ጭፍቆ ስሙንም ስራውንም ዛሬ ነው ያየሁት የሚገርም ነው በጣም ያምራል ዳቦውም ሁሉ ነገር ልዩ ነው👍👍🥰♥️like share
@ማር-ዐ5ሰ
@ማር-ዐ5ሰ 7 ай бұрын
አማራ በሀይማኖቱ ፣ በአገር ወዳድነቱ ፣ በጀግንነቱ ፣ በቁንጅናው ፣ በሙያ አይታማም ያልነው በምክንያት ነው ።
@ማር-ዐ5ሰ
@ማር-ዐ5ሰ 7 ай бұрын
አማራ በሀይማኖቱ ፣ በአገር ወዳድነቱ ፣ በጀግንነቱ ፣ በቁንጅናው ፣ በሙያው ፣ በሠው አክባሪነቱ አይታማም ያልነው በምክንያት ነው ።
@MersieLakew-bj4vt
@MersieLakew-bj4vt 6 ай бұрын
Be arera betam yitafital
@lemlemamanuel7222
@lemlemamanuel7222 6 ай бұрын
ምሳይ አመሰግናለሁ በጣም አሪፍ ነዉ አመሰግናለሁ
@oneafrica6698
@oneafrica6698 3 жыл бұрын
ያምራል የሰላጣ ዳቦ ልብሄ ሙልሙል ደፍቻለሁ እኔም ቆንጆ ነው ጭፍቆ✔
@fetihahassen3930
@fetihahassen3930 3 жыл бұрын
Wow betam arif naw Mashallah
@የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ
@የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ 3 жыл бұрын
ዋው እጄን አፈር አለ ጉራጌ ሲያዞገመጅ እሞክራለሁ አሁን ተበራኪ
@nejatumuayub6232
@nejatumuayub6232 3 жыл бұрын
ማሻ አላህ 😍❤️ በጣም ያምራል ሁሉም ነገር የኔ ባለሙያ እጅሽ ይባረክ ማማዬ
@uaeuae9958
@uaeuae9958 6 ай бұрын
ዋዉዉዉ ሲምር ባለሙያ ፈጣሪ ይጠብቅሽ በርቺ❤
@kahsayabrhak754
@kahsayabrhak754 6 ай бұрын
እጅግ እጅግ ቆንጆ ሰራ :: በእውቀት የተመሰረተ ባልትና:: እጅ ይባርክ::
@kalekidanwoldesenbet8199
@kalekidanwoldesenbet8199 6 ай бұрын
Misaye, thank you for sharing 🙏 ❤🎉❤
@mimisfoodchannel1931
@mimisfoodchannel1931 3 жыл бұрын
በጥም ቆንጆ ኡሰራር ተባርኪ👍👏👏❤️❤️
@LuliLemma
@LuliLemma 3 жыл бұрын
ምሳዬ በጣም ቆንጆ አሰራር ነው እንደሁልግዜው ልዩ ነው 😍👌💗ሼር
@meseretkebede6203
@meseretkebede6203 5 ай бұрын
እጅግ ግሩም ነው❤😮
@yadinalyadinal3m451
@yadinalyadinal3m451 3 жыл бұрын
Wow I didn’t know that it looks so delicious thanks a lot my dear we need more
@almfiramandefro3252
@almfiramandefro3252 3 жыл бұрын
በጣም ደሰ ይላል
@asekagnew
@asekagnew 4 ай бұрын
እናቴ ትዝ አለችኝ ጭፍቆ ወደሰሜን ሸዋሮቢት በሰሊጥ ነው እናቴ የምትሰራው በጣም የሚወደድ ምግብ ነው አመሰግናለሁ እጅሽ ይባረክ።
@ethiolal2148
@ethiolal2148 3 ай бұрын
አሜን አመሰግናለሁ ውዴ❤️
@saragetachew8339
@saragetachew8339 3 жыл бұрын
ባጣም ባለሙያነሽ🤗😍
@tsehayelemma.2375
@tsehayelemma.2375 3 жыл бұрын
እጅግ በጣም ጎበዝ ባለሙያ ነሽ ተባረኪ
@tsegi9563
@tsegi9563 3 ай бұрын
በጣም ባለሞያ ነሽ አደንቅሻለሁ
@letigebrekristos3282
@letigebrekristos3282 6 ай бұрын
እግዚኣቢሔር ይስጥልን እናውቀዋለን ግን ኣንቺ በበለጠ ኣስራር ኣሳየሽን። በጣም የሚወደድ ምግብ ነው። በትግርኛ ሕሾ ይባላል እናቶቻችን ሲሰሩት በጣም ጣፋጭ ነበረ።😊😊😊😊
@milkanatube4685
@milkanatube4685 3 жыл бұрын
አሜን አሜን ምሳይዬ የኔ ባለሞያ ዳቦውም ቆንጆ ጭፍቆውማ በጣም የሚገርም ነው ሀገር ቤት ወሰድሽኝ እኮ እናቴ ሰሊጥ ትወቅጥና ቂጣውን ከሰሊጡጋ ተቀቅጦ እየጠጨበጠ ለቁርስ አቤት አቤት ምሳይዬ በይ መልሽኝ እንደወሰድሽኝ ውዴ
@ethiolal2148
@ethiolal2148 3 жыл бұрын
ሚልካዬ በጣም አመሰግናለሁ እምወድሽዋ በይ ተመለሽ ዛሬ እኔ ጋር ነው የተጋበዝሽው የእማማ ለሌላ ጊዜ 🥰❤️😍
@milkanatube4685
@milkanatube4685 3 жыл бұрын
@@ethiolal2148 ኑሪልኝ ምሳይዬ የምወድሽ
@Meba94
@Meba94 3 жыл бұрын
Never heard of chifko or bread with salad. You have just won a new subscriber!
@tsehaygebru6438
@tsehaygebru6438 6 ай бұрын
ምርጥነው እጅሸ ይባረክ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤
@belayneshabebe7632
@belayneshabebe7632 3 жыл бұрын
ወይ ጉድ መልክ ስጠኝ እንጂ ሞያ ከጐረቤቴ እማራለሁ አሉ እዉነት ነው የሚገርም ነዉ አመሰግናለሁ እህቴ
@liyumead-2345
@liyumead-2345 3 жыл бұрын
ምሳዬ ሁሉም በጣም ቆንጆ ነው ጭፍቆን እሞክረዋለሁ👍🙏
@hajaj_bayad
@hajaj_bayad 3 жыл бұрын
اسلام عليكم ورحمه الله وبركاته أختي الغالية ماشاءالله عليك 👍 احلى لايك 👍
@ዓደይአበባ-ጐ5ቀ
@ዓደይአበባ-ጐ5ቀ 3 жыл бұрын
አሪፍ ነዉ አኔ አማቀው በሰሊጥ እና በጥቁር ጤፍ ቂጣ ነው አስኪ አሞከራለው 👍
@lililetel9128
@lililetel9128 3 жыл бұрын
ቆንጆ የሚያድጎምጅ ነው ችግርየ ኢታሊ ትንሽ ከተማ ነው ያለሁት ጠፍ የለም
@tsedalebelete1516
@tsedalebelete1516 6 ай бұрын
ግሩም ነው
@shitayel4877
@shitayel4877 3 жыл бұрын
መለኪያ ብታበጅልን ጥሩ ነበረ።
@TsiyonBr
@TsiyonBr 5 ай бұрын
Enamesginallen!!! Tebarekiy!!!
@enkenyeleshhabteyesf7817
@enkenyeleshhabteyesf7817 3 жыл бұрын
እጅግ በጣም ጎበዝ ነሽ ተባረኪ
@meazagenet4428
@meazagenet4428 3 жыл бұрын
አማርኛሽ ራሡ ንጥር ያለ የአር ቤት አማርኛ ምርጥ ነሽ እህቴ
@IT_4class
@IT_4class 3 жыл бұрын
Shared
@geni4jesusparsagrace436
@geni4jesusparsagrace436 3 жыл бұрын
ዋው ደስ ይላልል ሞያ ከጎሮቤት አመሠግናለሁ
@munaworku4455
@munaworku4455 3 жыл бұрын
እጅሸ:ይባረክ:ደሰ:ሲል:ለዚች:ፆም:ቀላል:አሰራር:ዋው:ሙያ:በየፈርጁ።💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤
@hanikonjo9604
@hanikonjo9604 3 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ አዶናቂሽ ነኝ በርች
@ethiolal2148
@ethiolal2148 3 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ ሐኒዬ🙏🥰
@jerytubeEthiopianfood
@jerytubeEthiopianfood 3 жыл бұрын
ዋው👌👍👏👏❤🙏
ቀላል የእርጎ አዘገጃጀት@ethiolal2148
11:05
ኢትዮ ላል ETHIO LAL
Рет қаралды 54 М.
Sigma Kid Mistake #funny #sigma
00:17
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 30 МЛН
My scorpion was taken away from me 😢
00:55
TyphoonFast 5
Рет қаралды 2,7 МЛН
人是不能做到吗?#火影忍者 #家人  #佐助
00:20
火影忍者一家
Рет қаралды 20 МЛН
ለዚህ ብርድ መላ ተገኘለት
18:10
እጅግ ሞያ EJIGE MOYA
Рет қаралды 103 М.
Ethiopian Drink - How to Make Abish Metet - የአብሽ መጠጥ አሰራር
14:49