እጅግ ጤናማ በመጥበሻ የተዘጋጄ አጃ በእአትክልት |How to make oat with vegetables using pan|ethio lal

  Рет қаралды 63,079

ኢትዮ ላል ETHIO LAL

ኢትዮ ላል ETHIO LAL

2 жыл бұрын

ተበልቶ የማይጠገብና ጤናማ አሰራር
#ኢትዮላል #አጃ_በአትክልት

Пікірлер: 92
@ethiolal2148
@ethiolal2148 2 жыл бұрын
✅ የተልባ አዘገጃጀት ሊንክ 👉 kzbin.info/www/bejne/Y4jMdHZ4hq2jpJY ✅ የእርጢጦ አረጣጠጥ ሊንክ👉 kzbin.info/www/bejne/Z4XKiYyAocmKaac ሰላም እንኳን በሰላም መጣችሁ🙏ለምትሰጡኝ ፍቅርና አክብሮት ከልብ አመሰግናለሁ🙏🥰ከወደዳችሁት ላይክ እንድታደርጉ በትህትና አሳስባችሗለሁ ለቻናሌ አዲስ የሆናችሁ ሰብስክራይብ እያደረጋችሁ ቤተሰብ ሁኑ👨‍👩‍👦‍👦 🥰ሁሌም ላይክ ኮሜንት ሼር እያደረጋችሁ ስለምታበረታቱኝ ከልብ አመሰግናለሁ🙏🥰አሁንም ይህን ስራ ከወደዳችሁት ላይ ሼር እንድታደርጉ በትህትና አሳስባችሗለሁ አመሰግናለሁ🙏❤️🟩🟨🟥
@betobelo56
@betobelo56 2 жыл бұрын
ምሳዬ አንድ ነገር ላስቸግርሽ ነበር የላሊበላ ሰው ከሆንሽ ድንገት የአባቴን ቤተሰቧች ልታቅያቸው ከቻልሽ ልትረጅኝ ብዬ ነው:አባቴ የላሊበላ ሰው ነው ግን ከሀገሩ የወጣው በወጣትነቱ ነው ከዛም ተመልሷ አያውቅም:በወሬ ደረጃ እንደሰማሁት እህትና ወንድሞች እንደነበሩት ነዉ: እኔም አቅሜ ከደረሰበት ግዜ ጀምሮ የማንነት ጉዳይ ይረብሸኞል: በዚህ አመት ቤተሰቧቼን ይዤ ለገና ሀገር ቤት ገብቼ ላሊበላ ሄጄ ልፈልጋቸው ነበር ግና ሳይታሰብ ጧርነቱ መጣ:ፍቃደኛ ከሆንሽ ፎቶውንም ሆነ ስሙን እልክልሻለው:ትተባበሪኛለሽ ብዪ ተስፋ አረጋለው💞
@ethiolal2148
@ethiolal2148 2 жыл бұрын
@@betobelo56 ምንም ችግር የለም በፌስ ቡክ ምሳዬ እንዳወቀ ብለሽ ጏደኛ አድርጊኝና በመሴንጀር ፃፊልኝ ፎቷቼውንም በዛው ላኪልኝ እናወራለን ቤተሰቦችሽን እናገኛቼዋለን የኔ ውድ🥰
@buzyeediribaa5309
@buzyeediribaa5309 2 жыл бұрын
Wwwwwww bestey wudey amzinginalo
@ethiomediahouse633
@ethiomediahouse633 2 жыл бұрын
Hi ምሳየ እናመሰግንሻለን። 1ኛ፦ አጃውን(100% አጃ ዱቄት) ሞክሬው ነበር። ለእኔ አልሰራልኝም። ሊጡ ጠንካራ አይደለም። እንዴት ተሳካልሽ? 2ኛ :- አጃ ብቻ ከሆነ የተጠቀምሽው እንዴት የአንቺ ሊጥ ነጭ ሊሆን ቻለ? 3ኛ፦ የምትጠቀሚውን ውሃ እንድትለኪው። በአክብሮት እጠይቅሻለው። I want to eat healthy food and when I saw this recipe I was excited but it did not work for me. Please if you have more tips let me know.
@menitube-3685
@menitube-3685 2 жыл бұрын
የኔ ውድ የምትገርሚ ባለሙያ እኮነሽ😘 በጣም ጤነኛ የአንባሻ አሰራር ነው ያሳየሽን እጅሽ ይባረክ😘🙌 ሼር✅
@yemiten
@yemiten 2 жыл бұрын
ምሳዬ በጣም በጣም ቆንጆ ጤናማ አሰራር ነው እጅሽ ይባረክ 😍
@yemiten
@yemiten 2 жыл бұрын
Misayee
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
ምሳዬ በጣም ቆንጆ አርገሽ ነው የሰራሽው የእኔ ባለሞያ ልዩነው እጅሽ ይባረክ👌👌👍ሼር❤🙏
@alemmelles8663
@alemmelles8663 2 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል 👍💐እሞክረዋለሁ እናመሰግናለን!💐
@tubetikursewtube7253
@tubetikursewtube7253 2 жыл бұрын
በጣም ምርጥ ስራ ነው አይ ለጤና ጠቃሚ ነው በዛ ላይ አትክልቱ ጤናማ የሆነ ነው ሁሉም ላይክ ሼር
@keludifamilyshow
@keludifamilyshow 2 жыл бұрын
ምሳዬ አሚን አሚን የምወድሽ እህቴ ሠላምሽ ይብዛ አንደኛ ነሽ ሁሌም የኔ ውድ እንዴት እንደወደድኩት ምንም የማይወጣለት እጅግ ጤናማ የአጃና የአትክልት ቅንጡ ዳቦ ብዬዋለሁ ከሊጡ ምስከ አትክልቱ እንከን አይወጣለትም በጣም የጎመጀሁበት ስራ እጅሽን ይባርከው የኔ ምሮጥ እያካፈልሽን ያለሽው ልዩ ሞያ ነው እሞክረዋለሁ እስከ አቀራረብሽ ምሳዬ ውዴ በርቺልኝ😍💕💕🙏
@ethiolal2148
@ethiolal2148 2 жыл бұрын
ከሉዴዋ ከልብ አመሰግናለሁ እምወድሽዋ ቅንጡ ዳቦ ስሙ ተመችቶኛል ሌላ ቅንጡ ዳቦ መስራት አለብኝ አስብበታለሁ የኔ ውድ❤️❤️🥰🥰🥰🥰
@destakeremela3591
@destakeremela3591 2 жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ የኔ እህት ባለሙያ ነሽ👌
@iftuabdissa6171
@iftuabdissa6171 2 жыл бұрын
በጣም እናመስግናለን ባለሞያ እጅሽ ይባረክ
@EskediStyle
@EskediStyle 2 жыл бұрын
Welcome back my beautiful 😍. Amazing recipe as always. 👍And share 💜💜💜
@chefselamkitchen5026
@chefselamkitchen5026 2 жыл бұрын
ምሳዬ እጅሽ ይባረክ በጣም ቆንጆ ነው የኔ ባለሙያ ላይክ ሼር👍👏❤
@user-yy8cr5ni8t
@user-yy8cr5ni8t 2 жыл бұрын
ሰላም ሰላምሽ ዪብዛ ዋዉዉ በጣም አሪፍ ነዉ ማሻአላህ👌👍👍✅
@masaratmasarat5240
@masaratmasarat5240 Жыл бұрын
እርፍ ስራነው በርቺ
@sitotatube-
@sitotatube- 2 жыл бұрын
ምሳዬ በጣም ቆንጆ ነዉ 👌👍🥰 እጅሽ ይባረክ
@KidistEthiopiankitchen
@KidistEthiopiankitchen 2 жыл бұрын
Wow yum 👍
@tekeleyodit9304
@tekeleyodit9304 2 жыл бұрын
እጂሺ ይባርክ በጣም ቆንጆ ነው Danke 👍👍👍
@bezakulutube2642
@bezakulutube2642 2 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ እና ለጤና ተስማሚ ነው እናመሰግናለን የኔ እህቴ ላይክ ሼር👌👍😍❤
@ritatube-5809
@ritatube-5809 2 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ልዩ አሰራር ነው ምሳዬ እናመሰግናለን
@anafthehabesha4458
@anafthehabesha4458 2 жыл бұрын
ሰላም ምሳዬ በጣም የሚያምር አሰራር እጅሽ ይባረክ ላይክ👍👍👍👍👌👌ሼር❤🙏
@MahysKitchen
@MahysKitchen 2 жыл бұрын
ምሳዬ ሰላም ላንቺ ይሁን ባለሙያ ነሽ ከልብሽ በዛ ላይ መልካም ሰው ነሽ በርቺ ተባረኪ 🙏🙏🙏
@konjitaliwolie4736
@konjitaliwolie4736 2 жыл бұрын
እጅግ በጣም ቆንጆና ለጤናም የሚጠቅም አሰራር ነው እናመሰግናለን🙏🏾💚
@user-qz4jf3cr4i
@user-qz4jf3cr4i 2 жыл бұрын
አሪፍ ነው
@AsterHaile-pb2wt
@AsterHaile-pb2wt 9 күн бұрын
ጎበዝ.የኔ.ባለምያ
@user-ry8qs9di1z
@user-ry8qs9di1z 2 жыл бұрын
ዋውው እሞክርዋለሁ
@genetuyneneh3297
@genetuyneneh3297 Жыл бұрын
በጣም ድንቅ ነው
@merrytsegay9889
@merrytsegay9889 2 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ነሽ ጭፍቆውን ሰርቼ በጣም ወደነዋል እናመሰግናለን በርቺ
@ethiolal2148
@ethiolal2148 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ስለወደዳችሁት ደስ ብሎኛል🥰🙏❤️
@mmmsss9657
@mmmsss9657 2 жыл бұрын
ዋው የጣም ምርጥ ስራ ነው ጎበዝ በርቺ
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
Watching ምሳዬ
@keludifamilyshow
@keludifamilyshow 2 жыл бұрын
Waching ምሳዬ😍
@user-cc5kh1ry6w
@user-cc5kh1ry6w 2 жыл бұрын
ጎበዝ👍👍👍💜
@emebettilahun7789
@emebettilahun7789 2 жыл бұрын
በጣም ባለሙያ ነሽ እጅሽ ይባረክ
@wogayehugebrehiwot8362
@wogayehugebrehiwot8362 2 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ነው ጎበዝ
@lovehelinarecipe9932
@lovehelinarecipe9932 2 жыл бұрын
ምሳዬ ልዩ ነው እጅሽ ይባረክ🥰🥰🙏
@luyabh9172
@luyabh9172 2 жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ በጣም ደስይላል
@fouziaah4132
@fouziaah4132 2 жыл бұрын
Thank you konjet mashallah gomez berchi tabareki
@EthioAlema
@EthioAlema 2 жыл бұрын
ምሳዬ የነ መልካም ሁለም የምታሳይን በጣም ምረጥ ምግብ ነው ያሳየሺኝ እማ በጣም ጠቃም ምግብነው እጂሺ ይባረክ የነቆንጆ። ilke and shared
@mimishacooks817
@mimishacooks817 2 жыл бұрын
ምሳዬ እንደተለመደው አሪፍ የሆነና በቀላሉ ለመብላት የሚመች ነው እጂሽ ይባረክ🥰🥰❤️❤️🙏
@chefselamkitchen5026
@chefselamkitchen5026 2 жыл бұрын
Watching ምሳዬ❤
@leahw2392
@leahw2392 2 жыл бұрын
Looks very yummy 😋
@MesrakandDestiny
@MesrakandDestiny 2 жыл бұрын
አሜንንንንን 🙏🏽ምሳዬ አቤት ሙያ ይሄ ደሞ ልዩ ነው በዛ ላይ ለጤናም ተስማሚ እናመስግናለን እህቴ እሞክረዋለሁ 👌🏾👍🏾💯💝
@selam21558
@selam21558 2 жыл бұрын
ምሳዬ በጣም ቆንጆ አድርገሽ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክ
@senaitasmare3351
@senaitasmare3351 2 жыл бұрын
እጅግ በጣም እናመሰግናለን 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@bezakulutube2642
@bezakulutube2642 2 жыл бұрын
Watching 👀
@fruityegeta2248
@fruityegeta2248 2 жыл бұрын
ተባረኪ እግዚአብሔር ይባርክሽ
@user-od8vs8pf9s
@user-od8vs8pf9s 2 жыл бұрын
ዋው ሙያ ድንቅ ችሎታ አለሽ
@biskutgirma4558
@biskutgirma4558 2 жыл бұрын
ባለሙያነሽ ጉበዝ
@gestanekitchen4057
@gestanekitchen4057 2 жыл бұрын
ምሳዬ ለዩ ቆንጆ አዘጋጃጁት ነዉ. የሰሩት እጅቸሸ ይባረኩ
@JudyHabeshawit
@JudyHabeshawit 2 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ አስራር ምሳዩ ለጤና ተስማሚ በርግጠኝነት ይሞከራል 👌🥰🙏
@HAREGU1
@HAREGU1 2 жыл бұрын
Thank you ❤️ good job 👍
@JudyHabeshawit
@JudyHabeshawit 2 жыл бұрын
Watching 😍
@elsabeautynt
@elsabeautynt 2 жыл бұрын
Wow, it is healthy and beautiful. You know how to cook, thank you for showing us. Keep it up
@sabaethiobaltina2613
@sabaethiobaltina2613 2 жыл бұрын
በጣም ያምራል እሞክራለሁ አመሰግናለሁ
@mama901
@mama901 2 жыл бұрын
ምርጥ ባለሞያ ተባረኪ
@lovehelinarecipe9932
@lovehelinarecipe9932 2 жыл бұрын
Watching 🥰
@EthioGeneral
@EthioGeneral 2 жыл бұрын
በርቺልን
@melatamha9258
@melatamha9258 2 жыл бұрын
Betam konjow new 10q🥰
@respondtoday2038
@respondtoday2038 2 жыл бұрын
Thank you so much
@salemgemechu5891
@salemgemechu5891 2 жыл бұрын
👌👌👌
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j 2 жыл бұрын
ምሳዬ ባለሙያ እጅሽ ይባረክ በጣም ቆንጆ ነው አመሰግናለሁ👏👏👏💕💕💕👍👍
@ethiolal2148
@ethiolal2148 2 жыл бұрын
ሐንዬ እኔም ከልብ አመሰግናለሁ እምወድሽዋ🙏🥰🥰❤️❤️❤️
@estermekonnen8929
@estermekonnen8929 2 жыл бұрын
ወደድኩት ድንቅ ሀሳብ ነው🙏💞🌹
@user-wr8fs2zs8k
@user-wr8fs2zs8k 2 жыл бұрын
በጣም አሪፍ አመሰግናለሁ ከበሮ በሰው እጅ ያምር ሲይዙት ይደናገር ይባላል
@mimishacooks817
@mimishacooks817 2 жыл бұрын
Share💯🥰
@kibreworkineh7043
@kibreworkineh7043 2 жыл бұрын
👌💞💞💞
@tzaineshmehari3793
@tzaineshmehari3793 Жыл бұрын
Selam indet aderu inei betam no ymiadenko jebuna senasratu melkam ken
@gebrunegish9060
@gebrunegish9060 2 жыл бұрын
😍😍😍😍😍💟🙏🙏🙏
@user-ul7pl7co7d
@user-ul7pl7co7d Жыл бұрын
ያጃ ዱቂት ብቻነው መሆን የሚችለው ያኔ
@artistAmanuelGizaw
@artistAmanuelGizaw 2 жыл бұрын
እዴት ነሽ ውድ እህቴ በጣም ጎበዝ ነሽ በርች እህቴ በጣም ያምራል ቤትስብ ሁኛልሁ እሽ።።።።።።።።።
@WorkineshAlem-hq4pr
@WorkineshAlem-hq4pr 7 күн бұрын
ምርጥ ሞያ እጅሽ ይባረክ
@munajamunaja4442
@munajamunaja4442 2 жыл бұрын
Masa Allah tabarak Allah batam yamiral 🥰🥰💖💖💞💞😋😋😋😋😋😋😋Gin badoro sig masirt ayicalim❓❓❓❓ batakilit bica❓❓❓ naw
@ethiolal2148
@ethiolal2148 2 жыл бұрын
ይቻላል በሁም ይሆናል የደሮውን ስጋ በተለያዩ ቅመሞች ከሙንን ጨምረሽ ቀምመሽ ከጠበሽ ቡሀላ እንደዚሁ አድርጊው ልዩ ነው ትወጅዋለሽ የኔ ውድ ከልብ አመሰግናለሁ 🙏🥰🥰🥰🥰
@saragetachew8339
@saragetachew8339 2 жыл бұрын
የአጃ ዱቄት ብቻውን ሲጋገር እንደሊጥ አይሆንም ? አሰራርሽ ግን ተመችቶኛል ተባረኪ በርቺ🌹
@ethiolal2148
@ethiolal2148 2 жыл бұрын
እሳቱን ቅንስ አድርገን ጊዜ ሰጥተን ከጋገርነው እንደ ፍርኖ ዱቄት ብዙ ባይነፋም ሊጥ አይሆንም ቆንጆ ነው ከገብስ ጋር የመመሳሰል ነገር አለው ከልብ አመሰግናለሁ ሳርዬ ውዴ🙏🥰❤️
@user-od8vs8pf9s
@user-od8vs8pf9s 2 жыл бұрын
በማርያም የኔንም ሼር አድርጊልኝ የኔ ቅመም እንጀራ የሰራሁትን❤❤❤🙏🙏🙏
@sofishow6053
@sofishow6053 2 жыл бұрын
ሰላም መስየ 👍👍👍👍
@ethiolal2148
@ethiolal2148 2 жыл бұрын
ሰላም ሶፊ ውዴ🙏🥰
@ethiomediahouse633
@ethiomediahouse633 2 жыл бұрын
ምሳየ ምነው ለጥያቄዎቸ መልስ አጣሽ
@naneamen4825
@naneamen4825 2 жыл бұрын
ምሳዬ ምን አይነት ዘይት ነው የምትጠቀሚው?
@ethiolal2148
@ethiolal2148 2 жыл бұрын
በብዛት የወይራ ዘይት(olive oil) አልፎ አልፎ Avocado oil
@ethiomediahouse633
@ethiomediahouse633 2 жыл бұрын
Hi ምሳየ እናመሰግንሻለን። 1ኛ፦ አጃውን(100% አጃ ዱቄት) ሞክሬው ነበር። ለእኔ አልሰራልኝም። ሊጡ ጠንካራ አይደለም። እንዴት ተሳካልሽ? 2ኛ :- አጃ ብቻ ከሆነ የተጠቀምሽው እንዴት የአንቺ ሊጥ ነጭ ሊሆን ቻለ? 3ኛ፦ የምትጠቀሚውን ውሃ እንድትለኪው። በአክብሮት እጠይቅሻለው። I want to eat healthy food and when I saw this recipe I was excited but it did not work for me. Please if you have more tips let me know.
@fikrietan1169
@fikrietan1169 2 жыл бұрын
እኔ እመቤት ያስጎመጃል እሞክረዋለሁ ሌላውወፍጮሽን የት ገዛሽው ተልባ የፈጨሽበትን እመሰግናለሁ
@ethiolal2148
@ethiolal2148 2 жыл бұрын
ከልብ አመሰግናለሁ እህቴ🙏💕🥰 መፍጫውን አማዞን(Amazon) ነው የገዛሁት💕
@saraabel2880
@saraabel2880 2 жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍👌👌👌1ኛ የኔ ቆንጆ
@swd3650
@swd3650 2 жыл бұрын
ያየው ሰው ብዛቱ ላይክ አለማድረግ ምን ይሉታል ምን ይወጣዋል ችግር አለብን
@ethiolal2148
@ethiolal2148 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ የኔ ውድ🥰🥰❤️
ቀላል የእርጎ አዘገጃጀት@ethiolal2148
11:05
ኢትዮ ላል ETHIO LAL
Рет қаралды 47 М.
የቂጣ ሳንድዊች በድስት
10:29
melat tube
Рет қаралды 571 М.
ዛሬ ምስር  እንዲህ ዘንጣለች | ሁላችሁም ሞክሩት‼️
12:54
እጅግ ሞያ EJIGE MOYA
Рет қаралды 393 М.