"የፍቺ መዘዝ"......በፓ/ር ቸሬ

  Рет қаралды 29,191

Epaphras Christ church

Epaphras Christ church

Күн бұрын

Пікірлер: 87
@okno7308
@okno7308 Жыл бұрын
ይህ ትምህርት በ E T V ፋና ዋልታ በሌሎችም መተላለፍ አለበት !!!
@sabbahsantos6507
@sabbahsantos6507 Жыл бұрын
በህይወቴ አይቼዋለሁ ቤተሰቤ በፍቺ ሰደድ እሳት መመታት ብዙ መከራ በልቻለሁ መውደቂያ አጥቼ ብዙ ተሰቃይቻለሁበፍቺ ሰለባ በ14 አመቴ በየቤቱ አኗኗሪ ሆኜ አደኩ ጌታ ግን ቸር የምህረት አምላክና አባት ሩሩህ ለፍጥረቱ የሚራራ ደርሶ ታደኝ ።ክብር ይሁንለት❤ የድሀ አደግ አባት በዚህ ዘመን በፍቺ ማንም በዚህ ሰለባ አይመታ ማንም በቤተሰብ መበታተን ተመቶ አይንከራተት በኔ ይብቃ😢😢😢
@bettyt9714
@bettyt9714 Жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል ,ሁሌም ስለኔ ምትነግረኝ ነው ሚመስለኝ ,በናፍቆት ነው ምጠብቀው ትምህርትህን እድሜ ይስጥህ ኑር ለልጆችህ 🙏🏽
@helinaabera8796
@helinaabera8796 Жыл бұрын
Cv cuz
@esd6407
@esd6407 Жыл бұрын
ትውልድን እይዳንክ ስለሆን ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥህ። በዝሁ ቅጥልበት ብዙ ቤቶችን ትታደግልህ አምስግናለው።
@kidestgirma-s1z
@kidestgirma-s1z Жыл бұрын
መፀሐፍ ቅዱስ ከምንም ነገር ጋር አይውዳደርም አይነፃፃርም የእግዚአሔር ቃል የሁሉ መገኛ ምንጭ ነው ።እግዚአብሔር የመርህ አምላክ ነው ተባረክ ፓስተር ቸሬ
@ghh3394
@ghh3394 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ የእውነት ለወጣቶች ትልቅ ትምህርት ነው እንዴት በትዳር መፅናት እንዳለብን እያወቅን ነው❤
@saradalma9089
@saradalma9089 Жыл бұрын
ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይባርኮዎት የእግዚአብሔር ሰው
@bekureteshome3056
@bekureteshome3056 Жыл бұрын
Hi
@haymanotgezehagn1986
@haymanotgezehagn1986 Жыл бұрын
የኔ ታሪክ ነው ያወራከው 😢 ሁለቴ ነው ብሬክ የሆነብኝ አግብቼ 4 ወር አልቆየውም ተፈታን ብቻ ታሪኩ ከባድ ነው 😢 እናቴ እና አባቴ በልጂነቴ ነው የተፈቱት ።
@Selamselam-zz5vq
@Selamselam-zz5vq Жыл бұрын
አሜን ❤️
@biraraendalewadmas-pi8oh
@biraraendalewadmas-pi8oh Жыл бұрын
Pastor Cherie, you are special. I subscribed and have watched your videos though my religion is not protestant. The revolutionary and an influential pastor!
@HopeFor_All
@HopeFor_All Жыл бұрын
ፓ/ር ቼሬ ተባረክልን
@titimulatu5426
@titimulatu5426 Жыл бұрын
ፐስተር ቸሬ ስወድህ በእውነት እምትናገራቸው ንግግሮች እኮ መሬት ጠብ አይልም ተባረክ ወንድሜ ባንተ ቃሎች በረከትን ፀጋን አግቻለሁ ጠቅመውኛል ህይወቴን ኑሮዬን ትዳሬን አስተሳስቤን ለውጠውታል ይገርማል እንደአዲስ ነው ቃሉችህየለወጡኝ ስሙ ይባረክ እየሱስ አንተን ለሰጠን ድንቅ ግሩም ወንድማችን
@Leona531
@Leona531 Жыл бұрын
ተባረክ
@EnidachiyelemEngda
@EnidachiyelemEngda 9 ай бұрын
ፓስተር ቸሬ ዛሬ የሰማሁ ቃል ሙሉ የእኔ ሕይወት ነው ግን በጌታ አይደለሁም ትምህርትህን ስሰማ ግን አሁን ነበር በደንብ ስለትዳር ሲገባኝ ማግባ ት የነበረብኝ
@alemtolcha2846
@alemtolcha2846 Жыл бұрын
በጣም ትክክል ነህ ባስተእር ቸሬ ተባረክ,
@Simonmekibib7
@Simonmekibib7 Жыл бұрын
ፖስተርዬ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥህ❤❤❤
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ዐ7ፐ
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ዐ7ፐ Жыл бұрын
እውነት ነው ፍቺ እኔ የቤተሰቦቼ ፍቺ እኔን ከ13 አመቴ ጀምሮ ዋጋ ያስከፍለኝ ጀመረ በጣም የከበደኝ ደሞ ከመፋታቸውም በላይ በሃይማኖት ደረጃ መራራቃችን ነው አባቴ ሙስሊም ሆኑ የራሱን ህይወት ጀመረ እናቴም እንደዛው እኔ ሴቷ ታላቅ ስሆን አንድ ታናሽ ወንድም አለኝ ሆኖም ግን ከመበታተናችን የተነሳ እኔ ቤተሰቤን ከነ ሃይማኖታቸው መሰብ ሰብ ፈለኩ እንግዲህ በ 15 አመቴ ከሀገር ወጣው ግን ልጅነቴን ሁሉ በስደት ፈጀውት የቤተሰብ ሃላፊነት እኔ ለይ ወደቀ ሁሉም ነገር እኔን ነው የሚመለከተው አሁንም ቢሆን ሃይማኖታችን የተለያየ ግን የቤተሰብ ሀላፊነት እኔ ከመብል እስከ ልብ እናት እና አባቴ ማሟላት የሚጠበቅባቸው ሁሉ እኔን ይመለከተኝ ጀመር ግን እሄን ስነግራቸው በደስታ ነው ህይወት በዚህ ውስጥ ብዙ ነገር አስተማረችኝ ተማርኩበት ግን ደስ እያለኝ ነው የማደርግላቸው እግዚአብሔር ቤተሠቤን መፋታት ምክኛት አድርጎ እኔ ለሰዎች እንድኖር እና ከሰማዩም ከምድሩም በረከት እንድካፈል ስለ ረዳኝ አመሰግናለሁ ተመስገን አምላኬ 🙏🙏🙏
@mhsenailmhsenail2098
@mhsenailmhsenail2098 Жыл бұрын
ተባረኪ
@diresshewa4895
@diresshewa4895 Жыл бұрын
በጣም ትክክል ነሽ ፍቺ ከባድ ነው በቤተሰብ ላይ እኔም ከቤተቦቼ ወደ እኔ ዞሮ ፍቺ ልጆቼን አለ እናት ቀሩ አሁን ስደት ላይ እገኛለሁ
@mekbibtesefaye539
@mekbibtesefaye539 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳሽ
@konjitadamuabate646
@konjitadamuabate646 Жыл бұрын
Fetari Berketun yabzalshe
@kidestgirma-s1z
@kidestgirma-s1z Жыл бұрын
አስተውሉ ለሰማ ለትዳር ያለንን አመለከት ይቀይራል ተባረክ በብዙ ፓስተር ቸሬ❤ ከዚህ በበለጠ ቀጥል ብዝዎች በለትዳሮች አስተሳሰብ ቤቶች ይፈዎስ አሜንንንንንንን
@ደሴ
@ደሴ Жыл бұрын
አሜን ተበረክ❤❤❤❤
@dotB
@dotB Жыл бұрын
እናመሰግናለን pastor 🙏🙏🙏
@eyu-tl6rk
@eyu-tl6rk Жыл бұрын
Wow this is timing message May God bless you pastor Cherye. Especially in America lots of Divorce
@Samrawitgoshme
@Samrawitgoshme Жыл бұрын
ጌታን የኔ ሂወት ነው አገኝኸኝ የኔን ባህሪ እና ሂወት ይህ የተናገርከው ነው😢😢😢ኡፉፉፉፉ
@tigist9810
@tigist9810 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳን ማስተዋሉን ያድለን ተባረክ ፓስተር ቼሬ
@hina6967
@hina6967 Жыл бұрын
Ywnat ywestachin naw yatngarkw fatar ybark❤❤❤❤❤
@rozafekadu2939
@rozafekadu2939 Жыл бұрын
May God bless you and your family thank you Pastor am Orthdox but always listing your preaching. Thank you for your honest and committed service.
@serkiwasihun5548
@serkiwasihun5548 Жыл бұрын
Exactly
@AsayouGetachew
@AsayouGetachew 7 ай бұрын
የእግዚአብሔር ፀጋና ሰላም ላንተ ይሁን ስለአገልግሎትህ ፤እየሰጠህ ላለህው በጎ ተግባር እግዚአብሔር ይባርክህ።የኔ ጥያቄ አባቴና እናቴ ተለያይተው እኔ ለአያቶቼ ተሰጥቼ በእናት ናፍቆት እና ከአያቴም ጋር ጥሩ ግንኙነት ሳይኖረኝ ማደግ አይቀርም አደጉ እኔም በተራዬ ትዳር ይዤ 3 ልጆች ብወልድም ትዳሩ መቀጠል አቅቶት ብቻዬን እያሳደኩ ነው እባት ትቶአቸው የሄደው ልጆች ለማሳዱግ ብዙ የስሜት ቀውስ ግጥሞኛል እግዚያብሔር ረድቶኝ እናት ብቻ ሆኜ እየኖርኩ ነው ። ይሄ መርገም በልጆቼም እንዳይቀጥል ምን ላድርግ ምንስ ትመክረኛለህ።
@lidialidia441
@lidialidia441 Жыл бұрын
❤❤❤እግዚአብሔር ይባርካችሁ
@Ketty-p5c
@Ketty-p5c 8 ай бұрын
ማቴዮስ28:16-18🎉🎉🎉🎉
@kidestgirma-s1z
@kidestgirma-s1z Жыл бұрын
ባለቤቴ ጌታን አያውቅም ነገር ግን ፍቼን እግዚአብሔር ስለሚጣላ ለመፍታትን እፈራለው ልጆች አሉን ፍቼ ደስ አያሰኝም ችግር ቢኖርም ግን እንዳ እግዚአብሔር ቃል ደግሞ መታየት አለበት በቀላሉ የሚፋቱ ሰዎች መጀመሪያውኑ ከልብ አይዋደዱም ውይም የአመለካከት ችግር አለባቸው
@kidestgirma-s1z
@kidestgirma-s1z Жыл бұрын
ጌታ ይፈውሰው አስተሳሰባችንን
@elizabethteshome384
@elizabethteshome384 Жыл бұрын
Edmena tena seto letiwilidu yebirhan menged meri yadrigih Pastor
@KezeraYazhe
@KezeraYazhe Жыл бұрын
When a person fulfills God's law, he breaks the devil's law. But when man breaks God's law, he fulfills the devil's law.
@bisieba-3373
@bisieba-3373 Жыл бұрын
በትክክል
@kasehkaseh8949
@kasehkaseh8949 Жыл бұрын
Amen
@عبداللهجنوبية
@عبداللهجنوبية Жыл бұрын
Taaaaabareeeeeeeek geta yimasgen Anten yesatan geta😘😘😘🥰🥰🥰👏😭😭😭😭👏😘😘🥰🥰
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 Жыл бұрын
ፖስተር ቸሬ ትምህርትህ ሁሉ ጥሩ ነው በፍቺ ውስጥ ያደጉ ሁሉ አንድ አይነት አስተሳስብ የላቸውም ችግር አይቶ ያደገ መቸገርን አይወድምና በፍቺ ውስጥ ያደጉ እግዚአብሔር በረዳቸው መጠን ትግስት አርገው ተጠንቅቀው ትዳራቸው ጥሩ እንዲሆን ነው የሚጥሩት ስለዚህ ሁሉንም በፍቺ ውስጥ ያደጉትን አይወክልም
@ethio4421
@ethio4421 Жыл бұрын
Tikikil endewm to the reverse they scare divorce. They struggle to stay even in a bad and toxic relationship
@ferihiwat8319
@ferihiwat8319 Жыл бұрын
ቸርዬ አንጀት አርስ ነህኮ ምን ዋጋ አለው ሰሚ ጠፈ ወንዶች አስቸገሩን አሰደዱን ከትዳራችን እንዳንሆን አደረጉን ከልጆቻችን ለዮን 😢😢😢😢😢 አገሬ ብሆን አንተጋ መምጣት እፈልግ ነበረ
@tarikkibru6218
@tarikkibru6218 Жыл бұрын
ሰላም ሰላም ቸሬ ካገባዉ 2አመት 1ከአንድ ወር ሆነኝ በጋደኝነት 11 አመት ቆይተናል ባለቤቴ ክርስቲያን አይደለም እና ባለቤቴ ታማኝ አይደለም በብዙ በብዙ በብዙ እየጉዳኝ ነዉ እና አሁን እንፋታ ብዬ ብጠይቀዉ እምቢ አለኝ ግራ ገብቶኛል ጥዬዉ ልወጣ እያመነታዉ ነዉ
@EpaphrasChristchurch
@EpaphrasChristchurch Жыл бұрын
በቀጣይ ሳምንት የሚለቀቁ ትምህርቶችን ይመልከቱ
@thelordismyshepherd4112
@thelordismyshepherd4112 Жыл бұрын
Millions blessings🙏
@mlimezewede6613
@mlimezewede6613 Жыл бұрын
ተባረክ ትምህርትህ ጥሩነው ግን የእያንዳንዱን ስው ፅባይ መረዳት አለብህ ስው ዳራቸውን ሳይፈልጉ ቀርተው ስይሆን ለጤነትቸው(ለህይወታቸው) እስጊ ደረጃ ስለሚደርስ ነው ይህንን እያስተማርክ የስውልጅ ህይወት ሊጠፋ ይችላል ትንሽ ጥንቃቄ የጎደለው ይመስላል ትምህርቱ!!!
@titimulatu5426
@titimulatu5426 Жыл бұрын
I agree with you but but but..,,
@addiskassa5165
@addiskassa5165 Жыл бұрын
Mendenew gudatu, he is telling you what the word of God said! Why so negative people??? Mastewal yesten!
@ethio4421
@ethio4421 Жыл бұрын
@@addiskassa5165 She didn’t say any negative
@selamselam4407
@selamselam4407 Жыл бұрын
Ameeeeen ❤❤❤
@astertameru5556
@astertameru5556 Жыл бұрын
Keep shining god bless 🙏
@ጌጤጌጤታመነ
@ጌጤጌጤታመነ Жыл бұрын
የእውነት በፍቺ ምክንያት ይሄው ከስድስት አመቴ 21አመቴ ዋጋ አስከፈለኝ እነሱ አግብተው አለማቸውን ይቀጫሉ እኔ ያደኩት በዘመድ ቤት ነው የቤተሰብን ፍቅር ሳላይ ያደኩልጅ ተስፋቆርጬ ጌታወደኔ ህይወት መጣ ዛሬ አረባገር እየሰራው ነው ግን ውስጤ አተያልካቸው ነገር ሁሉ አለ ዛሬም የነሱ እየደወሉ ለናትሽ ደውለሽ ለኔሳደውይ እያሉያስጨንቁኛል እኔሰውጋ መኖር ይጨቀኛል ብቸኝነት ደስይለኛል
@yashlberhibeehi148
@yashlberhibeehi148 Жыл бұрын
AMEN AMEN AMEN ❤❤🙏🙏
@maryahailugebry717
@maryahailugebry717 Жыл бұрын
😢😢እግዚአብሔር ከዘር የሚመጤ ፋቺ ቀበሩ ይሰበር አባቶይ እርዳን ግን ጥያቄ አለኝ አን አልፈለግም ካለ ምን እናድርግ ?😭😭
@ethio4421
@ethio4421 Жыл бұрын
Pastor Chere, I agree with you but, living in toxic relationship and marriage is worse than divorce. Once we made mistake by choosing wrong person, how we correct that mistake? In this kind of situation divorce is the only solution. Idk Pastor not always but in some situations divorce is better than leaving with wrong person.
@meronmohammed8775
@meronmohammed8775 Жыл бұрын
Egzaber yimsgen anten sileseten
@Galeri720
@Galeri720 Жыл бұрын
I wish we will meet I have a lot to tell😭
@Galeri720
@Galeri720 Жыл бұрын
I found you at right time🙏❤️ where can I meet him?
@EpaphrasChristchurch
@EpaphrasChristchurch Жыл бұрын
በ0921664858 ላይ በመደወል ያነጋግሩ
@kidistwubalem2
@kidistwubalem2 Жыл бұрын
እባካችሁ የፓስተር ቸሬን ስልክ ፣የምታውቁ በልኡል አምላክ እግዚአብሄር ስም ልጠይቃችሁ፣፣
@atsadelikesa7857
@atsadelikesa7857 Жыл бұрын
Geta yibarak
@seble4553
@seble4553 Жыл бұрын
እባክህ አግኜኝ
@LINATAMRAT-u7k
@LINATAMRAT-u7k Ай бұрын
ጥያቄ ነበረኝ በምን ማግኘት እችላለው
@sbhgggffff8806
@sbhgggffff8806 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤
@ll8432
@ll8432 Жыл бұрын
My advice from experience about 20yrs marriage “Don’t marry someone who doesn’t know God”. I am struggling after 20 plus year I really don’t know if I should stay with him or not. We live as a roommate. I respect God word. I am scared to file for divorce. I am praying God to tell me. I am waiting for God to answer me.
@tsegamokonen2965
@tsegamokonen2965 Жыл бұрын
ስላሞ
@mominamomi2726
@mominamomi2726 Жыл бұрын
እኔ ደርሶብኛ ከተፋታ ቤተሰብ አልፎም ከተገዳደሉ ቤተሰብ ነው 😢የወጣሁት እና አሁን ወንድን ማመን አልቻልኩም ነገ በኔ ላይ የሚደገም ይመስለኛል😢😢
@mhsenailmhsenail2098
@mhsenailmhsenail2098 Жыл бұрын
👍❤️❤️❤️
@ኤልሮሃyoutube
@ኤልሮሃyoutube Жыл бұрын
😢😢😢😢😢😢
@kiyam8733
@kiyam8733 Жыл бұрын
Ezi ga tesastewal pastor chere divorce metfo edehone beroken home wust menor leljoch more metfo nw
@selamdemeke1016
@selamdemeke1016 Жыл бұрын
Sarbet bet kuch blew trampen msale yemisetu😀❤🙏
@bethelhemsisay5848
@bethelhemsisay5848 Жыл бұрын
ይህንመልክት ካነበብከው ምልክት ላክልኝ በጣም ተጨንቄአለሁ እራሴን ጠልቻለሁ
@EpaphrasChristchurch
@EpaphrasChristchurch Жыл бұрын
በ0921664858 ላይ በመደወል ያነጋግሩ
@Reggaegal11
@Reggaegal11 11 ай бұрын
The problem is people change. You think they are the right when you meet and marry them. Things change when kids come. Most don't anticipate and plan for divorce.
@mkdsemkdse4249
@mkdsemkdse4249 Жыл бұрын
ወይኔ የኔ ባልም የዚህ ነገር ተጠቂ ነው ማለት ነው እኔ አልገባኝም ነበር ዛሬ ግን አወኩት እኔ ሌላ ሴት የወደደ ነው የመሰለኝ ጌታ ሆይ እደገና እድል ስጠኝ 😅😅😅😅😅
@tomasasmelash7183
@tomasasmelash7183 Жыл бұрын
Pater pleas ba men contact largachu I have questions
@EpaphrasChristchurch
@EpaphrasChristchurch Жыл бұрын
በ0921664858 ላይ ይደውሉ
@gwalteddy6858
@gwalteddy6858 Жыл бұрын
Aberen mokoroni enbelalen😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅
@rezeneambaye8714
@rezeneambaye8714 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ሆይ ቤቴ ግባ አንተ ቀደም
@selinasfamily3908
@selinasfamily3908 Жыл бұрын
How can I get his phone number?
@martyethio5278
@martyethio5278 Жыл бұрын
Please I need you contact pastor thank you.
@EpaphrasChristchurch
@EpaphrasChristchurch Жыл бұрын
በ0921664858 ላይ በመደወል ያነጋግሩ
@yashlberhibeehi148
@yashlberhibeehi148 Жыл бұрын
AMEN AMEN AMEN ❤❤🙏🙏
" ገንዘብ"____በፓ/ር ቸሬ
46:56
Epaphras Christ church
Рет қаралды 71 М.
Elza love to eat chiken🍗⚡ #dog #pets
00:17
ElzaDog
Рет қаралды 17 МЛН
Will A Basketball Boat Hold My Weight?
00:30
MrBeast
Рет қаралды 140 МЛН
😜 #aminkavitaminka #aminokka #аминкавитаминка
00:14
Аминка Витаминка
Рет қаралды 2,6 МЛН
Wait for the last one 🤣🤣 #shorts #minecraft
00:28
Cosmo Guy
Рет қаралды 22 МЛН
"ለትዳሬ ምን ላድርግ?" በፓ/ር ቸሬ
51:06
Epaphras Christ church
Рет қаралды 114 М.
እሪ በከንቱ | በማሙሻ ፈንታ
37:03
Equip Media
Рет қаралды 53 М.
ከፈተና በድል መውጣት
1:11:58
Evangelist Yared Tilahun
Рет қаралды 56 М.
"ከዝሙት ሽሹ"__በፓ/ር ቸሬ
38:16
Epaphras Christ church
Рет қаралды 45 М.
‘’አትጠግብም” አታከማች --በፓ/ር ቸሬ
49:51
Epaphras Christ church
Рет қаралды 10 М.
Elza love to eat chiken🍗⚡ #dog #pets
00:17
ElzaDog
Рет қаралды 17 МЛН