የደብረፂዮን፣ አቡነ ጴጥሮስና ታዬ ዘመቻ፣ "ስለወልቃይትና ራያ ተስማምተናል” ብልፅግና፣ ፕ/ር መራራ ስለፋኖና OLA አላማ፣ ም/ር/መስተዳደሩ አላማጣን| EF

  Рет қаралды 248,035

Ethio Forum ኢትዮ ፎረም

Ethio Forum ኢትዮ ፎረም

Күн бұрын

Пікірлер: 410
@ethioforum
@ethioforum 5 ай бұрын
የባልደረባችንን የያሰው ሽመልስን መጽሐፍ በሚከተሉት ሊንኮች በያላችሁበት ሀገር ያገኙታል 1- Aamzon US: www.amazon.com/%E1%8B%A8%E1%88%B4%E1%88%AB-%E1%8A%A5%E1%88%AD%E1%8A%AB%E1%89%A5%E1%8D%A4-%E1%8B%A8%E1%8B%B0%E1%88%9D-%E1%88%98%E1%8A%95%E1%89%A0%E1%88%AD-Amharic/dp/B0CVSK8J4V/ref=mp_s_a_1_1?crid=10XF3BBF8I1ZP&dib=eyJ2IjoiMSJ9.GLAnX7tOoINUkddPHjujzg.Am5KP5ko4TzAFVNwnWz6hOadiVxNpPZhFETS_RH9gkQ&dib_tag=se&keywords=%E1%8B%A8%E1%88%B4%E1%88%AB+%E1%8A%A5%E1%88%AD%E1%8A%AB%E1%89%A5&qid=1708495299&sprefix=%E1%8B%A8%E1%88%B4%E1%88%AB+%E1%8A%A5%E1%88%AD%E1%8A%AB%E1%89%A5%2Caps%2C518&sr=8-1#customerReviews 2- Canada www.amazon.ca/%E1%8B%A8%E1%88%B4%E1%88%AB-%E1%8A%A5%E1%88%AD%E1%8A%AB%E1%89%A5%E1%8D%A4-%E1%88%98%E1%8A%95%E1%89%A0%E1%88%AD-Yayesew-Shemeles/dp/B0CWPVCL4F 3-Barnes and Nobles www.barnesandnoble.com/w/4840-4660-4651-4773-4653-4779-4709-4964-4840-4848-4637-4632-4757-4704-4653-yayesew-shemeles/1144911082?ean=9798869205216 4- Blackwell UK: www.amazon.co.uk/%E1%8B%A8%E1%88%B4%E1%88%AB-%E1%8A%A5%E1%88%AD%E1%8A%AB%E1%89%A5%E1%8D%A4-%E1%88%98%E1%8A%95%E1%89%A0%E1%88%AD-Yayesew-Shemeles/dp/B0CVSK8J4V 5- Amazon Australia: amzn.asia/d/5tJmoRP 6- Amazon Germany: amzn.eu/d/3bRZ6yQ 7 Amazon Netherlands: amzn.eu/d/0FDLZPM 8- Amazon Sweden: amzn.eu/d/j1p8drz 9- Amazon France: amzn.eu/d/4QBibff 10- Amazon Poland: amzn.eu/d/4EkAbNB
@tesfamariam4401
@tesfamariam4401 5 ай бұрын
ትግራይ ለአማራ ስጋው ነው ! ለሺ ዘመናት አብሮ የኖረ ህዝብ ነው! እግዚአብሔር ወደ ልቦናችን ይመልስን!...
@mmmarketing5683
@mmmarketing5683 5 ай бұрын
ከመቸ ጀምሮ እንካን አምሐራ ምናችን ያልሆነ ኤሬትራ ስጋችን አልሆነንም
@MebatsionKahsay
@MebatsionKahsay 5 ай бұрын
embrhan ance amaljn
@የዬካውቅዱስሚካኤል
@የዬካውቅዱስሚካኤል 5 ай бұрын
ምረብዊያኑማ ለተግረይ ግድ የሰጣቸው መገንጠል ስለመፈልጉ ነው ::
@mebrahtuweldemichael5178
@mebrahtuweldemichael5178 5 ай бұрын
የዜግነትና የአንድነት ሕገ መንግስትስርዐት በመመስረት በክፍለሐገር ፊዲራሊዝም በማወጅ ሁሉም ኢትዮጵያዊ በፈለገበት ክፍለሐገርን ወረዳ ተዘዋውሮ በመኖር በመስራት በመነገድ በመምረጥ በመመረጥ መብት ተጠብቆ ሕዝቡ እንደ ኃይለስላሴ ዘመን በሰላም እንደሚኖር ማድረግ ብቻ ነው። አብይ አህመድ የኢትዮጵያ ሕዝብ መሪ ሳይሆን ቀንደኛ ጠላት ነው ስለሆነም ሁሉም የኢትዮጵያ ሕዝብ የአብይን ሆድ አድሮችና ሰላይና ባዶ ፕሮፓጋንዳ አብይን የሚያሞግሱ ቀዳዳዎችን በመደምሰስ ስልጣኑን ወደ ሕዝብ መመለስ!!!💚💛❤ 💚💛❤💚💛❤💚💛❤ ✌✌✌✌✌✌✌✌✌ድል ለኢትዮጵያ ሕዝብ ውድቀት ለአብይ አህመድና ለሆድ አዳሪ ተላላኪዎቹ!!!
@calebd9456
@calebd9456 5 ай бұрын
ሰታስጠሉ ድል ለእገሌ ድል ለእንትና የምትሉ የረከሰ ትውልድ 50 በዛ ቢባል 100 አመት ለማንኖርበት ምድር ሰላም ፍቅርን የሚሰብክ ትውልድ እንዴት ይጠፋል ፈጣሪ ጭንቅላት የሰጠን መልካም ነገር ሰርተን ወደ ዘላለማዊ ሂወት እንድንሄድ ነው እያንዳንድሽ ጦርነት የምትሰብኪ ፈጣሪ ዘንድ ጥያቄ አለብሽ በደሀው ልጅ ደም የምትነግዱ ማፈሪያውች የዚ ቆሻሻ ትውልድ አካል በመሆኔ አፍራለው አዝናለሁም መቼ ነው በሰላም የምንኖረው አረ የት እንሂድ እዚ በዬ ኮሜንቱ ድል ለእገሌ ግፋ በለው ጀግና እያላችሁ ከመሰዳደብ ወታችሁ በቃን ጦርነት ልንል ይገባል እነሶርያን ሊቢያን ልንሆን ጥቂት ነው የቀረን በዚ ከቀጠልን አገር የሚረከፕ ትውልድ ወጣቱ አልቆ ወና እንደምንቀር ጥርጥር የለኝም የባከነ ትውልድ አረ ነቃ በሉ ሁልህም በሀይማኖትህ ፀልይ ዱአ አርግ በቃን በቃን ጦርነት አንገሸገሸን ፈጣሪ በጥቂት ጥቅመኞች የምትታመሰውን አገራችንን ሰላሙዋን መልስልን 🤲😭
@banibani1076
@banibani1076 5 ай бұрын
ድል ላሳረኛው ፋኖ ❤
@tewodrosyacob1522
@tewodrosyacob1522 5 ай бұрын
እኔ የአማራ ተወላጅ ነኝ የትግራይ ቤተሰቦቼን አስተያየት እደግፋለሁ። ሰላም ይሻለናል ።
@birratedhowai6799
@birratedhowai6799 5 ай бұрын
እይታህ ሰላም ነው። ግን መንግስት እጁ በሰላማዊ አባቶች፣ እናቶች፣ ወጣቶች ህጻናት ደም የጨቀየ፣ የከረፋ በመሆኑ ሰላም ካደረገ ተጠያቂ ስለሚሆን ይፈራል በስልጣን ስር ተወሽቆ በጦርነት የጭንቅ እድሜ ይለምናል ።
@Syntifik100
@Syntifik100 4 ай бұрын
Mamaleya mehonwa eko new? ahya is not my family
@YodiMeki-hl2yu
@YodiMeki-hl2yu 5 ай бұрын
የዐማራ ህዝብና የትግራይ ህዝብ መንቃት አለበት። የዐማራ ህዝብ የሆዳሙን የብአዴንን የጦርነት ቅስቀሳ እንደማይቀበለው ሁሉ የትግራይ ህዝብን የእባቧን የህወሃትን የጦርነት ቅስቀሳ መስማትን አቁሞ ከትልቁ ዘንዶው ብልፅግና ራሱን ጠብቆ አብሮነቱን ማሳየትና በመሬቶቹ አብሮ መኖር እንዲችል ሆኖ መስራት አለበት።
@BobLove-qn3fq
@BobLove-qn3fq 5 ай бұрын
ብአዴን ታዝሎ ለሆዱ ሲል የሚኖር ስብስቦች ናቸው ማንም ያውቃል! ህወሓት ግን ህዝቦቹን ከጥፋት የታደገ ኢትዮጵያንም የሚያድን ብቸኛው ፖርቲ ነው። ይህንን መቀበል ካልቻልክ እንደ ኦሮ-ማራ አይነት ግኑኝነት ፈጥረን ኦሮሞን የምናጠፋበት መንገድ አይኖርም።
@ኪያየአቤሌ
@ኪያየአቤሌ 5 ай бұрын
ሰላም ፍቅር አንድነት ለተጋሩ ቤተሰቦቼ💛❤️💛❤️🤲👏
@KbronKmaryam
@KbronKmaryam 5 ай бұрын
❤❤❤
@MulugetaAbrham-hg3io
@MulugetaAbrham-hg3io 5 ай бұрын
Amen
@raheltechane2605
@raheltechane2605 5 ай бұрын
🫡🙏
@alganesh-xe4yb
@alganesh-xe4yb 5 ай бұрын
🙏🙏🙏
@abeba2241
@abeba2241 5 ай бұрын
የአማራና የትግራይ ህዝብ የፖለቲከኞች መጫዋቻ መሆን የለበትም #ሰላም #ለሰሜን ህዝብ
@alulajohannes6265
@alulajohannes6265 5 ай бұрын
Ante denkoro denkurekur mehayem ye tigray mengestem hone hezbu manem be poletika ayechawetebetem ezaw ke fote ga awra
@negagashu
@negagashu 5 ай бұрын
የአብይ ሴራ ይከሽፈል አማራ ያሸንፍል ድል ለሴማዊያን
@tesfaykahsay4266
@tesfaykahsay4266 5 ай бұрын
መሬቱ ለባለ መሬት ይሁን
@peaceforall7959
@peaceforall7959 5 ай бұрын
ቸሩ እግዚአብሔርን ሆይ የትግራይ ህዝብ አደራ ከዚ ሁሉ ግፍ ኋላም ቢሆን ስላም ነው የሚፈልገው
@genetnegash3152
@genetnegash3152 5 ай бұрын
ሰላም ነው የሚፈልገው አላለችም ጊንጦች😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@eskuema187
@eskuema187 5 ай бұрын
ጥንብ ወንድ ከሆንሽ ለምን አንድ ጥይት ተኩሰሽ አትሞክሪንም አህያ ስብስብ!!!!!!​@@genetnegash3152
@hanadagne-n9j
@hanadagne-n9j 5 ай бұрын
Selam kefelegachihu lmn temelsachihu lemegdel metachihu
@ferwiniberhane3342
@ferwiniberhane3342 5 ай бұрын
አሜን❤🙏
@ferwiniberhane3342
@ferwiniberhane3342 5 ай бұрын
​@@genetnegash3152የእግዘአብሔር ስም ሲነሳ ሰይጣን ይስቃል አምላኪዎቹም እሱን እየተከተሉ ወደ መቃብራቸው ይሮጣሉ እግዘአበሔር አምላክ ግን ታማኝ ነው ለትሁቶች ስለ ስሙ የለመኑትን ይሰጣል
@benjamin518
@benjamin518 5 ай бұрын
Very matured tegarus comment. Both Amhara and Tigray fed up with their politicians and leaders. No more war!!!!
@rahwanebu1359
@rahwanebu1359 5 ай бұрын
Selam. Tigray. Ahwatey. ☝️🙏❤️💛🕊️🌿
@kahassekahsay8531
@kahassekahsay8531 5 ай бұрын
ይሰሜን ጦርነት ❌ ትግራይ ጀኖሳይድ✅✅
@ኣኹሱማዊ
@ኣኹሱማዊ 5 ай бұрын
ብራቮ እታ ትግራይ ጆኖሳይድ ትብል ክስን ቃልን ንምጥፍፋእ እዮምኮ የሰሜኑ ጦርነት ዝብሉ
@teferagebremedhin4547
@teferagebremedhin4547 5 ай бұрын
የትግራይ እና የአማራ ህዝብ የነቃ ይመስላል እውነታውን ገዳያችን ሳይሆን ሕዝባችን ያውቀዋል ኢ.ያ በዚህ ሰዓት የሽግግር መንግስት አለያም እራስን በራስ እናስተዳድራለን አብይ ሰይጣኑ ከነቡችሎችህ ባክህ አትጨቁነን በቃን አንወድህም !!!!😮😮😮😮😮😮😮😮😮 ተገደልን ታሰርን ተገፋን ........
@asezenatadesse7546
@asezenatadesse7546 5 ай бұрын
እውነት 100% ምድሩም መሬቱም በፈሪሐ እግዚአብሔር ስር የሚኖረው ሰሜኑ ክፍል እንደሕዝብ ተጣልቶ አያውቅም እንዳውም ተጋምዷል ታዲያ ለምን እርስ በርስ እንዲተላለቅ ይሆናል ከፈለጉ ፖለቲከኞቹ ይቧቀሱ እና ሕዝብ ኖ ሊል ይገባል ይበቃል ይብቃ
@BerhaneKirosEmbaye-fn4sb
@BerhaneKirosEmbaye-fn4sb 5 ай бұрын
Esti temelketu Tigray tewererech engi alwererechim lemin ewnetun atinagerum ahunim bedayna tebeday and lay taskemitalachu.Tigray leselam bila bizu tagisalech ahun gin metages yemibal yelem hizb bietu nibretu tekimo zim bel malet kezerafi hayil metebaber new dilezih Tigray yaderegechiw kifat befitsum yelem Hulu yeyerasu bietvalew bietih kuch biye ewedihalehu engine gager malet ayichalim. Silezih hig mekeberu ayikerim kemagnna ena zerafi hulie afro yinoral.
@Baby-os2bb
@Baby-os2bb 5 ай бұрын
​@@BerhaneKirosEmbaye-fn4sb ahun hwahat yene new eyale yalew ketema hwahat wede sltan kememtatu befit ye Amara endeneber ytawekal.Kezam Sltan sikotater be gulbet enezin ye Amara kililoch wede tigray akalele kezam Amara yhen gzat be tornetu aslekeke.Ahun demo hwahat sltan sisetew melso yene gzat new blo Amaran werere. Slezih Ahun tgray tewererku sil bema new yetewererew? Eskahun dres demo wchi yalut diyasporawochim honu ye tgray ambasaderoch stop tigray genocide ylalu .ahun lay manew tgray lay Genocide yefetsemew? Ngeregna. Enante Amara lay ye gzat knat slalebachu ena yebetachinet slalebachu enji Genocide betegegnebet bota Hulu eyetefetsemebet yalew Amara lay new. Enante beselam meno r kefelegachu arfachu yerasachin gzat ketekeze wediya nuru.yesewn gzat enwrer malet gin tgray I'm liyasatachu ychlalna.
@ኣኹሱማዊ
@ኣኹሱማዊ 5 ай бұрын
😂😂 ከትግራይ መሬት ሳትወጣ ለእንዲህ ኣይነቱ ተረት ተረት መስያ የለንም ከተጋሩ ጋር ፍቅር ከፈለክ መጀመርያ ከመሬቱ ለቀህ ውጣ ከዛ ለፈፀምከው ጆኖሳይድ ይቅርታ ጠይቅበትና በህግም ተጠየቅበት ካልሆነ ኣሁን ድረስ ተጋሩን እየጨፈጨፍክ ሰሜናውያን ሱዳናውያን ኣትበሉን
@A.S-ge5hz
@A.S-ge5hz 5 ай бұрын
​​​@@Baby-os2bb ቅብጥሶ ብጥርሶ ኣትበይን አሁን ለኛ! እነዛ ከህዋሓት በፊት የኣማራ ግዛት ነበሩ ያልሻቸው ግዛቶች በየትኛው ዘመን የማን እንደነበሩ እና በየትኛው ዘመን ምን እንደተደረጉ ጠንቅቀን ስለምናውቅ ለመለፋደድ ብዙ ባትጥሪ በጎ ነው ለማለት እፈልጋለሁ።
@helenemso32
@helenemso32 5 ай бұрын
ሰላም ፍቅር አንድነት ለተጋሩ ቤተሰቦቼ
@leuletsegay-ls3dc
@leuletsegay-ls3dc 5 ай бұрын
ናዓኪም አብ ዘለክዮ ሰላምኪ ይብዛሕ ክብርቲ ሓፍቲ
@Samitrghh
@Samitrghh 5 ай бұрын
እኔ የኤርትራ ወታደር ነኝ አማራ አብይን የራሴ መንግስት ነው ብሎ በሰላማዊ ህዝብ ብዙ ግፍ ፈፅመዋል የትግራይን ህዝብ በግፍ ከገዛ መሬቱ አፈናቅለዋል ገለዋል ምስክር ነኝ ማይ ካድራ አዲ ኮላ ሁመራ ብሎ የአማራ የለም የኤርትራ ህዝብ አብዛኛው ከትግራይ ህዝብ ጎን ነ ን በጦርነቱም አብዛኛው የሻብያ ወታደር በደርግ የተገደለበትን በሀይለ ስላሴ በሚኒሊክ የተገደለበትን ቂሙን ተወቷል በኤርትራ አማራ ካሀዲ ነው ለትግራይ ካሎነ ለኦሮሞም ለኤርትራም አይሆንም ብለው ከወያኔ የተረፈውን በስናይፐር በአብይ እና በኢሳያስ ትዛዝ በጀርባ ተፈጅተዋል ቁስለኛም እደዛ ተረሽነዋል😅
@Habeshwit
@Habeshwit 5 ай бұрын
@@Samitrghhkkkkkkkk hasotat ante ye Eritrean hizeb atewokelm……..
@Mengstu-p4x
@Mengstu-p4x 5 ай бұрын
Mndnew dl dl tlalachu.... Dl malet eko be meda ayseram
@HabiWonda
@HabiWonda 5 ай бұрын
የትግሬ ኮመንት በኤርትራዊ ስም😂​@@Samitrghh
@KasayeTekle
@KasayeTekle 5 ай бұрын
እረጂሙን እድሜ እመኝልሀለሁ ህዝብ ይቃ ከመበታተን እዳን ትግራይና አማራ መቸም ቢሆን ቁጭ ብለው መነጋገሪ አለባቸው እጂ ጦር መማዘዝ ከቀን ጠብቆ ከመበቃቀል ይቁም አተ ጀግናዬነህ ቤሄር የሌለህ ታማን ጋዜጠኛ
@ትግራይዓይነይ123
@ትግራይዓይነይ123 5 ай бұрын
#ትግራይ 💛❤️🙏
@Asd-yu4if
@Asd-yu4if 5 ай бұрын
ትግራይ
@Amangebereyesus
@Amangebereyesus 5 ай бұрын
እነዚህ ሰዎች ሓሽሽ የወሰዱ ይመስለኛል የትግራይ መሬት የኛ ነው የሚሉ ሰላም ይሻላል
@siymergn
@siymergn 5 ай бұрын
22 አይሻልህም ላም ምን መሬት አለህ
@EagleEye4118
@EagleEye4118 5 ай бұрын
😂😂😂 ያስብላል
@Ethio491
@Ethio491 5 ай бұрын
Mareatue yea amhara nawe basew marete dreke ataferume
@Ethio491
@Ethio491 5 ай бұрын
Ataferuem endaye baswe mareate
@yihuda7459
@yihuda7459 5 ай бұрын
ህወሀት አዲስ አበባ የኦሮሞ ናት ይል የለ እንዴ (70% የኢትዮጵያ ህጋዊ ኢኮኖሚ የሚንቀሳቀስባት, 100% ህጋዊ ያልሆነ ኢኮኖሚ የምተነዳ ..I can go on and on) ...ያማለት ህወሀት ሀሺሻም ነው ማለት ነው? 😂😂😂😂 የትግሬ ሎጂክ እኮ ይገርማል ...by the way, TPLF drew the current kilel map without agreement when they had power …hundreds thousands Amaras live in welkite,raya and many other parts of…tplf kws that & many folks kws that
@እርገጤሞላተሰመ
@እርገጤሞላተሰመ 5 ай бұрын
የፈጣሪ ፍርሃት ትቶ የብልፅግና ፍርሃት አንጀቱ ውስጥ የገባው የደነዘዘው የኢትዮጵያ ህዝብ በዚህ መልኩ ምን ያህል ጊዜ እንደሚታገስ ያስገርማል።የ3000ዓመታት የውሸት የጀግንነት ትርክት ውሃ በላው።
@የዬካውቅዱስሚካኤል
@የዬካውቅዱስሚካኤል 5 ай бұрын
ደመቀ ሚባል ጎጠኛ ዘረኛ ሰወ የለም ወልቀየት ቢቻ ነው አማራ??? ድራሽሀ የጥፋ!
@ራያራዩማ-ቨ8የ
@ራያራዩማ-ቨ8የ 5 ай бұрын
አማራዎች አትጫጩ ራያ አማራ ሆኖ አያውቅም ታዝላችሁ ገብታችሁ አሁን ሰላም ስጡን
@betiiberii1698
@betiiberii1698 5 ай бұрын
እንደሚታወቀው ከፕሪቶሪያ ስምምነት በኃላ አማራን ለመውጋት አብይ ለትግራይ ተደጋጋሚ ጥያቄ አቅርቦ እንደነበር ይታወቃል፡፡ ኤርትራንም እንውጋ ቀይ ባህርንም እንቆጣጠር በማለት ለትግራይ ማቅረቡ ሾርት ሜሞሪ ካልሆንን በቀር አይረሳም፡፡ የትግራይ መንግስት ወንድም አማራንም ሆነ ኤርትራንም አንወጋም ማለቱ ፈሪውንና አረመኔውን አብይን ማስቆጣቱ ይታወቃል፡፡አብይ የትግራይ መንግስት እግር ስር ወድቆ አማራን እንውጋ መሳሪያ ላቅርብላቹ ሲል ያንተ ባሪያ ሆኖ ደም የሚከፍል ማንም የለም የፈረምከውን ፕሪቶሪያ በውዴታ ግዴታ ታስፈጽማለህ ተበሎ ተሸኝቷል፡፡ አማራም የትግራይን ፈለግ በመከተል የአብይ ባሪያ ደመ ከልብ መሆን አንደሌለባቸው ተገንዝበው ከወልቃይት በሰላም በመውጣት አብይን ወደመጣበት ወደ ማዳጋስካር መሸኘት የሚቻልበትን መንገድ ቆም ብሎ በሰከነ አስተሳሰብ የተሳካ ስራ መስራት የአማራ ተቀዳሚ ስራ መሆን ይኖርበታል፡፡ አሁን ላይ አማራም ሆን ፀብ ጠማቂው ሻዕብያ እንደገና የአብይ ሸንኮራ ወይም ፓንት መሆን እንደሚፈለጉ በተደጋጋሚያ ከሚያወጧቸው መግለጫ በቀላሉ መረዳት ይቻላል፡፡ አብይ የአማራን የልብ ትርታን ማለትም የተስፋፊነትን አባዜነታቸውን በደንብ ጠንቅቆ ያውቀዋል፡፡አማራ ይሄንን ደካማ ጎኑ በመተውና በቂም በቀል ውስጥ ተወጥሮ በውሸት ትርክት ተታሎና እንዲያምን ተደርጎ በትግራይ ላይ በተደጋጋሚ የሰራውን ግፍ ይቅርታ በመጠየቅ ትግራይን መካስ ያለበት ጊዜ ቢኖር አሁን ነው፡፡ የአማራ ብልጽግና ተቀላቢዎች የሆኑት የአብይ ባርያዎች ዳግም ጦርነት ቀስቃሽ ጉስማ በትግራይ ህዝብ ላይ የንፁህ አማራ ደም ለማስከፈል እተሯሯጡ በመሆናቸው መላ አማራ ሊያወግዛቸው እና ሊዋጋቸው ይገባል፡፡ አብይ ጥቁሩን ክላሽ መልሼ ለአማራና ፋኖ ለአድማ በታኝ አሰታጥቄ በደካማ ጎናቸው ማለትም መስፋፋትና ጥቁር ክላሽ እንደሚወዱ ስለማውቅ የሚፈልጉትን እያወራሁ እየተረትሁ እየሰበኩና እያቀረብኩና ደስ ሲለኝ ደግሞ እያሻሸሁ ባሪያዬ አደርጋቸዋለሁ በማለት ከፍተኛ የጦርነት ዝግጅት በማድረግ ላይ ይገኛል፡፡ ሌላው ድፍን አማራ ያልገባው በአማራ ስም የሚነግዱት አማርኛ ተናጋሪ ትግራይ ጠሎችን አለመለየታቸው ነው፡፡ ሌላው የተሸናፊት ስነልቦና ያለቸው የደርግ ርዝራዥ፣ምርኮኛ የደርግ ወታደር፣ የደረግ ልጆችና ልጅ ልጆች ትግራይ ላይ የሚነፉትን ጥላቻ አማራው መለየት ማወቅ አለበት፡፡ አማራ አማራ ነኝ የሚሉ በየሚዲያው እየገቡ የሚያጣሉ መረዛማ ሻዕብያዉያን፣ ሆዳም ጉራጌ፣ ብልጽግና ኦሮሞ ጸረ-ትግራይ እንዳሉ ማወቅ ያስፈልጋል፡፡ አማራ ንቃ!!! ብልጽግናን ታገሉ!! በአብይ አጀንዳ አትወጠሩ የአብይ ገረድ አትሁኑ፡፡ ከሁሉም በላይ አማራን እጅግ በጣም የሚፈራው የኦህዴድ ብልጽግና አማራ ስልጣን ከያዘ ኦሮሞን ወደ ማዳጋስካር ይሸኘዋል እያሉ ስለሚያስወሩና ስለሚፈሩ ሁልጊዜ ትግራይንና አማራን በማጣላት በዋነኝነት የአማራን ደካማ ጎን በመጠቀም ስልጣን ላይ መቆያ ዘዴ ወልቃትን 6 አመት ሙሉ ካርድ አድርገውታል፡፡ አብይ ብልፅግና ኦሮሞዎችን እየተጠቀመ ወልቃይት የአማራ ነው ብለው እንዲጮሁ በተለያዩ ሶሻል ሚዲያ እንዲሁም ስራ አጥ ደቡቦችን ሳይቀር በመጠቀም ተደጋጋሚ ቅስቀሳ እያደረገ ውሸቱን እውነት ለማድረግ ቀን እና ሌሊት በመስራት ላይ አማራው ላይ የተዛባ የስነ ልቦና ተጽህኖ በመፍጠር ብሬን ዎሽ ስራ አማራው ላይ በየቀኑ እየሰራ ነው፡፡ አማራና የአማራ ወዳጆች ማወቅ ያለባቸው ከ83 በፊት አማራ የሚባል ተረት ተረት አልነበረም፤ ከ83 በፊት ወሎ የአማራ ከነበረ አፋር፣ አዋሽ የኔ ብለህ ለምን አንድትዋጋ አላደረገህም? ከ83 በፊት ጎጃም የአማራ ከነበረ ቤኒሻንጉል የኔ ብለህ ለምን አማራ አትዋጋም? ከ83 በፊት ሸዋ የአማራ ከነበረ አዲስ አበባ፣ ደራ፣ሰላሌ፣ ፍቼ፣ አምቦ፣ናዝሬት፣ደብረዘይት፣ ወንጂ፣መተሃራ፣ ሙገር የኔ ብለህ ለምን አትዋጋም? ለምን ከ83 በፊት በጎንደርና በ ወሎ ብቻ አብይና ጀሌዎቹ ለምን ትግራይ አዋሳኝ ላይ ተተከሉ? ለምን ሙገርን ደራን አዲስ አበባን የአማራ አላሉንም? ጎጃም ላይ ትግራይን የሚያዋስን ቢኖር አብይ አማራውን ያስጮህ ነበር፡፡ እስኪ አማራ ንቃ!! የአብይን እኮ ሴራ በቀላሉ በኤርትራ ማወቅ ይቻላል፡፡ ባንዳውና ፈሪው አብይ የትግራይን መሬት ለኤርትራ ሲደራደርበት ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ የሚለው አማራ አንድም ትንፍሽ አለማለቱ የመረረ የትግራይ ጥላቻ እንጂ እውነት ፣ መርህ እና ሀገር ወዳድነት አማራው ኖሮት እንዳልሆነ ያሳያል፡፡ ከዚህ በቀላሉ ምንረዳው አማራው ወልቃይት ርስቱ እነዳልሆን በሙሉ ልቡ ያውቀዋል፡፡ ሰከን ብሎ በማሰብ በአብይ በመነዳት ሳይሆን ካለፈው ተምረን ጥምር ጦር አማራው ያልበትን ጊዜ በመጸጸት ለወነድም ትግራይ ህዝብ ይቅርታ መጠየቅ ያስፈልጋል፡፡ በአብይ ታዝለህ እና ተታለህ የገባህበትን ስህተት አሁንም አትድገም!!! ድንቁርናቹ ሰለቸን! እናተን ማስተማር ማንቃት እውነት ሰለችን! አውቆ የተኛን መቀስቀስ በርግጥ ከባድ ነው! ጥላቻ የአብይ ገረድ እንዳደረጋቹ እንዳሳወራቹ እናውቃለን ! ኦሮሞ ገብስ ነው፣ ትግራይ ይጥፋልን እንጂ ፤ 1 አማራ ለ 1000 ጋላ ብላቹ አልማቹና ሴራ ጠንስሳቹ ከ ኦሮሞ ጋር የተጋባችሁት የሴጣን ጋብቻ ርቀት የተጓዛችሁበት መንገድ አልተሳካም! ኦሮሞ እንዳሰባችሁት ገለባ ሳይሆን ብረት ሆነባቹ፡፡ ታንኩንና ባንኩን በቀላሉ መንጠቅ አቃታችሁ፤ እንዳሰባችሁት ኦሮሞን ወደ ማዳጋስካር መሸኘት ቀላል ሆኖ አላገኛችሁትም፤ ስሌታችሁ እና ቁማራችሁን ኦሮሞ በቁማር በላው፡፡ የኦሮሞ ገረድ ከምትሆኑ (ማለትም ድሮ ጋላ እያላቹ የምትንቁት) የትግራይ ወንድማቹን ለበደላችሁት ነገር ሁሉ ይቅርታ በመጠየቅ ሰላምና ክብራችሁን ብትመልሱ ይሻላችዋል፡፡ ኤርትራውያኖችንም ጉራጌዎችንም ጭምር አማራ ለመሽተት የሚሞክሩት እውነታው ለአማራ አዝነው ሳይሆን ከትግራይ ለማባላት ነው ፡፡ አማራ በይፋ ጥፋቱን አምኖ ርስቱ ያልሆንውን ግዛት ብሬይን ዋሽ ተደርጎ ያንተ ነው ብሎት መሳሪያ አሰታጥቆት በህግ ማስከበር ስም ቅዱስ ጦርነት እንድትሉ አሳምኖ ከትግራይ ጋር ያታኮስውን ያገዳደላውን የኦህዴድ ብልጽግናን የአማራ ተላላኪ ገረድ ብልፅግናን በመፋለም፣ ከኤርትራና ከአብይ ኦሮሞዎችና ጥቅመኛ ጉራጌዎችን እንዲሁም የአማራ ብልፅግናን መንግሎ በማውጣት ዳግም ኮንቪንስና ኮንፊውስድ ሳንሆን ከትግራይ ወንድም ጋር በመሆን አብይና አገዛዙን ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ ወደ መቃብር ማውረድ ይኖርበታል፡፡ አማራ በራሱ ጊዜ ያለማንም ድጋፍና ግፊት ከትግራይ ግዛቶች በሰላም ቢወጣ የወልቃይትን አጀንዳ ቢዘጋው የአብይ ፀሐይ ለዘላለም ትጠልቃለች፡፡ ምክንያቱም ርስት ይዞ መቆየት አብይ ለራሱ እንደማያዋጣው ስለሚያቅ አማራ ፈጥኖ ለትግራይ ወንድሙ ቢያስረክብ ውጤቱ ያማረ ይሆናል፡፡ አዲስ አበባና ሌሎቹም የአማራ የሚሆኑበት እድል ይፈጠራል፤ ይህ የአብይ ስህተት ነገ አዲስ አበባ እና ናዘሬት፣ ወለጋ እና ሙገር አንዲሁም መተሐራና ወንጂ የባለቤትነትና የማንነት ጥያቄ ምን እንደሚያስነሳ እንደሚያሳጣው ያውቀዋልና፡፡
@እርገጤሞላተሰመ
@እርገጤሞላተሰመ 5 ай бұрын
@Betii Berii 1698 መልካም አገላለፅ ።ቀጥልበት/ቀጥይበት።እውነት መፃፍና መናገር ያስከብራል።
@KasayeTekle
@KasayeTekle 5 ай бұрын
እረጂሙን እድሜ እመኝልሀለሁ ህዝብ ይቃ ከመበታተን እዳን ትግራይና አማራ መቸም ቢሆን ቁጭ ብለው መነጋገሪ አለባቸው እጂ ጦር መማዘዝ ከቀን ጠብቆ ከመበቃቀል ይቁም አተ ጀግናዬነህ ቤሄር የሌለህ ታማን ጋዜጠኛ
@Jo4runner
@Jo4runner 5 ай бұрын
መጀመሪያ ከወረ ረው መሬት ይልቀቅ ወራሪው አሸባሪ ፋኖ
@MulugetaAbrham-hg3io
@MulugetaAbrham-hg3io 5 ай бұрын
Del le Tigray ❤
@HailuReda-e
@HailuReda-e 5 ай бұрын
Ethiopia ተበትና ሁሉም የራሡ ኑሮ ቢኖር ብላቹ እስኪ ኣስቡ??
@ishakali2915
@ishakali2915 5 ай бұрын
ትግራይ ዓደይ❤💛
@Samitrghh
@Samitrghh 5 ай бұрын
እኔ የኤርትራ ወታደር ነኝ አማራ አብይን የራሴ መንግስት ነው ብሎ በሰላማዊ ህዝብ ብዙ ግፍ ፈፅመዋል የትግራይን ህዝብ በግፍ ከገዛ መሬቱ አፈናቅለዋል ገለዋል ምስክር ነኝ ማይ ካድራ አዲ ኮላ ሁመራ ብሎ የአማራ የለም የኤርትራ ህዝብ አብዛኛው ከትግራይ ህዝብ ጎን ነ ን በጦርነቱም አብዛኛው የሻብያ ወታደር በደርግ የተገደለበትን በሀይለ ስላሴ በሚኒሊክ የተገደለበትን ቂሙን ተወቷል በኤርትራ አማራ ካሀዲ ነው ለትግራይ ካሎነ ለኦሮሞም ለኤርትራም አይሆንም ብለው ከወያኔ የተረፈውን በስናይፐር በአብይ እና በኢሳያስ ትዛዝ በጀርባ ተፈጅተዋል ቁስለኛም እደዛ ተረሽነዋል😅
@ykt4447
@ykt4447 5 ай бұрын
ወሬ አለብህ አንተ የብልጽግና ወታደር ለዛሬው አልተሳካልህም መጻፍም መተንተንም እውቀት ያንስሀል ፣ፉዞ የጨፍጫፊው መንግስት ተላላኪ!! ለነገሩ ብልጽግና ከከፈለህ አሁንም መዘባረቁን ቀጥልበት😂😂😂
@beyakutg3
@beyakutg3 5 ай бұрын
የአብይ ካድሬ😂😂😂😂
@YodiMeki-hl2yu
@YodiMeki-hl2yu 5 ай бұрын
አይ ተጋሩ 😂😂😂 ለካ እንደዚህ በብዙ ነገር አብይ ጅል አድርጓችኋል😅😅
@abeba2241
@abeba2241 5 ай бұрын
አንተ የአብይ ኩርቱ ፌስታል አርፈህ ሆድህን ሙላ 😂
@YA2O23
@YA2O23 5 ай бұрын
የአማራ ህዝብ ህዝባችን ነው።
@beletewube
@beletewube 4 ай бұрын
እንለምናችሁ ጠላቶቻችንን አታድልቡ።በፍፁም ፖለቲካዊ አይደለም ።በሁለቱም በኩል ተሰልፈው ሰው እየገደሉ ነው ፖለቲካዊ አይደለም።
@hshshhsshwhyeh
@hshshhsshwhyeh 5 ай бұрын
ድል ለአማራ ፋኖ 💪 አብይዝም ይውደም ❌
@GechGech-j9i
@GechGech-j9i 5 ай бұрын
ድል ለጀግናው የትግራይ ህዝባዊ ሰራዊት ሞት ለተስፋፊዎች ።
@ferhiwotfeleke816
@ferhiwotfeleke816 5 ай бұрын
ህዝብ ጋ ችግር የአለ አይመስልኝም ባለስልጣኖች የስልን ዘመናቸውን ለማርዘም ህዝቡን ለማስጨረስ የሚያደርጉት ነው::
@abebakebede1270
@abebakebede1270 5 ай бұрын
ደመቀ ዘውዱን የሚሰማ ህዝብ የለም እሱ ወራሪና አስወራሪ ነው ህዝቡ ሞአይደልም የናንትን ጉስጎሳ ሰምቶ ድጋሚ የሚስት የለም ነገር ግን የትግራይ ግዛቶች ለትግራ መመለስ አለበት።
@diboraarkebe
@diboraarkebe 5 ай бұрын
Tdf tgray ❤❤❤
@Ashenafiabraha-o8g
@Ashenafiabraha-o8g 5 ай бұрын
የመረጣችሁት ኣርእስት መስተካከል ኣለበት።ለሁሉም ድምፅ እየሆናችሁ ሳለ የትግራይ ግዛቶች በህገ መንግስት መሰረት በስማቸው እድትጠርዋቸው እናሳስባለን።
@beletewube
@beletewube 4 ай бұрын
ግጭቱ የብሔር አይደለም ፖለቲካዊም አይደለም።የእብሪተኞች እንቅስቃሴ ነው።
@GrtachewKiros
@GrtachewKiros 5 ай бұрын
የአማራ ያቃቃማቻዉ ህግ ወጥ በትግራይ ግዛቶች ማፏረስ ተኀብ ነዉ ለምን እንደምፈራገጡ የአማራ ብልጽግና ይገረመኛለ በወረራ ከያዘኮዉ ዉጣ ሰትባል ተወረርኩ ብሎ ጦርኖት ጥር ተቀባይነት የለዉም
@abyssiniasview6139
@abyssiniasview6139 5 ай бұрын
የአማራ ወጣት ሆዳሙንና ተላላኪውን ብዓዴን እንደሚቃወመው ሁሉ የትግራይ ወንድሞቻችንም የደም ነጋዴውን ህወሃት ለቀቅ አድርጎ ወደ አንድነት ሊመጣ ይገባል።
@fitsumabraha3645
@fitsumabraha3645 5 ай бұрын
ኡኡኡ ይህ አሰተያየት የመቀሌ ነዋሪዋች አአሰተያየት ነው የባህርዳር ህዝብ አሰተያየት ጎንደር ደሴ ጎጃም ወዘተ ሰሜታቸዉ እንሰማው እውነት ሰሜታቸው የመቀሌው ነው ወይ በአንድ እጅ ማጨብጨብ እንዳይሆኖ
@hailemaryamgebru165
@hailemaryamgebru165 5 ай бұрын
ካሁን ቡሃላ የተጋሩና የኣማራ ህዝብ በፍፁም ኣንዋጋም ይልቅ በቁራሽ መሬት ከምንናቆር ቤተመንግስቱ ላይ እነተኩር
@yohanneswoldemichael5615
@yohanneswoldemichael5615 5 ай бұрын
አማራ ከአሁን በዋላ የበሰበሰውን መንግስት ማስወገድ ብቻ ነው ። ከትግራይ ህዝብ ጋር አንጋጭም ። ያለፈውም ይቆጨኛል
@samiyitbarek6205
@samiyitbarek6205 5 ай бұрын
Metema, abriha jira , abdelrafe, adi arkay, limalimo, Raya kobo , alewuha milash, zobil ye Tigray historic lands nachew.
@Entertaintube.2
@Entertaintube.2 5 ай бұрын
አይ ብአዲን ሞኝህን ፈልግ ፅንፈኛ ዬምትለውማ ደሙን ገብሮ ያስከበረውን እርስት ጌታህን ለማስደሰት ለቁማርተኛ አሳልፈህ እዬሰጠህ ጥቃት እያስገባህ አሁን ማላዘን ማን ሊሰማህ ?
@biniamgmichael-rh4bf
@biniamgmichael-rh4bf 5 ай бұрын
ጦርነት እንዲነሳ ተደብቀው ነጋሪት የሚጎስሙ አካሎች ልጆቻቾውና ቤተሰቦቻቸው ይዘው ይግቡ።
@CrbinicaMumuzu
@CrbinicaMumuzu 5 ай бұрын
ኖ ሞር በአጋንንት መንፈስ የምትመራው ጨካኟና አረመኔዋ ህወሀት ከባዕዳን ጌቶቿ የተሰጣትን ኢትዮጲያን የማፈራረስ አጀንዳን ለመመከት ኢትዮጲያዊያን ሁሉ ልዮነታቸውን ወደጎን አድርገው የተነሱበት ዘመቻ እንጂ የህወሀት የጡት ልጅ የሆነውን አቢይ አህመድንና የወንበዴ ስብስብ የሆነውን ኦነግ/ብልፅግናን በመደገፍ አይደለም።You guys have intelectual dishonesty.You are intentionaly lieing
@aronyonas7563
@aronyonas7563 5 ай бұрын
ይህ ኢንተርቪው የትግራይ ስዎች አይደሉም Etio Forum 100%100 ሁለቱም መሪዎች የትግራይና ብልፅግና ለህዝቡ ያሱቡበት ተጋሩ ብቻ ነው የመቶው 20-30 እጥፍ የረገፈው ምን ነው ፋራ ውሽታም ተጋሩ አይደሉም interview ያደረጉት ጁዉሳ ነው ስለ ትግራይ ምንም አይመለከትህም አማራ አናቃቸውም አማራ የሚባልም የለም አንፈልጋቸውም Etio forum ተጋሩ አይደሉም interview ያደረጉት we konw our accent እምንረሳው ነገር የለም ስለ አማራ አማራ የተባለው ትናንትና ያስብ ለራሱ አማራ ስለ ትግራይ ምንም አይመለከትህም ሂድና ቤንዚን አርከፍክፈህ ንፀህ ስው አቃጥል ስለ ነገ አስብበት
@ChristZerue
@ChristZerue 5 ай бұрын
ድል ለምንምን ምትሉ ትምክህተኞች ጉራ ብቻ ድል ለጭቁኑ የኤትዮጲያ ሕዝብ በሉ መወገድ ያለበት የብልፅግና መንገስት ነው ካዛ ሁሉም ኤትዮጲያዊያን ያካተተ የፓለቲካ ሽግግር ተደርጎ የኢትዮጲያ ሕዝብ መጀመሪይ እግዜአብሔርን ቀጥሎ የትግራይ ሕዝብን ይቅርታ ጠይቃቹህ ብሔራዊ ዕርቅ ተደርጎ ኤርትራዊያንም በረሃብ ከሚሞቱ ኢሳያስን ፓረዚደንት አድርገነው በቃ የበፊትዋን ኢትዮጲያ መስርተን እንደድሮ በሰላም እንኑር በቃ ካሊዕ መምረፂ የለን!።
@azmerawdejen8702
@azmerawdejen8702 5 ай бұрын
የመቀሌ ከተማ ነዋሪዎች እጅግ የበሠለና ለሁለቱ ህዝቦች(ለአማራ~ለትግራይ) ጠቃሚ ነው!!
@Entertaintube.2
@Entertaintube.2 5 ай бұрын
ማን ጋር ነው ዬተስማማው ልዩነቱ ህውሀት ቁማርተኛ እና አራዊት ቢሆንም ለወንበሩ ሲል በዝህ መሬት እያሴረ እድሜውን ቢያራዝምም ከህዝቡ ጎን መቆሙን አይረሳም ብአዴን ግን ድፍን 30 አመት ህዝቡን ዬከዳ እንደ ጲላጦስ አሳልፎ ዬሸጠ ለታሪኩም ዬማያስብ ለሆዱ ያደረ ውርጃ ነው በመሀል ተጠቃሚው ቁማርተኛው መንግስት ነው ምክንያቱ ዬ2ቱ ፀብ ለእሱ እረፍት ነው
@BezawitTeshome-iq4wj
@BezawitTeshome-iq4wj 5 ай бұрын
እመነኝ የአማራና ፣የኦሮሚያ ክልል ከዚህ የበለጠ ግፍ ቢሰራ ከአሜሪካ ምንም አልጠብቅም ለወያኔ ቢጮህ እኮ ወደመንበሩ ያመጣው አሜሪካ እና አገሩ ነበሩ ከመለስ በህዎላ አሜሪካ ከላይ ከጨረቃ የተጠና በሰሜን ተራራ ያለ ሚሰጢር እነ ባይደን አወቀው ለፈለጉት የሚፈፅም ይፈለጋል እሰቲ አሰብ ጠቅላዩና የትግራይ ጌቾ የመጡት ልዑካን የተደረገ የየብቻ ውይይት በቂ ነው ይመሰለኛል ጌቾ ለመአከል ለይሰሙላ እሺ ይበል እንጂ የውሸት እሽታ ከዚህ ባለፈ ወደባይደን ያደላ ሰው ናቸው ከነሹመታቸው ወደስልጣን ጌቾ እንደመጡ ማወቅ በቂ ነው
@gezahegnwube1739
@gezahegnwube1739 5 ай бұрын
መራራ ጉዲና በማይገባው እየገቡ ይበጠብጣሉ ሥልጣን የፈለገው እድሜ ልኩን መራራ እና የመራራ ተከታዮች የኦሮሞ ዲሥኩር እንጂ ፍኖ fanno። የሥልጣን ፍላጎት የለውም አላማውም አይደለም ፍኖfannoእየተዋጋ ያለው የአማራን ህልውና ለማረጋገጥ የተዛባ ፍትህ ማሥፈን ሥደት ሞት እንዲቀር ህግ መቅረት ዘረኝነትን መዋጋት የግዛት መሥፍፍትን አጥብቆ መጥላት ዜጎች በነጻ በዲሞክራሢ ያለገደብ መንቀሳቀሥ እንጂ ሥልጣን ጥመኛ አይደለም በሀገራችን እሥካሁን ሥልጣን የፈለጉ ሁሉ የራሣቸውን ጥቅም ዘረ ተኮር አሥተዳደርን ዘርግተዋል ከእነዚህም የኦፌኮው መራራ ጉዲና አንዲ ናቸው
@hirayeselasse
@hirayeselasse 5 ай бұрын
የአማራ እና የትግራይ የኮሜንት አርበኞች ግን እስቲ መሬት ውረዱ ። በራያ ወይ ሌላ ቦታ ያሉት ሚኖሩት ሰዎች ኮ ራሱ እንደናንተ አልሆኑም ምንድነው ዞር ብለህ ያላየኸውን ሰፈር የኔ የኔ ስትል አታፍርም ?? ራያም ሆነ ወልቃይት የነዋሪው እንጂ የናንተ አይደለም ሁለቱም የተቀላቀሉ ቋንቋቸው ራሱ 50 50 አማርኛ እና ትግርኛ እነደሆነ ትግሬ ነኝ የሚልም ሆነ እኔ ነኝ የሚል ጎጃሜ ራሱ አጥርቶ ኮ አይሰማቸውም እና እፈሩ ማንነታቸው ኢትዮጵያዊ ትውልዳቸው ደሞ ራያ ወይ ወልቃይት ነው ። አቶ ደመቀ ራሱ ሲያወራ ኮ በአማርኛ ጀምሮ በትግረኛ ነው ሚጨርሰው 😂 የምሬን ነው የሰማው ያቀዋል ። እና ፍቱ ፍቱ ፍቱ
@negaaraya6811
@negaaraya6811 5 ай бұрын
ኣሁንም የኢትዮጵያ ህዝብ ከደርግ ግዜ የከፋ የሞት ኣደጋ እየደረሰበት ነው። ስለዚሁ የሄም የኢትዮጵያ ህዝብም ክፉ ትእድልት የታደለበት ግዜም ጌና ኣላለቀለትም። ስለዚህ ለዚሁ ታላቁ ችግር የሚፈታው ህዝቡ ተባበሮ ተነስቶ፡ የመፍትሄው መንግዱ በመያዝ'ና በቆራጥነት ተንስቶ ለኢትዮጵያ የሚጠቅም ለይቶ በማወቅ ሲነሳ ብቻ ነው መፍትሄው። ኣለበለዝያ ኣሁንም እንደምታዩት ድመት'ና ኣይጥ ማለትም፡ ማለት፡ ብልጽግና'ና ወያነ ተስማምተው ለፋኖ'ና ለኣማራ ህዝብ እየጨፈጨፉ የኣማራ መሬት እየነጠቁ ለወያነ እየሰጡ ናቸው። ከዛ ቀጥለውስ፧ ወደ ወልቃይት ጸገዴ ሊቀጥሉ መሆናቸው 100% የተረጋገጠ ነው። ስለዚህ የኢትዮጵያ ህዝብ፡ መሬትህ እየተነጠቀ፡ ለዚሁ የመንጠቅ ሁኔታ የሚቃወሙ ፖለቲከኞች ደግሞ እየገደሉ'ና እያሰሩ እያባረረ ለህዝብ ኣማራ የከፋ ግዜ ደርሶበታል። የኢትዮጵያ ህዝብ ሆይ ኣሁንም ተባብረህ ለነዚህ ለነ ኣብዪ'ና ለነ ጌታቸው ረዳ ከሚያዋጣህ ወገን ሁነህ ተታግለህ ውግዳቸው። ኣለበለዝያ ግዜው የከፋብህ ነው። ተው ተው ተው ለኣብዪ'ና ለወያነ ኣትመናቸው። ኣለበለዝያ እልቂትህ እየክፋ ነው።
@hirayndahray
@hirayndahray 5 ай бұрын
እኔ እኮ ይገርመኛል አንድ የአመራ አማራሮቾ ችግራቸው መፍታት ትቶ ትግራይ /ህወሀት አፈር ልሳ ተነሳች ይላሉ? ሰሊጥ መዝረፍ ሰላም አያመጣም
@yohanneswoldemichael5615
@yohanneswoldemichael5615 5 ай бұрын
የአማራ እና የትግራይ ህዝብ ከሌሎች ክልሎች ጋር በመሆን የበሰበሰውን መንግስት እናስወግድ
@erminadew7087
@erminadew7087 5 ай бұрын
አቲዮ ፎረም አሽቃበጣቹ፣ የአማራ ዲያስፖራ ለምን አልዘገባችሁም፣ ያሳፍራል ድል ለአማራ ፋኖ።
@abderehmanabdeselam7721
@abderehmanabdeselam7721 5 ай бұрын
ብልፅግና ለትግራይ እና ለአማራ ህዝብ መቸም አይተኛም Tdf አብይ ስልጣን ሳይለቅ ትጥቅ መፍታት የለበትም።
@BersabhBersi
@BersabhBersi 5 ай бұрын
የአማራ ብልፅግና አባላት እስከመቸ ይሆን ይህን የማስመሰል ፖለቲካ የምትናገሩ?😊
@arayabirhane9347
@arayabirhane9347 5 ай бұрын
ETV FNA በህግ ይጠየቁልን ኣስነዋሪ ዜና ኣስተላልፈዋል በፕሪቶርያ ውል መሰረት😊😊
@beletewube
@beletewube 4 ай бұрын
መራራ አንተ ትደክማለህ እንጅ ወዳጅ መስለው የተጠጉህን ሰዎች ተጠንቀቅ።
@sebelem4762
@sebelem4762 5 ай бұрын
ስለ ወልቃይት /ራያ:- አማራ ብልፅግና ምንም ይበል! ዋናው እነ ኮ/ልዘውዱ እነ ህዝባዊው ፋኖ ምን አሉ? ነው
@hayathayu2936
@hayathayu2936 5 ай бұрын
ያአሏህ ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለመላዉ አለም ይሁን
@MM-wj8mq
@MM-wj8mq 5 ай бұрын
የአብይ አህመድ ትልቁ ድል የሁለቱ ሰሜናዊያን ድጋሚ ደም መፋሰ ስ ነዉ ፤ የህዋሃት የድጋሚ ሞት ከገዳዩ አብይ ጫማ ስር መገኘት ነዉ ፤ ህዝቡ ልብ ቢገዛ መልካም ይሆናል ያኔ አብይ ያልቅለታል
@ZwdtwZwdtw
@ZwdtwZwdtw 5 ай бұрын
ድል ለፋኖ❤❤❤❤
@mmmarketing5683
@mmmarketing5683 5 ай бұрын
ትግራይ የወሰደችዉ መሬት የለም የተወሰዳባት እንጂ ምንም ሙርከኛ አገር ማንነት አልባ አምሐራ ወደ መሬታችን አትምጡ ብዙ መሬቶች አሉን ገና ያልተመለሱ ድሮ የተወሰዱ አትምጡብን አልናቹህ ራሳቹህ እየተጐተታቹህ ትገቡና ስትከርሙበት ባለቤት ለመሆን ምትፈልጒት ነገር ሜገርመዉ
@alemayhufekadu4834
@alemayhufekadu4834 5 ай бұрын
ጀግናው Tdf የተቀማውን የራያ ቆቦ ገቢ አድርጋል!❤❤❤❤
@Etsub-ff6de
@Etsub-ff6de 5 ай бұрын
ድል ድል ለአማራ ፋኖ 💚💛❤️
@beyakutg3
@beyakutg3 5 ай бұрын
😂😂😂😂ኧረ ወዴት ወዴት አንተን ብሎ የኤርትራ ወታደር 😂😂😂
@skylimit1423
@skylimit1423 5 ай бұрын
ኦሮሙማ ሰይጣን ነው ኦሮሙማ ስግብግብ ነው ኦሮሙማ ዘራፊ ነው ኦሮሙማ ጭራቅ ነው ኦሮሙማ ወራሪ ነው ኦሮሙማ አሳማ ነው ኦሮሙማ ነብሰገዳይ ነው ኦሮሙማ የሁላችንም ደመኛ ጠላት ነው። (የኦሮሞ ህዝብ ሳይረፍድ ኦሮሙማን ተዋጋ ። በስምህ የሚደረጉ ግድያዎች መጨረሻቸው አያምርም)
@aronyonas7563
@aronyonas7563 5 ай бұрын
አስራለቃ ጳጥሮስ ፊክ ጳጳስ ጴጥሮስ የጁዉሳ ስም አይደለም መኮረጅ ውሽት ስለቸን
@ephremabebe6200
@ephremabebe6200 5 ай бұрын
ይህን ጦሪነት ማስቆም የሚችለው ህዝቡ እና ህዝቡ ብቻ ነው
@wegahtaabraha2413
@wegahtaabraha2413 5 ай бұрын
Yesemenu hzb hoy kom bleh bemaseb kedem kumartogoch rasachun adnu.... Abiy must go..
@AjebnewYigermal
@AjebnewYigermal 5 ай бұрын
አረጋ ከበደ ቀጀላ ከመቸ ወድህ ነዉ ለአማራ ተወረርን እሚለዉ?
@AbaHenok-t4z
@AbaHenok-t4z 5 ай бұрын
እኔ አማራ ነኝ ግን የትግራይ ህዝብን የአማራው ህዝብ የትግራይን ህዝብ በድለዋል ለዚህም ነው አማራ በሴራ ያደረገውን ጥፋት መልሶ የሴራው ገፈት ቀማሽ የሆነው አማራ ሲያንሰው የእጁን ነው ያገኘው ይገባዋል
@wasutegegne274
@wasutegegne274 5 ай бұрын
Demeke Zewdu yemibal zegemtegna identity crisis getmotal.
@lilegrema813
@lilegrema813 5 ай бұрын
ይህንንን የሚያምታታ አብይነው ይሄ ቆሻሻ ሌላ ታክቲኩ ይህ ብቻ ሳይሆን ገን ይቀጥላል
@yetbe2005
@yetbe2005 5 ай бұрын
As per the agreement, the issue is expected to be solved by peaceful means. But, TPLF is trying to do so by force. You are biased for TPLF ND against the rest.
@huneinbhunein795
@huneinbhunein795 5 ай бұрын
ጎንደር ዙሪያ እንፍራንዝ ፋርቃ ፣ ደልዳሊት፣ እና ማዝቤ አካባቢ ሙስሊሞች በፋኖ እየተገደሉ ንብረታቸው ተዘርፎ በአሰቃቂ ሁኔታ እየተገደሉ ነው። በወለጋ የተደረገው በአማራ ጭፍጨፋ በጎንደር ሙስሊሞች ላይ ተደገመ። የድረሱልን ጥሪ እያሰሙ ነው።
@africainfotec6061
@africainfotec6061 5 ай бұрын
🤣🤣🤣 አረ?? ተው ባክህ
@nathanandmycountries
@nathanandmycountries 5 ай бұрын
Shame on Amhara politicians for always lying; Raya and Walkait are in Tigray territory, which the world knows. If you don’t like this, fight for it constitutionally
@girmay5567
@girmay5567 5 ай бұрын
ዥልጥ የወረርከው ትለቃለህ መጀመርያ ክልልህን አረጋጋ
@amsale1188
@amsale1188 5 ай бұрын
የምን መከላከያ ነው?የአብይ ሰራዊት በማለት ይስተካከል
@Resilience3
@Resilience3 5 ай бұрын
Misinformation, disinformation and inflammatory messages were sent during Tigray genocidal war and no one stood with Tigaru which is a big mistake. I hope you learned something from this news ”treat others the way you want to treated” Tigray deserves Justice. “Justice delayed justice denied!”
@wenshettamerate642
@wenshettamerate642 5 ай бұрын
Ke mekel endihe zyenet were lineger ayegebam 👎 tefenakrlew beteleyae boya yalu tefenakzyoche wede boyachrw lemeles alebachew❤ tplf mechem torent adergalehu zlalem❤ NEVER EVERE ❤
@HassanTahirJibicho-ci1ht
@HassanTahirJibicho-ci1ht 5 ай бұрын
ኢትዮጵያን የሚያቆያው የአማራ ክልል አይደለም ።
@ShimaregAbrha
@ShimaregAbrha 5 ай бұрын
THANKS ❤❤❤❤❤
@alulajohannes6265
@alulajohannes6265 5 ай бұрын
Fote fashest sew tebso belawoch yehe yebuda mekena ayenachewen ke tigray ager ena hezb ayenachewen ansulen seytanoch
@alulajohannes6265
@alulajohannes6265 5 ай бұрын
Amerika ye tigrayen torenet atbeka yeyazechew tawekalech tigrayen nekta fashestuwa ethiopia endematenor wedew meselachew?
@henokGoyitom
@henokGoyitom 5 ай бұрын
Amhara regional Authorities Are The Mouth piece of Oromia PP. Dont Mind Them!
@በሽርኑሩ
@በሽርኑሩ 5 ай бұрын
ደመቀንተውትሰጨቀውአርዱኝሲስማማፋኖንተውትአላምነበትምሲልአልነበረምዛከተትከየትነውወይሌላፖለቲካአትመኑትሰብስቦሊሰመታነውአላህለተጎዳ 12:43 12:52 12:54 12:55 12:59 ቀው 12:37 12:38
@habenomgedey9898
@habenomgedey9898 5 ай бұрын
Amhara be man tewerere? 10,000 lesedet tedargewal Malet endet, man new ke Alamata ye wetaw? Ke Amhara meret le mewrer ye metu nachew.
@teferagebremedhin4547
@teferagebremedhin4547 5 ай бұрын
ለምን ሙሉ የኢትዮጵያ ሕዝብ በያለንበት ሰልፍ አንወጣም??? ሞት እነደው አይቀርም የተመቸው ካለ like በማድረግ ቀን እንወስን
@teferagebremedhin4547
@teferagebremedhin4547 5 ай бұрын
❤❤
@alulajohannes6265
@alulajohannes6265 5 ай бұрын
Fashestu abey ena kotet att metet mengaw yawekal kezeh bewehala degmo tigrayen beneka yemechereshaw endehone
@سعادهمحمد-ز4و
@سعادهمحمد-ز4و 5 ай бұрын
ያጎረሰዉንየገድልከሀዲመከላክያከከሀዲምንይጠበቃልድሮስመካድልምዳቸዉነዉወያኔየጨፈጨፈቸዉይገባቸዋልከህዲናቸዉ
@Leyou-Fact
@Leyou-Fact 5 ай бұрын
No More የሚሉት ስብስቦች ማን አማራ አደረጋቸው ? 😂😂😂😂😂😂😂 ሄርሜላ ትግራዊት ሌሎቹም ኦሮሞዎች ባሉበት ደጋፊነት ላይ አሁንም አሉ ።
@tootshreef1064
@tootshreef1064 4 ай бұрын
ድል ለጀግናው አማራ ፋኖ ፋኖ ፋኖ💚💛❤💪💪💪💪💪
@semretgirmay5590
@semretgirmay5590 5 ай бұрын
የድንበር ችግር የለብንም አላለም እነዴ ኢሱ
小丑妹妹插队被妈妈教训!#小丑#路飞#家庭#搞笑
00:12
家庭搞笑日记
Рет қаралды 38 МЛН
OYUNCAK MİKROFON İLE TRAFİK LAMBASINI DEĞİŞTİRDİ 😱
00:17
Melih Taşçı
Рет қаралды 12 МЛН
Brawl Stars Edit😈📕
00:15
Kan Andrey
Рет қаралды 57 МЛН
小丑妹妹插队被妈妈教训!#小丑#路飞#家庭#搞笑
00:12
家庭搞笑日记
Рет қаралды 38 МЛН