የድብቁ (ታላቁ) አዕምሮ ሀይል ክፍል አንድ The Power of Your Subconscious Mind Part One

  Рет қаралды 28,194

Laekemariam ላከማርያም

Laekemariam ላከማርያም

2 жыл бұрын

የድብቁ (ታላቁ) አዕምሮ ሀይል ክፍል አንድ The Power of Your Subconscious Mind Part One

Пікірлер: 109
@Tigistnuri-vg3hf
@Tigistnuri-vg3hf 8 күн бұрын
ተባረክ እድሜና ጤና ይስጥልን
@tesfamariamteklu6434
@tesfamariamteklu6434 Жыл бұрын
በአዕምሮአችን ውስጥ መልካም ዘር እየዘራህ ሰለሆነ ረጅም ዕድሜና ሙሉ ጤና ይስጥህ።
@selammekonini2601
@selammekonini2601 2 жыл бұрын
እኔ አረብ አገር ነበር የምኖረው እና ሁል ጊዜ መጥፎ አሰሪ ነበር የሚያጋጥመኝ አድ ቤት እየሰራሁ የራሴ መኝታ ክላስ ያለው ባዝ ያለው ነጻነት ያለኝን ቤት ሁል ጊዜ እየሳልኩ ፈጣሪ ብሰጠኝ እል ነበር ከዛ ወዲያውኑ ቤት ቀየርኩ ስለጣ የራሴ የሚታምር መኝታ ክላስ ባዝ ላፕቶፕ ሳይቀር ያለው ቆንጆ ቤት ስራ ገባሁ 2አመት ሆኖኛል ሁል ግዜ ይገርመኛል ይሄን ነገር አውቄው አደለም ያልኩት ግን ሆነልኝ
@mediSmart8090
@mediSmart8090 2 жыл бұрын
የኔ ቆጁ ጠካራ ነሽ
@aziye
@aziye 7 күн бұрын
ልክ ነሽ አዕምሮአችን የአመለካከታችን ውጤት
@genbaw542
@genbaw542 Ай бұрын
በጣም ረጅም መጽሀፍ ነው በስድስት ክፍል ወደ 12 ሰአት ወስዶብሀል፡መሉውን መጽሀፍ ነው ተርጉመህ ያነበብክልን ማለት ይቻላል፡ጎበዝ በርታ።
@yidenekegeteye7195
@yidenekegeteye7195 Жыл бұрын
ሠላም ፍቅር ደስታ መትረፍረፍ በሒወትህ ይሙላ ሞልቶ የተረፈው ሀገርንም ትውልድንም ስለሚጠቅም ተባረክ
@user-rk1rm3dk9p
@user-rk1rm3dk9p 20 күн бұрын
I respect you man! You are influencing my life (positive way)
@teddytena1309
@teddytena1309 Жыл бұрын
ፈጣሪ እድሜህን ይባርክ!! አንነን ካወቅኩ በኋላ ነቃሁ አነቃኸኝ!!
@roseendale1247
@roseendale1247 Жыл бұрын
ዘግይቸም ቢሆን ስላወኩህ ደስ ብሎኛል ተባረክ
@frehiwotamdie6525
@frehiwotamdie6525 Жыл бұрын
ብዙ ት/ት አግኝቼበታለሁ ረዥም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ
@user-qo5ys1td4m
@user-qo5ys1td4m 3 ай бұрын
Wooiw Enamesegenalen Wedemachin Mirx Temeheret New! 🎉🎉❤❤🎉
@sara-tm9uy
@sara-tm9uy 2 жыл бұрын
ተባረክልኝ ❤ ሁሉም እኔጋ አለ ግን አይቸውም አስቤውም አላቅም ነበር በጣም ተገርሜምአለሁ ከሠጠሀን በላይ ካካፈልከን በላይ ላንተም ይስጥልን ወንድሜ 🙏
@redwanseid4183
@redwanseid4183 3 ай бұрын
ደክተረ ላከማርያም እሟሟሟ❤❤❤❤❤
@marti-ethiopia3435
@marti-ethiopia3435 2 жыл бұрын
ሰለምትሰራው መልካም ነገር ላመሰግንህ እወዳለሁ። በምትጠው ትምህርት በጣም እየተጠቀምኩበት ነው። ተባረክ
@Netsanet21
@Netsanet21 4 ай бұрын
Thank you!!🙏
@user-uk2to3qf4k
@user-uk2to3qf4k 2 жыл бұрын
Thanks brother በጣም አሪፍ ነው
@Tesfamariam-tesema
@Tesfamariam-tesema Жыл бұрын
Thank you Dr 💗🙏
@selamyoutube8605
@selamyoutube8605 5 ай бұрын
Thanks
@getugashaw
@getugashaw 4 ай бұрын
በጣም ከማደንቃችው የፐርሶናል ዴቨሎፕመንት ሰዎች ውስጥ አንዱና ዋነኛው አንተ ነህ እግዚሃብሄር ይባርክህ
@etsegenettsegie3415
@etsegenettsegie3415 4 ай бұрын
ያልተጣመረች ነፍስን ጨርሼ ይህን እስክሰማ ቸኩያለሁ😮😮 የምታስረዳበት መንገድ የተለየ ነው ።ውስጥ ነፍስ ውስጥ ነው ገብቶ የሚቀመጠው❤❤❤ እውቀቱን እና ጥበቡን ጨምሮ ይስጥህ 🙏🙏💖💖💖
@user-wm4el4gn9i
@user-wm4el4gn9i Жыл бұрын
ወንድምዬ አመሰግናለሁ
@rohamaterunhe6676
@rohamaterunhe6676 2 жыл бұрын
Thanks Dr you are the best my god bless you & your family 🙏🙏🙏
@laekemaryam
@laekemaryam 2 жыл бұрын
Amen 🙏🏽
@user-oy8tt9wp9f
@user-oy8tt9wp9f 9 ай бұрын
በጣም አመሰግናለሁ
@Wal-malee
@Wal-malee Жыл бұрын
Thanks Dr.
@tekebalake3140
@tekebalake3140 5 ай бұрын
This is a great thought
@zebibahassen1665
@zebibahassen1665 Жыл бұрын
Thank you I wish you the best.
@mahidejan2182
@mahidejan2182 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን በጣም አረፊ ትምርህት ነው እስት ስለ ደስታ ቪድዮ ስረልን አመሰግናለሁ
@laekemaryam
@laekemaryam 2 жыл бұрын
Eshi eseralehu
@ermiasgirma732
@ermiasgirma732 Жыл бұрын
postive idea for my mind meditate 🧘‍♀️🧘‍♀️🧘‍♀️🧘‍♀️🧘‍♀️🧘‍♀️🧘‍♀️
@selametadessa9761
@selametadessa9761 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@selametadessa9761
@selametadessa9761 2 жыл бұрын
ደስ የሚል ትምርት ነዉ
@bezawitabera9764
@bezawitabera9764 2 жыл бұрын
ከዚህ በፊት መጽሀፉን ገዠቼ አንብቤዋለሁ ነገር ግን በጥሩ ሁኔታ ገልጸዋል!! አመሰግናለሁ ወንድም 🙏🙏
@eskedargirum5699
@eskedargirum5699 Жыл бұрын
Thank You!
@hiwetbesdet1296
@hiwetbesdet1296 2 жыл бұрын
Yenigerim agelalets new ....enamesegnalen...God bless u .
@user-oy8tt9wp9f
@user-oy8tt9wp9f 9 ай бұрын
አሁን ነው ያየሁት የምታስተምረውን በጣም ጥሩ ትምህርት ነው ተግባር ላይ ለማዋል እየሞከርክ ነው እግዚአብሔር ይርዳኛል ከልብ እናመሰግናለሁ
@user-wm4el4gn9i
@user-wm4el4gn9i Жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል አገላለጽ ነው ወንድምዬ።
@menkemtsnat708
@menkemtsnat708 7 ай бұрын
Thanks bro ❤
@bizuayehugirma2973
@bizuayehugirma2973 Жыл бұрын
DR u're great !
@yemiserachbirhanu9426
@yemiserachbirhanu9426 Жыл бұрын
It's obvious
@tewodrosgirma5691
@tewodrosgirma5691 Жыл бұрын
Thanks a lot.ትንሽ video edit አድርገው የሆነ motion ቢኖረው አሪፍ ነው እረጅም ስለሆነ
@BereketLunga
@BereketLunga 23 күн бұрын
በጣም ላመሰግንህ እወዳለሁ ህይወቴን የሆነ ቦታ ቆም ብዮ እንዳይ አድርገኸኛል። ሰላምህ ይብዛ ዶክተር
@marthameshesha8660
@marthameshesha8660 Жыл бұрын
በጣም ዘገየሁ እንደዚህ ያለ ትምህርት ባለመከታተሌ ዉንድሜ ምን ይባላል እግዚአብሔር በረከቱን ያዝንብብክ wow open mind thank you 🙏
@user-wm4el4gn9i
@user-wm4el4gn9i Жыл бұрын
ጥሩ ዘር ነው የምትዘራው ወንድሜ።
@tgnegn3879
@tgnegn3879 2 жыл бұрын
ተባረክ
@Netsy221
@Netsy221 Жыл бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር 🙏🏽🙏🏽🙏🏽🥰🥰🥰
@yodit587
@yodit587 2 жыл бұрын
Thank you 🙏
@miklepower2638
@miklepower2638 2 жыл бұрын
you bro,great work keep it up.jegna jegna jegna jegnannnnnnn keepppp going keep it goingggg
@mongimatene8532
@mongimatene8532 Жыл бұрын
Wow thanks
@samrawitwolehaimanot1606
@samrawitwolehaimanot1606 2 жыл бұрын
Thank you!
@dessiewollo2609
@dessiewollo2609 2 жыл бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏 🙏🙏🙏🙏🙏 Thanks Dr.LM
@dawitt2660
@dawitt2660 2 жыл бұрын
Dr. Lakemariam thank you for the inspirational and sometimes mind bending thoughts !! we'll be waiting for you book and power to the subconscious
@user-my7ff7ew4i
@user-my7ff7ew4i 6 ай бұрын
አመሰግናለው በረታ
@ifgodiswithuswhocanbeagain9485
@ifgodiswithuswhocanbeagain9485 Жыл бұрын
Thank you so much. Melkam zer bemelkam meret sewedik bizu fire yaferal. God bless you for investing on others thank you fore your time.
@honeyhoney5215
@honeyhoney5215 Жыл бұрын
minale 1000000 gize like madreg bichil
@projectanalyser9588
@projectanalyser9588 Жыл бұрын
Toughen up❤❤❤
@afewerkihagos3502
@afewerkihagos3502 2 жыл бұрын
Thank you so much!❤️❤️❤️🙏 very interesting !!!! God bless you and your beloved family!
@mimif6187
@mimif6187 2 жыл бұрын
Wow you are amazing, I wish many people follow your KZbin 👋👋👋👋
@sebletamiru4780
@sebletamiru4780 2 жыл бұрын
you'r an outstanding person...you mentioned amazing issues thanks lake.
@IssackTewelde
@IssackTewelde 6 ай бұрын
God bless you ❤
@samitesfaye3065
@samitesfaye3065 Жыл бұрын
አመሰግናለሁ!
@kibenishgerade1282
@kibenishgerade1282 2 жыл бұрын
Thanks Dr 🙏🙏
@aligumata1557
@aligumata1557 2 жыл бұрын
Your lesson is like delicious meal am following you bro i wish if many of them follow u.....woooooooowwwww
@newayhailemeskel3933
@newayhailemeskel3933 Жыл бұрын
Good understanding and interpretation, thank you, brother!!!
@edmeachewayal2641
@edmeachewayal2641 Жыл бұрын
አንት ምርጥ ሰው ስለአገኘሁህ ደስብሎኛል።
@rozatube2833
@rozatube2833 Жыл бұрын
Thanku very much!
@esraelalemu2739
@esraelalemu2739 Жыл бұрын
ትልቅ እውነት ነው በጣም በጣም 10Q
@belayabera2154
@belayabera2154 2 жыл бұрын
አመስግናለሁ ወንድሜ
@user-bq6dp7uc2i
@user-bq6dp7uc2i 4 ай бұрын
በጣም ይገርማችሁአል እኔ በልማድና በራሴ የአስተሳሰብ ልማድ ፈፅሞ ጦርነት ውስጥ ገብቼ ነበር ከድብቁ አይምሮዬጋ እንዴት ብትሉኝ ከውስጤ ሀሳብ የሚያቀርብልኝ ሰይጣን ነው ብዬ አምን ነበር ትክክል መሆኑንኳ እያወኩ አልቀበለውም ድምፅ አውጥቶ እስኪያወራኝ ድረስ እና ብዙ ግዜ የምፈልገውና የሚሆነው ፈፅሞ አይገናኝም 😊 እና ዶር አመሰግንሀለሁ
@kefudesta997
@kefudesta997 10 ай бұрын
@redmimi6106
@redmimi6106 2 жыл бұрын
Thank so much bro
@user-wm4el4gn9i
@user-wm4el4gn9i Жыл бұрын
ከተመረጡት እኔንም ቁጠረኘ ወንድምዬ።
@hanusherefa6769
@hanusherefa6769 Жыл бұрын
I see the energy that flow from you for reall😌😌
@ethiojapan5557
@ethiojapan5557 2 жыл бұрын
Thank you so much for your precious time you give to teach us. Yes, you are right even my cousin didn't do anything after he hurted many times on his hand while he was working on 19th Kidus Gebreal day of month.
@laekemaryam
@laekemaryam 2 жыл бұрын
Great
@almebekele4389
@almebekele4389 2 жыл бұрын
🙏🙏🙏❤👈🏼
@getugashaw
@getugashaw Жыл бұрын
You are hero
@ethiopiawet
@ethiopiawet 2 жыл бұрын
I’ll Subscribe your KZbin because you deserve it. 🙏🏽
@itsme-ei8wq
@itsme-ei8wq 2 жыл бұрын
ማንም ከምንም ይበልጥም ማነስ ግን ይችላል
@miklepower2638
@miklepower2638 2 жыл бұрын
you are gentle mannnnnnn .you build me man.
@yisebe6558
@yisebe6558 2 жыл бұрын
Betame kelebe amesegenalew
@YosefTemesgen._430
@YosefTemesgen._430 6 ай бұрын
Thanks so much for your explanation .. and also i need explain the book of "think and grow rich"🙏
@ethio12
@ethio12 2 жыл бұрын
👍👍👍👍
@adu4451
@adu4451 2 жыл бұрын
Betam amesegenalewe the power of now eckhart tolle please
@seadaeth4898
@seadaeth4898 2 жыл бұрын
Enamsgnalan, bartaa, d,r,🧠💚💛❤
@dessiewollo2609
@dessiewollo2609 Жыл бұрын
❤🌹❤🌹
@ninabiniyam7948
@ninabiniyam7948 Жыл бұрын
uff sewedh eko ywenet yanten vedioch mayet kejemerku behala hiwoten beteleye menged mayet jemrialew ena betam nw mamesegeneh
@yohanesgatahun3348
@yohanesgatahun3348 Жыл бұрын
አንድ ቢስተካከል የምለው ነገር በጣም ለሳቡንአትለጥጠው አጠር አጠር እያረክ ብዙነገር ለመሸፈን ሞክር
@michaelmulugeta3111
@michaelmulugeta3111 2 жыл бұрын
Btam enamesegnale yene wendme arfi mercha nw
@ruth459
@ruth459 2 жыл бұрын
👂👂
@bekijida5913
@bekijida5913 2 жыл бұрын
እያሰብኩ የነበረ መጻህፍ አመሰግነዋለሁ
@zneiayhail6498
@zneiayhail6498 Жыл бұрын
እና የምዘራው ናገር ነው ይገርምሀል አሁንግ ናገርን ቆፍሬቀበርኩት ስለተጋዴhH🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@desalegndreamer3518
@desalegndreamer3518 Жыл бұрын
የእንቁ አእምር ሀይል እሰከ ስንት ክፍል ይሄዳል
@yemiserachbirhanu9426
@yemiserachbirhanu9426 Жыл бұрын
6
@abiymahedre2881
@abiymahedre2881 2 жыл бұрын
ሰላም ላአከማሪያም ኢሜልህን ማግኘት ከቻልኩ መልካም ነበር ።ወይም በሜሰጅ ላውራህ።አመሰግናለሁ ።
@peaceisalwaysgood450
@peaceisalwaysgood450 2 жыл бұрын
Part two yet ale ???
@laekemaryam
@laekemaryam 2 жыл бұрын
Yes
@kalbakilo3673
@kalbakilo3673 2 жыл бұрын
Be amaric ale?
@user-iw5cg2in7k
@user-iw5cg2in7k 2 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ ዙም የምታስተምርበትን ሊክ የት ነው የማገኘው ቲክታክ አልጠቀምም በዚህ ነው የምከታተልክ
@laekemaryam
@laekemaryam 2 жыл бұрын
Telegram lay
@user-iw5cg2in7k
@user-iw5cg2in7k 2 жыл бұрын
eshi amesegnalehu telegram semhn
@Ethiomen1
@Ethiomen1 2 жыл бұрын
ወንድሜ ላዕከ ስለምትሰጠን ሀሳብ ሁሉ እናመሰግናለን ግን አንድ ሀሳብ አለኝ እኛ ኢትዮጵያውያን የማማከር ,ሀሳብ የመለዋወጥ እና በሰለጠነና እውቀትን ያማከለ የማማከር ስራ ላይ እየሰራን ነው ብዬ አላምንም ሌሎቹ እስፓኒሽ , ቻይና ሌሎችም ብታይ እርስ በርስ የመረዳዳት የመደጋገፍ ዘዬ አላቸው እኔ በ20ዎቹ እድሜ ውስጥ ነኝ ለአሜሪካ አዲስ ነኝ ግን ስለትምህርት ስለአሜሪካ የኑሮ ሁኔታ ለማወቅ ፈልጌ ዮትዮብ ሰርች ባርግ ብፈልግ አጣሁ በጣም ይገርማል በማይጠቅም ነገር ተወረን የሚጠቅመውን ትውልድ ሚቀይረውን ነገር ረሳነው :: ወደ ሀሳቤ ልመለስ አንተ የተማርክና እውቀቱ ያለህ ሰው እንደሆንክ አውቃለሁ እና መማር ፈልጌ በጣም ኮንፊውዝ ሆንኩ በተለይ ምን ልማር በሚለው ላይ ሀሳብህን ብታማክረኝ ደስ ይለኛል ደሞም የማማከር ስራ መጀመር አለብህ ስለተለያዮ ነገሮች we need idea እውቀቱ ባለው ባንተ ሲሆን ያምራል ወንድሜ ከተመቸህ በስልክ ወይም በተመቸህ ሀሳብ ብትሰጠኝ ካንተ እጅግ እማራለሁ መለወጥ መማር መቀየር እፈልጋለሁ ግን መንገዱ ጠፍብኝ please guide me ❤️🇪🇹🙏
@eyobashuro1503
@eyobashuro1503 Жыл бұрын
Thanks
@yodit587
@yodit587 2 жыл бұрын
Thank you 🙏
@betymesfin6887
@betymesfin6887 2 жыл бұрын
Thanks Dr.
Вечный ДВИГАТЕЛЬ!⚙️ #shorts
00:27
Гараж 54
Рет қаралды 14 МЛН
Survival skills: A great idea with duct tape #survival #lifehacks #camping
00:27
Does size matter? BEACH EDITION
00:32
Mini Katana
Рет қаралды 16 МЛН
በችግራችን ወቅት ወዴት እንዙር? Where to Turn During Challenging Times?
41:20
ህይዎትን የሚቀይር ቀመር Life Changing Formula
27:44
Laekemariam ላከማርያም
Рет қаралды 8 М.
ምናባዊ እይታ || The Power of Imagination - ክፍል 1
33:57
Impact Seminars
Рет қаралды 191 М.
КАК ДУМАЕТЕ КТО ВЫЙГРАЕТ😂
0:29
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 1,2 МЛН
当小孩上学后,路飞太开心了#海贼王#路飞
0:25
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 23 МЛН
Сын вернулся с войны и сделал сюрприз 🤯
0:17
Фильмы I Сериалы
Рет қаралды 5 МЛН
Clowns abuse children#Short #Officer Rabbit #angel
0:51
兔子警官
Рет қаралды 17 МЛН
Can You Draw A PERFECTLY Dotted Circle?
0:55
Stokes Twins
Рет қаралды 26 МЛН