No video

የእድገት በህብረት ዘምቻ አሳዛኝ አጋጣሚ

  Рет қаралды 33,368

Ethio Tizita - ኢትዮ ትዝታ

Ethio Tizita - ኢትዮ ትዝታ

Күн бұрын

Пікірлер: 59
@maberomenze2392
@maberomenze2392 11 ай бұрын
ዘማቾቹም የአካባቢውን ሥርዐት ባለማወቅ ብዙ ስህተት አድርገዋል ዘማቾቹ ስብሰባ ብለው ጠርተው አያቴን የመሬት ከበርቴ ነህ ብለው ተሰብሳቢው ህዝብ ፈት ከተቀመጡበት አስነሰተው አሠሯቸው ነገር ግን የአገሬው ሰዎች መጀመሪያ ፍቷቸው እና ነው ሰብሰባው የምንሳተፈው በማለታቸው እዛው ፈተዋቸዋል እናም ተማሪው የአካባቢውን ባህል ባለማወቅ ብዙ ጥፋት አርገዋል።
@aboltube9809
@aboltube9809 11 ай бұрын
የሚገርም ታሪክ ነው አቀራረብህ ደስ ይላል👏👏👏👏👏
@EthioTizitaa
@EthioTizitaa 11 ай бұрын
ከልብ አመሰግናለሁ 🫶👌
@etaferahuhabtamu1466
@etaferahuhabtamu1466 11 ай бұрын
እረ ስንቱ አለቀ በእሳት የነቃጠሉት በጎርፍ የተወሰዱት በተለይ በኦሮሞ ገበሬዎች የተገደሉት ኧረ ስንቱ ሲዳሞ ውስጥ አሰተማሪና አምስት ተማሪዎች ገበሬዎች የሰቀሏቸው በጣም ብዙ ያልተነገረ ታሪክ አለ ቀይ ሽብር ነጭ ሽብር የተባለውስ ስንቱን ወጣት በላው እስቲ ፃፉት ከዚያ ጀምሮ ነው ሀገራችን ማጥ ውስጥ የገባችው
@tesfayenigus7404
@tesfayenigus7404 10 ай бұрын
ያቅራቢው ድምፅ በጣም ለታሪኩ ተስማሚ ነው።ድምፁ ሀዘን ያስተጋባል በርታ
@workuzewditu2670
@workuzewditu2670 9 ай бұрын
ONE of The hardest time for all Ethiopians, a lot to say.....May Gid Bless Ethiopia.
@pace2443
@pace2443 10 ай бұрын
የኢትዮጵያ ህዝብ ያላየዉ መከራ የለም አኔ በእድሜዬ 3 መንግሰት አይቻለሁ አንደኛዉ መንግሰት ወጸጣቶች ደማቸቸዉ እንደጎርፍ ውሀ ሲወርድ ሮጠዉ ያለጠገቡ ህልማቸዉ ያልተሳካላቸዉ የኢትዮጵያ ዉድ ልጆች አልቀዋል የሰፊሪ ልጆች ሪሳ ዘወትር በአይኔ ላየ ቀርቶአል ፣፣፣😭 በሁለተኛዉ መንግሰት ኢትዮጵያ ተራቆተች ዘር መለየት መጣ ህዝብ ተሳደደ ሌላዉ በለፀገ ልታይ ልታይ አለ ነገሩ ተመሳቀለ ብሎም ጦርነት ተገባ አሁንም ደሃ የህዝብ ልጅ በሚሊየኖች የሚቆጠር እንደ ቅጠል ረገፈ ይቺ ኢትዮጵያ ናት 😭 😭 / 3ኛዉ መንግሰት መጣ ተደሰትን ኢትዮጵያ ተቀየረች ልባችን በደስታ ፈነደቀ ሰደተኛው ሀገሪ አገባለሁ አለ አይሮፕላን ቦታ ጠፉ ኢትዮጵያ ህዝቧ ደሰ አለዉ መንግስት የሰላም ተሽላሚ ሆነ ፊስታዉ ቀጠለ ብርሀን ማየት ተጀመረ ግን አልቆየም ይቺ ኢትዮጵያ ማልቀስ ጀመረች እናቶች አለቀሱ ህዝቧ ተፈናቀለ ተማሪዎች ታገዱ ኑሮ ጣርያ ነካ በቀነ አንዴ መብላት እያቃተ መጣ ምኑ ቅጡ ሆዳሞች በዙ ተረኛ ደግሞ መበልፀግ ጀመረ መኪናው ፣መኖሪያዉ ቤት ፣ሱፍ፣ ዉስኪ ፣ቁርጥ፣ በሌላው ቤት ደሞ ደመቀ ጦርነት ተጀመረ ወንድም ወንድሙን መብላት ተጀመረ አይ ኢትዮጵያ አይ አነቺ ሀገር መቼ ይሆን ሀገር የምትሆኚው😭 ????
@simachewfenta6881
@simachewfenta6881 11 ай бұрын
እውነተኛ አሳዛኝ ታሪካችን ነው።እኛም የአይን ምስክር ነን።ጠንቛይና ውሽታም የሚቀልድበት ህዝብ መሆኑ እጅግ ያበሳጫል።አዲሱ ትውልድ ጎጂ ልማዶችንና አታላዮችን መታገል አለበት።
@undermysaviour
@undermysaviour 10 ай бұрын
😂 ኧረ የገንዘብ ፍቅር ግብረ ሰዶም አድርጎት የለ እንዴ?
@zenebechmekete3353
@zenebechmekete3353 11 ай бұрын
የሚያሳዝን መሰዋትነት!😢
@martasila5996
@martasila5996 10 ай бұрын
Thank you for sharing
@AlemuAddise
@AlemuAddise 11 ай бұрын
እኛ ና አባዮቱ 🎉🎉🎉🎉
@shifferawhajito3929
@shifferawhajito3929 11 ай бұрын
Kaffa awuraja Bonga ketemaw enji.awraja aydelem.
@user-bm9cz7lc8c
@user-bm9cz7lc8c 9 ай бұрын
የሟቿ ሴት ዘማች ስም መሠረት ወይስ እታፈራሁ ?ይስተካከል ። በተያዙት ገበሬዎች ላይ የተወሰደው እርምጃ ምነው አልተነገረ ? በተዘዋዋሪው የደርግ አባል ዓሊ ሙሳ በጅምላ ተረሽነዋል ።
@Oza-34
@Oza-34 11 ай бұрын
Tru sra new berta bro!!!
@EthioTizitaa
@EthioTizitaa 11 ай бұрын
በጣም አመሰግናለሁ ወንድሜ Subscribe ማድረጉንም አትዘንጋ
@Oza-34
@Oza-34 11 ай бұрын
አድርግያለሁ 👏✌️
@hailehaile9336
@hailehaile9336 11 ай бұрын
ጤናይስጥልኝ፦ ሕዝቡን የጠንቋይ ተጽዕኖ እና ብዝበዛ ማላቀቅ ጥልቅ ጥናት እና ዝግጅት ተደርጎ በመንግሥታዊ ተቋሞች የሚሠራ እንጂ ያላንዳች ጥናት ያውም በ 16/17 ዓመት ልጆች ሊሠራ የሚገባ አልነበረም። በተረፈ እኔም ዘማች ነበርሁ። የዘመቻ ትዝታዬን ጽፌያለሁ (1790 ቃላት) ማየት ከፈለጉ ያሳውቁኝ።
@thomassissay5719
@thomassissay5719 10 ай бұрын
When derg killed so many people how couldnt it use 1 bullet for such trashes
@belayneshali2401
@belayneshali2401 11 ай бұрын
😂Asazagen Tarik behonem teru sera neber...
@hailehaile9336
@hailehaile9336 11 ай бұрын
ጤናይስጥልኝ፦ ሕዝቡን የጠንቋይ ተጽዕኖ እና ብዝበዛ ማላቀቅ ጥልቅ ጥናት እና ዝግጅት ተደርጎ በመንግሥታዊ ተቋሞች የሚሠራ እንጂ ያላንዳች ጥናት ያውም በ 16/17 ዓመት ልጆች ሊሠራ የሚገባ አልነበረም። በተረፈ እኔም ዘማች ነበርሁ። የዘመቻ ትዝታዬን ጽፌያለሁ (1790 ቃላት) ማየት ከፈለጉ ያሳውቁኝ።
@EthioTizitaa
@EthioTizitaa 10 ай бұрын
ስላም ወንድሜ የዘመቻ ትዝታህን እንዴት አግኝቼ ላነበው እችላለሁ ???
@hailehaile9336
@hailehaile9336 10 ай бұрын
@@EthioTizitaa tzztazeethiopia.blogspot.com/2022/01/blog-post.html
@oasakarorsa9270
@oasakarorsa9270 10 ай бұрын
አሁን ሳስበው አካሄድህ በጠንቋዮች ላይ የተጀመረው ዘመቻ ጥንቃቄ መደረግ አለበት ጠንካራ ስረመሰረት አለውና ብለህ ነው? ያው ፋኖ እሱን ለመከላከል ነው የሚዋጋው ግን አብሮ ይመታሉ።
@rasayifat5726
@rasayifat5726 10 ай бұрын
ጅላንፎ
@Ganebo-n4p
@Ganebo-n4p 9 ай бұрын
እውነትህን ነው። ጠንቋይ ስሙን አድሶ ትንቢት ተናጋራ ነኝ አለ። የፋኖ መሪም ነኝ አለ። የዓለም ብርሀን የሚባል ሃይማኖት ነኝ አለ። መጽሐፌ ትንቢት መጽሐፌ ጠንቋይ 😅😅
@yetbarek63
@yetbarek63 11 ай бұрын
እና ጠንቋዩ ምን ሆነ፣ በህዝብ ፊት ገደሉት ወይስ እስር ብቻ።
@EthioTizitaa
@EthioTizitaa 11 ай бұрын
መያዙን እና ለመንግስት ተላልፎ መሰጠቱን ነው መፀሀፉ የሚጠቅሰው
@hailehaile9336
@hailehaile9336 11 ай бұрын
ጤናይስጥልኝ፦ ሕዝቡን የጠንቋይ ተጽዕኖ እና ብዝበዛ ማላቀቅ ጥልቅ ጥናት እና ዝግጅት ተደርጎ በመንግሥታዊ ተቋሞች የሚሠራ እንጂ ያላንዳች ጥናት ያውም በ 16/17 ዓመት ልጆች ሊሠራ የሚገባ አልነበረም። በተረፈ እኔም ዘማች ነበርሁ። የዘመቻ ትዝታዬን ጽፌያለሁ (1790 ቃላት) ማየት ከፈለጉ ያሳውቁኝ።
@hailehaile9336
@hailehaile9336 11 ай бұрын
ጤናይስጥልኝ፦ ሕዝቡን የጠንቋይ ተጽዕኖ እና ብዝበዛ ማላቀቅ ጥልቅ ጥናት እና ዝግጅት ተደርጎ በመንግሥታዊ ተቋሞች የሚሠራ እንጂ ያላንዳች ጥናት ያውም በ 16/17 ዓመት ልጆች ሊሠራ የሚገባ አልነበረም። በተረፈ እኔም ዘማች ነበርሁ። የዘመቻ ትዝታዬን ጽፌያለሁ (1790 ቃላት) ማየት ከፈለጉ ያሳውቁኝ።
@Misneb
@Misneb 10 ай бұрын
​@@hailehaile9336መንግስት ባዕድ አምልኮንና ጎጂ ባህሎችን አጥንቶ ለመቅረፍ የሚያስችለው ምንም አይነት ችሎታ የለውም ሊኖረውም አይችልም፣ ያውም እምነት የለሽ ሴክዩላር መንግስት? መጀመሪያ ነገር በየትኛው ስልጣን? ያንን ያስቻለች በጥንቱ ዘመን ቤተ ክርስትያን ነበረች። እስዋን በማግለል የተገኘው ውጤት የአጋንንትና ሎሌዎቻቸው መፈንጫ መሆናችን ብቻ ነው። መንግስትን የሚዘውረው ቃልቻዎችን የሚሾመው ክፉ መንፈስ እንደሆነ ልናውቅ ግድ ነው።
@Aberostube3222
@Aberostube3222 11 ай бұрын
አመዳም የጥላቻ ጽግ ነው ቃልቻ እያለ ምያስለፍልፍ አ? ከመቸ ወዲህ ነው ኪዳኔ ምባል ወንድም ያለው ቃልቻ ያለው? ፎጤያም ደብተራ😎
@beletetigist9830
@beletetigist9830 10 ай бұрын
ይሄን በመሳደብ መደበቅ የማይቻል እውነተኛ ታሪክ ነው ። ስድብ ያለማወቅን ያሳያል ያንብቡ ወይም ይጠይቁ
@Aberostube3222
@Aberostube3222 11 ай бұрын
እሀውልህ የመተታሙ የደብተራው ልጅ ዋጋ ያስከፍልሃል ቪዲዮውን አንሳው😎
@beletetigist9830
@beletetigist9830 10 ай бұрын
ዘመዶችህ ናቸው ቃልቻዎቹ ?
@mukeremabako
@mukeremabako 11 ай бұрын
መንጋጋክን መቀርቀሪያ ይቀዳድ የምን ቃልቻ ነው?
@rasayifat5726
@rasayifat5726 10 ай бұрын
ቃልቻ ነህ እንዴ?
@Ganebo-n4p
@Ganebo-n4p 9 ай бұрын
ደብተራ ወይም የደብተራ ልጅ መሆን አለብህ። እውነት ሲነር ኮሰከሰህ አይደል?
@rasayifat5726
@rasayifat5726 9 ай бұрын
@@Ganebo-n4p ደብተራ ነው እኮ ይህን እንድትጽፍ ያደረገህ
@ketemawelde7793
@ketemawelde7793 6 ай бұрын
ምነው፡ ቃልቻ፡ ቅር፡ አለህ፡ ቅራሬ፡ ጠጣ፡ ቅር፡ ካለህ።
@yesufmekonen6528
@yesufmekonen6528 11 ай бұрын
አይ አሁንም በደነዘዘ አይምሮ በእስልምና ጥላቻ የተመርዝክ ሰይጣን
@hailehaile9336
@hailehaile9336 11 ай бұрын
ጤናይስጥልኝ፦ ሕዝቡን የጠንቋይ ተጽዕኖ እና ብዝበዛ ማላቀቅ ጥልቅ ጥናት እና ዝግጅት ተደርጎ በመንግሥታዊ ተቋሞች የሚሠራ እንጂ ያላንዳች ጥናት ያውም በ 16/17 ዓመት ልጆች ሊሠራ የሚገባ አልነበረም። በተረፈ እኔም ዘማች ነበርሁ። የዘመቻ ትዝታዬን ጽፌያለሁ (1790 ቃላት) ማየት ከፈለጉ ያሳውቁኝ።
@rasayifat5726
@rasayifat5726 10 ай бұрын
እሱ የተፃፈውን ነው ያነበበልህ። በዚያ አካባቢ በለዛራሙ ጠንቋይ ቃልቻ ከተባለ ስሙን መለወጥ አይቻልም።
@user-gm6so7yw7s
@user-gm6so7yw7s 11 ай бұрын
ሲያንሳቸው ነበር መጨረሻቸው ለሀገር እና ለኢሀፓ ተረፈ
@hailehaile9336
@hailehaile9336 11 ай бұрын
ጤናይስጥልኝ፦ ሕዝቡን የጠንቋይ ተጽዕኖ እና ብዝበዛ ማላቀቅ ጥልቅ ጥናት እና ዝግጅት ተደርጎ በመንግሥታዊ ተቋሞች የሚሠራ እንጂ ያላንዳች ጥናት ያውም በ 16/17 ዓመት ልጆች ሊሠራ የሚገባ አልነበረም። በተረፈ እኔም ዘማች ነበርሁ። የዘመቻ ትዝታዬን ጽፌያለሁ (1790 ቃላት) ማየት ከፈለጉ ያሳውቁኝ።
@rasayifat5726
@rasayifat5726 10 ай бұрын
ምንድነዉ የምትቀባጥረው?
@biniyamtadesse1186
@biniyamtadesse1186 11 ай бұрын
ሸህ እያልክ የማናባህ ስም ነው ማጥፋት የፈለከው የደብተራ ልጅ ጠንቋይ እናንተ ናቹህ እንጂ የቃልቻ ጠንቋይ የለም። አንተ ማነህ የቃልቻ ትርጉሙ ታቀዋለህ። ክፍት አፍ ይሄንን Video አንሳው ቃልቻ እሚለው ስም የስንት የተከቀሩ የሃይማኖት አስተማሪዎች መጠርያ ስም ነው
@rasayifat5726
@rasayifat5726 10 ай бұрын
በአንዳንድ አካባቢ ዛር አለብን የሚሉ ጠንቋዮች ቃልቻ ይባላሉ....ተረጋጋ። ደብተራ ፣ይህንን ስድብህን በጽሀፍ እንድትገልጽ ያደረገህ ሙሁር ነው።
@Ganebo-n4p
@Ganebo-n4p 9 ай бұрын
​@@rasayifat5726ስልቻ /ቀልቀሎ። ደብተራ/ቃልቻ።...እሳት ካየው ምን ለየው አለ ያገሬ ሰው..😅😅
Get 10 Mega Boxes OR 60 Starr Drops!!
01:39
Brawl Stars
Рет қаралды 16 МЛН
天使救了路飞!#天使#小丑#路飞#家庭
00:35
家庭搞笑日记
Рет қаралды 85 МЛН
CHOCKY MILK.. 🤣 #shorts
00:20
Savage Vlogs
Рет қаралды 29 МЛН
የጨካኙ መርማሪ ጉድ በመንግስቱ ቤተመንግስት
39:31
Ethio Tizita - ኢትዮ ትዝታ
Рет қаралды 16 М.
ስኳዶቹ - ገዳዮቹ ጏዶች/ ነፍስ በላው የህዝብ ተመራጭ
41:00
Ethio Tizita - ኢትዮ ትዝታ
Рет қаралды 22 М.
የመላኩ ተፈራ እስረኞች // እየሞቱ ከመኖር ሽሽት
23:32
Ethio Tizita - ኢትዮ ትዝታ
Рет қаралды 4 М.
ሃይለስላሴ  ለምን ይመለካሉ Salon Terek
33:47
salon tube
Рет қаралды 42 М.
Get 10 Mega Boxes OR 60 Starr Drops!!
01:39
Brawl Stars
Рет қаралды 16 МЛН