Ethiopia [ታሪክ] በ393 ጥይቶች የተገደሉት ባለሥልጣናት Aklilu Habte-Wold | ኅዳር 14 | Haile Selassie

  Рет қаралды 135,845

Addis 1879 /አዲስ 1879

Addis 1879 /አዲስ 1879

Күн бұрын

#Ethiopia #Addis1879 #ኢትዮጵያ #አዲስ1879

Пікірлер: 259
@mekbibdesta7515
@mekbibdesta7515 Жыл бұрын
መንግሥቱና ጓደኞቹ በበታችነት ስሜት ተነሳስተው የፈፀሙት ግፍ ነው
@berhanuwondimu3876
@berhanuwondimu3876 Жыл бұрын
Yes we carry national debt
@deskiya8126
@deskiya8126 Жыл бұрын
በከንቱ የፈሰሰው የእነዚህ ውድ ኢትዮጵያን ደም አልደርቅ ብሎ እኮ ነው እሰከ ዛሬ ደረስ እየገነፈለ ሀገሪቱን እያጨቀዬ ያለው በተለይ በዚህ የጅምላ ግዲያ እጃቸው ያለበት በህይወት እሰካሁን ያሉት ቀንደኛውን መንግሥቱን ጨምሮ ለአለም ፍርድ ቤት ቀርበው ተመሳሳይ ቅጣት ሊሰጣቸው ይገባል የሚያዛዝነው ከሚዲያ በስተቀር ሰለዚህ አሰቃቂ የጅምላ ግዲያ በአለም አቀፍ ሆነ በአገር አቀፍ ደረጃ ለፍትሕ የቆመላቸው መንግሥት ወይም አካል ያለም አይመስለኝም በመሆኑም ደማቸው እሰከ ዛሬ ድረስ ከመቃብር በላይ ለፍትሕ በመጮህ ላይ ያለ ሰለ መሆኑ ለ48 አመታት ሀገራችን ያለችበት ሁኔታ ህያው ምሰክር ነው ።
@viva8589
@viva8589 Жыл бұрын
ገና ለትወልድ
@criticalethiopia
@criticalethiopia Жыл бұрын
The killers and their kids are now in the country helping holy criminals Gung which they called themselves pp. This is undoubtedly the second long round massacre of unique intellectual help he ever gets. May God protect my people 🙏
@veracity8968
@veracity8968 Ай бұрын
ጭራሽ ኢሳት የተባለ የወንበዴ ስብስብ አሁን እየጋበዘ እነ አዲስ ተድላን ብርሃኑ ባየህ ፍስሃ ደስታን ወዘተ አያመጡ ካለመፅፅትየፈለጉትን እንዲያወሩ እየተደረገ ነው !!!! ብርሃኑ ባየህ ፕሮፌሰር 60 ዎቹ እንዲረኑ ካጣደፉት አንዱ ናቸው ብሎ መስክርዋል !!!! ይህ የሚያሳየው ሁሉም መስፍን ተብዬውም ወረበላ መሆናቸው ናቸው !!!! ይህ ትውልድ የዛን ጄኔሬሽን ፖለቲካ የሚባልእንዳይሰሩ ማስወገድ አለበት !!!!!
@veracity8968
@veracity8968 Ай бұрын
@@criticalethiopiavery true !!! Andargachew and crony are the one allowing them to resurface we need to stop than man to stay out of Ethiopia politics !!!! Look at sissay agenda he has become the mouth of killers
@freelavin3317
@freelavin3317 Жыл бұрын
የኢትዮዽያ ነገር ያበቃው ከዛ በህዋላ ነው አብሮ ተባብሮ ሀገርን እንደመለመጥ የተማረውን the most intelligent የኢትዮዽያ ኩራት የሚሆንን smart generation multilingual (የተለያየ ቋንቋ ተናጋሪ) አጥፍቶ አገራችን መቼም ስሟ በጥሩ እንዳይነሳ በሀገራችን እንዳንኮራ ለጠላት በር የከፈተው here we are ጦርነት ስደት እርስ በርስ ጥላቻ endless መከራ ስቃይ እረ ከሌላው እንማር ዛሬ አሜሪካ በቴክኖሎጂ የሚመፃደቁት after World War 2 አገራቸው bunch of የEuropean ሳይንቲስት አምጥተው ነው ዛሬ አለምን የሚያምሱት ምን ለማለት ነው ይብቃን እንተባበር እንዋደድ ያለውን መሪ እንደግፈው በዱላ ሳይሆን በእውቀት የሚያምን ነው ሌላ Generation በእውቀት እናፍራ ።
@mikibelay6934
@mikibelay6934 Жыл бұрын
@zaharasavery6202
@zaharasavery6202 Жыл бұрын
የነዚሕ የሰዎች እንባ,በአለም ላይ ታይቶ የማይታወቅ ቅጣት አመጣብን ሰው የሰውን ሥጋ እየበለተ የሚበላ ደም የሚጠጣ መጣና አረፍነው የሚዘገንን
@dagabgaz3129
@dagabgaz3129 Жыл бұрын
this truely sad and unfair part of history We SHOULD learn from this bad history and make sure the ones with guns dont silence others by violence
@alexandergebreegziabher3904
@alexandergebreegziabher3904 Жыл бұрын
Is Abye Ahmed who believes in Knowledge Not in Power??? Why did he fight TPLF for 2 years? Why is fighting OLA now?
@dagabgaz3129
@dagabgaz3129 Жыл бұрын
@@alexandergebreegziabher3904 lol yes he is...that is why he let tplf back to tigray and that is why he let in the olf back to the country... and ethiopia is fighting tplf anf olf because they picked up arms ...obviosuly lol
@aberagebretsadik4040
@aberagebretsadik4040 Жыл бұрын
በህይወቴ በደረግ የተፈፀመ የማልረሳው ትልቅ ሥህተት ቢኖር ይህ ነበር ወደ ፊትም በዚች ዓለም እስከምቆይበት ጊዜም የማልረሳውና ሲያሳዝነኝ የሚኖር ይሆናል !! "ነፍስ ይማር "
@helenlemma4514
@helenlemma4514 Жыл бұрын
ይህንን ታሪክ ሲወራ እቅ ነበር ይዝግንነኛል እሁንም ማዳመጥ አልፍልግም እግዚአብሔር በገነት ያኑርልን ስንት እዉቀት የተሽከሙ
@caretoall8805
@caretoall8805 Жыл бұрын
መንጌ መንጌ የምትሉት ይህ ጨካኝ ሻንቅላ አህያ እስከ አሁን በህይወት መኖሩ በጣም ያሳዝናል።
@RasEthiopia.
@RasEthiopia. Жыл бұрын
ደርግ እውነተኛ ኢትዮጵያውያንን የረሸነበት ቀን። ለወያኔ ትሎች በር የከፈተ እርምጃ።
@crownofglory777
@crownofglory777 Жыл бұрын
ደ ደ ብ !
@RasEthiopia.
@RasEthiopia. Жыл бұрын
@@crownofglory777 የሰው ደም የምትጠጣ ደደብ አንተ ነህ። አራዊት።
@tingrettilaye1168
@tingrettilaye1168 Жыл бұрын
በጣም በጣም በጣም ያሳዝናል አገራችን ሰንት ደክማ ያሰተማረቻችውና ለውደፊትም ሰንት ትልቅ ሰራ መሰራት የሚችሉ ወገኖቻችንን ነው ያሳጡን ፈጣሪ ነብሳቸዉን በገነት ያኑርልን ሁለጊዜም እውነት ያሸንፋል::!!!(*!*)🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏
@nattynhatty8163
@nattynhatty8163 Жыл бұрын
Mengistu the butcher!!
@deehope9477
@deehope9477 Жыл бұрын
Yes, he need to be prosecuted and be in jail for the sake of justice ⚖️ 🙄
@Xestra37490
@Xestra37490 Жыл бұрын
The cruelty committed against this Ethiopian heroes that paid heavy price to preserve the sovereignty of Ethiopia was not only cruel and barbaric but ignorant. We still haven’t learn to pay respect and to teach the true history of the heroes that was tainted by the Derg regime. We can still ask forgiveness and compensate the families . If we don’t learn from our past mistakes and keep on lying we don’t have a true foundation. We’re condemn to failure again and again. The divisions is getting bigger and bigger. Don’t try to be a hero while you disrespect those paid heavy price for the nation. 🙏🏼🟢🟡❤️
@genetalemu3724
@genetalemu3724 Жыл бұрын
ኢትዮጵያውያን ክፉ አረመኔ ህዝብ ነን።
@jimihune9650
@jimihune9650 24 күн бұрын
እናትሸን ይመለከታል. ንፍጦ. ?
@sarahaile6842
@sarahaile6842 Жыл бұрын
ኢትዮጵያ ገና ገና ብዙ የንፁሀን ደም እዳ አለባት አሁን በእኛ ጊዜ እየተከፈለ ነው እግዚአብሔር በቃችሁ ይበለን
@the-b6i7k
@the-b6i7k Жыл бұрын
ከአመታት በኋላ መዘገቡ አስገራሚ ነው። የሚያሳዝንና የሚሰቀጥጥ ድርጊት ነው።
@deehope9477
@deehope9477 Жыл бұрын
It's so sad!! Wonder if Menga can be interviewed about that day? What will be his answers?? Did he tell his children?
@meskeremdebebe9973
@meskeremdebebe9973 Жыл бұрын
ለሀገራቸው ደፋ ቀና ባሉ እንዲህ ያለ ሰቆቃ ደረሰባቸው አቤቱ ጌታ ሆይ ምድራችንን አሁንም በምህረትህ አስብ
@kutebar896
@kutebar896 Жыл бұрын
We human beings are cruel animals and the worst we don't learn from our mistakes what a pity
@yonassolomon7711
@yonassolomon7711 Жыл бұрын
Ye NEGUSE HAILE SELASE ergman Kehadi Hezbe gena men ayto
@belabalasnake235
@belabalasnake235 Жыл бұрын
ኢትዮጰያ ካፈራቻቸው እውነተኛ አገራቸውን የሚወዱ ትልቅ እውቀት ያላቸው : የኢትዮጰያ እንቁ ነበሩ : : ደርግ አረመኔ ፋሽስት ገዳይ ቆሻሻ መሀይም : ነው ኢትዮጰያ ከደርግ አረመኔ ጀምሮ ስቃይ እና መከራ ላይ ነች ሻብያ ህዋት እና ኦነግ በኮሚንስት እና በሶሻሊስት ብለው የፋሽስቶች ባንዳ ተቀጣሪዎች ኢትዮጰያ አገራችን መከራ ጥለዋት መከራ ላይ ነች::
@dreamdestinationsurplus528
@dreamdestinationsurplus528 Жыл бұрын
GOD SAVED SOME OF US. አብሮ አደግና የአርሚ አቭየሽን ጓደኞቼም ተሰውተዋል። ነፍስቸውን በአጸደ ገነት ያኑርልን።
@kxwolde5718
@kxwolde5718 Жыл бұрын
አይ መንግስቱ እሱ ግን በሂወት ይኖራል! ወይ አለም
@ልጅእያሱ-ሰ7ነ
@ልጅእያሱ-ሰ7ነ Жыл бұрын
ልክ ስለስራ ነዋ በህይወት ያለው ሁሉንም ቆሞ የሚያየው
@yonassolomon7711
@yonassolomon7711 Жыл бұрын
@@ልጅእያሱ-ሰ7ነ anete bezia ZEMENE neberk wey ??? Edmeh sente neber ???
@yonassolomon7711
@yonassolomon7711 Жыл бұрын
Mengestu Edmewe Sente neber ???
@yonassolomon7711
@yonassolomon7711 Жыл бұрын
SHALEKA MENGSTU neew ende Abeyotun yametaw ????Magerat mechi Belew ok
@HaraGhirmai
@HaraGhirmai Жыл бұрын
ጀግና ሚሉትም ኣሉ..ደም ጥሎላቸው የሸሸ ሰይጣኑ።
@monalisam5171
@monalisam5171 Жыл бұрын
አይ እኛ! ግን ያማል በጣም! !! ያው ከዚያ ጊዜ መፍሰስ የጀመረው ደም አልቆም አለ: ያም ጊዜ ተረስቶ!! በእግዚእብህር ዘንድ ሁሉ ተመዝግቦአል ለፍርድ ይቀርባል:በመጨረሻም እንደይስራችን ፍርዱን ይሰጠናል
@elizabethkebede5296
@elizabethkebede5296 Жыл бұрын
አረመኔው ጨካኝ መንግስቱ ጥቁር ንጥብ ይዋለበት ቀን.
@abyssiniasmile2133
@abyssiniasmile2133 Жыл бұрын
ያገሬን ታሬክ በስማሁ ጊዜ ያ ባጣም አዝናለሀ
@senaitalemayehu2689
@senaitalemayehu2689 Жыл бұрын
መንጌ ያጠፋዉ ትልቅ ጥፋት ይሄ ነዉ ያሳዝናል በጣም ነፍሳቸዉን ይማረዉ
@dawitdesdes5963
@dawitdesdes5963 10 ай бұрын
Dedeb esu yalatefawe menden new?
@BERHANUish
@BERHANUish Жыл бұрын
I doubt we Ethiopians are still free from this savage mindset against our own brothers. Unless there is somebody shout out to bring justice for these innocent people blood we continue to repeat history. Thank you Addis 1879
@etaferahuamare3408
@etaferahuamare3408 Жыл бұрын
ልብ ይሰብራል ወንድሜ የማውቀውን ታሪክ ስትዘግብ እንደ አዲስ አለቀስኩ!!
@adrisabess1885
@adrisabess1885 Жыл бұрын
So sad and heartbreaking. RIP 💔 Mengesto Haylamaryam Nfsehen aymarewe. Ethiopia lost a big peoples that days
@astertaye4546
@astertaye4546 Жыл бұрын
ይሄ አረመኔ ስይጣን እሱ አሁን ይሄን ሁሉ የተማረ ለኢትዮጵያ ስንት የስሩትንገሎ አሁን የዚህ አረመኔ ልጅ ኢትዮጵያ ለመምጣት እና ከእባቷ የተረፈውን ለመብላት ነው ዘሪቸው ይጥፉ
@elizabethkebede5296
@elizabethkebede5296 Жыл бұрын
አሜን ንፍሳችውን ይማር. 🙏🙏🙏🙏🙏
@wab4425
@wab4425 Жыл бұрын
የምገርመው ደርግንና ኮ/ል መንግስቱን የምያመልኩ ወገኖች መኖራቸው ያሳዝናል😢😢😢 ይህ የሚዘገንን ወንጄል የተፈፀመባቸው ዘጎች እድሜያቸው የገፋና አዛውንቶች መሆናቸው ነው!! የዛ ነፍስ በላ ባለስልጣናት ከመሪው ጀምሮ እስከአሁን በህይወትበአለም ዙርያ መኖራቸው ነው! ፍትህ የተጏደለባቸው ሚስኪኖች!!
@aloniabsmirks1341
@aloniabsmirks1341 Жыл бұрын
በጣም ነው ማዝነው የደርግ ደጋፍዎችን ሳይ
@wubituguta0012
@wubituguta0012 Жыл бұрын
አረመኔው መንግስቱ የፈጸመው ግፍ እስከ ዛሬ እያስከፈለን ነው ሀጥያቱን ይህች ሀገር እኮ የበቃት ያን ጊዜ ነው አሁን ንስሀ እንኳን ለመግባት ያደረገውን ዝንብ እንኳን አልገደልኩም የሚል ግፈኛ በቁሙ ስቃዩን አምላክ እየሰጠው ወደፊት ከሞተ ደግሞ ያገኘዋል አምላክ ፍርዱን ይስጠው።
@teklebayiru5392
@teklebayiru5392 Жыл бұрын
Our people who are Jealous and greedy always always always we are known by this only
@fk3365
@fk3365 Жыл бұрын
የመንግሥቱ ጓዶች በአብዛኛው ፈጣሪ ዋጋቸውን ከፍሏቸዋል ። ዓፄ ኃ / ሥላሴ የተማረ ለማብዛት ብዙ ደክመዋል የካዷቸውንም ምድሪቷ ክዳቸው ኢምንት ሆነው በማይገመቱ ተራ ሰዎች ተዋርደዋል ሁሉም የሥራውን እንዳገኙ ኢትዮጵያውያን በትዝብት ዐይናቸው ዐይተዋል ። አገሪቷ በሌላት ሃብት ያሥተማረቻቸውን የኅሊናና የዕውቀት ሰዎች እያጣች ባልተማሩ የተከበረች አገር ተማርን በሚሉ እጅ ልትሠጥ ዳር ዳር እያለች ነው ግን ሥንት ዓመት ለመኖር ? በዚያን ዘመን ሁለት ጊዜ የመጡ ነጫጭባዎችን የታገሉ አባቶቻችንን ታሪክ እኛ ምንም ሣንሠራ በምቀኝነት እርሥ በርሥ በሚያገዳድል የምቀኝነትና የጥላቻ ፖለቲካ ታጥረን ሞታቸውንና ሥም አጠራራቸውን ሥናረክሥ በሌለ ሥልጣኔ የከፈሉትን ዋጋ አቅልለን አገር ወዳዱን ህዝብ የጋራ ትሥሥሩን በታትን ለጋብቻ እንኳን ዘር የማይጠይቀውን አንድነቱን ለማጥፋት መሞከር አሣፋሪና የኛ የባሠ እንዳይሆን መጠንቀቅ ያሥፈልጋል ። የሚወደን አምላክ ከነክብራችን በወንድማማችነትና እህትማማችነት በፍቅር ያኑረን ። በሁሉም መሥክ ድል ለአገራችንና ለህዝባችን !!!!
@fk3365
@fk3365 Жыл бұрын
ኢትዮጵያ ከነበረው ተረክባ ሥለማትቀጥል ሁሌ ወደ ኋላ ናት የቆሸሸ የምቀኝነትና የጥላቻ አገር ሆና ቀጥላለች ። የጣሊያንን የበደል ካሣ ጉዳዩን ይዘው በማሥፈፀም ላይ የነበሩትን ታላላቆች ሁሉ እየተነገራቸው እነሱን በእሥር አሥቀምጦ ሀሣባቸውን እንኳን ለመሥማት ያለመፍቀድና ለአገርና ህዝብ ጥቅም አለመጠንቀቅ ሁለቱም ደናቁርት ሶሻሊሥቶች አገሪቱን ከደም ጎርፍ በሥተቀር ምን አተረፉላት ? እሥቲ በመረጃ ይንገሩን ያሣዝናል መንፈሣዊነት መጠሪያችን እንጂ ተግባራችን ሠይጣናዊነቱን አሥመሥክር ቀጥሏል እውነትም ከኛ እርቃ ማንነታችንን እየገለፀችው በድክመታችን ገብተው ዛሬም ድረሥ ነፋሥ እንደመታው መቃ እያወዛወዙ ይቀልዱብናል እኛ ግን መቼ ነው የምንበሥለውና የምእራባውያን ክፋት የሚገባን ? ፈጣሪ ይርዳን ።
@yonassolomon7711
@yonassolomon7711 Жыл бұрын
ye TEMARI Adema yametaw tata Mechereshaw ..????yankelafa DONKORO wetader sayasbew mefenkele ZUFAN👑. KEHADI Wetader =Lebse👖🧥 n chama🧦🥾🪖Ke Western Lemenew ALBESEW astemerew - Aseltenew - beAgatamie DEMOZE anesen Blew ADEMU -( kes bekes enkulal be egeru)
@zeniforjesus354
@zeniforjesus354 Жыл бұрын
ወያኔ ታላቅ ሕዝብ !! እንደ ሕዝብ የጨፈጨፉትን እንኳን አልገደለም! እንደዚህ በጭካኔ ጥግ እየገደለ በየአደባኣዩ የጣለንን ደርግን ነብር የጣለልን። ብቻ ሕዝቤ ውለታ ቢስ ነን! የሚያፈርሰንን እንጂ የሚገነባንን አንፈልግም
@HaraGhirmai
@HaraGhirmai Жыл бұрын
በኤርትራ በተፈጸመው ግፍና በደል ከዚህ ይበልጣል ስንት ንጹህ ህዝብ ሴቶች ህጻኖች በመንደራቸው ብግፍ ተገድለዋል የሃይለስላሰና የመንግስቱ መንግስት በብዙ የንጹሃን ደም የተገነባ ነበር..ደማቸው ገና እየጮሀ ነው😪😪😪
@w.h167
@w.h167 Жыл бұрын
መንግሥቱን ወደ እገሩ ይመለስ የሚሉት በእሱ ዘመን ያልተወለዱት ! የሰራውን ግፍ እንዲህ የሚያጋልጥና ለወጣቱ ማሳወቅ ግድ ይላል! መንግስቱ ይህ ግፈኛ መስቀል ያለበት ግለሰብ ነው!
@MisMan-v8x
@MisMan-v8x 16 күн бұрын
አለመታደል ሆነና ኢትዮ ምርጥና ሙህሯን ልጆቻን ማጣቷ እርግማን ይሆኖ
@maedinkebede4207
@maedinkebede4207 Жыл бұрын
እግዚአ ምን የተረገምን ነን!!!!
@tezulemma7505
@tezulemma7505 Жыл бұрын
የዛሬዎቹ ጉቦኞችና ሙሰኞች ተንደላቀው ተከብረው ይኖራሉ።የጌታ ፍርድ ይመጣል።የነኝህ ሰዎች ደም እስከ አሁን ይጮሀል።ኢትዮጽያን ለመከራ ያደረጋት ደም ነው ።እጥዚአብሔር ይቅር ይበለን።
@aselefechgirma4908
@aselefechgirma4908 Жыл бұрын
ያኔ የፈስስ ክቡር የስው ልጅ ደም ዛሬም ወደ ስማይ ይጮሀል። ዛሬም እርስ በእርስ ጦርነት አንድ ሚሊዩን የወጣት ደም አልቋል ፣ደም ደምን ይጠራል፣ነገስ ምን እንሆን ይሆን???? እግዝአብሔር ያውቃል!! የአቤል ደም ቃየልን እንዳሳደደው የስው ደም የእንሰሳ ደም አይደለም ዋጋ ያስከፍላል።
@fikiryashenifal7116
@fikiryashenifal7116 Жыл бұрын
Betam libi yisebral 💔😭 Egziyabeher nefsachewin begenet yanurew
@gelaye4806
@gelaye4806 Жыл бұрын
አሁንም በተለያየ መንገድ የንሁፃን ደም እየፈሰሰ ነው። ምንጊዜም የማያልፍላት አገር።
@merbarr1645
@merbarr1645 Жыл бұрын
የነዚ ግፍ እስከ ዛሬ ደም ሲያቃባን ይኖራል እባክሕ ጌታ ሆይ በቃ በለን!!!
@ndgyd8797
@ndgyd8797 Жыл бұрын
Still now the same situation
@fetlealem3902
@fetlealem3902 Жыл бұрын
ይኸን ያስጨፈጨፈ እርኩስ የሰው ሴጣን መንግስቱ ሀይለማርያም ይምጣ ይግባ መንጌ እየተባለ የተቆማጠለ አረመኔ ጉዱን ሰማቹ አደል
@yerowako8507
@yerowako8507 2 ай бұрын
Le Ethiopia men seru hezbun bezer kefaflewu chesegna lelawun keberte aregu enji
@tameruworku5667
@tameruworku5667 Жыл бұрын
የበታችነት ስሜት ያመጣው ጣጣ ነው። ኢትዮጵያ ከዛን ቀን ጀምሮ ታመመች እስከ ዛሬ አልዳነችም፣የሌቦች፣ ሀገር ሻጮች ፣ዘረኞች የሚፈነጬባት ሆናለች ይሄን ያመጣው የንፁሃን ደም መፍሰስ እስከ ዛሬ ስለሚጮህ ነው። እግዚአብሔር በቃ ብሎን የተጀመረውን ለውጥ ከግቡ ያድርስልን !!!
@dan-kk9de
@dan-kk9de Жыл бұрын
This is our history and we didn't oppose that time then history repeats it self in our time. Many thousands of civilians killed, burnt alive . No justice No everlasting peace. .
@zenithbhier5634
@zenithbhier5634 Жыл бұрын
So sad
@dagabgaz3129
@dagabgaz3129 Жыл бұрын
thank you for reminding us this truely sad and unfair part of history We SHOULD learn from this bad history and make sure the ones with guns dont silence others by violence
@sineduayele6519
@sineduayele6519 Жыл бұрын
ጌታ ሆይ!!!!!!!!!!!!!ምህረትህ አያልቅምና ምህረትህን ለማግኘት ወዳንተ እንጮሃለን !!!!!!!!!!
@cweddwed8416
@cweddwed8416 Жыл бұрын
አሜን እህቴ
@yeshialeme1768
@yeshialeme1768 Жыл бұрын
አገራችን፣ባዶዋን፣የቀረችውና፣ዛሬ፣ያለችበትን፣የዶንቆሮዎች፣ስብስብ፣ውሉ፣የጠፋበት፣ልቃቂት፣የሆነችው፣መንግስቶች፣በተቀያየሩበት፣ወቅት፣ዛሬም፣ያልቀረውና፣እያየን፣ፅዋውን፣እየተቀበልነው፣ያለው፣መረሸን፣ነው፣፣ግን፣ለምን?????ዋዋዋ፣መንግስቱ፣ኃይለማሪያም፣ሆንክ፣አሁንም፣ያላችሁ፣የኢትዮጵያ፣ህዝብ፣ደም፣እጃችሁ፣ተጨማልቋል፣፣ነብሳችሁ፣አይማርም፣እስከወዳኛው፣ፍርድ፣አለባችሁ፣፣በፊትም፣አሁንም፣ለሚሰውት፣ህዝባችን፣ታሪክ፣ሲዘክራቸው፣ይኖራል፣አንረሳቸውም፣፣ነብሳቸው፣ባፀደ፣ገነት፣ያኑርልን፣፣☝️🙏🙏🙏
@danielmahari9047
@danielmahari9047 8 сағат бұрын
ህዝባዊ እርምጃ ነበር የተወሰደው ደርግ ህዝብን ወክሎ የወሰደው እርምጃ ነው ጭቁኑን ደሀውን ህዝብ ወክሎ የወሰደው እርምጃ ነው ..,
@kumssaergie4520
@kumssaergie4520 Жыл бұрын
This note shows one of the brutal actions performed by decision of Mengistu Hailemariam at Karchelle Prison against the former Haileselassie imprisoned higher officials killled without justice .
@SolaymanSiraj-nn8hq
@SolaymanSiraj-nn8hq 7 ай бұрын
Mengustu is evil he can’t escape gods justice
@samuelkebede46
@samuelkebede46 Жыл бұрын
ከጁንታው የበለጥ ግፍ የሰራ የለም
@veracity8968
@veracity8968 Ай бұрын
ዛሬ እነ ፍስሃ ደስታ እነ ብርሃኑ ባዬህአዲስ ተድላ ቆመው ከመሄድም በላይ ሚዲያእየተሰጣቸው ነው እነሱም ቢረሸኑ የሰው ሃዘን ግፍ ምን እንደሆነ ባዩ !!!! ስንቱን ጨዋ የተማረ አጣን !!!! ይህን ትውልድ ማንቃት አለብን !!!
@siymergn
@siymergn 22 күн бұрын
ያሳዝናል መንግስቱ ዛሬ በሰው አገር ተደብቆ ይኖራል ወገኖቹን ገድሎ አስገድሎ ጥሩ እደሰራ በሚድያ ሳየው ያመኛል እሱ ወልዶ በቤተሰብ ተከቦ ይኖራል ሌሎችን ቤተሰብ አልባ አርጎ በሱ ምክንያት ስንቱ ቤት ፈረሰ እግዚያብሔር ይፍረድ የሰው ደም አይለቅህም ፡፡
@Resilience3
@Resilience3 Жыл бұрын
You said it well. This is our history & who we are with cruel culture!
@gashawwoldeyes6982
@gashawwoldeyes6982 Жыл бұрын
አሁን በግፍ የሚጨፈጨፉት ነፁኃን ወገኖቾን ማን ያዉራ ነገ ከአንተ ወይም ከዘመዶች በር ሲደርሰ ታወራዋለህ የአሁኑ ይባስ ይዘገንናልና ግን ሁሉ አማክለህ ብትናገር ያምር ነበር ከሺ በላይ የተረሸኑት ወገኖች ሰዎች ናቸዉ የቆዬ ማንሳቱ አልገባኝም
@afeworkkoster2981
@afeworkkoster2981 Жыл бұрын
መተቸት፡አግባብነት፡የለውም።
@zuriyashwork470
@zuriyashwork470 Жыл бұрын
Emiyasaznew zarem motachin alemaleku beka belen getahoy
@sambozamamboza6508
@sambozamamboza6508 Жыл бұрын
The 😈 👿 😈 Mengestu evil I will never forget your crimes
@girmagashu8730
@girmagashu8730 4 ай бұрын
ስለ መንግስቱ ሓይለማሪያም ምንም ማለት አልችልም፤ እሱ በበታችነት ስሜት የታመመ እና ልክ እንደ አሁኖቹ ሁሉ ጊዜ እና አጋጣሚን ወይም ሰባራ የታሪክ አጋጣሚን ተጠቅሞ የመጣ ወፈፌ ነዉ፤፤እኔን ግን ሁሌ የሚገርመኝ ይህንን ትእዛዝ የፈፀሙት እና ያስፈፀሙት ወታደሮች ወይም ባለ ጊዜወች ናቸዉ፤፤ አሁን እነዚህ ሰዉ ተብለዉ ይጠራሉ ወይስ አዉሬዎች…..እንዴት ሰዉ የሆነ ሰዉ ያዉም ወንጀሉ ባልተረጋገጠ ሰዉ ላይ ቃታ ስቦ ያን ሁሉ ነፍስ ያጠፋል……ህሊና የሚባል ነገርስ በእነሱ ላይ አለ ማለት ይቻል ይሆን….በቃ እነዚህም ከሰዉነት ይመደባሉ ማለት ነዉ ጎበዝ…..??
@Moma-cg9ff
@Moma-cg9ff 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ለሁሉም የስራውን ይሰጠዋል ይሄን የፈፀሙ አረመኔዎች በምድርም በሰማያይም ዋጋቸውን ያገኛሉ።እግዚአብሔር ነብሳቸውን ይማር።መቼስ ኢትዮጵያ አልታደለችም ከመገዳደል ውጪ።
@danielballe5021
@danielballe5021 7 ай бұрын
አንዱ ታሪክ የውሸት መሆን አለበት ከረሻኞቹ ሁለት ወታደረሮች አንዱ ነበርኩ ብሎ በሌላ የታሪክ ትረካ ያሰማን ሰው እስረኞቹ በካቴና ሁለት ሁለት እየሆኑ መጡልን እኛ የነበርነው አዲስ በተሰራ የብሎኬት ግምብ ቤት ውስጥ መትረየሳችንን ጠምደን ነበር ወታደሮች በሩን ከፍተው ያስገቡና በፊታችን ግንቡ ላይ ካቴናቸውን ከግንቡ ጋር አቆራኝተው ይወጣሉ ከዛ እኛ እንገላለን ይላል
@abrhameabrhame5763
@abrhameabrhame5763 Жыл бұрын
Ahon yhen metrkehe min lmagegnte new KEDADA ye Tplf Tele nehe
@Faressamsonlishan
@Faressamsonlishan 3 ай бұрын
የሞቱትም ገዳዩም በኢትዬጵያዊነት የሚያምኑ ናቸው ሞኝነታቸው ለስልጣን ሲሉ ተገዳድለው በተቀናቃኛቸው እጅ ወደቁ
@girmazewdie8907
@girmazewdie8907 11 ай бұрын
በመጽሐፍ ቅዱስ ኦሪት ዘኁልቁ 35:33 ላይ ደም ምድሪቱን ያረክሳልና በምድራችሁ ላይ የሰው ደም አታፍሱ ይላል። ከአፄ ዘርዓያዕቆብ ከ1426 ዓ.ም ጀምሮ እስከዛሬ በተለይ በየየካቲቱ ወር የፈሰሰው የንፁሃን ደም ወደ እግዚአብሔር እየጮኸ ስለሆነ አሁንም እርሰ በርስ መገዳደሉ ስላልቆመ ለዘላቂ ሰላማችን ምሕረት እንዲደረግልን አገራዊ ንስሃ ያስፈልጋል። መዝ 68:31
@fishatsiontadesse1868
@fishatsiontadesse1868 Жыл бұрын
ይሄን ፒሮግርም አዘጋጆች በጣም ነው የምትመስገኑ ኢትዩጵያነት ታሪክ የገባችው ትልቅ ሰዋች ናችው እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችው ይገርማል የበታችኝነት ስሜት ይሄን ያህል ግፍ ሲሰራ ያሳዝናል ቢወገዱስ እንዲህ መሆን ነበረበት ?? በሕይወቴ የማዝነው መንግስቱ የሚባል ሴይጣን ኢትዩጵያ ቢገባ ነው ጨካኝ የበታችነት የሚሰማው አረሜኔ መሪ ነበር ኢትዩጵያ አገሬ እያለ እየጮህ ስንቱን የተማረ ዕይል የጨረሰ በሽተኛ እሱ ልብ የገዛ ስው ቢሆን ኖሮ ዛሬ የት በደረስን ነበር ይህው ከዚያ ግዜ ጀምሮ ዝብርቅርቃችን እንደወጣ በየአገሩ እንደተሰደድን ለአገርም ለውጭውም ሳንሆን መሐል ላይ ቀርተናል !!! እግዚአብሔር ይስጣችው ይሄን ክፋ ቀን በማስታወሳችው ግን ቤተስብ ላለው ስው ያማል !!!!! የስው ልጅ እንዴት ጨካኝ ነው !!!! አንዳንዴ ኢትዩጵያ ስም ብቻነው !!! እላለው ጭዋ ሕዝብ ለስው አዛኝ ሲባል ግራ ይገባኝ ጀምሮል !!!! እግዚአብሔር ይታረቀን
@nebiattekie9790
@nebiattekie9790 Жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል ጀነራል ኢሳያስ ገብረስላሴ የአባቴ አጎት ነበሩ አዎን ስማቸው ከመቃብር በላይ ነው 💪💪💪💪💪💪❤❤❤❤
@unitedminleke2king
@unitedminleke2king Жыл бұрын
ኡፉፉፉፉፉፉ እስቲ ተወን በምን ትዝ አለህ አሁን ማሰቀየሻ ነዉ ከነተሸከመችዉ ልጇ የተቨለቀቀችዉን እርጉዝ ልታወዳድር ይሆን እሱም ጋላ ነዉ አሁን አሱ ዙምባቤ ተጎልቷል ማፈሪያ ልጆቹን ይዞ ይሔ ሌንጬጫም ላክለት ፎቶዋቸዉን አሁን እየታረዱ ያሉትን አቅርብ እያጭበረበርኩ አይደለሁም ካለ ...
@emebetkebede6188
@emebetkebede6188 Жыл бұрын
Heartbreaking!
@shamsshamsya1542
@shamsshamsya1542 Жыл бұрын
አንተ የአሁኑን ዛፍ ቆረጣ አደረከው ደርግ ከጉኑ ለሱ የሚሰሩ መስለው ብዙ ካህዲያን ነበሩ በደብ የተደራጁ የእሱን ሰም ለማጠልሸት ያንስ እሱ ከስህተት የጸዳ ነው ማለቴ አይደለም ምክንያቱም ደርግ ለውጮች የማየታዘዝ አገር ወዳጅ ነው እኔ እስከምረዳ ደሞም አሁን የእሱ ጥሩነት ፍንትው ብሎ እየታየ ነው ያሳደዱት ሲሳደዱ አሁንም እያየን ነው እርስ በእርስ የሚካካድ
@leuismesfin3443
@leuismesfin3443 Жыл бұрын
ያ በዛ ዘመን ሆነ ዛሬ የናት ሆድ ተቀዶ ጭቅላ ታርዶ የሚጣልበት ሐገር ላይ ሆነን ጠግበዉ ኖረዉ ባዛዉንት እድሜ ላይ ስለተረሸኑ ማን አጀት ኖሮት ሊያዝን አዎ ታሪክ ላይ ቱቀምጦል በ1966 የጀመረ እየባሰ እንጂ እየጨከነ ቀጥሎል ይልቅ የዛሬዉ ሳይበላ ሳያዉቅ ሰዉ መሆኑን እና ለምን እንኮን እንደምሞት ለማያዉቀዉ እዘን እነሱስ አልፈዋል
@maharibelay328
@maharibelay328 Жыл бұрын
ባለስልታኑ ያስገደለ ኢነ ዶክቶር በረከት ናጪኦው .ኣሁን በኣመሪካ የሚገኙ.ኢኒየ ቲዝ ኢለኛል.ሲመረሚር በሪዲዮ ኢሰማ ነበር .የፊየል ወጠጢየ ሲዘፈን ኢንደተረሸኑ ናቒ ነበር .በሂወት ያሉ ገዳዮጩ ለሚንዲነው ፊርዲ ማይቐርቡ?
@atenafuzekarias8284
@atenafuzekarias8284 Жыл бұрын
ዛሬ እኛ የነዛ ገዳይ ልጅጅና የልጅ ልጆች ነን።ታዲያ ኢትዮጵያ መከራ ሳያቆርጥ 50 አመት ቢዘንብባት።እግዚአብሔር ለምን ተውከን ብለን የመጯኋሰ አፋ አለን ወይ።የተረገመ ዘር ይዘን ነው ዛሬም የምናለቅሰው።መቼም ይህን አሰቀያሚ አረመኔ ድርጊት ያደረገ የአፍሪካ ሀገር ከኢትዮጵያ ውጪ ቢኖር ገሀነም ውሰጥ ይመሰለኛል።
@almazshibeshi6132
@almazshibeshi6132 Жыл бұрын
ይህንን አሰቃቂ ግድያ ባሰብኩ ግዜ እራሴን ያመኛል በኢትዮጵያ ጥቁር ጥላ የጣለው ከዚያ ግዜ ጀምሮ ነው ቢባል እውሸት አይሆንም የነሱ የግፍ ግድያ ኢትዮጵያን በደም ሲያጥባት ይኖራል 😭😭😭
@Moma-cg9ff
@Moma-cg9ff 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ነብሳቸውን በገነት ያኑራቸው እጅግ በጣም ያሳዝናል።ጨካኝ አረመኔ ነው መንግስቱ ኋይለማሪያም።
@seifenebelebal6707
@seifenebelebal6707 11 ай бұрын
ኢትዮጵያ ክብሯ የወደቀው ኢትዮጵያ የደም አብዩት መሆን የጀመረችው ከዚህ ቀን በዋላ ነው መንግስቱ ኃይለማርያም ነብስህን አይማረው
@solomontshegaye7805
@solomontshegaye7805 Жыл бұрын
ምን ይጠበስልህ ? ጎበዝ አጨብጫቢ ጋዜጠኛ ከመሆን ለመሆን ከጣርክ እንደ በዓሉ ግርማ ሁን ባረጃና በፈጀ ጊዜህን አትፍጅ ሰሜን ኢትዮጵያ ምዕራብ ኢትዮጵያ ያለውን እውነታ አውጣ የ67ቱን ደርግ በሚዲያው ተናግሯል ECO አታድርገው ብዕርህ አንደበትህ ደፋር ይሁን ኦሮማይ 😘 👋
@fissehamulugeta5015
@fissehamulugeta5015 Жыл бұрын
አሁን ይህን ተረተረት ከምታወሩ መለስና አበይ ሰብሀት የበሏቸውን ጀግና ኢትዮጵያዊያውያን ከነ ነብሳቸው የተቀበሩት የልጆቻችሁ መጫወቻ አሻንጉሊት ነበሩ ምድረ ሌባ ሁላ።
@ayusew1379
@ayusew1379 Жыл бұрын
የአለፈው እነ የቆየ ጥፋት እና ችግር ከማውራት አሁን በማንነት እነ በእምነት የተጨፈጨፉ ንፁሐንን ብትዘግቡ እና ድምጽ ብትሆኑ ለህሊናችሁ ምን ያክል እረፍት ነበር, 🕓⏰
@etaferahuamare3408
@etaferahuamare3408 Жыл бұрын
መቼ ይሆን ይህ እዙሪት የሚቆመ ው???እኛም አልታደልንም።ይህን ዓይነት ታሪክ እያየን እየሰማን አድገን መገዳደል ሳይ ቆም ምንም የተሻለ ለውጥ ሳይመጣ ልናልፍ ነው። አይ አለመታደል!!!!
@lionking5779
@lionking5779 Жыл бұрын
የደንቆሮው ስብስብ ደርቅ የፈፀመው ግፍ የተማሩትን ትግል ቀምቶ የራሱን የደደብ ስብስብ ለመመስረት ያደረገው የታሪክ ጠበሳ ነው
@tadwader7524
@tadwader7524 Жыл бұрын
ከዚህ ሁሉ ግፍ ግድያ ጀርባ የፋሽስቱ የአረመኔው የነውረኛው የመንግስቱ ሐይለማርያም እጅ አለበት
@sebelleteferaminas9875
@sebelleteferaminas9875 Жыл бұрын
"" አ ኬ ል ዳ ማ"" የደም መሬት ኢትዮጲያ መች ነው ቦለቲከኞች መገዳደልና ማገዳደል የሚያቆሙት? እባክህ ፈጣሪዬ አስበን።
@muluguadi9620
@muluguadi9620 Жыл бұрын
ጥፋተኛም ቢሆኑ በሰለጠነ መንገድ በህግ ፊት ቀርበው ውሳኔ ማግኘት ሲችሉ በጅምላ ረሽኖ በጅምላ መቅበር ።የተሰራው ግፉ ቀላል አይደለም በከንቱ ካለውሳኔ የፈሰሰው ደማቸው ይጮሀል ይኸው እስካሁን ሰላም አጣን ። ስልጣኔም ወደ እኛ አልቀርብ አለች ምን የሻለናል?
@queenmama9137
@queenmama9137 Жыл бұрын
አሁን አንተ የዛሬ አርገህ የምታወራ ምን ይሁን ብለህ ነው ወረኛ የሴትኛአዳሪልጅ ህውሀቶችን መረሸን ነበር አንተንም ጨምሮ
@melamha6640
@melamha6640 Жыл бұрын
The other dark time of Ethiopia. Will never ever ever ever forget. ምን አይነት ጨካኝ ሕዝቦች ነ ን?
@helenlemma4514
@helenlemma4514 Жыл бұрын
ምንግስቱ ይጥፋ የተረገመ መሪ ነው ምንም ያጠፉት የልም ዝቅትኛ አስተሳስብ እሱም እልኖረበት ስደትኛ
@روزامحمد-ح7م
@روزامحمد-ح7م 11 ай бұрын
Yah.welamo.afer.yasebalawe.enazhan.yemaslu.muirote.kagadal.bawela.nawe.etyopya.nagarawa.yetebalasasewe.esuse.man.tetekama.edam.likuin.yekiume.eseraqa.edamawen.terasa.basawe.hagaie.bfatare.demo.yagaqawal.fErdon.yha.bara
@asterwarga14
@asterwarga14 Жыл бұрын
ሁፍፍፍ ያማል በጣም
@dawitdesdes5963
@dawitdesdes5963 10 ай бұрын
Ya metefo baria mecha new ye ejun yemeiyagenew.
@hiwte7303
@hiwte7303 Жыл бұрын
So yeah megest new zara Hageru yegeba yemibalew Lefrd yekerb megestu huyelmariyam
@HLe52
@HLe52 28 күн бұрын
ስለፍጅቱ በዋና ገዳይነት ተዋናይ የነበረ እና በሱዳን ሀገር በስደት ላይ ያለ ግለሰብ የሰጠው ኑዛዜ በእጅጉ አሁን ከሰማነው የተለየ ነው። ፍጅቱን በመትረየስ የፈጸሙት ግለሰቡና አስር አለቃ መኩሪያ የሚባል ባልደረባው(በዕለቱ በጥይት የተመታ) እንደሆኑ ነው የሚናገርው!
@HLe52
@HLe52 28 күн бұрын
kzbin.info/www/bejne/eGGrXqSPrd2bsKMsi=4U_iizLK3IwqKEXR
@teferedetaddesse3561
@teferedetaddesse3561 Жыл бұрын
ብዙ ጠላት አለን ከድሮ -አርስ በርስ ማጋደሉ ቀልዋችዋል ይቀጥላል!!! ጭንቅላት ተሰርቋል
@FaluqMorrony
@FaluqMorrony 6 ай бұрын
ከታሪክ ተምረህ ትግል ከመታገል ታሪክ ብቻ እየነገርክ ሳንቲም መሰብሰብ መርዶ መንገር ብቻ ነዉ።
@nehucraft6627
@nehucraft6627 Жыл бұрын
Amazing part of our history!
@yetbarek63
@yetbarek63 Жыл бұрын
ትዋሻለህ እንዴ! ተራ በተራ እንደገደሏቸው እራሱ ገዳዩ ተናግሮየለም እንዴ!!
@tsehayabraha8845
@tsehayabraha8845 Жыл бұрын
ደርግ በጣም ጨካን አርመኔና የበታችነት ያጠቃው አውሬ መንግስት ነበር። ውያኔም ያው ተመሳሳይ ንው።
@girmapaulos3615
@girmapaulos3615 Жыл бұрын
The night of infamy, the night Ethiopia was put under the curse of God, by killing people without due process, Mengistu yebarinet simet angeshegeshew inji sile Ethiopia min yawqaal, yihe mehaayim. After that, he orchestrated the murder of close to 1/2 a million Ethiopians. The nation has to repent from all that by declaring three day official mourning, fasting and prayer to be cleansed from satanic servants curse.
83 ከፍተኛ የመንግስት ባለስልጣናትን የገደለው ወታደር ኑዛዜ
17:28
The Joker wanted to stand at the front, but unexpectedly was beaten up by Officer Rabbit
00:12
Inside Out 2: ENVY & DISGUST STOLE JOY's DRINKS!!
00:32
AnythingAlexia
Рет қаралды 12 МЛН
Man Mocks Wife's Exercise Routine, Faces Embarrassment at Work #shorts
00:32
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 6 МЛН
The Joker wanted to stand at the front, but unexpectedly was beaten up by Officer Rabbit
00:12