የግድ መደመጥ ያለበት|በሔቨን ጉዳይ ፓርላማው እንዲጠራ ተጠየቀ|በኦሎምፒክ ኮሚቴው መድረክ የተፈጸመው አፈና !

  Рет қаралды 7,344

Addis Minch // አዲስ ምንጭ

Addis Minch // አዲስ ምንጭ

Күн бұрын

Пікірлер: 38
@danielmulugeta4583
@danielmulugeta4583 2 ай бұрын
ወታደር ሁሌም ለሀደሩ ሟች ነው ። እድሜና ጤና ይስጥህ ።
@GebrieUrgie-z8d
@GebrieUrgie-z8d 2 ай бұрын
ዕድሜና ጤና ይሰጥልን ኦቦ ወንድሙ ።
@yirgeduchekole5106
@yirgeduchekole5106 2 ай бұрын
"ሰላም ይሁን" ክብር ለመከላከያ ሰራዊታችን ይሁን!!!
@gebrehannabalcha6280
@gebrehannabalcha6280 2 ай бұрын
አቶ ወንድሙ ኢብሳ የህግ ባለሙያ ለኢትዮጵያ በእኩልነት በአንድነት የሚያምኑ ሰው ነዎትና ፈጣሪ እድሜና ፀጋውን ይስጥዎት በውብሼት ታዬ አበበ ስም አመሰግኖታለሁ !
@endalekumsa
@endalekumsa 2 ай бұрын
አሁንም ፍትህ ለህፃን ሄቨን
@jujucanal2165
@jujucanal2165 2 ай бұрын
ህገ መንግስቱ ሴቶች እንዲደፈሩ ያበረታታል😢
@engidaworksintayehu8097
@engidaworksintayehu8097 2 ай бұрын
🎉🎉🎉 Bravo !!! Obbo Wondimu.❤❤❤
@sirakyami8436
@sirakyami8436 2 ай бұрын
እናመሠግናለን አቶ ወንድሙ እና ውብሸት ።ለምን ዳኞቹን በህግ አይጠየቁም? ።ፍትህ ለልጃችን ለፌበን ።
@Addis0749
@Addis0749 2 ай бұрын
ሰላም አመሠግናችሃለሁ እንዲህ አሰቃቂ ወንጀል የሚፈፅም በስቅላት መቀጣት አለበት.
@danielmulugeta4583
@danielmulugeta4583 2 ай бұрын
እውነት ነው ፤ ዓለም ኢትዮጵያን ሊመለከት ነው በኦሎምፒክ ስታዲየሞች የሚታደመው ።
@tirsitlammatessema3519
@tirsitlammatessema3519 2 ай бұрын
ሰላም ውቤ ♥️
@maiklbaly2524
@maiklbaly2524 2 ай бұрын
💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤
@fisehakidanewold305
@fisehakidanewold305 2 ай бұрын
የሞት ፍርድ ሲወሰን ኘሬዘዳንት ይፈርም የሚባለው ነገር መቅረት አለበት
@berhanuteklu5564
@berhanuteklu5564 2 ай бұрын
የወንጀለኛ መቀጫ ሕጉ ሊሻሻል ይገባል ።
@gebrehannabalcha6280
@gebrehannabalcha6280 2 ай бұрын
ውቤ ትላትና በሰሜን ሸዋ ውስጥ ሁለት ፋኖ ነን ባዮች ከሟቹ በር ላይ ሁለት ሆነው አስለፍልፈው ግንባላቸውን በጥይት ደብድበው ሁለቱም በማን አለብኝነት ጀነን ጀነን እያሉ ሄዱ !!!
@AmirYassin-c9w
@AmirYassin-c9w 2 ай бұрын
ሞት ፍርድን ፈርሞ የማያፀድቅ ፕሬዜዳንት ፈፅሞ መሾም የለበትም!
@wosenmaru
@wosenmaru 2 ай бұрын
የሚያሳዝነኝ በወያኔ ፣ሸኔ ፋኖ ነኝ በምለዉና በዘረኛና ፅንፈኞች የተመረዘ በሽተኛ በሀገረ ዉስጥ በበዙበት ዘመን ተወልጄ በከንቱ ዕድሜዬን ማሳለፈና እንደተቃጠልኩ ተወልጄ የሞትኩ የባከንኩ ትዉልድ መሆነ ነው።
@woldebedane2490
@woldebedane2490 2 ай бұрын
ዛሬም ከእስር ቤት ሊያመልጥ ነበር
@YasinMd-Y306m
@YasinMd-Y306m 2 ай бұрын
ፍትህ በጉልበት በጭካኔ ለሚደፈሩ ሴት ህፃናት አስገድዶ ደፋሪወች በስቅላት እንድቀጡ ህጉ መሻሻል አለበት
@ZeyinebWasili
@ZeyinebWasili 2 ай бұрын
በእለቱ እኔም በቲቪ እያየው በአወያዩ በጣም ተናድጄ ነበር ለሚያቃቸውና ለደጋፊያቸው ነበር እድል ይሰጥ የነበረው ኢቲቪ እንግዳ ጋብዞ መአድ መከልከሉ ምን የሚሉት ነው።
@danielmulugeta4583
@danielmulugeta4583 2 ай бұрын
ውቤ ቀይ በነጩ ያምራ ።
@ሻብ
@ሻብ 2 ай бұрын
ዉቤዬ እባክህ የአቶ ውንድም ኢብሳ ስልክ ፈልጌ አጣዉ አድናቅዉ ነኝ እባክህ መልካም ፈቃድህ ክህነት ብትሰጠኝ፡?
@etsegenet1178
@etsegenet1178 2 ай бұрын
ፓርላማ፡ መጠራት፡ አለበት፡ አሉ፡ እውነት ነው ፡ በቲቪ፡ እያየሁ፡ ገርሞኝ፡ ነው 😊
@workiyakebbede8086
@workiyakebbede8086 2 ай бұрын
ፍህት😂😂😂😂😂😂😂
@MelkamsewAyal
@MelkamsewAyal 2 ай бұрын
❓የህግ ጠበቃ አቶ ወንድሙ፦ ውጭ ሀገር በስቅላት ባይገል እኮ *በመርዝ መርፌ* እንዲገደል እኮ ይፈረዳል። አሜሪካ *ጎንታሞና* በአመት በመቶዎች ይገደላሉ። በአንዳንድ አገሮችና እኔ ባለሁበት ሀገራት ጨምሮ ደግሞ *ብልቱን በመርፌ ይሰልባሉ* እኮ!!!!!!
@Kirubelzebene-xo4sm
@Kirubelzebene-xo4sm 2 ай бұрын
Yemot fird yigebawal😂😂😂
@ayelechteshome7383
@ayelechteshome7383 2 ай бұрын
ዉቤ አንተም የልጅ ልጅ ለማየት ያብቃህ
@Frmojoadd
@Frmojoadd 2 ай бұрын
ይሄንን ያህል አሰቃቂ ወንጀል ተፈፅሞ እንዴት ከሜድያ/ከህዝብ ሊደበቅ ቻለ? የዚህ አሳዛኝ ድርጊት የተፈፀመባት እናት ወደ ሜድያ እስክትወጣ ለምን ተሸፋፈነ፣ ሊመረመር የሚገባው ጉዳይ ነው።
@AmirYassin-c9w
@AmirYassin-c9w 2 ай бұрын
ወንጀለኛን ሲተባበሩ ወንጀሉን ሲሸፋፍኑ የነበሩ ሁሉም በህግ ሊጠየቁ ይገባል - ወንጀል ሰሪው ተደጋጋሚ ወንጀል ፈፅሞ አልተጠየቀም አይነኬ ነብስ በላ ነው - አልፎም የፋኖ የመረጃ ቡድን አባል ነው - እንዳይከሰስ ሆነ ርብርቡም በዚሁ አደገኛ አስተላለፍ ስላለው ጭምር ነው።
@michaeldaniel3320
@michaeldaniel3320 2 ай бұрын
Daniel nega
@elonmua8795
@elonmua8795 2 ай бұрын
Yes, we need a new law regarding to rip that is how the modern world .
@sanamiss5234
@sanamiss5234 2 ай бұрын
ኡነትም ካሰር ካሰር ጥሩህክምና ካገኘ ልድንይችላል እነዝ የተረገሙ 😂😂
@danielmulugeta4583
@danielmulugeta4583 2 ай бұрын
ውቤ ፣ ውይይቱን ያዘጋጀው ዶ/ር አሸብር ነው ። ነዋይም አፉ ተሸብቦ ነው ።
@RahmaRose-ii3te
@RahmaRose-ii3te 2 ай бұрын
Ehe ye Gondarewochi tradition naw! Hizanatochin madfar malat naw!
@danielmulugeta4583
@danielmulugeta4583 2 ай бұрын
ዶክተር ተብዬው አሸባሪው ፣ ደራርቱን በአደገኛው ሴራው ጠልፎ ጣለት ፣ ቲባቲቤ ተጫወተባት ፤ ሀ ትሪክ ሰራት ።
@RahmaRose-ii3te
@RahmaRose-ii3te 2 ай бұрын
Ba seti lijochi lay machkan Mina Mata?
@RahmaRose-ii3te
@RahmaRose-ii3te 2 ай бұрын
Ahun buzuwochu watow yichohalu, yalachowun matifo traditionachow lay sowu indayinaqabachow malat naw!
@seyoummengesha6380
@seyoummengesha6380 2 ай бұрын
በየዕለቱ የምትመዘግቡት ሲጠፋባችሁና ገቢያችሁ እንዳይነጠረፍ ስለአኦሎምፒክ ኮሚቴ እየወጣችሁ ታላዝናላሁ ትልቅ በሽታ መቼ ይሆን ከዚህ አዙሪት የምትወጡት አክቲቪሰት ተብዬውም ገቢ እንዳያጣ ስራ ፈት የሆኑ አዋቂ ነኝ ተብዬዎችን በሚዲያው እያቀረበ እንዳያመልጣችሁ ሰበር መረጃ እያለ ሳናፍስ ይውላልና እባካችሁ ወደ ቀልባችሁ ተመለሱ የምታቀርባቸውን ሰዎች በአግባቡ ለዩ ያወራና የዘለሸበደ ሁላ ምሁር ወይም አዋቂ አይባልም በመጀመሪያ ስለህግ ለማውራት ህግ አክባሪና ለህግ ተገዠረነት ያስፈልጋል ና ለገቢ ምንጭ እያላችሁ የከታዮቻችሁን አታወናብዱ
Yay, My Dad Is a Vending Machine! 🛍️😆 #funny #prank #comedy
00:17
🕊️Valera🕊️
00:34
DO$HIK
Рет қаралды 15 МЛН
小丑揭穿坏人的阴谋 #小丑 #天使 #shorts
00:35
好人小丑
Рет қаралды 10 МЛН
Yay, My Dad Is a Vending Machine! 🛍️😆 #funny #prank #comedy
00:17