የዕድሜ ልዩነት ያልገደበው ትዳር!Ethiopia | Shegeinfo |Meseret Bezu

  Рет қаралды 152,556

SHEGER INFO

SHEGER INFO

Күн бұрын

Sheger Info Media brings, social, economic, and cultural issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
#Ethiopia #ShegerInfo #MeseretBezu

Пікірлер: 795
@meseretdibisa5311
@meseretdibisa5311 Жыл бұрын
የአበሻ ወንድ ታናሹ እንኳን ሆነሽ ብትጎሳቆይ እራሱ እኩያዬ አይደለችም ታላቄናት ይላል እንኳንስ ይህንን ያህል በእድሜ በልጠሺው አንተ ግን ትለያለህ ❤❤❤
@ameenahuzefa8412
@ameenahuzefa8412 Жыл бұрын
በጣም ይለያል መልካም ሠዉ ነሕ❤❤❤❤❤❤❤❤
@BT-om1zl
@BT-om1zl Жыл бұрын
Ewnet nw
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 Жыл бұрын
በጣም
@bona2318
@bona2318 Жыл бұрын
እውነት ብለሻል እህቴ
@ብትወዱኝትእዛዜንጠብቁ
@ብትወዱኝትእዛዜንጠብቁ Жыл бұрын
እኔ ባሌ 7 አመት ይበልጠኛል አሮጊት ብሎ ይሰድበኛል ።
@genetayele295
@genetayele295 Жыл бұрын
በዚህ ዘመን አንቂ ንግግር ሳይሆን የሚያስፈልገን እንዲህ አይነት አንቂ የህይወት ተሞክሮ ነው ❤
@leileiakemalleileiakemal7840
@leileiakemalleileiakemal7840 Жыл бұрын
wentii.nweei
@God-Families-Church
@God-Families-Church Жыл бұрын
ዋው
@tigesttisfy756
@tigesttisfy756 Жыл бұрын
በእውነት ይገርማር በዚህ ዘመን እንደዚህአይነት ወንንድ አለ ጌታየሱስ አብዝቶ ይባርካችሁ
@BT-om1zl
@BT-om1zl Жыл бұрын
🙏🏿❤
@nejatali7088
@nejatali7088 8 ай бұрын
Yelem
@hirutnuru8661
@hirutnuru8661 Жыл бұрын
ምርጥ ኢትዮጵያውያን ተባረኩ እድሜ ከቁጥር የዘለለ ነገር የለውም
@አዱየገብርኤልልጅ
@አዱየገብርኤልልጅ Жыл бұрын
እግዚአብሔር እድሜና ጤናውን ይስጣችሁ በለጥን አነስን በዚህ ክፉ ዘመን ዋናው መዋደዳችሁ እና ተስማምታችሁ መኖራችሁ ነው
@sitiaissah6981
@sitiaissah6981 Жыл бұрын
👍👍👍👍💚💚💛💛❤❤❤💃🕺😁😁😁😁
@tediwon
@tediwon Жыл бұрын
መልካም ነገር ለመስማት ለናፈቀው ጆሮ ደስ የሚል እብሮነት ነው ተመስገን የሀገራችንን ህዝብ ሁሉ እንዲህ ደስታ ያለው ኑሮ እንዲኖር እመኛለሁ
@zerget5938
@zerget5938 Жыл бұрын
❤❤
@t.l.m.o.a2675
@t.l.m.o.a2675 Жыл бұрын
ሺህ አመት ኑሩልን ትንሸ እንኳን ፍገግ እንበል በዚህ ዘመን እራሱ እንደዚህ አይነት ሰው መገኝቱ ተመሰጌን🎉🎉🎉
@Alam.alam6334
@Alam.alam6334 Жыл бұрын
እንዴት ደስ የሚሉ ቤተሰብ ናቸው በአሁን ዘመን እንደዚህ አይነት ሰዎችን ማየት በጣም መታደል ነው በዛ ላይ ሲያወሩ አንደበታቸው እራሱ ሲጣፍጥ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጣችሁ እግዚአብሔር ከልጅዎት ጋር ያገናኝዎት
@jesusloveyou5996
@jesusloveyou5996 Жыл бұрын
አይጠገቡም ኦሪጅናል ኢትዮጲያዊ ዘር ሃብት ያልበታተነው ፈጣሪን ያስቀደመ ትዳር እንደ ድራማ ተከታታይ ይኑረው መስዬ እቤታቸውም ሂጂ ደስ ይላሉ ❤❤❤
@gafat
@gafat Жыл бұрын
ዋዉ ከረጅም ጊዜ በዃላ ኢትዮጵያ ላይ ሴት በእድሜ በልጣ ደስተኛ የሆኑ ጥንዶች አየሁ አይለያችሁ ሌላ ምንም አልል ❤❤❤
@nejatali7088
@nejatali7088 Жыл бұрын
Esu yteleye wond new yetebarek sew new gin yegna wondim betam yemitibelitew beyageba zim kalin yegna chewa nen.
@Godisgood-fk7rq
@Godisgood-fk7rq Жыл бұрын
ኸረ ማነው ትልቅ ወንድ ትንሽ ሴት ብቻ ነው የሚያገባ ያለው? ታምራላቹ
@watcher6397
@watcher6397 Жыл бұрын
"የጤፍ ቅንጣት ያህል እምነት ቢኖራችሁ ...." ( በትዳር ውስጥ አምላክ መኖሩን) የፍቅር ትርጉም የምናይባችሁ !!!
@zuzumohammed7832
@zuzumohammed7832 Жыл бұрын
ማሽ አላህ ደስ ሲል❤ እባካችሁ ኮሜንታተሮች ኔጌቲቭ ነገር አትናገሩ
@ሰላምለኢትዮጵያ-ዐ6ለ
@ሰላምለኢትዮጵያ-ዐ6ለ Жыл бұрын
በአምስት አመት ዉስት ጥሩ ዜና ያየዉበት ቀን ነዉ ተመስገን እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክላችሁ
@beletuwoledesemayat7117
@beletuwoledesemayat7117 Жыл бұрын
በእውነት በውስጣችሁ እምነት የዋህነት ፍቅር ደስታ እውነት ..በውስጣችሁ ይነበባል (አለ) እግዚአብሄር በጤና በእድሜ ይጠብቃችሁ
@sabatedla1733
@sabatedla1733 Жыл бұрын
እምነት አሜን
@kwtkwt6841
@kwtkwt6841 Жыл бұрын
Wow eghaber yimesgen sile hulum neger ehunet new fikir ke hulum yibelxal
@jidatahan7613
@jidatahan7613 Жыл бұрын
አቤት ማማራቹ ኢሔ ነው የአብርሀም እና የሳራ ትዳር ማለት
@memegreimi9226
@memegreimi9226 Жыл бұрын
ለነገሩ 14 አመት ወደዋላ ካሰብነው እርስዋም ያሁኑ መልክ አይደለም ወጣትነት ይኖራታል
@destameseret8736
@destameseret8736 Жыл бұрын
እግዛብሔር ፡ በትዳራቹ ፡ ሁሌ ፡ ይቁምላቹእዚሕ ፡ ውጫአገር ፡ የምንኖረዉ ፡ ሰዋች ፡ በትዳረችን ፡ እንደዚህ ፡ መተሳሰብ ፡ የለም ፡ ሁሉም ፡ ገንዘብ ፡ አምላኪ ፡ ነው ፡ እግዘብሔር ፡ ቸር ፡ ያሰማቹህ
@keyriaissa1538
@keyriaissa1538 Жыл бұрын
እድሜ ቁጥር ነው ይመቻችሁ ወሬ ምታበዙ ሰዎች ትዛዙ ከላይ ነው
@bahliawabezahbe6004
@bahliawabezahbe6004 Жыл бұрын
ዘመናችሁ በፍቅርና በእምነት በአነድነት በደስታ የተሞላ ይሁን ዋናው ፍቅሩ ነው ዘመናችሁ ይባረክ አሜን
@aieaaiea8144
@aieaaiea8144 Жыл бұрын
ዘመናችሁ በፍቅር የተሞላ ይሁን ❤️❤️❤️
@sabatedla1733
@sabatedla1733 Жыл бұрын
አሜንንንን
@hannahanna1490
@hannahanna1490 Жыл бұрын
ባልየው በጣም ዘመናዊ የሆነ አስተሳሰብ ነው ያለው። መባረክ ነው እንደዚህ ሆኖ መፈጠር። ትዳራችሁን እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክላችሁ
@watcher6397
@watcher6397 Жыл бұрын
ይህ ትዳር ከሚሊዮን እንደ አንድ ነው ዋው ይገርማል ❤❤❤ ዋው እንባ እያነባሁ ነው ያዳመጥኩት ሁለታችሁም ውብ ናችሁ።
@zinabmohamammd3146
@zinabmohamammd3146 Жыл бұрын
እግዚአብሔር እንደ አብርሃምና እንደ ሳራ መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ እናቴ ልጅወትን ያገናይወት
@ketzergaw2593
@ketzergaw2593 Жыл бұрын
የአበሻ ወንድ እንኳን ይሄን ያህል በልጠሽው አንድ አመት እንኳን መበለጥ ያንገበግበዋል። ጥሩ ሰው ነው።
@salamaseyoum4974
@salamaseyoum4974 Жыл бұрын
Eko 1 amet kerto 1 wer belteshw arogit eyale new yemiyasakikish
@Susu-p8v5w
@Susu-p8v5w Жыл бұрын
በጣምጂ😏እኳን በድሜ ተባልጠን ባል አጥታ ትንሽ ቆይታ ላገባች ሴት እኔ ባላገባሽ እሚሉምኮ አይጠፉም ደደብ
@zemetatapa6347
@zemetatapa6347 Жыл бұрын
እኔ ባለቤቴ በአንድ ዓመት ከ ሶስት ወር ትበልጠኛለች እኛ ትዝ ብሎንም አያውቅ 10 ዓመት በትዳር ሊሞላን ነው
@salams4912
@salams4912 Жыл бұрын
​@@zemetatapa6347 አንተም ጨዋ ሁነህነዉ ወንድሜ ያሁን ዘመን ወንድ መጥፎናቸዉ
@zemetatapa6347
@zemetatapa6347 Жыл бұрын
@@salams4912 የሠው መጥፎ የለውም ዋናው መግባባት ነው
@hawiroth9237
@hawiroth9237 Жыл бұрын
ጥሩ ነገር ማዳመጥ ባገራችን ናፍቆኝ ነበር ተመስገን እድህ አይነት ሰዎች መኖሩ ታምር ወይ ትግርት ነው❤😊
@HiHi-xn3mr
@HiHi-xn3mr Жыл бұрын
እውነት ተመስገን አምላካችን
@aschalechtesfaye4687
@aschalechtesfaye4687 Жыл бұрын
እኛ ሆነን እንጂ እኮ በውጪው ብዙ ጊዜ እድሜ ቁጥር ነው ዋናው ፍቅር ነው ይላሉ ። መቼም እኛ የምንኮርጀው የማይረባውን
@almaz-rudy8793
@almaz-rudy8793 Жыл бұрын
I agree
@godisgreat6311
@godisgreat6311 Жыл бұрын
Very true
@hiwotjima
@hiwotjima Жыл бұрын
አይገርምም ግን
@lemlembereket839
@lemlembereket839 Жыл бұрын
ሴትየዋ ሲያወሩ በጣም ይመስጣሉ ትዳራቹህ ይባረክ ወገኖቼ
@hshhehsge7113
@hshhehsge7113 Жыл бұрын
ወንድየውስ
@tsigenigatu3922
@tsigenigatu3922 Жыл бұрын
በእውነት ደስ የሚሉ ጥንዶች በእኛ ሀገር ይህ ይሆናል ብዬ አላስብም ነበር። ብዙ ሰው ላይስማማ ይችላል ነገር ግን እነዚህን ሰዎች ፍቅር ነው ያጣመራቸው ፍቅር ደግሞ የሚሰጠው ከእግዚአብሄር ነው። የመጨረሻቸውን የሳምርላችሁ።🙏🙏
@ugurkayim6287
@ugurkayim6287 Жыл бұрын
ትልቅ ትምርት የሰው ልጅ እድሜ ሳይሆን ሰላም ፍቅር ነው እኩያዬ ሆኖ ቢያቃጥለኝ ምን ይሰራልኛል አድራሻቹን ባቅ ማርያምን ዘመድ አረጋቹ ነበር የድሮ ኢትዮጵያ ይታየኛል በናንተ ውስጥ❤
@كُنفَيَكُنْحُنْيَالَوْيِحُنَا
@كُنفَيَكُنْحُنْيَالَوْيِحُنَا Жыл бұрын
ያሁኖቹማ ጨጓራሽንልጦ ኩላሊትሽ ሽጦ ልብሽን ልጦ ካገልግሎት ውጭ ነው እሚረጉት ሀሀሀሀሀ
@selamissak5726
@selamissak5726 Жыл бұрын
ያስታውቃሉ ፊታቸው ላይ ደስተኞች ናቸው ።እግዚአብሔር የበለጠ ያብዛላችሁ
@selamawitgebretsadik3097
@selamawitgebretsadik3097 Жыл бұрын
የደቡብ ሰው ለትዳር ጥሩ ናቸው ማርያምን።
@ቤዛዊትደመቀYoutube
@ቤዛዊትደመቀYoutube Жыл бұрын
ትክክል ባልወለድበት ይቆጨኝነበር
@betelihemkassa6441
@betelihemkassa6441 Жыл бұрын
❤❤
@rahelasmerinabelalifestyle5566
@rahelasmerinabelalifestyle5566 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርካቹሁ ያሰባቹሁትንም ያስምርላቹሁ በጣም ምርጥ ጥንዶች ናቹሁ ለማንኛውም ሰው አርአያ ነው ምተርፉት ብዙውን ጊዜ በውጭው አለም ብቻ ነበር እንዲህ ያለው ነጻነት በሐበሻው ምድር ብዙም የለም እና በርቱ ዕድሜ ከጤና ጋ ያድላቹሁ ልጃቹሁ ደሞ ተገኝቶ ደስታቹሁን ለማየት ያብቃን 🇪🇷❤️🇪🇹
@wubitgebeyaneh8046
@wubitgebeyaneh8046 Жыл бұрын
ይህ ነው የኢትዮጵያውነት መግለጫ እግዚአብሔር ቤታችሁን የበለጠ ይባርክ🙏💚💛❤️
@leiladavid.2632
@leiladavid.2632 Жыл бұрын
አሰኪ ወንዶች ከዚህ ተማሩ ....ፍጣሪ ትዳራችሁ ይባርክ አድሜ ይሰጣችሁ 🙏🏻❤️
@saraabate1804
@saraabate1804 Жыл бұрын
የፈጣሪ ስራ ድንቅ ነው! እግዚአብሔር ፍቅራቹን ያብዛው🙏 ደስ ሲሉ😊😍😍
@alemlebanon4947
@alemlebanon4947 Жыл бұрын
ረጅም እድሜ ይስጣችሁ ፍቅራችሁ ጨምሮ ይብዛ የደቡብ ወንድ ለሚስቱ በጣም ነው የሚመቸው ሁታችሁም የዋሆች ናችሁ
@sSa-xu8xc
@sSa-xu8xc Жыл бұрын
ሠውየው በጣም ምርጥ ልብ አለው ባሁኑ ዘመን እደዚህ ያሉቤተሠቦች መኖራቸው ይገርማል
@ameraamera1286
@ameraamera1286 Жыл бұрын
ወው💓💓💓💓ለዘመኑ ትደሪ ተሚሰሌት ነቹ
@tzetayimam8091
@tzetayimam8091 Жыл бұрын
ትዳር ከፈጣሪ ነው ቀሪ ዘመናችሁ ይባረክ ።
@AB-cj4uz
@AB-cj4uz Жыл бұрын
What a heartwarming story!!! May God continue to bless their marriage❤❤❤ I loughed and cried😂 I pray Behailu will reconnect with his mom soon.
@alemwassiekids2395
@alemwassiekids2395 Жыл бұрын
እኛ ሀገር እኮ ሴትን ማንቋሸሽ ስለተለመደ እና በእድሜ ቡል ማረግ ስላለ ይህንን ስንሰማ ብርቅ ይሆንብናል። የፈረንሳዩ ፕሬዝዳንት በእጥፍ የምትበልጠዉን መምህሩን ነዉ ያገባዉ። የእኛን ሀገር እሳቤ ጥሶ የወጣ ወንድ ጀግና ነዉ። ተባረኩ❤❤❤❤😊
@ፍቅርጌታቸው
@ፍቅርጌታቸው Жыл бұрын
በመዳንሐለም እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይሰጣቹው በኤትዩጰያ ለመጅመሬ ጌዜ ሳይ በጣም ደሰ ይላል ጀግናነክ ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏
@genayal4277
@genayal4277 Жыл бұрын
በጣም ደስ ይላሉ ዋናው መተሳሰብ ነው ተባረኩ እመብርሃን ትጠብቃቹ
@duressotesso3082
@duressotesso3082 Жыл бұрын
አለባበሱዋ ያለፈችበት ጉስቁልና እና የአንዳንድ ሀበሻ ቶክስክ ምላስ ነው እንጅ ብዙም የሚጋነን የእድሜ ልዩነት አይታይባቸውም ምን አለ ግን በ ሰውን ምርጫ ባትገቡ "
@alemnehdinknesh3322
@alemnehdinknesh3322 Жыл бұрын
መሲ ኢትዮጵያ ብቻ ነው ችግር ያለው ሴት ልጅ ወንድን መብለጥ የለባትም ወንድ ግን ሽማግሌ ትንሽ ሴት ያገባል ለምሳሌ ሰሞኑን ህይወቷ ያለፈው ተዋቂያ ዘፋኝ ቲናተርና፣ባሏን በብዙ አመት ትበልጠዋለች እኔ በምኖርበት ጀርመን ችግር የለም ሀበሾች ልክ እንደኢትዮጵያ ናቸው ባጠቃላይ ያደጉ አገሮች ችግር የለባቸውም ልጅ አዳብት አናረጋለን ይላሉ
@rhelmamo5078
@rhelmamo5078 Жыл бұрын
Lek nesh
@nuhaminhailu9544
@nuhaminhailu9544 Жыл бұрын
አዎ ልክ ነሽ ቲና ተርነር ባሏን በ16 አመት ትበልጠዋለች እሷ 83 ነበረች ባሏ 67 አመት ነው። በዛ ላይ አብረው ብዙ አመት ቆይተዋል ዋናው መግባባቱና መተሣሰቡ ነው። ኢትዮጵያ ውስጥ ነው ችግር ሴት በእድሜ ከበለጠች ። ወንዱ ግን ሽማግሌ ሆኖ የልጅ ልጁን የምታህል ሲያገባ ምንም አይባልም።
@MD-fq7gp
@MD-fq7gp 2 ай бұрын
የኛ ሃገር ሃሜተኛ ነው አኔ 12 ዓመት የምበልጠው ወንድ ወዶኝ መጨረሻ ላይ ግ ን አንድ ላይ ምንም መሆን አልቻልንም ለምን አኔ ፈራሁ ያውም ፍቅር ይዞኝ በጣም ነበር የለመነኝ 5 ዓመት ተዋደድን ምን ላድርግ አኔ ሳረጅ አሱ ልጅ ይሆናል የማይሆን ነው ብዬ ተውኩት አስክዛሬ ጸጸቴ ነው አሱም አኔም ትዳር ይዘናል ግን አሁንም ድረስ አንዋደዳለን በሩቅ፡፡ በአካል አልተገናኘንም ለምን ግብረሥጋ አንዳይኖር ስለፈራው፡፡ አንደገና ብንገናኝ ምን ይፈጠር ይሆ ብዬ አስባለው
@tegestmiss5880
@tegestmiss5880 Жыл бұрын
የፀሎቶ ሀይል ትልቅ ተራራን ከዝህ ተነስቴህ ብሉ ይሄደል ዋናዉ እምነት ነዉ
@AMEN12728
@AMEN12728 Жыл бұрын
ማማረር በበዛበት በዚህ ዘመን እንዲህ የሚያመሰግኑ ባለትዳሮች ማየት ደስ ይላል #ፍቅራችሁ እና #አመስጋኝነታችሁ ይቀጥል ስለእናንተ እግዚአብሔር ይመስገን❤
@tadelechtanga858
@tadelechtanga858 Жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ትዳር ❤❤❤እግዚአብሔር ይባርካችሁ።የአብዱ እና ኡስማን ደግነት በጣም ይገርማል ❤❤ ብቸኛ መሆንዋን ተመልክተው ልጁን ይረዱት ነበር።እናት ክርስቲን ልጅዋም ክርስቲያን አብዱ እና ኡስማን ግን ሙስሊም ፈጣሪ ይጠብቃችሁ።በእውነት ኮረው በሙስሊም ወገኖቼ ።ክብር ለደጋግ ሙስሊሞች።❤❤❤
@yeshiwasyeshiwas5620
@yeshiwasyeshiwas5620 Жыл бұрын
እግ/ር የ ፍቅር ኣምላክ ነ ው , ፍቅራቹ የተባረከ ይሁን
@battyzerhiun5651
@battyzerhiun5651 Жыл бұрын
ታድላቹህ የምታምሩ ቤተሰቦች እረጅም እድሜ ለናንተ እምነታቹ ደሞ ይለያል 😊
@Ewoyn_Tewod_84
@Ewoyn_Tewod_84 Жыл бұрын
እንዴት ነው የሚያምሩት በጌታ! 😍😍😍 የፈረንሳዩ መሪ ኢማኑኤል ማክሮንን እኮ ባለቤቱ ቢርጌተ ማክሮን በ 35 ዓመት ነው የምትበልጠው ። በመወለድም ቢሆን ከሁለተኛ ልጇ ላውረንስ ጋር በወራት የሚያንስ ነው። የእኛዋ " #እናትዬ " ግን ሴቶች ገና የልጅነት ጨዋታቸውን ጠግበው ሳይጫወቱት ለትዳር በቤተሰብ ውሳኔ ተላልፈው ከሚሰጡበት ማህበረሰብ ነው የወጣችው። በ12(13) ዓመቷ ከተዳረች ፥ በ14(15) ዓመቷ የመጀመሪያ ልጇን ከወለደች፥ በእሱ እና በመጀመሪያው ልጇ መካከል ያለው ልዩነት 4(5) ዓመት ስለሆነ በዛ ቢባል በ10 ዓመት ብትበልጠው ነው። 🤗🤗🤗 ደግሞ የሁለቱም ንግግር ሲጣፍጥ። 🤩❤😘 ፍቅራችሁ እለት እለት ይታደስ። የሚያዩት ሁሉ ይባረኩበት!!! 🤲🤲🤲
@tgze2435
@tgze2435 Жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል አሉ እንጂ የራሳቸዉን እድሜ ሳያዩ የሴቶን እድሜ ትልቅነቶን ብቻ የሚያወሩት እድሜያቸዉን በቂጣቸዉ ቆጥረዉ
@bezaanteneh5649
@bezaanteneh5649 Жыл бұрын
ወይ መዳህኒያለም ንፁህ ልብ ስጠኝ ስንት ወንድ አለ ወጦ ሲማግጥ ሚዉል ምቀኛችሁን ይያዝላችሁ ፍቅር በጠፋበት ሰአት የሰዉ ደስታ ማየት እንዴት ደስ ይላል
@seniarsenal2199
@seniarsenal2199 Жыл бұрын
እመብረሀን ትዳራቹን ትባርከው 🙏እናንተ ውስጥ ያያየውት ትልቅ የእምነት ጥንካሬ ነው።
@ሰውነኝ-ዀ5ቈ
@ሰውነኝ-ዀ5ቈ Жыл бұрын
ኑኑኑኑኑኑኑኑ ድንዝዝዝዝዝዝዝ ወንዶች አላችሁ ኑኑኑኑ ስሙ እስኪ ለሰው ልጅ መተሳሰብ ካለ እድሜ ቁጥር ነው
@ShibreSis-ir2uy
@ShibreSis-ir2uy Жыл бұрын
እግዚአብሔር የተመሰገነ እፍፍፍፍፍ በጣም ደሰ ስሉ ሰላም ለሀገራችን ❤❤❤❤
@tarikuatarikua3640
@tarikuatarikua3640 Жыл бұрын
❤ጎበዝ ሰው ከኔም ጭምር መርዝ ነው ይህንን ሁለ ችላችሁ ሞኖራችሁ ለሰው ሁሉ ምሳሌ ናችሁ
@haimanottube
@haimanottube Жыл бұрын
የሚገርም ፍቅር አንድነት አ በዚህ ዘመን ይህን ማየት ለኛ ትልቅ ነገር ነው😢 ፍቅራቸው ከልብ መሆኑን የውጭ ፈገግታቸው ገፅታቸው ይናገራል እግዚአብሔር አምላክ እስከ መጨረሻው በዚህ ፍቅራችሁ ያጽናችሁ❤❤❤❤😊😊😊😊😊
@helentesfaye1844
@helentesfaye1844 Жыл бұрын
እናተ ጠላ ስሉ አማረኝ በጣም ደስ ስሉ የሰይጣን ጅሮ ይደፈን ፍቅርራች ሁ እግዚአብሔር ይባረክላችሁ.❤❤❤
@saleenasala8310
@saleenasala8310 Жыл бұрын
እኔም አማረኝ ማርያምን😂😂😂
@meye1988
@meye1988 Жыл бұрын
ገራሚ ሰዎች ናችሁ ፈጣሪ ቀሪ ዘመናችሁን ይባርክላችሁ
@ትግስትወለተስላሴ-ፀ1ጐ
@ትግስትወለተስላሴ-ፀ1ጐ Жыл бұрын
ዉይይይይይይ ማርያምን መታደል ነዉ እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ❤❤❤😢
@ሶስናስጠኝየብሩክታዊትልጅ
@ሶስናስጠኝየብሩክታዊትልጅ Жыл бұрын
መሲ የዛሬ እንግዶችሽን አስደመሙን ማርያምንምን አቤት መባርክ አሁንም አይለያችሁ አብርሃሙ ስላሴዎች ቤታችን ይጎብኙት ልጃቹም በናተ ፀሎት እምነት ይገኛል እድለኛ ነክ ሙሉ ፍቅር ቤተስብ አለክ
@Lidu21
@Lidu21 Жыл бұрын
በእውነት እመብርሃን ፍቅሩን ታብዛላቹ ወይኔ ስታስቀኑ እንደዚ ያለ የተባረከ ትዳር ለሁላችንም ይስጠን ወይኔ ❤😊😊
@tameratdenku4150
@tameratdenku4150 Жыл бұрын
ኡፋ በጣም ነው ደስ ምትሉት እንደዚ የተባረከ ሰዉ ኢትዮጲያ ዉስጥ ገራሚ ነው ተባረኩ
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ከ9ዠ
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ከ9ዠ Жыл бұрын
ተባረኩ ከዚ የበለጠ የጣፈጠ ያማረ ትዳር ይሁንላቹ ይገርማል ትዳር እቃቃ ጨዋታ በሆነ ጊዜ አወኩሽ ናኩሽ በማለት በተጋቡ ሳምንት በሚፋቱ ጊዜ የናንተ ይለያል 🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@mebratl.abraha5022
@mebratl.abraha5022 Жыл бұрын
እግዚአብሔር መንፈሱን በቤታችሁ አድርጓልና ምስጋና ይግባዉ🤲
@emuadmasu873
@emuadmasu873 Жыл бұрын
Amen 🙏 🙏
@AdanechAbtew
@AdanechAbtew Жыл бұрын
Nice couples and I wish them a happiness together 😘
@jesusloveyou5996
@jesusloveyou5996 Жыл бұрын
ኢትዮጵያ ውስጥ እንጂ አሜሪካኖች በብዙ የ እድሜ ታላቅ ሴትን ያገባሉ ትዳር መፈቃቀር እና መከባበር እንጂ ለ አልጋ መጨፈር ብቻ አይደለም ልጅም ቢሆን የወደቀ ህፃን ቤተሰብ አልባ ህፃናትን ማሳደግ ይቻላ በጣም ደስ ትላላችሁ ትለያላቹሁ ሽማግሌ ባል አግብቶ ጀርባውን ከማሸት በሽታዋን ዋጥ ያደረገች ዳባሽም ፀሎተኛም ሚስት ማግባት ድንቅ ነው ❤
@MariamMariam-up3dz
@MariamMariam-up3dz Жыл бұрын
ዋዉ ማሻ አላህ በጣም ደስስስስ ይላል ትዳር የፈጣሪ ስጦታ ነዉ ቀሪ ዘመናችሁን አላህ ይባርክላችሁ❤😍🥰
@azebdesta5456
@azebdesta5456 Жыл бұрын
❤❤❤ ደስ ሲሉ! እግዝያብሔር ረጅም ጤናና ዕድሜ ይስጣችሁ።
@የሚጠብቀኝአይተኛም-ከ8ረ
@የሚጠብቀኝአይተኛም-ከ8ረ Жыл бұрын
ውይ እዴት ደስ የሚሉ ሰኦች ናቸው እድሜ ዘላለም በደስታ ያኑራቹ እግዚአብሄር። በልጅ ይባርካቹ እግዚአብሄር አያልቅበትም መታ መታውን ይስጣቹ ❤❤❤
@kidanemhretinate9624
@kidanemhretinate9624 Жыл бұрын
እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቃችሁ🙏🙏🙏💚💛❤
@marmedia-ly3nx
@marmedia-ly3nx Жыл бұрын
በጣም ደስ የምትሉ ባለትዳሮች ናችሁ። በተለይ ባልየው ያለው የፍቅር አክብሮት ልዩ ነው። ፈጣሪ ልጃችሁን እንድታገኙ ይርዳችሁ። ጤናና እድሜ ይስጣችሁ❤
@ሀገሬኑሪ-የ2ኰ
@ሀገሬኑሪ-የ2ኰ Жыл бұрын
ሲጀመር የሀበሻ ወንድ በድሜ እምበልጠውን ነው ማግባት ልብ ይገዛል ይሰበሰባል ብዙ ነገር አለ👌 ሰው ግን ሴት ስትበልጥ ብዙ ጊዜ ያንጓጥጣል እግዚአብሔር ትዳራቹን ይባርከው❤
@enataiemwondimunatali9390
@enataiemwondimunatali9390 Жыл бұрын
እንዴት ደሰ ይላሉ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ እረጅም እድሜና ጤና ይሰጣችሁ እኔ ትክክለኛ አፍቃሪ አጥቼ ተሰፍ ቆርጪ ነበር እናንተን ሳይ ተፅናናው ❤❤❤
@meselechfeyessa1226
@meselechfeyessa1226 Жыл бұрын
😂😂😂ፀሎት ብቻ🙏
@genetfeleke4366
@genetfeleke4366 Жыл бұрын
እዉነተኛ ፍቅር ይሄ ነዉፍቅር ምንም አያግደዉም እነኚ ባልሚስቶች የተባረኩ ናቸዉ🎉ሁለቱ ፀባያቸዉ አንድ ዓይነት ናቸዉ ደስተኞ ናቸዉ ለሁለቱም እረጅምዕድሜ ደስታ እና ፍቅር ሰላም ከእናተ ጋ ይሁን💕🙏💕🌹🌹🌹❤️
@selamawitgebretsadik3097
@selamawitgebretsadik3097 Жыл бұрын
ኡፍፍፍ ደስ ስትሉ አቦ ፍቅራችሁ ይጨምርላችሁ ሁለታችሁም መልካም ቅን ሰው ናችሁ።
@Sara-lb6zy
@Sara-lb6zy Жыл бұрын
If you find the love you deserve age is just a number
@saraabraham5753
@saraabraham5753 Жыл бұрын
ጋዜጣኝ መሰረት ብዙ ተባረኪ❤❤❤❤❤❤
@tigistyadete6592
@tigistyadete6592 Жыл бұрын
በእውነት እንደዚህ ደስ ብሎኝ አያውቅም እንዴት የተባረከችሁ ናችሁ ❤ ወንድሜ እንደ አንተ አይነት ኢትዮጵያ አገሬ ሚሊዮን አፈርልን 🤲
@amel2941
@amel2941 Жыл бұрын
እኔስ ያዬውት ንፁህ ልብ ነው ተባረኩ ❤
@tenagng8956
@tenagng8956 Жыл бұрын
አይዞቸሁ ለግዚአብሄር ታመኑ ሳራም በርጂና ልጅና ልጂ
@sabakassa2363
@sabakassa2363 Жыл бұрын
ሰውየውግን የሚገርምሰውነው በእ/ር ያለው እምነት የሚገርምሰው ነው ደግሞ ባልና ሚስቱ በጣም ውስጣቸው ገርነት አለ /መልካምነት? ስለዚህ ባሐይሉ ይገኛል ያስደስታቺኀል
@memegreimi9226
@memegreimi9226 Жыл бұрын
ኦኦኦ አንድ አመት ብልጫ ሶኖር እንክዋን ሲያሸማቅቁ ተጠቅመው እንደ አሮጌ እቃ አውጥተው የሚጥሉት
@rasayifat5726
@rasayifat5726 Жыл бұрын
መሲ, ጣልያን የት አካባቢ እንደሆን ወረቀቱ ላይ ከአለ መግለጹ ጥሩ ነበር
@nardoserundas7334
@nardoserundas7334 Жыл бұрын
ትዳር ከድንግል ማርያም ልጅ ሲሰጥ ነው:: ተባረኩ( አሁንም በደስታ ሙሉልኝ )
@መሲየማርያምልጅ-ኈ1ረ
@መሲየማርያምልጅ-ኈ1ረ Жыл бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን በስንት ጊዚአችን ደስ እሚል ነገር አየን ሠማን አቤት ደስ ሲሉ
@simegnmekonnenalem4537
@simegnmekonnenalem4537 Жыл бұрын
በውነት እያለቀስሁ ነው የተከታተልሁት ሁሁሁሁሁሁ ውስጤ ነው
@ምጥን
@ምጥን Жыл бұрын
ወገን የዋሆች እንሁን ሁለቱም የዋሆች ናቸው ለዛ ነው የሰመረላቸው እኔ ተምሪያለው እናንተስ ??
@Alem844
@Alem844 Жыл бұрын
መስዬ እንዴት ነሽ ለብዙዎች ምሳሌ የሚሆኑ ናቸው መድሃኒያለም እድሜና ጤና ይስጣቸው ልጃችሁንም ያስገኝላችሁ እመቤቴ ማርያም ትርዳችሁ🙏
@ShibibaAtoipi
@ShibibaAtoipi Жыл бұрын
ማሻ አላ በዚህ ሰአት እንደዚህ አይነት ሰዎች ሲገኙ ደስይላል
@zigeredagebre5652
@zigeredagebre5652 Жыл бұрын
I’ won’t to Came to ur” Home please ❤️💕❤️
@marthaseyfu4581
@marthaseyfu4581 Жыл бұрын
አጥንት ምርመራ ቢደረግ በርግጠኝነት አንተ ታላቅዋ ነ😮ህ የተጎዳች ሴት ስለሆነች እንጂ ሲጀመር እዛ ሀገር እድሜ ሲታወቅ አደል በዛ ላይ እድሜ ድበቃዉ መከራ አረ ተዉኝ
@demerehimariam7451
@demerehimariam7451 Жыл бұрын
ብዙ ተማርን ማስትሪት , ዶክትሬት አለን ከሚሉ ግብዞች ደሳለኝ ሰማሌ ሺህ ግዜ ይበልጣቸዋል በተለይ ሀገራዊ አስተሳሰቡ ሁሉም ነገር የኛ ነው እንከባከበው ያለው ምሳሌያዊ አነጋገር ልዩ ነው።
@emuassefa8473
@emuassefa8473 Жыл бұрын
እስይ እውነተኛ ፍቅርን ያየንበት እግዚአብሔር የነገሰበት በዚህ ግዜ መኖሩ እረጅም እድሜ ከጤና ይስጣዝሁ
@mebratl.abraha5022
@mebratl.abraha5022 Жыл бұрын
በእዚህ ዘመን እንዲህ የመሰለ ትዳር ለብዙዎች ጭምር አርአያ መሆን ነዉ❤
@azeb2809
@azeb2809 Жыл бұрын
አወቅን ተማርን የምትሉ አንዳንድ ወንዶች ከዚህ ስው ተማሩ እድሜ ቁጥር ነው አያቴ ሴትና ጠጅ ሲቆይ ነው ትል ነበር 😂😂😂😂አንተግን መልካም ሞዴልም ነህ ጎበዝ ያላገባችሁ ተስፋ እንዳትቆርጡ
@burtgnnega9941
@burtgnnega9941 Жыл бұрын
የኔው ደነዝ በ3 በልጨውይመሳደቅብኛል
@tsigebungul2150
@tsigebungul2150 Жыл бұрын
በእውነት እግዚአብሔር ይባርካችሁ በጣም ደስ ይላል❤❤❤❤
@menbermekonen2496
@menbermekonen2496 Жыл бұрын
የዋህ ምን ይሆናል❤ሲያምሩ
@ጌታለዘላለምአይጥልም
@ጌታለዘላለምአይጥልም Жыл бұрын
የኔ የዋሆች እግዚአብሄር ቀሪ ዘመናችሁ ይባርክ! የልባችሁ ይሙላ።
@ስለሁሉምነገርእግዚአ-ዸ5ሸ
@ስለሁሉምነገርእግዚአ-ዸ5ሸ Жыл бұрын
መሲየ የኔ ውድ በጣም ነው እምወድሽ እመቤቴን ሳይሽ ብውል አልጠግብሽም 💝💝
когда не обедаешь в школе // EVA mash
00:57
EVA mash
Рет қаралды 3,7 МЛН
My Daughter's Dumplings Are Filled With Coins #funny #cute #comedy
00:18
Funny daughter's daily life
Рет қаралды 5 МЛН
The Joker wanted to stand at the front, but unexpectedly was beaten up by Officer Rabbit
00:12
የስድሳ ዓመት #ፍቅር sixty years of love story #besintu_sitcom #
25:56
Alela tube አለላ ቲዩብ
Рет қаралды 3,8 М.
когда не обедаешь в школе // EVA mash
00:57
EVA mash
Рет қаралды 3,7 МЛН