የእሁድን በኢቢኤስ አቅራቢዎች ቲክቶክ የሰራችባቸዉን ልጅ ፕራንክ አደረጓት

  Рет қаралды 285,919

ebstv worldwide

ebstv worldwide

3 жыл бұрын

An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha
It includes different multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion.
The program is engaging which keeps viewer right at the other side for the whole three hours.
It is a magazine format; small updates of the talk of the town, guest appearance, Wello, live music, cooking and many more.
#EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV # InfotainmentShow_EBSTV #AsfawMeshesha_EBSTV

Пікірлер: 473
@eleniboo6186
@eleniboo6186 3 жыл бұрын
በጣም ጨዋ በጣም ቆንጆ በጣም ልዩ liduye ሁሌም እወዳት ነበር በስራዋቿ i really love Her Black Diamond ❤❤❤
@user-lv4oc9ll8l
@user-lv4oc9ll8l 3 жыл бұрын
አረ ናፍቆት ምርጥ ተዋናይ ነሸ ልጅቷ ግን በጣም ጨዋ ናት
@beyaynetu1116
@beyaynetu1116 3 жыл бұрын
ውድ የሃገሬ ልጆች በጣም ጠቃሚ የሆኑ ቪዲዮዎችን በዚህ ቻናል ያገኛሉ አስገራሚ 😮😮😮በምድር ላይ መኖራቸውን ለማመን የሚከብዱ ስፍራዎች 👉👉👉kzbin.info/www/bejne/qqm0q3qqn7mia6s
@mirfamirfa5480
@mirfamirfa5480 3 жыл бұрын
አንች ናፍቆት ግን ተሳስተሽ ነው ጋዜጠኛ የሆንሽው በጣም ትችያለሽ ደግሞ ውድድድድ
@amenyali4297
@amenyali4297 3 жыл бұрын
ኜኜኜኜኜ
@lenagreetsonglama1833
@lenagreetsonglama1833 3 жыл бұрын
ሊዲያ ስታምሪ ከለርሽ ቁመናሽ በጣም ያምራል በርቺ እነሱን ተያቸው
@user-kn7el6oc6w
@user-kn7el6oc6w 3 жыл бұрын
እነሱማ ኪሎ ዱቄት ናቸው
@muluabera2379
@muluabera2379 3 жыл бұрын
Agree! She’s gorgeous 😍
@kidist6498
@kidist6498 3 жыл бұрын
በለው ናፍቆት ትቺያለሽ ፕራንክ የልጅቷ ትትህና ደስ ይላል በዛላይ ይቅርታ መጠየቋ
@user-xm8lb7rx8s
@user-xm8lb7rx8s 3 жыл бұрын
ወይኔ ሊዲያ ከለሯ ሲያምር ኢትዮጲያ ዘፋኞች በቃ ቀይ ሴት ብቻ ነው ክሊብ ምት ሰራው?
@asterberhe6061
@asterberhe6061 3 жыл бұрын
የልብን ተናግሮ ፕራንክ ደስ ይላል 😕 እኔ እራሱ ቆሌዬ ነው የተገፈፈው 😳
@user-oo1qv3pp2k
@user-oo1qv3pp2k 3 жыл бұрын
Anchi lij nesh tiktok lay comment yeseteshw a
@hikesaeed4791
@hikesaeed4791 3 жыл бұрын
Hhhhh beletoche eyasefeqedu mesadebe teyalesh
@user-uz5cu4rw8b
@user-uz5cu4rw8b 3 жыл бұрын
🤣🤣🤣
@hannagetahun4991
@hannagetahun4991 3 жыл бұрын
ZZNZZZ. 0bnu
@yengutube
@yengutube 3 жыл бұрын
ኢትዮጵያዊነት kzbin.info/door/8CZXeVjT7QSlSzN4QWvAYw ኢትዩጵያዊነት መልካምነት ነው ቻናሌን ሰብስክራይብ በማድረግ እና ስራዎቸን በማየት ለኔ ጠቃሚ የሚሉት አስተያየት በመስጠት እንድበረታታ ሰው አዊ ድጋፍዎን በቅንነት ያበርክቱልኝ ለሰው ልጅ ቅን እንደመሆን የሚያስደስት ነገር የለም በምድር ላይ እናም መተባበር መደጋገፍ ትልቁ ባህላችን ነው አደለ ቅንነት ካለ ደሞ የአንዱ ሰው እድገት ለሌላኛው ሰው እድገት የደስታ ምንጭ ነው እናም ሰው አዊ ቅንነት ካለዎ ቻናሌን ሰብስክራይብ በማለት እና በማድረግ የሰረዋቸውን የተለያዩ የቪድዮ ታላቶቸን በማየት ይተባበሩኝ ያለ እናንተ ድጋፍ እና ትብብር ልጠናከርም ልበረታታም አልችልም እና በስራዎቸ ጠንካራ ልሆን የምችለው እናተ ሰብስክራይብ ላይክ ሸር እና የሰረዋቸውን ታሌንቶች እያዩ አስተያየት እና ኮሜንት ሲሰጡኝ ብቻ ነው ወደተሻለ ለውጥ የምሸጋገረው እና ይህን ትልቅ ድልድይ እንድሻገረው እንዳልፈው ትልቁን ሰው አዊ ቅንነትዎን በደግነት ያበርክቱልኝ ለሰው ልጅ ቅን እንደመሆን ምን ያስደስታል
@benjaaddis
@benjaaddis 3 жыл бұрын
የልባችሁን ተናግራቹ ፕራንክ አይነፋም ጠርተን ለምን ልክ ልኳን አንግራትም ተባብላቹ ነው ሚመስልባቹ !!
@battyyone9974
@battyyone9974 3 жыл бұрын
ሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃ አገኘሻቸው
@genigeni3834
@genigeni3834 3 жыл бұрын
Kkkkkkkkkk betam
@beyaynetu1116
@beyaynetu1116 3 жыл бұрын
ውድ የሃገሬ ልጆች በጣም ጠቃሚ የሆኑ ቪዲዮዎችን በዚህ ቻናል ያገኛሉ አስገራሚ 😮😮😮በምድር ላይ መኖራቸውን ለማመን የሚከብዱ ስፍራዎች 👉👉👉kzbin.info/www/bejne/qqm0q3qqn7mia6s
@taybatayba7375
@taybatayba7375 3 жыл бұрын
ክክክክክክ😇😇😇😇
@yengutube
@yengutube 3 жыл бұрын
ኢትዮጵያዊነት kzbin.info/door/8CZXeVjT7QSlSzN4QWvAYw ኢትዩጵያዊነት መልካምነት ነው ቻናሌን ሰብስክራይብ በማድረግ እና ስራዎቸን በማየት ለኔ ጠቃሚ የሚሉት አስተያየት በመስጠት እንድበረታታ ሰው አዊ ድጋፍዎን በቅንነት ያበርክቱልኝ ለሰው ልጅ ቅን እንደመሆን የሚያስደስት ነገር የለም በምድር ላይ እናም መተባበር መደጋገፍ ትልቁ ባህላችን ነው አደለ ቅንነት ካለ ደሞ የአንዱ ሰው እድገት ለሌላኛው ሰው እድገት የደስታ ምንጭ ነው እናም ሰው አዊ ቅንነት ካለዎ ቻናሌን ሰብስክራይብ በማለት እና በማድረግ የሰረዋቸውን የተለያዩ የቪድዮ ታላቶቸን በማየት ይተባበሩኝ ያለ እናንተ ድጋፍ እና ትብብር ልጠናከርም ልበረታታም አልችልም እና በስራዎቸ ጠንካራ ልሆን የምችለው እናተ ሰብስክራይብ ላይክ ሸር እና የሰረዋቸውን ታሌንቶች እያዩ አስተያየት እና ኮሜንት ሲሰጡኝ ብቻ ነው ወደተሻለ ለውጥ የምሸጋገረው እና ይህን ትልቅ ድልድይ እንድሻገረው እንዳልፈው ትልቁን ሰው አዊ ቅንነትዎን በደግነት ያበርክቱልኝ ለሰው ልጅ ቅን እንደመሆን ምን ያስደስታል
@estifozewdu3880
@estifozewdu3880 3 жыл бұрын
ልጅቷ ጥቁረቷ ውበቷ😍 ማርያምን እወዳታለሁ
@SB-zt9pr
@SB-zt9pr 3 жыл бұрын
Lidiya, you are gorgeous! I really appreciate your confidence.👍👌
@getanehmihret6886
@getanehmihret6886 3 жыл бұрын
Betsb hugnalw
@anieltewodros1212
@anieltewodros1212 3 жыл бұрын
አዳሜ የልቡሽን ተናግረሽ ፐራንክ ትያለሽ ልጅቷ እኮ የሆናችሁትን ነዉ የሰራችዉ ስትገለፉጡ አይደለ እንዴ የምትዉሉት እሁድ መዝናኛ በራኬቡ ግዜ እዴት ምርጥ ነበር
@ethiopiawetube
@ethiopiawetube 3 жыл бұрын
እንደምን ናችሁ ወርቆቼ የሀገሬ ኢትዮጵያ ልጆች ይህን ሊንክ በመጫን ቪዲዮውን በማየት ሰብስክራይብ ላይክ ሼር ኮመንት በማድረግ ሌሎች የሚለቀቁ ቪዲዮዎችንም ይመልከቱ ቅንነት መልሶ ይከፍላል ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እናመሰግናለን.. kzbin.info/www/bejne/h33Lqp9ohMelq7s
@bsratkassahun8730
@bsratkassahun8730 3 жыл бұрын
Enim sakachewu selchtogn neber
@abushlij5849
@abushlij5849 3 жыл бұрын
That girl is gorgeous, flawless beauty yet humble.
@zed5924
@zed5924 3 жыл бұрын
ሰዎች የልብ የልባቸውን እየተናገሩ ፕራንክ ነው ማለት ሼም ነው 😢😢😢
@beranashebaya2073
@beranashebaya2073 3 жыл бұрын
😪😪
@user-nb3xi7yp5x
@user-nb3xi7yp5x 3 жыл бұрын
ቁራአን በተጂዊ መቅራት የምትፈልጉ ኑ
@onelove713
@onelove713 3 жыл бұрын
ዬት? ሊንኩን አስቀምጡልን እኔ መቅራት እፈልጋለው
@saadasaada4472
@saadasaada4472 3 жыл бұрын
እኔ የኔማር0556798064
@onelove713
@onelove713 3 жыл бұрын
@@saadasaada4472 ስልኩ የ ማን ነው?
@saadasaada4472
@saadasaada4472 3 жыл бұрын
Fkr Fkr የኔነው አ ስገቢኝ መቅራት እፈልጋለሁ
@keyriyamahommed2426
@keyriyamahommed2426 3 жыл бұрын
እኔም
@nininini1015
@nininini1015 3 жыл бұрын
አይገርማቹም የምር ነው የተናደዳቹት ፕራንክ አላችሁ እንጂ 😂😂
@henonhilemichael5197
@henonhilemichael5197 3 жыл бұрын
እኔም እንደዛ ነዉ የተሰማኝ!!❤❤🙏🙏
@lionessbiruk2979
@lionessbiruk2979 3 жыл бұрын
Kelal tekatlewal
@bsratkassahun8730
@bsratkassahun8730 3 жыл бұрын
Zeme matyachewu
@boruyaya1563
@boruyaya1563 3 жыл бұрын
🤣🤣
@samueltemesgen5938
@samueltemesgen5938 3 жыл бұрын
afe kurt yibelilsh
@salemsedesa3810
@salemsedesa3810 3 жыл бұрын
ጋዜጠኛ ናፍቆት ትወና ትችያለሽ የልጅቷ ቅጥነት ያምራል
@saronsaron8848
@saronsaron8848 3 жыл бұрын
ኦኅኅኅኅ Niice & Lovley የሆነች ቆንጅየ ትእግስተኛ ልጅ ነች so sweet
@surprise1
@surprise1 3 жыл бұрын
ሊዲያ ትህትናን፣ ለዛን፣ ውበትን ፣ ተክለሰውነትን ፣ብስለትን ፣ ክህሎትን እና አንፀባራቂ ፈገግታን አይቼብሻለው ናፍቆት የ ebs ጀግኒት ብዬሻለው
@tilahuneshumete5298
@tilahuneshumete5298 2 жыл бұрын
ጎበዝ ጨዋ ልጅ በርቺ ፀባይሸ A ነው ምሰጋና ለወላጆችሸ ጭምር from salt Lake City Utah
@chobelaw1344
@chobelaw1344 3 жыл бұрын
She is confident, she wasn't panicking and yet apologetic. Gobez set lij beza lay konjie berchi
@getanehmihret6886
@getanehmihret6886 3 жыл бұрын
Betsb hugnalw erswem yihunu
@seblikass9947
@seblikass9947 3 жыл бұрын
በጣም ነው የሰለቸን ሳቃችሁ በትክክል ከእውነታው አንፃር የሰራችው ስራ ነው 👏👏👏👏👏👏 ደስ ምትል ልጅ ምርጥ 😍😍😍😍😍
@samrawitketema2730
@samrawitketema2730 3 жыл бұрын
I love it all of you are amazing nafkot you are gifted
@misrakgezahegn3731
@misrakgezahegn3731 3 жыл бұрын
በጣም ተናዳችሀል የልባችሁን ስለነገረቻችሁ
@Em.YouTube.
@Em.YouTube. 3 жыл бұрын
ይችን ፁሁፍ እምታዩ እድሜና ጤና ይስጣችሁ ሀሳባችሁ ይሙላ ላገራችን ያብቃን እስኪ ሰብስክራይብ አርጉኝ በቅንነት አትለፉኝ አድስ ጀማሪ ነኝ
@lovegod2063
@lovegod2063 3 жыл бұрын
እንደማመር
@jackjiang1210
@jackjiang1210 3 жыл бұрын
ናፍቆት ራኬብ የተካችልን ምርጥ ጋዜጠኛ 👏👏👏👏👏
@Michael_m_
@Michael_m_ 3 жыл бұрын
ያሳፍራል! እኔ አዘንኩ። የልብን ከተናገሩ ካንቋሸሹና ካዋረዱ በሇላ ፕራንክ ነው ማለት ምን ይሉታል። ልጅቷን ሞራሏን ነክታችሁ አረረረ ደስ አይልም። እኔም ልጅቷን ብሆን እንደዛ ቀልጄ እንዴት እነሱ ጋር እሄዳለው? የልጅቷም ጥፋት አለበት።
@user-xm8lb7rx8s
@user-xm8lb7rx8s 3 жыл бұрын
ተረጋጋጊ
@bemnetgetnet9200
@bemnetgetnet9200 3 жыл бұрын
Awo lik nesh ewnet mehed alnebereberatem
@yengutube
@yengutube 3 жыл бұрын
ኢትዮጵያዊነት kzbin.info/door/8CZXeVjT7QSlSzN4QWvAYw ኢትዩጵያዊነት መልካምነት ነው ቻናሌን ሰብስክራይብ በማድረግ እና ስራዎቸን በማየት ለኔ ጠቃሚ የሚሉት አስተያየት በመስጠት እንድበረታታ ሰው አዊ ድጋፍዎን በቅንነት ያበርክቱልኝ ለሰው ልጅ ቅን እንደመሆን የሚያስደስት ነገር የለም በምድር ላይ እናም መተባበር መደጋገፍ ትልቁ ባህላችን ነው አደለ ቅንነት ካለ ደሞ የአንዱ ሰው እድገት ለሌላኛው ሰው እድገት የደስታ ምንጭ ነው እናም ሰው አዊ ቅንነት ካለዎ ቻናሌን ሰብስክራይብ በማለት እና በማድረግ የሰረዋቸውን የተለያዩ የቪድዮ ታላቶቸን በማየት ይተባበሩኝ ያለ እናንተ ድጋፍ እና ትብብር ልጠናከርም ልበረታታም አልችልም እና በስራዎቸ ጠንካራ ልሆን የምችለው እናተ ሰብስክራይብ ላይክ ሸር እና የሰረዋቸውን ታሌንቶች እያዩ አስተያየት እና ኮሜንት ሲሰጡኝ ብቻ ነው ወደተሻለ ለውጥ የምሸጋገረው እና ይህን ትልቅ ድልድይ እንድሻገረው እንዳልፈው ትልቁን ሰው አዊ ቅንነትዎን በደግነት ያበርክቱልኝ ለሰው ልጅ ቅን እንደመሆን ምን ያስደስታል
@mirfamirfa5480
@mirfamirfa5480 3 жыл бұрын
ወይይይይኔ እኔ ልሳቀቀቀቀቀቅልሽ😂😂😂😂
@zinatzz4792
@zinatzz4792 3 жыл бұрын
#መቅድየ የኔ ሰናይ በጣም ነዉ የምወድሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@mediassefaw9658
@mediassefaw9658 3 жыл бұрын
ናፍቆት ትወና ሳይሆን የመንደር ነገረኛ ሴትዮ ትመስያለሽ
@rahwahailu9042
@rahwahailu9042 3 жыл бұрын
Hahahahaha kelal menderte
@lijalembayu1572
@lijalembayu1572 3 жыл бұрын
ናፍቆት ጎበዝ ጋዜጠኛ፣ ጎበዝ ተዋናይ ሌሎች የተደበቁ እምቅ ችሎታ እንዳለሽ ታስታዉቂያለሽ ጎበዝ 1ኛ
@user-qr6cd3ku1s
@user-qr6cd3ku1s 3 жыл бұрын
ባራዳም በፋራም ፕራንክ ነው ብላቹ ለሚያላግጡት መልዕክታቹን አስተላልፋቹዋል ይመቻቹ
@mm6227
@mm6227 3 жыл бұрын
ዉይ ልጂቱን ትንሽ ጠነገጠች ምስኪን ይመቻቾሁ ሁላችሁም ደስ ትላላችሁ
@user-ux8qx8xj1z
@user-ux8qx8xj1z 3 жыл бұрын
የናፍቆት ንዴት እውነት ማስሎኝ ገርሞኝ ነበር ልጅቷን ቆሌዋን ጋፈፋቹት ስታስጠሉ 🤣🤣
@Rabia-lm7dq
@Rabia-lm7dq 3 жыл бұрын
ናፍቆት ግን ዋው ትወና ትቺያለሺ መቅደስ እና አስፋው እንኳን ሆድ ይፍጀው😂😂😂😂😂😂😂
@rh1660
@rh1660 3 жыл бұрын
She's very composed, before the mini movie, I was thinking she could be a model.
@muluabera2379
@muluabera2379 3 жыл бұрын
I know right! I was thinking the same thing. She has an amazing figure!
@raheltsegaye4150
@raheltsegaye4150 3 жыл бұрын
ውይ ስታምር በዛ ለይ ትግስቷ
@christiankirubel287
@christiankirubel287 3 жыл бұрын
Lidu is the best and very talented girl, keep it up. ሊዱዬ ከመልክ ከፀባይ ሁሉን ሰቶሻል፡፡ እኔ እንኳን አልከታተለውም ፕሮግራሙን ግን አግኝተሻቸዋል ማለት ነው ፕራንክ አስመስለው አሁን ሳያቸውማ እንዲያውም ዱቄታቸውን ብትቀቢማ የበለጠ አሪፍ ነበር ፡፡ ኑሮ ባሜሪካ የሚሰራው ሰውዬ ራሱ ፕራንክ አስመስሎ ማብሸቁ ነው?!
@soloseli6618
@soloseli6618 3 жыл бұрын
I don't think it is only prank
@ETHIOPIA1995.
@ETHIOPIA1995. 3 жыл бұрын
ውይ ናፍቆት ትወናን አጥብቀሽ ይዘሽ በነበርማ እንጀራሽ ትሆን ነበር ከምር ጎበዝ ☺ ልጅቷ ትዕግስቷ ዋው
@alifawwaz7005
@alifawwaz7005 3 жыл бұрын
እረ ናፍቆት ትወና አንደኛ
@user-ri9xq2or8r
@user-ri9xq2or8r 3 жыл бұрын
ናፍቆትዬ ትወና ትችያለሽ ዋው ሊዱ የኔ ቆንጆ ቅጥነትሽን ስወድልሽ እኮ ትህትናሽን ሳላደንቅ አላልፍም በዛላይ ይቅርታ ስጠይቂ የኔ ቆንጆ
@Guresha1
@Guresha1 3 жыл бұрын
እንዴት ደስ ምትል ልጅ God bless her
@jake8498
@jake8498 3 жыл бұрын
ናፍቆት ተዋናይ መሆን አለብሽ
@ProudlyETHIOPIAN
@ProudlyETHIOPIAN 3 жыл бұрын
She has a beautiful skin color
@hiruttube9855
@hiruttube9855 3 жыл бұрын
ይሄ ብራንክ ለኔ በፍፁም አልታማቻኝም
@bezas7edge190
@bezas7edge190 3 жыл бұрын
ውይ ቀልባቹ ይገፈፍ ስለሷ ቀልቤን ገፋቹት ደሞ ፕራንክ መሖኑን እያወኩ ያየሑት ግን ተመሥጩ 😆😆😘😘😘 ልጅቷ አንጀኛ እነመቅዲ። 👏👏👏👏👏👏😘😘😘😘😘😘ebs#1❤
@munabintweliyou937
@munabintweliyou937 3 жыл бұрын
ናፍቆት ትወና ትችያለሽ ዋውውው
@YoMusic-tune
@YoMusic-tune 3 жыл бұрын
Kmr gn 1 yenanten program yemiwed sew agatmogn ayakem betam new metastelut plz ebs tvn endiastelabet atadergu 🙏🙏🙏🙏
@user-sb8st7yu9y
@user-sb8st7yu9y 3 жыл бұрын
ወደው አይሰቁ አሉ😂😂😂😂😂🤣🤣🤣 እረ በሳቅ😂😂😂🤣🤣 ይገረማል😂😂🤣
@hajidaughter.romanfan2346
@hajidaughter.romanfan2346 3 жыл бұрын
ለወቀሳ ነው አንዴ የጠሯት ወይኔ ብዬ video ስጨርሰው ለካ prank ነው የ ebs 1ኛ prank .
@ankoberview3971
@ankoberview3971 3 жыл бұрын
I like her she is very genious
@lidiyatebebe3518
@lidiyatebebe3518 3 жыл бұрын
I love this girl🖤
@user-wq4hf5kl6e
@user-wq4hf5kl6e 3 жыл бұрын
ልጅቷ ግን ወገቧ 😮 ግን ምግብ ትበያለሽ ወይ ❤👈
@islamispeace2317
@islamispeace2317 3 жыл бұрын
ታድላ
@betitube12
@betitube12 3 жыл бұрын
የኔን ብታይ ምን ልትይ ኖ
@user-eb7yc2po2d
@user-eb7yc2po2d 3 жыл бұрын
🙄🙄🙄🙄🙄🙄🙄
@hajidaughter.romanfan2346
@hajidaughter.romanfan2346 3 жыл бұрын
ሞዴለ ለመሆ ወገብ 8 ቁጥር እኔም ወገቤ እንደ እሷ ነው እበላለው አጠጣለው ምንም ቦረጭ አይኖረኝም ለመወፈር በጣም አፈልጋለው ግን እንቢ አለኝ ዋናው ጤና ውፍረት ምንአባቱ
@user-td4be8uh9q
@user-td4be8uh9q 3 жыл бұрын
የኔ ከሷ ይብሳል ወገቤ
@tube-ve2zl
@tube-ve2zl 3 жыл бұрын
ልጅቷ ትህትናዋ ይገርማል እረ ግን አሥፍሽ እግዜር የቀለደብኝ ይበቃኛል አይባልም
@kenanyikberu3455
@kenanyikberu3455 3 жыл бұрын
she is so so sweet black girl
@Merdekiyos
@Merdekiyos 3 жыл бұрын
Wow Lidiya so cute and she apologize !!
@asratyenatalige7115
@asratyenatalige7115 3 жыл бұрын
ወይኔ ናፍቆትትት😍💪😘 ትችያለሽ
@user-wr7sz4do8h
@user-wr7sz4do8h 3 жыл бұрын
በልጅቷ ቦታ ምን ያህል እንደተሸማቀቅኩ ኦሆሆሆሆ እውነት መስሎኝ ጠርተው አዋረዷት ብዬ ወይ ጉድ
@newcreation2299
@newcreation2299 3 жыл бұрын
Okay the fact that i understand here is that Nafkot is a good actress
@semyelgnim1145
@semyelgnim1145 3 жыл бұрын
ማንን ነው የሚሸውዱት ይሄ ፕራንክ የሚመስል ራሱ አይደለም በጣም ያሳፍራል አንድ ተራ ግለሰብ ፈኒ ቪዲዮ ሰራ ተብሎ ይሄ ሁሉ ግርግርርር ብስጭት ወረዳችሁ በጣም
@aminanuredine4278
@aminanuredine4278 3 жыл бұрын
ኸረ። ልጅቷን። አሥደነገጣችዋት
@asterberhe6061
@asterberhe6061 3 жыл бұрын
እረ እኔም ደንግጫለው ግን የምር ነው
@jhon.n.paulos
@jhon.n.paulos 3 жыл бұрын
Haaaa entewawekalen yeserachw betam gobez new
@meseretgebresilassie4894
@meseretgebresilassie4894 3 жыл бұрын
መብቷ ነው የፈለገችውን መስራት ፋራ ሁላ ፕራንክ ብላቹ የልባቹን አወራቹ
@michubet
@michubet 3 жыл бұрын
እንደ እውነቱ ከሆነ ሳቃችሁ ይበዛል። ያለምክንያትም ትስቃላችሁ። ብዙ ፌዝ ጥቂት ቁምነገር ነው ያለው። እናንተ በያዛችሁት ቀንና ሰአት ሌላ ጥራት፣ ለዛና ቁምነገር ያለው ጣቢያ ቢመጣ ተመልካቾቻችሁን ታጣላችሁ። እስቲ በትኩረት እንደ ተመልካችም እንደባለሙያም ዝግጅቶቻችሁን እና አቀራረባችሁን ገምግሙ።
@getemar7075
@getemar7075 3 жыл бұрын
Wow ljtwa gin betam chewa konjya nat..
@user-cd9pz9rq4c
@user-cd9pz9rq4c 3 жыл бұрын
ፕራንክ ብላችሁ የሆድ የሆዳቹ አወጣቹ
@belaman2131
@belaman2131 3 жыл бұрын
አስፋው እውነትም በጣም ተናደሀል ታስታውቃለ አይሶ በካ ቀልድ ቀስበቀስ ማሳቁ አይቀርም አይሶ እፀልይልሀለው እናንተ ደሞ ትችላላቹ ፊልም ሰሪ ብትሆኑ ይሻላቹ ንብረት👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@martatiga6552
@martatiga6552 3 жыл бұрын
Lejitwa gen betam tehut neche gobez
@betselotmuche1556
@betselotmuche1556 3 жыл бұрын
Wow ናፍቆት ግን በጣም ትወና ትቺያለሽ
@ethiopiawetube
@ethiopiawetube 3 жыл бұрын
እንደምን ናችሁ ወርቆቼ የሀገሬ ኢትዮጵያ ልጆች ይህን ሊንክ በመጫን ቪዲዮውን በማየት ሰብስክራይብ ላይክ ሼር ኮመንት በማድረግ ሌሎች የሚለቀቁ ቪዲዮዎችንም ይመልከቱ ቅንነት መልሶ ይከፍላል ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እናመሰግናለን.. kzbin.info/www/bejne/h33Lqp9ohMelq7s
@eldanamik8739
@eldanamik8739 3 жыл бұрын
Adame keldeshi moteshal abo!lidu betam tegstegna neshi berchi
@barbikanboss9138
@barbikanboss9138 3 жыл бұрын
Abo koster blachu btaschenkuat arif neber
@AliAli-iv4vg
@AliAli-iv4vg 3 жыл бұрын
Lol It’s so funny you guys are good at prank...ye lib ye libachewin tenagrew mnamn mtlu sewoch...prank atakum ende 😂
@biggiesmallz6179
@biggiesmallz6179 3 жыл бұрын
Thanks mate
@jhon.n.paulos
@jhon.n.paulos 3 жыл бұрын
Ere nafkot neger abrji tey Hana yohans ychin lij bitagengat min yfeter yhon fetari new yemiyawkew....she is talented
@biruhemesay6615
@biruhemesay6615 3 жыл бұрын
She is so cut selekuwan setugn
@amanuelduressa6997
@amanuelduressa6997 3 жыл бұрын
Lejituwa gen setamer❤
@orthodoxtewahdo703
@orthodoxtewahdo703 3 жыл бұрын
Ewnet gin lijtuwa lik nat betam tegeleftalachu ..... ere Raki kenante besint tamuwa hoooo lehulet honachum alderesachubatm eko
@user-yr7kt5kb6d
@user-yr7kt5kb6d 3 жыл бұрын
Waww kelerew lke ljan semwa sayker lydua.. so swettyyy
@user-et3ib2pc2b
@user-et3ib2pc2b 3 жыл бұрын
በርች መኩሼ😘😘
@lovegod2063
@lovegod2063 3 жыл бұрын
እንደማመር
@asratasrat5682
@asratasrat5682 3 жыл бұрын
Nice
@user-ly8hn6zy4m
@user-ly8hn6zy4m 3 жыл бұрын
አናዳችዋለች ትችላለች
@user-ju6pq8se4t
@user-ju6pq8se4t 3 жыл бұрын
ወይኔ ናፍቆት 😁
@lionessbiruk2979
@lionessbiruk2979 3 жыл бұрын
Azigoch she is so funny and beuty
@asiyakebede9104
@asiyakebede9104 3 жыл бұрын
Men nekachew ayideregem biye neber lijetuwan setawakebuwat wooow enatem serachulat yemir
@katihalala3201
@katihalala3201 3 жыл бұрын
ልጅቱ ጎበዝ ነች
@gtuberhan6172
@gtuberhan6172 3 жыл бұрын
Videow is based on true story mayask ngr eko nw miyaskachu
@kannsein5607
@kannsein5607 3 жыл бұрын
ልጇን አደንቃታለሁ ጎበዝ ነች
@abebealemu9987
@abebealemu9987 3 жыл бұрын
ባርችየ ቆንጆ ነሽ
@nebiyuist
@nebiyuist 3 жыл бұрын
ይሔንን ደግማ መስራት አለባት ልጅቷ
@hanabekele4497
@hanabekele4497 3 жыл бұрын
Wow nafkot altchalshem qle megefun tknshbtal
@yohanneswould
@yohanneswould 3 жыл бұрын
Betam askeyami alebabes koda
@user-rj5cc4xm9s
@user-rj5cc4xm9s 3 жыл бұрын
wow! ናፍቆት ፊልም መሞከር አለብሽ። ምርጥ የትወና ብቃት አለሽ። ትረካዎችን ማዳመጥ የምትወዱ ሰብስክራይቭ እያደረጋችሁ ወደ ቤቴ ጎራ በሉ!
@rahwahailu9042
@rahwahailu9042 3 жыл бұрын
Munaye menberu kuch
@sesenayunukuluna9247
@sesenayunukuluna9247 3 жыл бұрын
Le audience prank mehonu batinegru nor betam arif nebere , canada, Edmonton yohannes yoseph
@meron612
@meron612 3 жыл бұрын
Ay kumena ay kitnet ay kirts ay wegeb 🧡🧡
@eliasteshome8762
@eliasteshome8762 3 жыл бұрын
Are nafkot nice acting ........ Mekdi ...tnsh btnaded arif neber
@etohabesha1268
@etohabesha1268 3 жыл бұрын
ናፍቆት ትችያለሽ ትወና ዋው
@user-yp5ex1mm2s
@user-yp5ex1mm2s 3 жыл бұрын
ቆንጆ ናት በዛ ላይ ትሁት ናት ።በርቺ
@mihertadmasu1733
@mihertadmasu1733 Жыл бұрын
Tegstesh betam new Des yemilew beza lay tifatesh yetun endehone sataweke yikerta malet tilkenetshen yasayal betam new yewededikush
@user-mu3vd9jf9d
@user-mu3vd9jf9d 3 жыл бұрын
እውነት መስሎኝ እኮ አንድ በርሜል ስድብ ላጠጣችሁ ነበር ችግሩ ተሳዳቢ አይደለሁም እንጂ፣ ኪኪ
@wowwow-tn5fu
@wowwow-tn5fu 3 жыл бұрын
ክክክክክ ድነዋል
@Hanna-gl1bp
@Hanna-gl1bp 3 жыл бұрын
ሀሀሀሀሀሀሀሀ
@weuwzethiopia7623
@weuwzethiopia7623 3 жыл бұрын
እኔ እራሴ መጥፎ ስድብ አዘጋጅቼ ላቸዉነበረ
@user-nn2rp5lc7v
@user-nn2rp5lc7v 3 жыл бұрын
ሀሀሀሀሀሀሀሀሀ
@yengutube
@yengutube 3 жыл бұрын
ኢትዮጵያዊነት kzbin.info/door/8CZXeVjT7QSlSzN4QWvAYw ኢትዩጵያዊነት መልካምነት ነው ቻናሌን ሰብስክራይብ በማድረግ እና ስራዎቸን በማየት ለኔ ጠቃሚ የሚሉት አስተያየት በመስጠት እንድበረታታ ሰው አዊ ድጋፍዎን በቅንነት ያበርክቱልኝ ለሰው ልጅ ቅን እንደመሆን የሚያስደስት ነገር የለም በምድር ላይ እናም መተባበር መደጋገፍ ትልቁ ባህላችን ነው አደለ ቅንነት ካለ ደሞ የአንዱ ሰው እድገት ለሌላኛው ሰው እድገት የደስታ ምንጭ ነው እናም ሰው አዊ ቅንነት ካለዎ ቻናሌን ሰብስክራይብ በማለት እና በማድረግ የሰረዋቸውን የተለያዩ የቪድዮ ታላቶቸን በማየት ይተባበሩኝ ያለ እናንተ ድጋፍ እና ትብብር ልጠናከርም ልበረታታም አልችልም እና በስራዎቸ ጠንካራ ልሆን የምችለው እናተ ሰብስክራይብ ላይክ ሸር እና የሰረዋቸውን ታሌንቶች እያዩ አስተያየት እና ኮሜንት ሲሰጡኝ ብቻ ነው ወደተሻለ ለውጥ የምሸጋገረው እና ይህን ትልቅ ድልድይ እንድሻገረው እንዳልፈው ትልቁን ሰው አዊ ቅንነትዎን በደግነት ያበርክቱልኝ ለሰው ልጅ ቅን እንደመሆን ምን ያስደስታል
@jhon.n.paulos
@jhon.n.paulos 3 жыл бұрын
Lijtwa betam gobz nat done
@alexg5424
@alexg5424 Жыл бұрын
ውይ አስደነገጣችኋት
когда повзрослела // EVA mash
00:40
EVA mash
Рет қаралды 3,8 МЛН
КАРМАНЧИК 2 СЕЗОН 7 СЕРИЯ ФИНАЛ
21:37
Inter Production
Рет қаралды 488 М.
버블티로 체감되는 요즘 물가
00:16
진영민yeongmin
Рет қаралды 100 МЛН
MEGA BOXES ARE BACK!!!
08:53
Brawl Stars
Рет қаралды 35 МЛН
#miskinochu l ዕዳ ስረዛ  l
10:21
Addis Drama Studio
Рет қаралды 51 М.
basinetu comedy 😂😂
4:44
Kedija Tube2023
Рет қаралды 1,5 М.
የፍቅር ህይወቴ አሳዛኝ መጨረሻ ! - ስሙኝማ
13:55
ከናቲ ጋር / Nati Abraham {Official}
Рет қаралды 110 М.
Парковка ТАКСИ от клоуна!
0:22
Клаунхаус Kids
Рет қаралды 3,8 МЛН
Love Challenge With Mellstroy And Mrbeast
0:19
BigSchool
Рет қаралды 7 МЛН
Only Harley Quinn doesn't dislike the Joker's shortcomings#joker #shorts
0:17