KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
አይሁድ እና እስራኤል ልዩነቱ ምንድን ነው? ክፍል 2
29:27
የአይሁዳውያን መሲህ ማን ነው? ክፍል 1
24:56
Помоги Тревожности Головоломка 2 Найти Двойника Шин Тейпс Кетнепа
00:32
Mia Boyka х Карен Акопян | ЧТО БЫЛО ДАЛЬШЕ?
1:21:14
The Joker and the Angel fell into the hole, but luckily Harley Quinn rescued them #Angel
00:20
PIZZA or CHICKEN // Left or Right Challenge
00:18
አይሁድ እና እስራኤል ልዩነቱ ምንድን ነው ክፍል 1
Рет қаралды 14,863
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 3,6 М.
የኦሪት ትምህርት שעור תורה
Күн бұрын
Пікірлер: 111
@Tinay-l5h
3 ай бұрын
ኢየሱስ የእግዚአብሔር ልጅ ጌታ ነው ያድናል ይታደጋል አትሳሳቱ መዳን በሌላ በማንም የለም እንድንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎችየተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላየለምና ::
@16aronsharon
9 ай бұрын
እየሱስ የጌቶች ጌታ ነዉ ሀሌሉያ ማስተዋሉን ይስጣችሁ
@TheBlackzionfilms
Жыл бұрын
ከፈሪሳውያን ወገን፣ ከአይሁድ አለቆች አንዱ የሆነ ኒቆዲሞስ የተባለ ሰው ነበረ፤ በሌሊትም ወደ ኢየሱስ መጥቶ፣ “ረቢ፤ እግዚአብሔር ከእርሱ ጋር ከሆነ ሰው በቀር አንተ የምታደርጋቸውን ታምራዊ ምልክቶች ማንም ሊያደርግ ስለማይችል፣ ከእግዚአብሔር ዘንድ የመጣህ መምህር እንደሆንህ እናውቃለን” አለው። ኢየሱስም መልሶ፣ “እውነት እልሃለሁ፤ ማንም ዳግመኛ ካልተወለደበቀር የእግዚአብሔርን መንግሥት ሊያይ አይችልም” አለው። ኒቆዲሞስም፣ “ሰው ከሸመገለ በኋላ እንዴት ሊወለድ ይችላል? ዳግመኛ እንዲወለድ ተመልሶ ወደ እናቱ ማሕፀንስ ሊገባ ይችላልን?” አለው። ኢየሱስም እንዲህ ሲል መለሰ፤ “እውነት እልሃለሁ፤ ማንም ከውሃና ከመንፈስ ካልተወለደ በቀር ወደ እግዚአብሔር መንግሥት ሊገባ አይችልም፤ ከሥጋ የተወለደ ሥጋ ነው፤ ከመንፈስ የተወለደም መንፈስ ነው። ‘ዳግመኛ መወለድ አለባችሁ’ ስላልሁህ አትገረም፤ ነፋስ ወደሚወደው ይነፍሳል፤ ድምፁንም ትሰማለህ፤ ነገር ግን ከየት እንደ መጣ፣ ወዴት እንደሚሄድም አታውቅም፤ ከመንፈስም የተወለደ ሁሉ እንደዚሁ ነው።” ኒቆዲሞስም፣ “ይህ እንዴት ሊሆን ይችላል?” ሲል ጠየቀው። ኢየሱስም እንዲህ ሲል መለሰለት፤ “አንተ የእስራኤል መምህር ሆነህ ሳለ እነዚህን ነገሮች አታውቅምን? እውነት እልሃለሁ፤ የምናውቀውን እንናገራለን፤ ያየነውንም እንመሰክራለን፤ እናንተ ግን ምስክርነታችንን አትቀበሉም። ስለ ምድራዊው ነገር ነግሬአችሁ ያላመናችሁ፣ ስለ ሰማያዊው ነገር ብነግራችሁ እንዴት ታምናላችሁ? ከሰማይ ከወረደው ከሰው ልጅ በቀር፣ ወደ ሰማይ የወጣ ማንም የለም። ሙሴ በምድረ በዳ እባብን እንደ ሰቀለ፣ የሰው ልጅም እንዲሁ ሊሰቀል ይገባዋል፤ ይኸውም በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው ነው። “በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስከ መስጠት ድረስ ዓለምን እንዲሁ ወዶአልና፤ እግዚአብሔር ልጁን ወደ ዓለም የላከው በዓለም ለመፍረድ ሳይሆን፣ ዓለምን በእርሱ ለማዳን ነው። በእርሱ የሚያምን ሁሉ አይፈረድበትም፤ በእርሱ የማያምን ግን በአንዱ በእግዚአብሔር ልጅ ስም ስላላመነ፣ አሁኑኑ ተፈርዶበታል። ” ዮሐንስ 3:1-18
@16aronsharon
9 ай бұрын
በስመአብ እየሱስ ፍቅር ነዉ
@16aronsharon
9 ай бұрын
ስታስቡት ያለ እየሱስ ክርስቶስ ህይወት ግን አለ አናንት ማስተዋል የጎደላችሁ
@Ensigns
3 жыл бұрын
ሙስሊም ሰለሆናችሁ ብቻ አታቧርቁ ስለእስራኤል ምንም ነገር አታውቁም እስራኤሎች የ እግዚአብሔር ወዳጆች ነን
@esmailoumer4165
3 жыл бұрын
ሙስሊምን የሚነካ የሚከፍለዉ ዋጋ ቀላል አይሆንም።
@lilpapi2785
2 жыл бұрын
@@esmailoumer4165 🤣🤣🤣alahn kekleh blaw ashebari 🤣
@IslamicdaawaQuran
2 жыл бұрын
*ስላ እስራኤል ዘሬ አንቺ አይዴለም ያምትነግሪን በቁርአን ዉስጥ አለህ ግልፂ አድሪጎ ነግሮናል*
@sartt7576
2 жыл бұрын
@@IslamicdaawaQuran የኔ ማር ንገሪልኝ
@sartt7576
2 жыл бұрын
@@IslamicdaawaQuran ሁቢ አላህ ይጠብቅሺ የኔ ቅመም
@helenshemelis7883
Жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን የበለጠ ብትሰራ ጥሩ ነው ቀጥልበት
@mekdesbeyene8372
2 жыл бұрын
እዉነትም ሕይወትም መገድም ኢየሱስነዉ ሌላ እዉነትም መገድም የለም የምትጠብቁት መሲህ ተወልዶ ህይወትን ሰቶን ህዶል
@Jackson-arada
Жыл бұрын
ድጋሚ ለ ፍርድ በ ቅርቡ ይመጣል
@aeshimohammed9684
Жыл бұрын
የነሱው መሲህ የመጣል አለምን የምጠም
@panaceasolutions5031
Жыл бұрын
It's not them but it has always been you, Ethiopian. Know who you are, Yacob...
@salamgalaxy7091
Жыл бұрын
@@aeshimohammed9684tikikil Gin kebizu mekerachewu behala Eyesus Ygeletilachewal Nesaha yigebalu😢
@mekdesbeyene8372
2 жыл бұрын
ለማንኛዉም እናተ ኦሪትን ብቻ ብትቀበሉም ሐዲስኪዳንን ባትቀበሉ እኛ ግን ክርስትያኖቸች እንወዳቹኋለን የእግዚአብሔር ህዝቦችናቹእና
@hasenendris9366
2 жыл бұрын
🤣👍
@aeshimohammed9684
Жыл бұрын
😂😂😂😂😂
@sartt7576
Жыл бұрын
😂😂😂😂ሙስሊሞችን ቢሆን ስትሠድቡን ትገኙነበር።አምላክ የምትይዉን ወሐዲቅ አደረገብሺኮ 😂😂ምን ትወጂዋለሺ ለማስመሠል ካልሆነ እስልምና ለማርያምና ለእየሡሥ የሠጠዉን ክብር ሀቁን ብታዉቁ ይገባችሁነበር❤
@Makdi-e6r
Жыл бұрын
@@sartt7576አራጅ አህዛብ እግዚአብሔር የእስራኤል ልጆች ይጠብቃል ተቃጠሉ አህዛብ
@temewolde365
10 ай бұрын
@@sartt7576ኢየሱስ እራሱ ከአሁድ ዘር እንደመጣ ረሳችሁ እንደ? በናንተ እምነት እራሱ አጠቃላይ ነብያት እስራኤላውያን ናቸው።
@WoldekirkosHabtemariam
5 ай бұрын
እውርን እውር ቢመራው ተያይዞ ገደል እባክህ እንቅልፋሙ እስራኤል ሆይ ስማ ኢሳይያስ 53 ን አንብበው መሲሁ ኢየሱስ ክርስቶስ የአለም ሁሉ አምላክ ነው ፈጣሪ ነው በዓለም ነበረ፥ ዓለሙም በእርሱ ሆነ፥ ዓለሙም አላወቀውም። የእርሱ ወደ ሆነው መጣ፥ የገዛ ወገኖቹም አልተቀበሉትም። ለተቀበሉት ሁሉ ግን፥ በስሙ ለሚያምኑት ለእነርሱ የእግዚአብሔር ልጆች ይሆኑ ዘንድ ሥልጣንን ሰጣቸው፤ እነርሱም ከእግዚአብሔር ተወለዱ እንጂ ከደም ወይም ከሥጋ ፈቃድ ወይም ከወንድ ፈቃድ አልተወለዱም። የምሕረቱ ዕቃዎችም ከአይሁድ ብቻ አይደሉም፥ ነገር ግን ከአሕዛብ ደግሞ የጠራን እኛ ነን። እንዲሁ ደግሞ በሆሴዕ፦ ሕዝቤ ያልሆነውን ሕዝቤ ብዬ፥ ያልተወደደችውንም የተወደደችው ብዬ እጠራለሁ፤ እናንተ ሕዝቤ አይደላችሁም በተባለላቸውም ስፍራ በዚያ የሕያው እግዚአብሔር ልጆች ተብለው ይጠራሉ ይላል። ኢሳይያስም እንደዚሁ፦ ጌታ ፀባዖት ዘር ባላስቀረልን እንደ ሰዶም በሆንን ገሞራንም በመሰልን ነበር ብሎ አስቀድሞ ተናገረ። እንግዲህ ምን እንላለን? ጽድቅን ያልተከተሉት አሕዛብ ጽድቅን አገኙ፥ እርሱ ግን ከእምነት የሆነ ጽድቅ ነው፤ እስራኤል ግን የጽድቅን ሕግ እየተከተሉ ወደ ሕግ አልደረሱም። ይህስ ስለ ምንድር ነው? በሥራ እንጂ በእምነት ጽድቅን ስላልተከተሉ ነው፤ እነሆ፥ በጽዮን የእንቅፋት ድንጋይና የማሰናከያ ዓለት አኖራለሁ በእርሱም የሚያምን አያፍርም ተብሎ እንደ ተጻፈ በእንቅፋት ድንጋይ ተሰናከሉ። የሚያምኑ ሁሉ ይጸድቁ ዘንድ ክርስቶስ የሕግ ፍጻሜ ነውና። ሙሴ ከሕግ የሆነውን ጽድቅ የሚያደርገው ሰው በእርሱ በሕይወት እንዲኖር ጽፎአልና። ነገር ግን ምን ይላል? በአፍህ በልብህም ሆኖ ቃሉ ቀርቦልሃል፤ ይህም የምንሰብከው የእምነት ቃል ነው። ኢየሱስ ጌታ እንደ ሆነ በአፍህ ብትመሰክር እግዚአብሔርም ከሙታን እንዳስነሣው በልብህ ብታምን ትድናለህና፤ ሰው በልቡ አምኖ ይጸድቃልና በአፉም መስክሮ ይድናልና። መጽሐፍ፦ በእርሱ የሚያምን ሁሉ አያፍርም ይላልና። የጌታን ስም የሚጠራ ሁሉ ይድናልና። ዳሩ ግን፦ ባይሰሙ ነው ወይ? እላለሁ። በእውነት፦ ድምፃቸው በምድር ሁሉ ላይ ቃላቸውም እስከ ዓለም ዳርቻ ወጣ። ነገር ግን፦ እስራኤል ባያውቁ ነው ወይ? እላለሁ። ሙሴ አስቀድሞ፦ እኔ ሕዝብ በማይሆነው አስቀናችኋለሁ በማያስተውልም ሕዝብ አስቆጣችኋለሁ ብሎአል። ኢሳይያስም ደፍሮ፦ ላልፈለጉኝ ተገኘሁ፥ ላልጠየቁኝም ተገለጥሁ አለ። ስለ እስራኤል ግን፦ ቀኑን ሁሉ ወደማይታዘዝና ወደሚቃወም ሕዝብ እጆቼን ዘረጋሁ ይላል።
@mgbehyosefwerku
6 ай бұрын
አሜን
@AbdurezakShafi
4 ай бұрын
ሥታብራራ በጣም ደሥ ትላለሕ እኔ ሙሥሊም ነኝ ግን የአይሑድና እሥልምና ልዩነት የለውም በፈጣሪ ዙሪያ ሥም ካልሖነ በቀር
@Ensigns
3 жыл бұрын
በጣም ደሥ የሚል የኦሪት ትምህር ነው
@HanaAsefa-ze1qq
8 ай бұрын
Eyesous geta new alkeeeeeeee!!!!!!!!! Kezki wechi Yale sew ye gehanbe estate yebelahale::sayerfede be geta eysouse emenou!!! yemdane kene zare nw!!
@mekdesbeyene8372
2 жыл бұрын
ኸር ወድማአለም እኛ ክርስቲያኖች አንጠላቹሁም በፍፁም እናተ እዉነት ቢሸፈንባቹሁም እኛ ግን የእግዚአብሔር ህዝቦች ናቹ የአብራም ዘሮች ናቹሁ ደግሞ በአለም የተበታተናቹሁ መከራ የደርሰባቹ ንጹሁን የእግዚአብሔር ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስን በመሰቀላቹነዉ እኔ በጣምነዉ ምታሳዝኑኝ አሁን ይወለዳል ብላች ምትጠብቁት ሀሰተኛዉ መሲህነዉ ወይም ክርስቶስን ነዉ እስኪ ሐድስ ኪዳን እና ኦሬትን አስተያይተህ አብብ ነብያት የተናገሩ በሐዲስ ኪዳን ተፈፅሞል ኢየሱስ ክርስቶስ ሊፈርድ ይመጣል የኛ ጌታ
@samuelmhreteshtu2135
3 ай бұрын
1. እስራኤል የሚለዉ ቃሉ የት መጣ? ትርጉሙስ ምንድን ነዉ? 2. ይሁዲ የሚለዉ የኃይማኖት መገለጫ ነዉ. አንድ ሰዉ ኃይማኖትህ ምንድን ነዉ ተብሎ ከተጠየቀ መልሱ ይሁዲ ነዉ፣ ይሁዲ የሚለዉ ስያሜ ከይሁዳ ነገድ የመጣ መሆኑን ገልፀሀል. 3. ፂዮን የሚለዉ ቃል ምንድን ነዉ? ትርጉሙስ ምንድን ነዉ?
@samuelmhreteshtu2135
3 ай бұрын
3. ፂዮን የሚለዉን ቃልስ እንዴት ትገልፅዋለህ?
@bezamesiy5284
Жыл бұрын
ጌታ ያስባችሁ ፀሎቴ እሱ ነው
@selomejesus875
2 жыл бұрын
ሰላም ይሁንልህ ጥያቄ አለኝ እንዴትነውበዚህ ዘመን እንዴት ነው መስዋት የምታቀርቡት? እናመሰግናለሁ
@BurtiFan
Жыл бұрын
😂😂 በግና ፍጌል ነዉ እያረዱ መሰዋት የሚያቀርቡት ማለቴ የነሱ መሲህ ገና ይወለዳል ብለዉ የዉ የሚጠብቁት ሰለዛ የሙሴን ህግ ነዉ የሚፈፅሙት ለምሳሌ የነሱ ፋሲካ በቂጣና በበግ ደም ነዉ መሰዋት የሚያቀርቡት በክርሰትና ደግሞ ፋሲካችን ክርሰቶሰ ነዉ እሱ ታርዶልናል ብለን የዉ የምናምነዉ እናም ከአይሁድም በኢየሱስ ጌትነት የሚያምኑ ብዙወች አሉ የሀድሰ ኪዳንን ፋሲካ የሚያከብሩ
@endaleabebekumsa7271
2 жыл бұрын
ጨዋታህ አሪፍ ነው ግን በናንተ ማለት ወደ እስራኤል የመጣቹ ሰዎች አዛ ደርሳቹ በመለያየት መሰለኝ እያልክ አታውራ ወይ ደግመህ መርምር ዳግም እስራኤልን ወደ በፊቱ በደል ስቃይ እንዳትመልሷት ተጠንቀቁ !
@esmailoumer4165
3 жыл бұрын
አሏህ በኢስላም ላመፁት ቀጥተኛዉን መንገድ ጋረድንባቸዉ ይላል።
@Ruppert-fu7mx
3 жыл бұрын
ኢስላም ክርስትናን መሰረት አድርጎ የራሱን የሃሰት ትምህርቶች የጨመረ የዲያብሎስ እና የሃሰት አምልኮ ነው አባ፣ ከመጥፋትህ በፊት አስብበት። '' እግዘብሔርን እንደ አምላክነቱ ባላመኑት መጠን አእምሮአቸውን ለማይረባ ነገር አሳልፎ ሰጠ'' ይላል።
@esmailoumer4165
3 жыл бұрын
@@Ruppert-fu7mx አወ በአምላክና ቀመልእክተኞቹ ያላመኑትን እዉነትክን ነዉ። እመነኝ ዲያቢሎስ ጓደኛህና አለቃህ ነዉ ። ጓደኛህን ተፋታኝ በለዉ። ጥሩዉን መንገድ ይምራህ። ሌላ ምን እልሀለዉ አልግትህ ነገር በአሏህ ስራ ምገባ የሻየኝን አስተካክላለሁ የሻየኝን አጠማለሁ የሻየኝን እምራለሁ የሻየኝን እቀጣለሁ ብሎናል አሏህ ከፈጣሪያችን ብትክደዉም ብታምነዉም ደሞ በሁሉም ነገርህ ላይ ይተሳሰብሀል። ድሮም የነበረ አሁንም ኢስላም (ሰላም) ብቻ ነዉ።
@shalomyeshua6129
2 жыл бұрын
አጣማሚ ነው አላሕ የመሀመድ አምላክ እማ ደግሞ
@IslamicdaawaQuran
2 жыл бұрын
@@shalomyeshua6129ከምትቃበዣሪ አለቅም መለት አንድ ነጋር ነዉ አነድ ጥየቄ እየሱስ በህይዉት ዘመኑ አንድም ቃን እኔ ፍጠሪ አምለከችሁ ነኝ ብሎ የስታመራበትን አንድ ጥቅስ አምጭ ???? እየሱስ ስለነብይነቱ ግን በሽ ነዉ በመፂህፊሽ
@IslamicdaawaQuran
2 жыл бұрын
@@esmailoumer4165 ጀዘከለሁ ኻይርን 👍👍👍
@demisewamare
9 күн бұрын
kifif
@danaalzaidi3210
2 жыл бұрын
ኮፉያው የምን ምልክት ነው ?
@ISRAELGANG
2 жыл бұрын
It's called kipa Is meaning you have limit And someone is above you And is god
@BurtiFan
Жыл бұрын
ንጉሴን ፈጣሪየን በላየ ላይ ሾሜያለዉ ማለት ነዉ መዝሙረ ዳዉት ላይ አለ እኔ ግን ጌታየን አምላኬን በላየ ላይ ሾሜዋለዉ ማለት ነዉ የኮፍያዉ ምልክት
@salamgalaxy7091
Жыл бұрын
Woyewu Indhi Yetetameme Wongel tetsifonewu leka Israeli mekera Yebezabati😢😢
@asterayemesfin-qf4ti
Жыл бұрын
ጥያቄ የአይሁድና የእስልምና አስተምህሮ ልዩነት አለው?
@mgbehyosefwerku
6 ай бұрын
የትነው አምልኮ ስፍራ አላችሁ እንዴ?
@22tedi123
2 жыл бұрын
አስሩ ነገዶች በሙሉ ጣኦት አመለኩ ያልከዉ ስህተት ነዉ።
@ወለተሐና-ኈ9ሰ
4 жыл бұрын
ወይ ይቅር የበላችው ኢትዮጵያማ እጆችዋን ዝርጋታ ተቀበለቻቻው
@aeshimohammed9684
Жыл бұрын
መጀመራ የአይሁድ ሀገር ነበረች
@idydgjhfdfh6102
2 жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ አለ ኒእመተል እስላም እምላችሁ ነገር ቢኖር ጀነትና ጀሀነም አለ የምትሉ ከሆነ ሁሉንም እምነት ተማሩና ያመናችሁበትን እምነት ተከተሉ ሳታውቁት እስልምናን አትጥሉት። ስታውቁት ይቆጫችሆል ከኢስልምናውጭ እምነት የለም እየሱስ አብይ ነውጅ አምላክ አይደለም ነብይ አድርጎ የላከውን አምላክ ተገዙት ወላሂ ለራሳችሁነው የአለም ህዝብ ቢከፍርም ከአሏህ ከአምላክነቱ ልቅናው ቅጣትም የሚቀንስበት ነገር የለም በተቃራኒው የአለም ህዝብ ቢሠልም እሱን ብቻ ቢገዙም ከአምላክነቱ ከልቅናው ቅጣትም አይጨምርም አላህ ሁሌም ከፍ ያለነው እራሳችሁን አድኑ
@idydgjhfdfh6102
2 жыл бұрын
ነብያቶች ሁሉ የተላኩት ጣኦታትን እራቁ አላህን ብቻ ተገዙ የሚል መልእክት ነው ይዘው የመጡትለምሳሌ አብራሀምም ሠላም በሱላይ ይሁን ሙሴም ሠላም በሱ ይሁን ዳዊትም ሰላመሰ በሱላይ ይሁን ኢሳ የመርየምልጅ ወይንም እየሱስም አለይሂ ሠላም መሀመድም ሱ .አ.ሰ ሁላቸውም ነብያቶች በጠቅላላ መልእክታቸው አድነው አላህን በብቸኝነት አምልኩት ጣኦታትን አትገዙ ከአላህ በስቀር በእውነት የሚመለክ አምላክ የለም የሚል አስተምህሮትነው ይዘውት የመጡት
@IslamicdaawaQuran
2 жыл бұрын
@@idydgjhfdfh6102 ትክክል እየሱስ እርሱ እኔ ጌታ አምለክ ፍጠሪያችሁ ነኝ የለበትን ከ ሀ እስከ ፐ አየመጡም በ መፃህፍቻዉ የለም በመፀፍቻዉ ስለ እያሱስ አምለክናት የምጠቅስ በርሱ አንደበት እኔን አምልኩኝ ፍጠሪየችሁ ነኝ ብሎ በህይዉት ዘመኑ የስታመራበት በፊፁም የለም 100% ስለ ነብይነቱ ግን ከ 10 በለይ ቦታዎች አሉ አለሁሙስተአን
@እግዚአብሔርመታመኛየነዉ
2 жыл бұрын
@@IslamicdaawaQuran እሰቲ ወላሂ በይ መቸም አላህ የዉሸት አምላክ የሀሰተኞች ፈጣሪ ነዉ አንች ደሞ መፅሀፍ ቅዱሰ የት አባሸ አዉቀሸ ነዉ ኢየሱስ ጌታ አይደለም የምትይዉ ወይ ጉድ ወንጌል ማንን ነዉ የሚሰብከዉ በእዉነት ኢየሱስ ጌታ ነዉ አይሁድና አህዛብ ተቃጠሉ ከኢየሱስ ዉጭ አምላክና አዳኝ የለም
@IslamicdaawaQuran
2 жыл бұрын
@@እግዚአብሔርመታመኛየነዉ *ክክክክክክክክክ ለምን እንቀጥላለን መንገድ የሰቱት አዘቅጥ የሉት ይቀጠሉጂ ደግሞ አለህ የዉሸታኛ አምለክ ነዉ ምትይ እግዚአብሔር ከእትዮ ካፊሮች በስተቀር መን የቃል እግዚአብሔር ያምል ቃል ከእትዮ አዉጠሽም እኮ በአረብኛ በይቤል አንድ ቦታ እግዚአብሔር የምል ከላ አምጭ አለህ ከምል ዉጭ እግዚአብሔር የምል አንድም ቦታ አተገኝም ደግሞ ስለ በበይብልሽ የፍለግሽዉን መጠየቅ ትችያለሽ ከአፖ የበለጣ ከ1 2 3 መፃህፍ በእጄ አለኝ እያሱስ በይተኛዉ አንቀፅ ነዉ እኔ ጌታ ፍጠሪያቹ እግዚአብሔር ነኝ እኔን ብቻ አምልኩኝ የለዉ ❓ በህይዉት ዘመኑ አንድም ቃን አኔ አብ መንፍስ ቅዱስ ነኝ ብሎ የስተመረበት አንድ አንቀፅ የለም ኬት አምጥተቹ እንደምተመልኩ አለቅም እሽ እየሱስ ጌታ መምህር ትሉኝ የለም ዉይ መለቱ ጌታ መለቱ አምለክ ከስበላ በመፅሃፍ ቅዱስ ስንት ሰዉ ጌታ ያተበሉት ታድያ እነዝህም አምለክ ነቻዉ መለት ነዉ ስንት አምለክ ነዉ የለሽ ? ?❓❓❓❓ ምክንያቱም የጌትነት መዐረግ የተሰጠዉ በመፅሀፉ ለእየሱስ ብቻ አይዴለም ok ከ እግዚአብሔር ዛንድ የተለከዉን ሰዉ ልትገሉ ትሞክራለች እንዴ መለቱ ምን መለት ነዉ የለካ ሰይሆን የተለካ መሆኑን የመለክታል እግዚአብሔር ሆይ የምያደረጉትን አየዉቁምና ይቅር በላቻዉ መለቱ እሱ እግዚአብሔር ከሆና መንነዉ ያምለምነዉ አር ግን ትገረመለችሁ ሀቅቃ ስለ እየሱስ እና ስለ እናቱ መሪያም ደግሞ መንነታቻዉን ቁረአን የስረደሸል ok በጭፍን ከመዉረት ሁሌቱንም መፃህፍ ታመሪ እንደኔ ጥያቄይን መልሽልኝ*
@እግዚአብሔርመታመኛየነዉ
2 жыл бұрын
@@IslamicdaawaQuran በመጀመሪያ ሀሰት መናገርሸን አቁሚ እግዚአብሔር በአለም ላይ በብዙ ቋንቋወች የሚሰበክ ጌታ ሁሉም በሚግባባበት ቋንቋ ነዉ የሚጠራዉ በእንግሊዘኛዉ ጅሰሰ ይሉታል ጋድ ይሉታል እኛ ሀበሾች ደግሞ እግዚአብሔር ብለን እንጠራዋለን ሰሙ ሰለተቀየረ ምንም የሚመጣ ነገር የለም ሲቀጥል አላህ የሚባለዉ ፈጣሪ ሳይመጣ ጀምሮ እግዚአብሔር ነበረ እናም የአለም ህዝብ የራሱ የሆነ ቋንቋ አለዉ እሸ ለምሳሌ አንች መፅሀፍ ቅዱሰን በግሪክ ቋንቋ ብታነቢዉ አይገባሸም የፈጣሪም ሰም እንደዛዉ በራሰሸ ቋንቋ ካልሆነ አይገባሸም እናም እኛ ክርሰትያኖች በአረብ ቋንቋ ፈጣሪን አናገኘዉም አረበኛ ለናንተ ለእሰላሞች ትተናል ደግሞ አላህ የሚለዉን ሰም በአማረኛ ተርጉሚዉ እግዚአብሔር ነዉ የሚለዉ እሰቲ በአረበኛ የሚፃፍ ኮሜንት ወደ አማረኛ ተርጉሚዉ እግዚአብሔር ነዉ የሚለዉ ብዙ ጊዜ ሰላጋጠመኝ ነዉ ይህን የምልሸ እናም አላህ የሚለዉ ሰም በአረበኛ መሆኑ ነዉጀ በምንም ተርጉሚዉ እግዚአብሔር ነዉ የሚለዉ አንድ ነገር ደሞ ልንገርሸ ኢየሱስ ክርሰቶሰ ጌታ ነዉ እኔና አብ አንድ ነን ይላል መቸም ፍጡር እንደዚህ በድፍረት እራሱን ከፈጣሪ ጋር አንድ ነን አይልም ሲቀጥል እራእይ ዩሀንሰ አንብቢ አልፋና ኦሜጋ እኔ ነኝ ይላል ኢየሱስ ፊተኛዉም ኻለኛዉም እኔ ነኝ ይላል ጌታ ኢየሱስ እኔ የአለም ብርሀን ነኝ ይላል ጌታ ኢየሱስ እኔ ህይወትም መንገድም እዉነትም እኔ ነኝ እያለ ነዉ ጌታ ኢየሱስ ይህን በደንብ በንፁህ ልብሸ አንብቢ የእዉነት አንች መፅሀፍ ቅዱሰን ከልብሸ ካነበብሸ የኢየሱስ ጌትነት ይናገራል እኔ በኢየሱስ ጌትነት አምኘ እጠብቃለዉ እዉነት ነዉ ኢየሱስ ጌታ ነዉ እናም መፅሀፍን በራሰሸ ተርጉመሸ ሊገባሸ አይችልም ተርጓሚ ያሰፈልግሻል
@mulukemalkamo3862
Жыл бұрын
አባ አድ ጥያቄ ልጠይቃችሁ በነቢያት ታምናላችሁ
@BurtiFan
Жыл бұрын
አወ ያምናሉ የማያምኑት ግን በብሉይ ኪዳን ነብያቶች ብቻ ነዉ በሀድስ ኪዳን ነብያቶች አያምኑም ገና መሲሁ ይወለዳል ብለዉ ነዉ እየጠበቁ ያሉት በጣም ያሳዝናሉ አሁን አለም ወደ ፍፃሜዋ እየሄደች ነዉ እነሱ ገና መሲህ ይጠብቃሉ መሲሁ ኢየሱስ ክርሰቶሰ ግን ተወልዶ ሞቶልናል አሁን ለፍርድ ይመጣል ክብርና ምሰጋና ለጌታ ለኢየሱስ ክርሰቶሰ ይሁን
@danielnagado4647
2 жыл бұрын
አይባልም ሀይማኖት የግል ነት እየሱስ ጌታ ነዉ እዉነት ነዉ
@ዮሴፍ-ቘ4ዘ
11 ай бұрын
ይሁዲ የተሳሳተ እምነት ነው
@fikrtetufa8339
2 жыл бұрын
እባክህ ስለ አይሁዶች ታሪክ
@eyerusalemfiyesa6566
Жыл бұрын
እየሱስ ጌታ ነው
@unitedminleke2king
2 жыл бұрын
እራስህን ከፍ ከፍ ታደርጋለህ እስታይልህ እራሱ ድራግም አለምም እያልክ መሸወድ ፀጉሩ ምንድነዉ ትርጉሙ እንዲህ ማድረጉ አደፋፈርህ ስለክርስትና ስትናገር ይሁዲ አምላክን አሳልፈዉ የሰጠህ እዉነት ነዉ ብዳ ካይላ ሰ ይጣን እያመላካችሁ ልጆቻችሁን አፍናችሁ ለሰይጣን እየገበራችሁ የምትኖሩ እራሳቸዉ እየወጡ እየተናገሩ ነዉ የሚያዝህን እስካሁን ያዉ ናችሁ :: የምትለዩት በግፋችሁ ነዉ ::
@mayatube1107
2 жыл бұрын
አንተ ደንቆሮ እስካሁን አሉ እኮ ያልከው ድሮ ስም እየሰጣቹሁ ያሸማቀቃቹህ ይበቃል ቡዳ ጠንቋኛም እራሳቹህ ናቹሁ ስላልተወለድክበት ነደደህ
@hasenendris9366
2 жыл бұрын
🤣🤣ግንኮ ጠጉሩ መለየዉነዉ አይሁድ እደዚህናቸዉ
@מנטמר
10 ай бұрын
כל הכבוד בבקשה תשתיק את המיסיונרים שמשפיעים על אנשים תמימים.אתה צריך להמשיך בעבודתו הקודש
@ajmal5145
Жыл бұрын
ለምን አትሰበስቡም ነገ ዛራ እያላቹ መሰብሰብ አቃታቹ እዴ እንሰበሰባለን ትላላቹ አየ
@amanueltak2886
3 жыл бұрын
אתה מערבב עברית באמצע השיעור הרי השיעור נועד לציבור דוברי אמהרית!! בנוסף תלמד את הדת אבותינו ולא את דת הפרושים!!!
@production3969
10 ай бұрын
የዋትሳፕ ቁጥር ከታች አስቀምጥልኝ አመሰግናለሁ
@የኦሪትትምህርት
10 ай бұрын
0533501725
@abrahamgondar2281
Жыл бұрын
እባክህ በውሰጥ መሰመር ላግኝ እርዳታህ ያሰፈልገኛል
@የኦሪትትምህርት
Жыл бұрын
መልዕክተወትን በዚህ ቁጥር ዋዛፕ ላይ ማስቀመጥ ይችላሉ አመሰግናለሁ 0535301725
@production3969
10 ай бұрын
በዋት ሳፕ የለህም @@የኦሪትትምህርት
@eteneshayehu7356
Жыл бұрын
እኛ የኢትዮጵያ ተዋህዶ ክርስቲያኖች ኦሪትን አናምናለን አናንተስ ስለ ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ምነ ትላላችሁ ገና ይወለዳል ወይስ ተወልዷል የቱን ታምናላችሁ?
@የኦሪትትምህርት
Жыл бұрын
መሲሁ ዛሬም ቢሆን ከእኛ ጋር አለ
@bezamesiy5284
Жыл бұрын
በተስፋ ይመጣል ብለን እጠብቀዋለን እጅ አብሮን በዚህ የለም ወንድሜ
@Serkadds
Жыл бұрын
@@bezamesiy5284 የምርህን ነው 😳😳
@imdove7849YouTube
Жыл бұрын
@@የኦሪትትምህርት መሴሁ ማ ነዉ
@masiitamrte7377
Жыл бұрын
ኢየሱስ ተወልዷል ሞቶልናልን ተሰቅሎልናል ደግምም ይመጠለሰ እንዴ ስራሽ መጠን ዋጋሽንም ይከፍልልሻል ከዘም ከሃጥያት ነጸ ከሆንሽ መንግስታ ሰመያት ትወርሸለሽ ግን ማንም በዝህ ምድር ፀድቅ የለም ሰሁሉ ሀጥያት ሰርቷልና የእግዚአብሔር ክብር ገድሎልና ስለዝ ሁለችንም ወዴ ገዘ አበቱ ቤት ማምጠት አለበን ማለት ነው
@aeshimohammed9684
Жыл бұрын
እሺ ተዳ የኤሲራኢል አይሁድች የፈለሰጤምን ህዙብች የምተጨፈጨፉት የምተገደሉት ለምንደነው ፈጦራ እንደምከፋው ከወቃችሁ ወይሲ የፈለሲጤም ሙሲሊሞች ሲላለተመረጡውነው እናት በተነኩላችሁ በአረመኑነታችሁነው አላህ በላ የወረደባችሁ ለወደፋት ጨረሻ ቀጣቱው የከፋል
@asterayemesfin-qf4ti
Жыл бұрын
በአይሁድ ጋብቻ የለም ተብለን ተምረን ነበር አሁን ደግሞ በዓለም ያለው ጋብቻ ትክክል አይደለም ትክክለኛው የአይሁድ ጋብቻ ነው አሉ እንዴት ነው አይጋጭም?
@mayatube1107
Жыл бұрын
ማነው ያለው በአይሁድ ጋብቻ አለ ለዛውም በሀይማኖትሽ እራብ መጦ ቃል አስገብቶ ያጋባል ሚስት ክብር ናት በይሁዲ በጣም ከምልሽ በላይ ለሚስት ክብር እና ከሷ በላይ ከሱ በላይ መሄድ በጣም ከባድ ሀፅያት ነው ስለጋብቻው ከፈለግሽ በደንብ አስረዳሻለሁ አብሬ እየኖርኩ ነው ስለሀይማኖት በየቀኑ ይማራሉ ሀይማኖትን እንደነሱ የሚያከብረው የለም አለባበሳቸው የሚበሉት በዋጋ ቀነስ ያለ ገዝተው በተፈጥሮ ለተጎዳ ሀገር በዓል ሲሆን እርዳቴ የሚፈልግ ይረዳሉ ካላቸው ላይ የሚሰጡ ናቸው ለልጆቻቸው ሀይማኖታቸውን ከመሰረቱ ያስተምራሉ ልጆቻቸው ስርዓታቸው አንድ ሰው 20 ወልዶ ያሳድጋሉ ግን አንድ ሰው ያለ አይመስልሽም ከቤት የኛ ሀበሻ ቤት ሲሆን ግን አንዱ ሀያ ነው 😂😂😂ሌላው ለሰንበት ያላቸው ክብር ይለያል እሳት እንኳን ማንደድ አይቻልም ሰንበት በየትኛውም ሀይማኖት በላይ ይከበራል ብል ማጋነን አይሆንብኝም ሌላው የምግቤቸውን ንፅህና ሁሉም ተመርምሮ ማህተም ተደርጎበት ነው የሚበላው እኔም ምግብ ቦታ እየሰራሁ ነው ተቆጣጣሪ ይሁዲወች ሲመጡ ባይዘወይ በየምግብ መስሪያ ቦታው የሚባርኩ ንፅህናውን የሚቆጣጠሩ ራቮች አሉ እንደሌላው አለምም ደኩተሮች አሉ እና የተለየ የነሱ ምግብ ሲሰራ ደግመን ደጋግመን አጥበን ነው የምንሰራው ከዛ በላይ ቁጥጥራቸው ያከብሩታል አይገልፀውም
@ZufanMamo-p1q
Жыл бұрын
ለምን ሰቀላችሁት ታዲያ
@unitedminleke2king
2 жыл бұрын
አንተ ከፀጉርህ ጀምረህ ሞደርን ነዉ የለበስከዉ ጃኬት ሞደርን ነዉ እረ ዝበል ዋናዉ ፈፃሚ
@dgjjjkj
Жыл бұрын
የእስራልን ኮድ የምታዉቁ ንገሩኝማ
@tigietigie8627
3 жыл бұрын
አር አፍጥነው የምን ቀስ ማለት ነው
@tegstesemhwe926
Жыл бұрын
ሰላም ወድሜ አዴትንህ አንድሰውይነበር አሰራኤል አወሰድሻለው ቡሎ100 ተቀቡሎኝ ጠፍ አባክህ አርዳኝ በማሪያም አተለፈኝ
@GetuWale
Жыл бұрын
ስምህን ባላውቅም ረቢ ትመስላለህ በግል ላናግርህ እፈልጋለሁ
@kemilagetachew5564
3 жыл бұрын
ሀይማኖታችሁ ዘረኛ ሀይማኖት ነው ሁሉ የኛ ትላላችሁ የአለም ፈጣሪ አላህ ሰወችን በኩል መንገድ ነው የፈጠረው ሁሉም የአደም ልጂ ነው ሲቀጥል እናንተ ነብይ ሲላክላችሁ ትክዳለችሁ ሁለተኛ እውነተኛውን መሲህ ክዳችሁ ውሸታሙን መሲህ ጥጠብቃላችሁ ዘረኝነታችሁ ገደል ከተታችሁ
@sartt7576
2 жыл бұрын
አወ አልሀምዱሊላ ሦሉ አለ ነብይና ሙሀመድ ሡለላሁ አለይሂ ወሰለም
@amaamk3213
Жыл бұрын
ዞርበል።ቆሸሸዎችነቹሆ
29:27
አይሁድ እና እስራኤል ልዩነቱ ምንድን ነው? ክፍል 2
የኦሪት ትምህርት שעור תורה
Рет қаралды 894
24:56
የአይሁዳውያን መሲህ ማን ነው? ክፍል 1
የኦሪት ትምህርት שעור תורה
Рет қаралды 2,3 М.
00:32
Помоги Тревожности Головоломка 2 Найти Двойника Шин Тейпс Кетнепа
Ной Анимация
Рет қаралды 948 М.
1:21:14
Mia Boyka х Карен Акопян | ЧТО БЫЛО ДАЛЬШЕ?
Что было дальше?
Рет қаралды 12 МЛН
00:20
The Joker and the Angel fell into the hole, but luckily Harley Quinn rescued them #Angel
超人夫妇
Рет қаралды 97 МЛН
00:18
PIZZA or CHICKEN // Left or Right Challenge
Hungry FAM
Рет қаралды 14 МЛН
1:09:15
My mother-in-law will remarry as soon as she gets divorced and she is required to give 100 000 yua
土豆和小曼
Рет қаралды 3,6 М.
27:26
የእስራኤል ሃያልነት ጅማሬ እስራኤል እና ነፃነቷ | | እውነተኛ ታሪክ | ሙሉ ትረካ | በእሸቴ አሰፋ | Melkam Documentary | 2021
Melkam Media
Рет қаралды 62 М.
53:07
ኢየሩሳሌም በሁለት ታላላቅ ወንዞች መካከል ትገኛለች!
ጸምር ዘጌዴዎን
Рет қаралды 8 М.
6:06
እስልምና የኢየሱስ እምነት ለመሆኑ 1ኛ ቆሮንቶስ 15፥28 “ሁሉ ከተገዛለት በኋላ ... በዚያን ጊዜ ልጁ ራሱ ደግሞ ሁሉን ላስገዛለት ይገዛል።”
Abdurehman HG
Рет қаралды 1,2 М.
5:46
አይሁዶች ለምን ክርስቶስን አልተቀበሉትም #bahai#ethiopia#bahaiworld#ethiopianreligion
onedanielstudio
Рет қаралды 2,9 М.
14:52
ራሻ ወይም ክፉ የሚባለው አይሁድ ሰው ማነው?
የኦሪት ትምህርት שעור תורה
Рет қаралды 284
2:04:41
እየሱስ አምላክ ነውን? || ኡስታዝ ሳዲቅ ሙሓመድ(አቡ ሀይደር) || harun tube || bilal media | minber tv
Ummah Network
Рет қаралды 46 М.
1:00:42
ቤተ እስራኤል ከትናንት እስከ ዛሬ መምህር ታዬ ዶ/ር ወዳጄነህ Taye Bogale and Dr. Wodajeneh Meharene | Fikre Selam
Fikre Selam
Рет қаралды 30 М.
56:02
እየሩስ አለም እስራኤል ተመልከቱ
Genet Desta
Рет қаралды 9 М.
39:54
አስገራሚው የስድስቱ ቀናት ጦርነት ተረክ ሚዛን salon terek
salon tube
Рет қаралды 307 М.
00:32
Помоги Тревожности Головоломка 2 Найти Двойника Шин Тейпс Кетнепа
Ной Анимация
Рет қаралды 948 М.