አስገራሚው የስድስቱ ቀናት ጦርነት ተረክ ሚዛን salon terek

  Рет қаралды 310,726

salon tube

salon tube

Күн бұрын

Пікірлер: 177
@SalonTube
@SalonTube 3 жыл бұрын
ባለፈው ሳምንት በተሰጠው ድምፅ መሰረት አስገራሚው የስድስቱ ቀናት ጦርነት በብዙዎቻቹ ስለተመረጠና አብላጫውን ድምፅ ስላገኘ እነሆ ዛሬ ለእይታ በቅቷል ስለሆነም እንድተከታተሉት በአክብሮት እንጋብዛለን!።
@SalonTube
@SalonTube 3 жыл бұрын
ለምን አትከስም ? በመጀመሪያ አንተ ምን አገባህ ?
@SalonTube
@SalonTube 3 жыл бұрын
ባንተዋወቅ ይገርመኝ ነበር
@eyoasbelay6572
@eyoasbelay6572 3 жыл бұрын
@@SalonTube ģ70
@musieberihune1723
@musieberihune1723 3 жыл бұрын
Yigermal what an israele
@ቅ.ሚካኤልጠብቀን
@ቅ.ሚካኤልጠብቀን 3 жыл бұрын
ያው እሱና እሸቴ አቅራቢዎቹ ህጉን ሳያቁ ቀርተው አይመስለኝም .. ይሄ ትዩብ ግን ያንተ መሆኑን በቅርብ ነው ያወኩት .. bedtime story ዬ ንው ለኔ ❤️❤️
@hananabdurahman6578
@hananabdurahman6578 Жыл бұрын
የታሪክ አቀራረብህና ትረካህ ይመቻል የአፍሪካ ሀገሮችን ታሪክ በዚህ ዓይነት ትረካ ብትነግረን ደስ ይለኛል።
@mekdesbeyene8372
@mekdesbeyene8372 2 жыл бұрын
እዉነትም የጉድ ሐገር ጎልያድን በዳዉት ጠጠር የጣለ የእግዚአብሔር ሐይል ዛሬም ከነሱጋርነዉ 🤲
@arayateklay999
@arayateklay999 Жыл бұрын
እግዜር ያዳላል እንዴ እህት
@menarmu189
@menarmu189 5 ай бұрын
አንቺንም ቢያገኙሽ ልክ እየሱስን ሰቀሉት እንደተባለ ይሰቅሉሽ ነበር።እስቲ አንብቢ
@haymiyenihaymi2855
@haymiyenihaymi2855 Жыл бұрын
በጣም የሚገርመኝ አርቡ አለም ለምን እስራኤልን እንደሚጠላት አሁን ገባኝ ለካ በ6ቀን ቶርች ስለገረፈቻቼው ነው የሚገርመው ለልጆቻቼው እንደማስፈራሪያ ስሟን ሲጠቀሙ ስሰማ እናደድ ነበር ሽንፈታቼውን መዋጥ አቅቷቼው ነው በርቱልን እናመስግናለን
@susuyoutube-p7m
@susuyoutube-p7m 4 ай бұрын
አረብ እኮ ሴትና ሆድ ነው ሌላ ምን ያቃል አሁን ላሉበት ክብር እንኳን ያበቃቻቸው እስራኤል ናት ጣሪ ሁሌም እስራኤልንና ህዝቦቿን ይጠብቅ
@fekedetesfaye9965
@fekedetesfaye9965 2 жыл бұрын
የጦርነት ምሳሌ ማለት እኮ ነው የስድስቱ ቀናት ጦርነት. አስገራሚው ጦርነት ደግሞ እንዲህ አስገራሚ በሆነ መንገድ ሲተረክ ልብን ያሞቃል። በቃ ደስ ይላል። በጣም እናመሰግናለን
@michaelasmelash3140
@michaelasmelash3140 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን!!!
@ethiopahagera8861
@ethiopahagera8861 Жыл бұрын
ከእስራኤል ጋር የሚዋጋ ከአምላካቸው ጋር ነው የሚዋጋው እስራኤል ብቻዋን አይደለችም ለዛውም እረዳቷ የሚባላ እሳት ነው💪💪💪💪💪🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮
@kasahungetachewu4132
@kasahungetachewu4132 2 жыл бұрын
መጣም የሚገርም ታሪክ ነው ከልብ እናመሰግናለን የአለማችን ታሪክ እንደዚህ የሁሉንም አገራት እውቀት ብታካፍሉ መልካም ነው በርቱ
@EfiVLOGS
@EfiVLOGS 2 жыл бұрын
ምንግጊዜም ድል ለ እስራኤል 🇮🇱❤️
@yoniadissu9817
@yoniadissu9817 3 жыл бұрын
እደዚህ እውነታው ሲዘገብ በጣም ድስ ይላን እኛም ብዙ ነገር እድናውቅ ይረዳናል ጎበዝ በርታ ታሪክን ሳያዛቡ መተረክ አስፈላጊ ነው
@holymountainzion7413
@holymountainzion7413 3 жыл бұрын
General Moshe Dayan, Ariel Sharon & Yitzhak Rabin were legendary Israel General. God bless Israel.
@MateyasAmedmariam
@MateyasAmedmariam Жыл бұрын
እሥራኤልን መንካት የአለምን ታሪክ የአለምን አፈጣጠር አለመገንዘብ ነው።
@Dina-cm9wd
@Dina-cm9wd 3 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ ምን አይነት ታሪክ ነጋሪ። እንዲህ አይነቱን እየተመለከቱ ታሪክነ ማወቅ ይቻላል ለማንበ ብ እድል ላላገኘ። Thank you 😊
@bizuayehugebru
@bizuayehugebru 3 жыл бұрын
አረቦች ፈሪ ናቸው ያለው የጆርዳኑ ጋዜጠኛ እውነት እስራኤል ጀግና አረቦችን ሁሌም የምታንገበግብ ድንቅ ሀገር🇮🇱ስወድሽ😘 በ ስድስት ቀን ውስጥ ምድረ በጭባጫ።አረቦችን ድምጥማጣቸውን አጠፉት ድንቅ ሀገር😍😘🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱
@NewGenerationtube
@NewGenerationtube 2 жыл бұрын
በጣም ምርጥ አወራረብ።
@fentax111
@fentax111 3 жыл бұрын
ኢትዮጵያም ልክ እንደ እስራኤል ጀግና ጀግና ቆራጥ የማያወላውል መሪዎች ቢኖሩት ልክ እንደ እስራኤል ሀያል በሆነች ነበር። እነ ግብፅም ሱዳንም። አረብ ሀገራትም። ኢትዮጵያን እንደ እስራኤል ፈርተው ይቀሩ ነበር። በየዘመኑ የመልማት ፍላጎታችን ባላደናቀፉን ነበር።
@endris9457
@endris9457 2 жыл бұрын
americansssssse???
@መቸስን
@መቸስን Жыл бұрын
በሚቀጥለው የራስ ደስታው ታሪክ እንጠብቃለን
@Sunshine-3uk
@Sunshine-3uk 2 жыл бұрын
ሳህ የኔ እስራኤል❤ ጌታ ኢየሱስን ያነገሰች ሀገር ማን ሊደፍራት
@Channel-wi1oo
@Channel-wi1oo 3 жыл бұрын
ስለ ፓውሎ ኤስኮባ ፣ ኤልቻፖ፣ ስለ አልቃይዳው መሪ ስለነበረው ቢላደን የእነዚህን ታሪክ እባካቹ አስመልክቱን በጌታውን አንደበት የእነዚህን ታሪክ ማድመጥ ሁሌም የማስበው ነው እባካቹ ሳሎኖቹ ጀባ በሉን
@ethiopiaethiopia2346
@ethiopiaethiopia2346 2 жыл бұрын
ጥሩ አቀራረብ ነው በርታ👍
@tekleshirum3941
@tekleshirum3941 3 жыл бұрын
arrrre LIKE LIKE adergut yehenen arif program
@ኢትዮጵያዊን
@ኢትዮጵያዊን 7 ай бұрын
ሚገርም አቀራረብ እናመሰግናለን ሰብስክራይብ አድርጌያለሁ❤
@MrSuperdanielle2013
@MrSuperdanielle2013 Ай бұрын
ሙዚቃው ትንሽ ብትቀንሰው ምርጥ ነበር ፣በተረፈ ምርጥ አቀራረብ ነው።
@jossidave3951
@jossidave3951 2 жыл бұрын
I ve heard this story when I was grade 9 Titled Arabi_israel_war, I'm impressed by z God's mighty Save, may God bless Israel🇮🇱🇮🇱 prosper Holly land 🇮🇱 🇮🇱 ምንም እንኳ ያለነው 21th 'C ብሆንም ዛሬም ዳዊት✡️ ጎልያድን ይዘርራል💪🇪🇹❤️🇮🇱❤️🇪🇷
@menarmu189
@menarmu189 5 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂
@desta9900
@desta9900 Жыл бұрын
እስራኤል❤❤❤
@wageaddy7366
@wageaddy7366 3 жыл бұрын
Alem bitefam Ethiopia &Israel aytefum 🙏🇪🇹❤🇮🇱🙏
@hananabdurahman6578
@hananabdurahman6578 Жыл бұрын
ምኞትህ ደስ ይላል ግን የዘር ፖለቲካ ምኞትህን ውሀ አይቸልስበትም ብለህ ነው!
@wulchafogebre5356
@wulchafogebre5356 3 жыл бұрын
ኢትዮዽያም ልክ እንድ እስራኤል የመከላከያ ጦሯን ሁል ጊዜ ብቃትና ችሎታ ያለው ማድረግ ኣለባት፡ ለዚህም ብዙ ልምምድ ማድረግ ያስፈልጋል ፡ በተለይ በኣሁኑ ወቅት ይህዳሴ ግድብን ለመጠበቅ ኣስፈላጊው ዝግጅት ሁሉ መደረግ ኣለበት
@demisedawit8812
@demisedawit8812 2 жыл бұрын
God of Abrham Israel and Jacob is with them real this is a great miracle God Almighty fought for them when whole Arab state want to wipe out them Might God wipe out their enemies
@ቅ.ሚካኤልጠብቀን
@ቅ.ሚካኤልጠብቀን 3 жыл бұрын
እስራኤልን በፍቅር ነው ምወዳት ደስ ሲል ..የጌታዬን ክርስቶስ ሀገር ማን ሊነካት
@mohamadkedir3092
@mohamadkedir3092 2 жыл бұрын
ጌታ ሀገር አለዉ እንዴ??kkk
@sagaleeoromoo6772
@sagaleeoromoo6772 2 жыл бұрын
ጌታም ሀገር አለው እንዴ😁😁😁 Abet ye ethiopia saw 😁
@holbrook-ul9cf
@holbrook-ul9cf 2 жыл бұрын
መጀመርያ ጌታ የምትለው ኣምላኽ ከሆነ ኣምላኽ ኣገር የለውም፡ሁለተኛ ጌታህን ቀጥቅጠው የገደሉት እስራኤላውያን ናቸው ዮሃንስ መጥምቅን የገደሉት እስራኤላውያን ናቸው ሌላም ስንት ነብያት የእግዚኣብሄር መልክተኖች እንደገደሉ መጽሃፍ ቅዱስ ይነገረናል ኣንተ ግና መጽሃፍ ቁዱስ ኣንብበህም የምታውቅ ኣትመስልም
@samavi4725
@samavi4725 2 жыл бұрын
ግንኮ እስራኤል የምትገድለው ሙስሊሞችን ብቻ አይደለም አረብ ሙስሊምና ክርስቲያኖችን ነው ለምን ክርስቲያኖች በኢስራኤል ገዳይነት ትደሰታላችሁ ?
@gadi6563
@gadi6563 2 жыл бұрын
አሽቃባጮች ሁሉ ስሙኝ ለመሆኑ ክርስቶስ ፓለስቲንያኖቹን ጨርሱና አገራቸውን ውሰዱባቸው ተብሏል እንዴ?
@batenoshmelakeselam6384
@batenoshmelakeselam6384 2 жыл бұрын
አንድ ዘመዴ እንቅልፍ እምቢ ያለው ቀን እስራኤል እና አረብን ሳስታርቅ አደርኩ ባይሳካም ይል ነበር።
@edenbitow5093
@edenbitow5093 2 жыл бұрын
😂😂
@BABR7826
@BABR7826 Жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@sigmam6557
@sigmam6557 Жыл бұрын
We miss Getahun Nigatu’s voice on this channel. Where’s he now?
@topdata7680
@topdata7680 Жыл бұрын
በጣም
@lilianatl1339
@lilianatl1339 2 жыл бұрын
Edeme ena tena yeseteh getahun
@MyHeroes12dotcom
@MyHeroes12dotcom 3 жыл бұрын
👍😂waw Israel ዋው ዋው እስራኤል 👍😂🇪🇹🇮🇱
@tilatilahun9595
@tilatilahun9595 3 жыл бұрын
የክላሲካሉ ጩኸት በዛ
@henokaddisu5360
@henokaddisu5360 3 жыл бұрын
ebakachu CARLOS KEBERO(CARLOS THE JACKAL) Akerbulen ebakachu
@onelove7063
@onelove7063 3 жыл бұрын
እሾህን በእሾህ👏🏻👏🏻☝🏾
@abdurezakmohammed9791
@abdurezakmohammed9791 3 жыл бұрын
ስለ አፍጋኒስታን ታሊባኖች ኦሳማን የጨወረ ዝግጅት ብትሰሩልን
@darroo
@darroo Жыл бұрын
Endezi aynet lela vidio lelam siralen betam nw des yemilew berta
@eyob3855
@eyob3855 3 жыл бұрын
ጌታነህ እባክህ ስለ አፍጋኒስታን ታሪክ ንገረን እናመሰግናለን
@MulukenEthiopian
@MulukenEthiopian Ай бұрын
በመገረም ነው ያዳመጥኩት
@tM3q8AhR
@tM3q8AhR Жыл бұрын
best
@tzitab8961
@tzitab8961 2 жыл бұрын
የሞሳድ አድናቂነኝ
@samitube2076
@samitube2076 2 жыл бұрын
nice way of naration
@ብሩክ
@ብሩክ 2 ай бұрын
እንደ ዘመኑ የሚሰዋላት የማታጣ ጉደኛ ሀገር 🇪🇹
@sagaleeoromoo6772
@sagaleeoromoo6772 2 жыл бұрын
Xorint. Lemanim albejam xuru nagar masrat geta gaam. Saw. Gam xuru. Naw Amba genan. Mece reshaw kifu naw ‼️
@esmaelmekonnen6236
@esmaelmekonnen6236 Жыл бұрын
አቀራረብህ በጣም ይመስጣል
@jenevadire9960
@jenevadire9960 3 жыл бұрын
Sat sat chemerelen please Please
@mecrazytiktok7350
@mecrazytiktok7350 3 жыл бұрын
Israel 🇮🇱 🤯😱😱💪🏾💪🏾💪🏾💪🏾🤲🙏🕎🔯
@freecell2840
@freecell2840 2 жыл бұрын
እስሬኤል አንባሳ
@pramadabdella6183
@pramadabdella6183 2 жыл бұрын
እሥራኤል አሸነፈች ለነአሜሪካ ምሥጋና ይግባና
@POWER.....
@POWER..... 2 жыл бұрын
👍👏
@PapiBigman
@PapiBigman 11 ай бұрын
Betam asimesahi nki ishi back nageri naki
@teshomefeleke7904
@teshomefeleke7904 Ай бұрын
የኪዳን ዋጋው ይሄ ነው እኔም ላለመሽነፍ በክርስቶስ ደም በተመረቀው እና በፈሰስው ደም ማመኔ
@tesfahunkebede5711
@tesfahunkebede5711 Ай бұрын
under በዝቷል
@ቅ.ሚካኤልጠብቀን
@ቅ.ሚካኤልጠብቀን 3 жыл бұрын
የአፍጋኒስታንን ንገረን
@michaelkesete9201
@michaelkesete9201 Жыл бұрын
Eihan mecha semthe cherskna nw Afghanistan yehadkew😂😂😂
@kidusyidenekachew4240
@kidusyidenekachew4240 2 жыл бұрын
Viva Israel 💪
@metages9762
@metages9762 2 жыл бұрын
ወንድነትማ እስራኤላውያን ጋር አይደል ያለው
@northernethiopia6538
@northernethiopia6538 3 жыл бұрын
My allah help 🇵🇸 Palestinians people
@getachewgecho4106
@getachewgecho4106 3 жыл бұрын
And My god help Israel
@salhebsi6877
@salhebsi6877 3 жыл бұрын
ኢሻአላህ
@LijBiruk464
@LijBiruk464 3 ай бұрын
@@northernethiopia6538አላህንም እኮ ወጉት በስድስት ቀኑ ጦርነት😂
@Karlmarx-h8h
@Karlmarx-h8h 2 ай бұрын
Amen help all human people
@northernethiopia6538
@northernethiopia6538 2 ай бұрын
@@LijBiruk464 mark your word
@حسينالايمو
@حسينالايمو 3 жыл бұрын
ዘገባህ ወገንታዊነት አለዉ የታሪክ መፀሀፍቶችን በደንብ አንብብ አገላብጥ ከአንድ ወገን ብቻ የተፃፈን ታሪክ አታንፀባርቅ ከአረቡም እለም የተፃፉትንመፀሀፍትና የታሪክ ዘገባዎችን ዳስስ ምክንያቱም ከታራክ ማምለጥ አይቻልምና።
@nahomkassumamo
@nahomkassumamo 3 жыл бұрын
egypt drom serawn twekbtalach ymegerm naw
@bezawitberhanu5448
@bezawitberhanu5448 2 жыл бұрын
ለካ ሶርያ የጇን ነው ያገኘችው ግብፅም ማግኘቷ አይቀርም
@tzitab8961
@tzitab8961 2 жыл бұрын
አይገርምም
@አቢጊያየደሞፈሬ
@አቢጊያየደሞፈሬ Жыл бұрын
እሰራኤልን የምጠብቀ አይተኝም
@ሚኪከልደታሚኪከልደታ
@ሚኪከልደታሚኪከልደታ 3 жыл бұрын
እስራኤል አንደኛ ሀገር ነት መንካራባት
@ebra37
@ebra37 2 жыл бұрын
የጦርነቱ ፍፃሜው ያሁኑ ተገላቢጦሽ ነው!!
@jenevadire9960
@jenevadire9960 3 жыл бұрын
Menate sat tenesh chemerelen please Please atexagebem really
@kedirmolla7068
@kedirmolla7068 2 жыл бұрын
Viva esrael Viva yakob ሁሌም አሸናፊ ጥቂት ህዝብ ብዙ ድል
@kedirmolla7068
@kedirmolla7068 2 жыл бұрын
ሀሰን አየሁ
@beniamnegussie6522
@beniamnegussie6522 3 жыл бұрын
ሙዚቃው.......በዛ
@itneshethiopia2956
@itneshethiopia2956 3 жыл бұрын
Esrilen eko egezbeher new metebekut
@SalonTube
@SalonTube 3 жыл бұрын
ሌላውንስ ?
@onelove7063
@onelove7063 3 жыл бұрын
@@SalonTube 😂😂😂☝🏾👏🏻
@football-hg2bf
@football-hg2bf 3 жыл бұрын
@@SalonTube እየሱስ
@ZainabZainab-cm4qr
@ZainabZainab-cm4qr 3 жыл бұрын
ሌላውንስ
@ZainabZainab-cm4qr
@ZainabZainab-cm4qr 3 жыл бұрын
@@onelove7063 እሱንማ ሰቅለው ገድለውት የለ
@yabsera-d4628
@yabsera-d4628 3 жыл бұрын
Israel 🇮🇱 👍
@lifeinparis2856
@lifeinparis2856 3 жыл бұрын
Free Palestine 🇵🇸
@salhebsi6877
@salhebsi6877 3 жыл бұрын
In sha Allah
@BABR7826
@BABR7826 Жыл бұрын
መቼ
@abyssinia1569
@abyssinia1569 3 жыл бұрын
🤔🤔🤔
@baharali8771
@baharali8771 2 жыл бұрын
Kiftab yehonk amara hule le yehud tesegdal leza new sela yehud tura begar yemitaweru
@sagaleeoromoo6772
@sagaleeoromoo6772 2 жыл бұрын
Amhara ahun ihen iyye sera naw ethiopia wisx
@kassaw.mengistu
@kassaw.mengistu 3 жыл бұрын
🇮🇱❤🇮🇱
@infotechamharictube
@infotechamharictube 3 жыл бұрын
salon tube እንኳን አረቦች እኔ እራሱ ውስጤን በጣም ይጎዳኛል
@ዮ.እ.አ.ኢቤተስብ
@ዮ.እ.አ.ኢቤተስብ 2 жыл бұрын
ቅጥል በል/ይ
@abdulsemedabdullah2039
@abdulsemedabdullah2039 2 жыл бұрын
አላህ ከተበዳዬች ጋር ነው ድል ለፍልስጤማውያን
@bezawitberhanu5448
@bezawitberhanu5448 2 жыл бұрын
ማገናዘብ አትችልም እንዴ ማነው ተበዳዩ? እስራኤል ወይስ ሌላው? አምላክማ ትእቢተኛውን አዋረደ ለደካማው ፈረደ ደካማ ተብለው ሊጠፉ ለታወጀባቸው
@esmaielabriham2861
@esmaielabriham2861 Жыл бұрын
ድፍን ጭቅላት ከሚሰጥሽ ። ቢቀርብሽ ይሻል ነበር ።። እና ያ ሁሉ አረብ ሀገራት ትንሽ ህዝቦችን እናጥፋት ብለው ሲነሱባት ማነው ባለ ግፍ???
@asyaasya6630
@asyaasya6630 Жыл бұрын
ፍልስጤም ነጻ ትወጣለች ግን ይቆያል ምክንያቱም ለ እስራኤል የሚያሸረግዱ ደንቆሮች አልቀው አዲስ እሳት የሆነ ትውልድ ሞት የማይፈራ ትውልድ ይመጣል ኢንሻአላህ
@asyaasya6630
@asyaasya6630 Жыл бұрын
ፍልስጤም ተቀብላ ምድሯን አካፍላ ቤቷን ከፍታ ሰታቸው እነሱ ግን ካዷት የፍልስጤምን ወጣት ገለው ጨረሱ ግን ዋጋ የሚከፍሉበት ቀን ቅርብ ነው እነሱ ዘመናዊ የጦር መሳሪያ ታጥቀው የፍልስጤም ወጣት በድንጋይ ብቻ እየተጋፈጣቸው ነው እስኪ ለፍልስጤም ወጣት የጦር መሳርያ ይግባላቸውና ጀግንነት ይለካ ያኔ እናያለን ማን ጀግና እንደሆነ ሞት ለእስራኤል ይሁን አሚን
@abdulsemedabdullah2039
@abdulsemedabdullah2039 Жыл бұрын
@@esmaielabriham2861 le ayhud mashkabet mn ylutal
@OromoneRayya
@OromoneRayya Ай бұрын
እንሻአሏህ እስራኤል የምትባል አገር ኣናውቅም ካለችም ትጠፋእለች!! ኢትዮጵያውያን ዴግሞ ዋ! በኢትዮጵያ ክርስትያን መጥፎ እይታ እና እርምጃ እንዲወስድ ኣታስገድዱኝ ?!ከቻላችሁ ለሁሉም ሰላም ተመኙ ፤ባለቤትም ፍልስጤምን ነው ።
@YerasMenged-የራስመንገድ
@YerasMenged-የራስመንገድ Жыл бұрын
ሞሼ ዴያን!
@mulukenderso9824
@mulukenderso9824 Жыл бұрын
ያልተጠናቀቀው እኮ ነው ያልክ 😏😏😏😏😏😏😏😏😏😏
@alayimdesia5507
@alayimdesia5507 Жыл бұрын
💪🏾✡️🇮🇱✡️💪🏾
@secrethabesha9943
@secrethabesha9943 3 жыл бұрын
the sane with tigray,,,,a small region against ethiopia,,eritria,,uae
@pelatosrume45
@pelatosrume45 2 жыл бұрын
Don't see temporary victory,, especially taking over west bank is very bad decision...i think palastanian have also right to have country.......think after 100 and more years!!!
@muhamedkemal5770
@muhamedkemal5770 2 жыл бұрын
አገራቸው አይደለም ፍልጤም የጥንት ነው
@fekedetesfaye9965
@fekedetesfaye9965 2 жыл бұрын
አረ ሞ. ንጉስ ሁሴን እራሳቸውኮ የዃላ ዃላ ነገሩ ገብቷቸው ተቀብለውት የዮርዳኖሳውያንን ኑሮ ከባሰ ምስቅልቅል ታድገዋል. ይልቁንስ ናስር ነው የበሬ ግንባር የምታክል የነበረችውን ሀገር ገፋፍቶ ትልቅ ሐገር በማድረግ የፓላስታይኖችን ህይወት ያመሳቀለው
@BilalSeesay
@BilalSeesay 2 ай бұрын
እሥራኢሌን ማቸነፍ አይቻልም
@saudisaudi1203
@saudisaudi1203 2 жыл бұрын
ካዛስ ደራሲው 😂😂😂
@BABR7826
@BABR7826 Жыл бұрын
እውነት እኮ ነው የ6 ቀኑ ጦርነት አለም ያውቀዋል
@emanhassen9956
@emanhassen9956 Жыл бұрын
Ow why you are telling lies
@ወርቃማንግግሮች
@ወርቃማንግግሮች 3 жыл бұрын
አይሁዶች የሰው ልጅ ፀር ናቸው ያለ አሜሪካና አውሮፓ 1 ኢንች መሬት አያገኙም ነበር አሁንም ካለነሱ መተንፈስ አትችልም አይቀርም 1 ቀነ የ ፍልስጤማውያን ደም ያጥለቀልቃታል
@babeybasha9281
@babeybasha9281 3 жыл бұрын
መለፍለፍህን ትተህ ለጦርነት ተዘጋጅ አረቦች ወንድሜ ናቸው የምትላቸው አገርህን ሊያፈራርሱ ሴራ እየሰሩልህ ነው የራስህ አሮብህ የሰው ታማስላለህ
@ወርቃማንግግሮች
@ወርቃማንግግሮች 3 жыл бұрын
@@babeybasha9281 esu lela ngr huno sale sle programu nw eyaweran yalenew ante dedeb
@ወርቃማንግግሮች
@ወርቃማንግግሮች 3 жыл бұрын
enezin rkash videochehn myaylh sitefa nw mesadeb yejemerkew
@fekedetesfaye9965
@fekedetesfaye9965 2 жыл бұрын
ነገሩ የገባቸው የአረብ ሐገራት ከኢስራኤል ጋር ያላቸውን ግንኙነት ሳያሻክሩ እየኖሩ ነው. ያላቸውን የንግድ ግንኙነትም ከጊዜ ወደጊዜ እያጠናከሩ ይገኛሉ. ፖለቲካው ያልገባው የሌላው አለም ሕዝብ ግን እስካሁን ድረስ በአረብ ኢስራኤል ጉዳይ ላይ ይነታረካል.
@asyaasya6630
@asyaasya6630 Жыл бұрын
😂😂😂እስራኤል ፈሪ ቦቅቧቃ መሆኗ እኮ ጦር ፊት ለፊት ገጥማ አሸንፋ አታውቅም ሁሌ ሰው በተኛበት ወይም ሰላም ፈጥሬያለው ትልና ከዛ በጀርባ ጦሯን ታሰማራለች ይህ ነው እንግዲህ ጀግነት 😂😂😂😂የፍልስጤም ጀግኖች በድንጋት ወታደሮቿን እያርበደበዱ
@EphraimGrace-yx3bo
@EphraimGrace-yx3bo Жыл бұрын
እስራኤል እኮ እጅግ በጣም ጀግና ናቸው።
@baharadinamdino1150
@baharadinamdino1150 Жыл бұрын
ምድራ የሁዳ ሁለ ሽት
@fetiyakemal9713
@fetiyakemal9713 Жыл бұрын
እስራኤል የሚባል ሀገር የለም ፍልስጤም እንጂ
@BABR7826
@BABR7826 Жыл бұрын
ማነው ያለው😂😂እስራኤል የጥንት ነች
@firehunnecha7022
@firehunnecha7022 3 жыл бұрын
ታሪኩ ከአብይ (ናስር) እና ትግራይ ይመሳሰላል።
@abdurehimgumataw6455
@abdurehimgumataw6455 3 жыл бұрын
የሚገርመው አይሁድ ነኝ የሚል ሳይሆን ክርስቲያን ነኝ የሚለው አሽቃባጭ ነው ። አይሁዶች እየሱስ ድቃላ ነው ገድለንዋል ይላሉ ፣ እዚህ ጋ ያሉ ክርስቲያኖች እስራኤልን ይደግፋሉ ። ያው ፍልስጤሚያዊያንን ስለሚገድሉ ነው ። ፍልስጤም ውስጥ ሙስሊም ብቻ የሚገደሉ እዳይመስላችሁ ክርስቲያኖችንም ጭምር እንጂ ። ፍልስጤም ውስጥ የሚታገሉት ሙስሊሞች ብቻ አይደሉም ክርስቲያኖችም ቢሆኑ አብረው ይታገላሉ ። ነገር ግን በሙስሊም ጥላቻ የተዘፈቁ የሀገራችን ክርስቲያኖች እስራኤልን ሲደግፉ እና የተባረኩ ህዝቦች ሲሉ ይስተዋላል ። መባረክ ማለት ምን ማለት ነው ? ንጹሀንን መግደል ፣ የንጹሀንን ንብረት ማውደም ነው ?
@tshalemkebede1876
@tshalemkebede1876 3 жыл бұрын
ርህራሂና እግዚአብሔርን የሚፈራ፥ ሁሌ ሰላም ፈላጊ ህዝብ ነው ይስራኢል። አረቦች ደግሞ በጭራሽ የስራኢልን አገር ካላጠፋን ምንም ሰላም የማይፈልጉ፥ በጥላቻ አብደው በአለም እንደኛ ስደተኝነት መርጠው ሲጎሳቆሉ ይኖራሉ። ይስራኢልን በውጩ አለም ለማጠልሽት ሲሉ እራሳችውንም በጣም ሲያሰቃዩና ሲለምኑ 72 አመት ሁኖአችዋል። ይህ የፖለቲካ ጭዋታ የውጩ አለም ሰው አይገባውም። አረብ ፈለስጢም አገር እንዲሰጣችው ከየስራኢል አጠገብ ቢለመኑ ፥ በተደጋጋሚ አንፈልግም ብለው ችግር ላይ ወድቀው ለይስራኢልም ችግር ሁነው ይተያያሉ። ህብረተሰቡን በጣም በፐሮፖጋንዳ አጠለቅለቀውታል፥ ስለ ዚህ ተንኮላችውን የውጭ አለም በደንብ አያጣራም። ይስራኢል ለመከላከል ስትል እንጂ አረቦች ሚገደሉ፥ ልግደላችው ብላ ብትነሳ አንድ ቀንም አይፈጅባት። አለማችን በጣም በብዙ የፖለቲካ ሴራ ተጠላልፎ ለእኛ ተራ ሰወች ቀርቶ፥ ሴራውን ለሚፈጥሩት ለፖለቲኞችም በጣም አዳጋች ሆኖአል።
@tshalemkebede1876
@tshalemkebede1876 3 жыл бұрын
ኢስላም፥ ክርስቲያን ና ይሁዲ ሃይማኖቶች ሁሌ ውድድር ላይ ናቸው፥ ምክንያቱም፥ የሞኖይትዝም ወይም በአንድ አምላክ ነው እመነታችው መሄጃ ምንገዱ ቢለያይም ቅሉ።
@dere_work
@dere_work 3 жыл бұрын
እይሁድ እንደመሆነኔ ያህል ልንገርሽ ! እኛ ክርስቶስ እይሁድ እና ጎበዝ የሀይማኖት ተማሪ በመሆኑ ነው የምናምን :; በመቀጠልም የተገደለው በሮማውያን ነው ይህም የሆነው መሲህ እኔ ነኝ በማለቱ ነብር እናም በወቅቱ ሮማውያን በታሪካቸው እንደሚታወቀው የግድያ ፍርድ በስቅላት ነብር የሚፈፅሙት::
@SalonTube
@SalonTube 3 жыл бұрын
አናና ቀያፋም ሮማውያን ናቸው ?
@abelcrazy7633
@abelcrazy7633 3 жыл бұрын
ደነዝ
@pramadabdella6183
@pramadabdella6183 2 жыл бұрын
ምን አይነት ትረካ ነው ምእራባዊያን እና አሜሪካ ዋና የእሥራኤል ደገፉ ለምን ትዋሻለህ
@dawittesfaye4033
@dawittesfaye4033 2 жыл бұрын
soviat dagfes YalK Wana swe Ali choin naber
@BABR7826
@BABR7826 Жыл бұрын
ሞሳድን ስለ ሚፈሩ ነው ሚደግፏት ወደው አይደለም 😂እስራኤል እኮ አሁን ላይ በጣም ሀያል ተፅዕኖ ፈጣሪ ሀገር ነች
@gadi6563
@gadi6563 2 жыл бұрын
አሽቃባጮች ሁሉ ስሙኝ ለመሆኑ ክርስቶስ ፓለስቲንያኖቹን ጨርሱና አገራቸውን ውሰዱባቸው ተብሏል እንዴ?
Smart Sigma Kid #funny #sigma
00:33
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 32 МЛН
Lazy days…
00:24
Anwar Jibawi
Рет қаралды 8 МЛН
Симбу закрыли дома?! 🔒 #симба #симбочка #арти
00:41
Симбочка Пимпочка
Рет қаралды 6 МЛН
Quando A Diferença De Altura É Muito Grande 😲😂
00:12
Mari Maria
Рет қаралды 20 МЛН
Mekoya -  Golda Meir    የጎለዳሜር የብቀላ ሰይፍ  - መቆያ
38:05
Sheger FM 102.1 Radio
Рет қаралды 268 М.
አስገራሚውና ረቂቁ ዘመቻ Salon Terek
32:26
salon tube
Рет қаралды 106 М.
Smart Sigma Kid #funny #sigma
00:33
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 32 МЛН