ይድነቃቸው ብርሃኑ ልማልልሽ ሙዚቃ በ ግጥም

  Рет қаралды 271,026

Yidnekachew Birhanu Official ይድነቃቸው ብርሃኑ

Yidnekachew Birhanu Official ይድነቃቸው ብርሃኑ

Күн бұрын

Пікірлер: 124
@yidnekachewbirhanu13
@yidnekachewbirhanu13 3 жыл бұрын
ይድነቃቸው ብርሃኑ ነኝ --መቼም ሁላችሁም ስለሰጣችቹኝ አክብሮት እና ፍቅር ፀጋው የማያልቅበት ፈጣሪ የ ክብርን ሸማ ያላብሳቹ እላለሁ ልማልልሽ የሙዚቃ ቪዲዮ ለኔ ከሙዚቃ የተሻገረ ስሜት ነው ያለው በዚያ የታሪክ ጫማ ውስጥ ራሴን አቁሜ ነው ምመለከተው ከበረከቶች ሀሉ የበለጠውን ትልቁን ቤተሰብን ከዚያም መተኪያ የሌላት ህይወትን ስለ ሀገር ብሎ አሳልፎ መስጠትን አይበታለሁ ጦርነት ክረምት ነው የመከራ ዶፍ አለው ይሔ ቤተሰብ የዚያን ጦርነት ገፈት ቀማሽ ነው አሁንም በዚያ ቤተሰብ ልክ ነው ማስበው ያቤተሰብ ልቡም ቤቱም ጭር ብሎበታል ክረምቱ ቢያልፍም ጀንበሯ አሎጣችለትም ይሔ አንዱ የ ጦርነት ዳረጎት ነው ለዚህ ነው ከ ሙዚቃ የተሻገረ ስሜት የሰጠኝ 👉👉👉ተመልከቱት ከስተያየታችሁን ለግሱኝ አመሰግናለሁ ቅድስት ሀገር ኢትዮጵያ ሰላምሽ ይብዛ አሜን
@GT-ve1wy
@GT-ve1wy 3 жыл бұрын
That's very true. The story has a powerful point. I put myself into it. Feel so sad! May God give us peace!!!
@ferdosmuhe6132
@ferdosmuhe6132 2 жыл бұрын
Yemr betam aednakih neg aente tleyaleh yidnekachew dink neh
@MisrakKibret-l1d
@MisrakKibret-l1d 9 ай бұрын
ውይኔ ይድኔ እጅግ በጣም ነው ድምፅህ የሚአምረው ስወድህ !!!!!!!!!!!!!
@christinenardos9830
@christinenardos9830 3 жыл бұрын
ይሄ ነው ድምጽ 👌አደነቆሩን እኮ ጎበዝ!Good luck
@mulemm1162
@mulemm1162 Жыл бұрын
በጣም የምወደው ሙዚቃ አመሠግናለው
@tsionawit5604
@tsionawit5604 3 жыл бұрын
ሁሌም 1ኛ ነህ❤❤ አሪፍ ስራ ነዉ
@yefikirTube
@yefikirTube 3 жыл бұрын
ባንዳ ከሃገርችን ሳይጠፋ እንቅልፍ የለም ዘንድሮ ክብር ለአየር ሃይላችን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@kedijahussin8264
@kedijahussin8264 2 жыл бұрын
ዉድ ወድማቺን ጥሩ ስራ ነዉ በርታ ከዚህ በላይ ገና ብዙ ስራወቺን ይዘህ እደምትመጣ ተስፋ አለን🥰👏👏👏
@yefikirTube
@yefikirTube 3 жыл бұрын
ባንዳ ከሃገርችን ሳይጠፋ እንቅልፍ የለም ዘንድሮ ክብር ለአየር ሃይላችን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@saranaizghi6733
@saranaizghi6733 3 жыл бұрын
Mn ametaw begeta?
@newicho
@newicho 3 жыл бұрын
Wow It's heart touching!😭 & real story of many Ethiopians. Thinking of my little brother who serve in Ethiopian army in afar region. I haven't seen him for 11 years. I hope to reunited one day🙏.
@bethelhemtadesse3115
@bethelhemtadesse3115 3 жыл бұрын
አንድ አልበም ጀባ በለን በዚህ የማይጠገብ ድምፅህ!!!!🙏🙏🙏
@yesrayesra523
@yesrayesra523 3 жыл бұрын
እኔማ እምታነበውንም ዜና በዜማ ይሁንልን ስውየ እባክህ🤔🤔🤔🤔❤❤❤❤❤❤ይድኔ❤❤❤❤❤ምርጥ ቃላቶች ሁሉ ያሱሀል
@yube4808
@yube4808 2 жыл бұрын
በጣም ደሥ የሚል ሙዚቃ ነው እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ። ይሄን ሙዚቃ ተጋብዣለሁ አመሠግናለሁ የጋበዝከኝ ልጂ
@abtube4086
@abtube4086 3 жыл бұрын
ይድኔ እናመሰግናለን ፈጣሪ ያክብርህ 🙏🙏🙏
@yefikirTube
@yefikirTube 3 жыл бұрын
ባንዳ ከሃገርችን ሳይጠፋ እንቅልፍ የለም ዘንድሮ ክብር ለአየር ሃይላችን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@kanu8142
@kanu8142 2 жыл бұрын
ፈጣሪ እረጅም እድሜ ይስጥልን ወንድሜ
@geremwgetachew3735
@geremwgetachew3735 3 жыл бұрын
Woow Legendary Man I have a big Respect 🙏🇪🇹🇪🇹💪💪 What a Voice
@hanaterefe4947
@hanaterefe4947 2 жыл бұрын
Beetam yemetedenk sew neh arif zena anbabi arif demtsawi zefagne ewenetem yednekachew God Bless you more
@sadasada6891
@sadasada6891 2 жыл бұрын
ድምፅዋው
@demozdeboch4034
@demozdeboch4034 3 жыл бұрын
ምርጥ ሙዝቃ ከምርጥ ድምፅ ጋር ትሽላለህ ይድኔ ቀጥልበት። እናመሰግናለን
@መልካምነገር-ኀ5ዸ
@መልካምነገር-ኀ5ዸ 3 жыл бұрын
ዋው በጣም ልዩ ነው ቀጠለበት
@ኢዮሲያስ12
@ኢዮሲያስ12 3 жыл бұрын
Great music as usual with amazing voice and deep message. Shows and express painful feelings on current situation in Ethiopia and in most households. May God bring our unity and peace in our beloved country Ethiopa. Respect our heroes who sacrifice their lives to protect their county and people. ኢትዮጵያ ዬ ሰላምሸ ይብዛ። አይዞን ይሄ ጨለማ ያልፋል። 🙏🙏🙏
@rabbirra714
@rabbirra714 Жыл бұрын
EXCELLENT MUZIC. THANKS BRO. JAJJABADHUU SIIN JALADHAA YIDNE❤💘
@hayu138
@hayu138 3 жыл бұрын
ለምን ትጠፍለህ ግን ስንቱ ሰጌጣ ዳንኪራ ጆሮችን ላይ ሲያጮህብን ይህንን ድምፅ ይዘህ ለዜና ብቻ አታድረገዉ ።🤔😭 ላልከዳህ እምላለሁ
@alemnegashi4405
@alemnegashi4405 3 жыл бұрын
ዋው !!!! እንዴት ደስ የሚል ድምፅና ሙዚቃ ነው። ይድነቃቸው አስደነከን ።ለሁሉም ጊዜ አለው እውነት ነው በሳይፕራይዝ ጀምረህ አምነሸነሽከን በርታ ድንቅ ነው
@akliluw.6747
@akliluw.6747 2 жыл бұрын
Wow, Vocally you have a great tone and really good control on the high notes, agreat overall performance. Yidni, You have a lovely tone to your voice and had great control throughout.
@blaneselemon6309
@blaneselemon6309 2 жыл бұрын
ዋውውው ትችላለህ እውነት የተደበቀ ብቃት ። በርታ ምርጥ ሰው።
@bethelhemtadesse3115
@bethelhemtadesse3115 3 жыл бұрын
🥰🥰🥰🥰አስደማሚ ድምፅ!!!😍😍😍🥰🥰🥰
@muluryaokbo6549
@muluryaokbo6549 3 жыл бұрын
ምርጥ ድምፅ ይድነቃቸው የይደነቁ ባለቤት
@MinaBh-i6p
@MinaBh-i6p 6 ай бұрын
በጣም የምውደው ሙዝቃነዉ
@wasyiekasyie0721
@wasyiekasyie0721 2 жыл бұрын
You have unique and an interesting sound. Keep it up!
@seblemelak4537
@seblemelak4537 3 жыл бұрын
ይድነቃቸው በአውነት በጣም ቆንጆ ስራ ነው የሰራ ኸው በርታ
@etayehumekonnen1717
@etayehumekonnen1717 2 жыл бұрын
ልዩ ችሎታ አለህ ወንድሜ
@masarat1233
@masarat1233 3 жыл бұрын
Betam yemegerm demtse new ...be alumb hentebekelekaln yideneeee😍😍😍😍
@kiditame2579
@kiditame2579 2 жыл бұрын
Btam nw yasgermkgn kezi blay endtsra amlaki yerdahi 💜💜💜💜
@Endaletube366
@Endaletube366 3 жыл бұрын
Yidne Demitsih Betam naw Yamiamrew. Woow Nice music.
@semegnewoldetsadike7395
@semegnewoldetsadike7395 3 жыл бұрын
ይድኔ በጣም ጥሩ ነው በርታ
@helentube4131
@helentube4131 3 жыл бұрын
Wow betam Arif Music new bro berita enameseginalen
@abdullaawal7659
@abdullaawal7659 2 жыл бұрын
ይመችህ ምርጥ ሥራ ነው በርታ
@loveethiobia3099
@loveethiobia3099 3 жыл бұрын
ይድኔ ዜናህን ልሰማ ዩቲዩብ ላይ ስገባ ያላሰብኩትን አገኘሁ ዋው ❤️❤️
@bezasamazingtube3430
@bezasamazingtube3430 3 жыл бұрын
በርታ ውንደሜ ♥♥♥♥♥♦♦
@sintayehuassefa7103
@sintayehuassefa7103 3 жыл бұрын
ዋዉ ዋዉ አንደኛ ነው 👍👍👍
@muluken777
@muluken777 3 жыл бұрын
በጣም አድናቂህ ነኝ ድምጺህ ወንድሜን ነው የሚመስል
@TurkishDramaForYou
@TurkishDramaForYou 3 жыл бұрын
Dear Yidne ,You got an amazing voice .....🧡
@Dior768
@Dior768 3 жыл бұрын
በቃላት፡የማይገለፅ፡ድንቅ፡ስራ፡ስኬትህ፡ይጨምር፡ወንድሜ፣ድምፅ 100/100
@meseretkassaw9295
@meseretkassaw9295 2 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ነው በርታ
@seada707
@seada707 2 жыл бұрын
ምርጥ ስራ ነው በርታልን🙏😍😍😍
@sadaahmedahmedin6373
@sadaahmedahmedin6373 2 жыл бұрын
U are super ⭐Star my brother kip up
@tinsaetilahun7223
@tinsaetilahun7223 2 жыл бұрын
እሔ የመሰለ ድምጽ የሰጠህ ፈጣሪ ይመስገን አረ አንተ ልዩ ነህ ይድኔ በርታ በዚ ድምጽ ሙዚቃ እየሰራህ አክመን
@emanmuhammed6938
@emanmuhammed6938 3 жыл бұрын
እዉነተኛዉ ልኡል አንደኛየ ነህኮ ይድኔ
@tigistadmasu3410
@tigistadmasu3410 3 жыл бұрын
ምርጥ ስራ ነው ይድኔ እናመሰግናለን። የሮቶ ውሃ አልቆብህ አሳዘንከኝ ።
@عمرمحمد-ب3خ2س
@عمرمحمد-ب3خ2س 8 ай бұрын
Ewnethen new ❤
@hirutkidanemariam5364
@hirutkidanemariam5364 2 жыл бұрын
ይድኔ በጣም ትችላለህ በአንድ ድንጋይ ሁለት ወፍ እሄ ነው' 10 አረገው።
@kidusfikadu5100
@kidusfikadu5100 2 жыл бұрын
ለኔ ትለያለህ🙌❤
@GT-ve1wy
@GT-ve1wy 3 жыл бұрын
Yidne, are you a poet too? Amazing lyrics. I love it! When I whatched the video clip, my heart is filled with sadness. Our military deserves to be honored and appreciated. It takes a great amount of courage and sacrifice to do what our soldiers do. Many of these great men and women have families of their own who they have to leave behind as they go to defend our country. The least we can do for our military men and women is to honor and be thankful for their unselfish deeds. Thank you Yidne for your hard work and reminding us to be thankful! Lots of love from California❤️
@saranaizghi6733
@saranaizghi6733 3 жыл бұрын
Which military You talkin' bout bruh?
@Alemtsehaye
@Alemtsehaye 3 жыл бұрын
Can’t you leave politics out for a second?? Gosh you are filled with so much jealousy and hate!!🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮
@TurkishDramaForYou
@TurkishDramaForYou 3 жыл бұрын
@@Alemtsehaye wat is wrong with honoring the one who protect you
@user-xd1dj5dk1u
@user-xd1dj5dk1u 3 жыл бұрын
ዋውው ድምፀ ጣፋጩ ❤❤❤❤👍
@zuzuzu4252
@zuzuzu4252 2 жыл бұрын
ምርጥ ቆንጆ ድምፅ ።
@ኑበብርሀኑተመላለሱ
@ኑበብርሀኑተመላለሱ 3 жыл бұрын
ስጠብቅ ነበር💚💛❤️ይድኔ ተወዳጂ ስራ ነው👌በርታ😘
@melesemelese1381
@melesemelese1381 3 жыл бұрын
Nice work
@abdikolegesse2241
@abdikolegesse2241 3 жыл бұрын
ገራሚ ነው!!!1ኛኛ
@asratyenatalige7115
@asratyenatalige7115 3 жыл бұрын
ዳግም ኤፍሬም ታምሩ ነው ለኔ ይሄ ሰውዬ😍😍😍👏👏
@hayderfiker2930
@hayderfiker2930 2 жыл бұрын
Wow Nic
@naajanojaa7
@naajanojaa7 3 жыл бұрын
ዋው አንደኛ
@theh.a.m9279
@theh.a.m9279 3 жыл бұрын
الله يحفظك مرة حلوة واحلا قك احل
@osmanmoha-u4q
@osmanmoha-u4q 2 жыл бұрын
Nice 🙏🙏🙏🙏😍😍😍😍
@minty1188
@minty1188 2 жыл бұрын
ዘፈን መክሊትህ ነው :: በርታ አትጥፋ ደግሞ
@yasheatalo1205
@yasheatalo1205 3 жыл бұрын
Wow betam konjo muzika new bertalin
@alelignmayo4221
@alelignmayo4221 2 жыл бұрын
ዋዉ ያለ ክሊፕ ስሰማዉ የበልጥ ተመቸኝ ።
@lovemarium4018
@lovemarium4018 3 жыл бұрын
ዋው ትችላለህ
@yewubdarshaka3747
@yewubdarshaka3747 3 жыл бұрын
yewenet betame akeberekalew meret geteme ena zema demetse degmo andegna bereta bezu entebekalen gena kante.💚💛❤
@fatemaf808
@fatemaf808 3 жыл бұрын
ዋውውውውውው በጣምነው የተረሣ ፍቅርን ነው የሚሥታውሠው ቀጥልበት
@fiyametafiyameta7634
@fiyametafiyameta7634 3 жыл бұрын
Wow so amazing voice 💚💛❤️
@fentahunfentahun9947
@fentahunfentahun9947 2 жыл бұрын
ዋውውውውውውውው
@samsonbelay
@samsonbelay 3 жыл бұрын
Outstanding 🇪🇷🇪🇷🇪🇷❤️❤️❤️
@nahommiliey554
@nahommiliey554 2 жыл бұрын
Wowwwww nic musique 🎧 🎉🎉😢
@Fatima-oq9ul
@Fatima-oq9ul Жыл бұрын
ፍቅር ለእናተ ምንድነው ልጅነቴን ወሰደብኝ M ልቤን ሰብሮኝ ቀረ 😢😢😢
@meskeremsaunier4216
@meskeremsaunier4216 Жыл бұрын
Merci Merci merci ❤
@kingaset7703
@kingaset7703 3 жыл бұрын
Ere men largeh betam new mwedeh ,
@hanabesufekad9561
@hanabesufekad9561 3 жыл бұрын
Des mil demts .. beyekenu rasu betaweta des new milegn
@sosena100
@sosena100 3 жыл бұрын
nice music
@aidawaldamlak7530
@aidawaldamlak7530 3 жыл бұрын
Lovely song 🎵❤
@AyelechGetahun
@AyelechGetahun Жыл бұрын
❤ des yelale
@zuzu8756
@zuzu8756 2 жыл бұрын
ኑርልን
@Dior768
@Dior768 3 жыл бұрын
ይድነቅ፡ወገኔ፡የሚገርም፡፡ስራ፡ነው፡እንደሁሌው።
@bezasamazingtube3430
@bezasamazingtube3430 3 жыл бұрын
Wow wow wow
@catherinaatarga9079
@catherinaatarga9079 Жыл бұрын
Wow wow
@fevenadiam6558
@fevenadiam6558 3 жыл бұрын
Wowwww❤❤❤
@fiyametafiyameta7634
@fiyametafiyameta7634 3 жыл бұрын
No comment
@mammek8546
@mammek8546 3 жыл бұрын
ዋው
@naajanojaa7
@naajanojaa7 3 жыл бұрын
ወይ ድምፅህ አለጠግበዉም
@wudeabebe4912
@wudeabebe4912 3 жыл бұрын
great
@yefikirTube
@yefikirTube 3 жыл бұрын
Wow❤❤❤
@henaaa5816
@henaaa5816 2 жыл бұрын
❤️❤️❤️❤️❤️😢😢
@addismedia4009
@addismedia4009 3 жыл бұрын
Eraa endet
@hanaterefe4947
@hanaterefe4947 2 жыл бұрын
Ante zefagne adelehem demtsawi zefagne new yemetebalew mezfenma manem eyetenesa yechohal demts yalewena demts saynorew yemihoh yleyayal ene eskemawkew deres zem belew yemichou yebezalu ante demtsawi neh
@NestiAbera-s7r
@NestiAbera-s7r 11 ай бұрын
❤❤
@BancheiMhert
@BancheiMhert 18 күн бұрын
❤❤❤
@sammohammed9794
@sammohammed9794 3 жыл бұрын
Tenseu eferiam byia esmehalho and banned yamtawato zaima batam teri naw katlaw tabaretata edmana taina yesth yelalho katlaw
@ሀይማኖትተስፋዬ-ገ1ቘ
@ሀይማኖትተስፋዬ-ገ1ቘ 3 жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍
@mayetasfaw1873
@mayetasfaw1873 2 жыл бұрын
አለማድነቅ አይቻልም
@kingaset7703
@kingaset7703 3 жыл бұрын
😍😍😍😍🇪🇹🇪🇹🌹🌹
@Amy-cu5vw
@Amy-cu5vw 3 жыл бұрын
👏👏👏🥰✌
@samiosman4215
@samiosman4215 3 жыл бұрын
😍😍😍😍
@asterberhe79
@asterberhe79 3 жыл бұрын
❤❤❤👍👍👍
@medinatube2080
@medinatube2080 3 жыл бұрын
ዜናም ከእንግዲህ በዜማ ይሁንልን 👍 አንች ደሞ አትግደረደሪ እሺ በይ
Dawit Tsige - Dar Dar | ዳር ዳር (Live Studio Performance)
5:40
Dawit Tsige
Рет қаралды 4,1 МЛН
Bezuayehu Demissie - ቁረጥልኝ  ሆዴ  - Kuretilegn Hode - ብዙአየሁ ደምሴ
6:45
Bezuayehu Demissie Official ብዙአየሁ ደምሴ
Рет қаралды 1,9 МЛН
Жездуха 42-серия
29:26
Million Show
Рет қаралды 2,6 МЛН
Yidnekachew Birhanu best collection amharic songs
16:55
Yidnekachew Birhanu Official ይድነቃቸው ብርሃኑ
Рет қаралды 285 М.
Yidnekachew Birhanu-ሙሉ ስራዎች-Non Stop Ethiopian New Music 2024
47:18
Yidnekachew Birhanu Official ይድነቃቸው ብርሃኑ
Рет қаралды 238 М.
ይድነቃቸው ብርሃኑ በማን Yidnekachew Birhanu Beman Lemaleleshe live
4:51
Yidnekachew Birhanu Official ይድነቃቸው ብርሃኑ
Рет қаралды 316 М.
Yidnekachew Birehanu Ye Fiker Zema Lyrics Video  ይድነቃቸው ብርሃኑ  የፍቅር ዜማ
6:47
Yidnekachew Birhanu Official ይድነቃቸው ብርሃኑ
Рет қаралды 45 М.