No video

የፊልም ድርሰት አፃፃፍ ትምህርት-2 // የፊልም ፁሑፍ አወቃቀር screenplay Structure (3 Act Structure)

  Рет қаралды 2,306

Chere Wudma

Chere Wudma

Жыл бұрын

የፊልም ፁሑፍ መዋቅር፡፡ በዚህኛው ክፍል ስለ Screenplay Structure አይተናል፡፡ በተለይ አብዛናውን የፊልም ፀሓፊያን የሚጠቀሙበትን 3 Act Structure የሚባለውን በጥልቀት ለመዳሰስ ሞክሪያለሁ ተጠቀሙበት፡፡

Пікірлер: 14
@solesole7676
@solesole7676 Жыл бұрын
Ds ylal betam arif tmrt new
@endewerede3450
@endewerede3450 Жыл бұрын
Thanks!!!
@CW-Film-Connection
@CW-Film-Connection Жыл бұрын
Knowledge based information 👌
@avolatube_8253
@avolatube_8253 Жыл бұрын
Thank you cheru
@alexendalew
@alexendalew Жыл бұрын
can you make a video of,, how to sell your scribt in ethiopia?
@cherewudma6242
@cherewudma6242 Жыл бұрын
I will make one soon or a little bit later! Thanks!
@demsm7182
@demsm7182 Жыл бұрын
good job bro, don't forget how to sell the scribt video
@desalewtadele6035
@desalewtadele6035 11 ай бұрын
ሰላም ለምትሠጠን ትምህርት በጣም እናመሠግናለን ከቻልክ እስኪ ስለዚ ጉዳይ ንገረን ሁለት ሠወች ዲያሎግ እያደረጉ ባለበት ሰዓት ሌላ ሶስተኛ ሠው ወደነሡ እየመጣ መሆኑን ካሜራ ሚያሳየውን በፅሁፍ እንዴት ነው ምንገልፀው እና ደሞ ሲያወሩ የሚያሳዬት የፊት ኤክስቴንሽን ይፃፋል ነው ወይንስ እንደ ቃሉ ሁኔታ አክሽን ላይ ነው ሚተገበር
@cherewudma6242
@cherewudma6242 11 ай бұрын
ላስተያየትህ አመሰግናለሁ! በምትፅፍበት ወቅት ካሜራ ሊሰራ የሚችለው ነገር ለመርሳት ሞክር። አንተ እንደ ፀሃፊ በፎርማቱ መሰረት እንዲታይ የምትፈልገውን ድርጊት(Action) ፤ እዲሰማ የምተወፈልገውን ቃለተውኔት(dialogue) ማስፈር ብቻ ነው። ድርጊት /Action/ ለመፃፍ ስታስብ የውስጥ ስሜትን ለመፃፍ አትሞክር ምክንያቱም ያ የተዋንያኑ እና ያዘጋጁ ስራ ነው። ሁለቱ ሰዎች እየመጣ እንደሆነ አይተው በፊታቸው ግፅታ እዲታወቅ የምትፈልገው የተለየ ምክንያት ካለህ... ለምሳሌ ... የሚመጣው ሰው ሊያጠቃቸው ከሆነ/የሚፈሩት ከሆነ ብቻ በቅንፍ ውስጥ በአንድ ቃል ወይም ሃረግ ሊያሳዩት የምትፈልገውን ነገር መገልፅ ትችላለህ። ከዛ ውጪ መምጣቱን ከገለፅክ በቂ ነው። ሁለት ሰዎች እያወሩ ሶስተኛ ሰው እንዲመጣ ከፈለክ ቀጥታ የሚመጣውን ሰው በምትፈልገው ድርጊት መግለፅ ትችላለህ።
@desalewtadele6035
@desalewtadele6035 11 ай бұрын
@@cherewudma6242 Thank you !!!
@rozateka7327
@rozateka7327 Жыл бұрын
እኔ የፊልም ፁሁፍ ፅፌ ነበር ግን አሁን ያንተን video ስመለከት የፊልም ፁሁፉ ሳይሆን የፃፍኩት ልክ እንደመፅሀፍ አድርጌ ነው የፃፍኩት በቃ እንደ አዲስ ልፅፈው ነው
@cherewudma6242
@cherewudma6242 Жыл бұрын
መጻፍ ሲጀምሩ የቸገሮት ነገር ካለ መጠየቅ ይችላሉ፡፡ አመሰግናለሁ!
@mulatanigus
@mulatanigus Жыл бұрын
how to sell it in ethiopia ?make a video
@cherewudma6242
@cherewudma6242 Жыл бұрын
እኔ ባለኝ መረጃ በኢትዮጵያ በትውውቅ ካልሆነ በስተቀር እንደውጪዎቹ ድርሰት የሚሸጥበት ሲስተም ያለ አይመስለኝም፡፡ ይህ ግን የብዙዎች ጥያቄ ስለሆነ በዚህ ጉዳይ ላይ ቪዲዮ በቅርብ እሰራለሁ ይጠብቁ፡፡
Каха заблудился в горах
00:57
К-Media
Рет қаралды 10 МЛН
Я обещал подарить ему самокат!
01:00
Vlad Samokatchik
Рет қаралды 9 МЛН
Stay on your way 🛤️✨
00:34
A4
Рет қаралды 28 МЛН
ደሳለኝ መርሻ desalegn mersha ኑድንያ የ7ተኛ አልበም ምርቃት
4:50
ተዋናይ/ት ለመሆን 10 ዋናዋና ነገሮች !!
12:18
Hidar Show ሕዳር ሾው
Рет қаралды 9 М.
Каха заблудился в горах
00:57
К-Media
Рет қаралды 10 МЛН