Рет қаралды 13,693
Standard Screenplay format: የተለየ ቅርጸት እንድንጠቀም በፕሮዱሰሮች ካልተጠየቅን በቀር ቴሌቪዥን ድራማም ሆነ ለፊልም ድርሰት ይህ format በብዛት ጥቅም ላይ ይውላል፡፡ ስለዚህ ማንኛውም የፊልም ድርሰት ፀሓፊ ይህንን Screenplay format መጠቀም ይኖርበታል፡፡
Here is the link for Standard Screenplay format templent:
templates.offi...