KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
የእኛ ቀናት #210...ወንድሜ በደስታችን ቀን ድንገት ማልቀስ ጀመረ::
9:05
የእኛ ቀናት #201 የእኔ እና የቲጂ ድንገተኛ ጸብ!
8:17
🤣 Придумали, как зарабатывать, ничего не делая! И всё получилось! | Новостничок
00:25
У вас там какие таланты ?😂
00:19
НИКИТА ПОДСТАВИЛ ДЖОНИ 😡
01:00
ТОП 5 БОЙЦОВ UFC ИЗ СНГ ОТ РАХМОНОВА #hustleshow #адамзуба #тамби #рахмонов
00:47
የእኛ ቀናት
Рет қаралды 104,008
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 322 М.
የገኒ ቤተሰብ Reality Show
Күн бұрын
Пікірлер: 203
@kabetube
2 ай бұрын
ምርጥአባት ገናልጁይኑቨርስቲ ሳገባ ስትገባ ሊገጥማት እሚችለውን ቀድሞየጻፈ ምንያክል ለልጁ እደሚሳሳ ነውየገባኝ እረጅምእድሜ ተመኘሁልህ
@galayuser1127
2 ай бұрын
አቶ ሙሉጌታ እረጅም እድሜ ቢያወራ ውሎ ቢያደር የማይሸለች ሰው❤❤❤❤❤❤❤
@emebetali-i3p
2 ай бұрын
በጣም አይጠገብም ብቻ
@yes1wv
2 ай бұрын
እኔ ደግሞ እሱ ላወራ እኔ ይጨንቀኛል እናትዮ ናት የምትመቸኝ እሱ እሱ ሲያወራ እያሳለፍኩ ነው ማየው ጭንቅንቅ ያለ ነው ሚመስለኝ
@tsegayalazr
2 ай бұрын
የሜገርመው እርግጠኛ መሆንህ ልጅ ወልደህ ዩንቨርሲቲ እንደምትልክ ሆነም የሜገርም ህልም👍👍👍👍
@User12073-d
2 ай бұрын
ለምንድ ነው አቶ ሙሉጌታ ከልቤ ያሳዝነኛል የኔ ቆንጆ አባትሸን ተንከባከቢው
@etsubseyfu
2 ай бұрын
እኔም ሲያሳዝነኝ😢
@የኮሜቶችታዛቢ
2 ай бұрын
የዋህ ነው
@buonavita4175
2 ай бұрын
me too i feel bad for a father Mulugeta 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@saradezi8588
2 ай бұрын
ፍቅር የሆነ ቤተሰብ መድሀኒያለም አባታችን እመቤቴ ማርያም እናታችን ሰላማችሁን ታብዛላችሁ❤️❤️❤️❤️🙏🏾
@TsegaTube-hj9px
2 ай бұрын
የኔ አባት ሳይህ አባቴን ነው የምትመስለኝ በመልክም በሁሉም ነገር በስስት ነው የማይህ እድሜ ከጤና ይስጣችሁ መልካም እድል❤❤❤❤❤
@መሃመድሸሁ
2 ай бұрын
እኔ እኮ የጋሽ ሙሉጌታ አድናቂ ወዳጅ ነኝ። በሙሌ አልደራደርም። አዲስ አበባ ዮኒቨርስቲ የህግ ተማሪ እያለሁ ቲያትር ትምህርት ቤት ድረስ ብቅ እያልኩ አጮልቄ ሲያስተምር አየው ነበር። የሆነ ገራገርና ሰው ሰው የሚሸት ሰው ነው። አቦ በረካ ሁን ጋሼ።
@ethiocelebrities23
2 ай бұрын
ይሄን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ የምትሰሩትን ይባርክ❤🥰
@እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ
2 ай бұрын
አሜን ❤፫
@አልማማዝአልማማዝ
2 ай бұрын
አሜንንን
@ቅዱስገብረኤልአባቴ
2 ай бұрын
ጋሺ ሙልጌታ በእውነት ክብር ይገባሀል❤❤❤❤
@selamisare5466
2 ай бұрын
ማርያምን ቃላት የለኝም የሚገርም አባት የምትገርም እናት ድንቅ ልጆች 🙏❤❤❤ Congestions🎉💐 ደሰ ሰትሉ እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይሰጥቹሁ🙏❤❤❤
@queenzuzu710
2 ай бұрын
ቃላት የለኝም የሚገርም አባት የሚገርም እናት ድንቅ ልጆች ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 congratulations❤❤🎉🎉
@fiyametalovefiyametalove8690
2 ай бұрын
ምንም አልልም እድሜና ጤና አብዝቶ ይሰጥህ ረ/ ፕሮፊሰር ሙልጌታ ምርጥ አባት ❤❤❤❤❤❤❤
@hanamaryam4599
2 ай бұрын
በጣም እድለኛ ቤተሰብ ገንዬ ከዛ በሽታ ያዳነሽ አምላክ ክብር ምስጋና ይግባው ይህንን ማዬት ቀላል አይደለም❤❤❤❤❤
@meronmatiwos936
2 ай бұрын
ምርጥ አባት ገኒዬ ባለቤቴ ባለቤቴ የምትባባሉበት ቀን እናፍቃለሁ
@አለምነኝወለዮዋ
2 ай бұрын
ቆዩ አይደል ከተለያዬ ሌላ ሂወት የለውምዴ
@asdqwe9814
2 ай бұрын
ግኒን ግን በሹሩባ ድምቅ ብላ የታየችኝ እኔ ብቻ ነው ወይስ ሌላም ስዎች አላቹ❤❤❤❤❤❤
@እናቴማርያም-ገ3ለ
2 ай бұрын
ምሁር አባት እንዲህ ነው የተባረከ ቤተሰብ ሰላማችሁንይብዛ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@yeshumethiolove275
2 ай бұрын
ደስ የሚል ቤተሰብ እንዲሁ በፍቅር ያኑራቹ❤ የልጆቻቹን ወግ መአረግ ያሳያቹ❤
@MekedesMekedes-t9g
2 ай бұрын
😂😂😂 እደዉ በየ ቦታዉ አገኚሻለሁ በመቤት ቤት በሡሬ በነባ ወዘተ😂😂😂😂😂😂😂😂
@nasryahkora4117
2 ай бұрын
እረ ያቺስ ከፋ ለምን ተከታተያታለሽ ወቸው ጉድ 😅😅😅😅😅@@MekedesMekedes-t9g
@yeshumethiolove275
2 ай бұрын
@@MekedesMekedes-t9gንቺምኮ ዘዋሪ ስለሆንሽ ነው ያየሽኝ😂😅😂ልዩነቱ ኮሜንት ስለማትፅፊ ይሆናል😂
@elleniamsalu9830
2 ай бұрын
እንዴት ደስ እንደምትሉ የሚወደድ ቤተሰብ ናችሁ።
@TezerashKB
2 ай бұрын
ዛሬ ሙሸራ መሰላቹሀል በዚሁ ተያይዛቹ አድርጎ ላይ ብተኖሮ ደሰታዩ ወደር የለውም ኢሻ አላህ አድርጎ ቀን ይሆናል
@Gyggghhh
2 ай бұрын
ደስ የሚል ቤተሰብ እግዚአብሔር አምላክ ፍቅራቹሁን ያብዛላቹሁ ❤❤❤❤🎉
@ABTube-x2n
2 ай бұрын
ሀገራችን ብዙ መጥፎ ነገር እንዳለ ብዙ ጥሩ ነገርም አለ እንደ እናትም አባትም አለህ ደስ የሚል ቤተሰብ ሴታቸውን ልጆቹ ሲያምረው ❤♥️ እግዚአብሔር ይጠብቃችኋለሁ
@selenahaile1027
2 ай бұрын
በጣም ምርጥ አባት ወጀብ የማያናዉጠዉ ጀግና አባት ስልጆቹ አርቆ ሚያስብ እግዚአብሔር ከነቤተሰብህ ይጠብቅህ❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@TigestBegna6
2 ай бұрын
ዳኛዬ አባት ልጁን ሲጠራ ደስ ሲል የዳኝነት ቀንበር ተሸክመሻል ሀገርሽን በእውነት አገልግለሽላት ለሕዝብ ፍትህን አስፈፅመሽ ነፃ አውጥተሽ ይበለረጥ የምትኮሪ ያድርግሽ ❤ በናታቹ አበረታቱኝ አሳድጉኝ❤
@haregmak1519
2 ай бұрын
የሚገርም አባት የሚገርም ቤተሰብ❤❤❤
@MuluMl
2 ай бұрын
❤❤❤❤ገኒዬ የኔ ልዩ እኔ ይሄን ኮመንት ስጽፍ በጣም እንባዩን መቆጣጠር ያቃተኝ ለምን እንደሆነ አላውቅም እናት እና አባታችሁን አንድ ላይ ሳይ ገኒዩ በታረቁ ብዬ እመኛለሁ እናንተ ግን አልተለያያችሁም አብራችሁ ናችሁ ምርጥ በተሰብ እመቤቴ ትጠብቃችሁ መክሊትዩ የኔ ውብ ❤❤❤❤
@fritesfaye984
2 ай бұрын
ምርጥ አባት🙏 እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥህ.🙏
@YoditAmbaye
2 ай бұрын
ቅምም የሆንሽ ልጅ❤❤
@anahabbana2562
2 ай бұрын
Betam arif newu Redat Professor mulugeta tarikachinin tiwulid endyawuq ejig asfelagi newu
@abdulnaserjamsheer7914
Ай бұрын
Such a proud father, you are an example and the father of generation very brave man professor much respect❤
@Jenet-l6z
2 ай бұрын
አቶ ሙሌጌታ የምርጦች ምርጥ አባት ነህ ሳታገባ እየተማርክ ለውደፊት ለልጆቼ ብለህ ማሰብ እጅግ የሚገርም ሐሳብ ደሞም የሚያሰቀና ነው አቦ በፊትም እውድሐለው አሁን ደግሞ የበለጠ ሆነ እርጅም እድሜ ከጤናጋ ከመላው ቤተሰብህ ይስጥልን አሜን አሜን አሜን በሉ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@mesy6975
2 ай бұрын
ደስ ስትሉ ማሽአላህ የተማረ ቤተሰብ🥰
@netsibutik9401
2 ай бұрын
ምረጥ አባት÷ ምረጥ እናት ና ምረጥ ልጆች ጌታ ዘመናቹ ይባረክ አንደኛ ናቹ ❤
@washera9882
2 ай бұрын
በጣም ደስ የምትሉ ቤተሰቦች ምናለ እናት እና አባት አንድ ላይ ሆናችሁ ልጆቹን ብታስደስቷቸው ። ስጋወ ደሙን ብትቀበሉ ምኞቴ ነው ።
@zahraliban5714
2 ай бұрын
አላህ ይባርካችሁ ፍቅርንም እብዝቶ ክጤና ጋር ይጨምርላችሁ❤❤❤🙏
@Eagle1503
2 ай бұрын
Honestly I like this family , whould like say congratulations 🍾
@MonaTubeሙና
2 ай бұрын
አብራችሁ ለዘላለም እኖድሻለለን የምትሉ
@tsegat21
2 ай бұрын
ቤተሰብ 👨👩👧 እንደዚህ ተደጋግፎ ሲታይ በጣም ደስ ይላል አይለያችሁ
@aynadisyenealem7152
2 ай бұрын
ምርጥ አባት ታድላችሁ❤
@mesereteshete4436
2 ай бұрын
ፕሮፊሰር ትክክል ያንዱን ጊዜ ማሳያ መስታወት ነው ያንድን ችግር በሌላኛው ጫማ ውስጥ ማያ ነው በጣም ተምሳሌት የሖናችሁ ቤተሰቦች እወዳችኋለሁ መፀሐፋን ለማንበብ ጓጓሁ❤❤❤❤❤🎉
@SeneduYelak
2 ай бұрын
ደስ የምትሉ ቤተስብ እንኳን ደስ አላቹ❤❤❤
@Ethopia22
2 ай бұрын
መልካም አባት ነው ሰታምሩ ❤❤❤❤🎉🎉❤❤🎉
@SaneeSanee-m4n
2 ай бұрын
ምናለበት እንደው እንደ ድሮዋቹ አንድ ብት ሆኑ እግዚአብሔር እኔ በጣም ነው የምወዳችሁ ይበልጥ ደግሞ አቶ ሙሌ ( አባታቸው ) በጣም ነው የሚያሳዝነው በውነት በጣም ነው ልቤን የሚነካው እንደው በፈጣር ልለምናችሁ ለልጆቻችሁ ስትሉ ታረቁ እንደው እግዚአብሔር ያድሳችሁ አለም ከንቱናት እስካላችሁ ግን እባካችሁ ፍቅር በጠፋበት ዘመን እንኩዋን እንዲ እየተዋደዳቹ ነው እንደው ለትዉልድም የሚተርፍ ጥሩ መባረክ የተሞላበት ፍቅር እንዲሆን አንድ ሁኑ እግዚአብሔር አንድ ያድርጋቺው 😢😢😢😢😢በጣም ነው ይምወዳችሁ 🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏
@saradesta3038
2 ай бұрын
አንዴት መታደል ነው ያባት ጓደኞ የልጆችህን ደስታ ያሳይህ እድሜና ገና ይስጥልኝ ገኒ ያች እናትነት ይለይብኛል ለነ አንተ ትልቅ አስተማሪ ነሽ ይበልጥ ለኔ ባጠቃላይ ልዩ ናችሁ ኑሩልኝ❤❤
@halehale7257
2 ай бұрын
ደስ ስትሉ አይለያችሁ
@menisa2013
2 ай бұрын
መፃሀፉን አግኝቼ እከማነበወሰ ጎግቼአለሁ እድሜና ጤና 🎉🎉
@ሳሉነው
2 ай бұрын
ይህ ሰው ግን ድንቅ ሰው እና እንዳ አባቴ ድንቅ አባት የሚመስለኝ ለእኔ ብቻ ነው በቃ እረጅም ኢተርቪውን እያገኘው ብሰመው ብየ የምመኘው ሰው ነው
@Enkoklesh-0
2 ай бұрын
እንዚህን ቤተስቦች ስወዳቸው
@beyenatseghai5252
2 ай бұрын
I wish You guys were still married but your love, care & respect towards each other is genuine🙏🏿👏🏾💗. Congratulations & good luck with your book ምርቓት🎈🍾 God bless your family🙏🏿 PEACE TO THE 🌎 WORLD🍀
@ሲትራራህሚ
2 ай бұрын
ምንም ኩፉ አያግኛቹ ገኒዬ በጣም ነው የምወዳቹ ረዥም እድሜ ከጤና ተመኘው ❤❤❤
@almazjote713
2 ай бұрын
መልካም ቤተሰቦች አባ የተለየህ አባት ነህ መልካም እናት የልጆቼአባት ስትይ ብዙ ሰዉ ታስተምሬያለሽ ተባረኩ
@selinatsegaye3028
2 ай бұрын
Congratulations 🎉🎉🎉To All Families
@dinsiriiwaqwoyya
2 ай бұрын
አቶ ሙሉጌታ በጣም የዋህ፣ ሆደ ባሻ አዛኝ ሰው ነው። እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ።ቤተሰቦችህንም ይባርክልህ።ከገኒም ጋር እንዲሁ እንደተዋደዳችሁ አብራችሁ አርጁ።
@MagdasTeketeleny
2 ай бұрын
ፈጣሪይጠብቃቸሁ ምሳሌ የምኮኑ ብትሰብ ናቸሁ❤❤❤❤❤❤ወዳቸሁ አለሁ❤❤❤❤❤
@AdineDani-vn4me
2 ай бұрын
ጋሽ ሙልጌታ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ🙏🙏🙏🙏🙏
@senushikore7663
2 ай бұрын
What a beautiful family!😍💚💛❤️ The connection between father and daughter reminds me my experience! GBU all!🇧🇯🇧🇯
@linguafranca7854
2 ай бұрын
ይገርመኛል የዚህ ቤተሰብ ነገር።
@selamgaltigray47
2 ай бұрын
እነዚ ምርጥ ቤተሰብ ስወዳቸው ❤❤
@frehiwotbenti2166
2 ай бұрын
በርቱ በእውነት ታስቀናላችሁ
@Leul-u4t
2 ай бұрын
እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ለሁላችሁም
@feker8687
2 ай бұрын
እግዚአብሔር ለልጆቻችዉ ስትሉ አንድ ያርጋችዉ
@SewmehonTubeሠውመሆን
2 ай бұрын
ደስ የሚሉ ቤተሠቦች
@webetr-vt7nl5zh4k
2 ай бұрын
ተመስገን አምላኬ ሁሌም እዴ ሆናቹ ስሰሩ ያሳየኝ እኔ አብራቹ ሆናቹ ባየው ቁጥር ደስታዬ ወደር የለውም ገንዬ የኔ ደርባባ የምር ትልቅ አባት ትልቅ እናት እደወለዱሽ ተረድቻለው አይለያቹፈጣሪ አንድ ያድርጋቹ
@fhgdjdjgf7310
2 ай бұрын
እፍፍፍፍ የኔ እንቁወች ❤❤❤❤❤ሁሉም ሰው እንደናተ ፍቅርን ፣መከባበር፣መዋደድ፣መተሳሰብን ቢያድለን ብየ ተመኘሁ❤❤❤❤❤❤❤❤
@sarimra
2 ай бұрын
ገንዬ የኔ እናት አችኮ እድለኛ ነሽ ፈጣሪ ከነቤተስቦችሽ ይጠብቅሽ🎉🎉🎉🎉❤
@Biruktawitbferede1
2 ай бұрын
"merte abate mert enate mert lijoch"❤❤❤❤❤betedar teleyayetewu lemetefafu sewoch masetemareya nachu
@belayneshyohanse5569
2 ай бұрын
I love you guys beautiful family gods bless you ❤
@tihutagegnehu7031
2 ай бұрын
ገራሚ ቤተሰብ ሁሉም እርስ በእረስ የሚተሳሰብ ትልቅ መታደል ነው🥰🥰🥰🥰🥰
@salamYihenew
2 ай бұрын
ምርጥቤተሰብ❤❤❤
@AsdAsd-ev8te
2 ай бұрын
tadilachu wellahi. Allah rejim idime yistachu
@MG-yv9ds
2 ай бұрын
እንዲህነው እወቀትማለት ብሰልብሎ ሲቀርብይጣፍጣል❤❤❤❤❤
@HaySss-lx6ke
2 ай бұрын
ደስስስትሉ ሁሉም አደብ የተሞላ ቤተሰብ😘😘😘አላህይጨምርላችሁ
@MagdasTeketeleny
2 ай бұрын
መፅሐፉን ማግኛት እፈለጋለሁ እኔም ማብብ አበኝ
@matilove3643
2 ай бұрын
የዚህ አይነት አባት ግን በዓለም ላይ ለኔ የመጀመሪያው ይመስለኛል ልጆቹ ታድላችሁ እግዚአብሔር በሰላም በጤና በፍቅር ያኑራችሁ
@emebetwodimieneh3301
2 ай бұрын
እንደዚህ ቤተሰብ በቅናት ያስለቀሰኝ የለም አባቴ የምትል ለካ በስማም ምን አይነት መታደል ነው ማንበብ እፈልጋለሁ
@MelkamTadese-n8u
2 ай бұрын
ደስ የሚል ቤተሰብ ፈጣሪ ይጠብቃቹ
@hewanaklog5878
2 ай бұрын
I love your dad because he is a real deal . I have a lot of respect for him.
@yetenayetlakew3320
2 ай бұрын
Your are an amazing father ❤
@MekiyaWasse
2 ай бұрын
ምርጥ አባት እና እናት አላህ እድሜና ጤናይስጣችሁ🎉❤
@mesilule
2 ай бұрын
Egziyabher bdemu yeshefenachu, yetbekachu, fitun yaberalachu
@manam5963
2 ай бұрын
Siwedachuu eko❤❤❤❤
@ሀይባነኝየወድሞቸእህት
2 ай бұрын
ስወዳቺሁ ምርጥ አሪያወቺ
@aynalemwoldegiorgis18
2 ай бұрын
I have no words to say.proudof you!!!how do I get the book?
@realityshow7187
2 ай бұрын
0905832283 ይደዉሉ
@Mehret1217
2 ай бұрын
በጣም ነው ምታምሩ ዋው🎉🎉
@alemesoratube9648
2 ай бұрын
yahunate liyuu abate ena enate nachu egzabeher edemana xana yesxachuu❤❤❤❤❤
@ssss-uz4ys
2 ай бұрын
I appreciate u the best dadi for your dreams for your douter
@መልካምወሎየዋ
2 ай бұрын
ግንኮ በጣም ታምራላችሁ ምንም አይነት ክፍተት ቢፈጠር ከመካክሮ እማይፈታ ነገር የለም ለልጆቻችሁ ሰትሉ ፍቱት
@TitieEthio
2 ай бұрын
ታድለሽ ልዩ አባት ነው ያለሽ
@danadishethyobia250
2 ай бұрын
ለምን ለልጆት ብቻ መከሩ አስተማሩ አጠቃላይ ለዩኒበርስቲ ተማሪዎች አላስተማሩም እነሱም የህዝብና የሀገር ልጆች ናቸው
@AbissinyaTasswe
2 ай бұрын
ለውጥ እሚጀምረው ከቤት ነው❤
@MeseretGemechu123
2 ай бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ
@honeybaby9337
2 ай бұрын
መልካም አባት❤❤❤😢
@FikirteGetachew-m9y
Ай бұрын
Lovely family's 👪 love u I hope and ken end enant ayinet beteseb endememesert megnote new ❤❤❤❤
@kabetube
2 ай бұрын
ምርጥቤተሰብ
@tutudaniel3890
2 ай бұрын
Much respect to this couple may God bless you i have seen love ❤❤
@GenetTadese-ig3fy
2 ай бұрын
ደስ የምትሉኝ ቤተሰቦች ተለያይቶም መተሳሰብ እንዳለ ያሳያችሁ ቤተሰቦች ስወዳችሁ
@maryamwoamanuel2242
2 ай бұрын
ለእነዚህ ልጆች ስትሉ ምነው አብራችሁ ብትሆኑ??????
@ferihamanottesfaye9485
2 ай бұрын
Gane 🙏🙏🙏❤️❤️❤️👌👌👌
@ate6814
Ай бұрын
በጣም የዋህ ሰው ነው
@zedraya8818
2 ай бұрын
መለያየት እንዳለ መተሳሳብ መከባበር እንዳለ ተረዳሁ ግን ምን ነበር መለያየት ባይኖር
@Hanan12-c6y
2 ай бұрын
በልዩነት ውስጥ አንድነት ይሉህውል ለብዙውች ምሳሌ የምሁን ቤተሰብ
@TaytuYeuf-ie1xl
2 ай бұрын
ደሥ ትላላችሁ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@sphonetastic3796
2 ай бұрын
ቆይ በምን ምክንያት ነዉ የተለያዩት😢ተራቁና አንድ ሁኑ❤❤❤❤❤
@Meseret2023-zf8fg
2 ай бұрын
Egzyabeharne new yemelacheu yehanene teleke batasebe semelekete enba beneba new yemehoneu menedenewo meseteru geneya enata seke mesetero menedenewo geneya eseke melesheley bemareyam 😢😢😢 beterefe yehanene gesofe mesafe selakerebele abatachen egzyabehar yakeberele congratulations congratulations beyaleu kaleun shelemoye lanebebeu ena yemenoreu besedete new beterefe egzyabehar fekeracheun ende meder asheya yabezalacheu ❤❤❤❤
9:05
የእኛ ቀናት #210...ወንድሜ በደስታችን ቀን ድንገት ማልቀስ ጀመረ::
የገኒ ቤተሰብ Reality Show
Рет қаралды 14 М.
8:17
የእኛ ቀናት #201 የእኔ እና የቲጂ ድንገተኛ ጸብ!
የገኒ ቤተሰብ Reality Show
Рет қаралды 28 М.
00:25
🤣 Придумали, как зарабатывать, ничего не делая! И всё получилось! | Новостничок
НОВОСТНИЧОК
Рет қаралды 16 МЛН
00:19
У вас там какие таланты ?😂
Карина Хафизова
Рет қаралды 10 МЛН
01:00
НИКИТА ПОДСТАВИЛ ДЖОНИ 😡
HOOOTDOGS
Рет қаралды 3 МЛН
00:47
ТОП 5 БОЙЦОВ UFC ИЗ СНГ ОТ РАХМОНОВА #hustleshow #адамзуба #тамби #рахмонов
adam zubayraev
Рет қаралды 1,6 МЛН
43:25
የእኛ ቀናት #198 የሙያ አባቴ መድረክ ላይ ጥሪ አላስፈለገኝም:;ከወዳጆቻቾን ጋ የመረቅነዉ ወጀብ መፅሀፍ::
የገኒ ቤተሰብ Reality Show
Рет қаралды 117 М.
20:35
“በጥይት አንሸማቀቅም” ጠ/ሚኒስትሩ፣ “ሰራዊቱ በሙሉ ይበተናል” አመራሩ፣ የፓርላማው የሹመት ተቃውሞ፣ የሻዕቢያ ቁጣና ስምምነቱ፣ ታስረው አይናቸውን ያጡ|EF
Ethio Forum ኢትዮ ፎረም
Рет қаралды 45 М.
24:24
"ሰው ችግሩን ከመፍታት ትዳር መፍታት ቀሎታል..!! "አዝናኝ እና ድንቅ ሀሳቦች ፓስተር ቸሬ ጋር አነሳን //በቅዳሜ ከሰአት//
ebstv worldwide
Рет қаралды 199 М.
9:31
የእኛ ቀናት #206 ልጄ ሰርፕራይዝ አደረገችኝ!
የገኒ ቤተሰብ Reality Show
Рет қаралды 43 М.
6:52
ከገነት ንጋቱ ቤተሰብ ጋር የተደረገ የዓዲስ አመት ቆይታ #አዲስ_አመት #abbaytv #newyear2017 #እንቁጣጣሽ #guramayle #GeniFamily
Abbay TV Entertainment
Рет қаралды 194 М.
16:22
''ኮሎኔል ስለሆንኩ እባረር ነበር ፤ ሰው በምግብ ብቻ አይኖርም'' ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ|ETHIO FORUM
Ethio Forum ኢትዮ ፎረም
Рет қаралды 20 М.
38:45
"አባት መከታ እና ኩራት ነው! " ልዩ የአባቶች ቀንን ከአባቶቻችን ጋር አከበርን የደመቀው //እሁድን በኢቢኤስ//
ebstv worldwide
Рет қаралды 371 М.
1:11:37
ቆሻሻ ላይ የተጣለ ጫማ አድርጌያለሁ!! ስክዋር ሲይዘኝ !ድንግል ማርያምን``ልጅሽ እዛው ፈውሻት ብሎሻል አልኩዋት!´´ የአንድ ሰው ህይወት የሄለን#
Donkey Tube
Рет қаралды 358 М.
8:04
ፀጉሬን ሲሰራኝ ደስ አለኝ! #MAKIVLOGS
Meklit Mulugeta
Рет қаралды 220 М.
1:07:12
አይጦቹ ፍራሻችንን ቤታቸው አረጉት ክፍል፦ 2 #addiction #2024 #wife #home #love #lovestory
Donkey Tube
Рет қаралды 267 М.
00:25
🤣 Придумали, как зарабатывать, ничего не делая! И всё получилось! | Новостничок
НОВОСТНИЧОК
Рет қаралды 16 МЛН