የልደት ኬክ በ 15 ደቂቃ ውስጥ ብቻ! ምንም መጋገር ሳያስፈልገን!/ birthday cake in 15 minutes NO BAKING

  Рет қаралды 102,400

Melat Demessie

Melat Demessie

Күн бұрын

ይሄም የልደት ኬክ ለመስራት ምንም አይነት እሳት ወይን ኦቨን አያስፈልግም
ለችኮላ ግዜ እና ኤሌክትሪክ በሌለን ግዜ በቀላሉ መስራት እንቭላለን

Пікірлер: 80
@hamanotabera8474
@hamanotabera8474 3 жыл бұрын
ይቺ ለኢቲዮጲያ ትሆናለች
@zd5125
@zd5125 3 жыл бұрын
ትክክል
@seblewengelkassa3960
@seblewengelkassa3960 3 жыл бұрын
በናትሽ ስራ ለሚበዛበት ራሱ ቆንጆ ነው ተባረኪ
@abebakasa6951
@abebakasa6951 3 жыл бұрын
እዉነትለመናገር ሞያሺ ከበቂበላይነዉ የኔቆጆ በርቺ
@teg22345
@teg22345 Жыл бұрын
Nice idea 😊 thanks ❤❤
@hanabekele2526
@hanabekele2526 3 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ደስ ይላል አመሰግናለሁ
@eyugetachew2471
@eyugetachew2471 3 жыл бұрын
በጣም ጥሩ የፈጠራ ነው እናመሰግናለን
@halimatube99
@halimatube99 Жыл бұрын
ማሻአላህ ቆንጆየ
@toybahassen2045
@toybahassen2045 4 жыл бұрын
የጾም ኬክስ ብታሳዩን ያለጾም የሚሰራ ክሬም ብታሳይን እህታችን
@hageretube6095
@hageretube6095 3 жыл бұрын
Sirep mindnew endet new miseraw?
@solomongebremedhin5623
@solomongebremedhin5623 3 жыл бұрын
Tigist ibalalew ke Jimmaa yebalebete acount new betam new yemiketatelish kehulum (kayewachew tileyalesh !🤩🤩🤩
@henoktekelahaymanotkumsa3460
@henoktekelahaymanotkumsa3460 4 жыл бұрын
Betam gobez melat berchi
@mya3985
@mya3985 3 жыл бұрын
ጎበዝ
@hanaboqale4617
@hanaboqale4617 3 жыл бұрын
ጥር ፈጠራ ነው ጎበዝ 👍ግን ክሬሙ በደንብ መመታት አለበት ክሬም ካልተመታ ጥሩ አይሆንም
@melatdemessie808
@melatdemessie808 3 жыл бұрын
Hana Boqale ትክክል! Electric hand mixer አልነበረኝም
@bilenkibret3715
@bilenkibret3715 2 жыл бұрын
Yene gobez
@dagmawitlegesse9132
@dagmawitlegesse9132 4 жыл бұрын
Thank u my sis
@romanseid2826
@romanseid2826 3 жыл бұрын
Thank you
@nigstbefkadu3703
@nigstbefkadu3703 3 жыл бұрын
መሊዩ ላንቺም ስላም ይሁንልሺ የነ ኢህት ብርቪልን
@brodiemoshe9098
@brodiemoshe9098 3 жыл бұрын
Instablaster...
@Maranata1212
@Maranata1212 3 жыл бұрын
Hi ehte betam des ylal silicon paper malet ehe cake mesriya eyayeu nen ena ket new ye gezashuw
@melatdemessie808
@melatdemessie808 3 жыл бұрын
yohana selemun ከሚገዛው ሲሊኮን ወረቀት ይልቅ እቤትሽ በ A 4 size ወረቀት መጋገርያ መስራት ትችያለሽ በሁለቱም በኩል ዘይት በደንብ ከቀባሽ በኃላ ሲርስ መልሰሽ በደንብ በንፁህ ፎጣ መጥረግ እና ለ 10 ደቂቃ አቆይተሽ ሲደርቅ ልክ ሲሊከን ወረቀት ነው የሚመስለው መግዛት ከፈለግሽ ደሞ የኬክ መጋገርያ ግብአቶችን ብቻ የሚሸጡ ሱቆች አሉ ከዛ መግዛት ትችያለሽ
@Maranata1212
@Maranata1212 3 жыл бұрын
@@melatdemessie808 ❤
@enanutekle2203
@enanutekle2203 3 жыл бұрын
ባለሙያ ነሸ አመሰግንሸ አለሁ
@selamawitabebe3158
@selamawitabebe3158 4 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ
@DirasatLanguage
@DirasatLanguage 4 жыл бұрын
Yummy cake!
@tesfamichaelasfaw5770
@tesfamichaelasfaw5770 3 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ነዉ ወድጀዋለሁ ጎበዝ
@kmloveadamaa8214
@kmloveadamaa8214 3 жыл бұрын
ማሚ እሞክረዋለሁ እስኪ
@senaitmario
@senaitmario 3 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ ተባረኪ፡፡ የሺረፑ ጥቅም ምንድን ነው ማለት የቫኔላና ቪንቶ
@hayalabebe6931
@hayalabebe6931 3 жыл бұрын
endirs new
@sara-rb9il
@sara-rb9il 3 жыл бұрын
Gobez🙌🙌🙌🙌🙌🙌😍
@tigestalemu4396
@tigestalemu4396 4 жыл бұрын
Thank You
@melatkidane3908
@melatkidane3908 4 жыл бұрын
Vanelaw color food bihun chgr aleu wey
@melatkidane3908
@melatkidane3908 4 жыл бұрын
የላም ቅቤ ቢሆንስ ችግር ኣለው ወይ እባክሽ ቶሎ ብልሽ ፃፊሊኝ
@b.t7056
@b.t7056 4 жыл бұрын
@@melatkidane3908 ባተርክሬም የሚሰራዉ ከዳቦ ቅቤ(የገበታ ቅቤ) እና የተፈጨ ስኳር ብቻ ነዉ የኔ ዉድ ሌላ ቅቤ አይሆንም።
@b.t7056
@b.t7056 4 жыл бұрын
@@melatkidane3908 ቫኒላ ደሞ ጣእም መስጫ ነዉ እንጂ የምግብ ከለር አይደለም
@hageretube6095
@hageretube6095 3 жыл бұрын
Dabo dabo aylim Ende?
@kebeandfamily9427
@kebeandfamily9427 3 жыл бұрын
Tanks
@tsiondaniel9039
@tsiondaniel9039 3 жыл бұрын
ባልተነጠረ ቂቤ ነው ወይ የሚዘጋጀው?
@melatdemessie808
@melatdemessie808 3 жыл бұрын
አዎ የገበታ ያልተነጠረ ቅቤ
@aishamohammed6194
@aishamohammed6194 3 жыл бұрын
ሥሙን ጻፊልን
@thesame6716
@thesame6716 3 жыл бұрын
ያምራል
@hailegetachew1027
@hailegetachew1027 2 жыл бұрын
I don't taste it but i love your ckha
@tigistyemane6687
@tigistyemane6687 3 жыл бұрын
የኔ እህት ኮሮና ከመፍራት ፈጣሪሽን መፍራት ይበልጣል ጥንቃቄ ምናምን ከማለት ከፈጣሪ ጋር አትፈታተኝ ፅሚ ፀልይ ስገጂ ንስሃ ግቢ ኮሮናን በዚህ ነገሮች ነው መከላከል የሚቻለው
@kadiiyoutube1312
@kadiiyoutube1312 3 жыл бұрын
Woow gobaz
@maryhanatube2276
@maryhanatube2276 4 жыл бұрын
ዳቦ በክሬም ነዉ አትይኝም የምን ኬክ ነዉ ስቀልድሽ ነዉ ማሬ ተመችቶኝ ቤተሰብ ሆኛለዉ ኬክ ልጋብዝሽ ቤተሰቤ እንድትሆኚ💖👍
@amudagi6542
@amudagi6542 3 жыл бұрын
።.
@bikiltualemayehu9875
@bikiltualemayehu9875 3 жыл бұрын
Vinton beychemrs chigir alew?
@melatdemessie808
@melatdemessie808 3 жыл бұрын
ሲረፑ ላይ ቪምቶ አለው
@mewdedgetachew8747
@mewdedgetachew8747 4 жыл бұрын
ምነው ቀደም ብዬ ባይሽ ኖሮ እጅግ በጣም ቀላል ነው በቅርቡ የልጄን ልደት ኬክ ሰራሁ ግን እሞክረዋለሁ ሜሉ አመሰግናለሁ በርቺ
@b.t7056
@b.t7056 4 жыл бұрын
በጣም ለፍታበታለች ባተር ክሬም እና ዴኮሬሽን መስራቷ ካልቀረ ዳቦ ከመጠቀም ይልቅ እስፖንጁን መጋገር በጣም ከባድ አልነበረም
@seblewengelkassa3960
@seblewengelkassa3960 3 жыл бұрын
በታም ቆንጆ
@merryamdlsm4018
@merryamdlsm4018 4 жыл бұрын
Thanks dear pls say hi to ur kids I am her frind
@knowing9461
@knowing9461 3 жыл бұрын
መብራት የለም ብለሽ ነበር
@abebaabeba5296
@abebaabeba5296 4 жыл бұрын
Ye kebt kbebihuns chgr alew wey kehune yefelas bihun
@melatdemessie808
@melatdemessie808 4 жыл бұрын
Abeba Abeba ጥያቄው አልገባኝም
@bruktawitdesta2765
@bruktawitdesta2765 3 жыл бұрын
የ ገ በ ታ ቅ ቤ ቢ ሆ ን ች ግ ር አ ለ ው ነ ው አንዴ ነው ያለ ችው
@kmloveadamaa8214
@kmloveadamaa8214 3 жыл бұрын
ማሚ እስኪ ደሞ በክሬት ዱቄት ስሪልን እባክሽ
@seadamohammed9717
@seadamohammed9717 3 жыл бұрын
በሃበሻ ዳቦ መስራት ይቻላል ወይ
@melatdemessie808
@melatdemessie808 3 жыл бұрын
ይቻላል ግን የሚጣፍጥ አይመስለኝም
@meselechashine732
@meselechashine732 3 жыл бұрын
@@melatdemessie808 good job
@meselechashine732
@meselechashine732 3 жыл бұрын
@@melatdemessie808 are you in Ethiopia?
@melatdemessie808
@melatdemessie808 3 жыл бұрын
@@meselechashine732 at the moment yes
@istanbulltube2448
@istanbulltube2448 3 жыл бұрын
Sheno yemilewen seneteqem sente manka enaderg
@melatdemessie808
@melatdemessie808 3 жыл бұрын
ሸኖ ለዚህ አይሆንም
@istanbulltube2448
@istanbulltube2448 3 жыл бұрын
sheno kalone ena mendenew mihonew
@bruktawitdesta2765
@bruktawitdesta2765 3 жыл бұрын
Hahahahaha this is not a cake it is slice bread with cream oh my god you are so funny really the outer part is so fantastic but thr inner part is mess
@derejehusen3523
@derejehusen3523 3 жыл бұрын
That nice Video
@meseretangaw7293
@meseretangaw7293 3 жыл бұрын
ቂቤው ስንት ብር ነው በኢትዬጵያ
@melatdemessie808
@melatdemessie808 3 жыл бұрын
የገበታ ቅቤ ? ወይስ የታሸገውን የኬክ ክሬም?
@meseretangaw7293
@meseretangaw7293 3 жыл бұрын
የታሸገው የኬክ ክሬም
@emewodewmedia4904
@emewodewmedia4904 3 жыл бұрын
ፍሩት ስትገዙ ለትንሽ ሰአት በጨው መዘፍዘፍ ካጠብችሁት በሁል ውልቅ ይላል
@istanbulltube2448
@istanbulltube2448 3 жыл бұрын
andegna
@hamanotabera8474
@hamanotabera8474 3 жыл бұрын
በኖርማል ቂቤ አይሆን ማለቴ በተነጠረ ቅቤ
@AlexAlex-pp5no
@AlexAlex-pp5no Жыл бұрын
10 Q
@solrut929
@solrut929 3 жыл бұрын
በጣም ወሬ አበዛሽ
@user-ck3vt6ir4k
@user-ck3vt6ir4k 3 жыл бұрын
እረ አይባልም ቅናት አስመሰለብሽ ሙያ የለሽ መደረኛ መደሬ ንግግርሽ ስድብ ከምትማሪ የማታም ቢሆን ተማሪ ይጠቅምሻል
А ВЫ ЛЮБИТЕ ШКОЛУ?? #shorts
00:20
Паша Осадчий
Рет қаралды 2,8 МЛН
Just Give me my Money!
00:18
GL Show Russian
Рет қаралды 1,2 МЛН
1ОШБ Да Вінчі навчання
00:14
AIRSOFT BALAN
Рет қаралды 6 МЛН
ሶፍት ስፖንጅ  ኬክ | soft sponge cake
13:02
Melly spice tv
Рет қаралды 324 М.
የሩዝ ዉሀ  አጠቃቀም አስደነገጠኝ  አላመንኩም
7:07
ጤና ጣቢያ ቲዪብ
Рет қаралды 13 М.
🛎️ብሩክ ለ ፍቅረኛው ቀለበት አሰረላት😱
44:31
Biruk Tube ብሩክ ቱዩብ
Рет қаралды 26 М.