ዲያስፖራውን ያስደነገጠው አዋጅ | የ10 ሚሊዬን ቤት ወይም መኪና ሊወርስ.....

  Рет қаралды 81,911

Egregnaw Media - እግረኛው

Egregnaw Media - እግረኛው

Ай бұрын

እግረኛው ሚዲያ በተክለሃይማኖት አዳነ የተቋቋመ ሲሆን በምድር ያሉ ማህበራዊ እና ሃይማኖታዊ ጉዳዮችን የሚዳስስ ቻናል ነው። ለማንኛውም መረጃና ጥቆማ 0946707555 ላይ አድርሱን!!
እግረኛው ሚዲያን ይደግፉ gofundme.com/6bcg2
በኢትዮጵያ ብር ማገዝ ለምትፈልጉ ከስር ባሉት የባንክ አካውንቶች ተጠቀሙ
ንግድ ባንክ
1000067563259
ተክለሃይማኖት አዳነ
ዳሸን ባንክ
5155131542011
ተክለሃይማኖት አዳነ
አዋሽ ባንክ
013201211642800
ተክለሃይማኖት አዳነ
ለበለጠ መረጃ
0946707555
#Ethiopia #Egregnaw-Media #Donkeytube #Seifufantahun #Yenetatube #Medlotmedia #መጋቤሐዲስ እሸቱ #Fanabc #Yegna TV #Haleta TV #hagerie tv #MK TV #Henok haile #Asterbedane #Ethiobetesb Media
gofundme.com/6bcg2

Пікірлер: 294
@EgregnawMedia
@EgregnawMedia Ай бұрын
gofundme.com/6bcg2
@mahletlemma6739
@mahletlemma6739 Ай бұрын
ዝርፊያውማ ተጣጡፋል ግን በትክክል የሰራ እና የዘረፈውን መለየት ያስፈልጋል❤
@user-op1zr8tz7s
@user-op1zr8tz7s Ай бұрын
ሙስና ህጋዊ የሆነበት አገር ውስጥ ሰርቶ ለፍቶ ካመጣው ዲያስፖራ ላይ አይናችሁን መትከል ያሳፍራል!
@kbeshir5632
@kbeshir5632 Ай бұрын
Korkoro. Leba dirose mini litlu naw.
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 Ай бұрын
@@kbeshir5632ጥሩ መልስ መስጠትህ ነው ? በመሳደብ ለማሳመን ከመሞከር በቀና መንፈስ መልእክት ማስተላለፍ አይቀልም ነበር ምን ልትሉ ነው ብሎ በጅምላ መወንጨፍ
@rutafruh6588
@rutafruh6588 Ай бұрын
ትክክል 🙏🏽የሚፈልጉትን ሰው ንብረቱን ገቢ ልያረጉ 🙄በተክላዩ ይጀምሩ 👍🏽
@madina0955
@madina0955 Ай бұрын
በትክክል❤
@Only1God889
@Only1God889 Ай бұрын
ድያሰፖራው በሙሉ በጥቁር ገቢያ የተሰማሩ ናቼው ውጭ ያመጡቱን ዳላሩን ሚያዘረዘሩት እራሱ በጥቁር ገቢያ ነው ባንክ አይቶት አያቅም የድያሰፖራውን ሚለከውን ገንዘብ።
@muluberhanjemaw9594
@muluberhanjemaw9594 Ай бұрын
ተክሌ ከንቲባ ወ/ሮ አዳነች አቤቤ በሕገ ወጥ የውጭ ምንዛሪ ያስገቡትን የከተማ አውቶቢስ ጋር አይጋጭም ?
@rutafruh6588
@rutafruh6588 Ай бұрын
40ምልዮንስ 😢offic ያሰራችውስ 😭😭😭😭
@Hkim185
@Hkim185 Ай бұрын
​@@rutafruh6588 ጎንደሬ ቡዳ ነዉ ብዬ ተወራርጃለሁ አዎ ቡዳ ነኝ ብለህ ቁማሬን ልብላ ልክ ነዉ አበቤ አንድ ብር ሰርቃ በሚሊዬን የተካች ወንዳታ ከወነድ በላይ ነዉ ሰሞ አጠገቦም አትደርሱም ምድረ ፋጉሎ ሁሉ
@Hkim185
@Hkim185 Ай бұрын
​@@rutafruh6588 የኔ ፍቅር ሙታንታ ባንቺ ዘር ተወራርጃለሁኝ ጎደኛዬ ቡዳ ጎንደሬ ናት አለኝ እንዴት ሰለዉ ምሰጋና ቢሰ ሰዉ ሲያገኝ ዓይኗ ደም ሰለለበሰ ነዉ አለኝ እኔ ደግሞ አረ ፈረንጅ ነት አልኩን እና የቱ ነሸ
@biruksherif1838
@biruksherif1838 29 күн бұрын
አይጋጭም ምክንያቱም ባለስልጣን ነች።
@Hkim185
@Hkim185 29 күн бұрын
@@biruksherif1838 አነዚህ ጨሌሌዎች የኢትዬጵያ የእንጀራ እናት ልጆች ናቸዉ ። ኮሜንት ሲያረጉ በሕወቀተ ላይ ቢመሰረት እንኳን ምንኛ በሰመረ አበቤ ማዘጋጃ ቤቱን ያደሰችዉ ሸጣ የምትሄደዉ ቤት አይደለም ያንተ የኔም የነዚህም ቡዳዎችም ንብረት ነዉ አቶቢሰም የገዛችዉ እሶ አበቤ ፈጥኖ ደራሸ ብላ ሰራ ልትሰራበት አይደለም የሕዝብ ገንዝ ናቸዉ በዚህች ደቂቃ እነዚህ ሁለት ቡዳዎች እየተሳፈሩበት ይሆናል ሰለዚህ ተዋቸዉ አነሱን ለማቃጠል ተጨማሪ ኮሪደር ልማትና ሸንተ ቤት መሰራት ነዉ መንገዱን እንዳየቆሸሹ
@zerfiedejene8802
@zerfiedejene8802 Ай бұрын
በውጭ ሀገር የመንግስት እጅ ያለበት በብላክ ምንዛሬ ቢሮ ከፍተው የሚነግዱ እንዳሉስ አታውቁምን?🎉
@tsigenigatu3922
@tsigenigatu3922 29 күн бұрын
ወጭ ለምን ትሄዳለህ!! እዚሁ አገርህ ብሔራዊ ባንክ በር ላይ የሚደረገው የውጭ ምንዛሬ ንግድ ከማን ጋር በመተባበር ይመስልሀል?? ከባንክ ሰዎች ባለስልጣናት ጋር በመተባበር አይደለምን??? የራስን ቤት ማጽዳት ይቀድማል።
@Spurgeo
@Spurgeo 28 күн бұрын
Be'heg Amlak Atdresuben Sera ensrabet....
@todayethiopiaeftube3920
@todayethiopiaeftube3920 Ай бұрын
❤❤❤ተክለ....ኃይማኖት አ..ዳ..ነ!🎉🎉🎉🎉የህዝብ ልብ ነህ በርታ ቀጥልበት
@haileselassieayele4699
@haileselassieayele4699 Ай бұрын
ይገርማል አዋጁ ከራሳቸዉ ቢጀምሩ ይህንን አዋጅ ማዉጣት አያስፈልግም ነበር በምንም መንገድ ከባለሥልጣን ድጋፍና ከለላ ዉጪ በአንድ ጊዜ ሀብታም መሆን አይቻልም ማሞ ሌላ መታወቂያው ሌላ
@Hkim185
@Hkim185 Ай бұрын
የኔ ወርቅ ጃንሆይ ጎደኛዬ ቡዳ እርሰት አሰመላሸ ነዉ አለኝ አንተን እንዴት አወቅህ ሰለዉ እነሱ ብቻ ናቸዉ ሰዉ በአንዴ ሲያድግ ሀብታም ሲሆን ዓይናቸዉ ደም የሚለብሰ አለኝ እንወራረድ አልኩትና ተወራረደናል ቡዳ ጎንደሬ አይደለሁም በለኝ አደራህን እንዳታሰበላኝ
@RomanRoman-vj5xz
@RomanRoman-vj5xz 29 күн бұрын
​@Hkim185 you guys are funny 😂😂😂 Anyway the government needs to ask the people who are working under him. Even the black market issue, he should go after who are cashing it, not the one who are sending it. Country like China 🇨🇳 😅
@Hkim185
@Hkim185 29 күн бұрын
@@RomanRoman-vj5xz ቡዳ ጎንደሬ ብያቹሀለሁ አይገባቹሁም ጥቁር ገበያ የለም መንጌ ደርግ የፈጠረዉ ነዉ። ማን አባቱ ነዉ በገንዘቤ ገንዘብህን አታወጣ የሚለኝ መንገድ ላይ 130 እየተቀየረ ለኔ በ57 ቀይርልኝ የሚል ወንበዴ እና ማናቸወ ናቸዉ ወንጀለኛ ያለፋበትን ያለደከመበትን የሰዉን ድካም የሚዘርፈዉ ደላር በሐቀኛ ገበያ መዘርዘሩ ለኢትዬጵያ ብዙ ጥሩ ጥቅም አለዉ ካሰፈለገ እዘረዝርልሀለሁኝ
@melesegetachew1246
@melesegetachew1246 Ай бұрын
ተክልዬ ሠላም ብዙ ጊዜ ፕሮግራምህን እከታተላልሁኝ በምታቀርባቸው ዝግጅቶች፣በሚቀርቡት እንግዶች ብዙ ተምሬበታለሁ ዛሬ ደግሞ ያቀረብከው እንግዳ የሰማነውን ብዙ ድንግዝግዝ ያጠራ፣የገለፀ፣ግንዛቤ ያስጨበጠኝ ሆኖ አግቼዋለሁኝ በርታ ነገም የተሻለ ዝግጅት እንደሚኖርህ አስባለሁኝ።
@marthabruzac9777
@marthabruzac9777 Ай бұрын
የሕግ ባለሙያውን ጥያቄ ብትጠይቁልኝ ኢትዮጵያ ውስጥ ሕግ አስከባሪ እና ሕግን ጠብቆ የሚዳኝ ዳኛ አለ ወይ?
@user-solomonzl6fq3zc2r
@user-solomonzl6fq3zc2r Ай бұрын
Ylem
@TofikTemesgen
@TofikTemesgen Ай бұрын
​@@user-solomonzl6fq3zc2rየለም
@Hkim185
@Hkim185 Ай бұрын
የኔ ፍቅር የኔ ሰሰት ማርት ቤሮዝክ ዳኛና ጠበቃዉ ሰንት ነዉ ደሞዛቸዉ? በጣም አነሰተኛ ሰለሆነ ጉቦ ካልበሉ መፍረድ አይችሉም ጦማቸዉን ያድራሉና
@merontube1773
@merontube1773 26 күн бұрын
​@@Hkim185 ewnet new
@SamsungSamsung-xz5te
@SamsungSamsung-xz5te Ай бұрын
ብር፡መላክ፡እናቆማለን
@Tayebogale252
@Tayebogale252 Ай бұрын
መጀመሪያ ሲኖርህ እኮ ነው ችስታው!! 😂
@Hkim185
@Hkim185 Ай бұрын
​@@Tayebogale252 አንተ ቡዳ ጎንደሬ መሆን አለብህ እንዴት ገንዘብ እንደሌለዉ አዉቅ የሱ በዓመት የሚልካት አንዲት ጠብታ ዉሃ ናት ግን መላዉ ዳያሰፕራ መላክ ካቆመ ጎርፍ ነዉ ጠራርጎ ይወሰድሀል። ለዚህ ነዉ ፍቅሩ ገንዘብ አልክም አላለም እሷ አንድ ጠብታ ናት ያለዉ አንልክም ነዉ ያለዉ ዳያሰፕራ የሚልኩት ገንዘብ በዓመት ቡና ልከን ከምናመጣዉ አይበልጥም እንዴ? አንድ ዓመት ዳያሰፕራ ካላኩ ቻይና አየር መንገዳችንን ትወሰድብናለች
@user-xw6or6wr9k
@user-xw6or6wr9k 29 күн бұрын
አንተ ቆሻሻ አንተን ብሎ ሐኪም የጎንደሬን ጦስ ውሰድ ይሄ ሰይጣን አረመኔ የ አራት ኪሎ ከንቲባ እስካለ ማንም አማራ በባንክ ሊልክ አይችልም በላከው ገንዘብ ወገኑን ሊያስገድል አይፈልግም አንተ ግን ስምክን ቄስ ይጥራውና ከጎንደሬን ራስ ላይ ውረድ ​@@Hkim185
@messeretagegnehu6683
@messeretagegnehu6683 27 күн бұрын
@@Hkim185ሰውን ሐገር ጠርቶ መስደብ በጣም ነውር ነው
@Hkim185
@Hkim185 27 күн бұрын
@@messeretagegnehu6683 ወይዘሮ መሰረቅ አጋች የምን ሐገር ነዉ የሚሉት የቡዳዎቹን መንደር እናንተ ባትሮሩ ነበር ሲንጋፑር እንቤን ነበር። እማማ ቡዳ ጎንደሬ ሰድብ የሚሆነዉ ዋሸቼ ከሆነ ነዉ። በእናቱ የሚቀና ጎንደሬ ብቻ ነዉ አመሰግናለሁ ድህና ተገንጥላቹህ ሐገር ሆናቹ ያሳየን
@BONANZ321
@BONANZ321 Ай бұрын
ይህ አዋጅ ከፀደቀ ይህ መንግሥት የመጨረሻቸውና መጥፊያቸው ነው:: ዓሣ ጎርጏሪ ዘንዶ ያወጣል ነው::
@Hkim185
@Hkim185 Ай бұрын
እንዴት
@user-fy6dw6gf7q
@user-fy6dw6gf7q 29 күн бұрын
የመጨረሻው ነው እያላችሁን ይህው እዚህ ደርሶ ድጋሚ ሊመረጥ ነው ሌባም ማስቆም ግዴታው ነው
@haymitube5179
@haymitube5179 28 күн бұрын
​@@user-fy6dw6gf7qሰው አገር ለፍተን ያመጣነውን መንጠቅ ነው
@gelilanardos1509
@gelilanardos1509 Ай бұрын
በየትኛውም ዓለም ያለው የኢትዮጵያ ሕዝብ በጉልበቱ በላቡ እንቕልፉን አጥቶ ሰርቶ ለፍቶ ያገኝውን ገንዘብ ሀገሩ ላይ ቢዪፈስ መንግሥት ያከብረዋል እንጂ እንዴት ገንዘቡ ከየት መጣ ብሎ ሊመራመርበት አይገባውም ነገር ግን በሀገር ቤት ውስጥ ዽንገት የሚበለጽጉ ወይም ከገቢ አንፃር አኗኗሩ ከእቅም በላይ ከሆንነ ተጣርቶ አዋጁ ቢመለከተው ይገባል እንጂ ዲያስፕራውን እንተወው አፈር በልቶ የሰራውን ብትወስዱበት ላብ ብቻ ሳይሆን በግፍ ደማቸውን መጠጣት ነው ጝፍ ነው በዕርጝጥ መንጝሥት ያመዛዝናል ብዬ አስባለሁ
@Hkim185
@Hkim185 Ай бұрын
ገሊላ የኔ ፍቅር የኔ ሰሰት ተጋግጠሸ ያመጣሸዉን ሪያል በባንክ ልከሻል ወይ? ካላክሸ በሐገሩ ሕግ ወንጀል ፈፀመሻል ለግዜዉ ሕጉ አንቺን አይነካም ብነዉሻል ማኖ ሊያሰነኩሸ መጀመሪያ ጉበኛ ባለሰልጣን በአንድ ጀንበር ሀብታሙን ነዉ ሲሉሸ ትሰማሚና እሺ ትያለሸ ከዛ ተራ በተራ ጠበቃ እየመጣ ልከሰሸ ነዉ ገፍትሪ ይልሻል ምን ታረግያለሸ በተናጥል ያጠቁሻል ሕጉ ለኔ አልመጣም ብትይ ማን ይሰማሻል ዳኛዉም ሌባ ሰለሆነ ሊከፋፍሉሸ ሲፈልጉ አትሰሚያቸዉ እንዴት አንድ ሰዉ ሀብታም ሆነ ተብሎ ይጠየቃል በሚሊዬኖች ለምን ድሀ ሆኑ ብሎ ሊጠይቅ ሲገባዉ
@ttagestittagesti2935
@ttagestittagesti2935 27 күн бұрын
በናትህ ከሰላሳ እና ከአርባ አመት በላይ በሀቅ ሲሰራ ቆይቶ ለእራሱ ማስገቢያ ጎጆ የለለው ሰው ለምን በህግ አይጠየቅም ያላግባብ ጉልበቱን ስላስበዘበዘ
@Hkim185
@Hkim185 27 күн бұрын
@@ttagestittagesti2935 ሳ ደጋግሜ ካነበብኩት በኃላ ነዉ የተረዳሁት ምጡቅ ጭንቅላት ሊኖርህ ይገባል ይህየአህመሮ ባለፀጋ የሚለዉ ሊገባቹህ ወንጀል መሆን ያለበት ለምን ሀብታም ሆንክ ሳይሆን ለምን ድሀ ሆንክ ነዉ ወንጀል መሆን ያለበት ደህነት እንደ ባርነት ማሰወገድ አለብን አብታሞች ለራሳቸዉ አንድ ናቸዉ ግን ህንፃ ቢሰሩ አንድ ሺህ ቤት ወሰጥ አይተኙም አንዲት ቤት ዉሰዶ የቀረዉን አንደ ሺህ ሰዎች ተጠቃሚ ይሆናሉ አነድ ሀብታም መንካት ሺህ ሰረቶ አደሮችን መንካት ነዉ
@Gejeraw
@Gejeraw Ай бұрын
በጣም ያሳዝናል እኛ እዚ አጥንታችንን ከስክክሰን ያመጣነዉን ንብረት እወርሳለሁ ማለት ይሄ መንግሥት የወደቀ መሆኑን ምልከታ ነዉ
@Hkim185
@Hkim185 Ай бұрын
አባቱ ባለ ገጀራዉ ገጀራ እያለህ ምን አሰፈራህ አብሸር አብቾ ገደል አፋፍ ላይ ነዉ ያለዉ ዝም በለዉ ገደሉ ዉሰጥ ይገባል የግዜ ጉዳይ ነዉ
@user-nx8pe6lt6b
@user-nx8pe6lt6b 28 күн бұрын
ሁሉንም አንድ በአነድ መንካቱ አይቀርም ሀገሩንኮ በሌላ ሀገር አሰወርሮ የወጋ ድልብ ነው
@Phonk_A738
@Phonk_A738 Ай бұрын
እግረኛው ሚዲያ አጠያየቅህ ተመችቶኛል
@rajarayes5458
@rajarayes5458 Ай бұрын
P. Minster looks UNHEALTHY????😊 I wonder is it HIS EVIL SOUL ??,😅😅
@sweetman5249
@sweetman5249 Ай бұрын
What did he do ? Your absurd hate 😂😂😂. Erasihin fetish tilacha cancer new 😂😂😂
@merikonjo798
@merikonjo798 Ай бұрын
ተክለሐይማኖት❤❤❤❤❤ወድማችን በርታ
@user-nx8pe6lt6b
@user-nx8pe6lt6b 28 күн бұрын
የህዝብ ንብረትን ከመዝረፍ ይልቅ በመቶ ሚቆጠሩ ፉብሪካዎች ቆመዋል እነሱን እንዴት አምርቶ ማንቀሳቀሰ እንዳለበት ከማቀድ ይልቅ ላለፉት 10 አመት በሚል ህግ መዝረፍ ነው 1000 በ 1000, ሲጀመር ላለፈት 10 አመታት ሚያመለክተው ግለሰቦችንና ዲያሰፓራውን ለማጥቃት ነው አለቀ ምንም መሸፋፈን አያሰፈልግም
@TheLawyerChannel
@TheLawyerChannel Ай бұрын
ጥሩ ማራሪያ ነው ። ማንሳት የምፈልገው ነገር ግን አለ በወንጀል ሲከሰስ ስለሌለ ክሱ ቢቋረጥም በፍትሀብሄር ክስ ሲቀርብበት ስለሚኖረው ሁኔታ፡ - አንደኛ በጠያቂው ተጠይቆ ያልተሟላ መልስ ቀርቦበታል የምለው፡ ተከሳሹ የፍትሀብሄር ክሱን ለመከራከር ከቀረበ ዐቃቤ ህግ ምን ይጠብቃል፣ በፖሊስ ያሥይዘዋል (እንዴት ነው የሚያሲዘው የሚለው የራሱ ስርአት ያለው መሆኑ ሳይረሳ)፣ የወንጀል ጉዳዩም በተጀመረበት ችሎት ይቀጥላል። - ሁለተኛ ተከሳሹ የፍትሀብሄር ጉዳዩን በወኪል መከራከር እንደማይፈቀድለት መገለፅ የነበረበት ይመስለኛል።
@dagmawisamson2101
@dagmawisamson2101 Ай бұрын
#እመኑኝ ከንቲባ ዓብይ በቅርቡ ከስልጣን ይወርዳል። #ድል ለሰፊው የአማራ ህዝባዊ ሠራዊት ፋኖ ይሁን። ❤❤❤
@alberteinstein9034
@alberteinstein9034 28 күн бұрын
Dream
@ayshaahmed8148
@ayshaahmed8148 Ай бұрын
እኔ ያልገባኝ ነገር ሀገር ውስጥ ያለ ዘራፊ እያለ ስደተኛ ን ማሽበር ምን ይሉታል?? ዎይስ የኢትዮጵያ መንግስት ሀገር ውጭ ሕግ ሊያስከብር ነው??
@belayshebo3149
@belayshebo3149 28 күн бұрын
Ya dollars ximaat nawe
@yh4es
@yh4es 25 күн бұрын
ስደተኛ አይመለከትም ምክንያቱም ማንኛውም ውጭ የሚኖር ሰው ከ1 ሳንቲም ጀምሮ የሚያገኙትን ገንዘብ የሚኖርበት ሀገር መንግስት ስለሚያውቁት ታክስ ከፍሎ ስለሚገኘው ማጭበርበር አይችልም ሌላው ቀርቶ በየአመቱ ታክስ ስናሰራ ሀገርህ ላይ ወይ ሌላ ሀገር ንብረት አለህ ወይ ተብሎ ስለሚጠየቅ ነገሩን ያከብረዋል ሀገር ቤት ግን የ10 ሺህ ብር ደሞዝተኛው የ50 ሚሊየን ብር ቤት የ20 ሚሊየን ብር መኪና እየነዱ ማታ ማታ ደሞ በሺህ የሚቆጠር ብር ለመጠጥ የሚያወጡትን ነው ሽብርን የፈጠሩት እነሱ ናቸው
@user-th1hv9fw1v
@user-th1hv9fw1v 29 күн бұрын
አዋጁ ጥሩ ነው፡ነገር ግን፡በላቡ ጥሩ ግሮ ያገኘውን ሳይሆን ዘረፎ ያከማቸውን ብቻ ቢሆን መልካም ነው።
@SmilingCherryBlossoms-ci4fz
@SmilingCherryBlossoms-ci4fz 28 күн бұрын
እሺ በመናፍስት ሃይል ድንገት ሃብት ያገኙትን ምንልታረግዋቸው ነው ?
@mohammedtadessetadesse-ik7ms
@mohammedtadessetadesse-ik7ms 29 күн бұрын
መጀመርያ ስለሀብት ባለስልጣኖ ይመርመሩ ዲያስፖራ ለሀገር ብዙ አስተዋጾ አለው ግማሽ ኢትዮጵያዊ መተዳደርያው ከዲያስፖራው ነው ባይሆን ከግዲህ ዲያስፖራው ዶላሩን በባክ እዲጠቀም መመሪያ ማውጣቱ ይበጃል እንጂ እወርሳለሁኝ ማለት ለታሪክም አይበጂም ወይም አይጠቅምም ።
@ZeGelila2019
@ZeGelila2019 29 күн бұрын
የበህርዳሩ መነኩሴ DNA ከምን ደረሰ? ማሰሪያ የያየለ አጥር ሆነኮ
@user-ek6lq4wc3m
@user-ek6lq4wc3m Ай бұрын
great lawyer thanks
@tsion3656
@tsion3656 Ай бұрын
ኧረ መሐል ቦሌ በኤጀንሲ የሚተዳደር ቤቴን ተከራይቶ ኮንትራቱ አለቆ ቤት ኪራይ ሳይከፍል ቢከሰስም አለቅም ብሎ ሁለት አመት አሁንም እዛው ይኖራል ፍርድ ቤት ከፍሎ እንዲለቅ ተፈርዶበት እያስፈራራ ማሰወጣት አለተቻለም ብለው ጠበቃውም ጉዳዩን አልከታተልም አሉ ለሰሚው ግራ ነው የምልከውን ሰው ሁሉ በእጅ እያላቸው አፋቸውን ዘግቶ ይኖራቸዋል ከተቻለ መደወል በደንብ አስረዳሀለሁ መልስልኝ
@karozimathestar929
@karozimathestar929 Ай бұрын
ከፍርድ ቤት መጥሪያ ለፖሊስ ቢሰጥ ፖሊስ ያስፈፅመዋል ጥሩ ፖሊስ ካገኘህ። እኔ ምጠረጥረዉ የኤጀንሲዉ እጅ እንዳይኖርበት ነዉ። የኢ/ያ squatter ህግ ቼክ አርግ።
@abelking474
@abelking474 Ай бұрын
ዲያስፖራው ነቅቱዋል ካሁን ቦሃላ ብር ሚባል አይልክም
@Hkim185
@Hkim185 Ай бұрын
ቤተሰቦቼን ዶሮ አርቡ ብዬ ዛሬ እራሳቸዉን ችለዋል
@yoditmussie6466
@yoditmussie6466 29 күн бұрын
ይሀን ጥያቈ ለባለጊዜዉ የሚዴቅሳን ልጅ መጠየቅ የእዉነተኛ መልስ ይሰጣል ብየ አላምንም
@alemitufeleke-sq7li
@alemitufeleke-sq7li Ай бұрын
ብዙ ሀገሮች የሚለሙት በዲያስፖራ ኢንቬስትመንት ነዉ ለምሳሌ ሕንድ ይህ አዋጅ ግን ዲያስፖራዉ አገሩ ላይ አንቬስት እንዳያደርግ የሚያደርግ ነዉ ሁለተኛም ባለሥልጣናትንና ዳኞችን ለሙስና የሚያጋልጥ ነዉ
@yeshanewrede6520
@yeshanewrede6520 Ай бұрын
ግብፅም እንዲሁ።
@Hkim185
@Hkim185 Ай бұрын
​@@yeshanewrede6520 እና አለሚቱ ዳያሰፕራ ገንዘብ ብቻ አይደለም የሚልኩት የብዙ ዘመን ተሞክሯቸዉን ይዘዉ ለምሳሌ የምቷያቸዉ ቅንጡ ኮንዶዎች ያለ ዳያሰፕራዉ አይገነቡም ነበር እንዴት ካልሸ አንቺ ደላሩን ካላክሸ የኮንዶምንየሙ መሰሪያ እንዴት ከዉጭ ይገባል ሁለተኛ አሰተሳሰብ ኩሪፍቱን ተመልከችዉ የባህል ቤቶችን ነዉ ያዘመነዉ ይህ የአሰተሳሰብ ለወጥ ነዉ
@meazamamo674
@meazamamo674 Ай бұрын
የ አባን ጉዳይ ዝም አልክ??? ሳስበዉ ሳስበው.......???
@user-kv7qr3zd6m
@user-kv7qr3zd6m 15 күн бұрын
በደህናህ ነው ፡ጠፋህ እግዚአብሔር ፡ ካንተጋር ይሁን ወንድሜ
@esubalewgize160
@esubalewgize160 29 күн бұрын
ተክሌ ጥሩ የህግ ባለሙያ ይዘህ ቀርበህ በአንተ ጥያቄ በእሱ መልሰ ጥሩ እውቀት እያገኘን እንደሆነ እረዳለሁ።ግን ከአንተ የሚወጡ አንዳንድ ጥያቄዎችህ ደሰተኛ አይደለሁ ከግለሰቡ አሰተያየት ጋር የተያያዘ የጠየከው አግባብ አይደለም ይታረም ወደፊትም ከእንደዚህ ዓይነት ጥያቄዎችህ ጥንቃቄ እያደረክ ቢሆን ጥሩ ነው።
@hirutkidanemariam9535
@hirutkidanemariam9535 Ай бұрын
ህጉ ክወጣ ብህዋላ ህጉን የጣሰ መከሰስ አለበት እንጂ ይህንን ባለስልጣናትና ሙስናን ሳይጠቅስ መገበር ያለበት ይመስለኛል
@welansatesfaye5384
@welansatesfaye5384 Ай бұрын
ፍርድቤቶች በስነስርአት ነው እሚሰሩት??? ከማን ወንድሜ!! ተክልዬ በርታ አፋጥልኝ!!!!! ዋኖቹ........
@BONANZ321
@BONANZ321 Ай бұрын
ጠበቃ ሚደቅሳ ምነው እውነቱን ብትናገር ? በቃ ኢትዮጵያ ውስጥ socialism. (ሶሻሊዝም) እንደገና ታውጇል:: ይሄ በሙስናና በዘር በእርስ በእርስ ጦርነት በእዳ በተጨማለቀች ሀገር ውስጥ የማይሰራ ነው::
@hankookee9590
@hankookee9590 29 күн бұрын
Abiy Ahimad betam kinatenga, kimegna, wushatam ena balage new, diaspora lemabekel yawatew hig new. The good news is that God will kick him off from his power before this happens
@hailuteshome3765
@hailuteshome3765 28 күн бұрын
በግልጽ ቋንቋ ትናትም ዛሬ ደግሞ ጭፍንና የሆነ ክፍልን በመጥላትና ለማጥቃት በማሰብ ጭምር ንግዱን ፣ ስፖርቱን ፣ ሀይማኖቱን ...ወዘተ ሁሉንም በፖለቲካ ፍላጎታችን እንዘውረው ነው ። ከዚህ ውጪ የፈለገውን የህግ ባለሞያ አምጥተህ ብትጠይቀው ዛሬ ማንም ደሞዝ በልቶ ለመኖር በመፈለግ " ብቻ "ወሰን የሌለው ማሽቃበጥና ፍርሀት ለአገዛዙ ማደር ፋሽን በሆነበት ዘመን ማንም ተንታኝ ነኝ ብሎ ቢመጣ ስርዓቱ ፋሽስት እንደሆነ ያመነውን ህዝብ በሌላ ልታሳምኑት አትችሉም ። ይሄ ደግሞ የጊዜ ጉዳይ እና ጊዜ መጠበቅ እነጂ እንኳንስ መንግስት ይሄን ሰራ ብሎ ሊያመሰግንህ መልሶ እንደሚቀልድብህና እንደሚበቀልህ አንዳችም ጥርጥር የለውም ። አንድ መሪ ግለሰብ አንነቀነቅም ስላለህ አልነቀነቅም ብለህ አስበህ ከሆነ ተሳስተሀል ነገ መሳደድህ አይቀሬ ነው ። እያንዳንድህ በህዝብ ላይ የሰራኸው ወንጀል ወደኋላ ሄዶ የሚጠይቅህ ህዝብ እሳት ለብሶ እሳት ጎርሶ ይጠብቅሀል ። ከቀበሊያም ካድሬ ጀምሮ ያኔ የት እንደምትገቢ ማየት ነው ። ሲጀመር ንግድ ፈቃድ አውጥተህ አጥርህ ስር ለከፈትካት የመንደር ሱቅ አይኑ ደም ለብሶ ሲያሰቃይህ ሲያንከራትትህ ሲያበሳጭህና ሲያከስርህ ለሚውል ገቢዎች ደንብ ምናምን ተብዬ መንግስት ስለ ህጋዊ ስራ የሚያወራ መንግስት ማየት አሳፋሪና አስቂኝ ቀልድ ነው ። ዛሬ እኮ ይቺን ልስራ ብሎ ሄዶ ፈቃድ ማውጣት ወዶና ፈቅዶ ወደ ስቃይ እስር ቤት መግባት መሆኑን እየዞርክ በየ-መስኮት ሱቆች ጠይቀህ መረዳት ትችላለህ ። ሌላው 10M ሲባል እስከ 10M በህገ-ወጥ ና ከዛ ካለፍክ ትጠየቃለህ ማለት ከሆነም ይገርማል የስልክ የኢንተርኔት ...ወዘተ ብርበራም አስገራሚ የህግ-ጥሰት በመሆኑ ፖለቲካዊ መሆኑን ማረጋገጫ ነው ። ለምሳሌ 10 ዓመት በጥቃቅን ሼድ ውስጥ አምርቼ ከዛ በኋላም በሱቅ ማታ በራይድ በብዙ ውጣ ውረድ እያሳለፍኩ ለሊት እንቅልፍ አጥቼ 7 ሰዓት እየገባሁ በምኖረው ህይወት ውስጥ ልወድቅ ስልና እዳ ሲጫነኝ ከውጪ ያለ ወንድሜ የደገፈኝን ይሄን ውጣ ውረድ ማስረጃ ደረሰኝ አምጣ ብትለኝ የሸጥኩትና የገዛሁትን ሂሳብ ያሰራሁትን ከገቢዎች ከማቅረብና ከባንክ የወሰድኩትን ብድር ከማሳየት የዘለለ ምንም አይነት ማስረጃ የለም ። ይሄ ሁሉ ድካም ውስጥ ግን ለምሳሌ 330 ሺ የገዛሁትን መኪና ደረሰኝ ተቆርጦ የመጣልኝ 180ሺ አካባቢ ነው ለምን ስል ከፈለክ ተወው ነው የተጎዳሁት ግን እኔ ነኝ የገቢዎች ቫት ተመላሽ እንዳይኖረኝ አድርጎኛልና ። ከመንግስት ድርጅት በደረሰኝ የገዛነው ግብአት ካመረትንበት በኋላ መርካቶ ልንሸጥ ሄደን ደረሰኝ እንቁረጥ ስንል መርካቶን ለቃችሁ ውጡ ስለተባልን ከሰርን ብለን ደንግጠን ሸጠንላቸው በገቢዎች ለማን ሸጥክ ጥያቄ የወረደብን መዓት 5 ዓመት በሽታው አለቀቀንም በዚህ ሁሉ ድራማ ውስጥ እየተሰቃየ የሚሰራን ህዝብ ልውረስህ ማለት ፋሽስትነት አይገልፀውም ከዛስ በኋላ ያ ሰው መኖር ምን ሊያደርግለት ? በፍፁም ተቀባይነት የሌለው ህግ ነው ህገ-ወጦችን በሌላ መንገድ እየተከታተለ በነበረው ህግ ማስተናገድ መንግስት አቅቶት ሳይሆን አላማው ፖለቲካዊና ለማጥቃት የፈለገው አካል ስላለ እንደሆነ ግልጽ ነው ።
@fassilassefa625
@fassilassefa625 Ай бұрын
ሀገራችን ላይ በተለይ አአ ላይ ብዙ ደሀ በልቶ ማደር ያቃተው ሰው አለ። ይህ የምን ውጤት እንደሆነ ይታወቃል። ተክሌ አንተም እንግዳህም እርግጠኛ ነኝ ምክኒያቱን ጠንቅቃችሁ ታውቁታላችሁ። በእውነት ሰርቶ የሚኖር ሰው ሲያልፍለት አላየንም። ህጉ ጥሩ ነው ነገር ግን እንደኛ ሀገር ብጭርቅርቅ ባለ ኢኮኖሚ ውስጥ ምንም መረጃ እና ዳታ በሌለበት ይህን ተግባራዊ ማድረግ ከባድ ሊሆን ይችላል። ጅማሮው ግን ጥሩ ነው።
@Hkim185
@Hkim185 Ай бұрын
አቃቤ ሕጉ አብታሞቹን በየተራ የሀብትህን ምንጭ ልጠይቅህ ነወ እያለ እያሰፈራራ ገንዘብ ይቀበላል እንጂ ማንም ለፍርድ አይቀርብም ያልከፈለ በሰተቀር
@abebechfantaye4423
@abebechfantaye4423 Ай бұрын
ኢትዮጵያ ለጉድ የተፈጠረች ሀገር
@tigistyadete6592
@tigistyadete6592 Ай бұрын
ድሮ መንግሥቱ ኃይለማርያም ከአንዱ ቀንሶ ለሌላው ይሠጥ ነበር አሉ እናቴ ምን ልታደርጉ ነው ????
@sweetman5249
@sweetman5249 Ай бұрын
Mengistu ke feudal land lord new yeworesew😂😂😂. Yemikenes habit alneberem sijemer 😂😂😂
@kaschmekonta
@kaschmekonta 28 күн бұрын
ሌብነት እንደጎበዝ ሲበረታታ ከየት አመጣ ሳይባል ብዙ ዓመት ቆይቷል አሁን ግለሰብ አየናጠጠ አገሪቱ ባለሰልጣን በተከፋፈለው የውጭ ብድር እዳ እየዳከረች ህዘቡ መብላት አሰኪአቅተው አየተቸገረ ጭራሽ አገር ለመፍረስ እና መንግሥትን በሀይል ለመጣል ኑሮ በማስወድ፣በጦርነት፣በገንዘብ በተገዙ ሚዲያዎች ህዘብና ህዘብን በማጋጨት የአገሪቱን ኢሜጅ ከማበላሽት አልፎ ተርፎ በባንዳነት አገር እሰከማፍረሰ የደረሰ እንቅስቃሴ የሚታየው በገንዘብ ብዛት መሰሎኝ መንግሥትን አየተገዳደሩ ህዘቡን እያጫረሱ መነግሥት ሠራተኛ ከልጅነት አሰከጡረታ በርሀብ አለጋ የሚገረፈው በሌቦች ምክኒያት መሰሎኝ አሜሪካም አንዲህ አይነት አድገት የለ ሀብታም አንደ እጉዳይ ፈልቶ ሲያድር እና ሌላው ዜጋ በረንዳ ሲያድር አያሳዝንም ሌባ እማ መቀጣጫ መሆን ነው ያለበት እኛ አገር ህጻናት አንኳ አቡሽ ሰታድግ ምን መሆን ትፈልጋለህ ሲባል ሳድግ የግል አውሮፕለን ፣የግል መርከብ፣ ይኖረኛል ሲል ሌላዋ ህጻን አጇን አወጥታ አኔ የሱ ሚስት መሆን ነው የመፈልገው አለች ተብሎ ሰንሰማ በወቅቱ አዝነናል ምን ጉድ ነው የአገራችን ህጻናት ድሮ ምን መሆን ትፈልጋላችሁ ሲባሉ ተምሪ ተምሪ ፖይለት፣ ዶክተር፣ መሀንዲሰ፣ዳኛ፣አሰተማሪ ወ.ዘ.ተ ነበር የሚሉት ይሄ ነገር ወዴት አየሄድን ነው ሌብነትና ዘረኝነት ይጸየፍ የነበረ ህዝብ አሁን እየተበላሽ ነው ብለን እኔ በበኩሌ ብዙ ሥልጠናና ሰብሰባ ላይ እናገርና እታገል ነበር ያው ከወሬ የዘለለ ብዙ እርምጃ ሰለሌለ ከዚህ ደርሰናል በጣም በጥንቃቄ መታየት ያለበት ጉዳይ ነው ህጉ ጠበቅ ማለት አለበት የአንድ ግለሰብ፣ ካፓኒ፣ድርጅት፣ ፋብሪካ፣ ብቻ ሁሉ ነገር በቅጡ መስመር ቢይዝ ለሁሉም ችግር መፍትሄ ይሆናል የጥጋብም እኮ ልክ አለው የኛ አገር የተለየና የሚጠርም ነው አጭበርባሬ ና ህገ ወጥ ንግድ በዝቷል ሃያ አምሰት ዓመት ወደ ኋላ መታየት አለበት ከአገራችን ወደ ውጭ የተሻገረና የሸሸ የአገሪቱ ሀበት ንብረት ተመርምሮ መመለስ አለበት የኢትዮጵያ ገንዘብም ለአንደየና ለመጨረሻ ጊዜ አንዲያገለግል ተደርጎ ቢቀየር መልካም ነው እና ሕጉ ከእቀዱት በላይ ጠበቅ ብሎ መጽደቅ አለበት እኔ ለራሴ ድህነት ሰለችቶኛል 38 ዓመት አገልግዬ ለጡረታ የተሰጠኝ 4700 ብር ነው ይታይህ ሰለዚህ አንድ ነገር ላይ መቆም አለበት መሥራት አይቻልን ሥራ የለ የሚከፈለን ለኑሮ አይበቃ እንደውም 10,000,000 ብር በዝቷል 100,000,000 ሚሊየን የሚሆን ህዝብ 100,000 የለውም አይቶ አያቅም አገሪቱ የሁላችን አሰከሆነች ድረስ ሁሉም አነደ ሥራው እዳያገኝ ህዝብና አገር አንዲጠቀም ሆኖ ሕጉ መቀረጽ አለበት አቤቹ አንደኛ በዲግሪ የተመረቁ ልጆቻችን ድንጋይ አየተሸከሙና የታክሲ ሾፊር ሆነው አየተንከራቱ ነው እኮ ያሉት ለምን ህጉ እማ መጽደቅ አለበት አኛ በዚህ ጉዳይ ለውጥ ማየት እንመኛለን አናት አባቱ የዘረፉትን ልጆቻቸው በውጭ አገር እየተንደላቀቁ ነው ያሉት የሀገሪቱ አና የህዘቡ ገንዘብማ መመለስ አለበት ፖርላማውማ ለሁል ጌዜ ጸዳ ያለ በሁለተናው ጉዳይ ላይ ዳሰሳ የሚያደርግ ህዝቡን ተጠቃሚ የሚያደርግ ህግ ማጽደቅ አለበት ተጠያቂ ነትና ድሀውን ያላማከለ ነገር ምን ውጤት አለው
@geminimars7704
@geminimars7704 28 күн бұрын
ወይ ጉድ 10 million ብር ምንም አይሠራም አላለም! እረ ጎበዝ ወዴት እየሄድን ነው?!?!
@sightseeing40
@sightseeing40 25 күн бұрын
10 million iko betam bizu new. teteyakiw tebeka betam yashofal gal.
@addisabeba7918
@addisabeba7918 Ай бұрын
ህጉ ጥሩ ነገር ሆኖ ሳለ ስርአት አልበኝነት በነገሰበት አገር ፣ የመንግስት ባለስልጣናት ሰውን አፍኖ ገንዘብ በሚቀበልበት አገር ፣ ጉቦ ፊለፊት በሚጠየቅበት ሃገር ፣ የመንግስት ባለስልጣናት ፣መከላከያ ባለስልጣናት እንዲሁም ደህንነት በወንጀል በተጨማለቁባት ሃገር ፣ ወንጀለኛው ራሱ ሌላውን ሙሰኛ ሲል አያስገርምም ፣ የማትፈልጉዋቸውን ሰዎች ሀብት መዝረፊያ መንገድ እንጂ በገለልተኛ ወገን ይታይ ከተባለ አብይን ጨምሮ የመንግስት ባለስልጣናት አንደኛ ተጠያቂ ነው የሚሆኑት።
@TerpaMaqos
@TerpaMaqos Ай бұрын
የቅርብ ጊዜ ጉደይ ነው እንጂ ሁሉም በደራሰኝ ይሆነል
@ethiopia3617
@ethiopia3617 Ай бұрын
Kelemwork Medeksa Great Lawyer
@zulfafetah9461
@zulfafetah9461 Ай бұрын
ሰልዚህ ሊጅንታን ወታተንታን ፈጅችሃ በስትርጀና ያፍራወት 2 condominium alge wesdut belugna
@welansatesfaye5384
@welansatesfaye5384 Ай бұрын
ፍርድቤቶች በስነስርአት ነው እሚሰሩት??? ከማን ወንድሜ!!
@TsehayeTewolde
@TsehayeTewolde 9 күн бұрын
ገበነኛ ንብረታቸው ካስመለሱ ያ ሁሉ ሄወቱ ያጣ ሙሉ ክሳ መቀበል አለበት
@tamratgodebo3759
@tamratgodebo3759 27 күн бұрын
አሃ ለካ ኢትዮጵያ የራሺያነ ሴት አርሴማ የተባለችዉን ነዉ እያከበረች ያለዉ ! ድንቅ ነዉ የራሺያን ሴት ማክበር !
@rasayifat5726
@rasayifat5726 26 күн бұрын
ክርስቶስና መሀመድ ኢትዮጵያዊ ናቸው ለካ
@meskeremsaunier4216
@meskeremsaunier4216 21 күн бұрын
Mdrrrr 😅 où est tu monsieur Mota ⁉️🤣🤣🤣​@@rasayifat5726
@zerihunbalta5636
@zerihunbalta5636 28 күн бұрын
ምክር ቤቱ ያፀድቀዋል እንጂ የመሻር አቅም የለውም:: ስም ብቻ ነው:: ጠቅላይ ሚኒስትሩም በበየትኛውም ቦታ እምናገረው ፊርማዬ ነው ብለውናል:: ቀድመን ስልጣኔ የነበርን ዛሬ ከሁሉ ህዋላ የሆን ሆነናል እኮ ጎበዝ:: ህዝብ አድማጭ የለውም አዛዥ እንጂ::
@lozabogale3561
@lozabogale3561 Ай бұрын
ወደ አገሬ እገባለሁ ብዬ ስስብ እዲ አይነት ወሬ ልስማ በፍፁም መሆን የሌለበት ጉዳይ ነው ዲያስቦራውን መንካት የለበትም
@addisababa3158
@addisababa3158 27 күн бұрын
ኤትዬጵይ ውስጥ ሕግ አለ ወይ ለበይ ነው ሕዝብን የሜዳርጉት እንደገና ጎቦኞች በየመስርያቤቱ መቸ ፍትህ አለና ነው:: ደግሞስ back. Boneህ እየታዬ ነው:: በየመስርያ ቤቱ እንኮን ተቀብለው ሌያስተናግዱህ ቀርቶ ከጥበቃው ጀምሮ ያለው ፈተና አያድርስ ግልምጫው ውስስጥ እንደምንም ስትገባ ሌላ ሴኦል ነው:: አይ ኤትዬጵያ እናታለም እግዜእብሔር አምላካችን ስላምን መልሶልን ልጆቻችን አገር አለኝ ብለው አገራቸው ይግቡ ::
@Yarmela
@Yarmela 29 күн бұрын
የዚህን ያህል እንኩዋን ሳይነጋገሩበት ወደ ምክር መውሰድ እብደት ነወ።
@benben3820
@benben3820 Ай бұрын
ባለስልጣን ሁሉም ሌቦች ናቸው
@denkiesile4827
@denkiesile4827 19 күн бұрын
ቤት ቦታ ገዝተው ሲስሩ ገንብ ሲገነብ ዝም ብለው ቤቱ ካለቀ ስው መኖር ሲጀምር የሚፈርሱት ነገርስ
@asmeaabate8
@asmeaabate8 Ай бұрын
ይሄ ግልጽ ነው አማራውን ለማጥቃት እና ለማደህየት የመጣ ነው ።
@Hkim185
@Hkim185 Ай бұрын
ትክክል 89.7% አማሮች ከላይ እሰከታች የመንግሰት ተቀጣሪዎች ጉቦኞች ናቸዉ ምን አለ በሉኝ አማሮቹ ብቻ ናቸዉ ተነጥለዉ የሚከሰሱት የሚዘረፉት
@Spurgeo
@Spurgeo 28 күн бұрын
😅😅😅😅😅
@MiessaMamo
@MiessaMamo 29 күн бұрын
ችግሩ በዚህ ዙሪያ የተቀናጀ መዋቅር አለመኖሩ ነው። መዋቅር በሌለበት ሀገር ሌብነት መኖሩ አይገርምም። ይህን ያልተገነዘበ ሂደት ችግር ጨማሪ እንጂ መፍተሔ ፈጣሪ አይደለም።
@zerihunbalta5636
@zerihunbalta5636 28 күн бұрын
በቅድሚያ ህዝብን ያወያየ አይደለም:: እንዲሁም መንግስት ራሱ የዳታና የሲስተም አደረጃጀቱ ደካማ በሆነበት ሀገር ላይ እንዲሁም ያለው መንግስት የአመስት አመት እድሜ ያለው ወደህዋላ አስር አመት አያለሁ ማለት እንቆቅልሽየሆነ ማጥቂያ መፈለገና የሙስናን አሰራር ማጎልበት ነው ባይ ነኝ:: ስርአቱ ሁሉን መከታተልና የተረጋገጥ መረጃ ማግኘትና አዋጁ ተፈፃሚነት እንዲኖረው በቴክኖሎጂ የታገዘ ሲስተሞችን በቅድሚያ መዘርጋት አለበት:: ሀገራችን በቢሮክራሲ አሰራረሮች የተበተበች ሀገር መሆንዋን አንዘንጋ:: መጣጣል ነው እየተያያዝን ያለው::
@MekdeMekede-kh1ok
@MekdeMekede-kh1ok Ай бұрын
የኔ አክስት 16 ዓመት አረብ አገር ሰርታለች እናም ኮዶምኔም ደረሷታል እና መንግስት ሊወርስባት ነው? ልዑል እግዚአብሔር ይፍታው ከምር በጣም ያሳዝናል 😢😢😢
@Hkim185
@Hkim185 Ай бұрын
አጭሩ መልሰ ለግዜዉ አክሰትህን አይመለከትም ግን ጠበቆችና ደላሎች መጥተዉ አክሰትህን ማሰፈራረታቸዉ አያቆምም ብትከፍላቸወም ሌላ በላተኛ ይሉኩባታል
@SamsungSamsung-xz5te
@SamsungSamsung-xz5te Ай бұрын
ቤት፡መኪና፡አንገዛም፡አብይ፡አህመድ፡ያጭበረብረናል፡ይቀማል፡
@yafetmulu8600
@yafetmulu8600 29 күн бұрын
የዲያስፖራውን ላብ የነጠቃ ህግ መቼም ተቀባይነት አይኔረው መንግስ ሊያስተውል ይገባል።።።
@rutafruh6588
@rutafruh6588 Ай бұрын
አገሩን ሁሉ ውረሱት 🙄ማን ምን ይላል ኡኡኡኡኡ
@milliontilahun4778
@milliontilahun4778 20 күн бұрын
እየተጉላሉ ይገኛሉ። እባካችሁ የኮሌጁን ባለቤት እንዴት እናግኝ? ተባበሩን ይቅርታ ከዚህ ቪዲዮ ጋር ማይገናኝ ሀሳብ በማንሳቴ
@Mamaye12
@Mamaye12 28 күн бұрын
የነገን ማየት ናፈቀኝ አንቺ ያልታደልሽ ሀገር መጨረሻሽ ናፈቀኝ
@Lilik4680.
@Lilik4680. 28 күн бұрын
መጀመሪያ ግራኝ አብይ አህመድ ቤተ መንግስትን እና ኮሪደር ልማት የሚያሰራበትን ገንዘብ ከየት እንደመጣና ህጋዊ መሆኑን ይረጋገጥና እኛም በሰው ሀገር ለፍተን ያገኘነውን ሀብት እና ንብረት በህጋዊ መንገድ መሆኑን እናሳያለን!
@kefelegneashine956
@kefelegneashine956 28 күн бұрын
ሙስናን ያስፋፋል። ሲጀመር ህግም ህገወጦችም በፊለፊት ተቀምጠው በተግባር ሣይተረጎሙ ሌላ ህግ ማውጣቱ አንተ እንዳልከው ሥራቸውን ተገን አድርገው የሚደራደሩና የሚያስፈራሩ ሰዎችን ይፈጥራል።
@SamsungSamsung-xz5te
@SamsungSamsung-xz5te 13 күн бұрын
ፍትህ፡ለዜጎች
@hannaredda3061
@hannaredda3061 25 күн бұрын
I wish the diaspora just calm down and ask questions before they comment on things they know nothing about. If one has nothing to hide, hide nothing. If you want your govt to be serving you, ....
@tayeabebe9971
@tayeabebe9971 27 күн бұрын
ህዝብ እያፈናቀሉ መሬት ሸንሽነው በመቸብቸብ ያፈሩትን ገንዘብ በራሳቸውም ሆነ በየዘመዶቻቸው ስም ያስመዘገቡ ባለስልጣናትና ግብረ እበሮቻቸው በዚህ አዋጅ እንደማንኛውም ዜጋ ይዳኙ ይሆን ወይስ እነሱን አይመለከትም? ንብረት አስመዝግቡ ሲባሉ ሆነኝ ብለው ያላስመዘገቡትን ይመለከታል?
@ethiowarzone2875
@ethiowarzone2875 28 күн бұрын
አስር ሚሊየን እዚህ ግባ የሚባል ገንዘብ አይደለም ስትል ትንሽ አታፍርም አንተ አለህ
@hrutfetenisa2776
@hrutfetenisa2776 Ай бұрын
የኔ ጀግና❤❤❤
@zemetayeyegletwe2475
@zemetayeyegletwe2475 Ай бұрын
Parlama weste yalute sewoche gebtowachwe newe yasedekute?endhe too complicated yehone hege yalachute gudaye yemigebachwe nachwe? Aymeselegeme!
@StmarryTega
@StmarryTega Ай бұрын
If somebody/Outside his country Save Money One of the Family Member low income/ So According to PM Explanation It's Not Legal !!! So Mostly Ethiopian Save by his/her Bro or Sister ... Really Crazy!!! It is Better Government Need To Focus All Statues of Both New & Previous Government Leaders rather than Farmers or community 😢😢😢
@rebbybam230
@rebbybam230 Ай бұрын
They have to legally invest Thier dollar through government That's all , black market should be discorages
@user-ph7wg9wz6r
@user-ph7wg9wz6r 25 күн бұрын
የ50 ቢሊዮን ቤተመንግስት ምንጭ አጠይቁኝ የሰጣቹኝ ነገር የለም የሚል ጁንታ ጠቅላይ ሚንስተር በምን ሞራሉነው ለህዝብ የሚያፋጥጠው
@welansatesfaye5384
@welansatesfaye5384 Ай бұрын
ወንድሜ መጀምሪያ ከራሳችሁ ጀምሩ ዶር አብይ ሎየሩ, ዶክተሩ , ቄሱ ሌባ ነው ብልዋል እክክክክክክክ
@exodus2781
@exodus2781 Ай бұрын
Hige wet tegbar beyekililu yesew tax gibir kefay ena higawi karta balebet yehonu be kabine tewesinual eyetebale eyetewerese new kilil yebelay akal yelewum wey ? We need answer
@MESFINAGEGNEHU
@MESFINAGEGNEHU Ай бұрын
ከአቢይ አህመድ ይጀመር:: ከበሻሻ ከሚባል መንደር በውሸት የትምህርት ማስረጃ አሁን ያለበት ቅንጡ ኑሮ ላይ እንዴት ደረሰ? ነገሩ ኬኛ ኬኛ ኬኛ ነው:: አቢይ አህመድ አሊ የስይጣ ታላቅ ወንድም ነው::
@Hkim185
@Hkim185 Ай бұрын
በየቀኑ የሚቀይረዉ ልብሰን ማን ነዉ የሚገዛለት? መንጌ አቀኛዉ ካኪ ነበር የሚለብሰዉ
@MesrakMamo
@MesrakMamo Ай бұрын
አይ አንቺ ሀገር እንዴት ነው የተረገምሸው ሰው እያለቀሰ እየተሰቃየ ያመጣውን ንብረት ለመቀማት ሰበብ አዘጋጅቶ መጣ እግዚአብሔር ለአውሬ የሰጠን በሀጥያታቸነውና ምህረቱን ይሰጠን ነው
@biruksherif1838
@biruksherif1838 29 күн бұрын
OK ለአቃቤ ህግ ሙስና ተፈጠረለት ማለት ነው ምክንያቱም ጉቦ እየተቀበለ ክሱን ውድቅ ያደርግለታል
@gebregziabheraberash4121
@gebregziabheraberash4121 26 күн бұрын
BERTALENE WEDOO WONDEMACHENE FETARE YETEBEKEHE SELAME LE KEDEST ETHIOPIA ORTODOX TEWAHEDO HAYEMANOTE LEZELALEME NORILEGE
@asdasj1853
@asdasj1853 28 күн бұрын
አረብ ሀገር በህገወጥ መንገድ መጥተን የምንልከውን ከወሰደ ይህ መንግስት ወደ ህክምና መሄድ አለበት ተክሌ ንገርልኝ
@alemitufeleke-sq7li
@alemitufeleke-sq7li Ай бұрын
መልሰን ወደ ሶሻሊዝም እየሄድን ነዉ ማለት ነዉ
@brookyilma9850
@brookyilma9850 Ай бұрын
ሕግ ለምን ይወጣል በትክክል ይፈፀማል ወይ ነው?
@yeshanewrede6520
@yeshanewrede6520 Ай бұрын
በባለስልጣንና በዘመድ ወዳጆች ላይ አይሰራም። በሌላው ላይ ግን ይሠራል።
@Hkim185
@Hkim185 Ай бұрын
​@@yeshanewrede6520 አቶ ያሸናዋል በነፈሰበት ነህ እንዴ ለምን ባለሰልጣኖችና ዘመዳቸዉሰ ይነካሉ? ማን ነዉ ባለሰልጣን ጠላትህ ናቸዉ ያለህ ያለ እነሱ ሶርያ ነህ ያለ እነሱ ሱማሌ፤ ሊብያ፤የመን ነህ ሰዉን ሰትረግም እርግማኑ ላንተም እንዳይተርፍ ተጠንቀቅ
@Yedingillij2127
@Yedingillij2127 Ай бұрын
ተክሌ
@HH-nn7rd
@HH-nn7rd 29 күн бұрын
መንግስት ለምን ከራሱ አይጀምርም ንብረት ማስመለሱን?🤔
@Only1God889
@Only1God889 Ай бұрын
ቤት አከራይ ዲያሰፖራ ቢቀማ ምንም አይደንቀኝም ለኢትዮ ህዝብ ሰራ የፍጠረ ፈብሪካ የሰራ ይሻላል ቤት አከራይ ሰራ ፍጣሪ አይድለም ዝምብሎ ክራይ ሰብሳቢ ገገማ ነው እዛው ዲያሰፖራ ከሆነበት ሀገር ክራይ አከራይቶ ይሰብሰብ።
@SintayehuEshetu-hg8us
@SintayehuEshetu-hg8us 27 күн бұрын
ምቀኛ
@Spurgeo
@Spurgeo 28 күн бұрын
Abiy Ahmed Hulem Tikekel New! Daay Tenke'sakes Wode Sera!!!!
@lealemtilahun8277
@lealemtilahun8277 28 күн бұрын
ሀብት ሲወረስ ግን ከ10000000 በላይ ያለውን ሀብት ነውወይስ ሙሉ 10000000 እና በላዩን ነው ሁሉንም ነው እሚወሰው?
@zenatekeba6042
@zenatekeba6042 Ай бұрын
Is the law treat everyone alike...
@mengistu9600
@mengistu9600 Ай бұрын
ማነው እውነተኛ የአብይ ቅን ሰራተኛ ህግ ግዴታ ቢሆን ህግ አስፈፃሚው ብርይብ እንዳየረግ ያለአግባብ እንዳይተምና የበለጠ ችግር እንዳይፈጠር ቅን ዜጋ
@mengistu9600
@mengistu9600 Ай бұрын
ማነው እውነተኛ የአብይ ቅን ሰራተኛ ህግ ግዴታ ቢሆን ህግ አስፈፃሚው ብራይብ ህዝቡ እንዳየረግ ያለአግባብ እንዳይተምና የበለጠ ችግር እንዳይፈጠር አልያም እኔ እመጣለሁ ቅን ዜጋ
@Yasmin-zx4db
@Yasmin-zx4db 22 күн бұрын
Azegagu ye awaju metedek betam asasbotal
@meseretyohannes798
@meseretyohannes798 26 күн бұрын
Am amusing all real state oweners labour( workers) why eth goverment need attact disopras proprty.?
@user-fy6dw6gf7q
@user-fy6dw6gf7q 29 күн бұрын
እኔ የሚገርመረኝ ጤናማ አእምሮ ያለው ሰው እንዴት ይህንን ረቂቅ ይቃወማል ማንም ይሁን ማንም በህገ ወጥ የሰበሰበው ሀብት ሊያስጠይቅው ግድ ይላል ሀገርን ይጠቅማል ትውልድን ያንጻል ሌባን ደሞ ልክ ያስገባዋል እኔ ህጉ ቢወጣ ጥሩ ነው ከሚሉት ውስጥ ነኝ ሌባ በቃ ሊባል ይገባዋል🎉🎉🎉
@haymitube5179
@haymitube5179 28 күн бұрын
ለማኘ ሰላልሰራህ ንብረት ሰለሌለህ በሰው ሀገር ለፍተን ያገኘነውን ለመዝረፍ ነው
@edeletube700
@edeletube700 Ай бұрын
ስው ሀገር ወተን ወርደን ያፈራናትን ገንዘብ ብትነካ ዱቄት አፍስ ብለህ አመድ ታነሳለህ ። የሀገር ፍቅሩ እጂ ህዝብ ወደ ሀገር ቤት የሚልክ ዲያስፎራ አለበት ቦታ ተደላድሎ የወኖር አቅም እንዳለው ሊታወቅ ይገባል ስው ይሁን ሀገር /ቤተስብ እስካስበልህ ድረስ ታስብለታለህ የመጥፎ ዘር ምርቱ በጣም መጥፎ ነው ።
@AbdulmajidNuru-lr2kz
@AbdulmajidNuru-lr2kz 28 күн бұрын
በጣም ጨንቆሃል
@tsiongezahegn3054
@tsiongezahegn3054 Ай бұрын
ህጋዊ ሌብነት ነው ይሄ ፍርድቤት ሳያዝ የሰው ንብረት ማገድ በዛ ላይ ህጉ ባልነበረበት ጊዜ የፈራን ሃብት 10 ዓመት ወደኋላ ተመልሶ መውረስ ምን የሚሉት ነው
@Hkim185
@Hkim185 Ай бұрын
ዝም በይዉ መንጌ ትርፍ ቤት ሲወርሰ ለ17 ዓመት ብቻ አይደለም ሰዉ ትርፍ ቤት ያቆመዉ ወያኔም መጥቶ አሰር አያ ዓመት ዉሰጥ ሰዉ ፍራቻ ላይ ነበር ከዝያ መለሰ ነዉ ለዳያሰፕራ መሬት ሰጥቶ የቤቶችን ግንባታ ሰማይ ላይ የሰቀለዉ ሰለዚህ ደጉ መንግሰቱ እንኳን ትርፍ ቤት ነዉ የወረሰዉ የኛ ጉደኛ ዋና መኖርያህን ነዉ የሚወርሰዉ ብለዉ የመንጌን ዘመን ደጉ ዘመን እያሉ ያሰታዉሱታል
@BONANZ321
@BONANZ321 Ай бұрын
እንደገና ከዲያስፖራው ጋር ቂም መያያዝና ሁለተኛ ማንም ዲያስፖራ በሀገሩ ውስጥ ምንም ስለማያስተምምን ገንዘቡን በሚኖርበት ሀገር በነፃነት መስራት ይችላል::
@Hkim185
@Hkim185 Ай бұрын
ወንድሜ ጥሩ ነዉ ደላር ጣርያ ይነካል 200 ብር የዘን ግዜ ለቤተሰፖችህ የወር ቀለብ ትልካለህ ኢንቨሰት አታረግም የቤት ሰራዎች በሙሉ ይቆማል እንደና ማንም ደፍሮ የሚሰራ የለም
@dawg929
@dawg929 27 күн бұрын
ባለሙያው የባሰ አምታታው😂
@ethiomusic940
@ethiomusic940 28 күн бұрын
😂😂😂😂ተክልዬ አሽሙርሽ ተመችቶኛል
لقد سرقت حلوى القطن بشكل خفي لأصنع مصاصة🤫😎
00:33
Cool Tool SHORTS Arabic
Рет қаралды 30 МЛН
路飞太过分了,自己游泳。#海贼王#路飞
00:28
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 41 МЛН
😳 Все русские уже знают итальянский?🇮🇹
00:15
小蚂蚁被感动了!火影忍者 #佐助 #家庭
00:54
火影忍者一家
Рет қаралды 51 МЛН
ቀጣዩ አየለ ጫሚሶ ማን ይሆን?
Horizon Free Media ሆራይዝን ነፃ ሚዲያ
Рет қаралды 261
ሐኪም መስፍን መድኃኒቱን በድንገት ተናገሩ፤ ፈጥናችሁ ውሰዱ
56:21
Dr Rodas Tadese አንድሮሜዳ Andromeda
Рет қаралды 289 М.
لقد سرقت حلوى القطن بشكل خفي لأصنع مصاصة🤫😎
00:33
Cool Tool SHORTS Arabic
Рет қаралды 30 МЛН