የአዲስ ኪዳን ዳሰሳ | 2ኛ ቆሮንቶስ | ክፍል 1| አስፋው በቀለ (ፓ/ር)

  Рет қаралды 15,651

Asfaw Bekele Official

Asfaw Bekele Official

2 жыл бұрын

ጳውሎስ ከቆሮንቶስ ጋር ያለው የመጀመሪያ ችግር ከፈታ በኋላ ሌላ ችግር ተነስቷል ምን ይሆን?

Пікірлер: 48
@libeworkadinew3698
@libeworkadinew3698 Ай бұрын
አሜን አሜን
@salameskyes7240
@salameskyes7240 10 ай бұрын
አሜንንንንንንንንንን❤❤❤❤❤
@yeamanpage6758
@yeamanpage6758 3 ай бұрын
Amen.
@dessieworku658
@dessieworku658 Жыл бұрын
ሀይጌታ ዘመንህን ይባርክ
@abenezerdesalegn5260
@abenezerdesalegn5260 7 ай бұрын
የተባረክ ወንድሜ ትምህርቶችህን እከታተላለሁ በብዙ እየተባረኩበት ነው በተለይ በሚሰጡህ ርዕሶች በምትፀልያቸው ፀሎቶች ድል እንደሚያመጣ አምናለሁ ጌታ ኢየሱስ ዘመንህን አገልግሎትህን ጤንነትህን ቤተሰብህን ይባርክ!
@libeworkadinew3698
@libeworkadinew3698 Ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ ።
@destachekol8664
@destachekol8664 2 жыл бұрын
ፓስተር ጌታ ይባርክህ ፡ ዕድሜህ ይለልም፡
@AmanIsayas
@AmanIsayas 7 ай бұрын
Really you are my spiritual father !!! Tomuch thankyou in addition ithanks giving and praying for you and your families .
@xegakayubezihuley3476
@xegakayubezihuley3476 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤Zemenh bexega yhun tebirkehal
@tilahundisasa587
@tilahundisasa587 Жыл бұрын
God bless you
@felenuna8034
@felenuna8034 2 жыл бұрын
ጌታ ይባርክህ ፓስተር
@yohannesdawit8257
@yohannesdawit8257 2 жыл бұрын
እግዚያብሔር ይባርክህ
@gerachogarolla6717
@gerachogarolla6717 9 ай бұрын
God bless you!!!!
@ArsemaVlog
@ArsemaVlog 5 ай бұрын
Blessings ❤
@hanamamo6648
@hanamamo6648 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን የእግዚአብሔር ሰላም ጸጋው ይብዛሎት ፓስተር አስፋው
@yeshiharegmuluneh81
@yeshiharegmuluneh81 Жыл бұрын
Thank you
@tamiratsawo4372
@tamiratsawo4372 2 жыл бұрын
Pestor geta yisus yibarik
@estermonicaethiopianaster5699
@estermonicaethiopianaster5699 Жыл бұрын
ታበርክ ፓስታር
@kebedmasa1150
@kebedmasa1150 2 жыл бұрын
ፓስተር አስፋው እግዚአብሔር ይባርክህ
@rahelyohannes2563
@rahelyohannes2563 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክ ፓስተርዬ ::
@yetemworkerga8822
@yetemworkerga8822 2 жыл бұрын
ፓስተርዬ ጌታ አብዝቶ ይባርኮት ጌታ ጸጋዉን ያብዛሎት🙏🙏🙏
@jemo5716
@jemo5716 2 жыл бұрын
የእግዚአብሔር ሠዉ ፓሥተር ዘመንሕ የተባረከ ይሑን።
@lulgallicchio1473
@lulgallicchio1473 2 жыл бұрын
ጌታ የሱስ ዘመንህን ይባርክ 🙏
@samt7785
@samt7785 2 жыл бұрын
ኣዎ: በኣጽናኙ እግዚኣብሄር ብቻ መደገፍ መልካም ነው ፓስተር ሓወይ። እግዚኣብሄር ስላኣንተ: ይመስገን።
@selammoha7515
@selammoha7515 2 жыл бұрын
Amen tebarek
@meem3233
@meem3233 2 жыл бұрын
Amen amen bless you
@zinashmamo9676
@zinashmamo9676 2 жыл бұрын
አሜንንንንንን ተባረክልኝ
@saronyegeta6382
@saronyegeta6382 2 жыл бұрын
አሜን አሜን የእግዚአብሔር የአምላካችን ስም የተባረከ ይሁን እርሱ የመፅናናት አምላክ ዘወትር ከእኛ ጋር ነው ይህን ክፉ አለም በድል የሚያሻግረን የሚያበረታን አፅንቶ የሚያቆመን መንፈስ ቅዱስ ለዘላለም የተባረከ ይሁን ፓስተርዬ የተወደድክ የእግዚአብሔር አገልጋይ እጅግ ተባረክ ጌታ እየሱስ አብዝቶ ይባርክህ ዘመንህ አገልግሎትህ ቤተሰብህ ጤናህ ሁሉ በጌታ እየሱስ ስም የተባረከ ይሁን መንፈስ ቅዱስ ኃይልና ፀጋውን ከዚህ በላይ ያብዛልህ ተባረክ።
@ribikadargie9307
@ribikadargie9307 2 жыл бұрын
May the Lord bless you and all your generation P. Asfaw❤❤🌺🌺🌼🌼🌼💐💐💐💐
@biniamalemayehu2324
@biniamalemayehu2324 2 жыл бұрын
ፀሎቱ በጣም ደስ ይላል።
@yegledemissie9469
@yegledemissie9469 2 жыл бұрын
God bleas you brother, Jesuse is coming very soon, thank you for amazing teaching, glory to be God in Jesuse
@alemabebe2674
@alemabebe2674 2 жыл бұрын
ፖስተርዬ እግዚአብሄር አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ፡እንደው በመፀሀፍ ብትፅፋቸው እነዚህ የመ፡ቅዱስ ዳሰሳዎቹ እንዴት ይጠቅማሉ፡በወረቀት የተከተበ ነገር በጣም ዘመን ይሻገራል፡ተባረክ እየተጠቀምኩ ነው፡ገና ዮሀንስ ወንጌልን ጋር ነኝ።
@john9762094
@john9762094 2 жыл бұрын
Pastor God bless for teaching us the word of God.
@azebdiress3019
@azebdiress3019 2 жыл бұрын
God bless you 🙏
@amsalbirhanu2438
@amsalbirhanu2438 2 жыл бұрын
መጋቢው ተባረክ ፀጋው ከመንፈስህ ጋር ይሁን!!! መልዕክትህ በጣም ነው የሚገባኝ ተባረከ ግንፍል ለምን ተነክቼ ዘራፍ እኔ ብቻ የምለውን በስተመጨረሻ ከተሰራሁ በኋላ የገባኝ ያልተሰራ ማንነት ለአገልግሎቱ ብቁ እንደማይሆን ጥሬ ማንነቴን እንዳበሰለልኝ ባለማወቅ ወራት እንዳበላሸሁ የጎዳዃቸውንም ይቅርታ ጠይቄያለሁ አሁን ከጌታ ጋር ለ30ዓመት የተጓዘች እህትህ ናት ይህን የምትፅፍልህ
@asfawBekelepastor
@asfawBekelepastor 2 жыл бұрын
እህቴ አምሳል ጌታ ይባርክሽ፤ ባለፍንባቸው መንገዶች መሰራትን ማግኘት የመስቀሉ በረከት ነው። መሰራታችን መንፈሳዊ ውበትን ትህትና ታጥቀን ለሰማዩ መንግስት የማያሳፍር ሰራተኛ እንድንሆን ያበጀናል ። ተባረኪልኝ
@user-eh4rc1lp5w
@user-eh4rc1lp5w 2 жыл бұрын
Amen 🙏
@AmanIsayas
@AmanIsayas 7 ай бұрын
ትምሀርትህ መ/ቅ እንዳነብ አፍታይት ከፈተልኝ!ለአንተ ደግሞ እንድታገለግል ጌታ ሰማይ ይከፈትልህ።
@getutessema5555
@getutessema5555 2 жыл бұрын
Thank you! beblassed!!!
@sophiewolde3053
@sophiewolde3053 2 жыл бұрын
ተመስገን ገታ እግዛብሔር ተመስገን ስለሁሉ ነገር በነጻ በፍቅር ስለሰጠህኝ!!!!!!! ያለኝ ፍቅር ምኞት ላተ ብቻ እዲሆን አስተምረኝ እርዳኝ!!!!!!!ለኔ ደስታ የዘላለም ህይወት እረፍት ይህ ነውና😭🙏
@abigailm9115
@abigailm9115 2 жыл бұрын
God is always molding Us till we look like his son
@eyerusalemhaile6802
@eyerusalemhaile6802 2 жыл бұрын
You’re a blessing for the body of Christ. I am thankful to the Lord to have you in His kingdom & for studying His living words with you. Stay blessed🙏🏿🙏🏿🙏🏿
@kibredesta7145
@kibredesta7145 2 жыл бұрын
Praise the Lord 🙏🏼✝️ powerful prayer 🙏🏼 Amen 🙏🏼
@abigailm9115
@abigailm9115 2 жыл бұрын
Yenkelew
@selamgirma5923
@selamgirma5923 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ፖስተር አስፋው።🙌
@eliyana1234
@eliyana1234 Жыл бұрын
ፓውሎስ ያላገባው ለዛ ነው በሚለው ሀሳብ ግን አልስማማም ምክንያቱም አግብቷል ብዬ አስባለሁ “እንደ ሌሎቹ ሐዋርያትና እንደ ጌታ ወንድሞች እንደ ኬፋም፥ እኅት ሚስታችንን ይዘን ልንዞር መብት የለንምን?” - 1ኛ ቆሮንቶስ 9፥5
@john9762094
@john9762094 2 жыл бұрын
የሐዋርያት ሥራ 19:23 በዚያም ጊዜ ስለዚህ መንገድ ብዙ ሁከት ሆነ። የሐዋርያት ሥራ 19:24 ብር ሠሪ የሆነ ድሜጥሮስ የሚሉት አንድ ሰው የአርጤምስን ቤተ መቅደስ ምስሎች በብር እየሠራ ለአንጥረኞች እጅግ ትርፍ ያገኝ ነበርና፤ የሐዋርያት ሥራ 19:25 እነዚህንም ይህንም የሚመስለውን ሥራ የሠሩትን ሰብስቦ እንዲህ አላቸው። ሰዎች ሆይ፥ ትርፋችን በዚህ ሥራ እንደ ሆነ ታውቃላችሁ። የሐዋርያት ሥራ 19:26 ይህም ጳውሎስ። በእጅ የተሠሩቱ አማልክት አይደሉም ብሎ፥ በኤፌሶን ብቻ ሳይሆን ከጥቂት ክፍል በቀር በእስያ ሁሉ ብዙ ሕዝብን እንደ አስረዳና እንደ አሳተ አይታችኋል ሰምታችሁማል። የሐዋርያት ሥራ 19:27 ሥራችንም እንዲናቅ ብቻ አይደለም፥ እስያ ሁሉ ዓለሙም የሚያመልካት የታላቂቱ አምላክ የአርጤምስ መቅደስ ምናምን ሆኖ እንዲቆጠር እንጂ፥ ታላቅነትዋም ደግሞ እንዳይሻር ያስፈራል። የሐዋርያት ሥራ 19:28 ይህንም በሰሙ ጊዜ ቍጣ ሞላባቸው። የኤፌሶን አርጤምስ ታላቅ ናት እያሉም ጮኹ። የሐዋርያት ሥራ 19:29 ከተማውም በሙሉው ተደባለቀ፥ የመቄዶንያም ሰዎች የጳውሎስን ጓደኞች ጋይዮስንና አርስጥሮኮስን ከእነርሱ ጋር ነጥቀው በአንድ ልብ ሆነው ወደ ጨዋታ ስፍራ ሮጡ። የሐዋርያት ሥራ 19:30 ጳውሎስም ወደ ሕዝቡ ይገባ ዘንድ በፈቀደ ጊዜ ደቀ መዛሙርት ከለከሉት። የሐዋርያት ሥራ 19:31 ከእስያም አለቆች ወዳጆቹ የሆኑት አንዳንዶች ደግሞ ወደ እርሱ ልከው ወደ ጨዋታ ስፍራ ራሱን እንዳይሰጥ ለመኑት። የሐዋርያት ሥራ 19:32 ወዲያና ወዲህም እያሉ ይጮኹ ነበር፤ በጉባኤው ድብልቅልቅ ሆኖ የሚበልጡት ስንኳ ስለ ምን እንደተሰበሰቡ አላወቁም ነበርና። የሐዋርያት ሥራ 19:33 አይሁድም ሲያቀርቡት፥ እስክንድሮስን ከሕዝቡ መካከል ወደ ፊት ገፉት፤ እስክንድሮስም በእጁ ጠቅሶ በሕዝብ ፊት እንዲምዋገትላቸው ወደደ። የሐዋርያት ሥራ 19:34 አይሁዳዊ ግን እንደ ሆነ ባወቁ ጊዜ፥ ሁሉ በአንድ ድምፅ። የኤፌሶን አርጤምስ ታላቅ ናት እያሉ ሁለት ሰዓት ያህል ጮኹ። የሐዋርያት ሥራ 19:35 የከተማይቱም ጸሐፊ ሕዝቡን ጸጥ አሰኝቶ እንዲህ አለ። የኤፌሶን ሰዎች ሆይ፥ የኤፌሶን ከተማ ለታላቂቱ አርጤምስ ከሰማይም ለወረደው ጣዖትዋ የመቅደስ ጠባቂ መሆንዋን የማያውቅ ሰው ማን ነው? የሐዋርያት ሥራ 19:36 ይህንም የሚክደው ከሌለ፥ ጸጥ እንድትሉና አንዳች በችኮላ እንዳታደርጉ ይገባል። የሐዋርያት ሥራ 19:37 የመቅደስን ዕቃ ያልሰረቁ አምላካችንንም ያልሰደቡ እነዚህን ሰዎች አምጥታችኋቸዋልና። የሐዋርያት ሥራ 19:38 ድሜጥሮስና ከእርሱ ጋር ያሉት አንጥረኞች ግን በሰው ላይ ነገር እንዳላቸው፥ የመጋቢያ ቀንና አገረ ገዢዎች አሉ፤ እርስ በርሳቸው ይምዋገቱ። የሐዋርያት ሥራ 19:39 ስለ ሌላ ነገር እንደ ሆነ ግን አንዳች ብትፈልጉ፥ በተደነገገው ጉባኤ ይፈታል። የሐዋርያት ሥራ 19:40 ዛሬ ስለ ተደረገው። ሁከት ነው ሲሉ እንዳይከሱን ያስፈራልና፤ ስለዚህም ስብሰባ ምላሽ መስጠት አንችልም፥ ምክንያት የለምና። የሐዋርያት ሥራ 19:41 ይህንም ብሎ ጉባኤውን ፈታው።
@user-ny7sc6qd7f
@user-ny7sc6qd7f 11 ай бұрын
Thanks pastor for your teaching but you said just conflict (ረብሻ) at end of your speech instead it is genocidal war during last year that happened between Ethiopia and its own people tigray. i think as a pastor who care about Un-redeemed soul, specially death of innocent civilian , must not be ignored like simple conflict. thank you and hope for considering positively my comment.
Can You Draw A PERFECTLY Dotted Line?
00:55
Stokes Twins
Рет қаралды 111 МЛН
Survival skills: A great idea with duct tape #survival #lifehacks #camping
00:27
아이스크림으로 체감되는 요즘 물가
00:16
진영민yeongmin
Рет қаралды 55 МЛН
የውቃቢ ቤት የካዳሚነት ምስክርነት ክፍል አንድ
38:15
Heavenly Knowledge ሰማያዊ እውቀት
Рет қаралды 2,3 М.
የመቅደሱ ሚስጥር/ ፓስተር አስፋው/ክፍል አንድ
2:00:15
Evangelist Teklu Temesgen
Рет қаралды 13 М.
DEFINITELY NOT HAPPENING ON MY WATCH! 😒
0:12
Laro Benz
Рет қаралды 46 МЛН
Can You Draw A PERFECTLY Dotted Circle?
0:55
Stokes Twins
Рет қаралды 23 МЛН
Хотела обмануть робота, но попала
0:58
Почему?
Рет қаралды 7 МЛН
100❤️
0:19
MY💝No War🤝
Рет қаралды 21 МЛН