No video

የአዲስ ኪዳን ዳሰሳ | 1ኛ ቆሮንቶስ | ክፍል 3| አስፋው በቀለ (ፓ/ር)

  Рет қаралды 13,791

Asfaw Bekele Official

Asfaw Bekele Official

2 жыл бұрын

የቆሮንቶስ ቤ/ክን ተግዳሮት ምንድነው ነበር? በመካከላቸው የሚሰማው ጉድ ምንድነው? እውን ይህ ጉድ የሚያሰኝ ነገር በቆሮንቶስ ብቻ ነበር? አሁስ ባለንበግት ዘመን የቅድስና፣ የጋብቻ፣ የዶክትሪንና ሌሎች እሰጥ አገባዎች በቆሮንቶስ መልዕክት ምላሽ ይገኝላቸዋልን? ጳውሎስ ለእኛስ ምን መልዕክት አለው? በዚህ ትምህርት ስለጸጋ ስጦታዎች፤የአምልኮ ስርዓቶች፣ስለትንሳኤና ስለፍቅር ስጦታ ማሰባሰብ ቅዱስ ጳውሎስ ያለውን እንመለከታለን።

Пікірлер: 31
@salameskyes7240
@salameskyes7240 11 ай бұрын
አባቴ ደግሜ ባመቴ ሰማውት❤❤❤❤ ለትወልድ ይትረፍ❤❤🙏🙌🙌🙌
@zeryihunendale8300
@zeryihunendale8300 Жыл бұрын
Geta yebarkot pastor
@sinaandchuppy8104
@sinaandchuppy8104 8 ай бұрын
Thanks!
@Abebechwada-he2xf
@Abebechwada-he2xf 3 ай бұрын
ፓስተርየ
@zerihuntekletsiyon938
@zerihuntekletsiyon938 2 жыл бұрын
ጌታ ኢየሱስ ይባርክ በእውነት ጌታ ኢየሱስን ስለአንተ አመሰግናለሁ ተበረከናል አንተም ተባረክ
@hanamamo6648
@hanamamo6648 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር አምላክ በብዙ በረከት ይባርኮት ፓስተር አስፋው ጸጋውን ያብዛሎት
@user-it9cl4bd1m
@user-it9cl4bd1m 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ክብር ለእግዚአብሔር ይሁንንን ጌታ አምላክ ይባርክ
@yewobdardemissie5236
@yewobdardemissie5236 2 жыл бұрын
የሚገርም ምዕራፍ ነው ስለፍቅር የተማርኩት አውዱሲጠቀልልን ነው የሚበልጠው ፍቅር ነው ለካ በጣም ደስ እያለኝ ነው የተማርኩት በህይወቴ ወደ ፍቅር ማደግ እንዲሆንኝ ፀሎቴ ነው
@martagetachewhabetselasse7442
@martagetachewhabetselasse7442 2 жыл бұрын
አሜን እንደሰማነው ከኛ ጋር ይዋሀድ ዘንድ መንፈስ ቅዱስ አንተ አግዘን። ፓስተር ሁልጊዜ ነፍሳችንን ስምታነቃት እግዚአብሔር በሁሉም አቅጣጫ ካንተ ጋር ይቁም።
@Abebechwada-he2xf
@Abebechwada-he2xf 3 ай бұрын
ተጠልፎ ያገባስ😢😢😢
@etsegenetassefa3640
@etsegenetassefa3640 2 жыл бұрын
ተመስገን። ጌታ ኢየሱስ ፀጋውን ይጨምርልህ።
@kennabayissa4913
@kennabayissa4913 2 жыл бұрын
አሜን ክርስትና ህይወት ነው ተባረክ
@ribikadargie9307
@ribikadargie9307 2 жыл бұрын
Selamih yebza Pastor Asfaw tebarek🙏❤
@ariambelay1342
@ariambelay1342 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen thank you pastor geta yebarekh 🙏❤
@mahderdesta8391
@mahderdesta8391 Жыл бұрын
it is true
@felenuna8034
@felenuna8034 2 жыл бұрын
ጌታ እየሱስ ይባርክህ
@eyerusalemhaile6802
@eyerusalemhaile6802 2 жыл бұрын
Amennnnnnnn hallelujah to the living words of God! More blessings and grace upon your life & your family🙏🏿🙏🏿🙏🏿
@raheltsehaye1852
@raheltsehaye1852 2 жыл бұрын
Geta yebarkeh Pastor
@desalegntesfaye2806
@desalegntesfaye2806 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@senaitsolomon2737
@senaitsolomon2737 2 жыл бұрын
Amen amen thank you pastor
@metizawde7557
@metizawde7557 2 жыл бұрын
God bless you pastor
@firewfikre9925
@firewfikre9925 2 жыл бұрын
Amen
@sofiyanabate27
@sofiyanabate27 2 жыл бұрын
ፓስተር የምታስተምረው ትምህርት በጣም ተመችቶኛል እግዚአብሔር ይባርኮት። ግን እኔ ጥያቄ የሆነብኝ ነገር አለ ከብሉይ ኪዳን 2ኛ ነገስትም 2ኛ ዜና ትምህርቶችህን ተከታታየለሁ ግን ጥያቄ የሆነብኝ “መንገሥ በጀመረ ጊዜ አካዝያስ የሀያ ሁለት ዓመት ጕልማሳ ነበረ፤ በኢየሩሳሌምም አንድ ዓመት ነገሠ። እናቱም ጎቶልያ የተባለች የእስራኤል ንጉሥ የዘንበሪ ልጅ ነበረች።” - 2ኛ ነገሥት 8፥26 “አካዝያስም መንገሥ በጀመረ ጊዜ ዕድሜው አርባ ሁለት ዓመት ነበረ፥ በኢየሩሳሌምም አንድ ዓመት ነገሠ፤ እናቱም ጎቶሊያ የተባለች የዘንበሪ ልጅ ነበረች።” - 2 ዜና 22፥2 ከአማረኛው መጽሐፍ ቅዱስ የቃላት ግድፈት ነው ብዬ ገምቼ ነበር ግን በእግሊዘኛውም መጽሐፍ ቅዱስ ተመሳሳይ ነው። ለምን አካዝያስ በኢዮርሳለም ስነግስ 2ኛ ነገስት ላይ 22 አሜት ብሎ ለምን 2ኛ ዜና ላይ 42 አሜት አለ? የተለያዩ አካዝያስ ናቸው እንዳልል በ2ኛ ነገስትም 2ኛ ዜና የጎቶልያ ልጅ ይላል። ፖስተር ለማውቅ ስለፈለኩ ነው። ተባረክ🙏🙏
@asfawBekelepastor
@asfawBekelepastor 2 жыл бұрын
Most scholars regard the 42 years in 2 Chronicles 22:2 as a copyist's error for an original 22 years. The age of 22 is also found in some Greek and Syrian versions of 2 Chronicles 22:2. አብዛኞቹ ሊቃውንት በ2ኛ ዜና 22፡2 ላይ 42 ዓመታትን እንደ ኮፒ እአድራጊው ስህተት ለ22 ዓመታት ያዩታል። በ2ኛ ዜና 22፡2 በአንዳንድ የግሪክ እና የሶሪያ ቅጂዎች የ22 አመት እድሜም ይገኛል።
@tigiesttadesse-eh5dv
@tigiesttadesse-eh5dv 6 ай бұрын
7
@samiabdu3877
@samiabdu3877 Жыл бұрын
ፓስተር በትምህርትህ እየታነጽን ነን፡ ጌታ ይባርክህ ። 🇪🇷 መጀመርያ የመክፋቻ የከፈትከው መዝሙር ብትልክልኝ ደስ ይለኛል ።
@senaitgamlak3515
@senaitgamlak3515 2 жыл бұрын
Pastor bless you more for the amazing teaching and songs can you please tell me who is the singer the lady ,for this clip I am really touched
@tigistofficial1574
@tigistofficial1574 2 жыл бұрын
ለምንድነው ግን በዚያን ጌዜ ወይን እንድጠጡ የተፈቀላችው ?
@henockambaye1
@henockambaye1 2 жыл бұрын
Shalom all can someone post pastor asfaw email ?
@asfawBekelepastor
@asfawBekelepastor 2 жыл бұрын
The email is on the screen banner….. leasfaw@gmail.com
@abigailm9115
@abigailm9115 2 жыл бұрын
Amen
My Cheetos🍕PIZZA #cooking #shorts
00:43
BANKII
Рет қаралды 23 МЛН
Magic trick 🪄😁
00:13
Andrey Grechka
Рет қаралды 33 МЛН
Алексей Щербаков разнес ВДВшников
00:47
ሰባ (70 ) ሱባዔ ተቀጥሮአል / ታውጇል
47:32
Pastor Solomon Nigussie Amharic Bible Sermons ወንጌል
Рет қаралды 292
የጌታን ፈቃድ እንዴት ልወቅ?  1
1:10:05
የወንጌል እውነት ቤተ ክርስቲያን
Рет қаралды 9 М.
My Cheetos🍕PIZZA #cooking #shorts
00:43
BANKII
Рет қаралды 23 МЛН