የDNA ምርመራ ውጤት ይፋ ሆነ! እናት እና ልጅ ናቸው ወይስ አይደሉም? Eyoha Media |Ethiopia | Habesha

  Рет қаралды 151,451

Eyoha Media

Eyoha Media

Ай бұрын

#በ09_30_58_97_58_ለእዮሃ_ሚድያ_ጥቆማዎን_ያድርሱን!
እዮሃ ሚድያ በተለያዩ ስፍራዎች የሚገኙ የማህበረሰብ ክፍሎችን በመጎብኘት ያልታዩ፣ ያልተሰሙ እና ያልተደረሰላቸው ጉዳዮችን ወደ ህዝብ በማምጣት ለተመልካች ያደርሳል! ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! ስራችንን ተመልክተው ከወደዱት Like ያድርጉ! ሃሳብ ወይም አስተያየት ካሎት በኮመንት ላይ ያስቀምጡልን! የተለያዩ መረጃዎችን ለእዮሃ ሚድያ ማድረስ ከፈለጉ ወይም በስፍራው ተገኝተን የምንዘግብሎት ጉዳይ ካለ በ+251930589758 በቀጥታ ወይም በViber, Telegram እና Whatsapp ያግኙን! አብረውን ይጓዙ!
#Ethiopian_Wedding
#online_couples_therapy
#virtual_marriage_counseling,

Пікірлер: 1 100
@afomiyayilma1452
@afomiyayilma1452 Ай бұрын
አሌክስ የነዚህ እናትና ልጅ ጉዳይ በድጋሚ በሌላ ሆስፒታል ምርመራው ይክሄድ እንጂ በጭራሽ የተለያዩ አይደሉም እንደኔ ምርመራው የተሳሳተ ነው የሚል በላይክ ያሳየኝ
@rahelrahel3587
@rahelrahel3587 Ай бұрын
Ere bakeke
@ENATMitku-bv7nk
@ENATMitku-bv7nk Ай бұрын
በጣም በጣም ይመሣሠላሉ
@astuworku7780
@astuworku7780 Ай бұрын
እኔም ውጤቱን አልተቀበልኩትም
@DestaTameneHabte-ju5ty
@DestaTameneHabte-ju5ty Ай бұрын
batikikl
@robelwaktola4710
@robelwaktola4710 Ай бұрын
እነንም አጠራጥሮኛል። እንደኔ እንደኔ ቤሩት ያላችውም ልጅ ጭምር DNA ብትሰጥ እና በድጋሚ ቢታይ። ወጪውን ተመልካቹ ቢሸፍን እላለሁ።
@nanibelete8583
@nanibelete8583 Ай бұрын
በጉጉት ስጠብቀ ነበር እር እናትና ልጅ ናቸው ምንም ጥርጥር የለኝም ከእግዛብሄር ጋር እስቲ በሆኑ ምትሉ በላይክ በኮሚንት አሳዩኝ ❤❤❤
@kassa4882
@kassa4882 Ай бұрын
Be strong god knows.
@burkeburke4795
@burkeburke4795 19 күн бұрын
እትዮጰያ ዴኔ ትክክል አይዴሌም ምመረምሩት ወዴ ውጭ አገር ቢለክ ነው ምሸለው
@Idhidyshdjhd
@Idhidyshdjhd Ай бұрын
ልቤ ቀጥ አለኝ 😭 ተስፋ ነበረኝ ይመሳሰላሉ አለም ሰገድ እናመሰግናለን❤❤❤
@girmameski
@girmameski Ай бұрын
ኢትዮጵያ ውስጥ የሚደረገውን ምርመራ አላምንበትም ኢቢኤስም ላይ በጣም የሚመሳሰሉ እናትና ልጅ እንደዚሁ ነበር ውጤቱ እና ውጪ ተልኮ ቢሰራ ጥሩ ነው
@narditube4378
@narditube4378 Ай бұрын
በጣም 😭😭
@amasnaku2738
@amasnaku2738 Ай бұрын
ተትክክል ምርመራው ስተት ነው መቶ በመቶ እናት እና ልጅ ናቸው
@estegntaKafeyalw
@estegntaKafeyalw Ай бұрын
ማን ነው እንድኔ በጉጉት ይጥብቅው❤
@SarahMahid544
@SarahMahid544 Ай бұрын
Ena
@abelebe5035
@abelebe5035 Ай бұрын
እኔ ስሰማ ግን አለቀስኩ ፈጣሪ ለሁለትም እንዲያገኙ ይርዳቸው
@didy898
@didy898 Ай бұрын
እኔ❤
@getu8818
@getu8818 Ай бұрын
@@SarahMahid544😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊pp PPP ppp PPP PPP p P ppppppppppppppppplpppppppppppppppppppppppp pp p p pppp p pppp P p pppp p p P ppp P opera House was a great venue to visit during this year in London with many other people from across 😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊ppp😊😊😊😊😊😊pppppppppppp😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊opera was great too I hope to be a good listener too as it was the most exciting and interesting show in history 😊😊😊😊😊😊😊😊😊pppppppppp pppp pp p p P Pop it on a stick in your hand for the next time I get to see your baby I hope it’s just the way I look like when I’m on your screen right next time I’m talking and I’m talking about my phone is 😊😊ppppp ppp ppp ppp ppp op 😊😊😊😊😊😊😊pppppp pp you know how it feels like being the best friend in your own family is so much easier to deal wit and love when they get ppppp😊ppppppsp😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊people will never know what it takes 😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊.😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊00000000000000000😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊
@melessechdegu
@melessechdegu Ай бұрын
እኔ😢❤
@narditube4378
@narditube4378 Ай бұрын
የልጁታን ጥንካሬ ብርታት እጅጉን እንደኔ ያደነቃው ማናው የራሷን ቁስል ወጥ አድርጋ አሰቻውን በሆና ባልሆና ቃል ስተጽነነ የኔ ጀግና
@jerryaboye7200
@jerryaboye7200 Ай бұрын
ጌታ ሆይ አንተ ትክክል ነህ ሰው ግን ለምን ክፉ ሆነ 😢😢😢😢😢ምናለ እውነቱን ቢናገሩ ነገ ሞት አለ ከሞት ባሻገር የዘላለም ፍርድ አለ ተው የሰው ልጅ ተመለስ 😢😢😢😢😢😢
@batebety4455
@batebety4455 Ай бұрын
ማርያምን በጣም ነው ያዘኩት ሲከፈት ሰውነቴ እየተቀጠቀጠ ነበር በጣም ነው ያለቀስኩት ለሁለቱም እግዚያብሄር ይርዳቸው
@ENATMitku-bv7nk
@ENATMitku-bv7nk Ай бұрын
አም ሠገድ የኢትዮጵያ የእርቅ አባት እድሜና ጤና ተመኘሁልህ ሥጠብቅ ነበረ ጌታ ኢየሱስ ጥሩውን ያሠማን
@TigistGebresilass-mh6ir
@TigistGebresilass-mh6ir Ай бұрын
አይደሉም የሚለውን አንቀበልም 100% እናትና ልጅ ናቸው እንደገና ይታይ😢😢😢😢😢
@tgstlssn6778
@tgstlssn6778 Ай бұрын
ምርመራው ኢትዩጵያ ውስጥ ከተደረገ 100% ትክክል እንደማይሆን ነው ልጅትዋና እናት መልካቸው አንድ አይነት ነው ይሄ ምርመራ በውጭ አገር ሄዶ እንዲመረመር አድርጉ የተሰጠውን ናሙና እንደገና ይስጡ በኢትዩጵያ ምርመራ አምናችሁ አትቀመጡ
@girmameski
@girmameski Ай бұрын
እውነት ነው እኔም ይሄንኑ ነው የምለው
@MesiMesi-jy2rt
@MesiMesi-jy2rt Ай бұрын
ውሸት ነው ያያችሁትን ሰው ሁሉ ይመሳሰላል ትላላችሁ
@user-jt5oc8mr6z
@user-jt5oc8mr6z Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@estifsenay175
@estifsenay175 Ай бұрын
ቆዳ
@ethiopialove2772
@ethiopialove2772 Ай бұрын
@@estifsenay175ስድቡ ምንድነው?
@tejaq8618
@tejaq8618 Ай бұрын
እስኪ እደኔ የተጨነቀ ላይክ ❤❤
@user-fg1zm9ex4l
@user-fg1zm9ex4l Ай бұрын
አሌክስ ላይክ አድርግ እስኪ ኮመንታችንን እኛን እንደምታየን በምን እንወቅ ፍትህ ለኛ ለኮሜንታተሮች ጥያቄዬን ላይክ አድርጉ እንዲመልስ በተረፈ በጉጉት እየጠበኩ ነው መልካም እድል ብያለሁ።
@user-kn1su8er6e
@user-kn1su8er6e Ай бұрын
Ytayal!!!!
@user-kn1su8er6e
@user-kn1su8er6e Ай бұрын
Betam desylal
@user-hl4wz2tp2k
@user-hl4wz2tp2k Ай бұрын
😂
@zamzemumar2359
@zamzemumar2359 Ай бұрын
😅😂😂😂😂😂 eko
@ethopiagr
@ethopiagr Ай бұрын
😂😂😂😂😂እውነት ነው
@Fatiya.N
@Fatiya.N Ай бұрын
በጉጉት ጠብቄ ዉጤቱ ተቃራኒ ሆኖ ያስደነገጠኝ የምርመራ ዉጤት😢😢 አላህ ያለው ነው የሚሆነው ምንም ማድረግ አይቻልም😢 አሁንም እናቷን የምትፈልግ ሌላ ልጅ ልጇን የምትፈልግ ሌላ እናት በዚህ ታሪክ ዉስጥ ተጨመረ😢 አላህ ሁሉንም ያገናኛቸው ልቤ ተሰበረ😢
@HananHano-yb3pv
@HananHano-yb3pv Ай бұрын
አምላኬ ሆይ እናትና ልጅ አድርገህ ሞታለች የተባለውን ታሪክ ወደ ህይወት ቀይረው😢😢😢
@hasanliafa6857
@hasanliafa6857 Ай бұрын
በጣም የምንጠብቀው ውጤት አልተሳካም እናታችን አይዞት ልጆትን በእግዛቤሔር ስም ትገኛለች እህታችን ደግሞ እግዛቤሔር የልብሽን ያሳካልሽ🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@mame.f3798
@mame.f3798 Ай бұрын
ፍቅር የሆንሽልጅ የራስሽን ዋጥ አርገሽ እነሱን ስታፅናኚ ዉነታቸዉን ነዉ አንቺን የመሰለች ማጣት አይዟችሁ እግዚአብሄር ከናንተ ጋር ይሁን
@fatmah6936
@fatmah6936 Ай бұрын
ማር የሆነች ቆጆ እዝነት መልካምነት ጥግ ዲረስ❤❤❤
@muhamedmuhamed5114
@muhamedmuhamed5114 Ай бұрын
መጀመሪያ ነኝ ዛሬ ሞልቶልኝ በላይክ አሥደሥቱኝ ገና ዛሬ ልጠይቃችሁ ውጤቱን እሥከምሠማ ቸኩያለሁ
@hiyawtiwlddhalotajiraata1709
@hiyawtiwlddhalotajiraata1709 Ай бұрын
በእዉነቱ ሁለቱም አሳዘኑኝ ብችል እናትና ልጅ አደርጋቸዉ ነበር ግን መወለድ ቋንቋ ነዉ እናትና ልጅ ሁኑ
@samrisamri1217
@samrisamri1217 Ай бұрын
ማነው እንድኔ በጉጉት ሰመጠብቅ የነበር የኔህን ሰውች ውጤት ❤❤❤❤❤❤እስቴ መልካም እድል ተመኝው ለሁለታችሁም ❤❤❤❤❤
@gigigebra869
@gigigebra869 Ай бұрын
እንደገና በውጭ አገር ይሁን እነዚህ ሰዎች እናትና ልጅ ናቸውበጣም በጣም ነው የሚመሳሰሉት
@EmuAssfa-lk6ji
@EmuAssfa-lk6ji Ай бұрын
እውነት በዙ ምርመራዎችን አይቻለሁ እደዚህ ግን እስክሰማው ፈርቼ ነበር ግን ሁሉ ለብጎ ነው ምክንያት አለው ፈጣሪ አይዞችሁ አለምዩ ተባረክ
@user-uv3fg1on3z
@user-uv3fg1on3z Ай бұрын
እኔ ገና ዛረ ነዉ ያየዉት ኮመንትም ሳላነብ ነዉ ያየዉት እናት እና ልጅ ይሆናሉ ብዬ እርግጠኛ ነበርኩ በጣም ይመሳሰላሉ እኮ ትዕግስት ደስ ስትል ማዘርን ስትደግፋቸዉ
@abelebe5035
@abelebe5035 Ай бұрын
በጉጉት ስጠብቅ የነበረው ውጤት አለመሆኑ ቢያሳዝነኝም አምላክ ግን ቀን አለው ለሁለታቸው የሚፈልግጏቸውን እናት እና ልጅ ያገናኛቸው
@MimiAbera-ol3ox
@MimiAbera-ol3ox Ай бұрын
እራሴን አመመኝ እማ ኡፍ ልቤ ተሰበረ የት ትሁን ቲጂ ምርጥ ልጅ ነሽ ጌታ ይባርክሽ መልካም ነው ሁሌም ፈጣሪ በስራው ትክክል ነው ምናልባት ብዙ ሰው ልገኝ ይሆናል በእናንተ ምክንያት 😢
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 Ай бұрын
ከአሌክስ የድምፁ ጅምር የምስራች ያለው ነገር መሸለኝ ወገን እናንተስ እልልል ለማለት ያብቃን እውነት ሆኖ ኡፍፍፍ❤❤❤❤ የድምፅ ቶን ሁኔታህ ሸወደን አሌክስ😢😢😢
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 Ай бұрын
ወይኔ ምን ይሆን በጉጉት ስንጠብቅ በተለይ ለልጅቷ😢 ቸር ያሰማን ኡፍፍፍፍፍፍ ሲጨንቅ😢❤❤❤
@Burte-mj1li
@Burte-mj1li Ай бұрын
ትልቅ ሰው ነህ በእውነት ለመጀመርያ ጊዜ ነው ስጽፍልህ ላይክ ግን አደርጋለሁ እከታተልሀለው ሁሌም ጀግና ብዬሀለው ይቅናቹ እናተም
@MasiMan-sd1gu
@MasiMan-sd1gu Ай бұрын
ትጅዬ አይዞሽ ምናልባት የእነትሽ ወይም የአባትሽ ንብረት ከለ ለእሱ የመጣሽው መስሏቸው ይሆናል ፈጠር መልካሙ የግጠመቹ አይዞሽ እናቴ ፈጠር የርደቹ
@Fatmaahmed-id6kb
@Fatmaahmed-id6kb Ай бұрын
ደስታ ና ድንጋጤ ተምታታብኝ ወላህ ምን ጉድ ነው ባለ ጉዳዮቹ እነሱ የኔ ድንጋጤ ምንየምሉት ነው 😢❤❤
@Emutube-zb2bc
@Emutube-zb2bc Ай бұрын
❤❤❤❤❤በሰው ሀገር የምንሰቃይ ብርታታቱን ይስጠን እግዚአብሔር
@tsigemengiste6108
@tsigemengiste6108 Ай бұрын
አይዞሽ የኔ ውድ❤
@MariaMaria-ez3vo
@MariaMaria-ez3vo Ай бұрын
እንደገና ውጭ አገር ምርመራው ይደረግልን 😢😢የኢትዮጵያ ህክምና ታይፈስ እና ታይፎድ ነው የሚአቁት እኔ አላምንም😢እናትና ልጅ ናቸው አለቀ መልካቸው ከዲኤንየ በላይ ነው በጣም ነው እኮ የሚመሳሰሉት ቤሩት ያለችው እራሱ ትመስላታለች. ኡፍፍፍፍ ማዘር አይዞወት. ቲጂም አይዞሺ ❤❤
@AsQw-fu4uq
@AsQw-fu4uq Ай бұрын
እኮትክክልእንደገናውጭይመርመሩ
@muluayel-8387
@muluayel-8387 Ай бұрын
አሁንም ወጭ አገር ነው የምሰራው እንጂ አገር ወሰጥ አይደለም
@girmameski
@girmameski Ай бұрын
​@@muluayel-8387አይደለም ኢትዮጵያ ውስጥ ነው የተሰራው
@weyeinshtdiri8703
@weyeinshtdiri8703 Ай бұрын
Sijemeri Ethiopia lay yetu ewiket norowachew new ye DNA mirimera yemileyuti
@Lore9072
@Lore9072 Ай бұрын
አይደሉም አይደሉም ነው።
@SamrawitGirma1
@SamrawitGirma1 Ай бұрын
እባካችሁ እዮሀን የምትመለከቱ ላይክ አድርጉለት አለም ሰገድ ጥሩ ጋዜጠኛ ነው ገብቶ ላይክ የማያደረረግ በራሱ ይፈር
@tube6088
@tube6088 Ай бұрын
አላህህ እናትናልጅ ያድረጋችሁ ተጨነቀችነፈሴ የኔምእህትትከ30አመት በላይሆናት ከጠፈች እባካችሁ እዮሀሚዲያ እረዱኝ እኔንም ቤተሠቦቸ ከሞቱትበላይ ከአሉትበታችሁነዉ እሥካሁን አሉ በተሥፈፈ
@fauziajamal4524
@fauziajamal4524 Ай бұрын
እና እዩሃ ሚዲያ ላይ አፈላልጊዬ ውዴ,በሕይወት ካለች ጊዜ የሚፈታው እና የምትገናኙውበት ይሁናል እንደ እመብርሃን ፍቃድ
@Tigistlelisa
@Tigistlelisa Ай бұрын
እባካችሁ ይህን መልዕክት እስከ መጨረሻው አንብቡት ፍቅር ማለት እግዚአብሔር ነው በተለይ ደግሞ አንዲያ ልጁን እስኪሰጥ ነው የወደደን እኛም የእግዚአብሔር ነን ካልን ደግሞ ከአባታችን ከእግዚአብሔር የተካፈለውን ፍቅር ለሰዎች ሁሉ መስጠት አለብን ብዬ አምናለሁ ስለዚህ ጊዜው አጭር ነው ነገ ያንተና ያንቺ አይደለም በዙርያቹሁ ላሉ ሰዎች ፍቅር ስጡ እራስ ወዳዳ አትሁኑ ለሰዎች ደስታ ኑሩ እኔ እናት ውባለምን ስለ ተዋወቃት ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ሁሉም ነገ ደግሞ ልጅዋን እንደ ምታገኛት ተስፋ በእግዚአብሔር ላይ አደርጋለሁ የገባውላት ቃል ከእግዚአብሔር ጋር እፈፅማለሁ በዚህ ሁሉ ውስጥ ከቤተሰቦቼ ውጪ የሆናችሁ ስታፅናኑኝና ስትፀልዩልኝ ለነበራችሁ ጌታ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ማለት እወዳለሁ❤❤❤❤
@godisgoodallthetime1124
@godisgoodallthetime1124 Ай бұрын
❤❤❤ 😅ኡነት ነው ጌታ ፍቅር ነው፡ ጌታ የሱስ ኣንዝቶ ይባርክሽ፡ ጌታ ይርዳቹ ለሁላቹ ተባረኩ።
@brcrrgchihh3303
@brcrrgchihh3303 Ай бұрын
ቅድስት ድንግል ማርያምን እህቷ እሳን ነው የምትመስለው የኔ ውድ እናት ቅዱስ ገብርኤል እርሶ ልጅ ያደርግሎት
@AyaneBeraso
@AyaneBeraso Ай бұрын
እናትና ልጅ ቢሆኑ እንዴት ደስ ይለኛል
@mekedsalemu940
@mekedsalemu940 Ай бұрын
ከእህቷጋር በጣም ነው የሚመሳሰሉት የታመንሽበት እግዛብሄር ይርዳሽ
@munabess9493
@munabess9493 Ай бұрын
የኔ እናት እመብርሀን አለች ነገም ሌላ ቀን ነው እኔ ስብር ልበል ቲጂዪ አንችም አይዞሽ እግዛብሔር ቀን አለው😂😂
@mahletbelayneh7960
@mahletbelayneh7960 Ай бұрын
ውይ ውጤቱ እንዲህ ባይሆን ደስ ይለኝ ነበር እግዚአብሔር አሁንም ሁለታችሁንም ከቤተሰባችሁ ያገናኛችሁ ኡፍ
@ethioasni6631
@ethioasni6631 Ай бұрын
አለም ፈገግታህ ያወከው ነው የሚመስለው እግዛብሔር አንድ ያድርጋቸው
@neimacool6507
@neimacool6507 Ай бұрын
የኢትዮጵያ ውስጥ የሚሰራ DNA ግን አስቸማማኝ አይደለም
@girmameski
@girmameski Ай бұрын
በጣም ምንም አልተዋጠልኝም
@user-gx5vk4sv5y
@user-gx5vk4sv5y Ай бұрын
የእውነት ቅስሜ ነው የተሰበረው በጣም ስለሚመሳሰሉ መስለውኝ ነበር ትግዬ ትህትነዋ ደስስስስ ስለእግዚአብሔር ለሁለታቹም ያገናኛቹ😢
@meseretlemma4242
@meseretlemma4242 Ай бұрын
ዘግይቼ ባየውም ኮሜንት ከማንበብ አይኔ ጨፍኜ ኮመንቶችን ላለማየት ቀጥታ ቪዲዮውን ከፍቼ እያየው ነው እንግዲህ ፀልዩልን ደስ እሚል ዜና እንድሰማ
@user-oi9of5is3l
@user-oi9of5is3l Ай бұрын
እስከ ዛሬ ቅዳሜ ከሰአት ጨምሮ እዚህ ኢትዮጵያ ውስጥ የተደረገ ምርመራ መቼ ውጤት አምጥቶ ያውቃል ቢቸግር ነው አገር ውስጥ ማስመርመር የባለፈው ሙሉ ልጆቿ ያስመረመረቹ እናት ፈጣሪ ሲረዳት ደቡብ አፍሪካ ሆነ እንጂ እዚህ ቢሆን ኖሮ ዜሮ ነበር ሚሉት😢😢😢
@EmuHiba
@EmuHiba Ай бұрын
ትክክል
@Getua8580
@Getua8580 Ай бұрын
ትክክል እኔም እንደዛ ነው የምለው ለዛ ነው ድጋሚ ቢመረመሩ የምለው
@Amesegenalhue
@Amesegenalhue Ай бұрын
የትእግሰት የወላጅ እናት እና አባቷ ቤተሰቦች በአሰቸኳይ ፎቷቸውን ሰጡ የኛ ክፋት ጥግ አልፎል መቼም የሞተ ሰው ፎቶ ለመሰጠት እሰካሁን መቆየታቹ በጣም ይገርማል።😊ትእግሰት ግን በጣም ጠንካራ ጎበዝ ልጅ ነሽ በምን ላግኝሽ እንጂ ሚዲያ ላይ መናገር የማልፈልገው አግኝቼሽ ብነግርሽ ደሰ ይለኝ ነበር አለበለዚያም በዚህ ከመለሽልኝ ከፈቀድሽልኝ እነግርሻለሁ።🙏
@Tigistlelisa
@Tigistlelisa Ай бұрын
Eshi Salam ❤❤አመሰግናለሁ በቲክቶክ or የፌስቡክ ስሜ Tigistlelisa❤
@beckyj6977
@beckyj6977 Ай бұрын
​@@Tigistlelisa❤❤
@user-wu5zc8oo5d
@user-wu5zc8oo5d Ай бұрын
ይገርማል በጣም ይመስሰላሉ እናትና ልጅ ይሆናሉ ብዬ ጋጉቼ ነበር የጠበኩት ግን እግዚአብሔር አዋቂነው ለሁለታችሁም ከመሻታችሁ ጋር ያገናኛችሁ አለምዬ ተባረክ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤
@user-pp1wh1ff4f
@user-pp1wh1ff4f Ай бұрын
ኘይዞሽ አንቺ ከሳቸው በመንፈስ ጠንክረሽ ስታፅናኚ የውስጥሽን ዋጥ አድርገሽው ነው የጌታ ፈቃድ ይሁን ብለን ዝም አልን የሐ ሥራ (27 : 14 ) በርቺ ከሁሉ በላይ ጌታ ሁሉ በሁሉ ነው አርሱ ላይ ተደገፊ ጌታ ይርዳሽ !!!!
@user-uw7em7vp9h
@user-uw7em7vp9h Ай бұрын
አቤት የሰው ልጅ መመሳሰል ይመሳሰላሉ እኮ 😭 እናቴ ትግስት አይዟችሁ ❤️ የ እናተ የሆኑትን እናት ልጅ ያገናኛቸው እግዚአብሔር
@user-ie7uq7cq3z
@user-ie7uq7cq3z Ай бұрын
መመሳሰል ይኖራል አንድ ጊዜ አራት ኪሎ ታክሲ ውስጥ ገብቼ የሆኑ ሁለት ሰዎች መጥተው ሰላም ብለውኝ የሆነ ስም ጠርተው ስሙን ረስቼዋለው ከ30 አመት በፊት ነው ነይ ይሉኛል እኔም የሚጠሩት ሰው አለመሆኔን ብነግራቸው ሊሰሙኝ አልቻሉም እኔ የምትሏትን ሰውአይደለሁም ስላቸው በጣም ተናደዱብኝ :: የሚገርመው ከስጋ እህቶቼ ጋር በመልክ አልመሳሰልም :: እስከ ዛሬ ድረስ ግርም ይለኛል :: መመሳሰል ይኖራል :: ተረጋጉ ::
@sade9374
@sade9374 Ай бұрын
ወይኔ በጭቀት ልፈነዳ ነው አላህ እናት እና ልጅ ያርጋችሁ❤❤❤❤❤
@user-cw3qt3xy1p
@user-cw3qt3xy1p Ай бұрын
እናቴ ጌታ ልጅሽን በሰላም ያገናኝሽ የሱ ፈቃድ በሆነና በጤና እንድታገኛት ምኞቴ ነው አይዞሽ ትግሰት አንቼንም ፈጣሪ እናትሽን በጤና ያገናኝሽ በርቱ
@marzeneb1835
@marzeneb1835 Ай бұрын
መድሐኒአለም ለሁለቱም የጠፉትን ፈልጎ ያገናኛቸው፤ በተመሳሳይ ችግር የተገናኙ በመሆናቸው፤ ፈጣሪ እናትና ልጅ ያድርጋቸው፤ መወለድ ቋንቋ ነው፤ ዋናው መፋቀርና መተዛዘን ነው፤
@Fire-sq9dg
@Fire-sq9dg Ай бұрын
በጣም በጉጉት እየጠበኩ ነው ፈጣሪ እናትና ልጅ ያድርጋቸው♥♥♥♥♥♥♥♥
@user-se8zu2cb1m
@user-se8zu2cb1m Ай бұрын
እናትና እንድሁም ቤተሠብ እንኳን እግዚአብሔር አገናኛቸው ደስስስ ይላል
@tsehayabebe2367
@tsehayabebe2367 Ай бұрын
የማይሳሳት እግዚአብሔር ብቻ ነው በድጋሚ ይመርመሩ በጣም ይመሳሰላሉ እኔም ደነገጥሁ ሳይንስ ሁሌም አይታመንም ድጋሚ ይመርመሩ
@melkamfikir6482
@melkamfikir6482 Ай бұрын
አሌክስ እግ/ር እድሜና ጤና ይጨምርልህ፡፡ የምትሰራቸው ስራዎች በጣም የሚገራርሙ ናቸው፡፡ እናትና ልጅ ግን በእኔ ግምት 99% እናትና ልጅ ናቸው ደግሞ እ/ር ያግዛቸው፡፡
@kidistwondemu4335
@kidistwondemu4335 Ай бұрын
ቸር ወሬ አሰማን እግዚአብሔር ይርዳችሁ
@throwbackvibezz6757
@throwbackvibezz6757 Ай бұрын
እኔ ግን ያልገባኝ የአባቷ ፎቶ እሳቸው እሱ ነው ብለው አልነበር እንዴ ያማል እኔ ያዘንኩት የልጅቷ መንከራተት ነው እህቴ በርች አይዞሽ
@lemlembelay894
@lemlembelay894 Ай бұрын
አጋጣሚው ልብ እንጠልጣ ይ ንበር በመንገድ ላ ነበኩኔ በጉጉት የጠበሁት ድልንብር ንዳጅ ማደይ ቁሜ ነው የተከታተልኩት ቢሆን ም ን ይህል እንደምንደት መገመት እልችል ብች በጣም አዘንኩኝ ለትወሰኑ ኒዜ መናት አልቻልኩም ትግስት አንቺ ምርጥ ሰው ነሽ ብእናሽ ግሩም ነው እንዳንቺ ያለ ምርጥ ዜጋ አንቺን ምገልጽበት ብጣም ይገማ ትእግስት ድንቅ ሰው ፈጣሪ እንዳንቺ ያሉ እህቶች ያብዛዛን በጣም አክብሻሉሁ
@FikireTube12
@FikireTube12 Ай бұрын
የኔ እናት በጣም አሳዘኑኝ ማዘር ልባቸው ስብር ብሎ ማየት ያማል የእውነት በጣም ነው ያስለቀሱኝ እሳ ከመጀመሪያውም እራሳን አጠንክራለች ቢሆንም ባይሆንም እሳቸው ግን አልጠበቁም እፀልያለሁ የእውነት ልጃቸውን አግኝተው እስከማይ እግዚአብሔር ሁሉን ይችላል ያደርጋልም ቀሪ ዘመናቸውን ልጃቸውን አግኝተው በደስታ እንደሚኖሩ አልጠራጠርም ለሳም እግዚአብሔር ይግዳት የእናት ቤተስብም የአባትም ጥያቄዋን መልሱላት ቢያንስ የእናታን ፎቶ እንድታይ አሌክስ ደሞ ብትችል ህዝብ አስባስቦም ቢሆን እንደገና ዴሄኔን ቢስጡ እና አሜሪካን ሀገር ተጣርቶ ቢመጣ ጥሩ ነው ውጤቱ ያጠራጥራል ምክንያቱም ታሪካቸው ተመሳሳይ መልካችው ተመሳሳይ ድምፃቸው ተመሳሳይ ሆኖ ውጤቱን በፍፁም አልጠበኩም እንደእኔ
@genetadugnaheran1328
@genetadugnaheran1328 Ай бұрын
እናትና ልጅ ናቸው 💐💐💐💐
@AaaBbb-et7zg
@AaaBbb-et7zg Ай бұрын
እዉነት ነዉ ወላጆችእያሉ እና እውነቱን እያወቁ ደብቀዉ የማይናገሩ ወይም የሚያዛቡ አሉ ግን በፍለጋ ላይ ሆነው የማንነት ጥያቄ ላለበት ሰዉ የከፍ ህመም ነዉ በዚሁ አጋጣሚ ደግሞ በሂወት እያሉ እህትሽ ወንድምሽ ወይም አባት እናት ነዉ ብለዉ አገናኝተዉ ለሄዱት ትልቅ ክብር አለኝ አባቴ ከክርስቲያን ሁለት ወልዶ ሳናዉቅ እኛ ሙስሊሞች ነን በሂወት እያለ አገናኝቶን እሱ ቢያልፍም እህቴ ወንድሜ እየተባባልን አለን እሱ ባይነግረን ዛሬ እኔም ፍለጋ መዉጣቴ አይቀርም ነበር
@zewdiblessings5347
@zewdiblessings5347 Ай бұрын
ያልጠበቅሁት መልስ ነው የተሳሳት ይመስለኛል ግን እግዚአብሔር ምክንያት አለው ማለት ነው የተተዋወቃችሁት እና እባካችሁ ተጠያየቁ እርስ በርሳችሁ ተደጋገፉ ሁለታችሁንም እግዚአብሔር ይርዳችሁ🙏❤️🤗
@rahelasmerinabelalifestyle5566
@rahelasmerinabelalifestyle5566 Ай бұрын
ይህን በጣም አጠበቅኩም ያሳዝናል 😢 የኔ ቆንጆ አትለያዩ እንዲሁም ቤተሰብ ናቹሁ ከተጣራ በኀላም ከተረጋገጠ በመጋባት ቤተሰብ መሆንም ይቻላል ይበልጥ ለመቀራረብ ማዘርየ አይዞን እማ.❤
@sabelfayeza9921
@sabelfayeza9921 Ай бұрын
እነሡው።።።ልጅና።።እናት ናቸው የኢትዮጵያ ምርመራ ፌክ ነው እናትናልጅ ያለያ ያል አይ አኪም እትዮጵያ😢😢😢😢
@girmameski
@girmameski Ай бұрын
እውነት ነው ይሄ ውጤት ሳይመጣም ኢትዮጵያ የተሰራ ምርመራ አያስተማምንም እያልኩ ነበር ይሄው
@masaratbanti9106
@masaratbanti9106 Ай бұрын
❤❤❤❤አለምዬ ትሁቱ ወንድማችን ክብረት ይስጥልኝ❤❤❤❤❤
@saragetahun7648
@saragetahun7648 Ай бұрын
በጣም በጉጉት ነበር የጠበኩት እግዚአብሔር ያለው ነው የሆነው ወንድማችን እግዚአብሔር ይባርክህ
@berkiebirhanu
@berkiebirhanu Ай бұрын
ወይኔ ልቤ መታች እግዚአብሔር እናትና ልጅ ባደረጋችሁ ❤❤❤❤❤❤❤
@teklubirru5780
@teklubirru5780 Ай бұрын
እኔ እናትና ልጅ እንደሆኑ አልጠራጠርም መልክ ብቻ ሣይሆን የንግግር እርጋታቸውም ጭምር በጣም ይመሳሰላል።
@tewabechwubschet8725
@tewabechwubschet8725 Ай бұрын
በጣም ነበር የጠበቁት መልካቸው በጣም ነው የሚመሳሰለው እግዚአብሔር ከልጃቸው ያገናቸው እኔም ልቤ በጣም ያዘነው እናት ብዙ ልጆች ቢኖሮትም የጠፋውን ልጆን ማግኘት ትፈልጋለች
@MimiShaTube
@MimiShaTube Ай бұрын
ይገርማል ግን በጣም እኮ ነው ሚመሣሰሉት ድምፃቸው ሣይቀር እግዚአብሔር ይርዳቹ ሁለታችሁንም
@Mkids2836
@Mkids2836 Ай бұрын
ለምን ጓጉቼ እንደ ነበር አላውቅም ብዙ ምታቀርበው ታሪክ አይቻለው ግን ይህ አጓጓኝ❤😢
@abunneaaron3192
@abunneaaron3192 Ай бұрын
እኔ ግን ይህንን DNA አላምነውም. ሰዎች ይሳሳታሉ. ጸበል ይሂዱና በሱባኤ ይጠይቁ.❤
@user-xg4ki5fc1s
@user-xg4ki5fc1s Ай бұрын
Kkkkkk.hh
@FikerAlemayehu-tm2rd
@FikerAlemayehu-tm2rd Ай бұрын
Ewunte new fetariy new yemiyakewu😢😢😢
@FereATS
@FereATS Ай бұрын
ግልፍጥ​@@user-xg4ki5fc1s
@Zzzz-qc3rb
@Zzzz-qc3rb Ай бұрын
🧐🧐
@yesuethio
@yesuethio 18 күн бұрын
በግድ ነዉ ።ካልሆኑ አልሆኑም መቀባጠር አያስፈልግም ፣እስካሁን የነበረዉን ሁሉ ትክልል አይደለም ልትሉ ባልሆነ
@sekinahussen5505
@sekinahussen5505 Ай бұрын
በጣም እርግጠኛ ሆኜበት በተቃራኒ ሲሆንብኝ የምር ይከብዳል አይዞሽ እናታችን አይዞሽ እህታችን ትግስት
@hanahana1960
@hanahana1960 Ай бұрын
እንዴት ያነድደል በእግዚአብሔር ምን አለህ እናት እና ልጅቢሆኑ /ሁለታችሁም እግዚአብሔር ይርደቹ
@sitotawtadesse1906
@sitotawtadesse1906 Ай бұрын
No question she is her mother
@user-do6wz8ge6i
@user-do6wz8ge6i Ай бұрын
በጣም ያሳዝናል😢😢😢እኔ እናትና ልጅ ይሆናሉ ብዬ ጠብቄ ነበር አይዞት ❤❤እናቴ 😢አንጀቴን በሉኝ
@jasminkarimseif2022
@jasminkarimseif2022 Ай бұрын
ውይ እነዚህ እናት እግዚሀብሄር ይርዳቸው። ለትእግስትም መልካሙን እድል
@user-we8je5jb4d
@user-we8je5jb4d Ай бұрын
ውይ ሁሉቱም ያሳዝናሉ😢፣ የተመሳሰሉትኮ እኛ ኢትዮጵያውያን እንመሳሰላለን
@abebamiki4193
@abebamiki4193 Ай бұрын
እናትና ልጅ ይሆናሉ ብየ በጉጉት ጠብቄ ነበር አይደሉም ሲል በጣም ድብር አላደረገኝም
@alemkebede5848
@alemkebede5848 Ай бұрын
አይዞሽ አይደብርሽ ያጋጥማል የሁሉም ስሜት ነው።
@godislove5271
@godislove5271 Ай бұрын
Pray ❤
@Akielsa
@Akielsa Ай бұрын
እግዚአብሔር መልካም ነው ፈጣሪ ሁለቱንም በቅርቡ የልባቸውን መሻት ይሙላላቸው እንፀልያለን ማዘርዬ አይዞት ቲጂ አንቺም ጎበዝ ሴት ነሽ❤
@yalemzewdendashaw-gn9gd
@yalemzewdendashaw-gn9gd Ай бұрын
እናትሽ ነች በውስጤ ተሰምቶኛል❤❤❤
@GxhcjGjfh
@GxhcjGjfh Ай бұрын
ልቤ እደበር እጨት ቁማ በጉጉት ስጠብቅ ነበር አይደርስ የለም ቀኑ ደረሰ❤
@natanem8865
@natanem8865 Ай бұрын
በሆኑ ደስ የለኛል እውነት 🙏
@muluworkteklu7518
@muluworkteklu7518 Ай бұрын
ማመን አልችልም! ሰው እንዴት እስከ ንግግሩ ይመሳሰላል? አይዞን፣አካባቢው ስለሚታወቅ በመኪና ሄዶ ማፈላለግ ይቻላል እኮ! መልካም እድል ትእግስትዬ።
@user-mn5mi5zs8q
@user-mn5mi5zs8q Ай бұрын
የእኔ እናት ትግስት አሁንም ልጅዋ ነሽ አትለያት አይዞአችሁ የእኔ ውድ
@shebramenber2204
@shebramenber2204 Ай бұрын
እግዚአብሔር እናትና ልጅ ያርጋቸዉ❤❤❤❤
@meseretalemu9523
@meseretalemu9523 Ай бұрын
የኢትዬጵያ ዲኤኔኤ አይሰራም አይታመንም
@papibelete-pw4vq
@papibelete-pw4vq Ай бұрын
Weshet eko nw
@welansatesfaye5384
@welansatesfaye5384 Ай бұрын
ሰላም ነሽ እንዴት ነሽ..... ምን አለበት የእናትና የልጅ ክብር ያለው ሰላምታ ብትለዋወጡ???? ሰላም ነሽ ዋው ዳሚ
@bemnetlomii2453
@bemnetlomii2453 Ай бұрын
በጣም ይመሳሰላሉ ግን ይገርማል በጣም እግዚአብሄር ትክክለኛ እናትሽን እናት ደግሞ ልጆትን ያገናኛቸው
@user-oj4gq6wg1r
@user-oj4gq6wg1r Ай бұрын
በማርያም ልቀቁልን በጉጉት እያለቀስኩ ነው
@yeabeshamedhanit1359
@yeabeshamedhanit1359 Ай бұрын
100% እናትና ልጅ ናቸው።
@ZorishMenjeta
@ZorishMenjeta Ай бұрын
ይመሳሰላሉ ግን ዴኔው አይደሉም አለ😢😢😢
@yeabeshamedhanit1359
@yeabeshamedhanit1359 Ай бұрын
@@ZorishMenjeta በጣም አዝኛለሁ። 😭😭😭 ታሪካቸውና መልካቸው በዚህ ልክ ተመሳስሎ 0% መሆኑ ይከፋል😭
@konjobelete8746
@konjobelete8746 Ай бұрын
​@@ZorishMenjeta አገር ውስጥ የሚደረግ ሁሉ አስተማማኝ አይደለም መልካቸው በጣም ይመሳሰላል የቦታው መመሳሰል ብቻ በጣም ያሳዝናል 😢😢😢💔💔💔😳🥺🙄🤭
@BeziBe
@BeziBe Ай бұрын
😭 እንጃ አሳዘኑኝ ሁለቱም ትግስት ምን አይነት የተባረክሽ ሴት ነሽ ጨዋ ያሳየሻቸው ፍቅር ❤
@user-ok9fz5pl6j
@user-ok9fz5pl6j Ай бұрын
አቤት ፈጣሪ እዉነት አድርገዉ እናትና ልጅ ቢሆኑ ፍላጎቴ ነዉ እመብርሐን አንች ታዉቂአለሽ
@betelhemtadesse944
@betelhemtadesse944 Ай бұрын
አለምሰገድ አንተ የተባረክህ ሰው እግዚአብሔር ያብዝህ ዘመንህ ይባረክ
@sofiamuhammad4484
@sofiamuhammad4484 Ай бұрын
.ናቸው
@user-yi2zb6mq8t
@user-yi2zb6mq8t Ай бұрын
አግዚአብሔር ይርዳቹው ቁዱሰሚካኤል አናትና ልጅ ያርጋዉሁ
@getnettefera1205
@getnettefera1205 Ай бұрын
በጣም አንጀቴ ቁርጥ ነው የአለው ከባለቤቶች በላይ በጉጉት ስጠብቀው ነበር እናትና ልጅ እንዲሆኑ ተስየ ነበር በእርግጠኝነት ስለቴን ላስገባ ተዘጋጅቸ ነበር
@AsQw-fu4uq
@AsQw-fu4uq Ай бұрын
የኢትዮጵያ ድኤንኤኮ ዝምብሎነውእህህህ እኔስልልት ልበልልሽ እማየ አይእናት
@rahelnegasi8968
@rahelnegasi8968 Ай бұрын
Enam esun new yemelew mekniyatum hulum DNA yetderge melsu 0% new selzi yaterateral
Homemade Professional Spy Trick To Unlock A Phone 🔍
00:55
Crafty Champions
Рет қаралды 53 МЛН
Haha😂 Power💪 #trending #funny #viral #shorts
00:18
Reaction Station TV
Рет қаралды 8 МЛН