የዶ/ር አብይ ቀንደኛ ደጋፊ ሆኜ… | ጋዜጠኛ ክብሬ ተስፋዬ | ክፍል 1 | ጠያቂው ሲጠየቅ | ሀገሬ ቴቪ

  Рет қаралды 34,063

ሀገሬ ቴሌቪዥን Hagerie TV

ሀገሬ ቴሌቪዥን Hagerie TV

2 жыл бұрын

ከደናግላን ቁንጅና ውድድር እስከ የመድረክ ፈርጥነት ፤ አድማጭ ሆና ትሳተፍበት የነበረውን ፕሮግራም መልሳ የመራችው ጋዜጠኛ
በማኅበራዊ መገናኛዎች ያግኙን
ፌስቡክ: / hagerietv
ትዊተር: / hageriet
ኢንስታግራም: / hagerie_television
ቴሌግራም: t.me/Hagerie_TeleVision
ዩቲዩብ: / hagerietv
ዌብሲይት: www.hagerietv.com

Пікірлер: 28
@asratbalay9420
@asratbalay9420 2 жыл бұрын
የሚገርም ቆይታ ነበር ክብሬ ደስ ስትይ ሁሉ ነገርሽ ምርጥ ጋዜጠኛ ነሽ መድረክም ስትመሪ ጎበዝ ነሽ ተባረኪ
@alexbanjaw4946
@alexbanjaw4946 Жыл бұрын
በጣም የምወዳት ጋዛጠኛ ነች ደሞ የሰፈሬ ልጅ መሆኗን ሰማው ደስ አለኝ በርቺ ምርጥ ስነምግባር ያላት አንደበተ እርቱይ ነሽ
@asegedechbelayneh7896
@asegedechbelayneh7896 Жыл бұрын
የኔ ንግሥት የኔ ድምፀ መረዋ ድንቅ የመድረክ ውበት እንወድሻለንንንንን
@hgplaysyuh
@hgplaysyuh Жыл бұрын
እባክ አምላክ ሆይ ያንን ግዜ አምጣልን በትሬ መብላቱን !!!
@jasmine2439
@jasmine2439 Жыл бұрын
ለኔ ጀግኒት በጣም ጎበዝ ጋዜጠኛ ነሽ መዱረክ አያያዝ ጎበዝ ተጫዋች ቁም ነገረኛ ነች።
@bekelechtolaboku4650
@bekelechtolaboku4650 2 жыл бұрын
ጋዜጤኛ ክብሬ ተስፋዬ፣ አስተዳደግሽ ደስ ይላል፡፡ ያለሽ ተስፋ መልካም ነው፡፡ መድረክ ለመምራት ቀድመሽ የምታደርጊው ዝግጅት ድንቅ ነው፡፡ በጤፉ ነገረ ጉዳይ ላይ ሁለት ቀን በመረሻው መድረክ ጥሩ የተሳካ ነበር፡፡ እኔ የተረዳሁት ድንቅ አንባቢ፣ ድንቅ አድማጭ መሆንሽን ነው፡፡ መድረክ ለመምራት ጉዳዩን ጥርት አድርጎ መረዳት ይገባል፡፡ ሠምሮልሻል፡፡ ተባረኪ፡፡
@hgplaysyuh
@hgplaysyuh Жыл бұрын
ውይ ትዝታዬን አመጣሽብኝ አሁን ምን አለበት ያያያ ግዜ ቢመጣ 😂😂😂
@hareglulu8331
@hareglulu8331 Жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ሴት ነሽ አድናቂሽ ነኝ👍✊🏾
@johnnyberhanu5946
@johnnyberhanu5946 Жыл бұрын
ትልቅ የመድረክ መምራት ብቃት ያላት ልጅ።።
@worknesgagiza9931
@worknesgagiza9931 Жыл бұрын
Yne qojo lije liji hona sitiwedish ❤❤
@Atifra1532
@Atifra1532 Жыл бұрын
ያራዳ ልጅ ፉቅር ብቻ ከአፉ የሚጎርፉ እኔም የኳስሜዳው ቅስት ነኝ ሰላም ለጨርቆስ ና ለመላው አራዳ ሰፈር
@khadeejahteyeb9050
@khadeejahteyeb9050 Жыл бұрын
🫡🫡 እንዲህ ነበርን እኛ ብዙ የምናወራው አለን ይብላኝ ለልጆቻችን በዩትዩብ ስድብ ላደጉት እውነት በጣም ያሳዝናል
@ethioeri1550
@ethioeri1550 Жыл бұрын
Egziabher yemesgen endezi seladeku tebareki
@tigistg626
@tigistg626 2 ай бұрын
ምርጥ የመድረክ መሪ ከሷ ሌላ አለ ግን ?
@user-gy4lq1id1z
@user-gy4lq1id1z 11 ай бұрын
I like her.
@aboneshnigussie2806
@aboneshnigussie2806 Жыл бұрын
የዶከተር ዐቢይዬ ደጋፊ ስላልሽ ብቻ ወደድኩሽ👍👍
@rahelhussen6957
@rahelhussen6957 Жыл бұрын
Kebery yene konjo
@gtrgtt4097
@gtrgtt4097 Жыл бұрын
ኢትዮጵያ ጋዜጠኛ ምርጭ ቢሉኝ ክብሬ እና ፣መሰረ በዙ ፣ናቸውሁሉም ጣቢ ሁሉቷች ቢሆኖ
@leulyilma4309
@leulyilma4309 Жыл бұрын
🎉
@leulyilma4309
@leulyilma4309 Жыл бұрын
ቆንጆ ጀግኒት
@user-he9to2uv3y
@user-he9to2uv3y Жыл бұрын
ክብሬ የማከብርሽ
@Habesharides
@Habesharides Жыл бұрын
GCA= Grace Christian Academy
@debalkekebede1695
@debalkekebede1695 2 жыл бұрын
Selmata Fiyel milas
@arse9713
@arse9713 Жыл бұрын
Mindin new cherkos sefer enem yehonku eyemeselegn new dress yemil
@alemababe6100
@alemababe6100 Жыл бұрын
Adebta erto yahonsh gobze nash
@negafilatie2202
@negafilatie2202 Жыл бұрын
የአብይ ደጋፊ ነች እንዴ? ነፍሰ ገዳይ ነች ማለት ነው አንድ አይነት መንፈስ ከሌላት በፍፁም ቀንደኛ ደጋፊ መሆን አትችልም።
@getachewtadesse4871
@getachewtadesse4871 Жыл бұрын
ፈስ
@genetwoldekidan-yz9ol
@genetwoldekidan-yz9ol 26 күн бұрын
👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎
ПРОВЕРИЛ АРБУЗЫ #shorts
00:34
Паша Осадчий
Рет қаралды 6 МЛН
HAPPY BIRTHDAY @mozabrick 🎉 #cat #funny
00:36
SOFIADELMONSTRO
Рет қаралды 17 МЛН
የንብረት ማመለስ ረቂቅ አዋጅን በተመለከተ ከፋና ቲቪ ጋር የተደረገ ቆይታ
48:21
FDRE Ministry of Justice /የኢ.ፌ.ዴ.ሪ ፍትሕ ሚኒስቴር
Рет қаралды 1,9 М.
ትረካ -  በዓሉ ግርማን የበሉት ጅቦች | Ethiopia | Bealu Girma #tireka #ethiopianhistory
1:18:04
Amharic Books / የአማርኛ መፅሐፍት
Рет қаралды 90 М.