‹‹ሰላይ ናት… ሽጉጥ ከእጇ አይጠፋም›› | ጋዜጠኛ ብዙ ወንድምአገኘው | ክፍል 1 | ጠያቂው ሲጠየቅ | ሀገሬ ቴቪ

  Рет қаралды 42,174

ሀገሬ ቴሌቪዥን Hagerie TV

ሀገሬ ቴሌቪዥን Hagerie TV

2 жыл бұрын

የነ በዓሉ ግርማና የነ ስብሀት ወዳጃቸዉ ነች፤ከባባድ ሚስጢሮች በእጇ አሉ፤ ፀጋዬ ገ/መድህን እንደጦር ነው ሚፈራት አሉ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ትችቷ፤ጳውሎስ ኞኞንም ሳትነካካው አልቀረችም፤በርካታ ሚኒስትሮች በወታደር አስከብበዋታል፡፡ እድሜ ለሀለቃዋ ብርሃኑ ዘሪሁን ይሁን እንጂ…የኢቲቪ መለያዋ፤ ሴተኛ አዳሪዎች በየሆቴሉ በስለላ የሚርዱላት…ይህቺ ሴት ማነች?
በማኅበራዊ መገናኛዎች ያግኙን
ፌስቡክ: / hagerietv
ትዊተር: / hageriet
ኢንስታግራም: / hagerie_television
ቴሌግራም: t.me/Hagerie_TeleVision
ዩቲዩብ: / hagerietv
ዌብሲይት: www.hagerietv.com

Пікірлер: 85
@temartaye5468
@temartaye5468 2 жыл бұрын
❤😍😍😍😍😍😍😍😍እውነት ተናጋሪ ንፁ ህሊና ስላለው በሰው ቢጠላ በአምላክ ይወዳል ለሀገር ዋጋ የከፈለች ጀግና ናት
@Asnakech100
@Asnakech100 Жыл бұрын
በጣም ይገርማል ! በሕይወት መኖሯ እጅግ ደስ አሰኝቶኛል፣ ከማጀት እስከ አደባባይ የሚል በሴቶች ላይ ያተኮረ ፕሮግራም በአለማየሁ እሸቴ "እንኮይ ናት ያባይ ዳር" በሚለው በሙዚቃ ብቻ የተቀነባበረ ዜማ አጅባ ታቀርብ ነበር፣ በ1970ዎቹ የፕሮግራሙ መክፈቻ ሙዚቃ ትዝ ይለኛል! ፈጣሪ ረጅም እድሜ ያድልሽ!!
@nigisttadesse9275
@nigisttadesse9275 2 жыл бұрын
እደው ሚድያውን የጣበቡት ያልሠሩ ናቸው እኝን የመሠሉትን ሣናውቅ ይን ያሕል ጊዜ በመቆየቱ ያሣዝናል እና መሠግናለል
@alexg5424
@alexg5424 Жыл бұрын
ቡዙዬ አንቺ እኮ የሶስት መንግስታት ሰለባ ነበርሽ የኔ እምባ ፍስስ ይበል
@eteneshfantahun8038
@eteneshfantahun8038 Жыл бұрын
ብዙ ታላቅ ሰው ክብር ይገባሻል። በቅርብ በ ECADF ነው እኔ የማደንቅሽ 🙏❤️ ክብር ና ድጋፍ ለብዙ🙏🙏🙏
@hemenamen8710
@hemenamen8710 Жыл бұрын
አቀራረብህ እና የአነባበብህ ቅላጼ ይጨንቃል ከቻልክ ቀይረው።በዚያ ላይ ተጠያቂዋን አንድየ አንቺ አንድየ አንቱ እያልክ ታጽናናለህ
@kiflezegeye5548
@kiflezegeye5548 Жыл бұрын
Aychelem ene meseret bezu bagegwat
@woine123
@woine123 Жыл бұрын
ብዙዬ ቀሪ ዘመንሽን ይባርክልሽ! እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ::
@bersabehalayou4811
@bersabehalayou4811 2 жыл бұрын
ብዙዬ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ እውነት ከአንቺ ጋር ናት እና አይዞሽ ።
@emaleyjored7043
@emaleyjored7043 Жыл бұрын
ምን በደለችሽ? ከዚህ በላይ?
@rahmetiidris3512
@rahmetiidris3512 2 жыл бұрын
ስልክ ቁጥርሽ ጠፍቶብኝ ነው ሁሌ እንዳሰብኩሽ ነው ስላየሁሽ በጣም ደስ ብሎኛል አይዞሽ እናትየ
@n.medhanialem5978
@n.medhanialem5978 Жыл бұрын
ብዙ ወንድም አገኝ የፀሐይ ወንድም አገኝ እህት በግዜዋ በቴሌቪዥን ጎበዝ ጋዜጠኛ እንደሆነች በቲቪ እናያት ነበር እንክዋደህና መጣሽ
@alexg5424
@alexg5424 Жыл бұрын
ብዙዬ የአንቺን ኢንተርቪው ደረጀ ኃይሌ ወይም ገነነ ሊብሮ ቢያደርገው እንዴት ይበልጥ በተወደደ ነበር
@workineshteka3269
@workineshteka3269 Жыл бұрын
ወይኔ ብዙዬ እንደምነሽ እዬሩሳሌም ሳለን ጎረቤታሞች ነበርን ከዚያ አንቺ ወደ ካናዳ ሄድሽ ከዚያ እኔ በልቤ አሰብሻለሁ ዛሬ ስለየሁሽ ደስብሎኛል ልጅሽ ደህና ነውባገኝሽ ደስ ይለኝነበር አይዞሽ ብዙዬ እባክሽ አታለረቅሽ አሺ ብዙዬ
@temartaye5468
@temartaye5468 2 жыл бұрын
በጣም ነው ልቤን ያሳዘነኝ ስላወኩዋት ደስ ብሎኛል
@MaDarly-ez3by
@MaDarly-ez3by Жыл бұрын
በጣም የምወደው ፕሮግራም ነው በጣም የጠፉ ሀገርን ለአሁኑ ትውልድ የሥረከቡ ምርጥና የተረሡ የእውነት ጋዜጦኞች ታሪካቸው የሚቀርብበት በመሆኑ ይበል የበርታ እላላሁ
@ketemademissie6388
@ketemademissie6388 8 ай бұрын
ብዙ በጣ ም የምወዳት ጋዜጠኛ ነች። ክማጀት እስከ አደባባይ ነገዚያ የበለጠ ግን ደመላሽ ወ ንድም አገኘሁ በጣም የምወደ ው መምህሬ ነ በር RIP
@habtenegusse9030
@habtenegusse9030 Жыл бұрын
በመላው ኢትዮጵያው ድምጽ ጋዜጣ. እጠብቅሻለሁ ህይወቴ እስክትወጣ. ሲባል ብዙን አደንቃታለሁ
@negamekonnen8056
@negamekonnen8056 Жыл бұрын
ብዙዬ በተጓዥ ካሜራችን ነው የማውቅሽ። ምስልሽን ስላየሁ ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር ረዥም እድሜና ጤና ይስጥሽ
@henokmulugeta6174
@henokmulugeta6174 Жыл бұрын
በእውነት ይህችን ጋዜጠኛ መአዛ ብሩ ሸገር FM ላይ ብትጠይቃት ብዙ የቀደመ ታሪክ ባለቤት በመሆኗ ልታጫውተን ትችል ነበር
@meazagenet4428
@meazagenet4428 Жыл бұрын
ብዙዬ የእኔ እናት ኢትዮጵያን እንቃኛት የሚለው የኢትዮጵያ ቴሌቪዥን መርሐ ግብር ልጅ ብሆንም በጣም በጉጉት እና በናፍቆት እኛ ቤት የሚጠበቅ ነበረ። ጋዜጠኜው ግን አንዴ አንቱ አንዴ አንቺ እያልክ ግራገብቶህ አወዛገብከኝ 😅
@yonas316
@yonas316 Жыл бұрын
ብዙወንድምአገኝ እኛ እሱዋን እያየን ያደግን ፐሮግራማ በጣም ደሰ የሚል ቁምነገር አዘል እረ ምኑ አንቺን በማየቴ ተደሰቻለሁ እድሜና ጤና ይሥጥሸ እንወድሻለን
@zyanahahmed734
@zyanahahmed734 Жыл бұрын
የሜገርም:ታሪክ:ምርጥ:ትውልድ
@rahmetiidris3512
@rahmetiidris3512 2 жыл бұрын
ወይኔ ሙያየ በጣም ደስ አለኝ ስላየሁሽ ሁሌ ነው የማስብሽ
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 Жыл бұрын
ስንት የተደበቁ የሚጠቅሙ ታሪኮች አሉን ጋዜጠኛ ብዙ ወንድማገኘሁ አሁንም ከበሰለ አእምሮ ጋር
@ketemawelde7793
@ketemawelde7793 Жыл бұрын
በልጅነታችን፡ ብዙዬ፡ ከሡዋ፡ program በሁዋላ፡ የህብረት፡ ትርዒት፡ ይቀርብ፡ ነበር፡
@alexg5424
@alexg5424 Жыл бұрын
እባክሽ ስልክ ቁጥርሽን አስቀምጪልኝ
@danielamare7898
@danielamare7898 Жыл бұрын
Dereje Haile would have been the right person to host her. The guy is not to her level.
@senaysenayet775
@senaysenayet775 Жыл бұрын
He did intervew her on Arhiebu program
@kelifaledi2002
@kelifaledi2002 Жыл бұрын
መጀመሪያ አንቺ ወይም አንቱ ልበል ብሎ ፈቃድ ቢጠይቅ ጥሩ ነበር ቃለ መጠይቁ በአንቱና በአንቺ አይምታታም ነበር
@girmadesta3539
@girmadesta3539 Жыл бұрын
የኢትዬጵያ ድምፅ ነበረች ልትረዳ ይገባል!!!
@abuka6424
@abuka6424 2 жыл бұрын
Woyane new le Bizu gif endifetsemibat yaderegew Esau ye Ethiopia balewuleta nat Egna hager yesera yedekeme sew anakebirim. Pre.Sahilework minew zim yilalu la hagrerua dekmalech ke majet eskadebabay be Ethiopia television titawekalech. Sirawa hiyaw new mengist and neger madreg yetebekibetal. Bizuye ayzosh enate.
@HalfCUST
@HalfCUST Жыл бұрын
ሙያዬ ምስክር እግዜር ዕድሜ ይስጥሽ
@anguachyosef7675
@anguachyosef7675 Жыл бұрын
አሁንም ታምራለች ግን ወይኔ በወጣትነቷ ስታምር ።
@alexg5424
@alexg5424 Жыл бұрын
ከማጀት እስከ አደባባይ የማስታውሰው ፕሮግራምሽ ነበር
@haregewoyntekeste3067
@haregewoyntekeste3067 Жыл бұрын
Me too
@zizitino6797
@zizitino6797 Жыл бұрын
ብዙ ውንድም አገኘሁ እናቴ ስታደንቃት ነው የማውቀው በመልክ አላቃትም እናቴ ምንትል ነበር የብዙ ዓይነት ጎበዝ ደፋር ጋዜተኛ የለም ነው የምትለው የኢትዮጵያን ባህል ለማስተዋወቅ በየጋራው እና በየጫካው ትሄድ ነበር ከማጀት እስከ አደባባይ የሚባል የቲቪ ፕሮግራም እንደነበራት ከእናቴ እስማ ነበር ስለዚህ ኢቲቪ ሊሸልማት ይገባል
@user-gy4lq1id1z
@user-gy4lq1id1z 11 ай бұрын
Wow, I just watched this. Bezu was a trailblazer. I hate to see talented people struggle. Ethiopia please take care of your artist and journalists. My god Germewe Zerga...
@kedist1978
@kedist1978 Жыл бұрын
ጋዜጠኛው ስርአት ያዝ አንዴ አንዴ አንቱ ምንድነው ?? እናትህ ይሆናሉ አንቱ በል።
@alexg5424
@alexg5424 Жыл бұрын
ዋው ቡዙዬ እንኳንም በህይወት ኖረሽ አየሁሽ
@user-gn2qh8pt6y
@user-gn2qh8pt6y 12 күн бұрын
አይዞሽ
@tedgebregzi3832
@tedgebregzi3832 3 ай бұрын
Familiar and beautiful face.
@ellenitelahun4554
@ellenitelahun4554 Жыл бұрын
Weizero Bezu , this picture you presented Arbegna Abeba Belache and Arbegna Gerbi Bulto with her husband is my great aunt.I have ihis picture too. Aseat Tasse also my cousin .I keep on listening to you amazing story. Thank you.
@alexg5424
@alexg5424 Жыл бұрын
እባክህ ጋዜጠኛው አንቱ ባትላት ጥሩ ነው ምክንያት እንቁና ተወዳጅ ስለነበረች
@genetasfaw3959
@genetasfaw3959 Жыл бұрын
በውነት እናቴ በተለይ ከማጀት እስከ አደባባይ የማይረሳ ትዝታ
@aneleykassakassakasssa6144
@aneleykassakassakasssa6144 Жыл бұрын
የልጅነት ትዝታችን ከማጅት አስከ አደባባይ
@user-mz7zh3vc8l
@user-mz7zh3vc8l Жыл бұрын
👍
@yoniyoni3168
@yoniyoni3168 2 жыл бұрын
ምድነው አንቺ አንቱ እያልክ የምትቀላቅለው
@adanechmekonnen2712
@adanechmekonnen2712 Жыл бұрын
ንገርልኝ በመጀመሪያ ደረጃ ብዙዬ በጣም በታወቀ ጋዜጠኛ ነበር መጠየቅ አለባት ይሄ ገና ወጠጤ ነው ደግሞም አላለቀም ክፍል 2 እንጠብቃለን ብዙዬ የድሮ ጆሊ ነበርሽ ሚኒ በሚለበስበት ጌዜ ሻፍት ጫማ ሁሉም ትዝታ መጣብኝ እግዛብሄር እድሜ ከጤና ስጥቶሻል የኔ ግሩም ኑሪልኝ እባካችሁ ክፍል ሁለት አስጋጅላት እና ትጠየቅ ስንት የድሮ ወግ አለ እሳ ውስጥ መርሳት ሳትጀምር የድሮውን ወግ ታጫውተን በተለይ ለአዲሱ ትውልድ አስተዋዉቃት የኔ ንግሰት የኔ እመቤት
@kherianasser7770
@kherianasser7770 Жыл бұрын
She my area friend
@zemetayeyegletwe2475
@zemetayeyegletwe2475 Жыл бұрын
Ejge denke tezeta tarike ejge tewedaje metekiya yelelate gazetega bezuye. Gazetegawe beftsume aymetenatem ande anchi ande antu. Sele ewnetu kehone yeahune zemene gazetejoche manere bise nachew lebele. Sente gazetega eyale lebezuye yehe sihone hulte andwa Meseret bezu bethone lelwe keswa yemitekakele endwe sasebwe yehagere gazetejoche neger yegermegal.
@PastorFekadeTesema
@PastorFekadeTesema Жыл бұрын
ከማጀት እስከ አደባባይ በሚለው የቴሌቪዥን ፕሮግራም ያልደረሰችብትና ያላስተዋወቀችዉ የኢትዮጵያ ክልል አልነበረም።
@almazyimar432
@almazyimar432 Жыл бұрын
ብዙየ የማያውቅሽ እንደማንኛውም ጋዜጠኛ ሊያይሽ ይችል ይሆናል እኔ ግን በጣም ደፋር ስው እማይገባበት አስቸጋሪ ጣብቂያና አኣፈሪ ቦታ ግብተሽ ዝና ለማትረፍ ሳይሆንየሙያሽ ፊታውራሪ ሆነሽ አገርሽን ኢትዮጲያን በታሪክ አጋጣሚ ጊዜ ገጥሟቸው የሚያስተዳድሯት መሪዎች ያላዩትን ጎደሎ እውጥተሽ ለህዝብ ለንባብ እንዲበቃ እነሱም ማስተዋል ቢችሉ በጊዜው ድርሻሽን ስትወጭ የነበርሽ የሙያሽ ንግሥት ነበርሽ ብየ ስናገር ምንም ያለማጋነን ነው በተለይ ብተለይ ደግሞ ከማጀት እስካደባባይን ፕሮግራም በወቅቱ ከነበረው የአኢሴማ እንቅስቃሴ ጋር በጣም የምወደውና ድምፅሽን ለመስማትና ፕሮግራምሽን በናፍቆት የምከታተል በወቅቱ በነበረኝ የልጅነት እድሜይ በውስጤ የቀረሽ የማደንቅሽና የምወድሽ ጋዜጠኛ እንደነበርሽስገልፅልሽ በኩራት ነው.. ብዙየ ኢትዪጲያ አገሬ እንዳለመታደል ሆኖባት በሙያቸው ብቻ ሳይሆን በፓለቲካውም በአርበኝነቱም ህይወታቸውን ጭምር እስከመክፈል የዋሉላትን ባለውለታዎች እየጣለች እራሷምቁልቁል እየወረደች ያለች እገር ሆና ስታገኛት ይኽም ያስለቅሳል:: ቢሆንም እግዚአብሐር በድሜና በጤና ጠብቆ እዚህ ስላደረሰሽ የተመሰገነ ይሁን ነገ ሌላ ቀን ነውና
@rigaatokubazghi4375
@rigaatokubazghi4375 2 жыл бұрын
Mert set mert enat meret mesale
@yodittilahun7853
@yodittilahun7853 Жыл бұрын
ምን አይነት ጋዜጠኛ ነው ሲፈልግ አንቱ ሲፍልግ አንቺ እያለ ምንም የጋዜጠኝነት ውበት የሌለው ሰው ነው ኢሄንን የመሰለ ታሪክ በደረጀ ሃይሌ ነበር የሚያምረው
@alexg5424
@alexg5424 Жыл бұрын
ስለ ሴተኛ አዳሪዎች ግርማ ሞገስ ከተጫወተው የሴተኛ አዳሪ የኑሮ ቅራሪ :በአንዱ አልጋ ላይ ላስር እየተኛችኑሮ ሳይመች
@abelalmaz-7882
@abelalmaz-7882 Жыл бұрын
እንዴት ሆነች እባካቹ ድጋሚ አቅርቧት እና ምን ላይ እዳለች ኣሳዉቁን
@aklilmesele5083
@aklilmesele5083 Жыл бұрын
ብዙ ወንድም አገኘሁ
@metasebialoulseged3749
@metasebialoulseged3749 Жыл бұрын
የኔ ሞዴል ነበረች የት አገር ነ በረች በህይወት መኖሯ ደስ ብሎኛል ስልኳ'ን አግኝቻት ባነጋገሩትደስ ይለኝ ነበር
@negagenife3760
@negagenife3760 Жыл бұрын
ካናዳ ነው የምትኖረው
@teddymusina-sp8jw
@teddymusina-sp8jw Жыл бұрын
Seyfu pls akerbat
@emaleyjored7043
@emaleyjored7043 Жыл бұрын
ጋዜጠኞች ምናለ ሰልባጅም ቢሆን ሱት ብትለብሱ?
@zaharasavery6202
@zaharasavery6202 Жыл бұрын
ምነ የታናሽ ወንድማቸውን ሸሚዝ የለበሱ ይመስል ይወጣጠራሉ
@marmwitdesaley6815
@marmwitdesaley6815 Жыл бұрын
ጋዜጠኛዉ አንዴ አንቺ አንዴ አንቱ ምንድነዉ እረ
@user-di5cr2zs4z
@user-di5cr2zs4z Жыл бұрын
እነ ማስተዋል እነ ኤኖክ ድንቁ በተቆጣጠሩት ቶክ ሾ እርሶን የመሰለ አንጋ ጋዜጠኛ እና የታሪክ ሰው እስከ ዛሬ አለማወቃችን ያሳፍራል ሰይፋ ፋንታሁን ላይ ይቅረቡ ሃገር ይወቃቸው ይካሱ የምትሉ like
@gedionmelese1081
@gedionmelese1081 Жыл бұрын
The journalist needs to wear as a professional.
@user-cl2lt9bj7p
@user-cl2lt9bj7p Жыл бұрын
ብዙ ተጔዥ ካሜራችን አዘጋጅ
@girmadesta3539
@girmadesta3539 Жыл бұрын
ልዪ ነበረች ስልክዋን አውጡት
@abebe7532
@abebe7532 Жыл бұрын
Aye egna kkkk ke Aba jima. ,,, wede ,, jo Kenedi ?????
@emaleyjored7043
@emaleyjored7043 Жыл бұрын
አረ አርባ አመት ይሆናል ከወጣች
@zaharasavery6202
@zaharasavery6202 Жыл бұрын
የት ነበረች??
@genetyilma7717
@genetyilma7717 Жыл бұрын
ኢንተርቪው አድራጊው ብቁ አይደለህም አንዴ እርስዎ አንዴ አንቺ ምን ጉድ ነህ
@akliluzewdie8658
@akliluzewdie8658 Жыл бұрын
"ጋዜጠኛው" የቋንቋ አጠቃቀም እና የአቀራረብ ብቃት ያንስሃል... አንዴ አንቱ አንዴ አንቺ .....ሌላም ሌላም ... ይችን የምታህል አንጋፋ ባለታሪክ ጋዜጠኛ እንዴት እነዚያ " ትልቅ" ነን የሚሉ የ FM ሬድዮ ጣቢያ ባለቤቶች እንዳልተመለከቷት ይገርማል ። 13:10 የቲፎዞ ኑሮ ማኅበረሰብ...
@woldemariambekele4085
@woldemariambekele4085 3 сағат бұрын
ጋለሞታ ዱርዬ
@frehiwot2055
@frehiwot2055 Жыл бұрын
የብርሃኑ ነጋ አሽከር ፓልቶክ ላይ አማራ የሚባል የለም እያልሽ ስትዝች ነበር አንች የአማራ ጥላት ነሽ አማራ አይደለሁም አገው ነኝ የምትይ ስካራም እና ሲጋራ እጫሽ የታሪክ አተላ ለማያቅሽ
@balewsimeshaw9646
@balewsimeshaw9646 Жыл бұрын
አይ ፍሬ አንቺስ ብትሆኚ ለንደን ሀገር ያወቀሽ ሰካራም አይደለሽም እንዴ ? ልጅሽን ጭምር ያበላሸሸ ወራዳ
@emaleyjored7043
@emaleyjored7043 Жыл бұрын
ወንጀለኛ ሴት ነች
@ss-jm8se
@ss-jm8se Жыл бұрын
ፍሬ ለማያቅሽ ታጠኚ አሉ እማማ ዝናሽ አዲስ አበቤ እያለን ሴት የምንለማመደው ባንቺ አልነበረም ፈስሽ ደግሞ ምን እንደምትበዪ አላውቅም በጣም ይቆንስ ነበር
@zaharasavery6202
@zaharasavery6202 Жыл бұрын
ይኸው ዛሬ ለጉድ ቀርባለች አሁን ሰው አያውቀኝም ብላ ነው
@zaharasavery6202
@zaharasavery6202 Жыл бұрын
@@ethiopiaafrica5008 የአማራ ጠላት ነበረች አሉ የቀረውን አማራ ልትጨፈጭፍ ነው የመጣችው ማለት ነዋ
Now THIS is entertainment! 🤣
00:59
America's Got Talent
Рет қаралды 40 МЛН
路飞太过分了,自己游泳。#海贼王#路飞
00:28
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 28 МЛН
Sigma girl and soap bubbles by Secret Vlog
00:37
Secret Vlog
Рет қаралды 13 МЛН
Now THIS is entertainment! 🤣
00:59
America's Got Talent
Рет қаралды 40 МЛН