የዶ/ር ወዳጄነህ የናይት ክለብ ህይወት እና መንፈሳዊነት | የፈተነችህን ቆንጆ ሴት ምን አደረካት? | Haleta tv

  Рет қаралды 121,150

Haleta Tv ሀሌታ ቲቪ

Haleta Tv ሀሌታ ቲቪ

9 ай бұрын

#haletatv #ethiopia #rebunimedia

Пікірлер: 574
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 9 ай бұрын
ዶክተር ወዳጄነህ ስታወራ ውለህ ብታድር አትጠገብም ቀና አንደበተ ርቱእ ስው ነህ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ስለወንጌል አማኞች ሴቶች አለባበስ በቸርች ውስጥ ስላለው አስቴር ጥሩ መልእክት አስተላልፈሻል🙏🏾❤️
@benjamin8387
@benjamin8387 9 ай бұрын
Life is spiritual Dr.ወዳጄነህ በዝህ በመጨረሻ ዘመን ካንተ የምንጠብቀው እንደዚህ አይነቱን ትምህርት ነው የጨለማውን ግዛት አሰራር ባለመፍራት ግለጥ
@selamawitewondemagegnhu878
@selamawitewondemagegnhu878 9 ай бұрын
አስቱ አንዳንዴ አንችነሰ ሳይ እራሴን የማይ ይመስለኛለኛል ነፃነትሽ,ግልፅነትሽ ,እምነትሽ,ሽቶ ወዳድነትሸ,❤❤❤በጣም ይገርማል ተባረኪ እግዚአብሔር ዘመንሽን ይባርክ!እወድሻለሁ! ዶ/ር ወዳጄነህ በጣም የምወደው ወዳጄ ነው ዶ/ር ስለው ስለሚርቀኝ ወዳጄ ስለው ይቀለኛል የህይወት ክህሎቱ ይማርከኛል ለሀገራችን,ለእምነታችን ,ለህይወታችን ጥሩ ጣፋጭ ቅመማችን ነውና አንተንም እግዚአብሔር ይጠብቅህ ዘመንህ ይለምልም!!
@user-fs6nq5el2m
@user-fs6nq5el2m 4 ай бұрын
በጠም ደስ የሚል አዝናኝም ትምርት ሰጪ ነው እኔ አንተን ሀለሌ ባዳምጥህ ደስ ይለኛል ብዙ ነገር ቀስሜያለሁ, ዘመንህ ሁሉ የተባረከ ይሁን
@hayattefera1472
@hayattefera1472 4 ай бұрын
ምንም ቃል የለኝም ለዶርክተር ወዳጄነህ እግዚአብሄር አብዝቶ ይባርክህ በሠማሁበት አጋጣሚ የያለኝን አክብሮት መግለጽ አልችልም፡፡ አስቱ አንችንም እግዜአብሄር ይባርክሽ እህቴ
@BelaineshAbera
@BelaineshAbera 9 ай бұрын
ደ/ር ወዳጀነህ መሃረነ አንተ ድንቅ አስትማሪ ነህ ረጅም እድሜና ጤና ስጥቶ እንደ አንተ ያሉ በቁጥር አምላክ እንዲያበዛችሁ የዘወትር ምኞቴ ነው
@mariamawittekelemariam1662
@mariamawittekelemariam1662 9 ай бұрын
ተባረኩ ውዶቻችን Dr. ወዳጄነሕ ሁሌም በውስጣችን ነግሰክ ትኖራለህ ተባረክ ዘመንክ ይባረክ 🙏 አስቱካ በጣም ነው የማከብርሽ ባለፈው ሰለ ኦርቶዶክስ ትንሽ በቤተክርስቲያን ወንድሞች ትንሽ ቅሬታ እና እኔም ስሰማሽ ቅር ብሎኝ ነበር, አሁን በጣም ደስ ይላል እንደ አንድ ኢትዮጽያዊና ክርስቲያን ስትተነትኝ እንዴት ደስ ይላል አንቺ የሕዝብ ነሽ እኔ ስለሐገርሽ ስለሕዝብሽ በድፍረት ስትጮሒ ምንም ሳትፈሪ ነው የማውቅሽ እና በጣም እንደሴት ጉብዝናሽንና ግልፅነትሽ በጣም ነው የማደንቀው የማከብርሽ አንዴ ተነስተሽ ሰለኦርቶዶክስ ስትናገሪ በጣም ነው የደነገጥኩት ሐይማኖትሽን አላውቅም ነበር እሱ ችግር የለውም ግን የሁሉም ሰለሆንሽ ሰለምናከብርሽ አሁን ባለሽበት የሁሉም ሁኝ እንወድሻለን። አ ባለፈው የፃፍኩት አስተያየት ሰለምወድሽና ስለማከብርሽ ነው ተባረኪልን የሁሉም ነሽ አንች አህታችን 🥰😍🙏
@meletsega6255
@meletsega6255 9 ай бұрын
አስቱና ዶ/ር ወዳጄነህ ፕሮግራማችሁ በጣም አሪፍ ነው ስለ star bucks መንፈሳዊ አሰራር እንዳለበት ነጮቹም ያውቃሉ በጣም addicted ያደርጋል
@h.shebeshe3065
@h.shebeshe3065 9 ай бұрын
የተከበርክ ዶ/ር ወዳጅዬ እግዚአብሔር በሞገስ በጥበብ በእውቀት ባርኮሀል
@sali4168
@sali4168 9 ай бұрын
አስቱየ የማያውቁሽ ሰዎች ናቸው የሚናገሩሽ በሂደት ደሞ እያወኩሽ ሲሄዱ እንደ እኛ ይወዱሻል በርቺ የኔ ጠንካራ ጀግና ሴት👌👍❤️🥰😘🙏
@sebelsolo6381
@sebelsolo6381 9 ай бұрын
ጡሩ ሺታ የሚጠላ ስው ያለ የለም ግን ብዙ ጡሩ ሺታ ካላቸው ሹቶ ዋች ያገራችን እጣን ለኔ በጣም Brand-name ካላቸው ሹቶዋች ማሺተት መታጠን እመርጣለሁ it makes me so relax!🙏🏾✌🏽🕊️
@kelemwabekele1228
@kelemwabekele1228 9 ай бұрын
Dr.wedage you have Indurance& Reality.keep it up.
@shimzewge1195
@shimzewge1195 9 ай бұрын
አንድአንዴ በየመሀሉ ልክ ያለሆነ ነገር ይታያል፣ ይሰማል። የአነጋገር ስርአት መጠበቅ ያስፈልጋል። ለሚዲያ የሚመጥን የቃላት ምርጫና አጠቃቀምም ተገቢ ነው ። ይስተካከል፣ይታረም!
@tsiondejene9936
@tsiondejene9936 9 ай бұрын
አስቱዬ እኔ በጣም ነዉ የምወድሽ ሀሳቦችሽን መስማትም ያስደስተኛል : በርቺ 🥰🥰
@erhiopis9565
@erhiopis9565 9 ай бұрын
እንዴት ደስ እንደምትሉ ❤❤❤❤❤❤
@etalemmesgana7398
@etalemmesgana7398 9 ай бұрын
ሰታርባክሰ የጥልቁ ቃልኪዳን መሆኑን አታውቅም አልልም ወልፈት ቢሉ ይገላቸዋል በነፍሳቸውም እንደኳሰ ይጫወታልና አይለውጡም
@bereketalemayehu720
@bereketalemayehu720 9 ай бұрын
በማስረጃና ጥናት የተደገፈ ዕውቀት ደስ ይላል ግልጽነትም ተደምሮበት ተባረኩልን❤❤❤
@selima4387
@selima4387 9 ай бұрын
ዋዉየዛሬዉልዩነዉበጣምእወዳሀለዉእድሜእናጤናይሥጣችሁ
@beckyararssa7022
@beckyararssa7022 9 ай бұрын
❤ D/R wedageneh Meharene I never miss your speech on any stage any topic God Bless you and your family
@Liya.newlife.
@Liya.newlife. 9 ай бұрын
I noticed that Aster guided your answers in so many ways accordingly scripture. Thank you Aster for that.
@lishandagne5191
@lishandagne5191 8 ай бұрын
❤❤❤
@mekdelawitshifraw6514
@mekdelawitshifraw6514 9 ай бұрын
አስቱዬ እኔ i really love u eko getan the way you think
@Eden-7
@Eden-7 9 ай бұрын
የምወድህ ዶ/ር ወዳጄነህ የሚጎዳህ ግልፃነትህ ይመስለኛል ♥️
@abronetkefantshi8837
@abronetkefantshi8837 4 ай бұрын
አስቱ እኔ በጣም ተመችቶኛል ደስ ብሎኛል በርግጥ ዘግይቼ ነወው ያየሁት ሦስቱን አይቸዋለሁ በጣም ብዙ ነገረ አአግኝቼበታለሁ
@DemisewuWubishet-vt8pu
@DemisewuWubishet-vt8pu 9 ай бұрын
አስቱዬ በጣም ነዉ የምኸድሽ በድጋሜ ተወጃጁን እና ብርቅዬ የአገር አሌንታችን ዶክተር ወዳጄኔን ስለጋበሽልኝ እናመሰግናለን ❤❤❤
@tilahunwoldesenbet8970
@tilahunwoldesenbet8970 9 ай бұрын
እህታችን አስቴር ከዚህ በፊት ፖለቲካ ውስጥ ገብተሽ በምትሰጪው አስተያየት በማዘን ከዚህ ይልቅ ጌታ እየሱስን በተመለከተ ሙያሽን ብትጠቀሚበት ብዬ አስተያየቴን በአጭር ግጥም አስቀምጬ ነበር ፡፡ እነሆ ወደ መልካሙ መንገድ መጥተሻልና እጅጉን ደስታ ተሰምቶኛልና ጌታ ይባረክ ፤ በተረፈ በመቅደስ ውስጥ ሊደረግ ስለሚገባው አለባበስ የሰጠሽው አስተያየት በጣም ትክክል ነውና ተባረኪ የጥበብና የአስተውሎትን ፀጋ አብዝቶ እንዲሰጥሽ ፀሎቴ ነው ፡፡ አንቺም ተግተሽ ፀልዪ ፡፡
@YeshiharegK
@YeshiharegK 9 ай бұрын
ውይይይይ ዶክተዬ ስታርባክስ ቡና ትንሿን ጠዋት ጠጣለሁ በቃ ቀኑን ሙሉ ጀት ሆኜ ነው የምውለው ከብቃት ጋር (efficiency). እድሜ ለዚህ ቃለ መጠይቅ ለአንድ ሳምንት አቁሜ ግን አልቻልኩም ተመለስኩበት!! የኢትዬጵያ ቡና አምጥቼ / ቶሞካም አፍልቼ ምንም እንደ ስታርባክስ ጀት አያደርገኝምና በቃ በጀት ሁላ አለው በቀን $2.50 ለቡና እና እባክህ በእየሱስም ብለህ ባርክልን:: እኔም በጌታ በእየሱስ ስም ብዬ ባርኬ ጠጣለሁ:: አሜን❤
@user-os4ly9oi3x
@user-os4ly9oi3x 17 күн бұрын
ዶ/ር አላህ ጤና እና ረጅም እድሜ ይስጥህ አለማውቄን ጠላውት
@samira-pl4zc
@samira-pl4zc 9 ай бұрын
አስቱዬ የኔ የዋ ጌታን ንግግሯ እኮ ያስቀኛል ጌታ ኢየሱስ ይባርክሽ❤❤❤❤❤❤❤
@ayalneshshuke6142
@ayalneshshuke6142 9 ай бұрын
አስቱ አንቺ ምርጥ ነሽ እውነት በድፍረት ትናገሪያለሽ አታስመስይም እና ነፃነትሽ ደስ ይለኛል ።ዶክተር ወዳጄነህ ደግሞ በጣም የተወደድክ ወንድም ነሀ❤
@meklityathehayelij1233
@meklityathehayelij1233 4 ай бұрын
በትከከል አርብ ሀገራትም አሉ በጣም ይጠቀማሉ እኔም አንዱዋ ነኝ በሰመአብ እንኩዋንም ሰማው ተባርከ ዶከተርዩ 🙏
@almaztekilu6062
@almaztekilu6062 4 ай бұрын
አስቱዬ እኔ በጣም ነዉ የምወድሽ ሀሳቦችሽን መስማትም ያስደስተኛል : በርቺ
@scooterific2335
@scooterific2335 9 ай бұрын
He has the best personality
@emebetzewdie744
@emebetzewdie744 9 ай бұрын
Aster Wow i lobve you so much just like my mama!!!❤️❤️❤️❤️❤️🥰🥰
@nmajetube
@nmajetube 9 ай бұрын
አስቱዬ አስተማሪያችን ነሽ ታስፈሊጊን አለሽ ❤❤ ዶክተር በርከታችን ነህ ኑርልን 🙏🙏🙏
@nardosgebremicheal502
@nardosgebremicheal502 9 ай бұрын
0
@user-si1wd2sq6k
@user-si1wd2sq6k 9 ай бұрын
Abete wushet
@fentahunbikalekebede
@fentahunbikalekebede 9 ай бұрын
አስቱ በጣም ነው የማከብርሽ ና የማደንቅሽ። ዶር ወዳጄነህን ቃለመጠይቅ ስላደረግርሸልን በጣም አመሰግናለሁ። እባክሽ አድራሻቸውን ንገሪኝ መሄድ እፈልጋለሁ።
@martamarta5206
@martamarta5206 9 ай бұрын
Aestu eina dr, Wedaje betammmm des yilal. ❤❤❤
@hassetwolde
@hassetwolde 9 ай бұрын
I throw my versace perfum. Thank you for the information!!
@marthahidego7902
@marthahidego7902 9 ай бұрын
ሁለታቹውም ጨዎታ ትችላላቹ ደሰ ብሎኝ ነው ያዳመጥኳቹ እናመሰግናለን
@sunrise2739
@sunrise2739 9 ай бұрын
We love your show astute! Keep going and never cease to reveal the truth!!! God bless Dr wedajeneh, an extremely humble person❤❤
@lionofyuda
@lionofyuda 9 ай бұрын
ደስ የሚል ዝግጅት ነው ያለሽ በርቺ።
@user-wr1if7vf7p
@user-wr1if7vf7p 9 ай бұрын
ወየ አስቴር በጣም ነጻ ሰው ነሽ ታድለሽ ሁለታችሁም ተባረኩ እናመሰግናለን 🙏🙏🌻🌻🙏🙏🙏🙏
@asterwoldemicheal4398
@asterwoldemicheal4398 8 ай бұрын
ዶክተር ወዳጄነህ ነገሮችን በቀናነነት ምታይበት መነጽር በጣም ተምሬበታለሁ ቅን ነህ ተባረክ
@ademHalen
@ademHalen 9 ай бұрын
አስቱዬ ቀጥይ እኔ እንደውም ከቅርብ ግዜ ወዲ አስገራሚኘትሽ በጣም ተገልጦልኛል ደርባባነትሽ ኢትዮጵያዊነትሽ ውበትሽ እግዛብሄርን ስለማክበርሽ ምኑ ይነገር አስቱካ
@wuhibabebe7951
@wuhibabebe7951 9 ай бұрын
You are telling the truth I am in Seattle and appreciate your conversation
@ghenettekie6597
@ghenettekie6597 9 ай бұрын
Even in catholic church need change some pepole came with out netela I agreeded with your message tebarku ke doctor gare
@sineduayele6519
@sineduayele6519 9 ай бұрын
አስቱ እያዋዛሽ ቃሉን መግለጽሽ ሊበረታታ ይገባል።ለዝግጅቶችሽም ማጠናከሪያ ይሆናሉና ግፊበት።እንዲሁም የተወሰኑ ጥቅሶችን ይዘሽ ቀርበሽ ትንታኔ ብትሰጡበት እየተጨዋወታችሁ የሚቀርልንን ነገር ትሰሩልናላችሁና እንጠብቃለን ።ተባረኪ!!!!!!
@hosannafikreg4693
@hosannafikreg4693 9 ай бұрын
I love you Two. God Bless You
@tigistwondmu8660
@tigistwondmu8660 9 ай бұрын
Excellent Aster! የሰው አስተያየት ሰምተሽ እንደዚህ በቶሎ በመተግበርሽ እጅግ ትመሰገኛሽ፡፡ እግዶችሽ ሲያወሩ እባክሽ እባክሽ አታቋርጪ፣ አስጨርሺ ብለን ኡኡ ብለን ነበር፡፡ በአንድ ጊዜ ነው የተቀየርሽው እናመሰግናለን፡፡
@dustabashir6177
@dustabashir6177 9 ай бұрын
በጣም ትክክል አሷ እንደተጫንናት አርጋ አሰበችዉ እንጂ ከጥላቻ አልነበረም
@marakiethiopia7258
@marakiethiopia7258 9 ай бұрын
DR Wodageye, We love you to the moon and back. I Respect your wisdom, you are a blessing to this generation. The content of your presentation is excellent , and I have a few pointers for a more impactful delivery if you guys are open to my feedback: I would like to be honest and sincere ,and share a personal comment on The EX FACTOR: Should we need to talk about your previous lovers in public like this?,. It's important to approach such topics with sensitivity and discretion, considering the feelings and privacy of all parties involved... there are some topics that needs to remain untouched unless you know how to say it with out hurting the other partner....Obtain consent before sharing sensitive information or discussing someone else's experiences. It's important to respect their wishes regarding what they are comfortable with being disclosed.
@user-rr7fd3bc7w
@user-rr7fd3bc7w 5 ай бұрын
በጣም ነው የምትወደጂው ፍቅር ነሽ ሰይጣን ግን አይወድሽም የእየሱስ ነሽ በርቺ ጌታ ይርዳሽ
@milan8639
@milan8639 9 ай бұрын
አስቱ እንዳንቺ ዮቲዮብ ላይ የሚመቸኝ ሰው የለም ለካሜራ ብለሽ ተጠንቅቀሽ አይደለም የምታቀርቢው በዛ ላይ እንደሌሎቹ ፌክ አይደለም አቀራረብሽ!ይሄንን ነበር እኮ ሁሌም የናፈቅነው:: የተሰጠሽ አስተያየት ከመሀይማን መሆን አለበት.ሁሌም ራስሽን ሁኝ አስቴር በዳኔን ነው ማየት የምንፈልገው እንጂ እንደሌሎቹ ደረቆቹን አይደለም::keep your style up! That’s what we wanna see ❤❤
@abebagetachew7815
@abebagetachew7815 9 ай бұрын
❤❤
@Ethioinfomarcy
@Ethioinfomarcy 9 ай бұрын
ግብዳ መሀይም ነች የምን እውቀት በዛላይ ሰው አታስወራ ደንቆሮ
@dustabashir6177
@dustabashir6177 9 ай бұрын
በጣም አሪፍ ፕሮግራም ነው ደክተር ወዳጄንህ አንደበቱ አይጠገብም አስቱ አንቺን ከልጅነቴ ጀሞሮ አቅሻለሁ በቀዝቃዛ ወላፍን እወድሻለሁ ኑሩልን እንደዚ በሳል ሀሳብ የሚያንሸራሽሩና እኛ ላይ የሚሰራ ያስፈልገናል ሀገሬ ታከብራችኋለች 💚💛❤
@user-yc2gh7mf7m
@user-yc2gh7mf7m 9 ай бұрын
እናመሰግናለን! በጣም አስተማሪ ፕሮግራም ነው። አስቱ በአለባበስ በኩል "የኢትዮጵያ ሀዋርያዊት ቤተ ክ/ያን" አማኞች ሚደነቁ ናቸው እስቲ እዩአቸው
@user-vs1xz6bk2p
@user-vs1xz6bk2p 8 ай бұрын
የሄ እናት የዋህ በጣም ነው የሚገርም ነው ፀበል ቦታ ከሰው ተልኬ የሚል አጋንት ይበዛል የሰውልጅ ተበላሽቷል መፀለይ አለብን ዘራቹ ይባረክ እናመሰግናለን ጆሮ ያለው ይስማ ልብ ያለውይስማ።
@mihretunikola8
@mihretunikola8 8 ай бұрын
What he said about Starbucks is 100% true . Dr you are so great! God bless you. Astuye you are blessed my sister.
@mesaygebremedhin3509
@mesaygebremedhin3509 9 ай бұрын
Astu you are spice . I love your anything you do
@maruyohannes334
@maruyohannes334 9 ай бұрын
Aster ehite beteley le Orthodox ehitoch alebabes yalesh eyita yenem megnotna tselot silehone yeseteshachew akbrot betam egaralehu, tebareki.
@helen2414
@helen2414 9 ай бұрын
አይዘሸ እሕታችን ቅር አይበልሸ እንወድሻለን❤
@getebekele8167
@getebekele8167 9 ай бұрын
አስቱዬ, በጣም ቆንጆ ፕሮግራም! በተለይ ሴቶች በቤተክርስትያን ውስጥ አለባበስ, ዋው! ምን አለ ከቤተክርስትይን ውጪስ modesty ቢኖር? ድሮ እኮ ሱሪ አይለበድም ነበር እድቲ የሀዋርያት ቤተክርስትያንን ተመልከቱ ቅድስና የመዳን አካል ሆኖ ነው የሚቆጠረው ምክንያቱም በራችንን ክፍት አድርገን ሥጋና ሠይጣንን መውቀስ የምይሆን ነገር ነው:: ይሁንና አንቅሻለሁ, ተባረኪ!!! ዶ/ር, you are full of knowledge, understanding & spirituality. I think you are a special gift for this generation. Thank you!
@moon-ge4ky
@moon-ge4ky 9 ай бұрын
We’re Orthodox we wearing our Traditional clothes I am proud of Orthodox,
@graceplug3471
@graceplug3471 9 ай бұрын
😂😂😂
@gualetiruneh7779
@gualetiruneh7779 9 ай бұрын
God bless you both !!! We love you❤
@yitagessuargaw1715
@yitagessuargaw1715 9 ай бұрын
በጣም ደስ የሚል እና ጣፋጭ ውይይት ነበር። መጣም ወድጄዋለሁ በጣምም ተምሬበታለሁ። ጌታ ይባርካችሁ። ዶክተር ወዳጄነህ በጣም ግልጽ፣ ቅን እና በጎ ህሊና ያለህ ሰወ ነህ በጣም አከብርሀላሁ። በነገሮች በቀላሉ አትናወጥም የጌታ መንፈስ በእርግጥ ከአንተ ጋር ነው። በቅርብ እንኳን በመጣብህ ነውጥ በአሸናፊነት ወጥተሃል። እግዚዓብሔር አብዝቶ ይርዳህ፣ ይጠብቅህ፣ ይባርክህ….። እህታችን አስቴር ፕሮግራምሽ በጣም አሪፍ ነው። ቅኖችን፣ በጎዎችን፣ አስተማሪዎችን፣ ስለምትጋብዢ በጣም ደስ ይለኛል። በእግዚዓብሔር ቃል ያለሽ መረዳት እና አቅርቦት በጣም ነው ደስ የሚለኝ። ብዙዎችን ወደ ክርስቶስ መማረክ የሚችል የስብከት ጸጋ አለሽ። ጌታ አገልግሎትሽን እና ዘመንሽን ይባርክ።
@wegenetegegn9289
@wegenetegegn9289 9 ай бұрын
Astuka & Dr we love you so much yeAbate birukan
@asresbitew7105
@asresbitew7105 9 ай бұрын
ከተወዳድሁት እህትና ወንድማችን በተዝናና አቀራረብና አንደበት ውይይታችሁ ከማራኪነቱም ብዙ ትምህርት ሰጭ ነው። የኢትዮጵያ ሕዝብ አሁን ላይ ለተዘፈቅንበት እጅግ ሠቅጣጭና አሳፋሪ የእርስበርስ መተላለቅ የተዳረግነው እናንተ እንደተናገራችሁት በክፉ መናፍስት ግፊት ነው ማለት ግን ቅቡልነት የለውም። በእምነት ረገድ የኢትዮጵያ ሕዝብ በክርስትና በእስልምና ሃይማኖቶች አስተምሮ የፈጣሪውን ትዕዛዝ ከጥንት ጊዜ ይልቅ ዛሬ እየፈጸመ ነው። ምናልባትም ከሌሎች አገሮች ሕዝቦች በተሻለ። 🙄ለተዘፈቅንበት የፍቅርና የሰላም ማጣት ሁነኛ ምንጩ እኛው ዜጎች ነን። እንዴት ቢባል አለመታደል ሁኖ የአንዱ ክፍለ አገር ማሕበረሰብ የሌሎችን ክልሎች ማሕበረሰቦች አኗኗርና አጠቃላይ ኹኔታ ስላልተመለከተ፣ በትምህርት ቤትም ስለ አገራቸን መልክ ምድርና የሰዎቹ ኹነታ እንድናውቅ ስላልተደረግን ለዘመናት ወጥሮ ለያዘን ደኃነት የጋራ መፍትሔ ከመሻት ይልቅ "የአንዱ አካባቢ ማሕበረሰብ ሌላኛውን ማውገዝ መጥላት ላይ አተኮረ"። በዚህ ክፍተት አወቅን ባይ የፖለቲካ ሥልጣን ፈላጊዎች፤ በሌላ በኩል የኢትዮጵያን ዕድገት የሚፃረሩ የባዕዳን አገሮች መንግሥታት በሚችሉት ሁሉ እኛኑ በመጠቀም የሚጫወቱት ሴራ ተደማምሮ የኢትዮጵያ ሕዝብ "አብሮነት-ሰላም-ደሕንነት" እጅግ በተወሳሰበ አደጋ ላይ ይገኛል። እስቲ ሁለታችሁም የፌደራል እና የየክልሎችን ሕገ መንግሥቶች አንድነትና ልዩነት አንብባችሁ ተረዱት። ለምሳሌ:- በኦሮሚያ ክልል ሕገ መንግሥት "የኦሮሚያ ክልላዊ መስተዳድር ባለቤት የኦሮሞ ሕዝብ ነው" ይላል። በዚህ አኳኋን በሕግ ሠነዶች በግልጽ ተጽፎ ሆነ ተብሎ እየተተገበረ ያለውን የሰላም እጦትና እልቂት "በክፉ መናፍስት ላይ ማላከክ" በጣም ስሕተት ነው። ሲጀመር ስለ ክፉ መናፍስት ይህን ያህል ሥፍራና አትኩረት መስጠት በራሱ ከሚመካ ማንም ሰው ብሎም በእግዚአብሔር/በአላህ በትክክል ከሚያምን ወገናችን አይጠበቅም። ሰላማችን ዕውን ይሆን ዘንድ ሁላችን ኢትዮጵያውያን መገንዘብ ያለብን ጥንት እንደዘመናቱ ተጨባጭ ኹነቶች በየትኛውም አኳኋን ኢትዮጵያ የተመሠረተች ይሁን፣ አሁንና ወደፊት ግን ዘመኑን በዋጀ አመለካከት አገሪቱና በውስጧ ያለው የተፈጥሮ ሀብት የዜጎች ሁሉ የጋራችን መሆኑን መቀበል፣ የሁላችንንም ሰብዓዊ እና ሕጋዊ መብቶቻችንን ሊያስከብርልን የሚችል አዲስ ሕገመንግሥት እና ይኸንኑ የሚያስተገብር ሕዝባዊ የመንግሥት አወቃቀር፣ አንድ ወይም ከአንድ በላይ አገራዊ የሥራ ቋንቋ በጣም ያስፈልገናል። የጋራ መግባቢያ የሌለው የአንድ አገር ሕዝብ የለም ከአሁኗ ኢትዮጵያ በቀር።
@meskermworku1595
@meskermworku1595 9 ай бұрын
አስቱካ የአዱ ገነቷ ሀረሪ ነጻ ምርጥ እንቁ የኢትዮጲያ መገለጫ በጣም ትቺይበታለሽ አንቺ ግልጽ የናትሽ ቆንጆ የኢትዮጲያ ፈርጥ ጀግና ለኔ አንደኛ አንደኛ አንደኛ ነሽ በርቺ አንቺ ስሪ ቀጥይ ተቺውም ይተች ሚያወራ ያውራ አንቺ ጀግና በርቺ ወድሻለው
@user-bq2yj7jr2m
@user-bq2yj7jr2m 9 ай бұрын
Dr. Wedajeneh's oratorical skill is great. I can't forget your gospel teaching years back at Bole Muluwengel church. Yalefnibachew mengedoch Hulu inimarbachewalen.
@Agaabetew
@Agaabetew 9 ай бұрын
አስቱ ከዚህ በፊት ለማንም አስተያየት ሰጥቼ አላዉቅም የአንቺን ቃለመጠይቅም ሆነ በምትቀርቢባቸዉ መንኛዉም ፕሮግራም ላይ ስትቀርቢ ከቅንነት የተነሳ በተቻለ መጠን በስርአት የታነፀ መሆኑን ተረድቻለሁኝ በተረፈ ለመስራት ያልታደለ አእምሮ ለተንኮል ተወዳዳሪ የለዉም keepgoing do not give up ur so sweet
@user-ps3zr2qr2p
@user-ps3zr2qr2p 9 ай бұрын
አስቱዬ እኔ በጣም ነው ምወድሽ የኛ ሃገር ሰው ግልፅ የሆነን ሰው አይወድም አንቺ ደግሞ እውነቱን እውነት ሐሰቱን ሐሰት ብለሽ ስለምታወራ ላዛ ይመስለኛል በርችልን እህታችን ዶክተርዬ አንተንም በጣም ነው ምወድህ ማከብርህ ሰላማችሁ በክርስቶስ ብዝት ይበልልን
@senaitsolomon956
@senaitsolomon956 9 ай бұрын
Thank you Dr.
@user-oc9ju9ue2w
@user-oc9ju9ue2w 9 ай бұрын
ዶክተር ተባረክ
@hanatesfay7460
@hanatesfay7460 9 ай бұрын
እዉነትሽነዉ አለባበስ በተለይ ቸርች ስንሄድ ❤መጠንቀቅ አለብን❤
@etalemmesgana7398
@etalemmesgana7398 9 ай бұрын
ወዳጅዬ ጌታ በእህታችን ምህረት በርሄ የተናገረህ እንዲህ ሲፈጸም ሰላየሁ ጌታ ይባረክ ለካ የማትጠገበው ለዚህ ነው ኑርልን አሰቴር My Hero, love you❤❤
@rahmetmohammed4469
@rahmetmohammed4469 9 ай бұрын
በህይወቴ ላገኘው የምፈልገው ሰው ቢኖር ዶክተር ወዳጄነህ ነው 😊ወደ ኢትዮጵያ ስመለስ ፈቃደኛ ከሆንክ ባገኝህ ደስ ይለኛል 😊ይህ መልእክት ከአድናቂህ ራህመት መሀመድ ነው
@metrowesttaxicity-countyta480
@metrowesttaxicity-countyta480 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችሁ ስለጭዋታችሁ ብዙ ሽቶዎች አላርጅ ይቀሰቅሳሉ አንዳንዱ በጣም ከባድ ነው አንዳዶቹ በጠኑም ቢሆን አላርጅክ ሊቀሰቅሱ እንደሚችሉ ይጠቁማሉ ሽቶን እስካነሳችሁ ድረስ ይህን በተመለከተ እውቀታችሁን ብታካፍሉ መልካም ይመስለኛል
@abebagetachew7815
@abebagetachew7815 9 ай бұрын
አስቱዬ እና ዶር ወዳጄነህ በጣም ነው የምወዳችሁ❤❤ ጌታ ኢየሱስ ይባርካችሁ 🙏🙏
@serkalemalemayehu7983
@serkalemalemayehu7983 9 ай бұрын
ዶክተር አንተ የገባክ ነህ ፈጣሪ አሁንም ፀጋውን ያብዛልህ❤ አስቴርም እራስሽን ሆነሽ ምትገኚ ምርጥ ሴት ነሽ❤
@beersheba4316
@beersheba4316 9 ай бұрын
ሽቶ ስትሉ እኔም በጣም ወዳለው ቤቴ ሁላ ነፋለው ሰተኛ ተቀብቼ ነው አልጋዬ አንሶላ ሰቀይር ለአልጋ ብቻ ሽቶ አለኝ የጸጉር ሽቶ አለኝ በቃ ከፍተኛ ወጪዬ ሽቶ ነው ደስ ይለኛል። አስቱ ከዶ/ር ጋር ውለሽ ብዙ ነገር መልመድ መቻል አለብሽ ትግስተኛ ሁኝ እንደ እግዚያብሔር ሴት እሚወዱሽንም እማይወዱሽንም ውደጂ ምን አይከፈልበት ደስ እሚል ፕሮግራም ነው ነጻ ሆነሽ ቀጥይ አስተያየትም ስሚ ምንችግር አለው አንቺ ማታይውን ተመልካቾች ሚያዩት ብዙ ነገር አለ እሚጠቅምሽ እና ቅር አትሰኚ ሁሉም ይወደኛል ብለሽም አትጠብቂ። ይመቻቹ ዶክን ስሚው ህዝቡ ይወድሻል።
@MaseKhumalo-nd2ih
@MaseKhumalo-nd2ih 9 ай бұрын
ወይ አስትዬ ተበረክልኝ በውስጥሽ ትልቅ የተማቃ ፀጋ ነው ያለሽው በርች ለወረኛ ቦታ አትስጭአቸው ሥረ መሥረት የማይወድ ቅነተኞች ነቸው ❤❤❤
@rajifdereje9170
@rajifdereje9170 9 ай бұрын
በግልፅ የምታቀርቢያቸው ነገሮች ሁሉ በጣም ደስ ይሉኛል የኛን ህዝብ ማስደሰት አይቻልም ስለዚህ ተያቸው እኔ ትመችኛለሽ
@user-ek3sh8cs4u
@user-ek3sh8cs4u 2 ай бұрын
እድሜና ጤና ለዶክተር ወዳጄነህ ረጅምእድሜ ይስጥህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@aberasherpagie7268
@aberasherpagie7268 9 ай бұрын
He is so sweet heart very kind how lucky r ur children
@user-dx4du6nm2p
@user-dx4du6nm2p 9 ай бұрын
Weded adergehalehu geta yebarekshe
@woinhareggebrewhiwot2507
@woinhareggebrewhiwot2507 9 ай бұрын
Astu selealebabes yetnagershiwen betam adenkashalehu ewnet new .Behulentnachen Negusun benakebrew esum yakebrenal.❤❤❤
@tigistassefa5577
@tigistassefa5577 9 ай бұрын
የመጨረሻ ነው የምንወድሽ
@user-oc4kn4sq4y
@user-oc4kn4sq4y 7 ай бұрын
እናመሰግናለን አስቱ መልካም ስትሰሪ እናደንቃለን
@user-um1mu2lg1o
@user-um1mu2lg1o 9 ай бұрын
አስቱ የምር እኔ ከልቤ ነው የምወድሽ ዶ/ርዬ አንተንም እንደዛው ምረጥ ፕሮግራም ነው
@tsejesuse5598
@tsejesuse5598 9 ай бұрын
በጣም እንወችዋለን😊😊❤ ተበራኩልን
@issupetros2337
@issupetros2337 9 ай бұрын
ኣስቱ ማለት ኮት ምን ልበልሽ... በጣም ጥፍጥጥጥ ያልሽ ልዩ ተሰጥዎ ያለሽ በጣም ልዩ ሴት ነሽ ተባረኪ 🙏
@rahelmengistu9422
@rahelmengistu9422 9 ай бұрын
አስቱ ግልፅነትሽን እወደዋለው ቀጥተኛ ነሽ ታድለሽ❤❤❤
@yikerta0006
@yikerta0006 9 ай бұрын
አስቱ ሰለአለባበስ ያነሳሽው ነገር ሁሌም በውስጤ ጥያቄ ይፈጥርብኝ ነበር አስቱ እሁድ ቀን ሁልጊዜ ከቅዳሴ ስመለስ የወንጌል አማኞች ወደ ቸርች ሲገቡ በመንገድ እንገናኛለን በአለባበሳቸው ሁሌም እበሳጫለሁም አፍራለሁም ግን ለምን ሰባኪዎች የአለባበስ ህግ አያወጡም እያልኩ እራሴን እጠይቃለሁ እነሱንማ ለመጠየቅ ድፍረቱም የለኝም ግን አስቱ ቸርቹ ተቃውሞ የለውም ? አንዳንዶቹማ በጣም ዘግናኝ አለባበስ ለብሰው ይገባሉ አሉ ደግሞ በጣም ሥርዓት ያለው አለባበስ ለብሰው ራሳቸውንም እምነታቸውንም የሚያስከብሩ ለሁሉም ማስተዋልን ይስጠን የልቤን ጥያቄ ስላነሳሽልኝ አመሰግናለሁ 1:10:59
@tadueramo
@tadueramo 9 ай бұрын
Real Ethiopians I love you
@bisratsugamo5198
@bisratsugamo5198 9 ай бұрын
God bless you D/r you teach me life... the way i can get out of dirty mud
@MimiMimi-si1kv
@MimiMimi-si1kv 9 ай бұрын
Dr wedajeneh betam betam yewah sew neh Egziabeher yebarkh
@asli2998
@asli2998 9 ай бұрын
Much love and respect both of you ♥ 😍😘
@user-bl3yl9mp1n
@user-bl3yl9mp1n 8 ай бұрын
Thank you, Asterie
@bzuwerqabebe1232
@bzuwerqabebe1232 9 ай бұрын
ዶክተር የ❤አንተ ሙህር ነህ ብዙ ነዉ የምማረዉ 👏 አስቱ የምታስቂ ሴት 😘😘
@ethiopiaabebe5033
@ethiopiaabebe5033 9 ай бұрын
የኔ ቆንጆ ማንንም አትፍሪ እራስሽን ሁኚ ሰው የሚናገረውን አያጣም ቀጥይበት❤❤❤❤❤❤❤
@user-bx4wk4od1c
@user-bx4wk4od1c 8 ай бұрын
አስቱዬ ጀግኒት የጌታ ምርጥ በርቼልኝ
@mounasabrina8121
@mounasabrina8121 6 ай бұрын
ሁከታችሁ ጀግና ናቹሁ ለምን በተለይ በአገር ጉዳይ ላይ ማንንም ሳትፈሩ እውነቱን ስለምትናገሩ እንወዳቹኋለንእድሜ ጤና ይስጣቹሁ
@hassetwolde
@hassetwolde 9 ай бұрын
You guys are amazing! Astu an Dr. Wodajeneh ewnetim tafach weg.
@samueltekletekle8445
@samueltekletekle8445 9 ай бұрын
Oh I am addicted the only way I will visit ethiopia because of doctor
@user-gk6yc6wt2c
@user-gk6yc6wt2c 9 ай бұрын
Astu melkam ehit❤❤❤❤❤❤❤ doctor wedajeneh melkam wendim tebareku 👍
Final muy increíble 😱
00:46
Juan De Dios Pantoja 2
Рет қаралды 27 МЛН
UFC Vegas 93 : Алмабаев VS Джонсон
02:01
Setanta Sports UFC
Рет қаралды 217 М.
I’m just a kid 🥹🥰 LeoNata family #shorts
00:12
LeoNata Family
Рет қаралды 11 МЛН
The Noodle Picture Secret 😱 #shorts
00:35
Mr DegrEE
Рет қаралды 30 МЛН
የአስቴር አለማወቅ በአደባባይ ሲገለጥ...
51:03
Yewerq Zeng | የወርቅ ዘንግ |መምህር መስፍን ሰለሞን
Рет қаралды 170 М.
ለዶ/ር ወዳጄነህ ማረሚያ || መምህር ዘበነ ለማ
22:18
Memeher Dr Zebene Lemma
Рет қаралды 183 М.
Final muy increíble 😱
00:46
Juan De Dios Pantoja 2
Рет қаралды 27 МЛН