የላይቤርያው ፕሬዝዳንት ሳሙኤል ዶእና የዶ/ር ወዳጄነህ የቀድሞ ሚስት | የፕሬዝደንቱን ስጋ የቆራረጡት ሰዎች መጨረሻ | Haleta Tv

  Рет қаралды 89,438

Haleta Tv ሀሌታ ቲቪ

Haleta Tv ሀሌታ ቲቪ

Күн бұрын

#ethiopia #haletatv #rebunimedia

Пікірлер: 543
@haletatv
@haletatv Жыл бұрын
የሀሌታ ቲቪ አጋር ሚዲያ የሆነውን ረቡኒ ሚዲያን ሰብስክራይብ አድርገዋል? 👇 👇 👇 👇 👇 👇 👇 kzbin.info/www/bejne/mKfUnHxsqdx8na8
@tigistwebeshet2077
@tigistwebeshet2077 Жыл бұрын
አልተሳካልሽም እንዴቃወም በጣም ገፋፋሽው እሱ አስታዋይ ነው ያንችን ስነልቦና በደንብ አጥንቶል sorry አስትኳ😂ደግሞ በክፍል አንድ አታሽማቁቁኝ አልሽ የተሳሳትሽውን አስተካክይ ነው የተባልሽው
@YoditWoldegabrel
@YoditWoldegabrel Жыл бұрын
አላደረግንም አናደርግም😅
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 Жыл бұрын
ዶክተር ወዳጄነህ አንደበተ ርቱእ ንግግሩ አይጠገብም ክፉ ነገር ከአፍህ ስለማይወጣ ታድለሀል ስዎች ክፉ ሊያናግሩህ ሲሞክሩ የምትስጠው ትሁት ምላሽ ደስ ይላል እግዚአብሔር ይባርልህ🙏🏾❤️
@Talentfirst1
@Talentfirst1 Жыл бұрын
አይ አስቱ ዶክተር ዘበነን እንዲያዋርድልሽ ጓጉተሽ ኩም አድርጎ አስቀረሽ አስቱ ማመን እና መቀበል ያለብሽን ተቀበይ ግትር ሞቼ እገኛለሁ አትበይ .......ችክ አትበይ...... ዶ/ር ወዳጄነህ ግን አስተዋይ እና ትልቅ ሰው ነህ
@muluye333
@muluye333 Жыл бұрын
እኔም ገርሞኛል ተሟሙቃ የሚጣላ ነበር የመሰላት ግን ትክክለኛ ሰው እንደሆነ ሲነግራት ኩምሽሽ ብላ እየመረራት ዋጠችው ተባረክ ዶክተር
@terefemilka6598
@terefemilka6598 Жыл бұрын
ዶ/ር ዘበነ በሷ ሊዋረድ ቀርቶ በሷ አንደበት ሊጠራ የሚችል ሰው አይደለም። ባዶ ቆርቆሮ ስለሆነች ከአንዱ ወደ አንዱ እየዘለለች አዋቂ ለመባል የማትፈነቅለው ድንጋይ የለም ከንቱ!
@topman7504
@topman7504 Жыл бұрын
@Talentfirst1 ብራቮ እንደኔ በጣም ተከታትለሃታል ብዙ እንዲናገ ስለ ዘበነ ፈልጋ ነበር ግን የተማረ ይግደለኝ የሚባለው ለዚህ እኮ ነው ፀጥ አስባላት ዝርክርክ አሮጊት 😂😂😂
@mestawotbekele3690
@mestawotbekele3690 11 ай бұрын
ዶ/ር ዘበነን በምን ሂሳብ ነው የሚያዋርደው ዶ/ር ዘበነ የተማረ በብዙ ያነበበ አባት ነው በደንብ አስረግጦ ትክክለኛውን መልስ ሰቷል ስለዚህ በሃይማኖት ዙሪያውን መሽከርከርሽን አቁሚ የራስሽን ሃይማኖት ይዘሽ ተቀመጪ አስቴር ዶ/ር ወዳጄነህ እሱም በብዙ የሚያውቅ ስለሆነ በማስተዋልና ከማንም ጋር ሳይጋጭ ምላሽ ሰቶ ማለፊ የእውቀቱን ደረጃ የሚያሳይ ነው በዚሁ ቀጥሉ በሃይማኖት ለምታነሱት ማንኛውንም ነገር በደንብ በማስረጃ የሚመልሱ አባቶች ስላሉ አትቸገሩ
@seblemesfin3645
@seblemesfin3645 11 ай бұрын
እቺ የአብይ ደናቁርት
@ድንቄምብልጽግና
@ድንቄምብልጽግና Жыл бұрын
❤ዶክተርዬ❤ በጣም ጨዋ ደግ ሰው ነህ አስቴር የሔድሽበት እርቀት አቧራ ለማስነሳት ግን አልተሳካልሽም
@asmamawyinges3725
@asmamawyinges3725 Жыл бұрын
Thank u!!!👍👍👍....ተላላጠች እንጂ!!!
@sam004sk
@sam004sk Жыл бұрын
ቀላል!
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 Жыл бұрын
ወዳጄነህ ጨዋ ስው ነህ አስቴር ግን ዘበነና ወዳጄነህን ለማነቃቀፍ ፈልገሽ ነበር እሱ ግን ጥሩ ስው ነው ስውን እንዲህ አትኮርኩሪ
@fetsumkidanne9679
@fetsumkidanne9679 Жыл бұрын
በጣም ብርቱ ናት አስቴር እባካቹ ሚዛናዊ እንሁን።
@Ethioinfomarcy
@Ethioinfomarcy Жыл бұрын
ደግሰው ዶክተር ወዳጄነህ የሚያወራው እናሂወቱ የሰማይ የምድር የራቀ ነው
@beletehailegiorgis5501
@beletehailegiorgis5501 Жыл бұрын
ተወዳጁ የኢትዮጵያ ልጅ ዶ/ ር ወዳጄነህና እህት አስቴር በጣም ፈታ ያለ፣ትምህርት ሰጪና ግልፅነት የተትረፈረፈበት ፣የማይሰለች ጊዜ ነበር ። ተባረኩ!
@PM-cc5vs
@PM-cc5vs Жыл бұрын
This is why I like this guy! Very wise, calm, and positive!
@bettygabriel6083
@bettygabriel6083 Жыл бұрын
Indeed❤
@tigistwebeshet2077
@tigistwebeshet2077 Жыл бұрын
እልተሳካልሽም በግድ ተቃወም ምን አይነት ስው ነሽ ነገረኛ ዶክተር አስተዋይ እና ያንችን ስነልቦ አንብብ ነው የሜያወራው ክብር ለዶክተር❤❤❤
@የገሀነብደጆችአይችሏትም
@የገሀነብደጆችአይችሏትም Жыл бұрын
ዶክተር ወዳጄነህ👏👏
@abrisosfam7139
@abrisosfam7139 Жыл бұрын
በዚህ interview የዶክተር ወዳጄነህ ትልቅነት እና አስተዋይነት ያየሁበት ነው አስቴር ግን አሁን በጣም አስታወቀብሽ ለዶክተር መምህር ዘበነ ያለሽ ጥላቻ ስለ እሱ ሲነሳ ፊትሽ እራሱ ተቀያየረ ዶክተር እንዲያወራ የፈለግሽውን ስላላወራ ብቻ ፈጣሪ ይቅር ይበልሽ ቢቻልሽ ከታላላቆችሽ ተማሪ
@ethiopianpoettsedidawit5738
@ethiopianpoettsedidawit5738 Жыл бұрын
ምርጥ የበሰለ አስተያየት:::
@natnaelwondem3721
@natnaelwondem3721 Жыл бұрын
Perfect comment
@sarasara996
@sarasara996 Жыл бұрын
በጣም እሷ የጠበችዉ መምህርን የሚያጥላላ ነገር ነበር ዶክተር ወዳጄን ግን እግዚአብሔር ያክብረዉ
@werkamawkassa5631
@werkamawkassa5631 10 ай бұрын
betikikil
@fasikaalmaw1171
@fasikaalmaw1171 Жыл бұрын
የኔ ጌታ የማይጠገብ አንደበት ነው ያለክ እነሱ ይሳደቡ እኛ የምንወድክ እንስማለን በርታልን ወንድማችን
@ElisaAsress-c5u
@ElisaAsress-c5u Жыл бұрын
ደ/ር አከብርሀለው ግን መጨረሻህን ያሳምርልህ የእመቤቴ ጥላ ከለላ አይለይህ ጠያቂዋ ሳይድ አታድርጊ።
@berhanegmedhin3621
@berhanegmedhin3621 Жыл бұрын
Brother Dr. Wedajeneh,I am a Tigriyan and I have forgiven you for any thing bad you said abt us.We need to promote and practice the culture of forgiveness. Stay blessed and keep sharing us your testimonies and brilliant insights.....Kenosis is what I wanted to practice right now!
@beyenechandarge5058
@beyenechandarge5058 Жыл бұрын
You are missed understand dear .I heard what he said but he didn't say bad about Tigrayan people .
@tsegay-nr5dt
@tsegay-nr5dt Жыл бұрын
​@@beyenechandarge5058 ምንም ነገር ወደ ትግራይ አይግባ ፣ህወሃትን እስከደገፉ ድረስ ብሎ ያለውንስ
@gizawgirmay8785
@gizawgirmay8785 Жыл бұрын
I am also Tigreyan and let us start to forgive to get forgiveness.
@yosefjadatube4609
@yosefjadatube4609 Жыл бұрын
ዶ/ር ወዳጄነህ በየ ሚዲያው የምታደርጋቸውን ንግግሮችን በሙሉ አያለውም እከታተልሀለውም ግን ከአስቴር ጋር እያደረከው ያለው ወግ ግን ብዙም አሪፍ ሆኖ አላገኘውትም! ምክንያቱም የአስቴር ወሬ በጣም የወረደና ዝም ብሎ ወሬ የመስማት ሱስ ያለባት የሚመስል ወሬ ነው እንጂ እንደ ሌላ ጊዜ ያንተን ክብር የሚመጥን ወግ አይደለም! የአስቴር አቀራረብ በጣም ደባሪና የውሸት እንደሆነች ታስታውቃለች ፣ ብቻ በአጭሩ የአንተን ክብር አውርዳብኛለች ይቅርታ ስለ አስተያየቴ ፣ ይሄ ቤት ውስጥ ቁጭ ብላቹ ቡና እየጠጣቹ ልታወሩት የምችሉት ወሬ እንጂ ሚዲያ ላይ ወጥታቹ የምታወሩት አይደለም። ሌላው ደግሞ ስለ ቀድሞ ባለቤትህ ስለ አስቴር በዚህ መጠን ደጋግሞ ማውራት ለኛም አሰልቺ ነው ለቀድሞ ሚስትህም አስር ጊዜ እሷን በየ ሚዲያው ላይ ማንሳትህ ሊደብራት የሚችል ነገር ሆኖ ይሰማኛል በቃ ተዋት እሷም የራሷን ሂወት እየኖረች ነው፣ አስቴር የወሬ ሱሷን ለመወጣት የበጥ የቋጡን እያነሳችብህ ታስወራሃለች እያሳሳቀች ስለዚህ እባክህ ዶ/ር በጣም የምወድህና የማከብርህ ሰው ነህና እንደ ቀድሞ አቋምህ በክብር ወደ ፊት ተጓዝልን ከአስቴር ጋር ያለው ቆይታህ አይነፋም፣ ከፍቅር ጋር እና ከሌሎች ጋር የምታደርገው ወግ በጣም ደስ የሚል ነው።
@emebetwoldemichael6614
@emebetwoldemichael6614 Жыл бұрын
True 100/ percent
@የገሀነብደጆችአይችሏትም
@የገሀነብደጆችአይችሏትም Жыл бұрын
Exactly
@HabetamuWayu
@HabetamuWayu Жыл бұрын
ዶክተርወዳጄነህ ሶፍያን አግብተህ ዘርህን በመተካትህ መልካም ሰዌችም ኘግዚሐብሔርም ደስተኞች ናቸው ደግ አረክ ልጆችህን ጌታ ይባርካቸው።።።።
@beshirdale2491
@beshirdale2491 Жыл бұрын
What I like about Dr. Wodajnehi is that he is so positive, he takes nothing personal, he is of course very knowledgable.
@Mer-d9t
@Mer-d9t Жыл бұрын
Aster wanted Dr to criticize Dr zebene … but he didn’t …aster just doesn’t like orthodox teaching… we love ur discussions but people that watch you are from different religion. Dr you are very respectful to everyone… I m in this page coz u r the interviewee
@beyenechandarge5058
@beyenechandarge5058 Жыл бұрын
You are right .she is trouble maker
@bettyteshome-hu3nx
@bettyteshome-hu3nx Жыл бұрын
ዶክተር እግዚአብሔር ካንተ ጋ ይሁን ኑርልን እንወድሃለን
@adonayforsido5718
@adonayforsido5718 Жыл бұрын
Dr. Wedajenh is very important person for Ethiopia and Ethiopian New Generation. Thank you so much Our Hero Aster!
@dagmdagm8392
@dagmdagm8392 Жыл бұрын
አልተሳካልሽም ሁካታ ለመፈጠር ፈልገሽ ነበር ዶክተር ፈጣሪ ያክብርክ
@lilyadmasu9976
@lilyadmasu9976 Жыл бұрын
በጣም ብዙ ጣረች ግን እግዚአብሔር የባረከው ዶክተር ወዳጄነህ ግን በመልካም መለስልን
@MA-cu7ur
@MA-cu7ur Жыл бұрын
የሄዋን ዘርም አይደለች
@MlashKashsay-om7dc
@MlashKashsay-om7dc Жыл бұрын
በጣም ምን አይነት ናት እግዚአብሔር ይቅር ይበልሽ እባካቹ ቱክረት ለማሰብ ብላቹ ሰው ለሰው አታጋጩ የተማረ ያብዛልን🙏
@የገሀነብደጆችአይችሏትም
@የገሀነብደጆችአይችሏትም Жыл бұрын
እየመረራት ውጣዋለች!
@SalmeTeklie
@SalmeTeklie Жыл бұрын
የተረጋጋ ሰዉ ማለት ይህ ሰዉ ነው
@mekdesmekuria4207
@mekdesmekuria4207 Жыл бұрын
ዶ/ር ወዳጄነህ በጣም ድንቅ ብሩህ አእምሮ አንደበተ ርቱዕ እግዚአብሔር ረዥም እድሜና ጤና ይስጥህ።
@Lovewins3908
@Lovewins3908 Жыл бұрын
Dr the most humble person i’ve ever seen ❤️
@jesusislove3545
@jesusislove3545 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ሞገስ የሰው ፍቅር ሰቶሀል እግዚአብሔር ካንተ ጋር እንደሆነ ያስታውቃል እኔም ባንተ ሁል ግዜ እባረካለሁ ጌታንም አመሰግናለሁ እንዳንተ አይነት ሰው እግዚአብሔር ስለ ሰጠን ተባረክ
@colfaxwireless
@colfaxwireless Жыл бұрын
Wow, ከያኒት አስቴር በዳኔ approach really left a lot to be desired. Interviews should be about showcasing a candidate's skills and potential, not about creating unnecessary stress. Kudos to ለተከበርከው ዶክተር ወዳጄነህ መሃረነ for handling it with grace! ከያኒት አስቴር በዳኔ; Please remember that your viewers come from various backgrounds and belief systems. Keep the discussion inclusive and relevant to the topic at hand🤔
@lopisoasalifew4230
@lopisoasalifew4230 Жыл бұрын
አስቱ አላስፈላጊ ጣልቃ አትግብ በቻልሽ መጠን ሀሳብን ለመስጨረሽ ሞክር።❤❤❤
@endalkmidia
@endalkmidia Жыл бұрын
አጠችለማ ቀባታርናት ባዶ ቀበተረተር
@abemelekabemi9406
@abemelekabemi9406 Жыл бұрын
አልሰማ አለች ይች ዱዝ
@lopisoasalifew4230
@lopisoasalifew4230 Жыл бұрын
@@abemelekabemi9406 no no በጨዋነት አስተያየት መስጠት እንጅ መስደብ ልክ አይደለም። ትልቅ ሰው ሌላ ሰውን አይሳድብም። ታላቁ መጸሐፍ ስናገር ወንድሙን የሚንቅ አእምሮ የጎደላ ነው ይላል።
@edenhaile9839
@edenhaile9839 Жыл бұрын
ዶክተር ወዳጄነህ ዘመንህ ይባረክ አስቴርም ተባረኪ
@bbbbbbbb562
@bbbbbbbb562 Жыл бұрын
አስቴር እህቴ ይቅርታ አድርጊልኝና አላውቅም አንተ ጀምረህ ጨርሰው ካልሽው ቡሀላ ግዴታ ተጋጩ ማለትሽ ትክክል ነሽን ? ስህተትን ማረም የማሸነፍና የመሸነፍ ጉዳይ ከመሰለሽ ሀሰትን ሀሰት በሉ እውነትን እውነት በሉ እሚለውን ቃል አንብቢው 😊
@ethiopianpoettsedidawit5738
@ethiopianpoettsedidawit5738 Жыл бұрын
እሱማ ወዳጅዬ እንዲናገር የጋብዘቺው... ዶ/ር ዘበነን እንዲወርፍላት ነበርi እሱ መች ሥራ አጣ😆እንኳን በዕውቀት የተቃኘ ጭንቅላት ይዞ የተፈጥሮ ባህርዩም አይፈቅድለትም:::
@bbbbbbbb562
@bbbbbbbb562 Жыл бұрын
@@ethiopianpoettsedidawit5738 በትህክክል እኔኮ ሴትዮዋ ምን ነካት ብየ ነው ሰውየውን ለምን እንደጋበዘችውም ስለምን ለመጠየቅ እንደሆነ እንኮዋን የገባት አይመስለኝም ለወሬ ስትሮጥ ልትደፋ ነበር ዶክተራችን ወዳጀነህ ስለሆነ ነው ያስቆማት ሰላሙ ይብዛልን🙏
@Gojobet_Tube
@Gojobet_Tube Жыл бұрын
Dr. Wedajeneh a very humble and wise man ... bemegeba melsehlatal bless you.
@sophiaadmassu8268
@sophiaadmassu8268 Жыл бұрын
@Aster, I hope you have learned a lot from this positive person. Thank you, Dr. Wodajeneh. Your X- wife Aster is very nice, positive, genuine, generous, reliable, religious person. I know her before you met her.
@sheba9627
@sheba9627 Жыл бұрын
I almost forgot this was an interview, felt like I was part of a get-together, keep up the Good Job 👏🏾 thank you Dr. Wed and Astuye ❤️❤️❤️
@fetsumkidanne9679
@fetsumkidanne9679 Жыл бұрын
እግዚአብሔር በጣም ከሚያሳቅቅ ህይወት ነጻ ያወጣል አፍሪካ የጨለማው አለም መደብር መሆንዋ ያብቃ ያብቃ !!!!!!!!!!!!😢 በየሱስ ደም ትታጠብ አሜንንንንንንንን...............
@yosefjadatube4609
@yosefjadatube4609 Жыл бұрын
በጣም አንድ የሚያስጠላኝ ነገር የአስቴር አይነት አጉል ጌታ ጌታ ባይ አስመሳይ በውሸት የጌታን ስም እየጠሩ እና እየገለፈጡ የውሸት እየወደዱህ የእውነት የሚጠሉህ አይነት ጴንጤዎች ናቸው ያስጠሉኝ አረመኔዎችና ጨካኞች ለተቸገረ የማይራሩ ለተራበ የማያበሉ በአፍ እንጂ በተግባር እውነተኛ ፍቅር የሌላቸው አስመሳዮች 90% የሚሆኑት ፣የኔ ቢጤ እንኳን ችርቻቸው በር ላይ የማይቀመጥ ችጋራሞች ናቸው።
@asnakechmeskela1732
@asnakechmeskela1732 Жыл бұрын
ወይ መታደል አቦ እግዚአብሔር ጨምሮ ጨምሮ ይባርክህ አንተ የክርስቶስ ባርያ ነህ ዘመንህ ሁሉ ይባረክ
@hullhagerishgodana8229
@hullhagerishgodana8229 Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ የለመንከዉን ይስጥሀል ነው ለእግዚአብሔር መሞት ትልቅ ነገር ነው በርታ በርታ በርታ አይዞህ ጌታ ይርዳህ አሜን አሜን አሜን ❤️❤️❤️
@DemisewuWubishet-vt8pu
@DemisewuWubishet-vt8pu Жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ወግ ስታምሩ ዶክተር ወዳጄን ሁሌም ከአይናችን አትጥፋ እኖድካለን ❤❤❤❤❤
@emugodblessyoumyblessedsis9624
@emugodblessyoumyblessedsis9624 Жыл бұрын
Dr wodajye you are so humble always may God bless you more 🙏
@woynimokonen352
@woynimokonen352 Жыл бұрын
ዶክተርየ በጣም ነው የማከብርህ የአንተን ትምህርት በመከታተሌ በጣም እድለኛ ነኝ ❤ እድሜ ጤና ይስጥህ ❤❤❤
@andargeassefa1632
@andargeassefa1632 Жыл бұрын
ጥሩ ሴት እንዳልነበርሽ እረዳ ነበር:: ግን ዛሬ በግልጽ መጥፎ በሰዎች መካከል ጸብ ለመዝራት የምትጥሪ በግድ ለማጣላት የምትቦዝኚ ሰው ነሽ:: ዶር ወዳጄነህ አስተዋይ እና ጥበበኛ መልካም ሰው ስለሆነ መርዝሽን በጥበብ አልፎታል ይልቅም በምስጋና እና በአድናቆት:: አንቺ ግን መጥፎ ከመሆን ተቆጠቢ በፖለቲካው ማበጣበጡ አልሆን ሲልሽ በዚህም መጣሽ::
@NomorehgdefEzgharya
@NomorehgdefEzgharya Жыл бұрын
ዶክተር ወዳጀነህ በጣም ትሁት እኮ ነው ጀግና እኮ ነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@newlife2805
@newlife2805 Жыл бұрын
ሳቅሽን ቀንሽ ቀሽም ሰዎች ጉድለታቸውን የሚሸፍኑበት ነው ቲቪ ላይም ሲውካኩ ይዘጉኛል 😅😅 be smart እውነቴነው ነው ዶ/ር ለመጠየቅ አትመጥኝውም ሳቅሽ ሁሉ ነገሩን ያበላሸዋል ሀሳቡን አታስጨርሽውም ዶር ነገሮችን የምታይበት መንገድ 👌👌👌👌👌🙏🙏🙏
@የገሀነብደጆችአይችሏትም
@የገሀነብደጆችአይችሏትም Жыл бұрын
ትክክል!
@mekonnenyemeru3303
@mekonnenyemeru3303 Жыл бұрын
በደንብ አውቀሀታል ገልፀሀታል
@negedelemma7021
@negedelemma7021 Жыл бұрын
The most humble person ever seen long live
@baslel-zw1ec
@baslel-zw1ec Жыл бұрын
አስቴር ስለ ዘበነ ቦይ ቀደደችለት ዶክተርዬ ግን በሷ ቦይ ሳያላፍ ጥሩ አድርጓ መለሰላት
@gizawgirmay8785
@gizawgirmay8785 Жыл бұрын
ዶክ እኔ ድያቆን ነበርኩ እርግጥ አሁን ባልሆንም፣ ያው የሀገርህ ልጅ ነኝ፣ ግን ሁሌም የሚገርመኝ ትህትናህ ነው። ዩትዩብ ላይ አንተን የሚሰድቡህ እኮ they are ከለባት። እንኳን የሀገሬ የድሬ ልጅ ሆንክ። እኔ አሁንም ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ዶር ዘበነም ሆነ ሌሎች ሲናገሩህ ሌላ ጭቅጭቅ ላለመፍጠር በፍቅር የምትመልሰው ነገር ግን ይገርመኛል። ባይ ዘዌይ ኢትዮጵያ ስመጣ ያንተን ምክር እና ትምህርት ከፍዬ መከታተል እፈልጋለው። አንተ እኮ ለፈጣሪ የምትመች ለስላሳ ሰው ነህ። ይህን ስል የሀይማኖት ምርጫችን እንዳለ ሆኖ የማደንቀው ግን ስብዕናህን ነው። እንዳንተ ቆንጆ ነኝ ግን I have bad temper. አስቴር ግን ዝግጅትሽ የሀይማኖት ስብከት ይመስላል አለማዊ ቴሌቭዥን ላይ ሆነሽ እየሱስን መቀበል ማለት እያልሽ ስለ ሀይማኖት መስበክ አቁሚ። ያው ከፔንጤ ውጭ የሆነ universal እውቀት እና wisdom ለማወቅ ለሚከታተልሽ ሰው አስቢ። አለበዚያ አንቺ ጋር መጥተን መከታተል ልናቆም እንችላለን እስኪ ከዶክ ተማሪ።
@lopisoasalifew4230
@lopisoasalifew4230 Жыл бұрын
አስቱና ዶ/ር ወደጅነህ በጣም ነው የሚንወዳችሁ እንኳን ደህና መጣችሁ።
@AmertiKentiba
@AmertiKentiba Жыл бұрын
Dr wodage you’re the most intelligent person in Ethiopia! Golden heart, polite, decent, kind person i have seen in my entire life ! May God bless you ❤
@MimiMimi-si1kv
@MimiMimi-si1kv Жыл бұрын
Dr Wodajenhe you are wise person keep up bro!!!!!!!!!!!
@ayshuwolde9265
@ayshuwolde9265 Жыл бұрын
ተራ እውቀት ኖሮሽ ደህን ታላቅ ሰዉ መጠየቅሽ ከንቱነትሽን ያሳያል ስለዘበነ ሲነገር በጣም ደስተኛ አይደለሽም እሱ የተደነቀበትን ነገር ግን prince Joince ሲያወራልሽ ጌታን መቀበሉ እጅግ ተደስ ተሽ ነው ያወራሽው አንቺ እውቀትም የለሽም ስለ William torbert Samuel doo ስለ ሁሉም የምታውቂው ታሪክ የለም ብዙ አንብቢ ተማሪ ሰዉ እንድትሆኚ
@ethiopianpoettsedidawit5738
@ethiopianpoettsedidawit5738 Жыл бұрын
በትክክል
@meba6216
@meba6216 Жыл бұрын
Exactly
@betiyegish1686
@betiyegish1686 Жыл бұрын
She is ignorant! She is in a platform where she should be knowledgeable of what she is talking! I am watching for Dr. Wedagenh's wisdom! I wish there is a way of blocking her voice! She uses the platform to sell herself! Ridiculous!
@emebetwoldemichael6614
@emebetwoldemichael6614 Жыл бұрын
Exactly
@mealatdemessie5939
@mealatdemessie5939 Жыл бұрын
ዶ/ር ወዳጄነህ እጅግ በጣም የማከብርህና የምወድህ ወንድሜ ነህ፣ በብዙ ተባረክ፣ አይቀይርህ እንዲሁ እንዳለህ ዘመንህን ሁሉ ይጠብቅህ። ❤❤❤❤
@እምየኢትዮቤቴ
@እምየኢትዮቤቴ Жыл бұрын
ደኩተር መምህር ዘበነ ለማ እግዚአብሔር የባርከው የመርጠው ስለሀይማኖቱ ጥንቅቅ አድርጎ የሚያውቅ እጅግ ሙህር በተለይ ለኦርቶዶክስዊ ክርስትያኖች እጅግ እንቁ አስተማርያችን ካህናችን ነው. ለሁላችሁም መምህር ዘበነ ለጥያቄችሁ መልስ አለው ያስተምራችሁ እና ዳኑ::
@hahu3160
@hahu3160 Жыл бұрын
ልክ ብለሀል፤፤ ሰው ግነረ አሉባልታ ወሬ እና እንዲህ ሰዉዬ ድብልቅልቅ ያለ ስነ ልቦና አይሉት ሀይማኖት የሚናገር ሰው ነው የሚፈልገው
@AzebGTSadike
@AzebGTSadike Жыл бұрын
😂
@ketzergaw2593
@ketzergaw2593 Жыл бұрын
ዘበነ አንዳንዴ ትክክለኛ ያስተምራል አንዳንዴ ደግሞ ይቀባጥራል።
@የገሀነብደጆችአይችሏትም
@የገሀነብደጆችአይችሏትም Жыл бұрын
ቁጭ ብለው መምህር ዘበነ ቢያስተምራቸው እስከ አሁን ያቃጠሉት ህይወታቸው ይፅፅታቸው ነበር! ሳይመሽባችሁ ንቁ!!
@SenaitMoges-iv2pf
@SenaitMoges-iv2pf Жыл бұрын
ዶ/ር፣ የአስቴር ቤተሰብ በመሆኔ እና ሀኪሜም ስለነበርህ ታሪኩን ከመጀመሪያው ባውቀውም አንተ ስትደግመው መጽሀፍ ሆነብኝ። ተባረክ።
@emebetwoldemichael6614
@emebetwoldemichael6614 Жыл бұрын
ዶር ወዳጄነህ በጣም አድናቂህ ነኝ አንተ የምትሳተፍበትን ኢንተርቪውም ሆነ ማንኛውም የተጋበዝክበት ቦታ ፈልጌ በጣም ነው የምከታተልህ እጅግ በጣም ብዙ ስለህይወትተምሬአለሁ ግን በጣም ብዙ እውቀት ስላለህና እጅግ በጣም ብዙ አዳማጭ ስላለህ ሊጠቀሙብህ ይፈልጋሉ ዛሬም ይች ጋዜጠኛ ነኝ ባይዋ የሳን ሀይማኖት ብቻ እንድትጎተጉላት ብዙ ሞከረችህ አንተ ግን በጣም ጨዋ ሰው ነህ ስለዶክተር ዘበነ መጥፎ እንድትንገር በዚያም በዚህ አለች አብሪት የተቀመጥው ሰው ትሁት ሰው እክባሪ እግዚአብሄርን የሚፈራ በጣም ብዙ እውቀት የተሸከመ እንደሳ ተራ ሰው አለመሆኑን ግን ዘንግታዋለች በመጀመሪያ ደርጃ ሰው ሲናገር ማዳመጥን ተማሪ ሲቀጥል ለሰው ክብር ይኑርሽ ዶር ወዳጄነህ ለኢንተርቪው አይመጥንሽም
@hannagetaneh2368
@hannagetaneh2368 Жыл бұрын
እኔ ግን በእውነት ዶክተር ወዳጄነህን ሳየው እና ሲናገር ስሰማው ሁልጊዜ ታላቁን የተዋህዶ መምህር ዘላለም ወንድሙን አስታውሰዋለሁ ምክንያቴ ደግሞ እውቀት እስከጥግ ድረስ ኖሯቸው አዋቂነታቸው እንዲታወቅ አይፈልጉም በኦርቶዶክሳውያን ዘንድ ለመምህራኖች የተለያየ የማዕረግ ስም ይሰጣቸዋል ነገር ግን ሊቅ የሆነው መምህር ዘላለም ይህንን ማዕረግ አይቀበለውም በቃ ድብቅ ብሎ ወንጌልን ለዓለም የሚያደርስ የሚገርም የትህትና መገለጫ የሆነ ሰው ነው መመሳሰላቸው ይደንቀኛል ልዩነታቸው መምህር ዘሌ ለምን በየትኛውም ሚዲያ አለማየታችን ነው
@colfaxwireless
@colfaxwireless Жыл бұрын
Watching this interview was quite an experience! It's important for Aster to create a comfortable environment for candidates to shine. Hopefully, this feedback helps in improving the process for future interviews❤
@Truth658
@Truth658 Жыл бұрын
She isn't even a journalist, so 🙄 i doubt she will ever change she just makes the class low she makes it gossip i wish she can have a bit of manner
@meskizewde9878
@meskizewde9878 Жыл бұрын
ለዶክተር ወዳጄነህ ትልቅ ክብር አለኝ ።
@AmMuhammad-zv8po
@AmMuhammad-zv8po 11 ай бұрын
በእውነት የዶክተር ውዳጄነህ የሰጠው ምሳሌ ወዱጄዋለው እኔንም አስተምሮኛል በእውነት መልካም. ስብእና ከተማሩት ባላይ ነው
@awrajaabera2205
@awrajaabera2205 6 ай бұрын
ዶ/ር ወዳጄነህ እግዚአብሄር ይባርክህ፤ ስለእውቀትህ ጌታዬን አመሰናለሁ፡፡ ግልጥነትን ካንተ ተምሬአለሁ፡፡
@engidaworkehabte8373
@engidaworkehabte8373 Жыл бұрын
አስቴር ጣልቃ አትግቢ ሀሣባቸውን ይጨርሱ
@tewodroslemma7681
@tewodroslemma7681 Жыл бұрын
ነውርን ማዝረክረክ ግልፅነት አይደለም
@luliyagebrehiwot2112
@luliyagebrehiwot2112 Жыл бұрын
ልቅነት ነው😂
@ethiopianpoettsedidawit5738
@ethiopianpoettsedidawit5738 Жыл бұрын
ጠያቂዋ የቡና ወሬ አደረገቺው
@mehritlovemehritlove5028
@mehritlovemehritlove5028 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ለዘላለም ይባርካችሁ ታበረኩ እናመሰግናለን ኑርልን
@hanakebede4403
@hanakebede4403 Жыл бұрын
ዶ/ ር ወዳጄ ለኔ ሳዳምጥህ በብዙ የምማርብህ ድንቅ ሰዉ ነህ ለት በለት ከአእግዚያብሄር እየተማርክ የምታስተምረን ትሁት ወንድም ነህ ጌታ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ አከብርሀለሁ ።🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼
@m.nassirsalih4148
@m.nassirsalih4148 Жыл бұрын
Dr.ወዳጄነክ ከሱ በተማርኩት ኣድርጌ ብገልጸው emotionally intelligent ብለው ደስ ይለኛል።ለየት ያለ ምሁር ነው።ኣንቺ ነጌቲቭ ልታናግሪው ብትሞክሪ ስለ dr ዘነበ እሱ ግን እንቢ ኣለ።
@thestar2137
@thestar2137 Жыл бұрын
አንች ጉርድ በርሜል ያለአቅምሽ ከመምህር ዘበነ ራስ ውረጅ አቅምሽን እወቂ ነገር ልታዋስኪ ነበር ግን ወዳጄነህ አዋረደሽ
@isubalewdagne2736
@isubalewdagne2736 Жыл бұрын
በቃ የምን እምነት ተከታይ እንደ ሆንሽ ኣውቀናል። መስበክ ካማረሽ ቻናል ክፈቺ
@AmelemalBeyene
@AmelemalBeyene 5 ай бұрын
ዶክተር መጽናኛዬ መጽናናት ስፈልግ እ/ር እንዲናገሰኝ ስፈልግ አንተን እሰማለሁ እረጅም እድሜና ጤና እመኛለሁ አስቱ አንችም ጀግና ነሽ በጣም እወዳችኋለሁ
@hirutyekassu2355
@hirutyekassu2355 Жыл бұрын
WOWW ምንም ቃላት የለኝም ዶ/ር ወዳጄነህ እንደዚህ በዝች ስፍራ አንተን ማድነቅ ማመስገን አቅም ቢኖረኝ መጽሐፍ በፃፍኩልህ ከምትታየው በላይ ነህ ልዑል እግዚአብሔር ስለሆነው ሁሉ ስለሆንከው ክብሩን እሱ ይውሰድ 🙏🙏👍🏼ዘመንህ ይባረክ👐👍🏼 የትውልድ አባት ነህ ማያልቅበት እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ይስጥህ 👐❤እህታችንን አስቴር እግዚአብሔር ይባርክሽ ብራቫ ብያለሁ በርቺ 👏👏👐❤
@etegenetkebede2873
@etegenetkebede2873 Жыл бұрын
ፕሮግራምሽ ጥሩ ነው እባክሽ እንግዳሽ የጠየቅሽውን ጥያቄ መልሶ እስኪጨርስ ታገሽው ሀሳቡን አንቺ አትጨርሺ እባክሽ
@asnakechtesfaye2507
@asnakechtesfaye2507 Жыл бұрын
ዴ/ር ወዳጄኀህ በጣም ደስ የሚል ነገር ነገርከን እራሴን ክጃለሁ ሞቻለሁ ያልከውና ለአፍሪካ አስተምራለሁ ወንግጌልን ሰላልህ ተባረክ ፀጋው ይብዛልህ!!!ከእነዛ እንኳን ተለየህ ገና ናቸው አይመጥኅሁም።
@Tyyhd45fgggy
@Tyyhd45fgggy Жыл бұрын
ዶ/ር ቆንጆ ስለሆንክ ነው ስቃይህን የበላኋው። ብዙ ቆንጆ ወንዶችም ይሰቃያሉ
@netsanetfikrenorch1659
@netsanetfikrenorch1659 Жыл бұрын
አስቴር በዳኔ ድንቅ የጌታ ልጅ ዘመንሽ ይለምልም አቦ::)
@jesusislove3545
@jesusislove3545 Жыл бұрын
እግዚአብሔርን የሚያውቅ እግዚአብሔርን የሚፈራ የሚወድ ሰው ይሄ ነው ዶ/ር ወዳጄነህ
@marakiethiopia7258
@marakiethiopia7258 Жыл бұрын
DR Wodajeye, We love you to the moon and back. I Respect your wisdom, you are a blessing to this generation. The content of your presentation is excellent , and I have a few pointers for a more impactful delivery if you guys are open to my feedback: I would like to be honest and sincere ,and share a personal comment on The EX FACTOR: Should we need to talk about your previous lovers in public like this?,. It's important to approach such topics with sensitivity and discretion, considering the feelings and privacy of all parties involved... there are some topics that needs to remain untouched unless you know how to say it with out hurting the other partner....Obtain consent before sharing sensitive information or discussing someone else's experiences. It's important to respect their wishes regarding what they are comfortable with being disclosed.
@DrBahiruLegesse-SCIsurvivor
@DrBahiruLegesse-SCIsurvivor Жыл бұрын
"all parties involved".....good insight....but,the thing is out on the open for years..& people still keep on bringing the matter to the table whenever they get the chance...He has no option but to reflect on wisely......................
@ruthsamuel4860
@ruthsamuel4860 Жыл бұрын
I got your point, but his ex was the one who aired everything on magazines many years ago; right after he got married to Sofi. That affected him in a negative way to these days.
@Zuricana
@Zuricana Жыл бұрын
With all do respect he doesn’t require any consent to talk about his past experiences. He is a living testimony to educate and share for his audience a magnificent story which he has experienced in his life and benefits others as a tool to guide them through life.
@amankaleb6576
@amankaleb6576 Жыл бұрын
ጋዜጠኛዋ ስመለከትሽ በተደጋጋሚ ፕሮቴስታነትን ለመስበክ ነው ጥረትሽ:: ያለሽ የሃይማኖት እውቀት ደግሞ ተመልካች ያሳቅቃል ተማሪ ቁጭ ብለሽ ይቀርሻል ዶር የእውነት ሰው ትመስላላህ
@tigestatnafu
@tigestatnafu Жыл бұрын
ዶክተር ወዳጅነህን በትህትና ሰለአቀረብሽልንአ አንቺም ተባረኪ አንዳድ ግዜ ግትር ባህርሽን አሰተካክይ እወድሻለሁ
@feaaef5243
@feaaef5243 Жыл бұрын
አስቱዬ ባገኘሽው አጋጣሚ የሚመጣውን ሙሽራ ኢየሱስን ስለምትመሰክሪ በጣም እወድሻለሁ ሁሌም መስክሪለት ጀግና ሴት በመጨረሻም ከጌታ ሽልማት ታገኛለሽ❤
@የገሀነብደጆችአይችሏትም
@የገሀነብደጆችአይችሏትም Жыл бұрын
ኢየሱስ ስትዬ አታፍሪም የቆሎ ጏደኛሽ መሰለሽ?? ጌታችን አምላካችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ነው የሚባለው:: አንድ ሰው እንኳን አቶ ... ወ/ሮ ይባላል
@kumlachewbizuneh3589
@kumlachewbizuneh3589 11 ай бұрын
ዶ/ር ወደጄነህ "እራሴን መከድ" የሚል ጥሬ ቃል ሰለ ነገርሀኝ እጅግ አመሰግንህአለሁ።
@meskermtessma8058
@meskermtessma8058 Жыл бұрын
ዶ/ር ወዳጄነሀ መቼም አንተህ የምትሰጠው ማንኛውም ኢንተርፊ አንድም አምልጦኝ አያውቅም፤ ሕግዚሐብሔር ዐይባርክ።
@AscheNigus-z2o
@AscheNigus-z2o Жыл бұрын
Dr wedaje The most Humble preson
@jesusislove3545
@jesusislove3545 Жыл бұрын
ዶ/ር ወዳጄነህ ታድለህ ምን አለ አዋቂ ነን ምሁር ነን የሚሉ ካንተ ቢማሩ በጣም ትሁት አንደበትህ ጨዋነትህ ደስ ይላል እግዚአብሔር ይባርክህ አንተ ውስጥ ጌታን አያለሁ ለምን መሰለህ እየሱስ ክርስቶስ እኔን ምሰሉ እኔ በልቤ ትሁት ነኝ ነው ያለው ያን ደግሞ አንተ ውስጥ አያለሁ አይቼህ ሰምቼህ አልጠግብም ማንም አንተ ላይ አይደርስም አሁንም እግዚአብሔር አብዝቶ ይጨምርልህ
@gebrujemberu1317
@gebrujemberu1317 Жыл бұрын
He is gifted for storytelling.
@Blenkonjo
@Blenkonjo Жыл бұрын
By the way Ethio forum ጋዜጠኛው ያየሰው ነው የሚባለው ዝግችቱ በጣም ድንቅ ነው
@marthauhlmann3555
@marthauhlmann3555 Жыл бұрын
I really don’t know where to start, Aster you need to learn how to respect others. I did not really like the way you presented memehr Dr. Zebene Lemma. Your intention was very clear that you wanted to confront the two guys. Perhaps as you said you should learn theology and understand the perspectives. Been saying that I usually like your show and you… seriously I still do like you but some times you need to be careful when expressing your opinion.
@abel930
@abel930 Жыл бұрын
አትጠገብም Dr big respect ❤
@LOVE-xj3nw
@LOVE-xj3nw Жыл бұрын
አስቴር ምነው ይሄ ጠልቆ ያለማንበብና ያልማወቅሽን አውቀሽ እያለ። ከጥልቅ እና ከምርምር ጋር ያሉ ሰዎችን አትፈታተኛቸው እባክሽ አቅምሽን እወቂ
@MT-rg3mt
@MT-rg3mt Жыл бұрын
@Love በዚህ በፃፍክዉ ብቻ እራስህ ያልተማርክ ምንም የማታቅ መሆንህ ያስታዉቃል
@elizabethhailesellasie1946
@elizabethhailesellasie1946 Жыл бұрын
🧶Very Rude and inconsiderate! Kenteh new! Lemendenew gen, ye Sewun hasabun/ Self-expression respect yematadergut? Lemen ye Sewun Feeling tegodalachihu? Gena bezu yekerachihuwal! Plebs! 👈
@ellub5242
@ellub5242 Жыл бұрын
አስቴር በጣም ነው ምወድሽ ግን የሆነ negative vibe ደሞ አይብሻለሁ ... 1994 ላይ ቤተልሄም ት/ቤት ከሰሜን ሆቴል ወረድ ብሎ ያለ ት/ቤት እህትሽ ሙዚቃ አስተማሪ ሆና 6ኛ ክፍል አስትምራናለች በጣም ተሳዳቢ እና ትቀጠቅጠንም ነበር ሁሉም ተማሪ በጣም ነበር ሚፈራት እና ሚጠላት የነበረው እና ሰለ ዶር ዘበነ ስታነሺ የነበረው negative vibeሽ ያቺን እህትሽን ነው ያስታወሺኝ ደሞ ትመሳሰላላችሁ።
@የገሀነብደጆችአይችሏትም
@የገሀነብደጆችአይችሏትም Жыл бұрын
ልታጣላ ነበር የሞከረችው ስላልተሳካላት ተናዳለች ረባሽ ነገር ናት
@mekonnenyemeru3303
@mekonnenyemeru3303 Жыл бұрын
ውስጧ መሰሪ ባህሪ አለ ልትደብቀው ብትሞክርም ሳታስበው ይወጣባታል
@sisayberhanu4447
@sisayberhanu4447 Жыл бұрын
Thanks Dr for the usual matured views , Aster you doing great differently, keep up the good work 👏
@Zuricana
@Zuricana Жыл бұрын
His story is very inspiring and he has a charisma to talk about his story in a very positive,educational and informative manner to his audience. I think the more you talk to Dr. wedage it is a free encyclopedia via a living library.
@abyssiniaproductionofficia
@abyssiniaproductionofficia 11 ай бұрын
እንዲጣሉ ፈልገሽ ነበር አልተሳካም ዶክተረ ወዳጄነህ በጣም ጎበዝ ❤❤❤❤
@sileshipeace3252
@sileshipeace3252 Жыл бұрын
Ere Astu birik beylen difretishin adenkelishalehu Dr. Ejig betam ewodwalehu ginnnnnn yegodelebetin geta yemulalet. Tebareki
@Lily_ejigu
@Lily_ejigu Жыл бұрын
ተባረክ ዶክተር ወዳጄነህ እውነት ነው በሒወታችን ላይ እግዚያብሔር ያለው ብቻ ይሁን አስቱዬ ተባረኪ እንወድሻለን። ዶክተር ወዳጄነህ እባክህ ስብከትን ስበከን ትምህርትህ ሲናፍቀን እነዛ ከውስጥ የማይጠፉ ስብከቶችህ ሰርች እያረግን እንደ አዲስ እንሰማዋለን። እባክህ
@captainayub6482
@captainayub6482 Жыл бұрын
? እንደ ምህረት ደበበ ብትመጣልን በዩቱብ ከፈጣሪም ቃል ካንተም ብዙ እንማራለን በቀጥታ አግኝን 🕊🙏🏽
@Ethioinfomarcy
@Ethioinfomarcy Жыл бұрын
እውነተኝ ሂወቱን ብታቁ እንኮን ልትማሩበት አፎ ሌላ ሂወቱ ሌላ የሆነ ሰው
@tsegadegu444
@tsegadegu444 Жыл бұрын
OMG Aster is annoying in so many ways!
@sg6994
@sg6994 Жыл бұрын
Thank you both, great.respect and much love🙏
@tewodrostaddy-cj1rj
@tewodrostaddy-cj1rj Жыл бұрын
አስቴር በዳኔ ዶክተር ወዳጄነህን በጣም ትፈልገዋለች አሁን ከሱ ጋር ምን የሚሉት ሙግት ነው???????
@gty2557
@gty2557 Жыл бұрын
ባለትዳር እኮ ናት
@tewodrostaddy-cj1rj
@tewodrostaddy-cj1rj Жыл бұрын
@@gty2557 ባለትዳር መሆንዋ ምን ይገርማል?በምታደርገው ነገር ሁሉ ትዳርዋን ብታከብር እንጂ ከወንድ ጋር እንደዚህ ማሽካካት፣መቁላላት ምን ይሉታል??????
@ethiopianpoettsedidawit5738
@ethiopianpoettsedidawit5738 Жыл бұрын
ወዳጅዬ! ስለ ዶ/ር ዘበነ ለቀረበልህ ጥያቄ የሰጠኸው አስተያየት ድንቅ ነው:: ሁሉም መንገዱን ይጠበጥባል:: እሷ እንዳለቺው ከሰው ላለመጋጨት ብለህ ተጠንቅቀህ ማውራትህ ግን አልነበረም::: ለዶ/ር ዘበነ ያለህ አክብሮት ድንቅ ነበርና ብሩክ ሁን::
@wedeyhabrom
@wedeyhabrom 10 ай бұрын
ዶ/ር መሐረነ: ስለ ግል ሕይወትህ: እምነትህና ስለኢየሱስ ምሥክርነት ብትሰጥ ምን ይመስልሀል?
@emebetwoldemichael6614
@emebetwoldemichael6614 Жыл бұрын
እንዲህም የለ ጣፋጭ ወግ ዶር ወዳጄ በጣም የማከብረው ሰው ነው ከአቺ ጋር ግን ሲቀርብ ዝቅ ይልብኛል the way you ask the way you talk even the way you laugh የመንደር ነገር ይመስለኛል
@abelteame1221
@abelteame1221 Жыл бұрын
Wow dr. Wedajeneh. Thanks for solving the matter. But Astu you don't have to do this thing. Pls act your level. Dr. Wedajenh Please keep it up!
@yiftuabebe7624
@yiftuabebe7624 Жыл бұрын
አስቴር የምትወጅው የሐይማኖትሽን ጨዋታ ብቻ ነው ለምን የሐይማኖት ዩቲዩብ አትከፍቺም ሁሉም ነገርሽ ፕሮቴስታንት ነው ከዛ ውጪ ምንም ነገረ የለም ለዛ ኢንተርቪውሽን ለማየት ተነሳሽነት የለኝም አድልዎ ከኔ በቀር አማኝ ጌታ ጌታ .... ብቻ ሌላ ነገር .......
@genetbogale2544
@genetbogale2544 Жыл бұрын
ልትደነቅ ይገባ ነበር ይሄ ዋና ነገር ነው ጌታ ጌታ ማለት መታደል ነው
@የገሀነብደጆችአይችሏትም
@የገሀነብደጆችአይችሏትም Жыл бұрын
የትኛው ጌታ እንደሆነም ግልፅ ነው
@Eden-7
@Eden-7 Жыл бұрын
አርቲስት አስቴር በጣም የማደንቅሽ ቢሆንም በዚህ እና ባለፈዉ ቃለመጠየቅ ሰዉ ላይ ፈራጅ ሆነሽ ነዉ ያየሁሽ። እባክሽ በሰዋች ጫማ ዉስጥ እራስሽን አስገብተሽ ማየት ልመጂ። ❤
@nyo1026
@nyo1026 Жыл бұрын
This is too personal. Did Aster give him permission to talk all this stuff. The most striking thing about the hostess is her lack of understanding and knowledge
@abateendeshaw8063
@abateendeshaw8063 Жыл бұрын
Thank you, Doctor
@ahmedaliy9383
@ahmedaliy9383 11 ай бұрын
ዶ/ር ወዳጄንህ በጣም አደንቀሃለሁ በተዘዋዋሪ ሳይሆን በቀጥታ የቁርኣንና የሀዲስ ዕውቀት ያለህ ይመስለኛል
🔴 የሰጠኸኝን ሥራ ፈጸምኩ || አዲስ እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan New Sibket  2023
2:49:56
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 860 М.
Spongebob ate Michael Jackson 😱 #meme #spongebob #gmod
00:14
Mr. LoLo
Рет қаралды 5 МЛН
Minecraft Creeper Family is back! #minecraft #funny #memes
00:26
А ВЫ ЛЮБИТЕ ШКОЛУ?? #shorts
00:20
Паша Осадчий
Рет қаралды 8 МЛН
የአስቴር አለማወቅ በአደባባይ ሲገለጥ...
51:03
Yewerq Zeng | የወርቅ ዘንግ |መምህር መስፍን ሰለሞን
Рет қаралды 179 М.