No video

የዶክተር መስከረም ለቺሳ ንግግር እና ውዝግብ | ሃይማንኖት ወይስ ፖለቲካ | መጸሐፍ ለመሸጥ እውነትን መሸቀጥ!? Haleta tv

  Рет қаралды 22,234

Haleta Tv ሀሌታ ቲቪ

Haleta Tv ሀሌታ ቲቪ

10 ай бұрын

#Ethiopia #Haletatv#rebunimedia

Пікірлер: 536
@user-vx8vr1li1l
@user-vx8vr1li1l 10 ай бұрын
1.መጀመሪያ መጽሐፉን የጻፈችው ዶክተርን አቅርባለችሁ መጠየቅና መረዳት ነው 2.የፕሮፌሰሩን የታሪክ መጽሐፍ ልክ እንደ መጽሐፍ ቅዱስ አትመልከት ወንድሜ ታሪክን እንደ ታሪክ ተረዳ ።ታሪክ ሁሌም እንደ መረጃ ምንጮች ሊለያይ ይችላል ዶግማ አድርገክ አትውሰድ ። 3.ሃይማኖታዊ ነገሮችን ለመምህራን ተው ።አንድ ስህተትክን ልንገርህ የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ለድንግል ማርያም የጸጋ ስግደት እንዲሰገድ የወሰነችው በቦሩ ሜዳ ነው ያልከው በጣም ትልቅ ስህተትና ዉሸት ነው ያወራከው።የቤተክርስቲያን በዓለም ታሪክ አጥና። የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ሃይማኖት ለማርያም የጸጋ ስግደት ቦሩ ሜዳ ነው የወሰነችው ያልከው ያንተ ተረት ነው በየትኛውም የቤተክርስቲያን አስተምህሮ ውስጥ አገኘከው????? አትዋሽ ። ለድንግል ማርያም የጸጋ ስግደት የምትሰግደው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ብቻ ናትን ???? የኦርቶዶክስ ተከታዮች ከሚገኙበት ለምሳሌ ግብፅ፣ አርመን ፣ሕንድና ሶርያ የጸጋ ስግደት ይሰግዳሉ ።ስለዚህ አትሳሳት ቦሩ ሜዳ ነው የተጀመረው አትበል።ሃይማኖቱን ለሃይማኖቱ ተከታዮች ተዉ አይመለከትክም። 4.የሰውን የቃል ስህተት ለቅመክ ራስክን ጻድቅ አዳድርግ። 5.ለድንግል ማርያም ለመስቀል አልሰግድም ያሉት የመጀመሪያው አባ እስጢፋኖስ አይደሉም በኢትዮጵያም በዓለምም ከነሱ በፊት ነበሩ የተለያዩ ሃይማኖት ስለዚህ አሁን ታሪክ አጥና። 6.ታሪክን እርግጠኛ ሆነክ አትናገር አንድም አጥንቼዋለው ያልከውን አወጣ ይነበብ እንጂ የታሪክ በተለያዩ አጥኚ የቀረበውን ቁጭ ብለክ ደረጃ መዳቢ አትሁን ። 7.ታሪክን እያነበብክ ከቅዱሱ መጽሐፍ ቅዱስ ጋር አታነጻጽር። 8.ያንተን ስልክ አንስታ ላንተ ለማስረዳት ግዴታ አይደለም ።አንተ በዚህ ተናደክ ነው የምታወራው ። 9. አሁን ለሀገራችን ያስጨነቃት የአባ እስጢፋኖስ ጉዳይ አይደለም ። የሕዝብን አንድነት የሚያሳድግ ነገሮችን ስሩ። 10.የትኛውም የዓለም ታሪክ በነገሥታቶች ጥሩ ያልሆኑ ስራዎች ሰርተዋል ።ታሪክ አጥና አጼ ዘርዓ ያቆብን ብቻ አውሬ አታድርግ የሁሉም የዓለም ነገሥታቶች ስህተት አታድርግ። ሮሜ 3፥23 ለሁሉም እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን።
@belayneshali4617
@belayneshali4617 10 ай бұрын
Selam lehulachen le ferd sayehon ewenet aweken keleb neseha gebeten ewenetun masawek yeh teweled yetebekebetal 😢
@yordanosarega2761
@yordanosarega2761 10 ай бұрын
You are right thank you that is what I understand from her explanation in her you tubs videos they are trying to make it as if they are right & they won as to accept them a an Orthodox Cristian which is very wrong .
@yordanosarega2761
@yordanosarega2761 10 ай бұрын
@@belayneshali4617 You better to stop to convince others it is your business to believe it or not .
@girmay541
@girmay541 10 ай бұрын
ወንድሜ የአጼ ዘ.ያቆብና የደቂቀ እስቲፋኖስ የልዩነት መነሻ ለማሪያም አንሰግድም ብለው ሳይሆን ላንተ ለንጉሱ አንሰግድም ምክንያቱም ፍጡር ስለሆንክ ነው ደቂቀ እስቲፋኖስ ስለነሱ በተጻፋት ድርሳናትም ሆነ አስተምህሮ አንድም ቦታ ላይ ለቅድስት ድንግል ማሪያም አትስገዱ ብለው ያሉበት ጽሁፍ አታገኝም ዶክተሯም ቢሆን አንድም ማስረጃ አላቀረበችም ከሀሜት በስተቀር።
@God-db9vp
@God-db9vp 10 ай бұрын
ዘርኣያእቆብ ደቂቅ እስጢፋኖስ መግደሉ ትክክል ነው ኣይደለም?
@mentigabu5212
@mentigabu5212 10 ай бұрын
እንዴ ታሪክ ታሪክ ነው መሸፈን መደበቅ ብሎ ነገር የለም የማናቀውን ታሪክ አውጥታ እውነቱን ያለውን ነገር ስላሳወቀችን ክብር ለዶ/ር መስከረም ምንአልባት እርሶ የደቂቀ ዎች ተከታይ ሊሆኑ ይችላሉ አሁንም አሉ ብላለች እኮ
@belayneshali4617
@belayneshali4617 10 ай бұрын
Ebakew ewenetun semtew sayehon anbebew lemawek yeredu enje be chefen ayedegefu ayetelu !
@undermysaviour
@undermysaviour 10 ай бұрын
ደቂቀ እስጢፋኒሶች እኮ ኦርቶዶክሶች ናቸው ለስዕል እና ለንጉስ አንሰግድም ነበር የሚሉት። መፅሃፉ በድንግል ማርያም አማላጅነት እንደሚያምኑ አስቀምጦታል።
@yordanosarega2761
@yordanosarega2761 10 ай бұрын
@@belayneshali4617 You better to stop to convince others it is your business to believe it or not .
@user-wl4de3cj8j
@user-wl4de3cj8j 10 ай бұрын
ከየት አባቷ ነው የሌለ ታሪክ ያመጣችው?
@yosefseyoum622
@yosefseyoum622 10 ай бұрын
እንግዲህ ጌታ የማያምን ቢኖር በድንጋይ ውገረው በጦር ውጋው በእሳት አቃጥለው የሚል አይደለምና በእምነት ስም ይህን ያደረገ ንጉስ ፈጽሜ አልደግፍም ትምህርቱም ከክርስቶስ ትምህርት የተቀዳ አይደለም
@yetnayetashine7127
@yetnayetashine7127 10 ай бұрын
አንተ ዶክተር መስከረምን የመተቸት ችሎታዉ የለህም ምጡቅ ጭንቅላትና አንደበተ ርቱ በጣም ጨዋ ሴት ናት ማንነታቸዉን ስላወጣች ነዉ ዶክተር ከዘረኝነት የራቀችና እዉነተኛ ኢትዬጲያዊ ነች
@bisrat1269
@bisrat1269 10 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂...... keweket Netsa Eko nesh 😂😂😂😂
@user-pm7gj5sb6j
@user-pm7gj5sb6j 10 ай бұрын
ክብር ይገባታል ዶክተር መስከረም የኛ መምህርት በጣም እንወድሻለን
@tesfugirma4881
@tesfugirma4881 10 ай бұрын
የታሪክ ሂደት ሳታውቅ ለድጋፍ አቸኩል የመስከረም ንግድ ነው
@teferiwoldegiorgis2941
@teferiwoldegiorgis2941 7 ай бұрын
ትግሬ ስለሆኑ ነው ለደቂቀ እስጢፋኖስ የተቆረቆሩት፡፡ እነዚህ ዘረኛ ሌቦች!
@teferiwoldegiorgis2941
@teferiwoldegiorgis2941 7 ай бұрын
​@@tesfugirma4881ያንተና የነዚህ ውሸታሞች ወሬ ደግሞ ዘረኝነትና ታሪክ ማጥፋት ነው፡፡ እናንተ የደቂቀ እስጢፋኖስ የልጅ ልጆች!! ድዊዎች!!
@AlemneshZeleke
@AlemneshZeleke Ай бұрын
Anet min ayinet sew neh Hasabih gin lemin tesinanach eyalk yimeslega Geta yikr yibelih kebetesebi 1 yemitodew sew dingete bimot na Sew anetn endeza bilh yemechihal gin errr tewuuuuu enitezazen hulum yalfali ko
@AlemneshZeleke
@AlemneshZeleke Ай бұрын
Meskremn teshekimeh mezor tichilaleh Gin behigin endemyaskot atirsa Adame ko komesh ATI kerim
@mulunehmoges4424
@mulunehmoges4424 10 ай бұрын
ፕሮቴስታንት ወደ ኦርቶዶክስ ሄዶ አጠናሁ ሲል የሚጠበቀው አፄ ዘርዓያዕቆብን መስደብ ደቂቀ እስጢፋኖስን ማድነቅ። ሰለሞን ሹምዬን ይዘዝብህ
@Haleta-yw5zv
@Haleta-yw5zv 10 ай бұрын
kkk agegnehew...kkk
@undermysaviour
@undermysaviour 10 ай бұрын
ግን ደግሞ ደቂቀ እስጢፋኖሶች እኮ ለስዕል አንሰግድም አሉ እንጂ በድንግል ማርያም አማላጅነት ያምናሉ ይላል መፅሃፉ ግን ለእግዚአብሔር ለአምላክህ ብቻ ስገድ ነው የሚለው ይሉ ነበር ነው የተባለው።
@yordanosarega2761
@yordanosarega2761 10 ай бұрын
@@undermysaviour It is not true you are trying to make other to accept them read carefully we orthodox Christians are not fool ok we know you guys well .
@undermysaviour
@undermysaviour 10 ай бұрын
​​@@yordanosarega2761ማነህ ሴት ትሁን ወንድ አንብብ መፅሃፉን መጀመሪያ እኔ በወሬ የሚነዳ ሰው አልወድም ይሄ ዘር ካላጠፋሁ እያለ ሰው ህፃናት የሚበላው የአምሃራ ኩላሊት ልብ መድሃኒት ነው እያለ ያለ ሚጥሚጣ የሚበላ ምናምንቴ የበዛው በወሬ ተነድቶ ነው። ትናንት እንደ እናንተው ጴንጤ ነበር ህምም የሃሰተኛው ወሬ ቀንደኛ አራማጆች ደግሞ ፕሮቴስታንት ሚሽነሪዎች እና ፕሮቴስታንት ኦሮሞዎች ናቸው። ሌላው በዚህች ዓለም እውነተኛ የማይነቃነቁ አምላኪዎች ኦርቶዶክሶች ብቻ ናቸው። ሌላ ከጀርመን እስከ ስካንዲኔቪያን 😂 አሜሪካ ጨምሮ የሉም እየቀነሱ እየቀነሱ ሄደዋል በምዕራብ አፍሪቃም እየተጠሉ ይህንን መፅሃፍ ቅዱስ ጣል ወደ አባቶቻችን እምነት እንመለስ በዚህ ነው ያጠፉን እየተባለ ነው ጌታ ምስክሬ የሉም ካቶሊኮችም እንደዛው። ተግባባን? ኦርቶዶክስ ግን በየቦታው በተለይ አረቦች በወረሯቸው አገሮች ይፈተናሉ ይታገላሉ አይጠፉም። እነሱን ደግሞ ለጥቃ ያጋለጡት አሜሪካኖች ናቸው ህምም አንብብ ወይ አንብቢ ድንቁርና የትም አያደርስም። ሌላው ሉተርስ በድንግል ማርያም አማላጅነት አያምንም ነበር? 😂😂 አንብብ አንብቢ።
@Abiye723
@Abiye723 5 ай бұрын
ወይኔ ሶል ሲያርበተብተው ያየሁት ቪዲዮ ትዝ ብሎኝ በሳቅ ሞትኩ😁😁😁😁😁😁 ሰሎሞን ሹምዬ🥰😂😂😂😂😂
@mesfindebebe7723
@mesfindebebe7723 10 ай бұрын
ገብቼ ኮሜንት ሳነብ የዚ ፕሮግራም ግቡን ስቷል ለዛሬ ሴራው አልተሳካም እንደገና ይሞክሩ😂😂😂😂
@God-db9vp
@God-db9vp 10 ай бұрын
በኔ ላይ ተሳክትዋል።
@user-fx2ot5yb4k
@user-fx2ot5yb4k 10 ай бұрын
አንተ ከማጆሪቲው አንፃር ኢምንት ነህ
@mesfindebebe7723
@mesfindebebe7723 10 ай бұрын
@@God-db9vp ከዚ ፕሮግራም ውስጥ አንካር ነገሩን ቢነግሩኝ ከትህትና ጋር ይሄ ነገር ገብቶኛል ይሄ ነገር ግልፅ ሆኖልኛል የሚሉትን ?
@God-db9vp
@God-db9vp 10 ай бұрын
@@mesfindebebe7723 ከዚ ፕሮግራም የተራዳሁት፡ ኣቡነ እስጢፋኖስና ደቂቀ እስጢፋኖስ እውነተኞች ኦርቶዶክሳውያንና ትክክለኛ የክርስትና ትምርት ይዘው እስከ ሞት የጸኑ ቅዱሳን ሰማእታት መሆናቸው ነው፡ እንዲሁም የስራ ባህል የነበራቸው፡ ህዝቡን በገንዘብ ኣግዘን ብለው የማያስቸግሩ ስልጡን የስራ ሰዎች መሆናቸውን ነው የተረዳሁት፡ ዘርኣያእቆብ ደግሞ በሃይማኖት ካባ ኣሳብቦ ህዝብ እንዲሰግድለት የሚፈልግ ትዕቢተኛ፡ ምንኩስናውን ጥሎ ወደ ዓለም ስልጣን የተመለሰና ሁለት ሚስት ያገባ የቤተክርስትያን ሕግ ኣፍራሽ መሆኑ፡ የተቃወመው ሰው ያለ ርህራሄ በጭካኔ የሚገድል የሰው ርህራሄ የሌለበት ጨካኝ ሰው መሆኑ ነው የተረዳሁት።
@bruktawittesfay-or7de
@bruktawittesfay-or7de 9 ай бұрын
የጴንጤጤጤጤጤጤጤ መልክተኛኛ ። 😂😂😂 ዘረያቆብ ክርስቶስን አይወድም እያላችሁ ነው? አሳቃችሁንንን።😂😂😂😅
@teferiwoldegiorgis2941
@teferiwoldegiorgis2941 7 ай бұрын
ምን የጴንጤ መልዕክተኛ ብቻ ሳይሆኑ ዘረኛ ትግሬዎች ስለሆኑም ነው!!
@user-ow3iu7pb4l
@user-ow3iu7pb4l 10 ай бұрын
መናፍቅ ስለሆንክ ብቻ ነህ ይህን ሁሉ ምትዘላብድ። ኣሁንም መናፍቅ ናቸው ፡ የተለዩ ናቹ። እናተ ከመጣቹ ነው ሰላም ያጣን ። ነጮች የጻፉት መጽሃፍት ተርጉመው ያቀረቡት ፕሮ መስፍን ራሳቸው በጻፉት መጽሃፍ ይጸጸቱ ነበር።
@tinaeshetu6994
@tinaeshetu6994 10 ай бұрын
ምነው ከነከነህ?ማናት ላልከው ተመራማሪ ሀይማኖተኛ የተማረች የተረጋጋች ሴት!!!ደሞ ጥናትና አሉባልታ ለይ።እውነቱን ስትገልጸው ተንጨረጨራችሁ!ከንቱ
@meskisisay8480
@meskisisay8480 10 ай бұрын
ብትሳሳት እንኳን በናንተ አትታረምም ምን ይላሉ ይላል ሰመረ ባሪያው ፎ🤔
@elssaandarge1156
@elssaandarge1156 2 ай бұрын
esu erasu pebte ayidel ende tadia bemin ewuketu new dr meskeremn yemitech??hhhhooo wey menafik ahunim ayafrum?
@frezerdaniel7832
@frezerdaniel7832 10 ай бұрын
አንተ ከ10 አመት በፊት ጀምረህ ጥናት ስትሰራ ትክክል፤ እሷ ጥናት ስታደርግ ደሞ ነገር ቆስቋሽ ስትል አታፍርም?
@mintesnotyikirbelegn9173
@mintesnotyikirbelegn9173 10 ай бұрын
አይይይይይ…… እቺ ሀገራችን የማይመጣባት አሉባልተኛ የለም ፡፡ ከዕዉቀት ነፃ በሆኑ ጋዜጠኞች እና የታሪክ አላዋቂዎች እና ከወሬ ዉጪ የተጻፈን እንኳንስ መረዳት ለማንበብ አተሳነዉ ሁሉ ሚዲያዉ ላይ መጫወታቸዉ ግርም ነዉ የሚለኝ፤፤ ከእወቀት እና መክንያታዊነት የፀዳ ሀሜት። እህታችን ዶ/ር መስከረም እግዚአብሔር እድሜ እና ጤናዉን ብዝት አድርጎ ይስጥልን
@frehiwottulu9225
@frehiwottulu9225 10 ай бұрын
What Dr.Meskerem presented us last time was very true and a reality on the ground, each of her ideas are supported by critical evidences. you cant criticize her, u are blindly support the enemies of orthodox church
@mulukengetnet6813
@mulukengetnet6813 6 ай бұрын
በትክክል። ሰዉዬዉ በተረት ተረት የፃፈዉ ፀረ ኦርቶዶክስ ፀረ አማራ ነገስታትን ታሪክ የማጠልሸት ሀይማኖታዊ ተልእኮ ያነገበ ባዶ ሰዉ ነዉ። ልክ ተዓምር እንደሰሩ የሚነግረን እኮ ዓለም ከሺህ ዓመታት በፊት የሰራዉን ነዉ
@adamgebremariam9704
@adamgebremariam9704 9 ай бұрын
የናንተ መከራከሪያ ሃሳብ ውሃ እያነሳም የዶ/ር መስከረምን መጽሃፍ አንብቡ። ዶክተርዬ ተከታይ ፕሮግራም እየጠበቅን ነው የቀድሞን ደጋግመን ደጋግመን ደጋግመን ሞትንልሽ መጽሃፎችሽንም መጻፍ እንዳታቆሚ በርቺልን
@samuelwendy8932
@samuelwendy8932 10 ай бұрын
She just told the truth...with facts you don't have any obligation if you don't believe so ...this is my advice and swallow it to conclude "Haleta " TV or KZbin shouldn't be recommended ...Dr, meskerem great job keep up...all the time.
@adoreaddis6528
@adoreaddis6528 10 ай бұрын
በየትነኞውም መመዘነኛ መረደጃና ማስረጂ ግልፅ በሆነ መንገድ ሁሉም ሊገባው በሚችል አስተምህሮና አበይት ጉዳዬችን በሰም በለዉ ሳይሆ ብዙ መፀጸሀፋትን አንብባና መርምራ እዉነትን የገለጠች ምርጥ ለዘመኑ ከበቂ በላይ አወነትን ገልጣለችና እግዚአብሔር እወነተኞችን በሰው ልብ የሚቀር ትምህርትን እውቀትን የሚገልጥ አንደ ዶክተር መሰከረም የብዛልን አሜን።
@SyAt
@SyAt 9 ай бұрын
ምርጥ መስከረም...!!!
@SyAt
@SyAt 9 ай бұрын
@Nazrawi11
@Nazrawi11 10 ай бұрын
ምኖቹ ቁልቁለት ራስ ናቹ በናትህ ኧረ ዶር ትቦንሳችዋለች
@user-lf2zg1zz9m
@user-lf2zg1zz9m 10 ай бұрын
አረ እባክህ ከአቅምህ በላይ ነች ዶክተር መጀመሪያ ዶክተርን ለመተቸት እውቀት የለሀም ግን ዶኮተር የተረግመችው የደቂቀ እስጢፍን ገድል አንብብ ካለዚያ ግን ገና ለገና መጸሀፍ ልትተረጉም ነው ብለህ ከሆነ ምቀኛ ነህ ምንም ነገር እኮ ሰለመጽሀፉ አላወራህም
@meazaayele4491
@meazaayele4491 10 ай бұрын
ጥሩ ነገር እኮ ነው ያደረገችው። እኛም የሚናገርልን አጥተን ነው እስካሁን የቆየን። እግዚአብሔር ይስጣት። እናንተ ይልቅ አስባችሁ ተናገሩማ።
@alemneshyehualawork2451
@alemneshyehualawork2451 10 ай бұрын
ለዶር መስከረም ለቺሳ ትልቅ ክብር ይገባታል!
@haimanotgirma2967
@haimanotgirma2967 10 ай бұрын
ተሳዳቢዎቹ እናንተ ናቹ እሷ እውነት ነው የተናገረችው
@user-kv2yw7qq7y
@user-kv2yw7qq7y 10 ай бұрын
ሰለሞን ሹሙዬን ይጣልብህ
@shebamednic3386
@shebamednic3386 10 ай бұрын
So Solomon is Banda too
@eyobtadesse4838
@eyobtadesse4838 10 ай бұрын
የውሾች መሰባሰቢያ ሃሌታ
@Hermoso07
@Hermoso07 10 ай бұрын
ዶ/ር መስከረም💚💛❤️
@GizeaNegari
@GizeaNegari 7 ай бұрын
ወዳጄ ደቂቀ እስጢፋዎች መናፈቅ ናቸዉ አለቀ ደቀቀ። ዶ/ር መስከረምም ፈጣሪ ፀጋዋን እንዲያበዛ እየፀለይን ባቀረበችዉ ድንቅ ትምህርትና መዘጋብት በደንብ ተረድተን ታሪኩን መዝግበን ጉዳዩን ዘግተን ወደመዝገብ ቤት ልከነዋል።
@arsemag7528
@arsemag7528 Ай бұрын
አምላክ ይገስፃት: አማራ ኮልኮሌ
@YonasAklilu-ip6ej
@YonasAklilu-ip6ej 10 ай бұрын
መናፍስታም (ሆዳም)
@alemayewwogderes
@alemayewwogderes 10 ай бұрын
አንተ የጋዜጠኝነት ሙያውም ችሎታውም በጣም የለህም ሲጀጀመር እውነታ ይዘህ ሳይሆን ምን ጠይቄ ምን አናግሬ ፕሮግራሜ ተከታይ ላብዛ ብለህ የተነሳህ ነህ።ዛሬ ሰይጣናዊ አስተሳሰብ ያለውን ነገ ደግሞ እራሱ ሰይጣንን ልታመጣልን የተዘጋጀህ ትመስለኛለህ።
@mulunehmoges4424
@mulunehmoges4424 10 ай бұрын
በሽተኛ
@alemneshyehualawork2451
@alemneshyehualawork2451 10 ай бұрын
ምነው ታሪክማ በጣም ታውቃለች ማወቋ አንገበገበክ!
@frezerdaniel7832
@frezerdaniel7832 10 ай бұрын
በፖለቲካ ሰው ግራ ስታጋባ ከርመህ አሁን በዚህ መጣህ፡፡ ምንፍቅናህን ለራስ ያዘው፡፡
@mimia7202
@mimia7202 10 ай бұрын
ዘንድሮ ድንቁርና ተምረናል በሚሉት ብሷል !!!
@yimernone4387
@yimernone4387 10 ай бұрын
We love, respect and support Dr.meskerem.
@bubububu9282
@bubububu9282 10 ай бұрын
Yesssssss
@user-pn1hk3qp7t
@user-pn1hk3qp7t 10 ай бұрын
ዶ/ር መስከረም ከባድ ሚዛን ነች ፕሮፌሰር ጌታቸው ቢኖሩ እንኳ ስህተታቸውን ያምኑ ነበር የደቂቀ እስቲፋ ነገር ላይነሳ ቀብራዋለች ረጅም እድሜ እመኝላታለሁ
@samuelwendy8932
@samuelwendy8932 10 ай бұрын
You don't have any moral to said about Dr, meskerem....period.
@bamlakuwalelign9643
@bamlakuwalelign9643 6 ай бұрын
We love, respect and support Dr.meskerem Be upfront and acknowledge that you made a mistake. Admitting errors can demonstrate humility and honesty.
@save7997
@save7997 10 ай бұрын
አተ እዛው ጎደኞችህን እነዛ መጽሀፍ ቅዱስ ሚበሉት ፣ ውሀ ወደ ደም ድንጋይ ወደ ወርቅ ...ወዘተ እነሱ ዘመዶችህን እያመጣህ ከቢጤዋችህ ጋር አታወራም ጭራሽ ኢትዮጵያ አንድ አለችኝ ከምትላት ምሁር ጋር ልታወራ ትፈልጋለህ ቆሻሻ ይሄን ጫት ትበላ ትበላና እዚህ እየመጣ ትገነፍላለህ ከርሳም የሆንክ ሰው።
@taddeselema1646
@taddeselema1646 10 ай бұрын
ትክክል!!!
@bemyself7818
@bemyself7818 10 ай бұрын
ክፍት አፍ
@emytsige8633
@emytsige8633 10 ай бұрын
አይ ፕሮቴስታንት ወሬያችሁ ሁሉ ኦሮቶዶክስ ተዋህዶ ነች የራሳችሁ የምትሉት አለቀባችሁ
@yeturyelige5191
@yeturyelige5191 10 ай бұрын
ዶክተርን በዚህ አፍህ አታንሳት
@bisrat1269
@bisrat1269 10 ай бұрын
😂😂😂😂😂 Esti Anbebi. Atachebchebe
@thegamer-kd3np
@thegamer-kd3np 10 ай бұрын
Kelal akmu byawk tru new.😅😅😅😅😅
@AltuAbat
@AltuAbat 6 ай бұрын
@@bisrat1269 ante eraseh be seratu anbeb tarikun ewek teyek
@birhanmosisa3570
@birhanmosisa3570 10 ай бұрын
ቤተክርስቲያን ምን ትላለች ? የናንተን ሃሜት መስማት ሰለቸን አሁንስ ሁሉም እኔነኝ አዋቂ ባይ በዛ ሲቀጥል ዶ/ር መሲ ❤
@yilmaatrihun7194
@yilmaatrihun7194 10 ай бұрын
ወሬኛ ሰውነህ ፣ ቢያንስ ማስረጃና መረጃን ያለውን እውነት ለምን ትክዳለህ ፣ ቢያንስ መርምር ፣
@SaraSara-yj7dg
@SaraSara-yj7dg 10 ай бұрын
መቼም ሐገራችን ያፈራችው ትውልድ በዓዕምሮም በእድሜም ሙህራኖችን ትልቅ የሚባሉት ሰቦች መዘርጠጥ ፣መዝለፍ ፣ማዋረድ እንደትልቅ ታሪክ የሚዎራበት ዘመን ላይ ደረስን
@mesfinshmels4475
@mesfinshmels4475 4 ай бұрын
የኢትዮጵያ የጀርባ ቅማሎጭ የክፉው እስጢፋኖስ ልጆች ፤ እረፉ እሷ ምንም ትሁን ያወራችው ግን ትክክል ነው ፤ ተማርን ያሉ ሰወች ምንፍቅናና ያገረሸ ድንቁርና ጌታቸው፤ መስፍን …ሁሉም ይታወቃሉ፡፡ አፄ ዘረ ያዕቆብን የህውሃትና የመናፍቃን ስልቦች እንዲዎዱ የኢትዮጵያ ልጆች አይደክሙም፤ እረፉ በየቦታው ለዘመናት ሰርጋችሁ እየገባችሁ የሀገር መከራ አመንጭነታችሁ ይብቃ፡፤ ዶ/ር መስከረም በዚህ አቋምሽ ፈጣሪ ይባርክሽ ፤ አደንዝዘውን እያነቃሽን ቅናት አቃጥሏቸው ነው፡፡
@emu3288
@emu3288 10 ай бұрын
It is better to invite her and make discussion
@samrikassa7190
@samrikassa7190 10 ай бұрын
ማፈሪያ ነገር ነክ ከንቱ
@taddeselema1646
@taddeselema1646 10 ай бұрын
የከንቱ ክንቱ የሆነ ሰው ነው!!!
@user-fd6jf9ef7y
@user-fd6jf9ef7y 9 ай бұрын
አንድ ጌታ አንድ አይማኖት አንዲት ጥምቀት ኤፌ 4÷4 ከምድረ ገጽ ለማጥፈትእ የተረባረባችሁባት ያለች አይማኖት ርትዕት ተወህዶ ሃይሜኖት ትባላች
@mulu359
@mulu359 10 ай бұрын
ሀሌታ ሰውን የሚተች አንዴ ዶክተር ወዳጄነ አንዴ ሌላው አሁን መስከረም በጣም ትከብድባቸዋለች አትመጥናችውም
@negatucheru9792
@negatucheru9792 10 ай бұрын
Meskerem lechesa isn't for book sale that brought about estefa but she presents based on document what professors getchew presents and your high light isn't right
@habtamushefraw
@habtamushefraw 10 ай бұрын
የሰለሞንን ምክር ብትሰማ ይሻልሀል ድንጋይ እራስ
@MesafintMesfin-uy1mc
@MesafintMesfin-uy1mc 10 ай бұрын
This guy isn't enough to explain and unknowingly, where he is coming from is Sofia shebabwe, protestantism
@ibrahimali-iu1jz
@ibrahimali-iu1jz 10 ай бұрын
Let people Read her book and make their judgement. It is not fair to criticize her before the people get her book. Women usually tell the truth more than men especially if she is a researcher. I already noticed so many confounding factors on his narratives. Hard to believe him. Definitely he is definitely sided to one group and his narratives are based on one group narrative.
@mulugetayohannes5340
@mulugetayohannes5340 10 ай бұрын
Teshome yemetibal genbo ras ante belo journalist ante libis tekuash naw mehon yalebeh yemender alubaltegna tubo afe maferia zim beleh beyemenderu wore tanefenefaleh sera fet bozene mehayem 😂😂😂😂😢
@taddeselema1646
@taddeselema1646 10 ай бұрын
ገንቦ ራስ ነው።ልክ ነህ።
@user-lf2zg1zz9m
@user-lf2zg1zz9m 10 ай бұрын
አን የረሳሁትን ነገር ልንገርህ አንተኮ የታሪክ መጽሀፉን እኮ ሽምደዳ ነው የያዝከው ለዚህ ነው ዶክተርን የመገምገም ብቃት የለህም እንደውም ዝም ብለህ ከዶክተር ተማር ዶክተር እኮ ስታስረዳ ካፏ ማር ነው ጠብ የማለው ዝምብለህ አፏ የሚውደውነ ማር አጣጥም
@shimzewge1195
@shimzewge1195 10 ай бұрын
What is the core point of this discussion? I did not understand. Why you did not invite Dr. Meskererm so that she can reflect her view on this issue.
@BiniyamBayou
@BiniyamBayou 10 ай бұрын
ስረዳህ እንደጋዜጠኛ ሳይሆን እነደ አንድ የደቂቅ እስጢፋኖስ ተከታይ ሆነህ ሌላውን አናንቀህ አውርደህ ነው የምታወራው እኛ አስታራቂ ታሪክ እንጂ ሚለያየንን እማ መቼ አጣው የዞረ ጭንቅላት
@rass6636
@rass6636 10 ай бұрын
ታሪክ በጠፋበተ ሀገር ሁሉም የታሪክ ተመራማሪ ሁነ,አንድ መጸሀፍ አንብቦ ,,,,,
@bitsliul8768
@bitsliul8768 9 ай бұрын
Be ante af Esua tew yikirbih Wendime
@bayushhailemariam9042
@bayushhailemariam9042 10 ай бұрын
Yhaaa sawo eko protestant nawo ???
@habtamu2119
@habtamu2119 10 ай бұрын
ከእወቀት እና መክንያታዊነት የፀዳ ሀሜት።
@kassa6220
@kassa6220 9 ай бұрын
ዶክተርዬ ተከታይ ፕሮግራም እየጠበቅን ነው የቀድሞን ደጋግመን ደጋግመን ደጋግመን ሞትንልሽ
@gezahegnseyoum9798
@gezahegnseyoum9798 10 ай бұрын
ማንም አማኝ ለእምነቱ ያደላል ስለዚህ በሳቸው መፃፍ አልነበረበትም ። መጀመሪያ በምን ምክንያት እምነታቻውን ቀየሩ ?
@Birhan0121
@Birhan0121 10 ай бұрын
አትችልም እባክህ ለአዋቂዎቹ ተዉ።
@bemyself7818
@bemyself7818 10 ай бұрын
መናፍቅ መሆንህን ተረድቻለሁ
@fkruasmare8151
@fkruasmare8151 6 ай бұрын
ጴንጤ ነው አታውቁም እንዴ
@arsemag7528
@arsemag7528 Ай бұрын
When it comes the truth . You call Protestant. I’m orthodox and he is right. Denkoro ሁሉ
@selamawitalemayehu1156
@selamawitalemayehu1156 9 ай бұрын
ከእውቀት ነጻ የሆነሰው ተሼ😂😂😂
@yaredgossa3571
@yaredgossa3571 5 ай бұрын
ለማንኛውም እንኮን አወቅናቹ
@aste973
@aste973 10 ай бұрын
ጋዜጠኛ ወይስ ፓስተር፡ስራ መፍታት አሁን ይህን፡ርእስ በዚህ ግዜ ለምን አነሳችሁት።አጀንዳ መሆኑ ነው
@mesfindebebe7723
@mesfindebebe7723 10 ай бұрын
በጣም የገረመኝ እሱ ነው በመርዝ የታጨቀ ፕሮግራም ነው አንድም ቅንነት የለውም ላስተዋለ ሰው ብዙ ነገር ነው የሚቆሰቁሰው ደግነቱ አብዛኞቻችን ማስተዋላችንን ስለተቀማን ተድፈንፍኖ ማለፉ አይቀርም እንጂ ከዚ ፕሮግራም ጀርባ ከባድ አጀንዳ አለ።
@mulunehmoges4424
@mulunehmoges4424 10 ай бұрын
ተረታም ነገር ነህ፣ እንግዳ ጋብዘህ ወይ መጠየቅ ወይ መመለስ አትችልም ። ለኦርቶዶክስ ያለህ ጥላቻ በአናትህ ይደፋሃል
@emebetzewde7492
@emebetzewde7492 10 ай бұрын
ጠያቂው ኦርቶዶክስ አይደል እንዴ
@mulunehmoges4424
@mulunehmoges4424 10 ай бұрын
@@emebetzewde7492 ተጠያቂውን ነው፣ እራሱ ጠያቂ ሆኖም ዘገምተኛ ነገር ነው። ጥላቻቸው አያድርስ ነው
@fasika9507
@fasika9507 10 ай бұрын
ፕሮፌሰሩ በቤተክርስቲያን ማደጋቸው ፍፁም አያደርጋቸውም 🛑🛑🛑 ባለጌ ነገር ነህ ከኔ በላይ ሰው የለም አላለችን የሆነ ያናደደህ ነገር አለ እሷን በተመለከተ ግላዊ አደረግኸው እሳ ባገኘኸው አጋጣሚ እሷን ለማዋረድ ጥረት ማድረግህ አስታወቀብህ ። አፈርኩብህ🛑 ለማንኛውም መፅሐፍም ይሁን ፊልምህ ከመውጣትህ በፊት የሷ ፅሑፍ አኮላሸብህ መሰለኝ በጣም ተናደሀል። አሁንም የትንሽነትህ ማረጋገጫ ደግሞ ሴት ምሁር ሴት ምሁር እያልቅ በመደጋገም ያቃለልካት መስሎህ ከሆነ ዝም ብለህ አፍህን በመክፈትህ እራስህን አዋረድህ🛑🛑🛑🛑
@wasera09
@wasera09 10 ай бұрын
አንተም አብኩታቹሁ የጋገራችሁትን ብሉ አገራችነማ አገር ነችታላቅ ሀገር
@Bezawit7
@Bezawit7 10 ай бұрын
ማፈሪያ ነክ አሜት ጀመራቹ እዴ ሀሌታ እስኪ አንተ ወንድ ከሆንክ እስኪ አቅርባት ፈሪ በሌለችበት ቱሪናፋክ አትንፋ
@besemselasysemeselamawlnea471
@besemselasysemeselamawlnea471 10 ай бұрын
በስማም እስኪ ለመሳደብ አንቸኩል ጋዜጠኛውን ከመውቀስ በፊት ዶክተርመስከረምም ትቅረብና ያለውን ጉዳይ ታስረዳ ከዛ የሚሆነውን እንይ ሁሉም ሰው እውቀት አለው በተሰጠው ፅጋ የሚናገረው በመነጋገር የማይፈታ ነገር የለም ::ፍቅር ሰላምን ስጠን የድንግል ማርያም ልጅ አሜን🇨🇬🇨🇬🇨🇬⛪️⛪️⛪️🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇪🇷🇪🇷🇪🇷💪🏾
@BirhanGaromsa-gl6jw
@BirhanGaromsa-gl6jw 9 ай бұрын
Ye Dr.Meskerem Lechisa Bile KZbin Lay Felg 11 video Utoia Yemilewn Eyut
@sintayehuteshome9213
@sintayehuteshome9213 3 ай бұрын
ወንድሜ ተሾመ በእውነት ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ ስለደቂቀ እስጢፋኖስ ዶክተሯ የዘገበችውና የጻፈችው እጅግ የሚዘገንን፤እውነት ለመቅበር ያደረገችውና የኦርቶዶክስን በእነዚህ መነኮሳት እልቂት እጇ ሰለአለ ለመደበቅ ያደረገችው ጥረት ያሳዝናል፤የቅዱሳን ደም እንዴት ይደበቃል? እግዚአብሔር አይቷል የእርሷ የመጽሐፍ ውሸት የእግዚአብሔር አይን አይጋርደውም፤እኛ የአባ እስጢፋኖስ ልጆቾ አለን ወንጌልን ይዘን ተነስተናል ለፍጥረተ ዐለም አንሰግድም፤ለስዓል አንሰግድም ፤ እምቢ ብለናል ኢየሱስ ጌታ ነው፤
@tamratketema6926
@tamratketema6926 4 ай бұрын
ጦርነቱ ጌና አልተጀመረምአዘጋጁን ሁሌም አመሰግናለሁ፡፡🙏
@ephremaddisu7270
@ephremaddisu7270 10 ай бұрын
Baseless pretext...Dr meskerem keep up!!!
@meazaayele4491
@meazaayele4491 10 ай бұрын
ለነገሩ እየጠበቅናችሁ ነበር ደቂቀ እስጢፋኖሶች 😊 መስኪዬ ለዚህ ዘመን ቅመም ሆና የመጣች ናትኮ 👏 ሲጀመር የፕ/ጌታቸው ኃይሌ ወዳጆች በጭራሽ መሸነፍ አትወዱምና አባ እስጢፋ እራሳቸው መጥተው ቢነግሯችሁ የምታምኑ አይመስለኝም።
@frezerdaniel7832
@frezerdaniel7832 10 ай бұрын
አንተንስ ታሪክ አዋቂ ማን አደረገህ?
@MintesnotMinte-le3qi
@MintesnotMinte-le3qi 9 ай бұрын
እሷ እኮ በጣም ብዙ እርቀት ሄዳ ነው ስለ ደቂቀ እስጢፋኖስ የፃፈችው አንተ አንድ መፅሐፍ አንበብህ ከእሷ እኩል ማውራት አይከብድም ተራ ሀሜት እና ተራ ብሽሽቅ ውስጥ መግባት አይጠቅምም እሷን አቅርቦ እኩል መከራከር ነው ከእሷ ጋር
@aste973
@aste973 10 ай бұрын
ትኩረት ለመሳብ በጣም ተጋጋጥክ አዲስ የተፈጠረ ነገር፡ለማስመሰል ፡ሞከርክ፡እረ ምን ይሻላል፡ትላንት፡ሚኒሊክ ፡ጡት ቆረጠ፡እያላችሁ፡ስታዝጉን፡ከረማችሁ፡አሁን፡ደግሞ፡ዘረ ያቆብ፡አፍንጫ እና ምላስ ቆረጠ፡ትላለህ።እኔ ያልገባኝ። ባጠቃላይ፡የኢትዮጵያ፡ነገስታት፡የቀዶጥገና፡ባለሙያ፡ናቸው፡በሉና፡አስቁን።ይሄ ህዝብን መናቅ፡ነው።
@bubububu9282
@bubububu9282 10 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂
@bubububu9282
@bubububu9282 10 ай бұрын
Well done Dr meski we love you
@user-qy2ox8lw7f
@user-qy2ox8lw7f 9 ай бұрын
ዳሩ ግን due to ur's "intention" we know first ur pattent agenda so don't stress more. ተሼ ሰለሞን ሹምዬ ያጋጥምህ interviewን መቼም አይጠፋም ብዙ መማር ብዙ ማንበብ ብዙ መጠየቅ ብዙ ጊዜ አዕምሮ መስጠት ይጠበቅብሃል በቅንንነት ነው በሌ እንዳታያው "የራስህን ፕሮትስታንት በመጀመርያ በደንብ ተረዳ/ጎደኛህም በተመሣሣይ።
@yeshiharegworeta4411
@yeshiharegworeta4411 10 ай бұрын
Thank you so much brother 🙏💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️
@user-ub8zr7ru5y
@user-ub8zr7ru5y 7 ай бұрын
ገድለ እስጢፋ ሳይሆን ገደል እስጢፋ ነው የሚባለው 😂😂😂😂
@genetmengesha9744
@genetmengesha9744 10 ай бұрын
ፕ/ር መስፍን እምነታቸው ምንድነው? ከመሞታቸው በፊት “ከሞትኩ እርሳዬ ይቃጠል” ብለው ነበር የባላል ኑዛዜያቸው አልተሰማላቸውም እንጂ 😂 ይህ ማለት ኦርቶዶክስ አይደሉም በኦርቶዶክስ እምነት አስከሬን አይቀጥልም። ኦርቶዶክስ የልሆኑየሃገራችን ምሁራን ያላቸውን ሸውራራ እይታ አሳምረን እናውቃለን። የጠራሃቸው ምሁራን ሁሉ ናቸው። ዳንኤል ክብረትም ቢሆን የንፁሃን ደም በእጁ አለ አለቀ። ዶከተር እግዚአብሔር ይባረክሽ ብዙዎች ማንነታቸውን እንዲገለጥ የደረክሽው። ገና ብዙ መናፍቅ እራሱን ይገልጣል። ጌታቸው ሽፈራው የማከብረው ሰው ነበር
@genetmengesha9744
@genetmengesha9744 10 ай бұрын
መናፍቅ ናቸው።
@dawit3059
@dawit3059 5 ай бұрын
ይሄን ቪድዎ ብታወርዱት የተሻለ ይመስለኛል ምክንያቱም ደስ አይልም አቀማመጥህ እራሱ ምንም ደስ አይልም እንኳን እርሷ ስላወራችው ሃሳብ ለመሥጠት መጀሚሪያ እምታወራውን እወቅ!!
@kirazemikael12
@kirazemikael12 2 ай бұрын
ጠያቂው ራሱ ገለልተኛ አይደለህም እሷ ራሱ መጥታ ትናገር ትላለህ የሱን ሀሳብ ነው ምትሞግተው የናንተን ሀሳብ ምትሞግተው ነይ ትላለህ ግን ያወራኸው ጠያቂው እንድትመጣ የማያደርግ አደለም ወገንተኛ መስለህ ነው ነታየኸኝ
@user-sc2bq1bm2c
@user-sc2bq1bm2c 10 ай бұрын
የግልህ እምነትና ዕውቀት ነው ያለ ማስረጃ አዘባርቅ ዶክተርን ተመደበች ትላለህ አንተ ግን ታሪኩንም የጋዜጠኝነት ሙያን የማያከብር ቃላት ትጠቀማለህ መጀመሪያ እራስህን በዕውቀት አበልፅግ ብዙ ባወራም በተቸም አይደለም
@TitiTiti-oe8xv
@TitiTiti-oe8xv 10 ай бұрын
ነበረ ነበረ ነበረ ነው ተገናኝታችሁ አውሩ እኛን ግራ አታጋቡን
@kidistcherent6199
@kidistcherent6199 10 ай бұрын
በዚህ ሾ ምክንያት ቻናሉን Unsubscribe ሳደረግ ደስ እያለኝ ነው !! Lossers
@yonasyonas7997
@yonasyonas7997 10 ай бұрын
በለፈለፉ በአፍ ይጠፉ ምትናገረው እራሱ ደቂቀ እስጢፋኖስ መናፍቅነት ያስረዳል ትልቅ የሀይማኖትና የታሪክ ክፍተት አለባችሁ:: ጋዜጠኛው ምን አልባት እሷን ቀድመህ አታቀርብም ነበር
@samovasamova4729
@samovasamova4729 6 ай бұрын
በጣም የሚገርመው ዶ/ር መስከረም የሌሎችን ፀሀፍት ስራዎችን ስትተች የፀሐፊውን ሀሳብ እንጂ ፀሐፊውን አይለም፣ እኔ እስከማውቀው። ሰውየው ተረጋጋ።
@esayasb3
@esayasb3 10 ай бұрын
Kift af hodam neh
@helenzeray8363
@helenzeray8363 7 ай бұрын
You didn't follow the rule of research. You didn't say the evidence but you just said a lot of evidence, a lot of truth...???? tigerimalachu
@daniel.bogale
@daniel.bogale 7 ай бұрын
Dr. Meskerem is alive, available in Addis. why not request Dr. Meskerem for her opinion.
@AltuAbat
@AltuAbat 6 ай бұрын
Yaaaa
@LilyIea328
@LilyIea328 6 ай бұрын
ማንም የሚሰማህ የለም::ዽንጤ ሆንህ ምን አገባህ እኛ ገድም የምትገባው::
@bethlehemtesfaye5381
@bethlehemtesfaye5381 10 ай бұрын
ለምን ፊትለፊት አታገናኟቸውም። ተራ ሀሜተኞች ናችሁ።
@tilahun123
@tilahun123 5 ай бұрын
ኢትዮዽያዊ አይደሉም አላለችም ። የአይሁዶችን እምነት ያራምዳሉ ነው ያለችው። ያልተባለውን አትናገሩ።
@user-jh9mx6yh9t
@user-jh9mx6yh9t 10 ай бұрын
ይሄ ቶፋ የሚመስል ሰነፍ ዶክተርን የመተቸት አቅም የለህም
@mesfindebebe7723
@mesfindebebe7723 10 ай бұрын
እሷን ተችቶ የሱን ፁሁፍ ማጣቀሻ አድርጎ የጠራቸው ሰዎች አቦይ ስብሃት እና ዳንኤል ክብረት ናቸው አላለም 😂😂😂ገራሚ ደፋር ለመሆኑ ዳንኤል ክብረት ለምስክር ይበቃል ትናንት የተናገረውን የማይደግም
@emebeteshete87
@emebeteshete87 10 ай бұрын
በውነት እግዚያህያህቤር ይስጣችሁ እናመሠግናለን
@gunatube12
@gunatube12 10 ай бұрын
ይኸ ሰውየ እኮ ለመክሱድ መልስ የሰጠ የሰባት አመቱን ህጻን አጀንዳ ያደረገ ድንቅ የኦኖጎች አሽከር ነው😂
@MahiletbelayAbebe-zl5qt
@MahiletbelayAbebe-zl5qt 10 ай бұрын
eski meskeremn akrbat gobez kehonk
Задержи дыхание дольше всех!
00:42
Аришнев
Рет қаралды 3,7 МЛН
Clown takes blame for missing candy 🍬🤣 #shorts
00:49
Yoeslan
Рет қаралды 47 МЛН
MISS CIRCLE STUDENTS BULLY ME!
00:12
Andreas Eskander
Рет қаралды 20 МЛН
Survive 100 Days In Nuclear Bunker, Win $500,000
32:21
MrBeast
Рет қаралды 81 МЛН
Задержи дыхание дольше всех!
00:42
Аришнев
Рет қаралды 3,7 МЛН