KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Seifu on EBS: በጠፈር ካርታ ላይ ኢትዮጵያ ብቻ ናት ያለችው እንደ ሀገር.... ዶር ሮዳስ እና ታዳጊ ቅዱስ
32:48
Ներքևում եղած ժամանակ հիշիր, որ վերև կա | «Կյանքի ճանապարհին»՝ Տեր Առնակի հետ
48:12
Қайрат Нұртас - Не істедің (Cover) Roza Zergerli - İstedim
02:53
We Attempted The Impossible 😱
00:54
小丑教训坏蛋 #小丑 #天使 #shorts
00:49
Đang ngồi chơi bỗng dưng bể cá vỡ kính, may có CCTV chứng minh sự trong sạch cho cô bé
00:27
የዶክተር ሮዳስ ታደሰ 37 አልፋ 73 ድንቅ የመጽሐፍ ምርቃት ሙሉ መርሐ ግብር
Рет қаралды 24,682
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 367 М.
Dr Rodas Tadese አንድሮሜዳ Andromeda
Күн бұрын
በርካታ ሳይንቲስቶች ነበሩ የራዝኤል መጽሐፍ
Пікірлер: 131
@ethioeritrea2350
3 ай бұрын
ኢትዮጵያዊው ሊቅ የእኛ ባትሆን ይቆጨን ነበር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልኝ ዶ/ር ሮዳስ ታደሰ ❤❤❤
@mekdeshailu4670
3 ай бұрын
መምህራችን እግዚአብሔር ይመስገን:: ይህንን ቀን ያሳየን:: ከዚህ በላይ ደግሞ እድሜና ጤናውን ሰጥቶን ለቀጣይ መፅሐፍ ምርቃት ያድርሰን ዶክተር ሮዳስም ለማስመረቅ ያብቃዎት ::🙏
@birkuyemata1150
3 ай бұрын
ህይወትህን በሙሉ ደቂቃወችን እንኳ ሳትቀናንስ ለያዝከው ሙያ ያለማቋረጥ የምትታገል ሰው እድሜና ጤና ይሰጥልኝ።
@meseretz7640
3 ай бұрын
በብዙ መባረክ ማለት ይሄ ነው ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
@tamiratestifanos6465
2 ай бұрын
መምህራችን ዶ/ር ሮዳስ እንኳን ደሰ አለዎት!!!ረዥም እድሜ ከጤና ጋር እመኝልዎታለሁ
@emerald21576
3 ай бұрын
መምህር እንኳን ደስ ያለዎት...እንኳን አደረሰዎት...እጹብ ድንቅ የኢትዮጵያም የበቴክርስቲያንም ውበት መጋቢ ሐዲስ ዶ/ር ሮዳስ ታደሰ🙏🙏🙏🌼🌼🌼
@bethelihemworkneh4124
3 ай бұрын
መጋቢ ሐዲስ ዶክተር ሮዳስ ፀጋውን አብዝቶል ህ አሁንም እያስገረምከን ነው እግዚአብሔር አልፋ አንተን ስለሰጠን ስሙ ይመስገን። በዚ ህ መጽሐፍ ውስጥ ምስጢረ ሥላሴም አለው እግዚአብሔር ከዚህ የበለጠ ምስጢር ይግለጽ ልህ ፀጋውን ያብዛልህ።
@iamaproudeotmember6877
3 ай бұрын
ልጄ ብል ብወልድ አደርስሐለሁ ወንድመረ ብል ስልምኮራነክ መከታ ስለምትሆነኝ መምህሬ ስል ደሞ እሰተማሪዬ ስለሆንክ ጀግናዬ ሰልክ ደሞ የኢትዮዸያ የበኩረረ ልከ ብል ማጋነን ስለማይሆን እንኳን ደስ አለክ አከብርሃለሁ እወድሠለሁ ❤❤❤
@BK-zh9eq
3 ай бұрын
ውድ መምህራችን እግዚአብሔር ገና ብዙ የምትሰራበትን ዘመን ይስጥህ።
@birf3612
3 ай бұрын
እንኳን ደስ ያለህ ዶክተር የአገልግሎት ዘመን እግዚአብሔር ይባርክህ
@genetgebrehiwot4265
3 ай бұрын
ዶ/ር ሮዳሰ ታደሰ እንኳን ደሰ ያለህ በድገጋሚ በምትወዳት ኢትዮጰያ በሃገርህ ለይ የ፳፰ የመጽሐፍ የልብህን መሻት ላደረገልህ ለልዑል እግዚአብሄር ከብር ምሰጋና ይሁን በአውነት የምታደርገው ምግባርሀ የሚደንቅ ነው በሁሉም ቦታ ሙሉ መሆን ከአግዚአብሄር የተሰጠህ ፀጋ ነው በረከቱ ይድረሰን🙏
@shitayebekele4182
3 ай бұрын
መጋቢ ሐዲስ ዶ/ር ሮዳስ እንኳን ደስ አለህ ረጅም እድሜና ጤና ፈጣሪ ይስጥልን❤❤❤❤❤
@haymanoutabayeyoutub565
2 ай бұрын
አንተ ብርቱ ሰው እውነት እንደገና ብወለድ አንተን መሆን ነበር ምፈልገው ግሩም ነው❤❤ ፀጋዎን ያብዛሎት አባቶቻችን በእውነት ከልብ እናመሰግናለን እንዲህ ብርቱ የሆነ መምህር ስላስተማሩ እና ስላደረሱልን ክብራችን ላቅ ያለ ነው❤❤❤❤
@mechalnegash
3 ай бұрын
በእውነት መምህራችን መጋቢ ዐዲስ ዶክተር ሮዳስ በዕድሜም ፣በጤና ይጠብቅልን።የዘመናችን ገፀ በረከት፣የዕውቀት ማኅቶት፣የምሪምር ዓውድ እንዲሁም ትልቁ ዓውደ ርእይ፣የዘመናቱ አባት ዘመኖት ያርዝምልን፣በቤቱ ያኑርል።
@dich8570
3 ай бұрын
ሰላም መምህር፤ ስለ መሬት ቅርጽ እና ስለ ፀሐይና መሬት ዑደት ያሉትን አስተምሮዎች የቤተክርስቲያናችንን እና የዓለሙን አስተምሮ ሁሉ በዳሰሰ መልኩ መርሐግብር ቢሠሩልን። እግዚአብሔር ያክብርልኝ!
@addisietafere1918
3 ай бұрын
ዶር ሮዳስ ታደሰ ለኢትዮጵያ በሚያስፈልጋት ጊዜ ከእግዚአብሔር የተሰጠ ሰው ነው ያበርክትልን!!!
@hirutwoldemichael6278
3 ай бұрын
መምህራችን እንኳን አደረሰህ 🙏 እንኳንም ደስ አለህ 🙏🙏🙏
@KurfaMekonen
3 ай бұрын
መምህራችን. እንኩዋን ደስ አለህ እና ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር. ጥበቡን ፀጋውን ይጨምርልህ እመቤታችን ድንግል ማርያም ጥላ ከለላ ትሁንህ !!!
@AynetawTamene
3 ай бұрын
መምህራችን እንኳ ደስ አለዎት ።
@hirutwoldemichael6278
3 ай бұрын
መምህራችን እጅግ አድርገን እናመሰግናለን 🙏🙏🙏
@mamemelese3054
3 ай бұрын
በእውነት መምርራችን እንደ ዛሬ የደስታ እንባ አንብቼ አላውቅም ረጅም እድሜ ከጤና ጋር የስጥልን መምህር ሰለሞንም በጣም የማከብር የምወድህ ተባረክልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@yizeshewalzeleke4821
3 ай бұрын
❤መምህር እንኳን ደስ አለህ እግዚሃብሄር ይመስገን🎉
@addismelake8812
3 ай бұрын
እንኳን ደስ አሎት ፣ የምሰማው ሁሉ ከአእምሮ ዬ በላይ ነው ሁሉ ነገር በጣም ይባርካል፣ ማወቅና ማሳወቅ መመረቅ. እና መባረክ ነው፣ ረዥሙን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን።
@kidistlemma5127
3 ай бұрын
እንኳን ደስ አለህ ዶ/ር🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼
@AddisgenetDegaga
3 ай бұрын
እንኳን ደስ አልዎት ዶ/ር ሮዳስ እግዚአብሔር ጥበቡን ያብዛሎት
@meskeremwondimu2886
3 ай бұрын
በጣም የገረመኝ ስጦታው እንደዚህ ሰዉን እራሱን አውቀው የሚፈልገውን የሚሸልም ሰው ሲያስደስት በሶስቱም ተደምሚያለሁ የማሪያምም ለየት ያለ የእውን ነው የምትመስለው እንዲሁም የኛን ባህልም እኛንም ይመስላል።
@ABMOL36
3 ай бұрын
እንኳን ደስ ያለወት መጋቤ፣ እንኳን አደረሰዎ፣ የአገልግሎት ዘመንዎ ይባብክ🙏🙏🙏 ረጅም ዕድሜ ከሙሉ ጤና ጋር🙏🙏🙏
@abebemekie1417
3 ай бұрын
እንኳን ደስ አለዎት ዶ/ር
@mulugetadestaw3373
3 ай бұрын
ዶክተር እንኳን ደስ አለዎት፡፡እግዚአብሔር ልጆቸዎትን (ስራዎትን) ተረካቢ እና የሚያስቀጥሉ ልጆች ያዉጣለዎት፡፡
@FissehaSinamaw
3 ай бұрын
Ewunet Doctor rodas sew neh gin Ene sew bezih lik ewuket ayinorewum bewunet betam yasdenikal ene leka yekum resa mehonen new yetegenezebikut
@zer13567
3 ай бұрын
እንኳን አደረሰህ መምህር ።
@hannaloveedgilegn6670
3 ай бұрын
ህሊና የዘመናችን ኮከብ ገጣሚ ነሽ ምንጊዜም አከብርሻለሁ💚💛❤😘🌻🌻🌻🌻🌻ዶክተር ሮዳስ ታደሰ በዝግጅትህ ላይ ተገኝቼ መፅሃፍህን ስለገዛሁ በጣም ደስተኛ ነኝ አክባሪህም አድናቂህም ነኝ ዶክተር የመምህር መስፍን አብሮ አደግ በመሆኔም ደስተኛ ነኝ💚💛❤💚💛❤💚💛❤😘🌻🌻🌻🌻🌻🌻
@helendelessa4740
3 ай бұрын
እንኳን ደስ ያለህ የኛ የሆንከው ብርቅዬ አችን ተባረክ ሁሌም ይግለፅል ሁሌም ፃፍልን
@admaeltube7594
3 ай бұрын
እንኳን ደስ አለህ በጣም የምትወደውን መጸሀፍ ለማስመረቅ ስለበቃህ ለኔ ልዩ ሰው ነህ የማቱሳላን እድሜ ያድልህ❤❤❤
@tw4926
3 ай бұрын
ዶክተር ሮዳስ ታደሰ እድሜ ከጤና ጋር ደግሞ ደግሞ የጨምርልዎት
@AbayneshAsrat-i6y
3 ай бұрын
Thank you for the beautiful wealth of knowledge you shared with is The celebration was beautiful and I love it. God bless you you Respectfully, Abaynesh New York, USA
@getnettiruneh8973
3 ай бұрын
የዘመናችን ሊቅ መጋቢ ሐዲስ ዶ/ር ሮዳስ እንኳን ደስ አለዎት🎉 ይኽን የብዙ እምቅ እውቀት ባለቤት ሳይንቲስት ኢትዮጵያዊያን ልጠቀምበት ይገባል!!!
@adalesemagne7330
3 ай бұрын
ዶክተር ሮዳስ እንኳን ደስ ያለህ እኛንም እንኳን ደስ ያለን ያንተ ፍሬ ለእኛም ምግብ ሆኖናልና በጣም ደስ ብሎኛል እናመሠግናለን ። በተለይ በጣም ደስ ያለኝ ዕውቀትን የመገቡህን ሊቃውንትን በመዘከርህ ለእኛም አርአያ በመሆንህ በጣም አክብሬሃለሁ ድሮ ከአከበርኩህ በላይ !! አንዳንድ ጊዜ በዕውቀት ያከበሩንን ሊቃውንት እረስተን ዕውቀታችንን በራሳችን ጥረት እንዳገኘነው አድርገን ያጎረሱንን እጅች የምንነክስ ሰዎች ባለንበት ሁኔታ ባንተ ይሄ ተሽሮ ሳየው ከሚገባው በላይ ነው ደስ ያለኝ እግዚአብሔር ምስጋና ይድረሰው ----------------------------____ አሁንም በበለጠ ዕውቀታቸው ሳይገለጥ የሰዎች መጠቀሚያ ሆነው የቀሩትን እንደዚሁ ግለፁልን ክብር ለሚገባው ከብር እንስጥ ።
@Mikiyas-fh3hq
3 ай бұрын
መጋቢ ሐዲሰ ሮዳሰ ታደሰ እንኳን ደሰ አሎት ሰለ ማይነገር ሰጦታው እግዚአብሔር ይመሰገን
@Yohannes8173
3 ай бұрын
መምህራችን እንኳን ደስ አላችሁ። ረጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ።
@danieldeferso1128
3 ай бұрын
ወንድማችን እንኳን ደስ አለህ፤ እንኳን ለዚህ ክብር አበቃህ።
@SalemAbi
3 ай бұрын
ሀሳሴጥበብ ይረክብ እግዚአብሔርሃ እስመ እግዚአብሔር ጥበብ ውእቱ እንኳን ደስ አለህ ሊቁ
@elenitadesse6372
3 ай бұрын
መምህርአችን እንኳን ለአዲሱ አትበአዲስ መፅፍ መጣህልን በኛ ሳይሆን በእናንት ቅዱስ ስራ እግዚአብሔር አገራችንን ይባርክልንእመቤቴ አትለየን አሜን።
@MeseretDemisse-w8i
3 ай бұрын
ያገልግሎትዘመን ይባክልህ❤❤❤❤❤❤❤
@bezawityfru21
3 ай бұрын
መምህራችን እንኳን ደሰ አሉት🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@mulugetazena4290
2 ай бұрын
ዶ/ር በመጀመርያ ፈጣሪ እንኳን ለዚህ 28ኛ የመፅሐፍ በሰላም ለእይታና ለንባብና ምርቃት አበቃህ🙏ትምህርትህ ከጥዑም አንደበትህ ጋር ምንግዜም የማይጠገብ ነዉና በድጋሚ ጨምር ጨማምሮ ፈጣሪ ይባርክህ እላለሁ። አደራ በመጀመርያ ከአጀንዳ ዉጪ ነዉ እንዳትሉኝ? አንድ ጥያቄ አለኝ? እሱም:- ለማስታወስ ያህል ከ1997 እስከ 1998 በአድማስ ጋዜጣ ላይ (በአበዉ ስበሃት ፅሁፍ) እዉነተኛ ታሪክ ተብሎ ይታተም በነበረ ላይ ስለ (ንግስት ሳባ ) ታሪክ ወጥቶ ነበር። ምን ይላል:- ትክክለኛዉ የቀድሞዉ (የንግስተ ሳባ ስም ) "ኢታያ" ይባል ነበር። ወደ እኢስራኤል ወይም ( ንጉስ ሰለሞን) ጉብኝት ስትሄድ ስሟ "ኢታያ ነበር" ንጉስ ሰለሞን ግን ስሟን ቀይሮ ነበር ወደ ኢትዮጵያ የመለሳት። እሱም (ኢታያን ሳባ) በማለት ነበር። ከይቅርታ ጋር ይሄን ታሪክ ብታጣሩልን?
@AynetawTamene
3 ай бұрын
እህታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ።
@maki-l6v
3 ай бұрын
በእወነት እግዚአብሔር ይመስገን
@mulugetamengesha892
3 ай бұрын
Dr,thanks!
@mkhmha2011
3 ай бұрын
መምህር እንክክዋንደስ ያለህ እንዲሁም እንክዋን ለዘመነ ዮሐንስ በሰላም በጤና አደረሰህ❤
@Sibaht-nf7if
3 ай бұрын
ዘመነ ማቴዎስ እንጅ ዘመነ ዮሐንስ አይደለም ወዳጄ
@AyuMab
3 ай бұрын
እንኳን ደስ አለህ ዶክተር እሮዳስ ታደሰ በጣም የምወደው ሰው ነው የምር❤❤❤❤❤❤❤
@AtsedeMebrahtu-b9j
27 күн бұрын
ገጣሚ ህሊና በጥሩ ቃል ግጥም ከሽነሽዋል ዶ/ር ሮዳስ እንቁ የአለም ኮኮባችን ነዉ ህሊና ሰዉነት የሚነዝር ግጥም ነው ያዳመጥነዉ እናመሰግንሻለን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@wubitteklu815
3 ай бұрын
እንኳን ለዚህች ለተባረከች ቀን በሰላም በጤና አደረሰዎት።
@FetenechTadesse
3 ай бұрын
አግዚአብሔር ይመስገን ::
@FissehaSinamaw
3 ай бұрын
የእግዚአብሄር ቸርነት ባንተ ምክንያት አዉቂያለሁ ከእድሜ ቀንሼ ብሰጥህ በጣም ደስ ነዉ ሚለኝ አኔ ኢትዮጵያዊ በመሆኔ እራሱ አፈኩም ተደነኩም
@etsedagnew5662
3 ай бұрын
ኦ እንዴት ያለ ድንቅ ዝግጅት አመለጠኝ? እናንተን መምህር አድርጐ የሰጠን ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@MesereteBekl
3 ай бұрын
እንኳን. አደረሰህ
@asteryilima840
3 ай бұрын
ወንድማችን ዶክተር ሮዳስ በመጀመሪያ ከዘመነ ዮሀንስ ወደዘመነ ማቲዎስ እንኳን በሰላም አሸጋገረህ፣ በመቀጠል ለሃያ ስምንተኛው የመጽሐፍ ምረቃህ አደረሰህ እንኳን ደስ አለህ ፡፡
@wondiradmera46
3 ай бұрын
እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ
@natisil
3 ай бұрын
እሰይ እሰይ ደስ ሲል መምህር እንኳን ለዚህ አበቃህ ተመስገን አንተ 50 100 ካልደረስክ አታቆምም👏👏
@WoinshetKifle
3 ай бұрын
ምህራችን ዶክተርሮዳስ ታደሰ ባለምጡቅ አይምሮ እግዚአብሔር እድሜና ይስጥልን ❤ኩራታችን ነህ❤❤❤
@BereketGetu-37
3 ай бұрын
እንካን ደስ ያለን
@FissehaSinamaw
3 ай бұрын
በጣም ወጣት ሰዉ ግን የአባቶች እዉቀት የያዘ ሰዉ አይገኝም ❤❤❤❤
@adonaygirmaw
3 ай бұрын
ልሣነ ፈጣሪ ብርሐነ ፍጥረታት መ/ሐ/ዶ/ሮ/ታደሰ እርስዎት የዘመናችን ሔኖክ ነዎት
@dawitemelese1857
3 ай бұрын
ህንካን ደስ ሀለ ህግዛቤኤር ለኝሀም ጥበብ ህግዛቤኤር ይርዳሀን ህናመሰግናለን
@SamrawitSefrawe
3 ай бұрын
እግዛብሔር ይመስገን❤❤❤❤
@NaniAsmerom
3 ай бұрын
እንኳን ደስ አለ ዶክተር❤❤❤
@meazaalemu987
3 ай бұрын
ረጅም እድሜ ከጤንነት ጋር ፈጣሪ ያድልልን
@woinshetmekasha1435
3 ай бұрын
እንኳን ደስ አለህ መምህር
@MekdelawitTesfaye-j5z
3 ай бұрын
Betam betam enewedehalen enakeberehalen egezeabher edeme ketena gare yesteh enquan zemede yehoneke mekdelawit ebalalehu
@HenokGetahun-i3g
3 ай бұрын
እንኳን ደስ አለ ዶክተር አንድሮ ሜዳን አንብቤዋለው የሚደንቅ የእውቀት ምንጭ ነው ለኢትዮጵያም ታሪካዊ ቅርስ ነው ።ይህንንም እንደማነበው ተስፋ አደርጋለው።🎉🎉🎉
@TsehayWende-z6r
3 ай бұрын
እንኳን አደረሳችሁ
@AynetawTamene
3 ай бұрын
ሚዲያዎችን የምታስተላልፈልንም እግዚአብሔር ይስጥልን ብየ ,አንድ ሐሳብ ልበል ከቻላችሁ ወይም በምችሉት ሁኔታ መጽሐፉን ለአንባቢያን በሚደርስ መልኩ ብታሰራጩልን ስል በአክብሮት እጠይቃለሁ ።
@tedamy1698
3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን፣ ይባርክልን!
@danielkidanmariam5977
3 ай бұрын
ማጨብጨብ በዛ ፕሮግራሙ ደስ ይላል
@EhetaferawMekuriyaw
3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችሁ
@HunachewBelayneh
3 ай бұрын
እንኳን ደስ አለህ ዶክተር እንኳን አደረሠህ
@YeshambelYitayew
3 ай бұрын
እንኳን ደስ አለዎት መምህር ፤ እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥዎት። ዶክተር አንድ ጥያቄ ልጠይቀዎት ውስጤ ምርምርን ይሻል በተለይ በጤናው ዘርፍ እና ማድረግ ያለብኝን ብትመክሩኝ እላለሁ
@babitiwoman8263
3 ай бұрын
መምህር ዶ/ር ሮዳስ ክብሩን እግዝሀብሄር ይውሰድና በቻልኩት አጋጣሚ ትምህርትዎን እና ቃለ ምልልስዎን ሰማለሁ ነገረ ማርያምን ለመግዛት አማዞን ላይ ከ3 እስከ 7ወር ሊደርስዎ ይችላል ነው የሚለኝ ሌላ አማራጭ ይኖር ይሆን መምህር እባክዎትን ይምኖረው በምድረ እንግሊዝ ነው
@drrodastadeseandromeda9034
3 ай бұрын
@@babitiwoman8263 ነገረ ማርያምን በሀርድ ኮፒ በዐማርኛ እና በእንግሊዝ በቅርቡ እጭናለሁ
@እመብርሃንእናቴ-ጰ4ጸ
3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏
@danielkidanmariam5977
3 ай бұрын
ቁጥሩ በኢትዮጵያ ቁጥር ቢጻፍ እንዴት ደስ ይል ነበር
@Mesele-ix6sy
3 ай бұрын
መፅሐፋ የት የሚናገኘው
@TizazuBalcha
2 ай бұрын
minm enkwa lemamesgen kalat biyatrm fetary erejm edme ena tena yistlen ameseginalhu
@kangmoabel
3 ай бұрын
no sound why 😭😭 enkuan des ale rodas
@SeyfeW
2 ай бұрын
01አልፋ10 እባክህ አዋራኝ
@adalesemagne7330
3 ай бұрын
በጣም ትልቅ ይቅርታ አስተያየት መስጠት እፈልጋለሁ መምህር መስፍን መድረክ ላይ ከወዲያ ወዲህ ያለማቋረጥ ይዘዋወራሉ አንዳነዴም ቆም እያሉ ንግግር ቢያደርጉ ጥሩ ነው ለተመልካች በጣም ያስጨንቃል አይምሮም ይሰርቃል ።ካሜራ ማኑም እንደተቸገረ እያየሁ ነው !! በቲቪ ወይም በስልኮችህ ስትጠቀም ዓይኖችህን ያለማቋረጥ ከግራ ወደ ቀኝ ስታወዛውዝ ራስ ያማል እና ትንሽ ቢያስተካክሉት ጥሩ ነው እላለሁ ይህንን አስተያየት በትህትናና በቅንነት የሰጠሁት አስተያየት መሆኑን እንድትረዱልኝ አደራ !!
@Serki-o8i
3 ай бұрын
🙏 🙏 🙏 ❤
@TytShalom-z8e
3 ай бұрын
Ebakwot dr? Sele Antarctica yehone merega setun!!!!
@HiwotKiros-r2s
3 ай бұрын
enkon des aleh yegi enko memhrachn
@AradaMarketing
Ай бұрын
Waaaaw!
@Mezmur777
3 ай бұрын
❤❤❤
@GenetTuffa
3 ай бұрын
ምስጋና ይሁን ግን ሁልጊዜ ይህንን አልገልጠውም በማለት ይታለፋል ምንአለበት ሙሉ ምልእክት ቢተላለፍ እላለሁ
@drrodastadeseandromeda9034
3 ай бұрын
@@GenetTuffa ሁሉም የመረዳት የመሸከም ዐቅሙ ስለሚለያይ ነው
@adonaygirmaw
27 күн бұрын
እነት ነው መምህር@@drrodastadeseandromeda9034
@teklu21
3 ай бұрын
Now where is the book available regions?
@BerihuHaile-z4g
3 ай бұрын
መጽሐፉ ለመግዛት ፈልጌ የት ይገኛሎ
@drrodastadeseandromeda9034
3 ай бұрын
+251911006705 ይደውሉ
@intuition-m7v
2 ай бұрын
Ere gitim 😊
@user-de2ub3fx1g23
3 ай бұрын
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤🎉
@brightmedia12
2 ай бұрын
Address
@WisdomTube-Ethiopia
3 ай бұрын
God Bless You all.
@Zewditu-c8k
3 ай бұрын
1
@Eden-b4b
3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@behailutaye9328
3 ай бұрын
Dr Bertaaline bizum ante mataakachew kaante bizum tibeb iyyatemaru yaalluu Ilf nachew yenyaa kokob neh!
32:48
Seifu on EBS: በጠፈር ካርታ ላይ ኢትዮጵያ ብቻ ናት ያለችው እንደ ሀገር.... ዶር ሮዳስ እና ታዳጊ ቅዱስ
Seifu Show
Рет қаралды 265 М.
48:12
Ներքևում եղած ժամանակ հիշիր, որ վերև կա | «Կյանքի ճանապարհին»՝ Տեր Առնակի հետ
Angela Harutyunyan
Рет қаралды 10 М.
02:53
Қайрат Нұртас - Не істедің (Cover) Roza Zergerli - İstedim
Kairat Nurtas
Рет қаралды 3 МЛН
00:54
We Attempted The Impossible 😱
Topper Guild
Рет қаралды 56 МЛН
00:49
小丑教训坏蛋 #小丑 #天使 #shorts
好人小丑
Рет қаралды 54 МЛН
00:27
Đang ngồi chơi bỗng dưng bể cá vỡ kính, may có CCTV chứng minh sự trong sạch cho cô bé
Tiin_vn - Viettel Media
Рет қаралды 28 МЛН
2:11:19
የዶክተር ሮዳስ ታደሰ ቃለመጠይቅ || Manyazewal Eshetu Podcast Ep 53 || @drrodastadeseandromeda9034
Manyazewal Eshetu
Рет қаралды 242 М.
22:54
Այստեղ ապրելով արժանի լինենք ասելու՝ մենք համայն հայության հայրենիքի զինվորներն ենք. Էդվարդ Անտինյան
Freenews Armenia
Рет қаралды 14 М.
45:52
Հայացք - Դավիթ սարկավագ Հովհաննիսյան․ Զրույց հրաշքների մասին
VEM media
Рет қаралды 5 М.
1:59:10
ዓለምን የሚያስደምመው ዝማሬያችን..... ከዚህ በላይ ምን ደስታ አለ..2
ET ART MEDIA ኢቲ አርት ሚዲያ
Рет қаралды 209 М.
1:30:02
በላ ልበልሃ - ጾመ ፍልሰታ - ክፍል 1 - "የማርያም ህይወት" - ከመሪጌታ ጽጌ ሥጦታው ጋር ከሣቴ ብርሃን ሐዋርያዊት ተሐድሶ ቤተ ክርስቲያን
ከሣቴ ብርሃን ተሐድሶ KESSATE BIRHAN TEHADESO
Рет қаралды 26 М.
18:47
🔴ሙሽሮቹ ያብባሉ ገና || አድርገህልኛልና በቸርነትህ || ድንቅ የሰርግ ዝማሬ አገልግሎት Ethiopian Orthodox Wedding @ZegolaRecords
አርጋኖን-Arganon
Рет қаралды 925 М.
1:20:33
🔴 ቁጥር ፩ (1) ሙሉ አልበም "ለዚህም መልስ አለው ''- ዘማሪ ዲያቆን ናትናኤል ሣሙኤል (full Album) @samuelkahen
Samuel Kahen ሳሙኤል ካህን
Рет қаралды 770 М.
53:45
ՍՈՒՐԲ ԳՐԻԳՈՐ ՆԱՐԵԿԱՑՈՒ ԲՈՒԺԻՉ ԱՂՈԹՔՆԵՐԸ
Armenian Church in Moscow
Рет қаралды 652 М.
55:55
ቅዱስ ሚካኤል መዳፍ ላይ የተቀረጸው ስንጠራው ኃይል የሚያደርገው ስም
Megabe Haddis Dr Rodas (መጋቤ ሐዲስ ዶክተር ሮዳስ)
Рет қаралды 168 М.
40:14
Andromeda አንድሮሜዳ: የቤርሙዳ ትሪያንግል አስገራሚ ጉዳይ Part 2 | ክፍል 1/2
Balageru TV
Рет қаралды 711 М.
02:53
Қайрат Нұртас - Не істедің (Cover) Roza Zergerli - İstedim
Kairat Nurtas
Рет қаралды 3 МЛН