Sheger Sport - የእነ አትሌት ሀይሌ ገብረስላሴ ክስ በኢትዮጵያ ኦሎምፒክ ኮሚቴ ላይ / ኮሚቴው በፍርድ ቤት በድጋሚ እግድ ተጣለበት!

  Рет қаралды 21,635

Sheger FM 102.1 Radio

Sheger FM 102.1 Radio

Күн бұрын

መስከረም 9፣2017
Sheger Sport - የእነ አትሌት ሀይሌ ገብረስላሴ ክስ በኢትዮጵያ ኦሎምፒክ ኮሚቴ ላይ / ኮሚቴው በፍርድ ቤት በድጋሚ እግድ ተጣለበት!
shegerfm,sheger fm news,sheger maleda,sheger,sheger sport,shegernews,shegercafe,shegerradio,shegershelf,shegerfmyoutube,shegermeaza,shegermekoya,shegerchewata,shegerdrama,shegersport,shegermeazabirru,shegercafenew,shegerabdualihigera,shegerwerewoch,shegerprograms
shegerbestradio,shegertizitazearada,102.1``,manchister
city,esheteassefaprogram,sport,chewata,``yechewataengida,sport
news,yealemquanqa,kidamechewata,mekoya on youtube,news,“ethiopia”,radio,mekoya mekoya,mekoya new,new mekoya,shegermekoya,kidame mekoya,mekoya mark felt,sheger mekoya,sheger radio mekoya,mekoya on youtube,mekoya jeffrey epstein,shegermeaza,kidamechewata,chewata,shegercafe,shegerradio,shegerchewata,victor manuel,eshete asseafa,news,jeffrey epstein,eshete assefa youtube,shegernews
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Telegram: t.ly/Sheger
Website: t.ly/ShegerFM
KZbin: t.ly/SHEGER
Tiktok: bit.ly/44Dd6Il
Sheger FM 102.1 Radio is The First Private FM Radio Station in Ethiopia
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
bit.ly/33KMCqz

Пікірлер: 78
@Gete-i6s
@Gete-i6s 5 сағат бұрын
Bravo Haile! Respect for Haile! Forward!!!
@penafrica4321
@penafrica4321 4 сағат бұрын
ህግ ባለበት አገር እነ ኋይሌ ሳይሆን - ኦሎፕክ ኮምቴን በወንጀል ከሳሽ መሆን የነበረበት መንግሥት ወይም አቃቤህግ ነበር።
@iloveethiopia3049
@iloveethiopia3049 36 минут бұрын
Mengist alede?😂
@saratadessenegewo2059
@saratadessenegewo2059 6 сағат бұрын
Bravo Our Hero Hayle 👏🙌
@bettychyna9738
@bettychyna9738 2 сағат бұрын
V
@Kesatabirhan
@Kesatabirhan 6 сағат бұрын
አቤ ለኦሎፒክ ኮሚቴ አባላት ስስ ልብ ነው ያለህ... ጥያቄ ስትጠይቃቸው ሞጋች ጥያቄ አትጠይቃቸውም
@woldiewege1850
@woldiewege1850 4 сағат бұрын
I don’t think it’s fair to associate Abe with this corrupt Olympic committee, for me Abe was the one voice working very hard to a positive change to the sport.
@blenfekadu8096
@blenfekadu8096 3 сағат бұрын
ሻለቃ ኃይሌ ገብረስላሴ በላቡ ያመጣው ሀብት ስላለው ሙስና ውስጥ አይገባም ።እናምነዋለን።ይብላኝ ለዶ/ር አሸባሪው ሰውዬ።ኃይሌ የአገር ኩራት ነው ።በርታልን።
@wondifrawworkneh5261
@wondifrawworkneh5261 51 минут бұрын
ሃይልዬ እድሜና ጤና ይስጥህ። አንተ የኢትዮጵያ የዘላለም ጀግና ነህ። ትልቁ ችግር ይሄ ስልጣን ላይ ያለ ግሪሳ ሊዘርፍ የገባ ነው። የኢትዮጵያ ህዝብ ከጎንህ ነው። ይህን ገፋፊ ቡድን ማንም ማዬት አይፈልግም።
@sisayabayneh8442
@sisayabayneh8442 2 сағат бұрын
Best journalist!!! What a great closing of the program!!!
@informative-view
@informative-view 3 сағат бұрын
Honerable Dr. Haile, we would like you to have a face-to-face interview with Dr.Ashebir.
@gemechisamano417
@gemechisamano417 3 сағат бұрын
አበበ ግደይ ን ዶ/ር አሸብር ስኳር አልሶታል።
@kedremuhammed1198
@kedremuhammed1198 Сағат бұрын
Ewnt nw Betam nw miyastawkbet
@seeyou775
@seeyou775 4 сағат бұрын
haile ኢትዮጰያዎ ጀግና ነበር አሁንም ነው
@hassetdino7413
@hassetdino7413 4 сағат бұрын
ትልቅ አክብሮት ለጀግናችን!!!
@sisaykassu1474
@sisaykassu1474 3 сағат бұрын
Well done, Haile! Your contributions to Ethiopian athletics are invaluable
@ambayeambo4629
@ambayeambo4629 6 сағат бұрын
ጋዜጠኞች ስለኦሎምክፕ ጉዳይ ለመነጋገር በሚዘጋጁበት ወቅት ፤ የኦሎምፕክ ህግና መመሪያው ምን እንደሚል አንብበውና ተረድተው መቅረብ ይገባቸዋል። እውቀት ከሌላቸው ተከራካሪዎችን ቻለንጅ አደርገው ሕዝቡ እውነቱን እንዲያውቅ ሊያደርጉ አይችሉም። የኦሎምፕ ኮሚቴን መቃወም ፤ ኢትዮጵያን ሊያስቀጣት ይችላል ሲባል ዝም ብሎ ሰምቶ ማለፍ ብቻ ሳይሆን ቻለንጅ አድርጎ በመከራከር ሐሳቡን ውድቅ ማድረግ ወይም ተቀባይነት እንዲኖረው ማድረግ የግድ መሆን አለበት።
@yonasgudu2956
@yonasgudu2956 5 сағат бұрын
ሀይልሻ ልክ ነህ ………. ከእንግዲህ ሰፖርቱን ለማገልገል ለመጥቀም እንጂ በሰፖርቱ ለመገልገል ራስን ለመጥቀም የሚመጣ አመራር አያስፈልገንም መኖርም የለበትም ………..የዚያኑ ያህልም ይህ ሰሞኑን በገዛ ዳቦው ልብ ልቡን የተቀማው ሚኒስቴር መ/ቤት በሰፖርት ፌዴሬሽኖች ምርጫ ሰሞን ሲተበትበው የኖረውና አሁን ( "ስራ ለሰሪ እሾህ ላጣሪ" ኣይነት ነገር ሆኖበት) በአደባባይ ራሱን የጠለፈበትን ፖለቲካዊ /ድርጅታዊ ትብትቡን ገለል አድርጎ የራሳቸውን ጥቀም አሽቀንጥረው ጥለው በተቆርቋሪነት እና በንፁህ የሀገር መውደድ ስሜት ሀገርን የሚያገለግሉ ዜጎች ወደስፖርቱ የሚመጡበትን ጎዳና በቅንነት ቢቀይስ ለራሱም ይመሰገናል ሀገርና ዜጎችም ያተርፉበታል ………
@user-qt9rk3qd2x
@user-qt9rk3qd2x 2 сағат бұрын
Bravo haile 👍
@solomongebre4774
@solomongebre4774 4 сағат бұрын
ነውር ጌጡ ለዚህ ሰው ትክክለኛ ስሙ ወደ ጥርስ ህክምናው ይግባ ፡፡
@belaynehabate7832
@belaynehabate7832 5 сағат бұрын
Let the Russia Dentise go to his profession and the Sport person lead the committee and federations.This is about to fit duties with proper person. This is simple and clear.
@mogesdemissie7222
@mogesdemissie7222 3 сағат бұрын
Use a compreheinsive and thoughtful approach to the criminalization of the most signficant corruption offences in sport,reflecting the specfic of national legal systems and law enforcement contexts.
@Wseifu1
@Wseifu1 4 сағат бұрын
ክ ክ ክ እያላችሁ በመናገር እባካችሁ ቋንቁዉን አታበላሹ። ከማክበር ሰላምታ ጋር። ጉዳያችሁን በደንብ እየተከታተልን ነዉ። ገንዘቡን እንዳያሹ ግን በጣም ጥንቃቄ አርጉ።
@etalemahuassefa408
@etalemahuassefa408 3 сағат бұрын
ኧረ ይሔን ሰውዬ እግዜር ይገላግለን ምን አይነት ሴጣን ነው 🙄🙄🙄🙄 ሐይሌ እግዜር ከናንተ ጋር ይሁን የኢትዮጵያ ኩራት ነህ አንተ ጀግና በርታ።
@mesfing-woled4673
@mesfing-woled4673 3 сағат бұрын
ጋዜጠኛው ባላውቅህም አሸብርን የረባ ጥያቄ አለጠየከውም ዛሬ ከሀይሌ ጋር ስትወያይ ነግሮሀል አሸብ ከአኦሎምፒክ ሊያስወጡን ይችላሉ በተለይ በሰው ማዘዋወር መከስ የለብን ም ተፈለገ ሰው ወጥቶ ቢቀር እኔ መጠየቅ የለብኝ ም ሲልህ ዝ ነው ያልከው ስለዚህ ስትጠይቅ ህዝባዊ ሁን አመሰግናለሁ።
@DaseDasta
@DaseDasta 6 сағат бұрын
እኛ ባቀናነው ስካር ማንም ይወላገድበታል አሉ
@bunakuma874
@bunakuma874 Сағат бұрын
ክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክኽኽኽኽኽኽክክክክክክክክክክ
@MekonnenJeju-z4r
@MekonnenJeju-z4r 53 минут бұрын
የሚቀጥለው ኦሎምፒክ እኮ አሜሪካ ነው ።በሰው በትንሹ 2-3 ሚሊዮን የሚሰራበት ጥብስ ገበያ………..
@monkeyd3700
@monkeyd3700 2 сағат бұрын
ምን ያንጠባረዋል ሲያወራ ጎደሎ መላጣ የተፃፈ ለማንበ ብ ተመፃደክ ደግሞ አደጋግምብን በሬዲዬ የሰለቸንክ ሰዉ በ ዩቱብ መጣ
@mahome8623
@mahome8623 11 минут бұрын
It is the ethiopian people and government problem.
@Fikru1948
@Fikru1948 Сағат бұрын
⚠️ Bro. I don't think so❗️ I have a doubt about the rule of law in general ‼️
@rebabejiga2362
@rebabejiga2362 2 сағат бұрын
ሃይሌ ጀግና መላው የስፖርት ቤተሰብ ከጎናችሁ ነው።አንተ የተቃጠልከውን ያህል የስፓርት ቤተሰቡ ተቃጥሏል
@teshomesisay6482
@teshomesisay6482 3 сағат бұрын
ለአሸብር አትሌቲክስ አይገባውም እኩያውን ይፈልግ I reccomend him for Boxing federation😮
@Mahder-tw9wb
@Mahder-tw9wb 2 сағат бұрын
this qustion not for Anbsa Haila this is the ETHIOPIANS QUstion
@saratadessenegewo2059
@saratadessenegewo2059 6 сағат бұрын
Menew kir alehhh????? Ye lebba tebabari neh ende????
@ColoColo-l8m
@ColoColo-l8m 5 сағат бұрын
Hodame ena leba selhone newa endenesu
@mikaelchurnet8064
@mikaelchurnet8064 4 сағат бұрын
አባቴ በውጭ ለምንኖር ሰዎች ሀይሌ ማለት ኢትዮጵያ ማለት እኮ ነዉ ።እንዴት ነዉ ግን የኦሎምፒክ ኮሚቴው ሰዎች ደፍረው አፋቸውን የሚከፍቱት?
@gemechisamano417
@gemechisamano417 3 сағат бұрын
ዶ/ር አሸብር የራሽያ ማፍያ ጋንግስተር ነው።ቁጥር አንድ ኮንትሮባንድስት ነው።
@issacalemneh4693
@issacalemneh4693 4 сағат бұрын
አበበ ግደይ ጎበዝ ጋዜጠኛ ነህ!👍
@hussiensafeno8598
@hussiensafeno8598 4 сағат бұрын
Paid theft journalist he will be exposed soon
@abrahamdemissie3376
@abrahamdemissie3376 4 сағат бұрын
Clean the House and bring people who has the expertise in the field!!!! The so called Dr ASHEBER lebaw he must stand trial
@AnisYousuf-w8u
@AnisYousuf-w8u 3 сағат бұрын
endih ymiln ymiyasebin hulu tebeda!! belew embi kale tebedadadadadadadadaa........eskeqiyama belilgn..
@Hageregnacokomed
@Hageregnacokomed 6 сағат бұрын
Mk
@barok8920
@barok8920 2 сағат бұрын
ገደል ግቡ ፡ለችግረኛ ያልደረሳቹ።😊
@user-fl8dy2zc2u
@user-fl8dy2zc2u 5 сағат бұрын
ሀይሌ ስፖርት በአእምሮው ያስባል ፖለቲካ በእግሩ ያስባል በምናቀው እንናገር
@Wseifu1
@Wseifu1 4 сағат бұрын
የስፖርት እና ባህል ሚኒስቴሮች ስራችሁን እና ዉሳኔአችሁን መላዉ የኢትዮጵያ ህዝብ አይኑን በናንተ ላይ አድርጉዋል። ብቃታችሁን አሳዩ ወይም በሚችሉ ታታሪ ኢትዮጵያኖች መተካት ይኖርባችሁዋል። ብዙ ብቃት ያላቸዉ ወገኖች የስራ ያለህ እያሉ ነዉ።
@Love_and_Peace101
@Love_and_Peace101 3 сағат бұрын
ኃይሌ👇🏽 "ስፖርት እኮ ነው ፖለቲካ መሰለው እንዴ ...የ120 ሚሊዮን ህዝብ ጥያቄ እኮ ነው " አወቅሽ አወቅሽ ሲሏት የባሏን መፅሃፍ አጠበች ማለት ይሄ ነው
@retadinka1346
@retadinka1346 3 сағат бұрын
ፈንቅለው በናትህ ሀይሌ ይህን አጁዛ ሽማግሌ በናትህ
@abrahamdemissie3376
@abrahamdemissie3376 5 сағат бұрын
ASHEBER Must resign now ASAP!!! Leba ASHEBER
@barok8920
@barok8920 2 сағат бұрын
ሀይሌ አንተም አቨብርም ገደል ግቡ፡ለወጣጡ ቦታ ስጡ
@MuradAli-bq9mr
@MuradAli-bq9mr 4 сағат бұрын
አቤ አሸብር እኮ ሌባ ነው ግን የሚገርመው አንተ ከእሱ ጎን መቆምህ
@Fikru1948
@Fikru1948 Сағат бұрын
⚠️ Gudielaw❗️Ashebr KaFerku aymelsegn hunobet nw‼️
@bethlehemk3795
@bethlehemk3795 3 сағат бұрын
እግዚአብሔር ዶር አሸብርን ያገር መሪ አያድርጋቸው:: ካልሞቱ በቀር አይወርዱም:: ሀይሌ እና ሌሎች ሩዋጮች ነጭ ላብ እያላባቸው የለፉበትን ሆዳም ሲቀልድበት ያማል
@dertogada177
@dertogada177 4 сағат бұрын
ስፖርቱን ማገልገልና በስፖርቱ መገልገል ለየ ቅል ነው አቶ ነዉር ጌጡ ምነው ከልክ በላይ ተጣበቁበት ሙጃለምኮ ሲጠግብ ይፈርጣል ምነው አሱ ደሞ የሙጥኝ አሉሳ 😂😂😂😂
@SuperTherocketman
@SuperTherocketman 4 сағат бұрын
ሀይሌም አሽብርም ደራርቱ please Go away!
@dawitboru9027
@dawitboru9027 5 сағат бұрын
አይ አበበ ግደይ አንተ ዝምብለህ በሶሕን ብትበላ ይሻልሕ ነበር ምነው ዶክተር ተብየው ገቡልሕ እንዴ ባለፈውም ስጠይቅ አላግጠህ ሸኘሐቸው ሐነገሩ ስዩም ተሾመ ገብቶልሐል ገብተሕ ስማው
@user-pu2cg6sh9i
@user-pu2cg6sh9i 4 сағат бұрын
ሸዋ ሮቢት መዉረድ አለባቸው ማለት ነዉ።😅😅😅😅😅😅😂😂😂😂
@Wseifu1
@Wseifu1 4 сағат бұрын
Limited term የሚለዉ አንቀፃቸዉ ዉስጥ መግባት ይኖርበታል።
@MohammedYesuf-le2jl
@MohammedYesuf-le2jl 5 сағат бұрын
አበበ ይቅርታ የአሸብር ተከፋ በመሆንህ የሰፖረት ቤተሰቡ አዝኖብሀል
@nigsen8206
@nigsen8206 5 сағат бұрын
Who are you after all?You represent only yourself.
@gezewasege4231
@gezewasege4231 2 сағат бұрын
ጋዜጠኛው ሀሳብ አታሰጨርሰም አትቸኩል በመሀል ላይ ትገባለህ
@jxdjff2100
@jxdjff2100 5 сағат бұрын
ያሣዝናል በግድ ካልመራሁ ማለት
@BirukHunde
@BirukHunde 4 сағат бұрын
ሃይላችን አንተ የኢትዮጵያ እንቁ ከማንም ሌባ ጋር ግብግብ ስትፈጥር ያሳዝናል መንግስትም ዝምታው ይገርማል ብሩክ ከቶሮንቶ አቤ ሳምሪ ሰላም ብያለው።
@tigeadam1992
@tigeadam1992 4 сағат бұрын
ምነው አበበ ይምትባለው አጨብጫቢ መቼም ቢሆን ይስጣቸውላ አታሽቅብጥ
@zerayaflegne3557
@zerayaflegne3557 4 сағат бұрын
የትግራይ ህፃናት እንባ መልስ እያየን ነው:: አሸባሪው አሸብር ከኦሎምፒክ መርህ ውጭ 6 ሚሊዮን ብር በቀጥታ ለጦርነቱ ሰጠ: ኃይሌ ተብዬው ከ5 አንድ ኣላጣም ሲል ስናይፐር ታጣቂው ስናይፐር ይሚፈራው ገዛኸኝ ተብዬው ጉድማ በህይወት እያለ እ/ር ይከፍሏል:
@user-ig2rz7to8f
@user-ig2rz7to8f 4 сағат бұрын
ይሄ ጋንግስተር አሸብር የማያፍር እንዳይለፈልፍ መደረግ አለበት ።
@mulugetagmichael
@mulugetagmichael 4 сағат бұрын
ቀፎ ናችሁ
@AB-rf2tb
@AB-rf2tb 3 минут бұрын
አሸብር እና አበሮቹ ይውረዱ!
@Belay1974
@Belay1974 3 сағат бұрын
አሸብር በክርክሩ ያሸኔፋል አሸብር በመርህ ሃይሌ በቲፎዞ የሚጎዙ ይመስለኛል
@ddyy5110
@ddyy5110 4 сағат бұрын
ድንጋይ ራስ፡ሃይሌ ገ/ስላሴ ለስልጣን ሲል ገና የማይጎለጉለው ተንኮል የማይፈነቅለው ድንጋይ የማያፈሰው ገንዘብ የለም። ቆዳውና ፊቱ ሁሉ መሰሪነቱ ይመሰክራል። የሞኝ ሳቅ እየሳቀ። በሙያው ለኣትሌቶች ምክር እየሰጠ ኣርፎ ይቀመጥ። ስልጣን ይዞ በእግሩ ሊያስተዳደር ነው?
@firewawoke3376
@firewawoke3376 2 сағат бұрын
ደደብ
@rebabejiga2362
@rebabejiga2362 2 сағат бұрын
ሃይሌ ለኖረበት ስፖርት ሲል ነው።የኖረበት ህመሙን ያውቀዋል
@ddyy5110
@ddyy5110 2 сағат бұрын
@@rebabejiga2362 ቅሬታ እና ብሶት መኖሩ ባይካድም እንደሱ፡ኣይነት፡ድንጋይ፡ራስ፡ተሸክሞ በእግሩ ለፈታው ነው? የስልጣን ጥማት ከባድ በሽታ ነው። በተለይ ለመሃይሞቹ
Worst flight ever
00:55
Adam W
Рет қаралды 6 МЛН
Bend The Impossible Bar Win $1,000
00:57
Stokes Twins
Рет қаралды 49 МЛН
/በስንቱ/ Besintu EP 53 "ፊውቸሩ"
26:10
ebstv worldwide
Рет қаралды 44 М.
Worst flight ever
00:55
Adam W
Рет қаралды 6 МЛН