የዶክተሩ ውሸት ተከፍሎት ነው ግ ጉድ ነው ዘንድሮ

  Рет қаралды 12,111

Fasika Tube

Fasika Tube

Күн бұрын

Пікірлер: 495
@user-qy6rx4rl4z
@user-qy6rx4rl4z Ай бұрын
እኔ ዛሬ ስለ ኮሜንታተሮች ትንሽ ልበል በተለይ ሙስሊም ሴቶች በጣም ትገርሙኛላችሁ ወላሂ እዚህ ስትመጡ አረ አላህን ፍሪ ሀራም ነው ትላላችሁ ቆይ ሀራም እና ሀላል እሷ ቤት ብቻ ነው አንዴ ያለው ! እኔ እሷን እየደገፍኳት አይደለም ግን ሌላ ቦታ አላህን ፍሩ ስትባሉ በስድብ ነው የምታጥረገርጉት ለተራ ድራማ ብላችሁ የገዛ እህታችሁን ትሳደባላችሁ ቆይ ለናንተ ማን ሀላል አደረገላችሁ ? የባስ ብላችሁ የነሱን ፎቶ ፕሮፋይል የምታደርጉትስ አረ ወላሂ አላህ አያያዙ የበረታ ነው ተጠንቀቁ ቆይ በዛው ብትሞቱስ ከነ ፕሮፋይላችሁ ? ነው ወይስ ወጣት አይሞትም አሏችሁ ! ከዛ ማሻ አላህ ምናምን ስትሉ ትንሽ እንኳን አይሰቀጥጣችሁም ቢላሂ ዓለይኩም ?! እስኪ ሂዱ ሙስሊም ወጣቶችን አበረታቱ የነገ ቀን ዲንን ሚረከቡት በአላህ ፍቃድ እነሱ ናቸው ። አረ ተው ወላሂ እንንቃ ጊዜ ቆሞ አይጠብቅም ።
@seade127
@seade127 Ай бұрын
ባለሽበት የአላህ እዝነትና በረከት አንለይሽ የኔውድ ተያቸው
@user-om8zz5qi5k
@user-om8zz5qi5k Ай бұрын
በጠም ምማች ኮምት❤❤❤
@user-dp2gv1fi3u
@user-dp2gv1fi3u Ай бұрын
ሁላቸውም አንድ ናቸው ሲጀመረ ምንእውነት አለው የተምቸው ይይው ያለተመቸው ይተው አላህ ዱንያ አሄራም ጥሩ ናገር የምሰራ ያድርገን
@murshidajamal6991
@murshidajamal6991 Ай бұрын
አለህ ይዘንልን
@user-vp6oe9vb9m
@user-vp6oe9vb9m Ай бұрын
ትክክልነሽ ሑቢ እንደዉም ይሳደባሉ ይከራከራሉ ተዉ ሢባሉ አላሕይሕድኩም ይሕድናበሥ
@zekiyatube954
@zekiyatube954 Ай бұрын
በጣም ያፈርኩበት ከነዚህ ከንቱ በጎች አብሬ የአረብ አገር መባሌ ነው የአረብ ሀገር ሴት ብልህ ናት አዋቂ ናት በደንብ ጠንቅቃ የምታውቅ ነበር የማደርጋቸው በመቶ ሽ በጎች መኖር
@Tht496
@Tht496 Ай бұрын
አሁንም ተነግሯቸው የሚከራከሩ አይጠፉም በጎች ደግሞ አሁን ላይ ሰልጥነዋል እነዚህ ግን ከበግም በላይ ጀዝበዋል
@user-po4gf2br2i
@user-po4gf2br2i Ай бұрын
በጣም ዝብለው የሚነዱ ከብቶች
@user-vp6oe9vb9m
@user-vp6oe9vb9m Ай бұрын
የተነደለ ቆሮቆሮ በያቸዉ ከላይ ይመከራሉ ከታች ያፈሳሉ ከነዝሕጋ ባንድ መሠደባችን ያናዳል ሠዉእንደት በዝሕልክደነዝ ይሖናልግን ​@@Tht496
@Hgfy187
@Hgfy187 Ай бұрын
እኔ በጣም እሚያስጠሉኝ የኛ ሙስሊሞች ናቸው ዝሙትን እሚያበረታቱ ከእውቀት ነፃ።ሂጂና ድንሽን ተማሪ እያንዳንድሽ
@user-bm9iq8do2h
@user-bm9iq8do2h Ай бұрын
በጣም ነው የሚስጠሉት ቱ
@ghghghh217
@ghghghh217 Ай бұрын
ሁላቸዉም ሙስሊም ናቸዉ ደግሞ ደጋፉ ተብየወቹ😮😮😅
@user-xi6lc4cb9o
@user-xi6lc4cb9o Ай бұрын
ተዋቸው ሃሜት በይቱብ በኮመነት እሲ ስለራችን እንኑር
@Ggg-ye1wm
@Ggg-ye1wm Ай бұрын
ሩታእና አብርሽ ዉሸታም ናች ገንዘብ ያሰከራችዉ
@Zahra-kk3ze
@Zahra-kk3ze Ай бұрын
በጣም አስመሳይ ናቸው በተለይም የአብራሀም ቤተሰቦች ቱ
@RutaTube-e9r
@RutaTube-e9r Ай бұрын
እኔም እንደዛ ነው ያሰብኩት ምክንያቱም ልጁን እንዴት አነቃም ሽማግሌ አለመሆኑን ሲቀጥል የሚቀርፀው ልጅ አለ ምን አስደነገጣት ብዙ እይታ እንዲስቡ ነው የመሰለኝ እውነት
@zdwtube44
@zdwtube44 Ай бұрын
ፋሲካየ የኛ እውነተኛየ አንቺና ለምለም የተንቢ የኔ ጄግኖች ናችሁ ❤❤❤❤ድራማ እደሆነ እያወቁ የሚከራከሩት ነገርስ
@user-po4gf2br2i
@user-po4gf2br2i Ай бұрын
በጣም ምድረ ዝሙትንና ውሼትን ገዳፌወች
@lubabajeddah1533
@lubabajeddah1533 Ай бұрын
የት አየሽ ፍሲካ አብራቸው ነበር ኧር ሙስሊሞች አላህን ፈሩ በማያገባችሁ አትግቡ
@sadawifi8337
@sadawifi8337 Ай бұрын
ኦ ኡ። ለሚዲያ እጂ ከጀርባ አየሻቸው አሽቃባጭ ስልክ የማይመልሱ የሰው ሀቅ የሚበሉ የኔ የህቴን እቃ እክት አርጋ በላች በ በርሜን የተቀመጠ ካደች የምር ያአላህ የሰላሳ ሺ ብር የምር ለዛውም ተሰቃይታ ባገኘቹ ብር ከጆርደን እ አላህ ይጠይቃት በስ አታሽቃብጪ ለሚዲያ እጂ ከጀርባ በጣም ፌኮች ናቸው
@user-nura
@user-nura Ай бұрын
ወላሂ ይገርማል ጠርጥሬ ነበር በጣም ምገርማው የመዳም ቅማሞች ለቅሶ
@mesalih8063
@mesalih8063 Ай бұрын
😂😂😂😂😂😅😅😅
@Naga-cg5jd
@Naga-cg5jd Ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂
@user-ur7hi1dj7m
@user-ur7hi1dj7m 27 күн бұрын
ትክክል የተንቢን ሰሸር አርጊልኝ ብላት አላረግም አለችኝ ቪድዮ ላይ የዋህ አዛኝ ትመስላለች
@SsZz-ni4tc
@SsZz-ni4tc Ай бұрын
ልጂቷዋ ትወና ትቸላልች
@Reem_coffee
@Reem_coffee Ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂አይ ፋሲካ አይ በጎች ተጫወቱባቸው እኮ
@user-po4gf2br2i
@user-po4gf2br2i Ай бұрын
የነሡኳ ድራማ መሆኑ ግልፅ የሆነው ወሽታቼውን ገገር ሄዴች ከሽገር መጣች እያሉ ሢሼቅሉብን ኑረው የቡታጅራ ልጅ ሁና ተገኝች እና እችን ለውነት የምትከራከር ሙሥለም እህታችን ምን አድርጊነው የሜትሎት
@Hanahana-jf1po
@Hanahana-jf1po Ай бұрын
የሩታ እንባ ግን ምንድ ነው በውሸት ይፈሳል 🤣🤣🤣🤣🤣
@AizezaHaleba
@AizezaHaleba Ай бұрын
ሽንኩርትኖ ያምሳላቅሳት
@user-zv4hn6hb1e
@user-zv4hn6hb1e Ай бұрын
እድሜ ለሽንኩርት ለነሱ ትልቅ ባለዉለታቸዉ ነዉ ሁሉም ነገር ነገ ይደረስበታል ሁልጊዜ ሰርግ የለም
@ፈኪTube-ov7lz
@ፈኪTube-ov7lz Ай бұрын
ፋሲካዬ የኔ ሀቀኛ ሀቀኛ ባትሆኝ አላህ እሄ ውቡ እስልምናችን ባልወፈቀሽ ነበር እላለሁኝ በጣም ነው ማደንቅሽ ውዴ አላህ ይጠብቅሽ ❤
@AliAhmad-fe2zz
@AliAhmad-fe2zz Ай бұрын
እስልምና የሰው ስጋ ቦጭቁ ይላል እዴ እስኪ ነገረኝ እነሱ ምንም የስሩ በራሳቸው አይዲያ ብቻ እጂ ስለሰው አዉርተዉ አያቁም
@anshakey7739
@anshakey7739 Ай бұрын
ጀግናነሺ. ተቡታጂራ. የማትዋሺ ልዩ ነሺ ❤❤
@Ahlam_gelagay
@Ahlam_gelagay Ай бұрын
እኔ ውሸት መሆኑን ያወኩት ግሉኮሱ እንዳለ ቁጭ ብሏል 😂😂😂😂😂
@zenatzenat5559
@zenatzenat5559 Ай бұрын
😂😂😂የተመታሽ ወላ እኔ ትዝም አላለኝ አላየሁም ደሞ ማልቀሳቸው ሆ
@Ahlam_gelagay
@Ahlam_gelagay Ай бұрын
@@zenatzenat5559 ሀሀሀ ማን ይሞኛል ሞኞቸውን ይፈልጉ ባይገርምሽ መጨረሻውን ብቻ ነው ያየሁት 😃
@user-lk2ro7it2l
@user-lk2ro7it2l Ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂 አኔ አሚገርመኝ አኮ ሩታን አሚከትል
@seade127
@seade127 Ай бұрын
ፊርዶስ እየ የኔውድ አችሀቀኛ የልጆችሽ እናትነሽ ❤❤❤❤❤❤❤እኛ እንወድሻለን
@ZuzuMmm-gq9wl
@ZuzuMmm-gq9wl Ай бұрын
እኔም ጠርጥሪያለሁ ውሸት መሆኑ በደንብ ያስታውቃል አንደኛ ከታመመችና ከደነገጡ ካሜራው በምን ትዝ አላቸው ዶክተር ተብየውም ፊቱ አልተሸፍነም 😂😂😂😂ደግነቱ ብልጥ ባልሆንም ብልጥ ነኝ ባዩች አያታሉኝም😂
@zaharamuhammad2691
@zaharamuhammad2691 Ай бұрын
የኔጀግና ሀቀኝያ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ትክክ ዘሙት እኝሙሰሊሙች እንጠየፋለን
@kelemaberha8877
@kelemaberha8877 Ай бұрын
ፋሲካዬ በጎዎቹ አሰቸገሩን እኮ ቢነግሯቸዉ የማይገባቸዉ ሰገጤዎች❤❤❤🎉🎉🎉
@Naga-cg5jd
@Naga-cg5jd Ай бұрын
😂😂😂😂😂
@user-wq9fj7lg5u
@user-wq9fj7lg5u Ай бұрын
ሲጀመር ያስታወቃል 😂
@Aaaa-of9fv
@Aaaa-of9fv Ай бұрын
አወ😂😂😂
@Naga-cg5jd
@Naga-cg5jd Ай бұрын
😂😂😂😂👍👍
@Hgfy187
@Hgfy187 Ай бұрын
እኔ ስራም አላጣሁ እነሱን እማይ እንዴት እንዴምጠላቸው
@rimeber669
@rimeber669 Ай бұрын
እኔም የሚወዶቸው ይገርሙኛል
@mekiyawollotube6890
@mekiyawollotube6890 Ай бұрын
ፊርደስየ ይመችሺ ድራማ እደሆነ ያስታዉቃል አሉጂ አሺቃባጮች
@user-ey9nl7yg9v
@user-ey9nl7yg9v Ай бұрын
አች የፍቅር ዳይበር እኔ እናተን ብሆን ከሚዳ ጠፋ ነበር ካለ አይማኖታ የምትላላጥ ልጂ ጀግና የምትሉ ማፈራ ለምን ልጃን አታሳድጉላትም ሰው ቤት ከምኮምቱ
@Naga-cg5jd
@Naga-cg5jd Ай бұрын
​@@user-ey9nl7yg9v👎👎👎❌❌❌❌
@mekiyawollotube6890
@mekiyawollotube6890 Ай бұрын
​@@user-ey9nl7yg9vሂደሺ አተሻል ገገማ😏😏
@user-bm3gl3fz7p
@user-bm3gl3fz7p Ай бұрын
​@@user-ey9nl7yg9vአች ድቆሮ ከሀድ ምን አባሽ አመጣች ይጂ የሩታን እግር አጠበሽ ጠጭው ውሻ
@user-ey9nl7yg9v
@user-ey9nl7yg9v Ай бұрын
@@user-bm3gl3fz7p ዝብላቹ ዲቃላዋን ታሳድግ እየወጣቹ ከምትሳደብ ለምን አረዳትም እሲ ነው ሚጠቅማት
@RutaTube-e9r
@RutaTube-e9r Ай бұрын
ሲጀመር ውሸት ነው የሚሰሩት ሰው እያለ ለምን ደነገጠች ሲቀጥል ሶስት ግዜ ቪዶ ሰርበት ስራ ፍለጋ ነው
@enanu7590
@enanu7590 Ай бұрын
ትክክል ነሽ በጣም ነው ሚያሽቃብጡት ኮመንታተሮች እኔማ መከታተል ካቆምኩ ቆየሁ ሚሰሩት ሁሉ ድራማ መሆኑ ስለገባኝ አስጠሉኝ
@SamiraSamir-to2vb
@SamiraSamir-to2vb Ай бұрын
ፋሲካዬ የሽሮና የበርበሬ አዘገጃጀት ወይም የሚያስፈልገው ነገሮች ስሪልን
@user-wm4dw4fu1h
@user-wm4dw4fu1h Ай бұрын
ኡሙ ቢላል በእስልምናም ቢሆን ስላት መግባት ቡዙም አይማከርም ምክነትም አሏህ ከሁሉመሰ የተብቀቃ ነው ከኛ ምጣበቃው እርግጣኛ ልበችል ወደሱ ሆና ዱኣ አዳርግን አለህ የፈለግነውን የሰካልነል ነገር ግን ስላት የጋባን ከሆና መፈፀም ነው
@fydur360
@fydur360 Ай бұрын
እደው ፋሲካየ የኔውድ እህት የነ ማርክን አፍርጭው የኔውድ የነሄለንን ባአላህ የኔ ልእልት❤❤❤
@user-zx8fo2fj4h
@user-zx8fo2fj4h Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@Fozy-Tube
@Fozy-Tube Ай бұрын
ፈስካ እውናቱዋ ናው ያሚቲሉ❤
@user-kg6fx7ud1s
@user-kg6fx7ud1s Ай бұрын
እውነት ዪሁን ውሸት ምን አገበን ዪስሩ ዪለወጡ
@skettube4149
@skettube4149 Ай бұрын
ኧረ ፋሲካየ የማይመለከትሽን ነገር ተይ የባልሽን ቃል አክብሪ በይምሰል አታውሪ ወላሁ አእለም እኛ እውነት ነው የሚመሥለን ውስጣቸውን አላህ ይወቅ።
@user-zv6un1ih7u
@user-zv6un1ih7u Ай бұрын
ወረኛናት
@zekiyatube954
@zekiyatube954 Ай бұрын
እስኪ ዝም በይ ካሜራ ተደቅኖ ከቤት መኪና ከዛም ሀኪም ቤት ድረስ ምን አይነት አስተሳሰብና ድንቁርና ነው የያዛችሁ ማንም የሀኪምቤት ሆነ ክሊንክ ካሜራ አያስገቡም ከንቱ የናንተ ከንቱነት ግን ይገርመኛል ክፍያና ዉል ካለ ብቻ ነው
@fetyakedri
@fetyakedri Ай бұрын
በተለይ ሙስሊሞች ምናገባቹ እነሱ ከፊሮች እደፈለጉ መዋሸት ይችላሉ ተዋቸዉ በቃ ሂወታቹ ኑሩ ​@@zekiyatube954
@user-po4gf2br2i
@user-po4gf2br2i Ай бұрын
ሌሎቹ ሢያሽቃብጡ ዝም ትላላችሁ እሶ ሥለነሡ ሥታወራ ጎ የምትሉት ነገርሥ
@user-qy6rx4rl4z
@user-qy6rx4rl4z Ай бұрын
አው እዚህ ብቻ ነው እኮ ሀራምነቱ የሚታያቸው ​@@user-po4gf2br2i
@user-qn4kx5no9s
@user-qn4kx5no9s Ай бұрын
ሲጋየ😂😂😂እንወድሻለን ዝበያቸው ሀቅ ስለምታወሪ አይወዱሽም❤
@yazn9575
@yazn9575 Ай бұрын
አዳድ ደቆሮ እምትሳቡ በጎች የፈለገችውን የምታቀውን ሀቅ ትናገር ምን አገባችሁ በተለይ የወሎ በጎች እናተስ ዝሙትንና ውሸትን ትከታተሉ የለ እደ ሀቅ አቶዱም ግም ገልቱ
@user-kg6fx7ud1s
@user-kg6fx7ud1s Ай бұрын
ቆይ ኢኔ ምለው በኛ በቁራንና በሀድስ ያበውን ወጃል ታካታታሉ ዪላሊ ኢነሱ በሰሩት ወጃል ረሳቻው ነው ምጣያቁበት
@MerimMohamedHasen
@MerimMohamedHasen Ай бұрын
እኔም ወለዮ ነኝ እቆጠር ይሆን😂😂😂😂😂😂 አየ መከራየ😢
@user-bm9iq8do2h
@user-bm9iq8do2h Ай бұрын
እሯ ተይ ሁላችንንም አትስደቢን የምንቃጠለው ይበቃል በበጎቹ
@Ziyadamukerem-em2zc
@Ziyadamukerem-em2zc Ай бұрын
​@@user-kg6fx7ud1sበግ
@yChkon-zn9ph
@yChkon-zn9ph Ай бұрын
ተጃጃሉብን እኮ ኤጭ😂😂😂
@seadajuhar7908
@seadajuhar7908 Ай бұрын
ክክክክክክ የመዳም ቅመሞች አውረዲን ዘንድሮ እነአብርሽ ባሉበት መታሰር አለባቸው በማጭበርበር
@Tigisthayme-wh1wo
@Tigisthayme-wh1wo Ай бұрын
Enam edat edazagugn
@user-ck8sq5pi5v
@user-ck8sq5pi5v Ай бұрын
ሀሀሀሀ ግሊኮሱን እኔም አይቸው አሲር ነው እንደ እያልኩ ደሞም ሳይነካ ትታው ሄደች አረ እኔ ደም ማነስ ይዞኝ አምስት ግሊኮስ ነው የወሰድኩት በ5 ቀን
@fatmhsaad5877
@fatmhsaad5877 Ай бұрын
አብርሽና ኤፍሬም ወዴም ና ወድም አይደሉም ሀይሜም እህታቸዉ አይድለይም ጎረቤት ናት ወይጉድ ተጨወቱብን😁😁
@user-ev4jj2yu3m
@user-ev4jj2yu3m Ай бұрын
😂😂😂😂
@user-rt7my9he1p
@user-rt7my9he1p Ай бұрын
😂😂😂😂😂
@seade127
@seade127 Ай бұрын
ቀላል ተጫወቱብን
@SenyaNuru
@SenyaNuru Ай бұрын
😂😂😂😂
@user-om8zz5qi5k
@user-om8zz5qi5k Ай бұрын
ቀለል..ፈመሱቡን😂😂😂
@user-xp5sp4wl9n
@user-xp5sp4wl9n Ай бұрын
ማሻላህ ተባረክ አላ አንቺ እኮ ወርቅነሽ ወርቅ ለልጆችሽ ወርቅ ለባልሽ ወርቅ
@mysemelove4721
@mysemelove4721 Ай бұрын
ድራማ ነዉ በርግጠኝነት
@user-tb7ws8gb5u
@user-tb7ws8gb5u Ай бұрын
ያስታዉቃል ድራማ መሆኑ ግን ያስነካችዉ ነገር አለ ሰዎቹን 😅😅😅 ዉነት ይመስላችዋል😅😅😅😅😅😅
@user-qy6rx4rl4z
@user-qy6rx4rl4z Ай бұрын
@@user-tb7ws8gb5u ወላሂ እኔም እየተጠራጠርኩ ነው አሁንስ ! ጭራሽ በቀደም አንዷ ወላሂ ብላ ምላ እናንተን ካላየሁ ያመኛል አለች الله المستعان
@ASH-zk4tf
@ASH-zk4tf Ай бұрын
​@@user-qy6rx4rl4zበጣም የሙስሊሞቹ ወላሂ እያሉ ማሽቃበጥ ነውኮ የሚገርመው እየማሉ እናተን ካላትየሁ መኖር አልችልም የሚሉት ነገር አጂብ ነው አሏህ ልቦና ይስጠን 😢
@Bfbdbbfb
@Bfbdbbfb Ай бұрын
ወላሂ ገና ሳይ ነው የነቃውት ውደ ደሞ ለሚሳደቡት በጎች ቦታ አትስጭ ወይ አያቁ ወይ ሲነግሯቸው አይሰሙ ኮሜታተሮች👿👹
@user-wp2dh9mz8y
@user-wp2dh9mz8y Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂በተለይ የወሎ ሙስሊሞች ሁላቹውንም አደለም አሉጀግኖች ግን በጎቹእበት አያ ወላሂ ታዘብኮቸው ሙስሊም ሚዳያ አያበረታቱምምድረ አቀልባ ኤጭ😮
@FuadTube-p3y
@FuadTube-p3y Ай бұрын
የፋሲካ ወዳጆች❤❤ የመዳም ቅመሞች ደምሩኝ❤❤ የሀገር የቤተሰብ የተቸገሩ ደራሾች ባላቹበት ፈጣሪ ይጠብቃቹ😘
@medinatube5989
@medinatube5989 Ай бұрын
ትክክልነሽ ማሬ አንድ አንዶቹማ የጋሼየ ልጅች እያሉ አንጀታቸው እንስፍስፍ እስከሚል ያዝናሉ ደነዞች አብሪሺና እሩታ ላይማ ያላቸው ማሺቃበጥ ይለያል ከንቱ ሁላ እስኪ ስንት ሰብስክራይቭ እሚደረጉ በሀቅ እሚሰሩት አበረታቱ ወላሂ ስንት ከንቱ ሴቶች አሉ ላሺቃበጡ እማይሰለቻቸው
@user-kg6fx7ud1s
@user-kg6fx7ud1s Ай бұрын
ዪስሩ ድራማም ይሁን እውነት ከወዳድን መያት ከጣለን ዝም መለት
@hshhehsge7113
@hshhehsge7113 Ай бұрын
​@@user-kg6fx7ud1sሠውንለምን ያጃጅላሉ በነሡቤትሌላው አይገባውም እነሡአራዳ
@user-kg6fx7ud1s
@user-kg6fx7ud1s Ай бұрын
@@hshhehsge7113 አለመያት ትቺያለሽ
@hshhehsge7113
@hshhehsge7113 Ай бұрын
@@user-kg6fx7ud1s እኔአላይም ግንገዳፊአይደለሁም
@user-kg6fx7ud1s
@user-kg6fx7ud1s Ай бұрын
@@hshhehsge7113 ኢነቴ ኢኔም ያመኒም ደገፊ አይደለሁም
@tube3507
@tube3507 Ай бұрын
👌👌👌👍ፋሢዬ😅😅😅😅✍️እነዛ ጎበዞች አይዲያ በደርዘን ነው ያላቸው ሠው እዴት ካሜራ ማን ፊቱ ደቅኖ ፌንት ይነቅላል😅😅😅ከዛ አምነው ይሄንን ድራማ የሚያለቅሱ የመዳም ጂሎች😅😅😅😅😅
@Tube-iu1xr-hayat
@Tube-iu1xr-hayat Ай бұрын
የኔ ማር የልጅሽ ድምፅ ነዉ አኔ የተሰማኝ
@Zyneb-pw3cf
@Zyneb-pw3cf Ай бұрын
ድራማነዉ ግን ጎበዝናቸዉ ሠርተዉታል ግን የግልኮሷ ነገር ተረሣ ሣይደፉት😅😅😅😅
@user-po4gf2br2i
@user-po4gf2br2i Ай бұрын
ከክክክክክክ
@user-zv4hn6hb1e
@user-zv4hn6hb1e Ай бұрын
😂😂😂😂😂
@user-zb1lz3vc2d
@user-zb1lz3vc2d Ай бұрын
በጣም ነዉ እማደቃቸዉ ይስሩ ሀበሻ ፕራክ ድራማ ዉሸት ወሬ ካለበት ነዉ ግር ብለዉ እሚሄዱት ከቁምነገር ትምህርት ሰጭ ቦታ አንገኝም አሁን እነሱ መልካም ስራ ቢሰር እይታም ሆነ ላይ አይኖራቸዉም በነሱም አልፈርዱ ብዙ ጊዜ ስለታዘብኩ ነዉ ልጅቷን እወዳታለሁ ስራዋን ግን አልደግፈዉም በምስራዉ ልክ ተጠቃሚ ከሆነች በደብ ትስራ
@user-di6rg2mc7e
@user-di6rg2mc7e Ай бұрын
እናሳ ደስ የሚለው ሁለየ ከኋላቸውናቸው አድ ቀን አብርሽ ሰለሰው አውርቶ ያውቃል ምቀኞች አሁን ማን አብራሪልን አላት እሰይ ደግ አደረገ 💪💪💪
@user-zb1lz3vc2d
@user-zb1lz3vc2d Ай бұрын
​@@user-di6rg2mc7eበጣም የዚች የጠና ነዉ
@rimeber669
@rimeber669 Ай бұрын
ይሄ ልክ ነሽ እስቲ የዘኪን ይቱብ እዬ ከሁለት መቶ በላይ ሰብ አለ ግን አይታይም በልጆቹ አልፈርድም ይስሩ ግን በበጎቹ ምክኒያት ቆየሁ ካየሆቸው ትናት ያለቀሱ አለ አይ እማማ ኢቶጰያየ
@user-zb1lz3vc2d
@user-zb1lz3vc2d Ай бұрын
@@rimeber669 በግ ሁነዉ ሳይሆን ከልብ ስለሚወዷቸዉ ነዉ ግን ይወደዷቸዉ የ20ደቂቃ ቪዲዮ አይተዉ ሁሉም ልክ ነዉ ብለዉ 100%ማመን የለባቸዉም አሁን እኔ ከጅምሩ ጀምሬ እከታተላቸዉ አለሁ ግን ደግሞ ጠቅቄ አዉቃለሁ ያለቀሱ ቢያለቅሱ ምንም አይመስለኝ ስራ እስከሆነ ድረስ ይስሩ ከሰዉ አይደርሱ ሀይማኖት ዘር አይነኩ በራሳቸዉ አይድያ ስራቸዉን እየሰሩ ነዉ
@AliAhmad-fe2zz
@AliAhmad-fe2zz Ай бұрын
ከነሱ እራስ አልወረድ ብላለች ፍቅራቸው ፊክ ነው ስትል ነበር አሁን ዴሞ ሌላ ቡጨቃ ምን አገባት እነሱ ምንም ይስሩ በራሳቸው አይዲያ ብቻ ነው እሚሰሩት አድ ቀን ስለሰው አስተዉ አያቁም
@user-st5dነኢማ
@user-st5dነኢማ Ай бұрын
የምር ስወድሽ 😅❤❤❤❤
@Aynalove3382
@Aynalove3382 Ай бұрын
እና ያድሳባ ዶክተር ያለብር ይንቀሳቀሳሉዴ 😂😂😂😂😂እውነተኛ ሰው ከቡታጅራ ፋሲጋ ብቻ እስኪ አድስ ነገር ይዘሽ ነይ ከነትና ኮረጅ ኮረጅ አድርጊና ግንኮ ናስር መስራት አይፈልግም እንጂ እነስም አይጠሬን ያስንቃል
@zynbጉራጌዋ
@zynbጉራጌዋ Ай бұрын
❤❤❤❤አላህ ልጆችሽን ያሣድግልሽ
@zenatzenat5559
@zenatzenat5559 Ай бұрын
😢😢😢😢😢በአላህ ውሸት ነው በሉኝ እንደዛ የሆኑት ቢስሚላ በአላህ ስም ይቅር ይበለኝ እኔ እራሱ ደንግጫለሁ እውነት መስሎኝ
@Ziyadamukerem-em2zc
@Ziyadamukerem-em2zc Ай бұрын
ይሄንን እውነት መስሎሽ ካመንሽ አንቺም ከበጎቹ ተመድበሻል በቃ😅
@zenatzenat5559
@zenatzenat5559 Ай бұрын
@@Ziyadamukerem-em2zc ክክክክክክ እውነትም በግ እህቴ ወላሂ እውነት መስሎኝ ሱበሀን አላህ
@woyay2095
@woyay2095 Ай бұрын
​@@Ziyadamukerem-em2zc ክክክክክክክሸ
@user-iv2zj6cj5z
@user-iv2zj6cj5z Ай бұрын
ሲጀመር ድኮር ነው የግልኮሱ መስጫው የቤት ማፅጃ መሰሀ ነው የተሰቀለበት ይመስለኛል. እእእእእ ከባድ ነው ድራማው 😅😅😅😅😊😊
@user-di6rg2mc7e
@user-di6rg2mc7e Ай бұрын
ደስ የሚለው ሁለዬ ኬኋላው ናችሁ እኛ አብራሩልን አላልንም እሰይ ሀቀኛ ሁናችሁ አይደለም ሁልሽም የምናየው ከተመቸን ምን ይሁን ምን አገባን ካች ምን እንማር አሁን ሁለየ ሰለሰው ሰው ሳያከብሩ መከበር የለም እድህ ናቸው የምትይው ከቶ አችስ ራሳችሁን እው አድ ቀን ሰለሠው አስቶ አያውቅም አላችሁ አደለደ ሁሉዬ በዛየው በዚህነው የምትሉ ይሰራበት ማን እይ አለሽ አይሳካላችሁም ከቻላችሁ በጡሩ ነጀር ኑ ሰውን በማይነካ ቱ አለይክ የትልቅ ትንሽ ☹️
@user-hi4mf5bu1x
@user-hi4mf5bu1x Ай бұрын
ትክክል ቅመምዋ
@user-di6rg2mc7e
@user-di6rg2mc7e Ай бұрын
@@user-hi4mf5bu1xሲጀመር አድም ሀቀኛ የለም ስራነው ይስሩ ግን ሩታ ከመጣይ ጀምሩ ይዘውታል ባዱ ባድ 10ወሩ ካዛ በፊት አያቁትምነበረ ለምን የሱም ትንሽ ስለሆነ ዛሬ ስለበለጠ ኻመጣ ረታ8ወር ቆይቷል ለምለም ከፍታ ስስጠው ጀምሬነው የማይው ሀበሻ ሲበልጡን አንወድም እሱ ቢያንስ ብዙ ቦታ ስበብ ሁኗል የተራብት ያን እንተወው የሠው ሠም አድ ቀን ወላሂ ሰው ግን ኡፍፍፍፍፍፍ በማያገባን ስት ሀሳብ አለብን ጎበዝ ስራ የላቸውም ስለመሰረኝነው
@SasddGaddd-bh2xk
@SasddGaddd-bh2xk Ай бұрын
ትክክልወላሂአድቀንየሰዉስምአስተዉአያቁም
@ZloveMame
@ZloveMame Ай бұрын
​@@user-di6rg2mc7eለሱወም ኡኮ ስረወ ነዉ ትስረ እልቅ ከነ ሱስ ምን ተመርሽ ዝሙትን እንጂ 😂😂 ትገርመለቹሁ ኡኮ
@sadh5915
@sadh5915 Ай бұрын
ሲጀመር ያስታውቃል ሀሀሀ
@zaherzaher673
@zaherzaher673 Ай бұрын
❤ስወድሺ
@ASH-zk4tf
@ASH-zk4tf Ай бұрын
እሙ ቢላልየ በርች ማሻአሏህ ብል አፊያ ጠጣ እያርግሽ ማማየ
@user-yf4sr5re3q
@user-yf4sr5re3q Ай бұрын
እግዚኦ የዘንድሮው ጉድ በፍየል ዘመን በግ አለ እንደ
@mesesaysha3384
@mesesaysha3384 Ай бұрын
😂😂😂😂😂በነሱ የተነሳ እኛ ተሰደበን😂😂
@madibintalemu2388
@madibintalemu2388 Ай бұрын
ይሰሩ ችግር የለውም ፊልም እራሱ ውሸት አየሆነ እያወቅን እናያለን ግን አንዳንድ የመዳም ቅሞሞች ነው የሚያሳዝኑት የእውነት እየመሰላቸው ለሚጃጃሉት ነው 😢
@zaharakonjooo6145
@zaharakonjooo6145 Ай бұрын
ለምን ተበለጥኩ እኮ ነው አልገባቹህም ሃበሻ ምቀኛ ነው ሲበለጥ
@user-di6rg2mc7e
@user-di6rg2mc7e Ай бұрын
እኳን ደግ አረጉ እና እውነተኛ ሰው ውሸታም የሚሉት ነገር ሰው ካላከበሩ መከበር የለም በይህኝ 😊
@user-bm3gl3fz7p
@user-bm3gl3fz7p Ай бұрын
የከሀድያን በቅሎ ግን በዝቶል አኡዙብላ
@zebutube99
@zebutube99 Ай бұрын
መጀመራም ገምቻለሁ ድራማ እንደሆነ ያስታውቃል
@zynebk.tube.6876
@zynebk.tube.6876 Ай бұрын
😁😁😁ግን ወለህ ግልኮሱን ኢኔም አይቼው ገርሞኝ ነበር ጭረሽ ንቅንቅ አለለም ለፍልሙም ስሉ ትንሽ ብቀንሱቶ ዐ
@user-zv6un1ih7u
@user-zv6un1ih7u Ай бұрын
አብረሸ አፈቅሪዉ እቢ ብሎታል መሰለኝ ክሱእሪሰላይ አልወረዲ አለይ 😅😅😅😅ቱቱቱቱረወዳ የሴት አለቅላቂ የሴት ነገረኛ 😂😂😂
@MerimMohamedHasen
@MerimMohamedHasen Ай бұрын
አላህን ፍሪ በሀይማኖት አይገናኙም ሆ ለኛዉ ነዉ የምንመከረዉ መሥማት ካልቻልሽ ዝም
@ZloveMame
@ZloveMame Ай бұрын
ሀሀሀሀሀ አግኝቶወት ነዉ ሂጂነ ሁለተኘዉ ዉሺመ ሁኚለት
@ZloveMame
@ZloveMame Ай бұрын
​@@MerimMohamedHasenለብገር ኡኮ አይገበዉም😊
@Ziyadamukerem-em2zc
@Ziyadamukerem-em2zc Ай бұрын
በግ እዚ ቤት አይቀመጥም ውጪ
@MerimMohamedHasen
@MerimMohamedHasen Ай бұрын
@@ZloveMame ለነገሩ ጤንነታችሁ ያጠራጥራል አላህየ በተናገርሽዉ ልክ ይቅር ይበልሽ እኔ አልሠድብሽም
@kasutube8310
@kasutube8310 Ай бұрын
በመጀመሪያ ፋሲጋዬ ጀግና ነሺ እነዛ ሰፈር ለሚናገሩሺ ቦታ እዳሰጪቸዉ እሺ እማ የሚገርም ነዉ ሰዉ እኮ አስተማሪ ነገር ለህዝብ ለወጣት የሚጠቅም ነገር መስራት ዉሸት ይዞ ሚዲያ መምጣት ትሩፍ ለብር ነዉ ከተወሰነ ብዋላ እይታቸዉ ይቀንሳል ታያለቹሁ ሲጀመር አላያቸዉም ከቡታጅራ አቺን እና ፍቅርን ብቻ ነዉ ሰብስክራይብ ያረኩት
@user-ux2dg7yj6f
@user-ux2dg7yj6f Ай бұрын
😂😂😂የትናቱን እንኳ እኔም ጠርጥሬለሁ ድራማ እደሆነ በብዙነገር ያስባንናል አይ ብቻ እደፈለጉ
@Haym65
@Haym65 Ай бұрын
ድራማው ለኛ ትተመችቶናል አንቺ ቤት አላኳኩም ምን አገብገብሽ አንቺ እር አቺ ልጅ ቅናት የቅርብሽ
@user-wf1gd7ef6f
@user-wf1gd7ef6f Ай бұрын
Brknat tekateluch eko kena Abrshi medres aychalm belatushi
@Ziyadamukerem-em2zc
@Ziyadamukerem-em2zc Ай бұрын
​@@user-wf1gd7ef6fላሞች ውጡ ከዚ ለናንተ አይሆንም
@Zeyiba2
@Zeyiba2 Ай бұрын
አንዷ በግ ለካ አንች ነሽ 😂😂😊
@Nebihat
@Nebihat 5 күн бұрын
ባ ምነው ያብረሀም በግ😮😂😂😂😂😂😂
@JulfaMohammad
@JulfaMohammad Ай бұрын
yen.konjo.berchi❤❤❤❤❤❤
@user-rq4we4wr5h
@user-rq4we4wr5h Ай бұрын
ግልኮሱን አይታችሁታል እንደኔ😅😅😅 መቸ ተጠቀመችው
@ayoutube5045
@ayoutube5045 Ай бұрын
ፍርዶስዬ በርቺ ምንም ጊዜም ሀቅን የሚናገር አይወደድም በርቺ❤ ጀግና ነሽ
@user-lw5ym3wu3q
@user-lw5ym3wu3q Ай бұрын
መጀመሪያ እሱ የሄደው ዶክተሩን ሊያናግር ነው 😂😂
@user-fz8jk4it5x
@user-fz8jk4it5x Ай бұрын
እረ ፋሲካ ሀሜተና ሁነሻል አትሻብኝ 😢
@user-vh3qn9qj8y
@user-vh3qn9qj8y Ай бұрын
በነገራችን. ላይ. በግ እንኳን ተወዶል. የነዘህ ይለያል
@Dignish
@Dignish Ай бұрын
tekaxle anchi
@aminakamil7695
@aminakamil7695 Ай бұрын
የኔ ማር አላህ ይጠብቅሽ
@Alhamdulillah7375
@Alhamdulillah7375 Ай бұрын
ጥሎብኝ ነገር አመላላሽና የባሏን ትዕዛዝ የማታከብር ሴት ደስ አትለኝም ምንም ይስሩ ምን አገባችሁ
@HhdHud-ut3zj
@HhdHud-ut3zj Ай бұрын
Abshiri habibiti barchii Ayizoshi
@user-yg4fb7pr8t
@user-yg4fb7pr8t Ай бұрын
ፋሲካየ የባልሺን ቃልአክብሪ
@Denametube
@Denametube Ай бұрын
በሽተኞቹሁ እነሱሁ ናቸው ይማረቸው ሰውን ምን ነክቶት ነው በዚህ ልክህ
@user-kg6fx7ud1s
@user-kg6fx7ud1s Ай бұрын
ቆይ ኢነሱ ብቻነቻው ድራማ ምሳሩት ወይስ ያሀገራቹ ልጅ ስለሆና ነው
@ZedAhmed-ui9pg
@ZedAhmed-ui9pg Ай бұрын
እኔ የምኑም ውስጥ የለሁም ግን እንደ አንድ ሙስሊም እማይመለከተንን ስለሰው ማውራት ሀሜት አይደለም እንደ አረተይ ፊርዶስ አላህን ፍሪ እህቴ
@user-bm3gl3fz7p
@user-bm3gl3fz7p Ай бұрын
ፍስካየ በነትሽ የነዚህን የድግምተኝች ውሬ አታጭ በፈጣራሽ ፈሳክ እነሱ በስላማቸው አደለም ብዙ ውሬ ስምቸ አለሁ
@user-dp3pv5es5r
@user-dp3pv5es5r Ай бұрын
ድራማው እደቀጠለነው ክፍል ስንት ይደርስ ይሆን😅
@user-zx8fo2fj4h
@user-zx8fo2fj4h Ай бұрын
መለቅያ ዬለዉም
@GT-eg1fd
@GT-eg1fd Ай бұрын
አቤት መቼ ይሆን ያልተነካካ ሰላም ያለዉ ነገር ይዘሽ እምትመጭዉ?
@XbvzDbhj-ee4cp
@XbvzDbhj-ee4cp Ай бұрын
Ewnhatsh nwe
@mesfinmesfinmesfin1390
@mesfinmesfinmesfin1390 Ай бұрын
ዶክተሮችም ድራማውን ተቀላቅለዋል በሰለጠነው ሀገር ቢሆን ከተጠያቂነት አይድንም በመቀጠል አንዳንድ ሴቶች እረ አድቡ
@AB-lc5cj
@AB-lc5cj Ай бұрын
ወላሂ. ፋሲካየ. ትክክል ናት. ግን. እናት ያረብ ሀገር. ሴቶች. እየተባላችሁ. እየተሰደብንነው. ግን. አይ
@sadawloiwa718
@sadawloiwa718 Ай бұрын
እኔ ስለቱን ሳይ ስቄልሞት ነበር ወላህይ ያረብ
@rukiyatube
@rukiyatube Ай бұрын
በጎቾ አለክክክክክክክክክክ
@ASH-zk4tf
@ASH-zk4tf Ай бұрын
😅😅😅😂😂😂እኔ እራሱ ግሉኮሱ ሳይነካ እያልኩ ነበር 😅😅😂😂😂
@user-ih1hy2gz2t
@user-ih1hy2gz2t Ай бұрын
ልጁስ ምኑ ላይ ነው ሽማግሌ እመመስለው 😂😂 ጉድ ነው ድራማው ይቀጥላል
@user-dt1nu4bd6k
@user-dt1nu4bd6k Ай бұрын
ክክክክክክ
@user-wm4dw4fu1h
@user-wm4dw4fu1h Ай бұрын
ኢኔማ ግርም ነው የለኝ 1ቢድዮ 4ቀን እየቋረረጡ ምኑ ኡነት ይማስላል በይሆን ቁጡር 1የተሰረቹዋ ቢድዮ ኡነት ማስለኝ ነበር ክክክክክክክክ
@mariyammariyam1669
@mariyammariyam1669 Ай бұрын
ኧር በአላሕልጁን አንሹ
@ghghghh217
@ghghghh217 Ай бұрын
ክክ ዉሸት መሆኑኮ ግልፅ ነዉ ግልኮሱ ትንሽኳ አልጓደለም😂😂 ሲቀጥል የምር ታማ ቢሆን ካሜራ አይቀርፁም😅
@goinbotibasa3374
@goinbotibasa3374 Ай бұрын
የቀናት መንፈስ
@MaRa-yx3zn
@MaRa-yx3zn Ай бұрын
አፊያ እንደት ነሽ
@mekdestemeche6871
@mekdestemeche6871 Ай бұрын
ፋሲካዬ❤❤❤❤❤ድራማዉ ምዕራፍስንት ደረሰ😂😂😂😂😂
@user-zx8fo2fj4h
@user-zx8fo2fj4h Ай бұрын
ክክክክክ መድረሸ ዬለዉም
@user-ef3vq6sf3i
@user-ef3vq6sf3i Ай бұрын
ሊፈፀም ነዉ
@rukiyatube
@rukiyatube Ай бұрын
😂😂😂😂😂 አንቸ ግን ተይ አሳልፊ
@user-jm6wt5dw8u
@user-jm6wt5dw8u Ай бұрын
እናቃለን ግን ይስሩ በጣም ዮቺላሉ🎉🎉🎉🎉
@hikematube7242
@hikematube7242 Ай бұрын
ተያቸው ይሸቅሉ ሀላስ
@zuzulove9763
@zuzulove9763 Ай бұрын
እኔ ጭራሹንም አይቻቼው አላውቅ አንድ እውነት አይሠሩም ይሄ ጣሣ አፍ ዴሞ ሢሽለጠሉጥ ሢያሥጠላኝ
@user-lw5ym3wu3q
@user-lw5ym3wu3q Ай бұрын
የኔ ውድ በርችልኝ ግን የነሱን ወጀል አትጠቢ በራስሽ አይዳያ ነይ❤
@ekrim01
@ekrim01 Ай бұрын
አሰለም አለይኩም ፈስገዬ የኔ ዉድ እህት 🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@Zebibakedir-sb9fw
@Zebibakedir-sb9fw Ай бұрын
Enem xerxire neber 😅
@zulfaarebo5241
@zulfaarebo5241 Ай бұрын
የኔጀግበር💖💖💖💖💖💖💕ቺ♥♥♥♥♥♥♥♥🍬🍬🍬🍬🍬🍬🍀🍀🍀🍀🍀🍀🕊🕊🕊🕊🌿🌿🌿🌿💋💋💋💋💋💖💖💖💖♥♥♥♥🍇🍇🍇🕊🕊🌿🌿🍀🍀🕊🕊🕊💔💔💕💕💕
እዮብ እንደማገጠባት ደረሰችበት እዮብ ደነገጠ
16:31
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Рет қаралды 10 М.
The FASTEST way to PASS SNACKS! #shorts #mingweirocks
00:36
mingweirocks
Рет қаралды 13 МЛН
The Joker kisses Harley Quinn underwater!#Harley Quinn #joker
00:49
Harley Quinn with the Joker
Рет қаралды 40 МЛН
هذه الحلوى قد تقتلني 😱🍬
00:22
Cool Tool SHORTS Arabic
Рет қаралды 91 МЛН
Dad gives best memory keeper
01:00
Justin Flom
Рет қаралды 20 МЛН
ዶሮ ወጥ  አስራር how to cook doro wat Ethiopian food @zedkitchen
12:59
zed kitchen Ethiopian Food
Рет қаралды 1,7 МЛН
The FASTEST way to PASS SNACKS! #shorts #mingweirocks
00:36
mingweirocks
Рет қаралды 13 МЛН