የዱርዬ ፍቅር - Ethiopian Movie Yedurye Feker 2022 Full Length Ethiopian Film Yedurye Fikir 2022

  Рет қаралды 2,294,866

Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ

Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ

2 жыл бұрын

የዱርዬ ፍቅር - Ethiopian Movie Yedurye Feker 2022 Full Length Ethiopian Film Yedurye Fikir 2022
Join this channel to get access to perks:
/ @netsebraqmedia
Unauthorized use, distribution and re-upload of this content on any media platform is strictly prohibited
Copyright ©Netsebraq Media

Пікірлер: 707
@user-dl3wz4gq3t
@user-dl3wz4gq3t 2 жыл бұрын
እነዚህን 4 ልጆች የሚወድ ማነው እኔ መቸም እያየዋቸው ስላደጉ ነው መስል አሁንማ በጣም በጉጉት ነው የምጠብቃቸው ከልቤም ነው የምወዳቸው ይበልጥ ፈጣሪ ያሳድጋችሁ ለቁም ነገር ያብቃችሁ ለሰውም ለሀገርም የምጠቅሙ ሁኑልን ውዷችየ 😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@amanuelwondimagegn3685
@amanuelwondimagegn3685 2 жыл бұрын
11111111
@tesfaytesfay6834
@tesfaytesfay6834 2 жыл бұрын
,👍🏽👍🏽🇨🇬🌹🌹🌹🌹🌹
@zenatmohammad4490
@zenatmohammad4490 2 жыл бұрын
እኔ
@dktube1738
@dktube1738 2 жыл бұрын
Betam enji
@yasara9205
@yasara9205 2 жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍
@bunafireasetube5929
@bunafireasetube5929 2 жыл бұрын
4ቱ ምርጥ ሥራቸውን ሲሰሩ አሳምረው ነው የሚያቀርቡት ስወዳቸው👌
@housseinbro730
@housseinbro730 Жыл бұрын
Betam mirt film
@user-oh2yh7vi6w
@user-oh2yh7vi6w Жыл бұрын
እኔም ስወዳቸው ❤️🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@faizamal3880
@faizamal3880 Жыл бұрын
በጣም አስተማር ነገር ነው
@YaradaLejTube
@YaradaLejTube Жыл бұрын
የአራድዬ ልጆች #ጉድ_ፈላ አስቂኝ ተከታታይ ድራማ ክፍል 6-7 ነገ ማክሰኞ #የአራዳ_ልጅ_ቲዩብ ላይ ይለቀቃል kzbin.info ፍርፍርርር...🤣🤣🤣 ብሎ መሳቅ የናፈቀው የላይኛውን ሊንክ ጠቅ ብቻ ማድረግ ነው👍😜 በ#ጉድ_ፈላ ...ፈታ ዘና እያላቹ #የአራዳ_ልጅ_ቲዩብን ሰብስክራይብ እያደረጋቹ
@mimimimi-dm9fk
@mimimimi-dm9fk Жыл бұрын
ምርጦች
@tigistlema6194
@tigistlema6194 Жыл бұрын
ምርጥ ምርጥ ልጆች እደኔ የሚወዳቸው ላይክ 👍👍💚💛❤. 😘😘😘😘👈
@user-ez8um9ep8v
@user-ez8um9ep8v Жыл бұрын
ይህ ኮመት የምታነቡ ሁላቹም በያላቹበት ያልታሠበ የማታ እጀራ ይሥጣቹ ይሥጠን እግዚአብሔር 🇪🇹🇪🇹👈 ሠላም ፍቅር አድነት ለሀገራችን
@haymanotgatabalaw
@haymanotgatabalaw Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@Zaneb-fu7nr
@Zaneb-fu7nr 9 ай бұрын
አሚን አሚን አሚን❤
@kalid238
@kalid238 Жыл бұрын
ለ4ቱም ልጆች በጣም አድናቆት አለኝ በጣም ነው የምትመቹኝ ምንግዜም ትወናቸው ቁም ነገር አስተማሪ በቃ በምን ልግለፅላቹ በርቱልን በሌላ ስራ እንደማታቀርቡ በጉጉት እንጠብቃለን ፈጣሪ ይጨምርላቹ 🤙🤙
@tdf9673
@tdf9673 2 жыл бұрын
ቀን ያስገኖብሳል እግዛኣብሄር ያነሳል😭🙏
@user-oh2yh7vi6w
@user-oh2yh7vi6w Жыл бұрын
🥰🥰🥰🥰🥰
@YaradaLejTube
@YaradaLejTube Жыл бұрын
የአራድዬ ልጆች #ጉድ_ፈላ አስቂኝ ተከታታይ ድራማ ክፍል 6-7 ነገ ማክሰኞ #የአራዳ_ልጅ_ቲዩብ ላይ ይለቀቃል kzbin.info ፍርፍርርር...🤣🤣🤣 ብሎ መሳቅ የናፈቀው የላይኛውን ሊንክ ጠቅ ብቻ ማድረግ ነው👍😜 በ#ጉድ_ፈላ ...ፈታ ዘና እያላቹ #የአራዳ_ልጅ_ቲዩብን ሰብስክራይብ እያደረጋቹ
@regeobalcha6995
@regeobalcha6995 2 жыл бұрын
ፍቅር የሌለዉ ቤተሠብ ቤት የለዉም …! እውነተኛው የቤት ምሠሦ ፍቅር ነዉ፡፡ ፍቅር ካለ ፤ ሁሌም መንገድ አለ …!
@mesiethiopia1597
@mesiethiopia1597 2 жыл бұрын
የወደፊት የኢትዮጵያ ፈርጦች ስወዳቸው😊😊😊😊😊
@user-fu9ix4lc3z
@user-fu9ix4lc3z 2 жыл бұрын
የተሰጠንን ብናቅ የጎደለን የለም እውነት ነው ነገ ምን ይዞ እንደሚመጣ አይታወቅም ለሁላችንም መልካም ነገር ያምጣልን ጌታ ያክብራችሁ ልዩ ጥምረት ነው ብርቱ
@merajamanuel391
@merajamanuel391 Жыл бұрын
Meraj
@YaradaLejTube
@YaradaLejTube Жыл бұрын
የአራድዬ ልጆች #ጉድ_ፈላ አስቂኝ ተከታታይ ድራማ ክፍል 6-7 ነገ ማክሰኞ #የአራዳ_ልጅ_ቲዩብ ላይ ይለቀቃል kzbin.info ፍርፍርርር...🤣🤣🤣 ብሎ መሳቅ የናፈቀው የላይኛውን ሊንክ ጠቅ ብቻ ማድረግ ነው👍😜 #ጉድ_ፈላ ..ቀጣይ ክፍል ሲለቀቅ እንዲደርሳቹ #የአራዳ_ልጅ_ቲዩብን ሰብስክራይብ እያደረጋቹ
@abdishaburtukan283
@abdishaburtukan283 2 жыл бұрын
እዮብየ የልጅ ማኛ አንች ያለሽበት ፊልም ይመችኛል😘✍️
@user-oh2yh7vi6w
@user-oh2yh7vi6w Жыл бұрын
❤️🥰❤️🥰❤️🥰🥰🥰
@selma5801
@selma5801 2 жыл бұрын
ጥላቻን በቅንነት የምናሸንፍበት ንፁህ ልብ አላህ ይስጠን አሚን።
@bestebeste448
@bestebeste448 Жыл бұрын
አሚን ያረብ
@YaradaLejTube
@YaradaLejTube Жыл бұрын
የአራድዬ ልጆች #ጉድ_ፈላ አስቂኝ ተከታታይ ድራማ ክፍል 6-7 ነገ ማክሰኞ #የአራዳ_ልጅ_ቲዩብ ላይ ይለቀቃል kzbin.info ፍርፍርርር...🤣🤣🤣 ብሎ መሳቅ የናፈቀው የላይኛውን ሊንክ ጠቅ ብቻ ማድረግ ነው👍😜 በ#ጉድ_ፈላ ...ፈታ ዘና እያላቹ #የአራዳ_ልጅ_ቲዩብን ሰብስክራይብ እያደረጋቹ
@jemilaahmed1415
@jemilaahmed1415 9 ай бұрын
امين يارب
@nejulove
@nejulove 2 жыл бұрын
ውድ የመዳም ቅመሞች የወዴፊት ቫሌ ከሳኡድ ኢትዮጲያ💚💛❤️ ሊሄድ ነው በሰላም ይግባ በሉኝ😌😢
@user-ht7pu6vd4g
@user-ht7pu6vd4g 2 жыл бұрын
😍😍😍
@user-ht7pu6vd4g
@user-ht7pu6vd4g 2 жыл бұрын
ነጁየየ ፈጣሪ በሰላም ለሀገሩ ያብቃወ 🥰🥰
@massele8914
@massele8914 2 жыл бұрын
በላክ ይገባል 😂😁
@kiyameko8363
@kiyameko8363 2 жыл бұрын
በሰላም ይግባልሽ😍
@hayatomar1046
@hayatomar1046 Жыл бұрын
በስላም ይግባልሽ
@Hapy457
@Hapy457 2 жыл бұрын
ማርያምን እዩት ያምራል :: ማለቴ ለኔ ተመችቶኛል👏👏👏
@dinatube6757
@dinatube6757 2 жыл бұрын
4ቱ ያሉበት ፊልም ደስ የሚል ይመስለኛል ኑ እንየው
@tesfaytesfay6834
@tesfaytesfay6834 2 жыл бұрын
🇪🇹👍👍👍🇪🇹👍👍🇪🇹🌾🌾🍀🍀🍀
@meronfikir3385
@meronfikir3385 2 жыл бұрын
ዉይ ከ እንደዚ አይነት.ሚስት እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ሞንዶቺዬ 😂😂
@officiallhamer2800
@officiallhamer2800 Жыл бұрын
ፍቅርም ድህነትም ደስ እሚለው በፊልም ነው 😓😓
@elisaayelewu1414
@elisaayelewu1414 Жыл бұрын
wanet nw
@betshaselam5610
@betshaselam5610 Жыл бұрын
ምርጥ ፊልም በምርጥ ልጆች መልካምነት ለራስ ነው
@konjitOrthodoxEthiopia1991
@konjitOrthodoxEthiopia1991 2 жыл бұрын
ደሰ የሚል ፊልም ነው በዚህ ላይ አራቱ ታዳጊዎች ሰርተውታል ❤
@safaasafaa6973
@safaasafaa6973 Жыл бұрын
😍😍😘😘😘
@AAA-tk1qu
@AAA-tk1qu 2 жыл бұрын
አባት ሆኖ የሰራው ተዋናይ ምርጥ ሰው ነው!!
@YaradaLejTube
@YaradaLejTube Жыл бұрын
የአራድዬ ልጆች #ጉድ_ፈላ አስቂኝ ተከታታይ ድራማ ክፍል 6-7 ነገ ማክሰኞ #የአራዳ_ልጅ_ቲዩብ ላይ ይለቀቃል kzbin.info ፍርፍርርር...🤣🤣🤣 ብሎ መሳቅ የናፈቀው የላይኛውን ሊንክ ጠቅ ብቻ ማድረግ ነው👍😜 #ጉድ_ፈላ ..ቀጣይ ክፍል ሲለቀቅ እንዲደርሳቹ #የአራዳ_ልጅ_ቲዩብን ሰብስክራይብ እያደረጋቹ
@mayayoutube4479
@mayayoutube4479 2 жыл бұрын
አራቱም አንድላይ የሚሰሩበትን ግዜ ስጠብቅ ነበር ደስ ይላል
@user-py2qq8vy2o
@user-py2qq8vy2o 2 жыл бұрын
እኔም እንዴት ደስ እንዳለኝ❤❤❤❤
@oscarosci3459
@oscarosci3459 2 жыл бұрын
እውቀት የሚያሥጨብጥ ፊልም ነው እናመሠግናለን!!!👍👍👍
@hiwotgirma8854
@hiwotgirma8854 2 жыл бұрын
4ቱ ምርጥ ሥራቸውን ሲስሩ ደስ ስሉ ።ባጣም አስታማር ፍልም ነው ባጣም ነው ዋደዱክት❤️❤️👏👏🇪🇹
@user-oh2yh7vi6w
@user-oh2yh7vi6w Жыл бұрын
እኔም ስወዳቸው ቃል የለኝም ❤️🥰❤️🥰❤️🥰❤️🥰
@hanitube7362
@hanitube7362 2 жыл бұрын
በጣም የምወዳቸው እና የማደንቃቸው ተዋናዮች ናቸው ጥሩ ትምህርት ነው ያስተማሩት ያገኘም ያጣል ያጣም ያገኛል ክፉን በፍቅር ማሸነፍ እንዳለብን በደንብ አሳይተውናል በተረፈ ሰላማችሁ ይብዛልኝ❤❤
@rivkaterunah3195
@rivkaterunah3195 2 жыл бұрын
ዋው ከምር ከመቀመጫዬ ብድግ ብዬ ነው ያጨበጨብኩት ከምርጥም ምርጥ ስራ ነው አቡሌ እዮባ አሜንዬ ውስጤ ናችሁ ውድ ድድድ
@safaasafaa6973
@safaasafaa6973 Жыл бұрын
😘😘😍😍😍😍😍
@user-nj8ic9od3j
@user-nj8ic9od3j Жыл бұрын
ፈጣሪዬ ሆይ እንድህ አይነት ምስት እንዳልሆን እርዳኝ
@hanagosaye2992
@hanagosaye2992 Жыл бұрын
የዝችስ ከፋ አታምር ወይ አታፍር
@hanagosaye2992
@hanagosaye2992 Жыл бұрын
የዝችስ ከፋ አታምር ወይ አታፍር
@tesgeredakansas8227
@tesgeredakansas8227 2 жыл бұрын
ስወዳችሁ በጣምነዉ የሚያስተምረዉ በርቱ እግዚያብሄር ይጠብቃችሁ ሀገራችን ሰላም ያርግልን 💚💚🇨🇬🇨🇬🇨🇬💛💛🇨🇬🇨🇬❤️❤️💚💚💚💛💛💛💛❤️❤️❤️
@user-qr7zd8vl1v
@user-qr7zd8vl1v Жыл бұрын
የተሰጠንን ብናውቅ የጎደለን የለም የምወደው ቃል ነው 🙏
@ieijeid420
@ieijeid420 Жыл бұрын
እናትያ በጣም የምጠላው የኔም እናትያ በጣምክፉነበረቺ አልሃምዱሊላህ አለፈ ያግዜ
@user-lb7ye4xy1l
@user-lb7ye4xy1l 2 жыл бұрын
ያረብ አገር ማዳም ዘይት የሞቀ ወሀ አይደፉም ካላጠፋን መቸም ከኢትዮ አሰሪ 100እጥፍ ይሻላሉ
@user-uq8bz4cz3u
@user-uq8bz4cz3u 2 жыл бұрын
እኮ ስም አታጥፍ በይልኝ
@kokebtube2113
@kokebtube2113 Жыл бұрын
eko ewnet new srachew bcha yseralachew
@ammenaaeslh5403
@ammenaaeslh5403 Жыл бұрын
ትክክል
@freshmantube7592
@freshmantube7592 Жыл бұрын
በጣም አስተማሪ ፊልም ነው ጥላቻን ሳይሆን ፍቅርን እንማር👏
@jenetjen7566
@jenetjen7566 2 жыл бұрын
ጥሩ ትልቅ ትምህርት ሰጪ ፊልም። ከምርጥ ምርጥ አርቲስትች ከጥሩ ትውናጋር። በጣም እናመሰግናለን በርቱ ውድድድድነው።
@YaradaLejTube
@YaradaLejTube Жыл бұрын
የአራድዬ ልጆች #ጉድ_ፈላ አስቂኝ ተከታታይ ድራማ ክፍል 6-7 ነገ ማክሰኞ #የአራዳ_ልጅ_ቲዩብ ላይ ይለቀቃል kzbin.info ፍርፍርርር...🤣🤣🤣 ብሎ መሳቅ የናፈቀው የላይኛውን ሊንክ ጠቅ ብቻ ማድረግ ነው👍😜 #ጉድ_ፈላ ..ቀጣይ ክፍል ሲለቀቅ እንዲደርሳቹ #የአራዳ_ልጅ_ቲዩብን ሰብስክራይብ እያደረጋቹ
@user-bz8sk5bu2z
@user-bz8sk5bu2z 10 ай бұрын
በጣም የምወዳቸዉ ልጅች ናችሁ የምር አስተማሪፊልም ነዉ ለሚያልፍቀን ከዉስጥ የማይጠፋቃል ይከብዳል ፈጣሪ ያሰባችሁበት ያድርሳችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-kc8hn5so1d
@user-kc8hn5so1d 2 жыл бұрын
ስወዳቸው አራቱን ልጆች እና አባት ሁኖ የሚሰራው አባት ስወደው በጣም ይመቸኛል
@haniijemali
@haniijemali Жыл бұрын
ምርጥ ፊልም እና ተዋናዬች ግን ርዕሱ ና ፊልሙ አይገናኝም እና ደግሞ መጨረሻ ላይ ደብዳቤው ያነበበው ማነው መቼም ቢጣ አይደለችም የሷ ድምፅ አይደለም በተረፈ አስተማሪ ና ምርጥ ነው በርቱ
@laylamohammed
@laylamohammed 2 жыл бұрын
መልካምነት ለራስ ነው ሰውን በፍቅር ማሸነፍ እየተሻለ በበቀለነት ጡሩ እንዳለሆና እንማርበት ውድ ያገሬልጆች ጊዜ ያነሳል ጊዜ ይጥላል አለን ብላችሁ ሰውን ዝቅ አታድርጉ ያነሰውም አድቀን ይነሳልና በተረፈ ይመቻችሁ
@tesfaytesfay6834
@tesfaytesfay6834 2 жыл бұрын
Ethiop 👍🇪🇹👍👍🤲🤲🤲🤲🇪🇹
@kokikokiy5008
@kokikokiy5008 2 жыл бұрын
የሚያምር ይመስለኛል የመዳብ ቅመሞች ብቅ በሉ አብረን እንይ ❤❤❤❤
@user-fx4nt7rn1g
@user-fx4nt7rn1g 2 жыл бұрын
አራቱም ምርጥ አክተሮች ጓጓሁ የምር ፈጠን አርጉት
@tesgatesga3269
@tesgatesga3269 2 жыл бұрын
በጣም አስተማራ ነዉ ማነው የተመቸዉ👍👍👍🥰🥰🥰🥰
@sophiakhalil3951
@sophiakhalil3951 Жыл бұрын
ምርጥ ስራነዉ እደት እደምወዳችሁ እነዮቤ በርቱ ባላችሁበት ሰላማችሁ ብዝት ይበል ዉዶችየ
@user-yn2te5lk5x
@user-yn2te5lk5x Жыл бұрын
እናመሰግናለን አስተማሪ ስራ ነው አፍቃሪውማ ተዋቶለታል እደዚ ጎበዝ የለም ከጩጨነቱ ጀምሮ የተሰጠውን በደብ ነው የሚተውነው እዮባ አንተ ያለህበት ፊልሙ ይደምቃል 😘😘😘🥰
@adanechworknieh67
@adanechworknieh67 2 жыл бұрын
ደስ የሚል እና አስተማሪም ነዉ 4ቱ ልጆች በጣም ነዉ የሰሩት ደግሞ አድገዋል በርቱ!!!
@sofitube6902
@sofitube6902 2 жыл бұрын
4ቹ ትችላላችሁ በርቱ እና በጣም አሪፍ ፊልም ነው ቀጥሉበት
@sifenshume7726
@sifenshume7726 2 жыл бұрын
አሪፍ ፊልም ነው 4ታዳጊዎች በጣም ጎበዞች ናችሁ በጣም ነው የምወዳችሁ እዮባ መቅዲ ማኪ ያቡ በርቱልን ❤️
@Tsedi19
@Tsedi19 Жыл бұрын
ፈጣሪ እንደዚህ አይነት ሚስት እንዳታደርገኝ🙏 እግዚኦ😔
@hgyr6297
@hgyr6297 Жыл бұрын
Yes she is bad wife
@hanagosaye2992
@hanagosaye2992 Жыл бұрын
አረ የዝችስ ከፋ የሆነች ግንደ ቆርቁር 🤣
@user-rj5sm1iu5q
@user-rj5sm1iu5q 2 жыл бұрын
በጣም ምርጥ ትምህርት ነው የተማርነው ❤️❤️❤️
@DirasatLanguage
@DirasatLanguage Жыл бұрын
አሪፍ ፊልም ነው። ሁሉም በደንብ ተውነውታል። ቤቱ በሀራጅ ተሸጦባችው የእንጀራ እናትየው ትንሽ የህይወት ውጣ ውረድን ብታይ ጥሩ ነበር።
@karim_a5136
@karim_a5136 2 жыл бұрын
አደራ ጌታዬ ከእንጀራ እናት ጠብቀኝ🙏 እውነት እዬ መሰለኝ እቺ ሴትየዋ አስጠላችኝ
@hellenhellen8823
@hellenhellen8823 2 жыл бұрын
የኔ ማሮች ስወደችሁ 🥰🥰🥰እነዚህ አራት ልጆች በየቦታ እከታተላለሁ እናሱ ያሉበት ፊልም ሁሉንም ፈልጌ እከታተላለሁ🥰🥰ኑሩልኝ የኔ ውዶች🥰🥰🥰
@houwarayyanh5768
@houwarayyanh5768 Жыл бұрын
😘😘😘
@user-bv3eh4tj4i
@user-bv3eh4tj4i Жыл бұрын
ታዳጊ ወጣት እርቲስቶቻችን ከአንጋፋዎቹ ጋር በጣም የተዋጣ አሪፉ ፊልም ነው እናመሰግናለን 🙏🙏🙏💚💛❤ስለ ኢትዬጵያ አንድነት የሚያስተምር ትውልድ የሚያነፅ ወቅታዊ አስተማሪ ፊልም እንጠብቃለን በርቱ 🙏🙏🙏💚💛❤
@user-sj4lj5io8e
@user-sj4lj5io8e Жыл бұрын
አሜንዬ በሳቅ ገደልሺኝ የዘንድሮ ጎማ ሽልማት ብቻ ሳይሆን ጎማም ትበላለህ ስትይ 😂😂😂👌👌👌👌ውይ ውይ ውይ የጀራ እናት እንዲህ ነው እንዴ የሚያገበግቡት ኡኡኡኡኡኡኡ
@SaraSara-kc8lt
@SaraSara-kc8lt 2 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን አስተማሪ ፊልምነው ማኪዬ በጣሥነው የምወዳቹ ፈጣሪ ደናደረጃ ያድርሳቹ
@gged2502
@gged2502 Жыл бұрын
ውይ አላህ ከጨቅጫቃ ሚስት ይጠብቃችሁ ወዶችየ ስውየው ግን ትግስቱን ወደድኩት ቢስሚላ
@user-ey1pj7hp1g
@user-ey1pj7hp1g 2 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ፍልም ነው😍🙏
@romanefeleke3946
@romanefeleke3946 Жыл бұрын
በጣም ምርጥ ፊልም ሴት ሳይሆን ሚስጥ ሁኚ❤❤❤❤
@user-lw5ig4bb7o
@user-lw5ig4bb7o 2 жыл бұрын
omg♥️4ቱም.ባድ,መጣቹህልን ዋውው
@tigrinyanewschannel61
@tigrinyanewschannel61 2 жыл бұрын
አባታቸው ግን ደስ አላለኒም ቀፋፋ ምስት እንደዚ አይነት ሚስቶች ፍቅር ማያውቁ አፈር ይብሉ
@yeafrimenatnegsdetegawa2567
@yeafrimenatnegsdetegawa2567 2 жыл бұрын
ወይኔ ገና ሳናቸው ውስጤ ደስ አለው ያራቱም አድናቂ ነኝ ልኡል እግዚአብሔር አሰባችሁበት ያድርሳችሁ ኑሩልኝ 🥰🥰🥰🥰
@hanaalemu949
@hanaalemu949 2 жыл бұрын
ውይ የሚስት ክፉ አይጣልባችሁ የባል ክፉ ይሻላል ሚጣዩዎች ውድድድ
@user-og1qw4lx5m
@user-og1qw4lx5m 2 жыл бұрын
ክክክክክክ ክክ ክፋትለማንም አይበጅም መልካምነት ለራስነው
@ermiasalemu9512
@ermiasalemu9512 Жыл бұрын
I love it Thank you guys
@tiruyeyirga245
@tiruyeyirga245 2 жыл бұрын
በጣም አስተማሪ ነው ፈጣሪ ይባርካችሁ
@emmabette7341
@emmabette7341 Жыл бұрын
የሰላም ፊልም ነው ጋራም ነው 🥰🥰🥰🙏🏾
@yirgeduchekole5106
@yirgeduchekole5106 2 жыл бұрын
በ ጣም ምርጥ ነው፣ ወደ ፊትም በርቱ!!!
@amaamm5745
@amaamm5745 2 жыл бұрын
የሚገርም ነው 😢😢አስታማሪ ፍልምነው
@hayatsar9089
@hayatsar9089 2 жыл бұрын
በጣም ነው የምወዳችሁ አራታችሁንም በተለይ እዮብ ማክቤልም እንደዛው ኑሩልኝ l Lave You
@yayeh-cr3ki
@yayeh-cr3ki Жыл бұрын
በጣምነውየምወዳችሁ
@Kidu517
@Kidu517 Жыл бұрын
አስተማሪ ፊልም ነዉ እናመሰግናለን ♥️
@fatishahlij4502
@fatishahlij4502 2 жыл бұрын
በጉጉት ስጠብቃው ነበሪ በጣም ደስ የሚል ፍልም ነው
@nishaabeba4808
@nishaabeba4808 Жыл бұрын
ዋዉ ምርጦችየ ምርጥ ስራ ነዉ
@user-tg9hk9ov1e
@user-tg9hk9ov1e 9 ай бұрын
በጣም የምወዳቸው ልጆጅ አራታቹሁ❤❤❤❤❤❤❤
@user-bj3wi5rk5b
@user-bj3wi5rk5b 2 жыл бұрын
ውይ አራታቹም የምንወዳችሁ ናችሁ በርቱ እግዚአብሔር ያሳድጋችሁ 🙏🙏🙏👌👌👌👌👌አሪፍ ሥራ እንጠብቃለን እሺ
@tesfaytesfay6834
@tesfaytesfay6834 2 жыл бұрын
🇪🇹👍🏽👍🏽👍🏽🇪🇹👍🏽👍🏽👍🏽👍🏽
@YaradaLejTube
@YaradaLejTube Жыл бұрын
የአራድዬ ልጆች #ጉድ_ፈላ አስቂኝ ተከታታይ ድራማ ክፍል 6-7 ነገ ማክሰኞ #የአራዳ_ልጅ_ቲዩብ ላይ ይለቀቃል kzbin.info ፍርፍርርር...🤣🤣🤣 ብሎ መሳቅ የናፈቀው የላይኛውን ሊንክ ጠቅ ብቻ ማድረግ ነው👍😜 #ጉድ_ፈላ ..ቀጣይ ክፍል ሲለቀቅ እንዲደርሳቹ #የአራዳ_ልጅ_ቲዩብን ሰብስክራይብ እያደረጋቹ
@wawi7
@wawi7 Жыл бұрын
wey mita🥰....new best young actress!!!
@Samira-gm6zc
@Samira-gm6zc 9 ай бұрын
ውዶቼ ከደዚች አይነት ሚስት ይሠውረችሁ አራቱ ልጆች አንደኛ ናቸው
@My-Fano-Amahara
@My-Fano-Amahara Жыл бұрын
_እ ህ ህ እንደዚህ አይነት ሚስት ሳይሆን ሚጥሚጣ በስንቱ ቤት ተሰግስገን ይሆን!? የፈጣሪያለህ የእውነች እስኪመስለኝ ጨጓራዬን ላጠችው እዮባዬ ስትቆዝም ስትጨነቅ አብሬህ ክርትት አልሁኝ እፍፍፍፍ አይ ድህነት💔😭 ቢሆንም ግን መጨረሻው አረካኝ የምርም ፈጣሪ ያጨለመውን ቀን ማንጋቱን፤ ያነጋውን ቀን ማጨለሙ ሰዓቱን ጠብቆ አይቀርም_
@user-py2qq8vy2o
@user-py2qq8vy2o 2 жыл бұрын
የምወዳቸው ተዋናኞች ሴትዮዋ ግን ደሜን አፈላይው❤❤❤❤
@ruteyob1558
@ruteyob1558 2 жыл бұрын
Yehonch yetergemch nat
@msaabamsaaba6638
@msaabamsaaba6638 2 жыл бұрын
እኔም ሴትዮዋ ስታስጠላኝ😡😡😡😢
@sarwsara3430
@sarwsara3430 2 жыл бұрын
እጀራ እናትና አባት ይመስለኛል የመጀመሪያቹ ነው ፊልም ስሰሩ በተለይ እጀራ እናት ክፊ ነሽ ግን እኔጃ የሆነ የጎደለሽ ነገር አለ ልጆቹ ምርጥ ተዋንያን እደሆኑ እናቃለን እዚህ ላይ ግን ብዙም አይደለም አንቺ የልጁ ፍቅረኛም የሚጎልሽ ነገር አለ በጣቃላይ አይስብም።
@sirajnasi6243
@sirajnasi6243 2 жыл бұрын
ይቺ የ እንጀራ እናት ተብዬዋ ወይ አታምሪ ወይ አታፍሪ ኩበት ጋለሞታ
@user-xl7uw3vg7
@user-xl7uw3vg7 Жыл бұрын
😅😅😅😅😅😅😅😅
@user-gd1gu5gk8h
@user-gd1gu5gk8h 11 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@fggddgg9808
@fggddgg9808 2 жыл бұрын
ማነው እዴኔ አራቱንም እሚወዳቸው
@kidspathmedia5759
@kidspathmedia5759 Жыл бұрын
በጉጉት ምንሰማቸው ተረቶች አስደናቂ ልጆች የ 90ዎቹ ተረቶች ሚቀርቡበት ሚዲያ
@user-pw5tj6sn1k
@user-pw5tj6sn1k Жыл бұрын
ፈጣሪ ከክፉ ይጠብቀን ያረብ
@bitaniyabekele1597
@bitaniyabekele1597 2 жыл бұрын
Wawo wawo bexam astemar filmii new Ina mesegnalen💕💕💕💕💕💕
@user-vf5io8jt9h
@user-vf5io8jt9h Жыл бұрын
ዋው❤❤❤❤❤
@dejendesie1270
@dejendesie1270 Жыл бұрын
betam gerami film new iyoba gn beakal bagegnh mgnote new。😘😘😘
@atsedebaye6957
@atsedebaye6957 Жыл бұрын
በጣም ደስ ይሚል ፊልም ትልቅ ትምህርት ወሰድኩ👍
@user-og1qw4lx5m
@user-og1qw4lx5m 2 жыл бұрын
አስተማሪ ፊልምነው እናመሰግናለን
@user-xy7ee2wp6r
@user-xy7ee2wp6r 2 жыл бұрын
4ቱልጆችበጣምነዉየምወዳቹሕ
@zenatmohammad4490
@zenatmohammad4490 2 жыл бұрын
ደስ ይላል በርቱ✌️✌️✌️
@bettyitamrat3268
@bettyitamrat3268 2 жыл бұрын
Wow great job this is what we need in this world.
@ftumaassefa5501
@ftumaassefa5501 2 жыл бұрын
ታዳጊወቹ ደሥ ሢሉ ጥምረታቸዉ ደሞ ደሥ ሢል የዉነት እህትነወንድምነዉ የሚሙሦሉት
@yemsrachno2791
@yemsrachno2791 Жыл бұрын
This is lovely 😍 film 😮
@Murad-cb1pu
@Murad-cb1pu 2 жыл бұрын
ከደዚ አይነት ሚስት ይሰውረን
@TemesgenBitew1621
@TemesgenBitew1621 Жыл бұрын
This four artist is very very nice
@toyba1599
@toyba1599 2 жыл бұрын
በጣም ምርጥ ፊልም ነው በርቱ አስተማሪ ፊልም ነው 🙏🙏🙏
@berhanealamu544
@berhanealamu544 2 жыл бұрын
Wowww siwedachu 😍😍😍😍
@MarkitemesgenMarkimeleko
@MarkitemesgenMarkimeleko Жыл бұрын
wow numbar one❤❤
@SenbetoBanata-ob5mf
@SenbetoBanata-ob5mf Жыл бұрын
ደስ ትላላችሁ
@tarikuaselassa3498
@tarikuaselassa3498 2 жыл бұрын
ምርጦችዬ እድግ በሉ አሁንማ ትልቅ ሰው ሆናቹ❤❤❤
@YaradaLejTube
@YaradaLejTube Жыл бұрын
የአራድዬ ልጆች #ጉድ_ፈላ አስቂኝ ተከታታይ ድራማ ክፍል 6-7 ነገ ማክሰኞ #የአራዳ_ልጅ_ቲዩብ ላይ ይለቀቃል kzbin.info ፍርፍርርር...🤣🤣🤣 ብሎ መሳቅ የናፈቀው የላይኛውን ሊንክ ጠቅ ብቻ ማድረግ ነው👍😜 #ጉድ_ፈላ ..ቀጣይ ክፍል ሲለቀቅ እንዲደርሳቹ #የአራዳ_ልጅ_ቲዩብን ሰብስክራይብ እያደረጋቹ
@aynalemwolde8508
@aynalemwolde8508 10 ай бұрын
Yes
@user-ud2zp2ug2c
@user-ud2zp2ug2c 2 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ጥምረት ነው በርቱ
@kasechtesfaye427
@kasechtesfaye427 Жыл бұрын
አራቱም ልጆች ከአባታቸው ጋራ የተባረኩ ናቸው እናታቸው ዬሞተችባቸው ፍቅርን ሰበኩ ደስ የሚል አስተማሪ ነው በርቱ ውድ የሀገሬ ልጆች
@tsedekemekonnensorato925
@tsedekemekonnensorato925 2 жыл бұрын
ትክክለኛ ትዉልድ ተፈጠረ ተበረኩ ደግሞ በርቱልን
@ayshaaysha2294
@ayshaaysha2294 2 жыл бұрын
ዋዉ በጣም አስተማሪፊልም ነዉ እዮባ አቡ ዴስሚል ብቃትነዉ
ጥግ ጥጉን ሙሉ ፊልም Tig Tigun full Ethiopian movie 2022
1:21:21
Yebekur Lij - Ethiopian Films #ethiopia #ethiopianmovie
1:36:56
ETHIOPIAN FILMS / የኢትዮጵያ ፊልሞች
Рет қаралды 276 М.
Кәріс өшін алды...| Synyptas 3 | 10 серия
24:51
kak budto
Рет қаралды 1,3 МЛН
СНЕЖКИ ЛЕТОМ?? #shorts
00:30
Паша Осадчий
Рет қаралды 6 МЛН
ሚስት ጨርሰናል 2 - Ethiopian Movie Mist Cheresenal Hulet 2021 Full Length Ethiopian Film Mist Cheresenal2
1:47:47
amazing ethiopia film trilars @@##
5:55
ፏ ፊልም ፕሮዳክሽን Fao film prodaction
Рет қаралды 24 М.
Enginerochu - Ethiopian Films #ethiopia #ethiopianmovie
1:32:41
ETHIOPIAN FILMS / የኢትዮጵያ ፊልሞች
Рет қаралды 494 М.
መልካም ሴት - Ethiopian Movie  Melkam Set 2020 Full Length Ethiopian Film Melkam set 2020
1:31:20
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 1,3 МЛН
ዝናዬ - new ethiopian full movie 2022 Zinaye | new ethiopian movie ዝናዬ 2022
1:35:00
አስታራቂ 2 - Ethiopian Movie Astaraki 2 - 2019
1:45:48
Arada Movies
Рет қаралды 3,7 МЛН
ፊደላዊት ሙሉ ፊልም - Fidelawit Ethiopian Movie 2017
3:20:48
Arada Movies
Рет қаралды 1,3 МЛН
Морская пена 🤯
0:29
FATA MORGANA
Рет қаралды 3,9 МЛН
Miroşun siniri 🤣 #springonshorts #özlemlinaöz
0:18
Özlemlina Öz
Рет қаралды 61 МЛН