🔴የEBSTVዉን ዳንኤል ከሚስቱ ለመቀማት የመጣችዉ ሴት እና የሳሮን አየልኝ ይድረሱልኝ ጥሪ | Dallol Entertainment

  Рет қаралды 174,226

Dallol Entertainment

Dallol Entertainment

Күн бұрын

ዳሎል ገበያ - dallolgebeya.com
0946418242
🔴የሞዴል ሳሮን አየልኝ ይድረሱልኝ ጥሪ እና የEBSTVዉን ዳንኤል ያፈቀረችዉ ሴት | Dallol Entertainment
#ethiopianmovie
#ኢቢኤስ
#EBS
#BESINTU_SITCOM
#abrelohd
#alexisalexii
#alextube
#ale
#ksi
#ብሩክታዊትሽመልስ
#bruktawitshimelis
#newyear
#donkeytube
#comedianeshetu
#dinklejoch
#dinklejoch
#dinqlejoch
#father
#google
#tiktokers
#Blogging
#Twitter
#Ethiopiancomedy
#ebstv
#bbcnews
#Ethiopian
#ethiopianmusic
#paralyzed
#motivationalspeech
#amharicmovies2022
#መድረክ
#lovestory
#lovestorymovie
#official
#comedian
#drama
#ድንቅልጆች
#donkeytube
#ebssundayshow
#live
#lovesacrifice
#lovestory
#abrelohd #Eregnaye #bruktawit #Newethiopianmusic #SeifuonEBS #SeifuFantahun #SeifuFantahunShow #seifuonebs #saron #saron_ayelign #golddiggerprank #golddiggerprankethiopia #asertad #dallolentertainment #dishtagina #mekonen #ethiopiantiktok #EthiopianGoldDiggerPrank #gold_digger_prank #AddisChewata #bruktawit_shimelis #የልብ_ወግ #yeleb_weg
#Eregnaye #Newethiopianmusic #shorts #short #moneymaking #Bitcoin #Crypto #cryptocurrency #money #paypal #paypalmoney #making_money #makemoneyonline #makemoneyfast #money_on_youtube #howto #increaserevenue #increase_cpm #finance #investing #marketing #affiliatemarketing #affiliatemarket #affiliate_marketing #united_states #saudi_arebia #united_arab_emirates #germany #netherlands #denmark #switzerland #sweden #kuwait #canada #truki #australia #norway #united_kingdom #finland #unitedstates #norway #unitedkingdom #uae #poland Abrelo HD,dink lejoch,donkey tube,ebs tv,ethiopia,ethiopian movie,ethiopian music,saron ayelign,seifu on ebs, ebs tv worldwide, Ethiopian Artist,ክህሎት,Making Money on Instagram and Telegram, bitcoin,bitcoin mining , cryptocurrency, crypto,bitcoin today price,bitcoin today news,amharic comedy,habesha couple prank,unexpected prank, ethio comedy, funny videos, music video, ethiopian funny video, ethiopian drama, Ethiopian Reaction, Ethiopia today , ebs,ebs tv,ethiopian news,,new ethiopian music,ክህሎት,ethiopian news,ethiopian tiktok videos,abrelo hd,habesha tiktok,abrelo hd new,የኢትዮጵያ ፊልም,yeneta የኔታ,donkey tube comedian eshetu,donkey tube amharic,ethiopian comedy film,amharic movie,yoni magna,ebstv worldwide,ethio 360,donkey tube amharic ድንቅ ልጆች,donkey tube amharic dink lijoch,abel birhanu,ethiopian news today,ethiopian movie 2022 full movie this week,ethiopian news today 2022,ethiopian orthodox mezmur,ethiopian film, abrelo hd paypal, abrelo hd setup, abrelo hd new, abrelo hd movie,vlog,ethiopia,Seifu on EBS, Seifu Fantahun, New Ethiopian Music, New Ethiopian Protestant Mezmur,, Donkey Tube, Comedian Eshetu, Zehabesha, Ethiopian News, Breaking News, Teddy Afro, Minew Shewa, Saron Ayelign, ebs saturday show, ebs saturday show today, ebs saturday show last week, ebs saturday show new, ebs saturday show this week,,ale tube,ቅሌት,abrelo hd,የአርቲስት ቅሌት,ethiopia,ethiopian tiktok,adagnu,adey drama,aletube,በስንቱ,feta daily,ጉድ,donkey tube,ድንቅ ልጆች,ሰበር ዜና,abrilo hd,ethiopian music,ዜና,በድብቅ የተቀረፀ,zehabesha,ethiopian news,አዝናኝ ቪድዮ,ebs tv,ኢቢኤስ ቲቪ,kana tv,eshetu,seifu on ebs,ethiopian movie,ebstv,ale tube,ቅሌት,abrelo hd,ethiopia,ethiopian tiktok,adagnu,aletube,በስንቱ,feta daily,ጉድ,donkey tube,ድንቅ ልጆች,ሰበር ዜና,ethiopian music,ዜና,በድብቅ የተቀስንን

Пікірлер: 1 900
@ZEthiopia-ng2oe
@ZEthiopia-ng2oe 4 ай бұрын
#ይህ ልጅ በጣም ነው የሚገርመኝ አመዛዛኝና አስተዋይ ሰው እንድዚህ ልጅ አይቼ አላውቅም ቀጥልበት ወንድማለም ዶከተር🥰👌
@ZEthiopia-ng2oe
@ZEthiopia-ng2oe 4 ай бұрын
​@SaraTobe-qb9tjኖ አልደምርሺም። ሲቀጥል ደምረኝ ሳይሆን ደምሪኝ በይኝ ሴት ነኝና🙄
@mimi-cs4xz
@mimi-cs4xz 4 ай бұрын
​@@ZEthiopia-ng2oe አናልክነች አኩ ደምሪኝ ነው ያለችው ገገማ
@genetteshome3906
@genetteshome3906 4 ай бұрын
​@SaraTube-qb9tjደምሪኙ ደመርኩሽ
@genetteshome3906
@genetteshome3906 4 ай бұрын
​@@mimi-cs4xzዉዱቼ ደምሪኙ
@FoziaMuzeyen
@FoziaMuzeyen 4 ай бұрын
​@@mimi-cs4xzለወሬ ቸሉካ ማንበብ አቃታት ክክክክክክ
@Asteralemu21
@Asteralemu21 4 ай бұрын
እሸቱ መለሰ በናታቹ ላይክ አርጉልኝ ትምህርት ቤት ልክፈል
@الحمدالله-ج6ظ
@الحمدالله-ج6ظ 3 ай бұрын
ልላክልሽ አካወንት ላክልኝ ልረሽ
@Asteralemu21
@Asteralemu21 3 ай бұрын
@@الحمدالله-ج6ظ fetari yakbrelegn
@meryemnesru4124
@meryemnesru4124 4 ай бұрын
ኮሜዲያን እሸቱ መለሰ እስኪ ላይክ አድርጉኝ ልሸለም❤
@BezaZelalem
@BezaZelalem 4 ай бұрын
በነካ እጃችሁ እኔንም ...👍👍😀
@ተመስገንኣምላከይወድዳዊት
@ተመስገንኣምላከይወድዳዊት 4 ай бұрын
በሱስም መነገድ ምን አስፈለገ ላይ አርጉኝ ብትል ይህ የዋህ ህዝብ ላይክ ያረግህ ነበር አሸ እናውቀዋለን😅
@betelihemtassew4807
@betelihemtassew4807 4 ай бұрын
,መልሱ እኮ ነው 😂😂​@@ተመስገንኣምላከይወድዳዊት
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 4 ай бұрын
ትክክል ብዙ ሽልማት ይገባሃል❤❤❤
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 4 ай бұрын
ትክክል ብዙ ሽልማት ይገባሃል❤❤❤
@feduti96
@feduti96 4 ай бұрын
ኮሜዲያን እሸቱ መለሰ እስኪ ላይክ አድርጉኝ ልሸለም🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@aynye.mulatu7236
@aynye.mulatu7236 4 ай бұрын
ኮሜዲያን እሸቱ ነዉ የቤተሰብ ጨዋታ ❤🎉
@mekditropical1066
@mekditropical1066 4 ай бұрын
Eshetu new
@melkammigbar5623
@melkammigbar5623 3 ай бұрын
Men techet kerbobet neber?
@SebleTeks
@SebleTeks 4 ай бұрын
አንደበታችን ለመልካም ቃላት ይታዘዝልን እግዚአብሄር ይቅር ይበላቸው
@ganzeinfache4638
@ganzeinfache4638 4 ай бұрын
አዋቂ እና አስተዋይ የሆንክ ልጅ ነህ ሁሉም እንደ አንተ ቢሆን መልካም ነው ❤❤❤
@MareyamawitTadesse
@MareyamawitTadesse 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ለወላጆችሽ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልሽ እህቴ
@የድንግልማርያምልጅ-ኈ3ኰ
@የድንግልማርያምልጅ-ኈ3ኰ 4 ай бұрын
መሰሉ የተባልሽው ድምፃዊት እግዚአብሔር አምላክ ማስተዋሉን ያድልሽ እናቴ
@genetteklu7300
@genetteklu7300 4 ай бұрын
ስለ እናትና አባትሽ ሞት የተመኘላቸው ሰዉ በቅናት አንጀቱ ያረረ የቤተሰብ ፍቅር አይቶ ያላደገ ምንም አይነት ክብር ለቤተሰብ የሌለዉ ዉስጡ ባዶ መራራ የሆነ ሰዉ ነዉ
@selamselam9222
@selamselam9222 4 ай бұрын
ከህፃን እስክ አዋቂ በፍቅር እሚወዱት የዶንኪትዩብ ባለቤት ኮሜዲያን እሸቱ መለሰ❤❤❤
@tigistadmasu3410
@tigistadmasu3410 4 ай бұрын
በእውነት የአእምሮ መዘጋት ክፉ በሽታ ነው ።ይሙቱብሽ የተባልሽው ልጅ ወላጆችሽ እረጅም እድሜ እንደሚኖሩ እወቂ ።ስራው የእግዚአብሔር ነው። የሚገርመው በሌላ የቪዲዮ አንዲት የ3 ልጆች እናት በጣም ወጣት ነች እራሷ ደስ የሚሉ ልጆች የውጭ ዜጋ ባለቤት ያላት ከትልቊ ልጇ ጋር ወድ ሱቅ ሄደው ምግብ በልተው ለተከታዮቿ ፍቅሯን ገልፃ እግዚአብሔር አመስግና ብቻ ደስ የሚል መልክት አስተላልፋ ብዙ ቆንጆ ኮሜንቶች ተሰቷት አንድ ኮሜንት ግን ልጅ ይንሳሽ የሚል አየሁ በጣም ያማል 😢 እና እባካችሁ ጥሩ ማለት ቢያቅተን በዝምታ እንተባበር ። Thank You. ❤
@mememekdi6705
@mememekdi6705 4 ай бұрын
አንተ ግን ሁል ጊዜ ሰላም ስትል አግዚአብሔር ይመስገን ለምን አትልም ይመስገን ፈጣሪ ትላለህ እኔ አግዚአብሔር ይመስገን በል ፕልስ
@peace-si4uc
@peace-si4uc 4 ай бұрын
ይሙቱብሽ ? በእየሱስ ስም ጌታ ይገስፃቸው ክፉዎች ቀድሞ የሚሞተውን የሚያውቀው ፈጣሪ ብቻ ነው ግን ልቦና ይስጣቸው አህቴ አንቺ ማን ምን አለ ትኩረት አትስጫቸው ምቀኞች ናቸው ወላጆችሽን ረጂም ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥልሽ የማያልቅበት አምላክ ሁሉን ይሰጣል አይዞሽ ውዴ ፈጣሪ ካንቺ ጋር ይሁን 🙏🙏🙏
@christianmezmurethiopia
@christianmezmurethiopia 4 ай бұрын
የዶንኬይ ዩቲዩብ ባለቤት ኮሜዲያን እሸቱ መለሰ #ይህ ልጅ በጣም ነው የሚገርመኝ አመዛዛኝና አስተዋይ ሰው እንድዚህ ልጅ አይቼ አላውቅም ቀጥልበት ወንድማለም ዶከተር
@marakikaleab9020
@marakikaleab9020 4 ай бұрын
ሳሮን ወደአገርሽ ተመለሺ ፀበል ተጠመቂ ንሰሀ ግቢ አይዞሽ ሁላችንም እንደሀጢያታችን የሆነ ፈተና እናልፋለን ግን አንቺ አገርሽ መመለስ ተሰቺያለሽ
@Didi-2016-n
@Didi-2016-n 4 ай бұрын
እኛ ሀገር ከ ጥቃት ነፃ እንደሆነ ፐ ምን ስቃይ አይታ ከሀገር እንደወጣች ታውቂያለሽ ስንቶቻችን ነን በሴት ልጅ ጥቃት ተማረው ሀገር የለቀቁት ያለሽበት ሆነሽ መፀለይ ይቻላል እኮ
@meronmammo6124
@meronmammo6124 3 ай бұрын
ere ezaw temut... atasefelegm
@BezaZelalem
@BezaZelalem 4 ай бұрын
ኮሜዲያን እሸቱ መለስ ...እሼ ምርጥ ሰው❤
@Addisnat
@Addisnat 4 ай бұрын
እሸቱ መለሰ❤ እናመሰግናለን ዳሎል ኢንተርቴመንት
@Nejatekolla
@Nejatekolla 4 ай бұрын
የሴቶች ጥቃት በተመለከተ እዉነት ነው እነሱ የሚያቁንና እኛ የማናቃቸዉ ድምፃቸዉ ብቻ የተለመዱ ብዙ የሚዝቱና የሚያስ ፈራሩ ሰዎች አሉ እራሳቸዉንም የሚቀይሩ ይመስለኛል እኔ ግን መቼም አልፈራቹሁም አላህ መመኬያዬ ነው
@betelihemtassew4807
@betelihemtassew4807 4 ай бұрын
አንተ ልጅ ግን አስተሳሰብክን እና አስተያየትክ ያለማድነቅ ንፉግነት ነው የምር በቃ ከአንድ ወገን ይዞ አስተያየት አይሰጥም❤❤❤👍👍
@brcrrgchihh3303
@brcrrgchihh3303 4 ай бұрын
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ እግዚኦ ለረዥም ዘመን ያቆይልሽ እህቴ
@nishanraday7062
@nishanraday7062 3 ай бұрын
በጣም አስተዋይ ልጅ ነህ እግዚአብሔር ይባርክህ❤
@Hanamanar
@Hanamanar 4 ай бұрын
ኑቲ ጀግና በርታልን የልጅ አዋቂ ነህ ❤❤❤❤❤❤አላህ ይጠብቅ 🎉🎉🎉🎉
@ማር-ዐ5ሰ
@ማር-ዐ5ሰ 4 ай бұрын
😂😂😂😂 ዶ/ር መጨረሻ ያሳየኽን ቪዲዮና የተናገርከው በጣም አሳቀኝ ? መኪናዋ ዳይላሲስ ላይ ናት ያልከው ነው ፈታ ያደረገኝ ?
@kalkidanshewaye1732
@kalkidanshewaye1732 4 ай бұрын
ሳሮን ግን የሆነ ችግር ውስጥ እንደሆነች ታስታውቅ ነበር መሣቅ ሁሉ አቁማለች እኮ
@marrymarry1903
@marrymarry1903 4 ай бұрын
😅😅😅😅
@genetyilma7717
@genetyilma7717 4 ай бұрын
እኔ ከማከብረውና ከማደንቀው አንደኛ ቦታ የምሰጥህ ልጅ ነህ በርታልኝ
@ganzeinfache4638
@ganzeinfache4638 4 ай бұрын
የኔ ወንድም ጎበዝ ልጅ ነህ ይህ እንዴት ጠፋህ ሳሮን ፊቷ አይታይም ፓስት ያደረገችው የሌላ ሰው ቪዲዮ ሊሆን ይችላል ልጅቷ Normal ልጅ አይደለችም
@setegnalemu2330
@setegnalemu2330 4 ай бұрын
eshetu melse
@mekdesjaky871
@mekdesjaky871 4 ай бұрын
ለምን ይሙቱ አሰተያየት ባሰጡ ምን አለ እናትና አባትሽን እድሜ ይስጥልሽ🎉🎉🎉🎉
@Helen-wb8zh
@Helen-wb8zh 4 ай бұрын
አሜን
@rozateferi8081
@rozateferi8081 4 ай бұрын
I appreciate your fairness. Thank you.
@cbc-tube
@cbc-tube 4 ай бұрын
ኮሜዲያን እሸቱ መለሰ የቤተሰብ ጨዋታ.......................... እሼ ምርጥ ሰው❤❤❤❤❤
@bitaniasolomon8349
@bitaniasolomon8349 4 ай бұрын
የምታቀርባቸው ፕሮግራሞች በጣም አሪፍ ናቸው
@zebibaMohammednur
@zebibaMohammednur 4 ай бұрын
ትክክል ነህ ሰውንመርዳት ይቀድማል፡፡
@abdure522
@abdure522 4 ай бұрын
Comedian eshetu melese❤❤❤
@tebibumedia
@tebibumedia 4 ай бұрын
የዶንኬይ ዩቲዩብ ባለቤት ኮሜዲያን እሸቱ መለሰ🎉🎉
@haregmak1519
@haregmak1519 4 ай бұрын
ሳሮን እግዚአብሔር ይጠብቅሽ😢
@Gelagaymedia
@Gelagaymedia 4 ай бұрын
የዶንኬይ ዩቲዩብ ባለቤት ኮሜዲያን እሸቱ መለሰ🎉
@ፍቅርጌታቸው
@ፍቅርጌታቸው 4 ай бұрын
እዳትጠቤቄ በትክክል መልሰሻዋል✅✅✅
@SemharTekie
@SemharTekie 4 ай бұрын
ኮሜዲያን እሸቱ መለሰ❤❤❤
@Hiwotdemse-iz5ce
@Hiwotdemse-iz5ce 4 ай бұрын
የዶንኪቲዩብ ባለቤት ኮሜዲያን እሸቱ መለስ ምርጥ የናዝሬት ልጅ ፣ፈጣሪ በፀጋው የባረከው 1000 አመት ኑርልኝ
@genetteklu7300
@genetteklu7300 4 ай бұрын
እህቶች ሆይ የሰዉ ገላ የእግዚአብሔር ቤተ መቅደስ ነዉ በተለይ ከሗላችሁ ትርፍ ገላ የተሸከማችሁ እሱኑ ለማሳየት ስት ገላለጡ ያ የተመካችሁበት ገላ ለህየወታችሁ መጥፊያ ሊሆን የሚችልበት አጋጣሚ ሊፈጠር ይችላል ለምን ቢባል ለማሳየት የፈጠናችሁትን ያህል ለመከላከል ከሚመጣዉ መዘዝ ዝግጅ ስለአልሆናችሁ ትጠቃላችሁ መሞትም አለ አስተዉሉ
@makekonjo1253
@makekonjo1253 4 ай бұрын
የሳሮን ነገር እውነት ነው በጣም ነው የምታሳዝነኛ
@tg-hf2zk
@tg-hf2zk 4 ай бұрын
በምን አወቃችሁ
@aminaahmed-zz9dj
@aminaahmed-zz9dj 4 ай бұрын
ለዚህ ቤት አድስ ነኚ ኮመንት ለመፃፍ እና ዛሬ ካየሁት ቪደወ እናትና አባቷ የረገሙባት ይሙቱብሽ ያሏት በጣም ያሳዝናል እድሜና ጤና ይስጥልን አሏህ በሂወት ላሉ ወላጆቻችንን
@እግዚአብሔርአባቴማር-ፀ3ፈ
@እግዚአብሔርአባቴማር-ፀ3ፈ 4 ай бұрын
በስመአብ ምን አጠፋ እግዚአብሔር ራጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ
@shenotube1330
@shenotube1330 4 ай бұрын
Comedian eshetu melese❤🙏
@emyembet6241
@emyembet6241 4 ай бұрын
ስለ ሳሮን ባቢ ምን እንደሚል ብሰማ ደስ ይለኛል
@FasikaSimegn
@FasikaSimegn 4 ай бұрын
😂😂
@martinegash8386
@martinegash8386 4 ай бұрын
ባቢ ምርጥ
@bekeman4756
@bekeman4756 4 ай бұрын
Comedian esetu melese እረ ሸልመኝ 🥺❤
@cimunesantm52
@cimunesantm52 4 ай бұрын
የነፃነት ቦታ ተክቶት የነበረው ጀግናው comedian እሸቱ መለሰ🎉🎉🎉
@jaludabesa7278
@jaludabesa7278 4 ай бұрын
comedian Eshetu Malese
@abeba-19ruham
@abeba-19ruham 4 ай бұрын
Yes አንደኛ ነኝ
@dagmawisamson2101
@dagmawisamson2101 4 ай бұрын
የዶንኪ ቲዩብ ባለቤት ኮመዲያን እሸቱ መለሰ ❤❤❤
@Hiwotdemse-iz5ce
@Hiwotdemse-iz5ce 4 ай бұрын
ኮሞዲያን እሸቱ መለሰ የአዳማ ናዝሬት ልጅ ነው❤❤❤
@ToyibaMuhammed
@ToyibaMuhammed 4 ай бұрын
ዳሎል የልጅ አስተዋይ😍
@birukmeseret6
@birukmeseret6 4 ай бұрын
ሁላችንም ፈራጅ ለመሆን መቸኮላችን ያሳዝነኛል
@BogaleZeleke-b4g
@BogaleZeleke-b4g 4 ай бұрын
ትክክል
@cbc-tube
@cbc-tube 4 ай бұрын
ኮሜዲያን እሸቱ መለሰ የቤተሰብ ጨዋታ.......................... እሼ ምርጥ ሰው የሼ አድናቂዎች like 🤙🤙🤙❤❤❤❤
@Yoyo-n8m
@Yoyo-n8m 4 ай бұрын
Comedian eshetu meles❤❤❤
@natiminda
@natiminda 4 ай бұрын
Comediyan Eshetu
@natiminda
@natiminda 4 ай бұрын
ቆይ ለኔ ብቻ ነው እጣው የማይወጣው 🤔🤔
@PeacefromJesus
@PeacefromJesus 4 ай бұрын
መልሱ እሸቱ መለስ
@Eduuuuuu07
@Eduuuuuu07 4 ай бұрын
ሰላም ወድሜ ሰላም ላተይሁን እባክህ ላስቸግርህ አድወድማችን በካሰር እየተሰቃየ ይገኛል እባክህ መልካም ፈቃድህ ከሆነ ሰለወድሜ ዘውዱ ቪዲዮ ስራልን በጣም ከትልቅ ትህትናጋር እዲሁም ከይቅርታጋር እባክህ እንላለን ቤሩት ያሉተከታዮችህ😭😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏🙏
@amika93
@amika93 4 ай бұрын
ኑቲ በጣም አስተዋይና አመዛዛኝ ሰው ነህ ቀጥልበት
@tadsawodaje1162
@tadsawodaje1162 4 ай бұрын
እሸቱ መለሰ ነው ❤❤❤❤
@DanielHailemariam-xg4ih
@DanielHailemariam-xg4ih 4 ай бұрын
Comedian eshetu melese 🎉🎉🎉
@SurprisedCookingApron-ik1xy
@SurprisedCookingApron-ik1xy 4 ай бұрын
Comediyan eshetu🎉🎉🎉🎉🎉
@selamethiopia9514
@selamethiopia9514 4 ай бұрын
ማንም የለም፤ ኮሜዲያን እሸቱ መለሰ ይመስላል፤ ግን ከጥያቄው ሂንት አንፃር እሸቱ መለሰ ተክቷ የሰራው ነፃነት ወርቅነህን ነበር፤ ነፃነት ደግሞ ጋዜጠኛ አይደለም፤
@yohannes-y2m
@yohannes-y2m 4 ай бұрын
bro.1982 ነዉ አ.አ የማውቃት ዘነበ ወርቅ ት/ቤት እንዳው እግዛብሄር ደጉ ፍቱ ይመለስልን እንጂ አሁን የመንሰማዉ ያለ ሁሉ በጣም ያሳዝናል 14 ዓመት ወጣት ለዛዉም ሴት ልጅ ለ ወንድም ከባድ ነዉ ከይቅርታ pls ለእናቶች ለቤተሰብ ኪብር ይኖረን::🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@HiwotGetnet-ct8wd
@HiwotGetnet-ct8wd 4 ай бұрын
ኮሜዲያን እሸቱ መለሰ የቤተሰብ ጨዋታ🎉🎉❤❤❤❤🎉🎉🎉
@selamweadsalam1078
@selamweadsalam1078 4 ай бұрын
ኮሜዲያን እሸቱ መለሰ😍
@Ayantu-v7p
@Ayantu-v7p 4 ай бұрын
ishatu
@selinatemesgen5986
@selinatemesgen5986 4 ай бұрын
ኮሜዲያን እሸቱ መለሰ ነው ::👍👍👍
@mohamadihu
@mohamadihu 3 ай бұрын
Comedian eshetu new
@mikiberhane2130
@mikiberhane2130 4 ай бұрын
Comedian Eshetu melese 🎉🎉🎉🎉
@yada555
@yada555 4 ай бұрын
Comedian eshetu melese🎉🎉🎉
@hawilove1824
@hawilove1824 4 ай бұрын
comedian Eshatu meles ❤❤❤❤❤❤
@rahelyibssa8281
@rahelyibssa8281 3 ай бұрын
Welcome back Doc. COMEDIAN ESHETU MELESE
@nurahmedreshadnurahmed8927
@nurahmedreshadnurahmed8927 4 ай бұрын
You are so brilliant I appreciate you are so smart
@yeneaklil16
@yeneaklil16 4 ай бұрын
Rakeb Alemayehu
@giawu8309
@giawu8309 4 ай бұрын
Eshetu melese 🎉 የቤተሰብ ጨዋታ
@meskeremgebrehiwot2201
@meskeremgebrehiwot2201 4 ай бұрын
Comedian Eshetu
@kiyak7995
@kiyak7995 4 ай бұрын
Ishetu melese 👍
@nemohadi5069
@nemohadi5069 4 ай бұрын
Comedian Eshetu Melese is the answer
@1LE940
@1LE940 4 ай бұрын
ዳንኤልን ኤክሱ ናት የላከቺበት 😂😂😂😂😅ሌላው ቲኔጀሮቺ የሚጠፉት ቤት ውስጥ ደስ የማይል ነገር ስላለ ነው እሱን ቼክ አድርጉ ወደ ሳሮንጉዳይ ስሄድ ወንድ ልጂ ሴት ልጂ ጠባቂ እንደሌላት በራሷ እንደምትጥር ካወቀ የፈለገውን ማድረግ እንደሚችል ነው የሚያስበው💯
@manate-vc7bs
@manate-vc7bs 4 ай бұрын
የነፃነት ቦታ ተክቶት የነበረው ጀግናው comedian እሸቱ መለሰ
@marakihabtamualemu4840
@marakihabtamualemu4840 4 ай бұрын
Eshetu melese❤❤❤❤
@Birtukan_12
@Birtukan_12 3 ай бұрын
comedian eshetu melese❤
@bsttr8846
@bsttr8846 4 ай бұрын
I agree with you brother.
@azmeruaynalem5861
@azmeruaynalem5861 3 ай бұрын
በጣም ከባድ ነው ይቅር እነዚ ትላልቅ እህቶቻችን ህፃናትንኳን እየተደፈሩ ነው የእህቴ ልጅ ናት 12ኣመትዋ ተደፈረችብኝ እግዚአብሔር የእጃቸውን ይስጣቸውና ፍትህ ሳያገኙንኳን ተፈቱ ብር ስላላቸው በብር ወጡ እስከ መቼ ነው ግን የሃገራችን በሴቶች ላይ እየደረሰ ያለው ጥቃት 😢😢😢😢
@yenamatube5968
@yenamatube5968 4 ай бұрын
ተወዳጁ፣ ቁምነገረኛው፣ የልጅ አዋቂው ኮሜዲያን "እሸቱ መለሰ"
@rahel6046
@rahel6046 4 ай бұрын
ኧረ በስመአብ እናትና አባትማ ዘላለም ይኑሩ ኡፍፍፍ አይዞሽ እህቴ መርዘኞችን እርሻቸው
@AmsalMengistu
@AmsalMengistu 4 ай бұрын
ማሥተዋል እንኳን ሥፎግርነው እኔም ሤትነኝ ግን የሧን አላምንም
@selamweadsalam1078
@selamweadsalam1078 4 ай бұрын
ኮሜዲያን እሸቱ መለስ የቤተሰብ ጨዋታ 😂❤
@madinaseyid
@madinaseyid 4 ай бұрын
Eshetu melese❤❤❤🎉🎉
@Miss-Mastika
@Miss-Mastika 4 ай бұрын
Konmediyan eshetu melese 🎉
@yab_maraki.Tube764
@yab_maraki.Tube764 3 ай бұрын
ይመችህ❤❤
@MuleMan-h3m
@MuleMan-h3m 4 ай бұрын
Comedian eshetu melese 🎉🎉😂
@-feshetamedia3296
@-feshetamedia3296 4 ай бұрын
የ ዶንኪ ቱዩብ ባለቤት እሸቱ መለሰ ነው 🎉🎉🎉🎉
@Addis118
@Addis118 4 ай бұрын
እሸቱ መለሰ 👍👍👍👍👍👍👍
@emebet-mm4nq
@emebet-mm4nq 4 ай бұрын
ከእቢኤሥ የወጣው ተወዳጂነትን ያተረፈው ኮሜድያን እሸቱ መለሰ ❤❤
@kalkidangirma9897
@kalkidangirma9897 4 ай бұрын
Yoseph gebre Jossy in the house
@almaze214
@almaze214 4 ай бұрын
የዘመኔ ጀግና#እሸቱመለሰ ነዋ
@sadortizu2081
@sadortizu2081 4 ай бұрын
Comedian Eshetu melese nw yebeteseb chaweta ❤
@Flagotmebratu
@Flagotmebratu 4 ай бұрын
Eshatu 🎉
大家都拉出了什么#小丑 #shorts
00:35
好人小丑
Рет қаралды 99 МЛН
How Strong is Tin Foil? 💪
00:26
Preston
Рет қаралды 99 МЛН