የ Emyእናት እውነቱን ነገሩኝ //

  Рет қаралды 56,179

YOE & EMY

YOE & EMY

Күн бұрын

ሰላም እንኳን ወደ Yoe&emy KZbin channel በሰላም መጡ በዚህ channel ያሳለፍነውን የህይወት ልምድ ፣ አስቂኝ ፣አስተማሪ video የሚቀርብበት ነው ቀዳሚ ቤተሰብ ይሁኑ ❤️
#couple #ethiopian #eregnaye #dinklijoch #husbandand_wife #yoeemy #yoe #emy #relationshipe #mathers #truelove #story

Пікірлер: 347
@mesaymam
@mesaymam Жыл бұрын
የኔናት ደስ ሲሉ ድርብብ ያሉ እናት ❤❤❤❤ እረጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ በጣምነው የምታምሩት ❤❤
@yoeemy
@yoeemy Жыл бұрын
amen
@Natna-5-24
@Natna-5-24 Жыл бұрын
ወይ ደስ ስትሉ ረጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ ምርጥ ቤተሰብ ❤
@milenafqqrr7949
@milenafqqrr7949 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤
@kopreesa8674
@kopreesa8674 10 ай бұрын
ወይኔ መታደል እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልሽ ስታምሩ❤❤❤ከእናት ጋራ እዲህ ማውጋት እዴት ደስ ይላል እናቴ እዴት እደናፈቀችኝ በሰላም ለመገናኘት ያብቃን ብቻ😢
@ቤዛነኝየተዋህዶተማሪ
@ቤዛነኝየተዋህዶተማሪ Жыл бұрын
የመጀመራ ኮሞች ነኝ አይለያቹሁ ለዘላለም እማ እድሜ ጤና ይስጥዎት❤❤❤❤
@yoeemy
@yoeemy Жыл бұрын
Amen🙏
@maskedesta9735
@maskedesta9735 Жыл бұрын
እናት ቃላት አይገልጻትም !ሽ አመት ትኑር❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@abebatadese3690
@abebatadese3690 Жыл бұрын
የኔ ውድ እናት ግልፅእነቶን ወድጄዋለው እናት ለልጇ የምታስበውን ነው ያሰቡት እርሶ ትክክል ኖት እረጅም እድሜ ከሙሉጤና ጋር ፈጣሪ ይስጦት አቺም ጎበዝ ልጅ ነሽ ከቤተሰብሽ ጋር ያለሽ ግልፅ ውይይት በጣም ደስ ይላል የቤተሰብ ጥሩ ግንኙነት ለልጆች በጣም ይጠቅማል!!!
@hawaseid902
@hawaseid902 9 ай бұрын
ማሻአላህ ድስ ስቱሉ አላህ እድሜና ጤና ይስጥልን ለናቶቻችን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@UdUd-jp1tr
@UdUd-jp1tr 2 ай бұрын
ዋውእናትሽበጣምያምራሉ,እድሜናጤናይስጥልን❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@JameilaKader
@JameilaKader Жыл бұрын
ግን ሰለ እናትሽ ንገሪኝ ወይም ፍቅርዋን ግለጽላት ሲባል እምባ ሚቀድመው ወላሂ በጣም ቃላት ያጥረኛል ኡፍፍፍ እናት እኔ እራሱ እናቴ ነበር የምትመታኝ ሳጣፋ ኡሚ ልዩ ነሽ❤❤❤😍
@BeletuSntayehu
@BeletuSntayehu 9 ай бұрын
ዉይ ደስ ስትሉ እረጅም እድሜና ጤና ለእናቶች❤❤❤
@mymunahussen1263
@mymunahussen1263 Жыл бұрын
ማሻ አላህ እረጅም እድሜ እማማ አላህ ለእናቶቻችን እረጅም እድሜ ይስጥልን
@umsufyan1348
@umsufyan1348 10 ай бұрын
❤❤❤❤ማሻአላ እናት ረጅም እዴሜጤናይሥጥሽ❤❤
@ahmadalmhifer7599
@ahmadalmhifer7599 8 ай бұрын
ዋዉ ደስ ስትሉ ለናቶቻችን እረጅም እድሜ ይስጣቸዉ❤
@ወሎዬዋ-i5p
@ወሎዬዋ-i5p 3 ай бұрын
እሙዬ እናትሺ በጣም ደሥይላሉ አላህ ይጠብቅልሺ
@yuotub1624
@yuotub1624 Жыл бұрын
የኔ እናት አላህ እድሜና ጤና ይስጣቹዉ አይለያቹዉ ❤❤❤
@mrvip-bg9qg
@mrvip-bg9qg Жыл бұрын
ወይ የእናት ውለታዋ በጣም ነው ደስ የምትሉት
@fyorinalije518
@fyorinalije518 Жыл бұрын
እድሜና ጤና ይስጣችሁ❤❤በጣም ደስ ትላላችሁ እማ ስትል እንደት እደሚያምርብህ አማች አትመስልም ተባረክ❤
@liligabriel
@liligabriel Жыл бұрын
የኔ እናት ደስ ሲሉ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥላችሁ ❤❤❤❤
@yoeemy
@yoeemy Жыл бұрын
😍😍😍🙏🙏
@ቤሊወለየዋቤሊወለየዋ
@ቤሊወለየዋቤሊወለየዋ 9 ай бұрын
ወይ ደስ ስትሉ እግዝያብሄር ይጠብቃችሁ ❤❤
@AyonalamMhz
@AyonalamMhz 11 ай бұрын
የኔ ደርባባ እመብርሀን እደሜ እና ጤና ለእናቶች 🙏
@محمدمحمد-ش9ز9ظ
@محمدمحمد-ش9ز9ظ Жыл бұрын
እርጅም እድሜ ከጤና ጋር ለእናቶቻችን💝💝💝💝🌹🌹🌹❤❤
@yoeemy
@yoeemy Жыл бұрын
amen🙏
@tijisedetegnawa9027
@tijisedetegnawa9027 Жыл бұрын
የተዋህዶ ልጁች ለአባታችን ለቅዱሱ ሚኪኤል እንኳን አደረሳችሁ
@useruserTUbe
@useruserTUbe Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤
@FikirteAsres-ng6bp
@FikirteAsres-ng6bp 2 ай бұрын
💚💛❤
@ጌጥነኝየድንግልማርያምልጅ
@ጌጥነኝየድንግልማርያምልጅ Жыл бұрын
እናቶቻችን እረጅሙን እድሜና ጤና ይስጥልን
@حبيبههانم
@حبيبههانم Жыл бұрын
የኔ ናት እናቴን ይመስላሉ ፈጣሪ እድሜ ይስጠወት❤❤❤❤
@ቅዱስገብርኤልአባቴነ-ጐ1ጘ
@ቅዱስገብርኤልአባቴነ-ጐ1ጘ Жыл бұрын
የኔ እናት ስታምሩ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
@trezanegazi5801
@trezanegazi5801 11 ай бұрын
Wow wow wow I never watch this video. I just see you almost 3 days without continue so unbelievable I never see like this couple. They are mature, mature, mature. God bless you.
@mistahage989
@mistahage989 Жыл бұрын
እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ❤❤❤❤❤አይለያቹ😍😍😍😍❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰❤❤😍😍
@Mekdess-jd2zh
@Mekdess-jd2zh Жыл бұрын
የእኔ እናት እረጅም እድሜ ከነ ሙሉ ጤና ጋር ያድልላቹ ስታምሩ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@useruserTUbe
@useruserTUbe Жыл бұрын
እድሜ ጤና ይስጥልን ለናቶቻችን እናት አለም እዋ ክፍ አይካችሁ❤❤❤❤❤❤
@eexxxx1781
@eexxxx1781 9 ай бұрын
ማሻአላህ እድሚና ጢና ይሥጣቹህ❤❤❤❤የኔ እናት❤❤❤😢😢
@hananma6884
@hananma6884 Жыл бұрын
እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጥልሽ ደስ ስትሉ ❤️❤️❤️❤️❤️
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ቐ6ሠ
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ቐ6ሠ Жыл бұрын
እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልሽ የኔ እናት❤
@Sdetegnawa813
@Sdetegnawa813 Жыл бұрын
ሁሌ ስገባ ይቱብ ስገባ አላገኛችሁም ያረብ ባላችሁበት አላህ ይጠብቃችሁ ግን ናፍቃችሁኛል ወላሂ ከልቤ ነው የሁለታችሁም ጥንካሬና ትግስት ይናፈቃል ደግሞ ለአዲስ አመት ትመጣላችሁ ብዬ ስጠብቅ ቀራችሁ😢 በሰላም ይሁን ብቻ ናፍቆቱ ይቻላል እኔማ ስጠፉ የቆየውን ቪዲዎ እየገባሁ ማየት ሆነ ስራዬ😢
@HhdHhhd-zv9ph
@HhdHhhd-zv9ph 8 ай бұрын
በጣም ደሥ ትላላችሁ እግዛብሔ እድሜና ጤና ለናቶቻችን ❤❤❤❤❤❤❤❤
@yusriyenatelij
@yusriyenatelij Жыл бұрын
አማማ ደስ ሲሉ ❤❤❤😂 እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ፈጣሪ ይስጥት እናቴ
@Fነኝሀላሌንናፋቂ-l3z
@Fነኝሀላሌንናፋቂ-l3z Жыл бұрын
ኮሜንት ፅፌ አላውቅም ረጅም እድሜ ከጤና ጋ❤
@ydue5437
@ydue5437 Жыл бұрын
እድሜ እና ጤና ለሁሉም ወላጆች❤❤❤❤❤
@inalamgoran1046
@inalamgoran1046 8 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ እረጂም እድሜ ከጤናጋ ያቆይልሽ ዉድዬ❤❤❤❤
@አዲየማረያምልጅ-ተ9ሸ
@አዲየማረያምልጅ-ተ9ሸ Жыл бұрын
እማማማማማማማ እድሜና ጤና ለእናቶች
@tsgytub4588
@tsgytub4588 Жыл бұрын
እማየ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት❤
@yoeemy
@yoeemy Жыл бұрын
amen
@FhffgFfgchg
@FhffgFfgchg 10 ай бұрын
የኔውድ ናት ደሥሢሉ ማሻአላህእድሜናጤና. ይሥጥልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Fanoamharasfano
@Fanoamharasfano Жыл бұрын
የቅዱሳን አምላክ እድሜንና ጤና አብዝቶ ይስጥልሽ❤❤❤❤
@yoeemy
@yoeemy Жыл бұрын
amen
@ፍቅርፍቅር-ኈ2ገ
@ፍቅርፍቅር-ኈ2ገ Жыл бұрын
ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት
@mekdiyebarchehit247
@mekdiyebarchehit247 Жыл бұрын
እንደው እናንተ ልጆች ስወዳችሁ❤❤❤ ማማየ እድሜ ጤና ይስጥልን🥰🥰🥰
@mariyammariyam1774
@mariyammariyam1774 Жыл бұрын
አናቴ እረጅምምምምም እድሜ ኑሪልኝ ደሥሥሥሥሥሢሉ
@ዩቱብያሰሬበጃጅ
@ዩቱብያሰሬበጃጅ 9 ай бұрын
እናት ላዛላልም ትኑሪ እማዬ እድሜሽን አላህ ያርዝማዉ ውድድድድድድድድድድድድድድድድ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ጽዮንማርያምህዝብኺሕድራ
@ጽዮንማርያምህዝብኺሕድራ Жыл бұрын
የኔ እናቴ ረጁሜ እድሜ እና ጤና ይሰጥቶ እግዚአብሔር አመላክ አሜን
@yoeemy
@yoeemy Жыл бұрын
amen
@HumaidAlsuwaidi-hk6ee
@HumaidAlsuwaidi-hk6ee 10 ай бұрын
ዉይ ደስ ስትሉ ግን እሰተ መጨረሻዉ ባያችሁ ደስባለኝ ገን ስሜቴን መቆጣጠር አቃተኝ እናቴኔ በማታቴ እምፈልገዉ ደረጃ አልደረሰ ኩም ያላችሁ ተከባከቧቸዉ በተረፈ እወዳችኋለሁ❤❤
@fatehamolia7585
@fatehamolia7585 7 ай бұрын
አብሽሪማማየ
@ሱሱየአላህባሪያ
@ሱሱየአላህባሪያ Жыл бұрын
አላህ እድሜ እና ጤናይስጠዉት የኔእናቴ ደስሲሉ❤❤❤
@ስጠብቅሽልኑርፍቅሬ
@ስጠብቅሽልኑርፍቅሬ Жыл бұрын
የኔናት ማነውእደኔእናት ስትስቅ የሚደሰት ለሁሉም እናቶች እረጅምእድሜ ይስጥልን ደሞ አቡሻንለማየት ጓጓሁ❤❤❤❤❤
@Eyaruse-my3le
@Eyaruse-my3le 7 ай бұрын
ወይኔ ደስ ስትሉ እማዬ ስትሉ ፈጣሪ ይባርካችሁ
@tsgytub4588
@tsgytub4588 Жыл бұрын
እኔም ከመስታወት ጋር አወራለሁ😂😂😂😂❤
@lidiyayrgalm8495
@lidiyayrgalm8495 Жыл бұрын
Wow ሚገርም ቤተሰብ አይለያችሁ ❤❤❤❤❤❤
@ሳምሪጋልትግራይ
@ሳምሪጋልትግራይ Жыл бұрын
እናት ለዘላለም ትኑር❤❤
@andeseshechtemamsaji
@andeseshechtemamsaji Жыл бұрын
ማዘር ወይዘሮ ገነት ረዥም እድሜ ይስጥልኝ❤❤❤❤❤❤❤
@ክርስቶስክይወቴ
@ክርስቶስክይወቴ Жыл бұрын
እድሜና ጤና ለእናቶቻችን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊
@yoeemy
@yoeemy Жыл бұрын
amen❤
@SacdanuuruAxmad
@SacdanuuruAxmad 9 ай бұрын
ዘሪቱ ያገሬ ልጅ አይዞሽ ሰአድ ምርጥ ሰው ወላሂ ትለያለሽ ❤❤❤❤❤❤❤
@saras6084
@saras6084 Жыл бұрын
እናታችን እድሜና ጤና ይስጥልን ሽ አመት ኑሪልን ቆይ አች አስቸጋሪ ምን እዳሳቀኝ ታዉቃላችሁ ጭራሽ መስጣይትጋ ወሬ በስምአም❤❤❤❤
@hayathayat-xj3zy
@hayathayat-xj3zy Жыл бұрын
እውይይይ ረዥም እድሜ ያኑርልሽ እናት❤❤❤
@yoeemy
@yoeemy Жыл бұрын
amen🙏
@f8863-z7k
@f8863-z7k Жыл бұрын
እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልሽ እማ
@Hዬነኝጎጃሜዋ
@Hዬነኝጎጃሜዋ 9 ай бұрын
ፍቅርኮ ደሥእሚል ሥቃይ ነዉ የደረሰበት ያቀዋል እኔም በፍቅር ክንፍ ብየነበር አልሀምዱሊላ ተሳካልኝ❤❤❤❤😂
@kalyoutube8786
@kalyoutube8786 Жыл бұрын
እረዥም እድሜ ከጤናጋ ለናቶቻችን❤😍😘
@hanaalimayo1221
@hanaalimayo1221 Жыл бұрын
የኔ እናት አድሜና ጤና ተመኝሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@yoeemy
@yoeemy Жыл бұрын
amen🙏
@tig2119
@tig2119 Жыл бұрын
እረጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ 🙏❤❤🥰🥰🥰
@MaryamEnat
@MaryamEnat Жыл бұрын
እኔምለው ቆይ አማትን አቱ ማለት ቀርቷል እዴ እናተ ብቻ ሳኮኑ ሁሉም ጥንዶች አች ሲሉ ነው የምሰማው😢😢😢
@ሩትዬሀለበዊት
@ሩትዬሀለበዊት Жыл бұрын
እናቷ ነት እኮ😂😊
@MaryamEnat
@MaryamEnat Жыл бұрын
@@ሩትዬሀለበዊት ለሧማ እናቷነች አውቂያለሁ እሡ እኮ ሲጠይቅ አች እያለ ነው
@gdhdg3660
@gdhdg3660 Жыл бұрын
አንቱ ማለት ነበር አንጠልጥሎ እየጠራ
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 Жыл бұрын
​@@MaryamEnat ዛሬይሜያገቡት።አይጣሮም።ይኒ።ህቱችባሎች።ማዘርፍዝርንወይሜሎት።ይትንንሹቹ።ይኔናይትልቂቱ።እመይንወይሜሎት።እኔምእደዛወ
@ላምሮት-በ8ኈ
@ላምሮት-በ8ኈ Жыл бұрын
ይህንንም ተውት መሰለኝ አንዳችዶች አሉ አንቱ የሚሉ በገጠር ግን ሁለም አንቱ ነው የሚሉት የከተማውን አላውቅም
@meseretmesi5010
@meseretmesi5010 Жыл бұрын
በውነት ደስ እናት አለችው አለቻችሁ እማስትል ደስ ስትል ይመቻችሁ
@SHambelTesfaye-t3q
@SHambelTesfaye-t3q 3 ай бұрын
እረጅም እድሜ ይስጣችሁ
@abebamuche186youtube
@abebamuche186youtube Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤ እረጂም እድሜ እና ጤና ይስጥልሽ ለእናትሽ
@yoeemy
@yoeemy Жыл бұрын
amen❤
@rosarose2433
@rosarose2433 Жыл бұрын
የኒ እናት ደስ ቲሉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ماريفةبنتحبشي
@ماريفةبنتحبشي Жыл бұрын
የኔ ናት እናት ነፍ አመት ትኑር😢😢
@mikkahbh4698
@mikkahbh4698 9 ай бұрын
የናትነት ጥግ ❤❤❤❤❤መታደል ነው
@zyedecheuthopia6778
@zyedecheuthopia6778 Жыл бұрын
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤እናት እኮ ትልያለች❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
@YasminYodet-uj4jx
@YasminYodet-uj4jx Жыл бұрын
❤❤ልዩ ነው ለእናታችን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን እንደዚህ እናቶች ሺ ያርግልን አሜን እና ተንም እናመሰግናለን ስላቀረባቹልን❤❤❤❤
@yoeemy
@yoeemy Жыл бұрын
Amen🙏
@teshaymikiyaes521
@teshaymikiyaes521 Жыл бұрын
ኧረ እኔም ከዛፎቹ ጋር ሁሉ አወራ ነበር😅😅😅😅
@mekdesadugna2694
@mekdesadugna2694 Жыл бұрын
ውይይይ እማየን አስታወሳችሁኝ እኔም ለእናቴ እንደዚህ ነበር ሁሉን ነገር ምነግራት ግን ምን ይሆናል
@Tube-gh6ze
@Tube-gh6ze Жыл бұрын
ረጅምእእድሜከጤናጋርይስጣቸው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ሀኒደምሰው
@ሀኒደምሰው Жыл бұрын
እናት ዘላለም ትኑር ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Abewondu
@Abewondu 9 ай бұрын
Wow faxeri selamachu yebezahu yene wudochi❤❤❤❤❤❤ 🎉🎉🎉
@Channel-qe9mn
@Channel-qe9mn Жыл бұрын
አይ እናቴ እቤት ጨርሳ ስለ እትመጣ ነው😂😂😂😂
@yoeemy
@yoeemy Жыл бұрын
😍😍
@ZEHRA-zg7jc
@ZEHRA-zg7jc Жыл бұрын
ከመስታውትጋማ እኔም አወራለሁ አዲጌኳን አልተውኩም ሊላው አይገርመኚም ዚበየ መሳቅ ነው መሰታውቱን እያየሁ 😂😂😂
@selamawitfiker914
@selamawitfiker914 Жыл бұрын
yene nat wiy enat iko kehulum negar tilayalech enate fexari erajim edime ina xena abizito yisxachu ❤❤❤❤siwadachu abo fexari selamachun yabizalachu
@anishaanisha9179
@anishaanisha9179 Жыл бұрын
Enatiye wude ayilayachu 🥰🥰🙏🙏
@NahMai-l5g
@NahMai-l5g Ай бұрын
ቲክክላኝ እተርቢ ነዉ የሆዲ የሆደቸዉን ነዉ ኡናቲ ሲለሀና ይጠፊጢ ነበር
@rutaruteee2244
@rutaruteee2244 Жыл бұрын
እኔ አሁንም ጎደኛዬ መስተዋት ነው 😂
@Ikram-ry3gj
@Ikram-ry3gj 5 ай бұрын
እናትሻመትትኑር❤❤❤❤❤
@BkJg-y2y
@BkJg-y2y 9 ай бұрын
ውይደሥሥትሉ❤❤❤❤❤❤❤እግዚያብሄርእናተጋይሁን
@እማእወድሻለሁመኖርሽያኖረ
@እማእወድሻለሁመኖርሽያኖረ Жыл бұрын
❤❤❤❤እረጅም እድሜና ጤና ይስጥሽ እማ❤❤❤
@እህተማሪያም
@እህተማሪያም 7 ай бұрын
እናትለዘላለምትኑር❤❤❤
@ተሠፈኛዊየዲግልማረያምልጂ
@ተሠፈኛዊየዲግልማረያምልጂ 9 ай бұрын
የመሠታዉት እና የበቀሎዉ ነገረ እደት እዳሣቀኘ😂😂😂
@alimaalima1988
@alimaalima1988 10 ай бұрын
ማሻአላህ ስታምሩ❤❤❤❤
@zerfezerfe6427
@zerfezerfe6427 Жыл бұрын
ወይዬ ዘፈኑን ግን ሆዴን ነው ያባባኝ ከእናቴ እርቄ ስላለሁ
@Elham-gw7gm
@Elham-gw7gm Жыл бұрын
እኔም 😢😢😢😢😢😢😢
@አልሀምዱሊላህ-ተ2ጐ
@አልሀምዱሊላህ-ተ2ጐ 9 ай бұрын
ከመስታወትጋ እኮ እኔም አወራለሁ
@GfrJjj
@GfrJjj Жыл бұрын
Mashallaha seyamru enata❤❤❤ edema ema tana ystot.🙏
@zerfezerfe6427
@zerfezerfe6427 Жыл бұрын
ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣቸው ውዶቼ
@mimiagete2472
@mimiagete2472 Жыл бұрын
በእምኒ በማርያም ቀሚስብን ላሰራው ፎቶውን ላኪልኝ እህቴ
@TinaTina-ij5jf
@TinaTina-ij5jf Жыл бұрын
ዕደሜና ጤና ይስጥለሺ ❤❤❤❤❤
@hiwote7874
@hiwote7874 Жыл бұрын
የኔ እናት እድሜና ጤና ይስጦት❤❤❤😅😅😅❤❤❤
@ዳግማዊትኢትዮጵያ
@ዳግማዊትኢትዮጵያ Жыл бұрын
የኔ እናት ❤❤❤❤❤
@dhhfghu4979
@dhhfghu4979 Жыл бұрын
አረዉይኔ የባቃሌነገር እና ማስታዉቱ ነገር 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@yoeemy
@yoeemy Жыл бұрын
😂
@quickistgirl922
@quickistgirl922 Жыл бұрын
ደስሲሉ እናትሽ❤❤❤❤
@yoeemy
@yoeemy Жыл бұрын
❤️❤️❤️❤️❤️
Every parent is like this ❤️💚💚💜💙
00:10
Like Asiya
Рет қаралды 20 МЛН
Do you choose Inside Out 2 or The Amazing World of Gumball? 🤔
00:19
How do Cats Eat Watermelon? 🍉
00:21
One More
Рет қаралды 12 МЛН
የ ጎንደር ቀሚሶች እና ዋጋቸው meaza traditional clothes
8:42
Yoe ፀጉሩን ተመለጠ 😳 #yoeemy #vlog #couple
16:38