የ TikTok video ዋችን ላይ ተዝናናን

  Рет қаралды 54,794

YOE & EMY

YOE & EMY

7 ай бұрын

ሰላም እንኳን ወደ Yoe&emy KZbin channel በሰላም መጡ በዚህ channel ያሳለፍነውን የህይወት ልምድ ፣ አስቂኝ ፣አስተማሪ video የሚቀርብበት ነው ቀዳሚ ቤተሰብ ይሁኑ ❤️
#yoeemy #couple #new#ethiopian #bestpranks #prank #ethiopianprank #seifuonebs #coupleprank #viral #video #habesha #ethiopia #prank #prankvideo #ethiopianmusic #ethiopianews #trending #habeshaprank #cute couple#eregnaye #besintu_sitcom #besintu #life #love #love-life

Пікірлер: 339
@user-bu7qj5tn6e
@user-bu7qj5tn6e 7 ай бұрын
የኔ ዉዶች እናተን እኮ ነዉ እምንጠብቀዉ🤭😂ቶሎ ቶሎ ኑልን❤ስታምሩኮ
@user-fd1hx7lw9u
@user-fd1hx7lw9u 5 ай бұрын
Yamri baxmi tamralcu
@user-sd3bl2zi4k
@user-sd3bl2zi4k 4 ай бұрын
❤❤❤
@Sdetegnawa813
@Sdetegnawa813 7 ай бұрын
አቤት የመዳም ቅመሞች ሩጫችሁ😮 አንደኛ ነኝ ብዬ ሰከም ስል ከሶስት ሺ በላይ ህዝብ ለይከዋል😂
@fafi_habeshawit
@fafi_habeshawit 19 сағат бұрын
😂😂😂
@Zahra-eh6mu
@Zahra-eh6mu 7 ай бұрын
የምር በጣም ነው የምወዳችሁ እግዚያብሔር አምላክ ፍቅራሣችሁን ያብዛላችሁ❤❤❤❤❤
@user-qj9jv1yw1b
@user-qj9jv1yw1b 7 ай бұрын
የሚወዳችሁ ጥንዶች እግዚአብሔር አምላክ ያብዛላቹ ❤❤❤❤❤❤❤
@makiab7730
@makiab7730 7 ай бұрын
በጣም ነው ምወዳችሁ አይለያቹ እመቤቴ ትጠብቃችሁ በርቱ❤❤
@ralanzi4296
@ralanzi4296 7 ай бұрын
የካውያው ነገር በጣም ነው ያሳቀኝ😂😂😂😂እግዚአብሔር በፍቅር ያኑራቹሁ❤❤❤❤❤
@mesitube4486
@mesitube4486 7 ай бұрын
በ ፍቅር ሺ ዓመት ኑሩ ደስ ትላላችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@zamzamali4110
@zamzamali4110 7 ай бұрын
ምርጥ ባለትዳሮች ናችሁ ፈጣሪ አይለያችሁ ውለዱ ክበዱ ቤታችሁ በፍቅር ከዚህ የበለጠ ይሙላ❤
@lijfasikatube1322
@lijfasikatube1322 7 ай бұрын
አብሮ ለመኖር የሁለቱም አድ አይነት ስሜት ማለቴ ፍቅራችሁ አኩል ሲሆን የትም ቦታ መድረ ስ ይቻላል መከባበር መወያየት መተሳዘን እነዚህ ካሉ የትም ይደረሳል ከእግዚአብነሔር ጋር እና ገዘብ ከነዚህ ቡሀላ የሚመጣ ነገር ነው በናተም ውስጥ ያየሁት ይሄን ነው በጣም ውብ ናችሁ በርቱ❤❤❤❤
@zeebazeeba4554
@zeebazeeba4554 7 ай бұрын
የኔ ምርጦች ሁሉም ቪደዋችሁ ያምራል ❤❤❤❤በተለይ የመጨረሻዉ ቪደወ ብዙ ሠዎች ጋር ደርሶላችሁ አል በጣምምም ያምራል ፈጣሪ ትልቅ ደረጃ ያዲርሳችሁ ❤❤❤❤
@tsgytub4588
@tsgytub4588 7 ай бұрын
ዮ የመጨረሻው ንግግርህ እራሴን እንዳይ ነው ያደረገኝ😢😢😢
@user-vm2to2os5v
@user-vm2to2os5v 7 ай бұрын
አሜን ፍቅራቹህን ያብዛው ሁሉም ወንዶች እንዳተ በሆኑ እና የመጨረሻው ነው የተመቸኝ❤❤❤❤❤
@fatmagidaf3507
@fatmagidaf3507 7 ай бұрын
ዬውኒየ የኔወድም እኔ በጣም ነው እምወዳችሁ ግን የኛ ሐበሻ ብዙ ይላልባህሪህን እዳቀይር
@kopreesa8674
@kopreesa8674 7 ай бұрын
ቡና ያፈላህላት ቪዶ ላይ ነው በፌስቡክ ተለቆ አይቸው በጣም ነበር የወደድኳችሁ እና በዚህም አገኝኋችሁ እና በጣም ነው የምታምሩት የእውነት እግዚአብሔር አምላክ እስከ መጨረሻው አንድ ጋር ያርጋችሁ አይለያችሁ የአብረሀሙ ቅድስት ሥላሴ ቤታችሁን በበረከት ይሙላላችሁ በነፍስ በስጋ ይጠብቃችሁ ውድድድድ አረጋችኋለሁ❤❤❤❤❤❤
@hikmahikma5133
@hikmahikma5133 7 ай бұрын
ሁሉንም እዛ አይቼወለው ከዚህ በፊት😂😂😂❤❤❤❤❤
@AaAa-ku3bg
@AaAa-ku3bg 7 ай бұрын
ዋው በጣም ታምራላቹሁ ፈጣሪ በፍቅር ያኑራቹሁ እወዳቹሁ አለሁ ደስ የምትሉ ጥዶች❤❤❤❤❤❤
@meuse69
@meuse69 5 ай бұрын
የቡናው ቪዲዬ በጣም ነው የምወድላችሁ ከዚህም በላይ ፍቅራችሁ ይብዛ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ድንግል ማርያም ከክፉ ነገር ትጠብቃችሁ ❤❤❤❤❤ በተለይ ዬናስ ለዚህ ትዳር የምትሰጠው ሀላፊነት በጣም ደስ ይላል በርታ ወንድሜ
@zaboraa32
@zaboraa32 7 ай бұрын
አይይፍቅርታምራላችሁ የኔ የወዲዲኩት ቡና ያፈላለሽን ነዉ
@komaistekle4512
@komaistekle4512 7 ай бұрын
ክፈትወኩም መዓት❤ እሙየይ እመብርሃን ትቅረብሽ
@shhgshfg8631
@shhgshfg8631 7 ай бұрын
የኔዉዶች በእዉነት ዛሬ ታርኬ ላማክራችሁ ፍቅራችሁን ብዙ አስተምሮኛል ካንች ትግስት ከሱደሞ ፍቅርን እንየ 8 አመት ጎደኛነበረኝ ከዛ በስደት 3አመት አወራሁት እሱግን ምስት አግብቶ ወልዶ ሳልሰማ አወራዉአለሁ ከዛ ለራሴ በጣም ከበደኝ ተቀያየረብኝ በጣም እወደዉአለሁ ምን ሁነህነዉ ስለዉ የስራብዛትነዉ ይለኛል እንየም ዝም እላለሁ በመጨረሻ ሁሉም ነገር ሰማሁ በጣም ታመሙኩኝ በመጨረሻከዳኝ አላቅሽምአለኝ አሁን ሳወራዉ ይቀለኛል እግዚአብሔር ይመስገን እና ከእናንተ ብዙ ትምህርት ወስጃለሁ ዉዶችየ
@yoeemy
@yoeemy 7 ай бұрын
🥰🥰🥰🥰🥰🙏
@user-rc4hv4kv5z
@user-rc4hv4kv5z 7 ай бұрын
ስወዳችሁ በፍቅር ለዘላለም ኑሩ❤❤❤❤
@lijfasikatube1322
@lijfasikatube1322 7 ай бұрын
እኔ የተመቸኝ ድብር ሲላት የቡናው ፓርት ❤❤❤❤
@kopreesa8674
@kopreesa8674 7 ай бұрын
የኔ ፍቅሮች❤❤❤ዛሬ ማንም አልቀደመኝ አበሳ😂😂
@Sdetegnawa813
@Sdetegnawa813 7 ай бұрын
ቆይ ዛሬ መዳምሽ የት ሄዳ ነው ውዷ😅
@kopreesa8674
@kopreesa8674 7 ай бұрын
😅
@rosarose2433
@rosarose2433 7 ай бұрын
ስራ ኪዳ ይኮናል 😂😂​@@Sdetegnawa813
@TamemaTm
@TamemaTm 7 ай бұрын
❤❤❤❤😂😂
@awlaw6688
@awlaw6688 7 ай бұрын
ዬኔ ምርጥ ባልነ ሚስት አላህ ዬነታን አይነት ፍቅር😢😢😢😢 ያራቢ ሚኞቴ ነው ቢዶው ዳሞ ዴስ ዬሚላው ዬቡነው ነው እኔ እሱን ማርጫላሁ❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢
@komaistekle4512
@komaistekle4512 7 ай бұрын
እምወዳቹ ለስእለ በታ ብትለዩለት የፀሎት ቦታ የላችውም ? ይቅርታ ስእለ አድህኖ ለፀሎት ብቻ ነው እንጂ ለቤት ገጥ መንደቅ ላይ አይሰቀልም🙏
@gggg-rx4wc
@gggg-rx4wc 7 ай бұрын
የኒ ዉዶች እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ የመጨረሻው ቪዲዮ በጣም ደስ ይላል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@siamerfade2557
@siamerfade2557 7 ай бұрын
የኔ ዉዶች በጣም ነው የምወዳቸው እግዚአብሔር በፍቅር በጤና ከፍ ያደርጋቸዋል በርቱ ስታምሩ የእውነት ከልብ በጣም ነው ቪዲዮ እስትለቁ በናፍቆት ነው የምጠብቀው ሁሌም❤❤❤😘😘😘😘😍😍😍😍🌹🌹🌹🌹🌹
@ryytrtty5114
@ryytrtty5114 7 ай бұрын
እንኳን ደና መጣችሁ በጣም ታምራላችሁ ሙና ያፈላህበት ቪዲኦ በጣም ደስ ይላል ፍቅሩን ይጨምርላችሁ
@atti13
@atti13 7 ай бұрын
ተጣብቆ ቀርቷል አላለም ካላየን አናምንም 😅😅😅😅😅
@nlegmskts9007
@nlegmskts9007 7 ай бұрын
ጉዱ🙈🙈🙈
@user-td5iz6pd7h
@user-td5iz6pd7h 5 ай бұрын
እውነት ነው ካላየን አናምንም እስኪ ያሳየን የምትሉ በላይክ 🙄🙄🤔😂😂😂😂
@YesuSira
@YesuSira 5 ай бұрын
😂😂😂 come on , netelaw yeman new??😂 Love you so much you two love birds. Egziabher bemogesu ena tibebu yasadigachihu. That story part "...genzeb bicha aydelem..." yalachut ...really touched me... and I can say mine story ( ofcourse different) but it relates to yours. Be humble and use your media to glorify His work in your life. The more you get closer the more His mission unfolds and visible to the rest of us. Thanks for sharing❤
@melatmelu7068
@melatmelu7068 6 ай бұрын
Endet endemwedachw bekrb gize new yenaten video mayet yejemerkut.betam new dess. Emtlut maryamn endante aynet wend mdrn ymulat fetsri anchim gobez set neshi ❤❤❤
@zebiba8265
@zebiba8265 7 ай бұрын
በጣም ስለምወዳችሁ ዳውሎድ አርጌ ደጋግሜ ነው የማያችሁ
@fanatube196
@fanatube196 7 ай бұрын
በጣም ነው የምወዳችሁ ደስ የሚል ቆይታ ሰላም ፍቅር ያድለን❤
@Werke-oi6hj
@Werke-oi6hj 7 ай бұрын
ታምራላችሁ ❤❤❤ምንድነው እጂህላይ ያለው ንቅስ አጥፍ
@taricakne1
@taricakne1 7 ай бұрын
😍😍😍😍😍የመጨረሻው ቪዲዮ በጣም ተመቸኝ ይመቻቹ👍👍
@asniit1199
@asniit1199 7 ай бұрын
እናንተ ማቹርድ ሆናችሁ አስቀድማችሁ የሚመጣውን አዎንታዊና አሉታዊ ለመቀበል ዝግጁ መሆናችሁን በጣም አደንቃለሁ ምናልባት ድንጉጥ ብትሆኑ እዚ አደርሱም ነበር ቀጥሉበት ከዚህም በላይ ትልቅ ቦታ ትደርሳላችሁ
@user-yl2xw4wn1u
@user-yl2xw4wn1u 7 ай бұрын
የቡነው ፓርት በጣም ነው የወደድኩት ወላሂ አረ እኛንም ከማዳም ኩሽና ነጃ ይበለን እደናተ ያማረ ትዳር ይስጠን
@rosarose2433
@rosarose2433 7 ай бұрын
ዛሬ ቲክቶክ አካውታችሁን ፎሎ አሪጊያች ❤
@rebeccagetachew1659
@rebeccagetachew1659 7 ай бұрын
ምርጦች ክብሩ ይስፋ ገና ታብባላቹ በርቱ
@misaletube1
@misaletube1 7 ай бұрын
እኔ በጣም ነው እምወዳቹሁ እውነት 😍
@user-jb5ze3rr9j
@user-jb5ze3rr9j 7 ай бұрын
ዋው ቡነው ሳሚር በጣም ጎበዝ ሁሉን አማልቶ የስጠህ ከመልክ መልክ ከፍቅር አንጻር እሮማንቲክ ከሞያን አንጻር የእነትህ ሲሪት በሁሉም የተሞላነህ እሙየ እግዚአብሔር ሞርጦሻል ትዳራችሁ የተባርከ ይሁን ወልዳችሁ ሳሙ ሁለተኛ ኮሜቴ ነው
@FatumaKh
@FatumaKh 2 ай бұрын
Amen Amen ka hulchen gar yehon 🙏🙏🙏
@user-nn1nz7qn5f
@user-nn1nz7qn5f 7 ай бұрын
እሙዬ አሁን ድቡሽ በለሻል ሳምርብሽ❤😘
@YasminYodet-uj4jx
@YasminYodet-uj4jx 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ህይወት ዘመናችሁን ይባርክላችሁ ደስ ይላል ፍቅራችሁ ታስቀናላቹሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ አንድ ትምህርት ልጋብዛችሁ ገጠመኝ ብላችሁ ዩትብ ላይ ብትገቡ ብዙ ትምህርት ታገኙበታላቹሁ አዳምጡት ፍቃደኛ ከሁናችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@YasminYodet-uj4jx
@YasminYodet-uj4jx 7 ай бұрын
ከቻላችሁ መምህር ተስፋዬ አበራ ብትሉ ይገኛል
@kalekidanbaye7184
@kalekidanbaye7184 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ከዝህ በለይ ፍቅራቹህን ያብዘዉ ❤❤❤❤❤❤ በእዉነት በጣም ነዉ የምታምሩት❤🥰🥰🥰
@YoakinYoadan-zo2rd
@YoakinYoadan-zo2rd 7 ай бұрын
Yene tafachoch enem yemagebaw bal edanchi bal yeteregaga ena yewah srat yalew bihonlgn emegnalehu beterefe betam new yemwedachhu fetari besalam ygelaglsh emebrhan yeamlakenat hodshn tdabssh❤❤❤
@muluworkketeme1358
@muluworkketeme1358 7 ай бұрын
እምንወዳችሁ እንኳን ደህና መጣችሁ አትጥፉብን
@saratube8487
@saratube8487 7 ай бұрын
ሰላማችው ይብዛልኝ እኳን ደህና መጣችው ጥዶችዬ 💚😘💛❤
@fafe8072
@fafe8072 7 ай бұрын
አቤት ሥታምሩ ማሻ አላህ❤❤❤❤በርቱ
@user-et9vg4cs4n
@user-et9vg4cs4n 7 ай бұрын
የኔ እብዶች ሰወዳችሁ ኮ😊❤
@user-of1uu8pb9fire
@user-of1uu8pb9fire 7 ай бұрын
Barduwwan koo😍😍❤️❤️ sin jaladhaa ❤️😊
@muntehaawol1013
@muntehaawol1013 7 ай бұрын
ስዎዳቹ የኔ ውዶች❤❤❤❤❤❤
@emuyeemuye6731
@emuyeemuye6731 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንዴትናችሁ ማሮቼ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ እኔማኮ ስትመጡ ተመችቶኝ ተሎም ባላያችሁ ደስ ነው የሚለኝ ሱሴ አለ አብነት አጎናፍር😂😂😂😂😂😂 ጓ ሱስ ሆናችሁብኝ❤❤❤❤❤❤
@feesg6
@feesg6 7 ай бұрын
በፍቅር ኑሩ
@mehbubamehbuba1219
@mehbubamehbuba1219 7 ай бұрын
ስወዳችው ደስ ስትሉ አሏህ ትዳራችውን ይባርክላችው
@user-si7po5nn3p
@user-si7po5nn3p 7 ай бұрын
የኔ ጉጥር አምሮብሻል🎉❤❤❤
@habibahabibah2143
@habibahabibah2143 7 ай бұрын
የቡና ቪድዎ ምችት ድልት ነው ያለኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ፍቅራችሁ ብዝት ብዝዝት ይበል❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-dn1jm3bg1m
@user-dn1jm3bg1m 7 ай бұрын
ማሻአላህ አላህ ፍቅራችሁን ይጨምርላችሁ በጣም ደስ ትላላችሁ እናተን ሳይ ባሌ ይናፍቀኛል የምር የኔ ውድ ባል ❤❤❤❤
@user-db4fk2sm9j
@user-db4fk2sm9j 7 ай бұрын
በርቱ እንዲህ ነው ማሸነፍ😅😅🎉
@bizuayele1871
@bizuayele1871 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤ሁሉም ቪዶቹሁ የሚወደድ ነዉ የኔ ቀበጦቹ❤❤❤
@lyela222-zy1ux
@lyela222-zy1ux 7 ай бұрын
እኔም ትላት ነው ሰብስክራብ ያደረኳችሁ
@GjdtgBhch
@GjdtgBhch 7 ай бұрын
በጣምታምራላችሁአይለያችሁ❤❤
@neimanure
@neimanure 7 ай бұрын
እንኳንን ደህና መጣቹ ውዶቼ❤❤
@hannagetaw1186
@hannagetaw1186 7 ай бұрын
18:51 😂😂😂😂😂
@user-ux2dg7yj6f
@user-ux2dg7yj6f 7 ай бұрын
😂😂😂😂
@user-yg2rl2rj5u
@user-yg2rl2rj5u 6 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂በደረቀ ለሊት ብቻዬን ስቄ ልሞት😂😂😂😂
@jgfgfgihcr4561
@jgfgfgihcr4561 7 ай бұрын
ወይኔ ዛሬ በሳቅ😂😂😂ስወዳችሁ🥰🥰🥰
@user-jb5ze3rr9j
@user-jb5ze3rr9j 7 ай бұрын
የኔ ምርጦች ግን ትዳር ትዳር እያስባላችሁ ሲንግሊ ስው ጠፍ እንዴ ስታምሩ እኮ ደሞ ስወዳችሁ ታስቀናላችሁ ደግሞ መንፈሳዊ ቅነት ነው ያው ባሌ ስለሚናፍቀኝ ነው ያው ኑሮ ለያቶን ነው ።
@MekiyaWasse
@MekiyaWasse 7 ай бұрын
በሳቅ😂😂😂የኔምርጦች❤❤
@kidest7selasea208
@kidest7selasea208 6 ай бұрын
Weyni Emyeee tadelesh semetun fikirun aynu lay yemiyasayesh bale magegnet metadel new❤❤❤
@mimiyohanes1704
@mimiyohanes1704 7 ай бұрын
ዛሬ ያዩዋቹ ግን በጣም ደስ የምትሉት ❤️
@efratatube286
@efratatube286 7 ай бұрын
አስተዋይ ልጆች
@HananHanan-ci6qx
@HananHanan-ci6qx 7 ай бұрын
ምርጦቸቸቸ ውዶቸ የምር ስወዳችሁ ፍቅራችሁ ብዝት ይበልልኝ
@SaraSara-zr4tr
@SaraSara-zr4tr 6 ай бұрын
የኔ ውዶች ደስ ሰትሉ ❤❤❤❤❤❤❤
@SENAYITTUBE
@SENAYITTUBE 7 ай бұрын
ስታምሩ❤❤
@KasahunMehamedmirehalewbelegn
@KasahunMehamedmirehalewbelegn 5 ай бұрын
egziabher kenanete gar yihun
@user-fw8ur1pk3s
@user-fw8ur1pk3s 4 ай бұрын
Betam nw dass mitilut tabarwku hulem dastanya honachu nurr❤❤❤
@zebiba8265
@zebiba8265 7 ай бұрын
ውዶቸ ስወዳችሁ እኮ
@asaw6501
@asaw6501 5 ай бұрын
ወይይይ ፈጣሪ ከኩፉኡ ነገሪ ትጣበቃቹዉ በጣም ነዉ የሙወዳቹዉ❤❤❤
@ruthkassu6304
@ruthkassu6304 7 ай бұрын
ሰታምሩ❤❤❤❤
@user-wt2td7sp7d
@user-wt2td7sp7d 7 ай бұрын
yen wudochu hulum nagari arefi new baretu egezaberi fekerachuni yabezaa❤❤❤❤❤❤❤ bee liji yebarkachu❤❤❤❤
@user-jl7kh1yz5q
@user-jl7kh1yz5q 2 ай бұрын
እናተን ሳይ ወላሂ ባሎ ይናፍቀኛል የኔ ምርጣች❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-to8kd3bb9o
@user-to8kd3bb9o 7 ай бұрын
ዉዶችዬ ስወዳችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤
@ZulifaNasir
@ZulifaNasir 7 ай бұрын
Allah yetebekachu sewedachu
@user-rt6ck2rh7l
@user-rt6ck2rh7l 5 ай бұрын
ቡና ያፈላህበት ቪዲዮ በጣም ደስ ይላል ❤❤
@RemlaMehbub-rr5hd
@RemlaMehbub-rr5hd 7 ай бұрын
የኔ ውዶች ስወዳቹ እኮ
@user-vo4ls5pn1s
@user-vo4ls5pn1s 6 ай бұрын
ዋው በጣም ደስስስ ትላለችሁ❤❤❤❤
@MekdesAyalew-fk9dz
@MekdesAyalew-fk9dz 7 ай бұрын
ምርጦች 💞💞
@konjokonjo7332
@konjokonjo7332 7 ай бұрын
የኔ ውዶች ውድድድድድድድድድድድድድድድድ በጣም በጣም ነው የምውዳችሁ ማርያምን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-ke7uk6cp1p
@user-ke7uk6cp1p 7 ай бұрын
Tabarakuuu ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@fikirit7671
@fikirit7671 7 ай бұрын
❤❤wudochey
@user-nn1nz7qn5f
@user-nn1nz7qn5f 7 ай бұрын
የምወዳችሁ ጥዶች እግዚአብሔር በፈቅር ያኑራችሁ❤
@Youtb68
@Youtb68 7 ай бұрын
ara desi sitlu 😂😂😂😂😂😂😂😂woyne
@user-rs5gc7nz2z
@user-rs5gc7nz2z 7 ай бұрын
Yene wudoch enkuwan dena metachulign ❤️❤️
@user-rs8is4pe5o
@user-rs8is4pe5o 7 ай бұрын
አቤት እደት እደምወዳቸሁ እናተን ሣይ ትዳረ ያምረኛን ሌሎቹን ሣይየምን ትዳረ ነዉ እየአልሁ25 አመት ሞላኘ ተገትሬ ቀረሁ እግዚአብሔር ሆይ ታማኘ አዳም ሠጠኘ 🙏🙏🙏
@Sdetegnawa813
@Sdetegnawa813 7 ай бұрын
እያገባሽ
@user-rs8is4pe5o
@user-rs8is4pe5o 7 ай бұрын
@@Sdetegnawa813 ቁሜ ቀረሁ
@user-ef5kv7ul8s
@user-ef5kv7ul8s Ай бұрын
ቀን ጠብቂ
@sahayweyou6831
@sahayweyou6831 6 ай бұрын
በ እዉነት ባት አይነት ዎንዴ ያብዛ በ ሚዴረ ላይ ❤❤❤❤❤
@user-sp8cx5xc8t
@user-sp8cx5xc8t 7 ай бұрын
ደስ ስትሉ❤❤❤❤❤❤
@Asa-dv3gv
@Asa-dv3gv 5 ай бұрын
በጣም ነዉ ምወዳችሁ❤❤❤❤
@user-wv9tl8zo4t
@user-wv9tl8zo4t 7 ай бұрын
የኔ ውዶች❤❤❤
@user-rr1sx4sn9r
@user-rr1sx4sn9r 7 ай бұрын
የምወዳችሁ የማከብራችሁ የኔ ውዶችየ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ማርያምን በጣም ውድድድድነው የማረጋችሁ😘😘😘😘😘😘
@Yyyhyuu-zx1df
@Yyyhyuu-zx1df 7 ай бұрын
የስታምሩ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@melimeli6184
@melimeli6184 7 ай бұрын
Betam new mewedachu❤❤❤❤
ሰክሬ አስደነገጥኳት #yoeemy #prank #love
16:43
YOE & EMY
Рет қаралды 36 М.
DEFINITELY NOT HAPPENING ON MY WATCH! 😒
00:12
Laro Benz
Рет қаралды 54 МЛН
Became invisible for one day!  #funny #wednesday #memes
00:25
Watch Me
Рет қаралды 59 МЛН
One moment can change your life ✨🔄
00:32
A4
Рет қаралды 28 МЛН
Looks realistic #tiktok
00:22
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 103 МЛН
ቀለበቴ ጠፋብኝ 😳 #yoeemy #prank #couple
17:54
YOE & EMY
Рет қаралды 51 М.
ምሳ ግብዣ በቤታችን
25:37
Yoadan X Sweet
Рет қаралды 194 М.
Yoe በደስታ አለቀሰ #yoeemy #pregnancy  #love
15:57
YOE & EMY
Рет қаралды 133 М.
Нажимай выше ☝️☝️☝️ #а4 #глент #риви #viral
0:25
Как меняются люди
Рет қаралды 1,7 МЛН
Fun Fun TV short film: 🙏baby save water😍
0:28
Fun Fun TV
Рет қаралды 6 МЛН
Зачем он туда залез?
0:25
Vlad Samokatchik
Рет қаралды 2,7 МЛН