የFlorida ግዛት ማዕበል ቀድሞ ተተንብዮ ነበር ? /የቤተክርስቲያን ሌላ ፈተና

  Рет қаралды 3,388

Noah's Ark - የኖህ መርከብ

Noah's Ark - የኖህ መርከብ

Күн бұрын

#like #share #subscribe

Пікірлер: 9
@weredewoshike5505
@weredewoshike5505 Күн бұрын
ያለንበት የመጨረሻው ዘመን ላይ ነው ይህ ሁሉ ሊሆን ግድ ነው የበቁትን እስከማሳት ዲያብሎስ የሚደርስ መሆኑን አንዘንጋ ።ነገር ግን ቤተክርስቲያን ሁሌም እስከ አለም ፍጻሜ ድረስ ንጹህ ቅዱስ ናት እንደተቀደሰችም ለዘለዓለም ትኖራለች እንጂ ብናከብራት የምንከብረው እኛ ብንንቃት የምንዋረደው የምንናቀው እኛው ነን ስለዚህ ሁላችንም በጠላት ዲያብሎስ ሴራ እንዳንወድቅ ልንጠነቀቅ ለአባቶቻችን ልንጸልይላቸው ይገባል። አቤቱ በድለንሀልና ይቅር በለን ስለ እናትህ ቅድስት ድንግል ማርያም ስለ ቅዱሳን መላእክት ስለ ቀደሙት ቅዱሳን ጻድቃን ሰማእታት ብለህ ለእነርሱ በገባህላቸው ቃልኪዳን ብለህ ማረን ይቅር በለን።
@girkitata1
@girkitata1 Күн бұрын
የቤትህ ቅናት በላኝ አቡነ አብርሃም ጀግና ናቸው ለሰማዩም ለምድሩም እንዴት ቤትክርስትያን የሌቦች መናሀርያ ይሆናል ይበርቱ አባታችን
@martasafa7325
@martasafa7325 Күн бұрын
ጌታ ኦይ ምህረቱን አዉርድል 😭😭😭😭
@tigistbush8875
@tigistbush8875 Күн бұрын
ፈጣሪዬ ሆይ እባክህ ለአባቶቻችን መቻቻል ስጥልን መን ጋው እን ዳይ በተን
@ErmiyasTzazuymer
@ErmiyasTzazuymer 16 сағат бұрын
በጣም ነዉ የሚያሳፍረዉ
@birhanubassie3814
@birhanubassie3814 Күн бұрын
ብዙ ልል አሰብኩና ተዉኩት።ችግሩ ግን ከቤተክርስቲያኗ መሪዎች ይመስለኛል
@ዉለተመድህንየተዋህዶልጂ
@ዉለተመድህንየተዋህዶልጂ Күн бұрын
እኔ ይገርመኛል ከካሀድያን ያነስን ሆንን እኛ ኦርቶዶክሶች ካለባበስ ጀምሮ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@honomegegnet7306
@honomegegnet7306 Күн бұрын
አይ ዳንኤል ሶስት ጎራሽ በቃ ያናክሳቸዋል አደል አቡነ ሔኖክን ኢሬቻ ባእድ አምልኮ እንዲሉ አደረጉና ከዛ ቤተ ክህነቱን ይፈተሽ እንዲባል አደረጉ እዚህ ጋር ያለችው ፖለቲካ ገራሚ ናት እግዚአብሔር ለቅን አባቶች አግዞ እንዲነቁ ያድርግ እንጂ 🤔🤔🤔
@Maramawet-jf7zx
@Maramawet-jf7zx Күн бұрын
Alu alu inidaza ayinetochi alu ine derisibignali
버블티로 부자 구별하는법4
00:11
진영민yeongmin
Рет қаралды 10 МЛН
Kluster Duo #настольныеигры #boardgames #игры #games #настолки #настольные_игры
00:47
规则,在门里生存,出来~死亡
00:33
落魄的王子
Рет қаралды 31 МЛН
버블티로 부자 구별하는법4
00:11
진영민yeongmin
Рет қаралды 10 МЛН