Meditation እና  Yoga አቁሙ
40:40
14 сағат бұрын
Пікірлер
@SerkalemTilahun-k8x
@SerkalemTilahun-k8x 22 сағат бұрын
ዘላባጅ ሜዲቴሽን እና ተመስጦ ምንም ልዩነት የለዉም ሜዲቴሽን መልካም ካሰብክ ምንም ችግር የለዉም ህንድ 1.4 ቢልዮን ህዝብ እያላት ከኛ በላይ ብሄር እያላቸዉ ሰላም ናቸዉ ዮጋ ምንም አይነት እርኩስ ነገር አይጠራም ተንኮል ምቀኝነቱ እናንተዉ ደብተራዎች ጋር ነዉ ያለዉ ድንቄም እዝጌርን አምላኬ ሌባ ህዝብ ድህነቱም ምቀኝነቱም ክፋቱም እዚህ ነዉ ያለዉ ሰላም በሜዲቴሽን አግኝቼአለሁ ከተራ ዘረኝነት እርኩሰት እርቄአለሁ የናንተን ዲስኩር ያልገባዉ ይስማ ይልቁኑ ጥንቁልናዉ እንዲቀር ምከር ጥሩ ነዉ ስለ ዩጋና meditation ግን የማታዉቀዉን አታዉራ ምታዉቀዉን ብቻ ምከር
@elaybright8884
@elaybright8884 Күн бұрын
Ok sugar coated መርዝነዉ የሰዶም መታደጊያ ዘዴ ነው እነሱ በራሳቸው መዉለድ ስለማይችሉ ለነሱ በነሱ የሚሯሯጥ አደገኛ ስዉር ዘዴ እዚህ ምእራብ ሀገሮች ጭምር እየተወዛገቡ ነው እስካሁን ጌይ ልጅ ይኖረዋል የማሰደግ መብቶችን በነዚህ ዘዴዎች ይችላሉ በቃ ህጻናት አካባቢ እንዳይደርስ የተባለውን ህግ ያሸነፉበት ነው ጄኔቲክሊ የራሳቸውን የተፈበረከ ልጄ ነው ይልሀል።።።
@tesjij8484
@tesjij8484 Күн бұрын
ኢትዮጵያን ከተፈጠረች ጀምሮ እስከአሁን ድረስ ርሀብና ጦርነት ያልተለየን የአዞና የአረብ ወታደሮች መጫወቻ ያረገን ወይ ኢየሱሰን ወይ መላእክትን ወይ መፅሀፍ ቅዱስ እንደሚለው ሳይሆን ዋሻ ውስጥ ዲያብሎስ ነገረን እያሉ አርሴማ አይወማ ምናምን እያሉ ለፍጡራን እየስገዱ የአዲስ ኪዳን ብስራታችንን አስወግደው እንጨት ቀርፅው ታብት ምናምን እያሉ አባቶች ይሄው ወይ ከአምላክ ሳይሆኑ ሲተቹ ወይም ስህተት ሲነገራቸው የትቢታቸው ብዛት ማነህ ምናምን ጋቢና ነጠላ ስለለበሱ እርግማና ትቢት ከአባቶች ነው እውነት
@martasafa7325
@martasafa7325 2 күн бұрын
እግዚአብሔር ይርዳን ወድሜ አድ ጥያቄ አለኝ አዲሳባ ደዉዬ ቤተ ክርስትያን አዉደ ምህረት ላይ ተነግሯል የሚካኤ ፅዋ ከየ ቤታች አዉጡ ተብሏል በማለት ሲጨቃጨቁ ሰምቼ ማንን ልመን አትቆይ መልስልኝ እቤተሰቦቼ ተበጥብጠዊል 😭
@noahsark-1221
@noahsark-1221 2 күн бұрын
መረጃው የለኝም እስኪ ለማጣራት እሞክራለሁ እህቴ
@martasafa7325
@martasafa7325 2 күн бұрын
ወድማችን እናመሰግናለን ሰላምክ ይብዛ ❤❤❤
@martasafa7325
@martasafa7325 2 күн бұрын
ከእግዚአብሔር ይጨመርበት 🤲🤲🤲
@BiniBenjamin-c7o
@BiniBenjamin-c7o 2 күн бұрын
ለጌታ ለአምላክህ ሥገድ እሱን ብቻ አምልክ ተብሎአል
@BiniBenjamin-c7o
@BiniBenjamin-c7o 2 күн бұрын
ፕሮቴሥታትን አሥተሀል ምን ለማሥተላለፍ አሥበህ ነው አልገባኝም
@AshagerAbebe
@AshagerAbebe 2 күн бұрын
" ዮጋ ለሰው ልጆች ጤንነት የሚሰራ አተነፋፈስንና የአካል ብቃት እንቅስቃሴን መሰረት ያደረገ ጥበብ እንጂ አንተ እንደምትለው ከሠይጣናዊ ድርጊት ጋር የተያያዘ አይደለም ይህንን የማስተካከያ አስተያየት የላከልህ ኢንስትራክተር አሼ የአውስትራልያው ኢንተግራል ዮጋ አካዳሚ የማዕረግ ተመራቂ ሠላምህ ይብዛ ነመስቴ
@AmenFreeFire539
@AmenFreeFire539 2 күн бұрын
ሰይጣን በስላሴ ሲታዘዝ እውነት ይናገራል። ስለ ኢየሱስ የመሰከረውን ሰይጣን አትርሳ። ካላወክ በግምት አታውራ።
@mihretmergia6692
@mihretmergia6692 4 күн бұрын
Zm bye yanten program smeleket betam srat yaleh ena sewu akbari neh kene anegagerh EGZIABHER kantega yhun
@noahsark-1221
@noahsark-1221 4 күн бұрын
አሜን አመሰግናለሁ
@asinakuberihun375
@asinakuberihun375 4 күн бұрын
ኧረ ከ100 ሰዉ 2 ሰዉ ብቻ?
@wubamlaksenbeta4992
@wubamlaksenbeta4992 4 күн бұрын
አድራሻህን የት ላግኝ?
@noahsark-1221
@noahsark-1221 4 күн бұрын
0965067788
@HubelAl-UZZA
@HubelAl-UZZA 4 күн бұрын
ይሄ ዓለም በሰይጣን እጅ ነው ሰይጣን የዓለምን መንግስታት ክብር ክርስቶስን አሣየው እንድህም አለው ወድቀህ ብትሰግድልኝ ይሄን ሁላ ክብር እሰጣለሁ አለው ክርስቲያኖች የዝህ ዓለም ገዥ ሠይጣን ነው ክርስቶስ እውነተኛ አምላክ አዳኝ ነው ❤ ክርስቶስ ምንድነው የመለሰለት መፀሐፍ ቅዱስ አንብቡ ድረሱበት ያኔ ይገባችሁዋል
@birtukanyalew6752
@birtukanyalew6752 4 күн бұрын
አቤቱ ንፁህዉን ልብ ፍጠርልን ቀናውንም መንፈስ አድለን አሜን
@tsedeynigatu2636
@tsedeynigatu2636 4 күн бұрын
Wenedeme tenatu tekekel ayedelem!!! 90/100 mata seyetan ga tewat kedase !! Egziabeher yemaren!!
@የእናትጓዳ-አ1ረ
@የእናትጓዳ-አ1ረ 4 күн бұрын
እውነት በጣም ነው የሚደንቀኝ ደህና የኑሮ ደረጃ ያሉዋቸው ሰዎች ሁሉ እዚህ ሲመጢ ለልጆቻቸው ጭነውከዚህ ሲሄዱ አይቼ አዘንኩ ኢትዮጵያ መጥቼም የቴዘብኩትም ያናደደኝም ገበያ እቃ ስንገዛ እረ ውድ ነው ሲባሉ የውጭ ምርት ስሐሆነ ነው ብለው ሲናገሩ ቨቃ የአገራችን ምርጥ ናቹራል ኦርጋኒክ እገዜር እንደፈጠረው የምንመገበው የተፈጥሮ ምግብ ቦታ አጣ እግዜር ይስጥህ ወንድማችን የኼ ለእኛም ደጋግመን እንደ ማስጠንቀቂያ መስማት አለብን
@wubamlaksenbeta4992
@wubamlaksenbeta4992 5 күн бұрын
አድራሻህን ማግኘት እፈልጋለሁ።
@noahsark-1221
@noahsark-1221 5 күн бұрын
0965067788
@EB-dm9fw
@EB-dm9fw 5 күн бұрын
ትምህርታችሁን ብቻ አስተምሩ እንጂ ለሰይጣን መልስ አትስጡ: ዼንጤ ሰትጣን ሊያታልል የፈጠረው ሃይማኖት ነው:
@lulahailu-jb4xh
@lulahailu-jb4xh 5 күн бұрын
ሰላም ለናንተ ይሁን
@lulahailu-jb4xh
@lulahailu-jb4xh 5 күн бұрын
ኢንዶሚ እ ሰምቻለሁ ልክ ነው
@elaybright8884
@elaybright8884 6 күн бұрын
ግሩም ትምህርት ነው በጣም አንቂ በተለይ በዉጭ ላላለን።
@elaybright8884
@elaybright8884 6 күн бұрын
OK ጥንቆላ በዉጭ አገሮች ዘመናዊ ህክምና ና ፍቃድ ያለው ስራ ነው
@martasafa7325
@martasafa7325 6 күн бұрын
ወድማችን እናመሰግናለኖ በርታ ❤❤🎉🎉🎉
@getachewalemu1470
@getachewalemu1470 6 күн бұрын
በጣም ጥሩ ትምህርተ ነው ሰለ አተነፉፈሰ ምን ሀሳብ አለህ?
@TadeMan-w6m
@TadeMan-w6m 6 күн бұрын
በርታ ጀግናችን
@goitomabadiabadi
@goitomabadiabadi 6 күн бұрын
በርታ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@KedirAman-rp8ko
@KedirAman-rp8ko 6 күн бұрын
Tenquy (dabilos) ga mehed. Egziiyabhern mesdeb ma let new mihret yelewum
@addisalemayehu60
@addisalemayehu60 6 күн бұрын
እነሆም፦ ኢየሱስ ሆይ፥ የእግዚአብሔር ልጅ፥ ከአንተ ጋር ምን አለን? ጊዜው ሳይደርስ ልትሣቅየን ወደዚህ መጣህን? እያሉ ጮኹ። (ማቴ 8፥29) እዚህ ጋር ዲያብሎስ የተናገረው ሀሰት ነው ማለት ነው? ዲያብሎስ በእግዚአብሔር እጅ ሲወድቅ ሳይወድ በግዱ እውነት ይናገራል።
@KedirAman-rp8ko
@KedirAman-rp8ko 6 күн бұрын
Esuma sigeref ewunetin tenagro wede esat yigebal
@EB-dm9fw
@EB-dm9fw 6 күн бұрын
እኔ በካቶሊክ እምነት ውስጥ ነኝ: ዮጋ እንደማይፈቀድ ለክርስትያን ድሮ ነው የተማርኩት
@leddisplay8293
@leddisplay8293 6 күн бұрын
Ena yoga ayimekerim ketebale katolikinetim yaw yoga new temelesh wey temeles wede orthodox wanawa enat bete christian
@TsedeyTessema
@TsedeyTessema 6 күн бұрын
መምህር ግርማ ሰምተዉ ይሆን ባለ ሙሉ ኢንነተርቪዉ 😢
@TsedeyTessema
@TsedeyTessema 6 күн бұрын
አንድ የማይገባኝ ነገር አዛዝኤል በለዉ ጋንጩር በለዉ በሲኦል በለዉ በገሃነም ከታሰሩ ታዲያ መሬትን የሚበጠብጠዉ ማነዉ
@elaybright8884
@elaybright8884 6 күн бұрын
እራሱ አጅሬዉ ስመብዙ ነው እንጂ
@EB-dm9fw
@EB-dm9fw 6 күн бұрын
Great teaching the second Kes!
@EB-dm9fw
@EB-dm9fw 6 күн бұрын
ፀልዩልኝ ማለት የትህትና ምልክት ነው: ፀልዩልኝ የሚል የፀሎትን ሃይል የሚያውቅ ነው: ፀላይም ሰው ሃሳቡ ላይ ፀሎት ብቻ ስለሆነ ፀልዩልኝ ይላል:
@JowiCell-y8f
@JowiCell-y8f 7 күн бұрын
እንወድሃለን የተዋህዶ ልጆች
@betyzmelos4657
@betyzmelos4657 7 күн бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@AssefaWolderufael
@AssefaWolderufael 7 күн бұрын
ፈውስ ለማድረግ ከበቁ ያሳዩና፣ፈዋሾቸን ከነቀፉ በትክክል ቅናት ነው።
@wubamlaksenbeta4992
@wubamlaksenbeta4992 7 күн бұрын
ጥያቄ አለኝ ። ስለ እውቀት ወይም እውቀት ምንድነው የሚለውን ውይይት ብናደርግበት ይመችሀል?
@tazsimien2972
@tazsimien2972 7 күн бұрын
በርታ ወንድም
@sinbodej
@sinbodej 7 күн бұрын
Please Like Like Like Aderigu❤❤❤❤❤❤
@ተዋህዶእናት
@ተዋህዶእናት 7 күн бұрын
የኔ ዉድ የተዋሕዶ ልጆች መንፈሳዉይ ምዲያ ለማገዝ በገንዘብ ብቻ አይደለም ቪዲዮች ስለቁ ሙሉ ማየት ባንችል ኤራሱ ለነሱ ስለምጠቅም እኛ ከፍተን መጨረስ አለብን መጀመርያ ላይክ ሸር ማረግ ግደታች ነዉ እኛ ካላረገን ጎረበት መቶ አያረግም ከትልቅ ይቅርታ ጋር ነዉ የኔ ሀሳብ ነዉ❤🎉🎉🎉🎉🎉
@AbduMaya
@AbduMaya 7 күн бұрын
❤❤❤❤
@EtsegenetTemesgen
@EtsegenetTemesgen 7 күн бұрын
ABA G/kidan enqu abat
@merinatadeleababora8744
@merinatadeleababora8744 7 күн бұрын
ቅመሞች ከተለያየ እሰሳ የደርቀ ነዉ የሚሰራዉ እኛ አገር አይፈቀደም በአሀይማኖት
@mame642
@mame642 7 күн бұрын
Eski ehan metakem media enasdegew like arego hulum yesemaw
@ferhwotzelek4519
@ferhwotzelek4519 7 күн бұрын
ምናለበት ላይክ ብታደርጉ 60 ሠው አይቶቷል ተሰምቶ የማይጠገብ ነገር እኮ ነው የሚካፍለን 🙏🙏🙏
@agerneshyilma2975
@agerneshyilma2975 7 күн бұрын
በጉጉት ነው ሁሌ የጠብቅህ ወንድሜ እግዚአብሔር ያክብርልን
@fashiontub-xq8vo
@fashiontub-xq8vo 7 күн бұрын
ወንድሜ ስለ 12 ነገደ ስራኤል ስታነሳ አንድ ነገር ልጠይቅህ ስለ 10 ነገድ ከተማረኩ በሁዋላ ያለዉ ነገን አይወራም ስለማይታወቅ ወይስ ምስጢር ስለሆነ ሃሳብ ስጠን አስኪ
@AndualemAssefa-r8x
@AndualemAssefa-r8x 7 күн бұрын
kzbin.info/www/bejne/d4Goi2WVor98rZosi=YQs0PKqj2kCfilUx
@MengistuAlehegn-t7s
@MengistuAlehegn-t7s 8 күн бұрын
Tnx