ቤተመቅዱ ሲፈርስ በ 2 ት ድንጋዮች ላይ ተፅፎ የተገኝው አስደናቂ ጽሁፍ

  Рет қаралды 3,265

Noah's Ark - የኖህ መርከብ

Noah's Ark - የኖህ መርከብ

Күн бұрын

Пікірлер: 17
@LinaSameson
@LinaSameson 17 сағат бұрын
የኖህ መርከብ ሰውን የሚያነቃና እውቀት የሚያስጨብጥ ነው በርታ ወንድማችን❤
@kefyalewabebe5667
@kefyalewabebe5667 5 сағат бұрын
የኖህ መርከብ እውነት ለመናገር ያቀረብካቸው ሀሳቦች በመንፈሳዊም በአለማዊም የሚገርሙ ድንቅ ሀሳቦች ናቸው ፈጣሪ ያበርታህ በቀጣይ አንተም እንደተናገርከው አለም ን እንደት አድርገው አይሁዳዊን ወደ እነሱ ሚፈልጉት አላማ ለማድረስ እየሰሩ መሆኑን ከርዕዮት አለም ጀምሮ እስከአሁኑ ጦርነት ድረስ በተሰጠህ እውቀትና ጥበብ ሰፋ አድርገህ ብታቀርበው መልካምና ሰውም አለምን ማን ነው እየመራት ያለው ፍላጎቱስ ምንድን ነው የሚለውን በቀላሉ መረዳት ይቻላል።በጉጉት እንጠብቅሀለን በርታ
@goitomabadiabadi
@goitomabadiabadi 51 минут бұрын
በርት ካብ መቀለ❤❤❤❤❤❤❤❤ በርትዕ ዝሓወይ
@sophiagualu2567
@sophiagualu2567 18 сағат бұрын
በርታ ወንድማችን እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን
@martasafa7325
@martasafa7325 5 сағат бұрын
ወድማችን በጣም እናመሰግናለን 👍
@tesfuasmare3088
@tesfuasmare3088 18 сағат бұрын
በርታ ወንድማችን ።
@biniyamtsegaye7323
@biniyamtsegaye7323 16 сағат бұрын
በርታልን ወንድማችን
@Ethiopia1612
@Ethiopia1612 3 сағат бұрын
እስኪ ላይክ ሼር እናድርግ፡ ዕዉቀት ነዉ የሚቀርብበት፡
@degolabraha9972
@degolabraha9972 19 сағат бұрын
ሰላም ሻምበል እናመሰግናለን
@godismysavior2684
@godismysavior2684 11 сағат бұрын
Hi, my brother. Can you tell me what is the name of the music when you start? Your program I love. It is so beautiful. Can you tell me the name? I can listen to it🙏🙏🙏🙏
@abdre8010
@abdre8010 19 сағат бұрын
ደስ ይላል ይመችህ
@goitomabadiabadi
@goitomabadiabadi 52 минут бұрын
❤❤❤❤❤❤ በርታ
@SandroSandro-fk5fq
@SandroSandro-fk5fq 2 сағат бұрын
Berta wendme betam gobez nek
@ጊዜዳኛው-ሐ4ዸ
@ጊዜዳኛው-ሐ4ዸ 14 сағат бұрын
አዎ አሜሪካ እና እንግሊዝ አይጣሉም ይባላል መሰረቷ England ስትሆን አስፈፃሚዋ ደግሞ አሜሪጎ ነች project 2030 ጥድፊያው ወደ መጠቅለል ይመስላል ስውር እጆች በየትኛውም ሀገር አላቸው
@sarasetota3410
@sarasetota3410 18 сағат бұрын
Enkone dhena mathe
@Ethiopia88-n5s
@Ethiopia88-n5s Сағат бұрын
ወንድሜ አሜሪካ ድንገት የተገኘች ሀገር አደለችም።ኮሎንበስ ነው ያገኛት እንዲባል ሆን ተብሎ የተደረገ ነው።እራሳቸው የጨለማው ማህበረሰብ ናቸው ሀገሪቱን ያዘጋጇት።መጀመሪያ indigenous people ነበሩበት እነሱን አጥፍተው ነው America ብለው የሰየሙት።
1 сквиш тебе или 2 другому? 😌 #шортс #виола
00:36
Life hack 😂 Watermelon magic box! #shorts by Leisi Crazy
00:17
Leisi Crazy
Рет қаралды 78 МЛН
My Daughter's Dumplings Are Filled With Coins #funny #cute #comedy
00:18
Funny daughter's daily life
Рет қаралды 26 МЛН
Plato እና የጠፋው ስልጣኔ Atlantis ?
33:17
Noah's Ark - የኖህ መርከብ
Рет қаралды 3,5 М.
1 сквиш тебе или 2 другому? 😌 #шортс #виола
00:36