የገሃነም ደጆች አይቋቋሟትም ማለት ምን ማለት ነው? / The GATES of HELL Shall not prevail

  Рет қаралды 2,617

THE WORD  ቃሉ

THE WORD ቃሉ

Күн бұрын

Пікірлер: 56
@Misganagizaw-bw1wp
@Misganagizaw-bw1wp 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ዘመንህን አብዝቶ ይባርክ ጌታን መንፈስ ቅዱስ ከዚህ በላይ ይግለጥልህ ስላንተ እግዚአብሔርን አመስግኜ አልጠግብም❤❤❤❤🙌🙌🙌🙌
@fantayeneshhailu3691
@fantayeneshhailu3691 3 ай бұрын
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ እባክህን እንደዚህ የተዛባ አተረጓጎም ያላቸው በብዛት አሉና አስተምረን ለምሳሌ ሰው ከውሀና ከመንፈስ ካልተወለደ የእግዚአብሔር መንግስት አይወርስም የሚለው ከጥምቀት ጋር የሚያገናኙ አሉ በተቃራኒው ደግሞ የእግዚአብሔር ቃል ነው በማለት ያስተምራሉ ይህንን ብዥታ ግልጽ አድርግልን።ጌታ ጸጋውን ያብዛልህ ።
@abelo6917
@abelo6917 6 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን
@Mekdestafesse
@Mekdestafesse Ай бұрын
ጌታ የሰባርክህ ደግሞም የጠብቅህ ፀጋው ያቁምምህ።❤❤❤
@medhanitabawa4100
@medhanitabawa4100 3 ай бұрын
በጣም ይገርማልብርቱ የእየሱስ ወታደር ዋው እንደዚህ ግለጠው እወነቱን ተባረክ በጣም ተጠቅሜ አለሁ ብሩክ ነህ!!.
@yorda106
@yorda106 Ай бұрын
አሜን🙏 ጸጋና ሰላም ይብዛልህ
@BetiLegese-w2u
@BetiLegese-w2u Ай бұрын
wooow yemigerm aredad tsegwu yibzaleh liyuu yehone sebket❤❤
@IsraelbrhanuBanata
@IsraelbrhanuBanata 23 күн бұрын
amen❤❤❤❤❤
@abeltegegn6388
@abeltegegn6388 2 ай бұрын
❤እኔ ብዙ እየተማርኩ ነው ፡፡ የጌታ ጸጋ ይብዛልህ ወንድሜ እወድሃለሁ ፡!!!
@mihretunikola8
@mihretunikola8 Ай бұрын
May the lord bless you Bire! Amazing!!
@wegahtagebreizgiabher9333
@wegahtagebreizgiabher9333 Ай бұрын
Wow, you are blessed 🙌🏾🙌🏾
@BekiBereket-lc6xp
@BekiBereket-lc6xp 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባረክህ ቀጥልበት ብሬ የቤተክርስቲያን ራስ የቆመችበት ዓለት ኢየሱስ ስሙ ይባረክ ኢየሱስ ጌታ ነው አሜን 🙏🙏🥰 እኔ የዘላለም ሕይወት እሰጣቸዋለሁ፤ ከቶ አይጠፉም፤ ከእጄም ሊነጥቃቸው የሚችል ማንም የለም። ዮሐንስ 10:28
@AbebaDamesa-wc7ls
@AbebaDamesa-wc7ls 3 ай бұрын
Baga nagaan dhufte Well come God bless you 🙏🙏
@JOHNFIKRE1
@JOHNFIKRE1 3 ай бұрын
የመጽሐፍ ቅዱስ አረዳድህ ይገርመኛል‼️ በርታ ወንድሜ፤ ወጋ ይብዛልህ
@TekluPetros100
@TekluPetros100 3 ай бұрын
Tebarek lelanm siraln yene wondm❤
@abbaanana9598
@abbaanana9598 29 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@derejeasefa6240
@derejeasefa6240 3 ай бұрын
እግዚአብሔር አብዝቶ የቃሉን ደጅ ይክፈትልህ ተባረክ።
@mitu_tube
@mitu_tube 3 ай бұрын
Zemenih yibarek ante ye betekrstiyan sitota neh❤❤❤❤❤❤❤
@WabiWesenu
@WabiWesenu 3 ай бұрын
በጣም በጣም መግለፅ እስክያቅተኝ ድረስ መንፈስቅዱስ በ አንተላይ አድሮ እየነገረን መሆኑን ልገልፅልህ ወዳለዉ ወንድሜ ቶሎ ቶሎ ልቀቅልን በጣም እንወድሓለን ጌታ ይባርክ
@BirukEndale-b7k
@BirukEndale-b7k Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@frehiwotteshome1333
@frehiwotteshome1333 2 ай бұрын
I love you my brother.Stay blessed.
@iphonetastic648
@iphonetastic648 3 ай бұрын
ብሬ ሠላም ና ፀጋ ብት ይብልልህ የኔ ዉዲ ወንድሜ ብሬ ሁሉ ጊዜ ስለ አንተ ጌታን አከብራለሁ በእውነት ምግርም መገለጥ ነው እስከ ዛሬ ድረስ ተሸውደናል በቃ😁😁ዋዉዉ የቃሉ መገለጥ አሁንም ይብዛልህ ፀጋ ይብዛልህ ብሬ እባክህ ቶሎ ቶሎ ልቃቅልን አትቆይብን እባክህ እወዳለሁ ብሬ❤❤❤😘😘😘😘
@propheteyobmulugeta146
@propheteyobmulugeta146 3 ай бұрын
የተወደድክ ፀጋ ይብዛልህ 🙏🙏🙏
@bereketlorato3925
@bereketlorato3925 3 ай бұрын
tnxc,,,,,,,,,,,,waiting more from u....
@elfinashbirhanu7790
@elfinashbirhanu7790 3 ай бұрын
Tebarek wandeme🎉
@TarikuMekonnen-fh7xb
@TarikuMekonnen-fh7xb 3 ай бұрын
Tsega yibizalih
@leelee6131
@leelee6131 3 ай бұрын
Eyetemarku new ...❤❤❤
@Hiwot210
@Hiwot210 3 ай бұрын
የእውነት ክፍሉን ከማብራራት በፊት ስለ ክፍሉ ብጠይቅ እኔ በግሌ የሚመስለኝ ቤተክርስቲያን በምድር የሚደረግባት አንዳንድ መጥፎ ነገሮች እንግልት ወዘተ____ እንደማያጠፋት የሚናገር ነበር የሚመስለኝ። አሁን አንተ እንዳስረዳከው ከፍርድ ጋር መሆኑን አላወኩም የእውነት የጌታ ጸጋ ይብዛልክ የቃሉ መረዳት በእጥፍ ይብዛልክ ተባረክ በብዙ። ❤👏 እንደዚህ ቃሉን የሚያስተምሩ ብዙም የሉም ትጠረምሳለ ይሳካልካል የከፍታ አመት ገለመኔ እያሉ ከምድር ጋር የሚሰፉ ትምህርቶች ናቸው አብዛኛዎቹ 😓
@TheWordwasGod1
@TheWordwasGod1 3 ай бұрын
More Grace
@AmarechYohannes-c7d
@AmarechYohannes-c7d 3 ай бұрын
Texark
@rahelgetachew1197
@rahelgetachew1197 2 ай бұрын
Wow 10 amet begeta bet neberku antena yante ayinet asitemiro yalachewun beyoutube meketatel kejemerku behuala gena ahun getan yetekebelku yahil yisemagnal nurilin tebarek
@TheWordwasGod1
@TheWordwasGod1 2 ай бұрын
@@rahelgetachew1197 ohhhh more Grace ❤️ 🙏
@falmichali9605
@falmichali9605 3 ай бұрын
Amen blessed brother!
@TheWordwasGod1
@TheWordwasGod1 3 ай бұрын
Same to you!
@melat2051
@melat2051 3 ай бұрын
ተባረክ
@Eluuser-dx5ui5uk3f
@Eluuser-dx5ui5uk3f 3 ай бұрын
My Bire Much Grace and peace
@Beakred
@Beakred Ай бұрын
bro tell us about all churches in the book of revelation. That may contradict wth the teaching of once saved always saved
@gadisatolemariam5578
@gadisatolemariam5578 3 ай бұрын
Grace
@MeseretLefebo
@MeseretLefebo Ай бұрын
እግዚአብሔር ይበርክህ bro ቤተክርስቲያን ውስጥ እንድዝ ብያስታምሩ ሰዎ አይጠፈም ነበር ያማናና የተጠመቀ አይፈራድበትም ነው የምሉት በታለይ ጋጠር መጸሐፍ ቅዱስ አያዉቁም 😢😢😢 እናቶች አበቶች እግዚአብሔር ለምድራችን እንዴ አንተ አይናት እና እንዴ ዮናታን አክልሉ ብልህ ሰው ያብዘልን ታበርክ😊
@gadisatolemariam5578
@gadisatolemariam5578 3 ай бұрын
Welcome bro
@TheWordwasGod1
@TheWordwasGod1 3 ай бұрын
So 👍
@gadisatolemariam5578
@gadisatolemariam5578 3 ай бұрын
@@TheWordwasGod1 berta
@Eluuser-dx5ui5uk3f
@Eluuser-dx5ui5uk3f 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@meaza5096
@meaza5096 3 ай бұрын
እንኳ በእንዲህ መጣ ወንድም
@gadisatolemariam5578
@gadisatolemariam5578 3 ай бұрын
Berta berta wendme anka anka yetegnan penxe
@TarikuMekonnen-fh7xb
@TarikuMekonnen-fh7xb 3 ай бұрын
ዕብራውያን 6:4 አብራራልኝ እውነተኛ አማን ወይስ አስመሳይ ?
@TheWordwasGod1
@TheWordwasGod1 2 ай бұрын
አይ አስመሳዮችም አይደሉም። እውነተኛ አማኞች ነበሩ ክፍሉን ጨረሰህ ካነበብከው በኋላም የካዱትን ይላል። በቃ ከተለያየ ከሚደርስባቸው መከራ የተነሳ እና ወደ ድሮ ወደ ተውት ወደ አይሁድ ሃይማኖት ይሻለናል ብለው የተመለሱትን ነው የሚናገረው።
@Zenebech-tj2lz
@Zenebech-tj2lz Ай бұрын
​@@TheWordwasGod1❤
@frehiwotteshome1333
@frehiwotteshome1333 2 ай бұрын
But in my understanding the get of hell is any darkness force of fallen demon or principality like Epheson 6 si what it means church is Impowerd by the blood and a name if Jesus bc He is a head and church is body thise things in Jesus also flow and act in body .
@TheWordwasGod1
@TheWordwasGod1 2 ай бұрын
Ephesians 6 talking about spiritual warfare not about the gets of hell. The gets of hell is the place of judgement of God. Or the prison for unbeliever's
@asnakeshewaseyasib2284
@asnakeshewaseyasib2284 3 ай бұрын
ወንድሜ በጌታ ሆኖ ሰው ቤተክርስቲያን ካልሄደ ህብረት ከሌለው ጠፊ ነው ድህነት ይነጠቅ ይሆን ?
@TheWordwasGod1
@TheWordwasGod1 3 ай бұрын
ወንድሜ የሰው በጌታ ከሆነ ለምንድነው ቸርች ሄዶ ህብረት የማያደርገው? ወይስ አካባቢው ቅዱሳኖች የሉም?
@asnakeshewaseyasib2284
@asnakeshewaseyasib2284 3 ай бұрын
@@TheWordwasGod1 በእርግጥ ሀገር ውስጥ አደለሁም ቸርች ብፈልግም በአቅሪያቤዬ የለም። እርቀት ላይ ነው ለዛውም ጤነኛ ይሁን አይሁን አላውቅም።
@TheWordwasGod1
@TheWordwasGod1 3 ай бұрын
​@@asnakeshewaseyasib2284እሺ ወንድሜ ተረድቼሃለሁ ቢሆንም ግን ለምን አንድም ሁለትም አይሆንም ከቅዱሳን ጋር በሚዲያም በአካልም ህብረት ብታደርግ ጥሩ ነው ቤተክርስቲያን ብዙ ችግሮች አሉ ነገር ግን እየተሰራች እየታነጸች የምትሄድ ናት ።ነገር ግን ከላይ ከላይ የጠየከኝ ጥያቄ ግን የዘላለም ህይወት ወይም ደህንነት ከቤት ወጥቶ ታክሲ ዞን ወደ ቸርች ከሚሄድ ጋር ምንም አይነት ግንኙነት የለውም መንፈሳዊ ይወትህን በእግዚአብሄር ቃል ከ ሚዲያ ላይ ጤነኛ የሆኑ አስተማሪዎችን ለምሳሌ ዳዊት ፋሲል የመሳሰሉትን ሰዎች ትምህርት ብትማር ጥሩ የሆነ የመጽሐፍ ቅዱስ እውቀትና መረዳትን ታገኛለህ እዚሁም በኔ ብቻ ነው የሚተለቀቁትን ቪዲዮዎችን አንድ በአንድ ብታቸው ጥሩ የሆነ መረዳት ይኖርሀል። ጸጋው በእምነት አድኗችኋል ነው የሚለው።
@HelenTeafaye
@HelenTeafaye 2 ай бұрын
ተባረክ
Amazing remote control#devil  #lilith #funny #shorts
00:30
Devil Lilith
Рет қаралды 14 МЛН
这是自救的好办法 #路飞#海贼王
00:43
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 125 МЛН
Random Emoji Beatbox Challenge #beatbox #tiktok
00:47
BeatboxJCOP
Рет қаралды 60 МЛН
የክርስቶስ መምጣት ምልክቶች ምንድን ናቸው - የኢራን መነሳት
26:43
LoveIsrael Ethiopia - የመፅሐፍ ቅዱስ ትምህርቶች
Рет қаралды 43 М.
በኩሩ ተነስቷል! ቀጣዮቹ እኛ ነን!  He is Risen!
10:22
one saved always saved!
19:10
THE WORD ቃሉ
Рет қаралды 2,6 М.
መንፈስ ቅዱስን መሳደብ ምን ማለት  ነው? በወንድም ዳዊት ፋሲል
14:58
Voice of Christian /የክርስቲያን ድምጽ
Рет қаралды 40 М.
Amazing remote control#devil  #lilith #funny #shorts
00:30
Devil Lilith
Рет қаралды 14 МЛН