የገነነ መኩሪያ (ሊብሮ) የሬጌው ንጉስ | S01 EP02 |

  Рет қаралды 20,242

Asham TV | አሻም ቲቪ

Asham TV | አሻም ቲቪ

Күн бұрын

የገነነ መኩሪያ (ሊብሮ) የሬጌው ንጉስ!

Пікірлер: 47
@khalidhadi1947
@khalidhadi1947 5 жыл бұрын
❤️❤️👌👌👌 ገነነ መኩሪያ ሊብሮ ታሪክን ካንተ ብቻ ልስማ ግን ስለ ቦብ በሌላ ክፍል ስለ ስኬቱ እና ብዙ ድርጊቶቹን ብታቀርብልን .....በርታልን አንደኛ ነክ
@ዝንተአለምአምሓራ
@ዝንተአለምአምሓራ 4 жыл бұрын
ባብ ማርሌ በኢትዮጵያ ቆይታው ሻሸመኔን እና ወንዶገነትን የጎበኘ ሲሆን በወንዶ ገነት ቆይታው ታሪካዊውን ዙምባቡዌ የተሰኘ ሙዚቃውን ግጥም እንደፃፈ የግለታሪኩ ፀሀፊወች መዝግበዋል። ማርሌ ከወቅቱ ሁኔታ አንፃር በኢትዮጵያ ብዙ ባይቆይም ይህን ስሜቱን በሙዚቃው “I know a place where we can carry on…” በማለት ገልፆታል። ... በሙዚቃ ስራወቹ የዘመኑ ልጥጥ የነበረው ባብ ማርሌ፤ እንደ ሌሎቹ ሳይቀናጣ በአለባበስ እንኳን ጥቁር አፍሪካኖች በባሪያ ንግድ ወቅት ነጮች በጀምላ የሚያለብሶቸውን ሰማያዊ ካኪ ጨርቅ (slaves dressing) በማድረግ ጥቁር ጭቁኖችን የሚዘክረው፤ የአባቱ ወገኖች የሆኑ ራሰ በራ እንግሊዛዊያን ሊቀ ሰይጣኖች ስለሆኑ ከአፍሪካ ምድር ጠራርጋችሁ አውጧቸው በማለት የሚያቀነቅነው፣ የምንግዜም የነፃነት ታጋይ ቦብ ማርሌ በCIA ኤጀንት አማካኝነት በላብራቶሪ የተፈጠረ የካንሰር ቫይረስ የእግር አውራ ጣቱ ላይ ተወግቶ፤ ካንሰሩ ወደ ሰውነቱ ሳይዛመት የቀኝ እግሩን እንዲቆረጥ ቢጠየቅም (የሰው አካል ሙሉ ሆኖ እንደተፈጠረ ሙሉ ሆኖ ማለፍ አለበት ሰው በፍቃዱ አካሉን ሊያጎል አይገባም) የሚለውን የብልዮ ቅዱስ መፀሀፍ አንስቶ በመሞገት አልቆረጥም ብሎ ተቃውሞ፤ ካንሰሩ ወደ አይምሮው ተዛምቶ በተወለደ በ36 አመቱ ፤ "ገንዘብ ህይወት ሊገዛ አይችልም" Money can't buy a life tell Ziggy um fine" የሚል የመጨረሻ ቃል ተናግሮ ከዚህ አለም በሞት ተለይቷል። ሙዚቆቹ ግን ህያው ሁነው ይኖራሉ። ... የማርሌ ሙዚቆች ተፅህኖ እና ዘመን አይሽሬ ተወዳጅነትን ያጠናው BBC Music research በአለም ዙሪያ በ24 ሰአት ውስጥ የቦብ ማርሌ ድምፅ ሳይሰማ የሚውለው (የሚቋረጠው) ለ4 ሰከንዶች ብቻ በመሆኑ የምንግዜም ተደማጭ አርቲስት መሆኑን አረጋግጦለታል። ... ማርሌ ነብሱ ከስጋው ከመለየቷ ሁለት ቀናት ቀደም ብሎ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን አማካኝነት በተደረገ ስነ ስርዓት፤ ሀይማኖቱን ከራስ ተፈርያን ወደ ኢትዮጵያን ኦርቶዶክስ ቀይሮ፤ ብርሃነመስቀል በሚል የክርስትና ስም ተጠምቆ፤ ኢትዮጵያ ውስጥ ግብዓተ መሬቱ እንዲፈፀም ተናዞ፤ የህይወት ዘመን ስራወቹን ለኛ ጥሎልን ነብሱን ይዞ አልፏል። ... Note ለኢትዮጵያ ወደር የለለው ፍቅር አለው የሚባለው ባብ ማርሌ፤ ኢትዮጵያን በአለም አቀፍ ማህበረሰብ ካስተዋወቁ እና ታሪካቸው ሲነሳ አብራ እንድትነሳ ካደረጉት ሰወች መሀል፥ የግንባር ቀደምቱን ስፍራ ሀይለ ስላሴ እና አበበ ቢቂላን በማስከተል እንደሚቀመጥ በርካቶቹ ይስማማሉ። *** ምንጭ The life of Bob Marley - Rita Marley The life, Legend and Legacy of the King of reggae, Musical Prophet and freedom fighter Bob Marley, Biography. Our African Heritage Megazin article about Bob Marley In Ethiopia. ድምፃዊ ዘለቀ ገሰሰ፣ የተለያዮ ሙዚቀኞች ማናጀር አዲስ ገሰሰ፣ ሳክስፎኒስት ቴዎድሮስ ምትኩ የሙዚቀኛው ተሾመ ምትኩ ወንድም እና ኩኩ ሰብስቤ የባብ ማርሌን የኢትዮጵያ ቆይታ አስመልክቶ ከተናገሩት፤ የሬጌውን ንጉስ የኢትዮጵያን ወዳጅ ቦብ ማርሌ።
@nahomgirma934
@nahomgirma934 4 жыл бұрын
We need more golden ethiopians like u to share the past history of ethiopia many tanks sir genene mekuriya
@musekcj2753
@musekcj2753 3 жыл бұрын
ጌኔ፣ይሚጠፍጥ ታሪክ፣ይምራል፣እግዚብሄር፣ይክብረህ
@gerawork2211
@gerawork2211 2 жыл бұрын
I appreciate ur capacity of holding interesting Ethiopian history
@hamzaabdo2333
@hamzaabdo2333 8 ай бұрын
Shasheman ❤❤ ye fkr city
@amenyene8435
@amenyene8435 5 жыл бұрын
ገኔ እንዴት ደስ የሚል ታሪክ ነው የነገርከን ይበል ያሰኛል
@eyobmultimedia901
@eyobmultimedia901 4 жыл бұрын
ፈጣሪ ዕድሜ ይስጥህ ሁሌ ሳይህ የቤተሰብ ያህል ይሰማኛል፡፡ ፕሮግራምህ ማክሰኞ ምሽት 2፡30 ነው፡፡ ነገር ግን ልጆች የሚተኙበት ሰዓት ነው፡፡ ያአንተ ፕሮግራም ደሞ ለልጆችም ይሆናል፡፡ በተቻለ አቅም እሁድ ማለዳ አሊያም ረፋድ ላይ ቢሆን ለልጆቻችንም ለእኛም ይሆናል፡፡ ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክህ፡፡
@user-gy4lq1id1z
@user-gy4lq1id1z 4 жыл бұрын
What an amazing story. You are brilliant. Libro, can you please profile Coach Tadesse G/Medin. He had done a lot for Ethiopian football. Tadde's effort and contribution to Ethiopian football needs to be introduce to the new generation. If I am not mistaken, Tadde introduced total football or quase beande to Ethiopian. Thank you
@kalalemu6087
@kalalemu6087 4 жыл бұрын
thank you so much. keep it up . number one Tv program
@sele2150
@sele2150 4 жыл бұрын
ASHAM!! Thank you. This is awesome program.
@shafialewan
@shafialewan 4 жыл бұрын
አሪፍ ነው ዋው አነጋገርክ በጣም የምረል
@angasurunning
@angasurunning 4 жыл бұрын
Genene is the best
@ismaelahmed1193
@ismaelahmed1193 4 жыл бұрын
I start like you Gene keep it up. Yarada lij
@Dannyadisaba
@Dannyadisaba 5 жыл бұрын
Man you took me back on memory lane mentioning Melkaweda and surroundings Danny, Dasi his wife Mebrat, Daka ( hard worket) and the whole group God bless them oh the Zerai hotel boys who were kind and welcoming Bereket, Ephrem, Nega(RIP) and Mathias
@user-gy4lq1id1z
@user-gy4lq1id1z 5 жыл бұрын
Thank you so much. Amazing stories.
@abrarosman5301
@abrarosman5301 3 жыл бұрын
አንተ ሰውየ ግን ዕድሜህ ስንት ነው?3 የሕይወት ዘመን የኖርክ ነው የምትመስለው!!!ሀሀሀ።አላህ ይጨምርልህ።
@saraaamarech5920
@saraaamarech5920 6 ай бұрын
ሞተኮ፡ፈጣሪ፡ለሚያኖር፡ሰው፡መሰልቸቱ፡ነፊስ፡ይማር፡ገነነ
@tuffgong3371
@tuffgong3371 5 жыл бұрын
Thankyou gene....big history.. this man ftom trenchtown gehtoo imressed my whole life
@reggaeroot4332
@reggaeroot4332 5 жыл бұрын
አራፍ ነው! ግን የቦብ አፅም መቶ ቱሪዝም ከማሰባቹ በፊት ያሉትን እራስታዎች ክብር ብንሰጥ መብታቸው ቢከበር እንደቀድሞው አሁን ላይ ተሳቀው ነው እየኖሩ ያሉት በዚ አመት እንኳን ቤተ እምነታቸው በመንጋ ምንም ሳይደርሱባቸው ተቃጥሎባቸዋል ገሚሱ rastafari I n I ተሰደዋል ገሚሶቹ ሀረር ገብተዋል please respect to Rastafari I think JAH BLESS ❤️💛 💚🙏 ✌️🙏 🙏
@alexargaw7167
@alexargaw7167 5 жыл бұрын
ያሳዝናል
@yosefdesta7963
@yosefdesta7963 5 жыл бұрын
ገኔ በጣም ደስ የሚል ታሪክ
@ermyasayele
@ermyasayele 4 жыл бұрын
Genane amusing guy, love you to dath, you are wonderfull.
@teddikebede6922
@teddikebede6922 4 жыл бұрын
በርታ
@derejetadesse2415
@derejetadesse2415 3 жыл бұрын
ገኔ ያገሬ ልጅ አሪፍ ታረክ ነው
@hamonateddy8290
@hamonateddy8290 3 жыл бұрын
ገኔ ብቻ ልበልህ ኑርልኝ አቦ
@ዲኑዲኑ
@ዲኑዲኑ 4 жыл бұрын
ሊብሮ አችን በፈጣሪ ይሄን ታሪክ ጠጥተህዋል
@moridahaqi3639
@moridahaqi3639 4 жыл бұрын
I like A+++
@genetjemaneh5176
@genetjemaneh5176 2 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ውስጥ የመጀመሪያው ትምርት ቤት የት እና ስሙን ማወቅ ፈልጌ ነበር
@dgdf5207
@dgdf5207 3 жыл бұрын
Paste hma zbel yderre malet be amargna Hama yale tsemu enday ader erat yblla maletnew (hamasen)
@yoseftessema4720
@yoseftessema4720 3 жыл бұрын
ሊብሮ ከጋዜጦች ጀምሮ ያንተ ፕሮግራሞች ልዩ ናቸዉ
@siwadedumelyayet474
@siwadedumelyayet474 5 жыл бұрын
Genenew I'm glad i saw i like your in-depth history telling ability but let me correct you when you said when BOB Marley was in Ethiopia he was @ ghion Hotel but they didn't let him sing this is not a true statement ask tedy mak a witness he even said they asked him if he knows what key he told them and sang one song
@Blessedpodcast1
@Blessedpodcast1 5 жыл бұрын
የትም አንሄድም ገኔ:
@jonieuole2551
@jonieuole2551 4 жыл бұрын
wow libero chewateh ayetagebem
@mesfeneegebre4511
@mesfeneegebre4511 5 жыл бұрын
ንጉሥ ማንም የለም አንድ እግዚአብሔር ብቻ ።
@yosefmulusew2396
@yosefmulusew2396 5 жыл бұрын
የሬጌም?
@mengistabnegusse7984
@mengistabnegusse7984 4 жыл бұрын
gena ye shasemena tezeta. Asenheben.
@jacobselasie7246
@jacobselasie7246 4 жыл бұрын
nice one
@yosefdesta7963
@yosefdesta7963 5 жыл бұрын
ገኔ ሰአት ይጨመር ሌላም ፕሮግራም ቢኖርክ
@mechaldejene7070
@mechaldejene7070 5 жыл бұрын
Abo temechtognal gen be samnt 1 ken begugut new mtbkeh
@mengistabnegusse7984
@mengistabnegusse7984 4 жыл бұрын
Ene amazon akwalew
@mili1621
@mili1621 4 жыл бұрын
WOW
@buzadadi4815
@buzadadi4815 5 жыл бұрын
Yo brother saw some respect
@tuffgong3371
@tuffgong3371 5 жыл бұрын
Skilly was bobs best frend and manager
@lolbunaraslolbunaras6307
@lolbunaraslolbunaras6307 3 жыл бұрын
Greene, chewatah anegagereh terunew ,sew endaykeyemeh megbu besemu soul food yebalal. Becheger gezea tekuroch heywetachewn lematref yemebelut nechoch yetewuten anfelgem blew yetaluten neber, yehea megeb ahune hulum yemebelaw hone. Getochu nechoch, yane yahel menem selemaznualchew yetetalewn atebew ena keklew beltew zarea hulachenem weche hagernew emenenorew lemalet yabekunen mekerachewen aytew letkuroch equlenet yetagelulenen hulu bekeber bahelachewen mansat new yaleben Antem yeteleyaye ager endale hulu terea sega askefi megeb new endemelun letawek yegebal ezih America.
@eliasalemseged3553
@eliasalemseged3553 5 жыл бұрын
አቶ ገነነ.................. መኩሪያ የሚባለው አንበሳ እና ጃንሜዳ የነበረው መኩሪያ ባንትይርጉ ጦር ሰፈር ምንም ግንኙነት የላቸውም እንዴ? ስለዚህ ማብራሪያ ባገኝ ደስ ይለኝ ነበር። መልካም የስራ ጊዜ !
@gashatube6962
@gashatube6962 5 жыл бұрын
ይመችህ አቦ!
SPORT AMERICA WITH GENENE MEKURIA
39:28
ebstv worldwide
Рет қаралды 8 М.
НАШЛА ДЕНЬГИ🙀@VERONIKAborsch
00:38
МишАня
Рет қаралды 2,7 МЛН
Officer Rabbit is so bad. He made Luffy deaf. #funny #supersiblings #comedy
00:18
Funny superhero siblings
Рет қаралды 19 МЛН
Osman Kalyoncu Sonu Üzücü Saddest Videos Dream Engine 262 #shorts
00:20
🕊️Valera🕊️
00:34
DO$HIK
Рет қаралды 9 МЛН
Genene mekuria "libro"  ehapa ena sport narrated by girum zenebe
13:50
НАШЛА ДЕНЬГИ🙀@VERONIKAborsch
00:38
МишАня
Рет қаралды 2,7 МЛН