የገነነ መኩሪያ (ሊብሮ) ያልተሰሙ የዳኝነት ታሪኮች | S01 EP04

  Рет қаралды 10,376

Asham TV | አሻም ቲቪ

Asham TV | አሻም ቲቪ

4 жыл бұрын

የገነነ (ሊብሮ) ያልተሰሙ የዳኝነት ታሪኮች በአሻም ቲቨ እና በአሻም ቲዩብ፡፡
ሰብስክራይብ ያድርጉ = / ashamtube

Пікірлер: 38
@forreal1424
@forreal1424 4 жыл бұрын
ይሄ ቻናል አለመታወቁ ይገርማል በጣም መሰጫ የሆነ ታሪክ በጣም ተመችቶኝ ነው የምመለከተው
@tesfuzewdu7349
@tesfuzewdu7349 4 жыл бұрын
ተመችቶኛል በጣም
@MultiYaredo
@MultiYaredo 4 жыл бұрын
ገኔ ማክሰኞን በጉጉት ከሚጠብቁት ውስጥ አንዱ ነኝ ነገር ግን ሰዓቱ አነሰ ለአንድ ሰዓት ቢሆን አሪፍ ነበር:: ምርጥ ጨዋታ!
@u.na.z1489
@u.na.z1489 3 жыл бұрын
ገኔ እንወዳሀለን በርታ
@abelmekonnen7571
@abelmekonnen7571 4 жыл бұрын
ባለ እንቁላሉ በሳቅ ገደልከኝ 😂
@abel4426
@abel4426 4 жыл бұрын
This is unique
@kelemkelem5829
@kelemkelem5829 4 жыл бұрын
I really like your program .keep t up and thank you very much
@sele2150
@sele2150 4 жыл бұрын
Such a great program. Thank you Genu!🙏👍
@user-oq2qi4kc5q
@user-oq2qi4kc5q 4 жыл бұрын
በጣም አሳቀኝ
@muradhassen9858
@muradhassen9858 4 жыл бұрын
Nice
@solomonbeyene2348
@solomonbeyene2348 4 жыл бұрын
ገኔ በጣም ጥሩ ፕሮግራም ነው፤ አስታውሳለሁ ሊብሮ ጋዜጣህም እንዲሁ ተወዳጅ ነበር
@yaredgetaune9030
@yaredgetaune9030 4 жыл бұрын
betam des yelal akerareb hulum
@IStyle714
@IStyle714 4 жыл бұрын
ገኔ ጨዋታሽ ከነ ኩልሽ ይመቸኛል 👏
@yidnekachewtesema9820
@yidnekachewtesema9820 4 жыл бұрын
Genene libro Andegna
@dagimworku9952
@dagimworku9952 4 жыл бұрын
Betam des yimel nw libro... demo please esti sle hagr fikir program btazegaj ?
@jontubcha792
@jontubcha792 3 жыл бұрын
ግን ኖሪልኝ በጣም ነው የማምርው
@mechaldejene7070
@mechaldejene7070 4 жыл бұрын
Yemecheh abo
@kingking-lr1rx
@kingking-lr1rx 4 жыл бұрын
ገኔ አይጠገብ ጨዋታው
@yonassolomon3078
@yonassolomon3078 4 жыл бұрын
You amazing
@yonastamirat9502
@yonastamirat9502 4 жыл бұрын
#1 geneye nurlen
@yosefdesta7963
@yosefdesta7963 3 жыл бұрын
ሊብሮ አንደኛ
@milenrufta5283
@milenrufta5283 4 жыл бұрын
U r #1 eko
@zkariyaseawel6597
@zkariyaseawel6597 Жыл бұрын
ዋው መድፈኛ ሜዳ አሁን ቅዱስ ዮሴፍ ት/ቤት የተሠራበት ቦታ። እስከ አሁን የአለም ዋንጫን ያጫወቱት ኢትዮጵያውያን ሊዲያ ታፈሰ እና ስዩም ታረቀኝ ናቸው
@zerihundejen6496
@zerihundejen6496 3 жыл бұрын
Endmin Nehe Genen,Yemtakerbachw Engdoche Betam arif nachew,Ebakehen Kechleke kasaye Aragie (Engineer)Btakerbelen?Amesgenlehugn
@tadrosrute508
@tadrosrute508 3 жыл бұрын
Kkkkkkkkkk
@eskenderhaile9031
@eskenderhaile9031 3 жыл бұрын
Gena pls bogale (entelo)akerbelen pls
@temesgenadugna4650
@temesgenadugna4650 4 жыл бұрын
gerami sew neh genene
@JoJo-uo9ep
@JoJo-uo9ep 4 жыл бұрын
ገኔ ያራዳ ልጅ
@shimeliskassahun4250
@shimeliskassahun4250 4 жыл бұрын
nafse nager eko nahe ////////
@jontubcha792
@jontubcha792 3 жыл бұрын
እናም ላይክ እና ኮመት አትርሱ
@aliseaid
@aliseaid 4 жыл бұрын
Gene meche new Gkn kkasaye ga tegbrawi metadergut
@kibebewbenti4297
@kibebewbenti4297 4 жыл бұрын
እረ ገኔ ስለ ዳኝነት ከተወራማ የሸገናው ቱፋ ስም ካልተነሳማ ሊብሮ ጋዜጣ እንግዳ አድርገው በጣም የሚገርም ታሪክ የነገረን ሰው ነው ምን አልባት ይህ ፕሮግራም ታሪክን የዋሊት የሚያሳይ ነው ብዬ አምንበታለሁ ያለ ሊብሮ ጋዜጣ መረጃ ቅመም የሌለው ወጥ ማለት ነው ትዝ ከሚለኝ ከጃል ሜዳ በ 11ቁጥር አውቶብስ በመስኮት በኩል ማራገቢያውን እያውለበለበ ሰፈሩ ድረስ ያመለጠበት ትዝታ እና በርኔሮ ሜዳ ዛፍ ላይ የወጣበት ነገር ለዝርዝሩ ገነነ መኩሪያ ከአሻም ቲቪ?
@eskenderhaile9031
@eskenderhaile9031 3 жыл бұрын
ኢንተሎን ጋብዘው
@mekonnenyohannesabera7444
@mekonnenyohannesabera7444 3 жыл бұрын
ገኔ ብዙ ዳኞች አላነሳህም ለምሳሌ አለም ይሸበሩ ሃምሳ አለቃ ጌታቸው መኮነነ ሀይለመላክ ኪነ ሌሎችም
@mekonnenyohannesabera7444
@mekonnenyohannesabera7444 3 жыл бұрын
በነገራችን ላይ የነሳሀቸው የዳኞች ታሪክ ደስ ይላል የቅዱስጊዮርጊስ ደጋፊ የሆነ የመስመር ዳኛ ጊዮርጊስ ሲያገባ ባንዲራውን ብብቱ ውስጥ አርጎ አጨብጭቧል
@ggberhanu6405
@ggberhanu6405 4 жыл бұрын
ተንቀሳቃሽ ቤተመፃህፍት ነው።
@user-xs3bs1tc8t
@user-xs3bs1tc8t 4 жыл бұрын
ዳኞች ቄሮ ነበሯ!?
@samsonabraha7702
@samsonabraha7702 Жыл бұрын
ይህን የአዲስ ዘመን ሰው ስለአለፈው ታሪክ የማያቀውን እየጨማመርክ ታደነባብረዋለህ
የገነነ መኩሪያ (ሊብሮ) የሬጌው ንጉስ | S01 EP02 | #AshamTv
25:32
Asham TV | አሻም ቲቪ
Рет қаралды 19 М.
ዮኒ ማኛ vs  እዮዳብ ምን ገጥማቸው live
Ethio hulu media ኢትዮ ሁሉ ሚዲያ
Рет қаралды 164
WHAT’S THAT?
00:27
Natan por Aí
Рет қаралды 14 МЛН
Secret Experiment Toothpaste Pt.4 😱 #shorts
00:35
Mr DegrEE
Рет қаралды 27 МЛН
Iron Chin ✅ Isaih made this look too easy
0:13
Power Slap
Рет қаралды 36 МЛН