የገንዘብ የመግዛት አቅም! Money Value!

  Рет қаралды 8,810

The Ethiopian Economist View

The Ethiopian Economist View

2 жыл бұрын

የገንዘብ የመግዛት አቅም ብሩ በዋለበት ይወሰናል! የዋጋ ንረትን ለመቋቋም እና ለማትረፍ ማንኛውም የገንዘብ መጠን ኢንቨስትመንት ይሆናል!
በዚህ ቪዲዮ ያቀረብኩት ሃሳብ ስለገንዘብ እና የመግዛት አቅም ግንዛቤ ለመፍጠር ለምሳሌ ያህል እንጂ ሁሉም ትከከለኛ፤ ህጋዊ እና ሁሌም አዋጪ የኢንቨስትመንት አካሄድ ማለት እንዳልሆነ መረዳት ተገቢ ነው፡፡
Facebook፦ EconomistWas...
Telegram:- t.me/wasealpha

Пікірлер: 49
@aasfaw2834
@aasfaw2834 2 жыл бұрын
ጠቅላላ እውቀት እንዲኖረኝ ከምመኝባቸው ትምህርቶች አንዱ ኢኮኖሚክስ ነው፣ አሁን ትክክለኛ አስተማሪ ያገኘሁ ይመስለኛል፣ አመሰግናለሁ!
@dawitgirma133
@dawitgirma133 2 жыл бұрын
ተባረክ በጣም ውብ እይታ ነው እኔ በመሬት የቀየርኩት ቦታ በሶስት አመት ውስጥ ሶስት እጥፍ አትርፎልኛል ከገዛሁበት ተመስገን አሁንም በቤት ልቀይረው ሙሉ ዝግጅት እያረኩኝ ነው ያለኝን በጀት እናም በዚህ መሀል ላይ ሆኜ ይህን ፕሮግራም ስላየሁኝ በጣም ደስ ብሎኛል በርታ እረጅም ግዜ በቴሌግራም እከታተልክ ነበር ተያያዥ ስራዎችን ስራልን በርታ ወንድምዓለም
@theoseifu1302
@theoseifu1302 2 жыл бұрын
በቀጣይ ስለአክሲዩን ገበያ ብታብራራና አሁን በኢትዮጵያ ስላለበት ሁኔታ ብትጨምርበት በጣም ጥሩ ይሆን ነበር ።
@topviews1428
@topviews1428 2 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን እንዳንተ ኢኮኖሚውን በድንብ የሚያውቅ ተንታኝ ያስፈልገናል።ፈጣሪ ይባርክህ እባክህ እንዳታቋርጠው
@testtest8576
@testtest8576 2 жыл бұрын
እጅግ ጥሩ ኣገላለፅ 10/10
@yosephberihun3482
@yosephberihun3482 2 жыл бұрын
በቀላል አቀራረብ ስለምታስረዳን እናመሰግናለን እንደ አስተያየት ባንክ ስናስቀምጥ የምንከፍለዉን 1 ፐርሰንት ታክስ ካልኩሌት ቢደረግ ና ባለ አክሲዮኖች የሚከፍሉት 10ፐርሰንት ከነ ዳብል ታክሴሽኑ ቢታሰብ አሪፍ ነው ፡፡በተረፈ ደግሞ ትናንት መንግስትን ዴፍሲት ለመሙላት ከጠቀስካቸዉ አንኩዐር ነጥቦች FDI ቢጠቀስ እላለሁ!!
@bwodaje
@bwodaje 2 жыл бұрын
ስለክሪፕቶከረንሲዎች በተለይ ስለቢትኮይን ገለጻ ብታቀርብልን?
@mesayetsige3294
@mesayetsige3294 Жыл бұрын
በጣም አስተማሪ የሆነ ገለጻ ስላቀረብክልን ላመሰግንህ እወዳለሁ። ከገለጻህ የተረዳሁት ወደ ምርት የገቡ ወይም ትርፍ መሰብሰብ የጀመሩ አክሲዮን ላይ ገንዘብን ማዋል እና ትርፋማ የሆነ ንግድ በመጀመር የዋጋ ንረቱን ተቋቁሞ ገንዘብን ስራ ላይ ማዋል ይቻላል ማለት ነው።
@misrakbekele805
@misrakbekele805 2 жыл бұрын
keep it up!
@romanbogale6660
@romanbogale6660 2 жыл бұрын
Excellent!
@senameko7981
@senameko7981 2 жыл бұрын
keep it up
@gezahegnhailmariam2346
@gezahegnhailmariam2346 2 жыл бұрын
በጣም አሪፍ አቀራረበሰ ነው
@hamzaahmed-eq5nx
@hamzaahmed-eq5nx 2 жыл бұрын
Nice one ...!!!
@abdisagemeda6437
@abdisagemeda6437 2 жыл бұрын
Good keep it up 👌
@hanagetu8120
@hanagetu8120 2 жыл бұрын
good!
@destayfru7562
@destayfru7562 Жыл бұрын
good info
@attentionmedia8049
@attentionmedia8049 2 жыл бұрын
በርታልን በጣም እናመሰግናለን ፈጣሪ ይባርክህ
@yohannesshewarega5639
@yohannesshewarega5639 Жыл бұрын
Thanks 🙏🏼
@hirpaasfaw5347
@hirpaasfaw5347 Жыл бұрын
wow that is best idea waseee
@hayelomberihu1303
@hayelomberihu1303 Жыл бұрын
It's good thank you.
@abichutube613
@abichutube613 Жыл бұрын
Wow, its simple but very useful concept. Thanks bro
@destalema1547
@destalema1547 2 жыл бұрын
Clear and understandable explanation
@nigussiemegistu4670
@nigussiemegistu4670 2 жыл бұрын
Nice
@dagimaddisu7651
@dagimaddisu7651 Жыл бұрын
Thank you The dit between the ff three terms with example Tax,Exise tax,Cotta
@theethiopianeconomistview
@theethiopianeconomistview Жыл бұрын
Tax(ግብር) ከተገኘ ትርፍ ላይ የሚከፈል ክፍያ ለምሳሌ የገቢ ግብር ሰዎች ወይም ድርጅቶች ካገኙት ገቢ ላይ የተሰላ ክፍያ ለመንግሥት እንዲከፍሉ ሲጠየቁ ሲሆን Excise tax ከመደበኛው ግብር ውጪ የንግድ ዘርፉ ተለይቶ የሚጣል ተጨማሪ የግብር አይነት ነው ለምሳሌ ሲጋራ የሚያመርት ተቋም ሲጋራ የሚያመጣውን ተፅዕኖ ከግምት በመክተት ተጨማሪ የግብር መጠን በኤክሳይስ መልክ እንዲከፍል ሊደረግ ይችላል። ኮታ በዋናነት አንድ ሀገር ከሌሎች ሀገራት ሸቀጦች ለማስገባት በተለያዩ ምክንያቶች መምጣት የሚኖርባቸውን ሸቀጦች መጠን ገደብ ስታስቀምጥ ማለት ነው ለምሳሌ ወደ ኢትዮጵያ የጨርቃጨርቅ ምርት ከቱርክ መግባት ያለበት ከ100ሺ ቶን መብለጥ የለበትም ቢባል ማለት ነው (የሀገር ውስጥ አምራቾችን ለማበረታታት ሲባል መጠኑን ለመገደብ ሊሆን ይችላል።
@dagimaddisu7651
@dagimaddisu7651 Жыл бұрын
@@theethiopianeconomistview thank you
@misrakroman2085
@misrakroman2085 2 жыл бұрын
good
@samuelgelaw2199
@samuelgelaw2199 Жыл бұрын
ቆንጆ ትንታኔ ነው ። እንደው ስለ ዋጋ ንረት ካወራህ መንግስት price ceilling በተለያዩ ምርቶች ላይ የመተመኑን ነገር እንዴት ታየዋለህ?መንግስት በተለያዩ ዘርፎች ለምን የዋጋ ጣራ ለመወሰን እንደፈለገ ግራ የሚያጋባ ነው። እንደ ኢትዮጵያ ላሉ የአምራቾች ቁጥር አነስተኛ በሆነባት ሀገር የዋጋ ጣራ ማውጣት አሁን ለሚታየው የኑሮ ውድነት ከፍተኛ ሚና እንዳለው ለማየት የትም መሄድ ሳያስፈልግ እኛው ማስረጃ እንሆናለን። የሸቀጦች ዋጋ ጭማሪ ከቀን ወደ ሰአታት እየሆነ ነው። መሰረታዊ የሚባሉ መገልገያ እቃዎች የዋጋ ጭማሪ በኑሮ መካከለኛውንም ዝቅተኛውንም በ አንድ catagory ከቶታል። በቁጥር የሚሆኑት አምራቾችም በሚደረገው የዋጋ ጣራ ምክንያት ምርት ለማቆም ወይም ለመቀነስ ይገደዳሉ። የገበያው ዋጋ አማካኝ የሚባል ቦታ እስካልመጣ ድረስ አሁንም በተለያዩ ምርቶች ላይ የሚደረግ ተመን ለከፋ የኑሮ ውድነት ማጋለጡ አይቀርም እና መንግስታችን አማራጭ መፍትሄ በመፈለግ የማክሮ የኢኮኖሚ ፖሊሲዎችን መተግበር ይኖርበታል ብዬ አስባለሁ። Rationing is the alternative measure for price ceilling. አሁን ግን ለሁሉም ምርት በሚባል ደረጃ የዋጋ ጣራ ስለተተመነለት መንግስትም ለማስተካከል በጣም ይቸገራል (with its scarce resources ) ። ⚠️⚠️⚠️⚠️ በየዘርፉ አሁኑኑ የማስተካከያ እርምጃ ካልተወሰደ አሁን እያየን ያለውን የኑሮ ውድነት በእጥፍ አድጎ ለከፋ የኑሮ ውድነት መጋለጣችን አይቀርም። በዚህ ከቀጠልን የ 500 እና 1000 ብር ኖት መታተሙ የቅርብ ጊዜ እውነታ ይሆናል። በዚህ ላይ እንደ ኢኮኖሚክ ባለሞያ የሆነ ነገር ብትል ደስተኛ ነኝ። ለምትሰጠን እይታ ከልብ አመሰግንሃለሁ ። 🙏
@abeltekletsadikdemissie6684
@abeltekletsadikdemissie6684 Жыл бұрын
አክስዮን ላይ የሰጠኸውን ትንታኔ ብወደውም ግን እቃወማለው። ለምሳሌ እኔ አክስዮን አለኝ (አክስዮን ስገባ ደግሞ ረጅም አመት የሰሩ ልምድ ያላቸው ምንም ጣጣ ያልበዛባቸውን ነው የገባሁት። አዋጭ አክስዮን ይባላል 30% ተካፋይ ነበርኩ አምና። ስለዚህ ግዴታ አክስዮን ስንገባ መስራች አክስዮን መሆን አይጠበቅብንም። ረዥም አመት እየሰሩ ያሉ አሉ. ) አመሰግናለው
@wondyetariku
@wondyetariku Жыл бұрын
አሪፍ ነው አዋጭ 5%ብቻ ነው የከሰርከው
@ekramnegash4172
@ekramnegash4172 Жыл бұрын
Arif video new temrenbetal, gn stabrara tolo wede pointu gba keltef yale anegager le madamet maraki new. Beterefe tru new
@ekramnegash4172
@ekramnegash4172 Жыл бұрын
Lela demo ye werk waga megzhana meshecha yeteleyaye new milewn consider adrgeh btakerbew tru new
@danielabera6752
@danielabera6752 2 жыл бұрын
Amazing brief explanation. Thank you. If possible, please expand the scenarios of buying already profit generating bank shares and also selling it at above per value price. And Second, in regards to property assets such as homes for rent, how does it compare to buying a share of am already profit generating bank share at the same equivalent amount of buying a home for rent. Thanks.
@edelawitwondemu901
@edelawitwondemu901 8 ай бұрын
እንዴ ነዉ forex መማር የምችለው ስለ እሱ pls ኪሳራውን ና ትርፉን ምን ያክል አዋጭ እንደሆነ ጀማሪ ነኝ plsssss🙏🙏 ከአንተ ልስማው እውነቱን
@Suraman96
@Suraman96 Жыл бұрын
Thank you for your explanation. But even when you buy Gold you can't sell by the market selling price. But its a relatively okay way to keep your money.
@ararsaiyasu1186
@ararsaiyasu1186 Жыл бұрын
👍👍👍👍
@abelkifle7515
@abelkifle7515 2 жыл бұрын
ሚገርም አገላለጽ ነው
@abelkifle7515
@abelkifle7515 2 жыл бұрын
አመሰግናለው
@yirguamharatv7535
@yirguamharatv7535 Жыл бұрын
አክሲዮን ላይ በየአመቱ የምንቀበለዉ ትርፍ ነዉ። ቀነሰም ጨመረም ችግር የለዉም። አክሲዮኑን እራሱ እንሽጥ ብንል ግን በተገዛበት አይሆንም ፤ይጨምራል። ለምሳሌ አማራ ባንክ 10ሽ የተገዛ አክሲዮን አሁን እስከ 27ሽህ እየተሸጠ ነዉ። እና
@destalencho9106
@destalencho9106 2 күн бұрын
መቼም ቤተመንግስቶችና ፓርኮች ላይ ሲውል አይደለም ።
@jemalbelay1529
@jemalbelay1529 2 жыл бұрын
Ehe neger be dollars sehon endet new
@daramalotube1769
@daramalotube1769 2 жыл бұрын
sile market oligopolistic monopoly minamin
@theethiopianeconomistview
@theethiopianeconomistview 2 жыл бұрын
Soon!
@edelawitwondemu901
@edelawitwondemu901 8 ай бұрын
Btam aref nuger nw yastemarkrn
@topviews1428
@topviews1428 2 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን እንዳንተ ኢኮኖሚውን በድንብ የሚያውቅ ተንታኝ ያስፈልገናል።ፈጣሪ ይባርክህ እባክህ እንዳታቋርጠው
@tesfayefamily2332
@tesfayefamily2332 2 жыл бұрын
keep it up!
@user-nz9qh2om3d
@user-nz9qh2om3d 2 жыл бұрын
keep it up
@sinamekonene9816
@sinamekonene9816 2 жыл бұрын
good
@enatbelete6122
@enatbelete6122 2 жыл бұрын
good
A little girl was shy at her first ballet lesson #shorts
00:35
Fabiosa Animated
Рет қаралды 16 МЛН
Каха заблудился в горах
00:57
К-Media
Рет қаралды 10 МЛН
Я обещал подарить ему самокат!
01:00
Vlad Samokatchik
Рет қаралды 9 МЛН