No video

የገና በአል ልዩ ዝግጅት

  Рет қаралды 18,838

melly spice tv

melly spice tv

Күн бұрын

የበአል ምግብ ሁሌ የተለመደ አይነት ቤሆንም አንዱ ከአንዱ ለየት የሚያረገው የወጡ ዝግጅት በተለይ ቅመም አጠቃቀማችንና አበሳሰላችን ነው ስለዘህ በዚህ ቻናል የቅመም ዝግጅት የወጥ አሰራር እንዲሁም ልዩ ልዩ ዘዴዎች የሚያሳይ የተለያዩ ቪድዮዎች አሉ በማየት ተጠቀሙ

Пікірлер: 174
@kingcell4953
@kingcell4953 7 ай бұрын
Colsterol new kbem syibza mtfetun bcha myet aysflgem
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 7 ай бұрын
ተባረኪ የእውነት ሁሉም ሊያስተውል ይገባል ይሄንን
@Meski-or8ln
@Meski-or8ln 7 ай бұрын
በጣም ጥሩ የእኛ ቅመም ደሞ አምሮብሻል እንደ ሁልግዜም በርቺልን
@yeelsa
@yeelsa 7 ай бұрын
ማራኪሞ እንኳን አብሮ አደረሰን ሁሉ ነገር ልዬ ነው ቅመም ነገር ነሽ እኮ በድጋሜ ስላየንሽ ደስ ብሎናል 🌹😘!!
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 7 ай бұрын
አመሰግናለሁ ኤልሲ
@itsMe-kw4hn
@itsMe-kw4hn 7 ай бұрын
Waw ❤ አቤት ሞያ አቤት ጉብዝና እውነት ሁሌም ሳይሽ ብርታት ነው የምትሆኝኝ ሜሉዬ ተባረኪ❤
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 7 ай бұрын
አሜን የኔ ውድ
@tsigeredawolde5621
@tsigeredawolde5621 7 ай бұрын
ሚሉ ወጡ ቡናው አቀራረብሽ ጭምር በጣም ደስ የሚል በዓል አንቺ እኮ ምን ይወጣልሻል ጥንቅቅ ያልሽ ባለሙያ❤
@hadaseabera6808
@hadaseabera6808 7 ай бұрын
የኔቆንጆ ንኳን አብሮ አደረሰን መቸም ሞያሽ አውርቼ አልጨርስም ሜሊ ሽንኩርቱ ልክ ነሽ በእጅ ውሀ አይዝም
@elleniafework9926
@elleniafework9926 7 ай бұрын
አዲሱ ቤታችን እጅግ በጣም ያምራል የአለም ቤት ይሁንልን።❤🎉
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 7 ай бұрын
አሜን እልዬ
@alemexpectsolution3725
@alemexpectsolution3725 7 ай бұрын
ሜሉዬ በድጋሚ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ።
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 7 ай бұрын
ክበሪልኝ
@enat1821
@enat1821 7 ай бұрын
የኔ ባለሞያ ደስ ስትዪ እጅሽ ይባረክ አላህ እድሜሽን ያርዝመው ከነ ቤተሰቦችሽ😘😘❤
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 7 ай бұрын
አሜን
@selamawit9524
@selamawit9524 7 ай бұрын
Hi Mellu, first time commenting 😊 love everything you post Could you please write the name of the (fan)? Than you!
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 7 ай бұрын
የኔን እራሱን እን ላይን ማግኘት አልቻልኩም ተመሳሳዩ ግን ይኸው ሊንኩamzn.eu/d/4rpwPEV
@selamawit9524
@selamawit9524 7 ай бұрын
Thank you Mellu🙏
@meseretseyoum3016
@meseretseyoum3016 7 ай бұрын
መልካም ገና ያመትሰውይበለን ቤትሽ በጣም ያምራል
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 7 ай бұрын
ክበሪልኝ
@merrylissanework5226
@merrylissanework5226 7 ай бұрын
ሜሉዬ አምሮብሻል ቤትሽም ያምራል መልካም በአል❤❤❤
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 7 ай бұрын
አሜን ሜሪዬ
@seltesfaye482
@seltesfaye482 7 ай бұрын
Congrats on your new kitchen Melita! Well deserved! May you enjoy and rejoice in your home with your family! Looking forward for more recepies !
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 7 ай бұрын
Thank you so much!
@user-cg6yf3gs6b
@user-cg6yf3gs6b 7 ай бұрын
Melly betam gobez ye agerish bahlm alresashiwim.Melkam Beal yargilish hulem. Ahun ya shita yemtsib machine name bitsifilign betam des yilegnal.yene konjo.
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 7 ай бұрын
የኔን እራሱን እንላይን ላይ ማግኘት አልቻልኩም ተመሳሳዩ ግን ይኸውamzn.eu/d/4rpwPEV
@hanaethiopia1059
@hanaethiopia1059 7 ай бұрын
የሰራሽውወጥ በጣም ያስጎመጃል የተባረከ ይሁን::🙏🏽👍🏽👏🏽
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 7 ай бұрын
አሜን የኔ ውድ
@yasalefekutne9145
@yasalefekutne9145 7 ай бұрын
እንኳን አደረሳችሁ ከነሞላው ቤተሰብሽ ❤❤የኔ ባለሙያ ሁሉም ነገር ያምርብሻል
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 7 ай бұрын
አመሰግናለሁ የኔ ውድ
@tiruworkadmasu8485
@tiruworkadmasu8485 7 ай бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን ❤ i always love your cooking videos I learned a lot from you so thank you 🙏
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 7 ай бұрын
You are so welcome
@WowEthiopianfood2018
@WowEthiopianfood2018 7 ай бұрын
እንኳን አደረሳችሁ ሜሊዬ የኔ ባለሞያ❤️
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 7 ай бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን የኔ ውድ
@frehiwotmoges3266
@frehiwotmoges3266 7 ай бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን ባለምያ ስወድሽ እኮ❤🎉
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 7 ай бұрын
ክበሪልኝ ውዴ
@haymannotlema7757
@haymannotlema7757 7 ай бұрын
❤ሜሉዬ ❤እንኳንአብሮአደረን ❤እጂሽ ይባረክ❤❤❤❤❤
@gfrdgfds2259
@gfrdgfds2259 7 ай бұрын
ማሻ አላህ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 7 ай бұрын
አመሰግናለሁ የኔ ውድ
@betelhemeshetu8870
@betelhemeshetu8870 7 ай бұрын
Konjo programme neber yasalefshwe Mallyie melkam beale.🌹😙
@user-qq3sn9uu9f
@user-qq3sn9uu9f 7 ай бұрын
የኔቅም. እንኳን አደረሰሽ ከነመላዉቤተስብሽ በርቺ. የመማር. እጅሽ ይባረክ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 7 ай бұрын
አሜን ውዴ
@woynitube315
@woynitube315 7 ай бұрын
ሰላም ቤሉ እንኳን በሰላም መጣሽ የኔ ባለ ሙያ ሴት ከልብ እናመሰግናለን እንኳን አደረሰሽ እንኳን በሰላም አብረን ደረስን 💜💜💜🌹🌹🌹🙏🙏🙏👍
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 7 ай бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን ወይንዬ
@nanigebru6212
@nanigebru6212 7 ай бұрын
ሜሊዬ የከርሞ ሰው ይበለን ❤❤❤
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 7 ай бұрын
አሜን
@merimeri3117
@merimeri3117 7 ай бұрын
የኔ ዉድ ሰታምሪ እንኳን አደረሰሸ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 7 ай бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን የኔ ውድ
@selamgh3379
@selamgh3379 7 ай бұрын
wow i love it every thing is so clean god bless you and your family more and more 🙏🙏🙏❤️❤️❤️
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 7 ай бұрын
Thank you! You too!
@akberetteare5094
@akberetteare5094 7 ай бұрын
May God bless u with all your family thanks for sharing
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 7 ай бұрын
Same to you!
@Nadia-rf8kp
@Nadia-rf8kp 7 ай бұрын
All the best, happiness prosperity and success year.
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 7 ай бұрын
አሜን ናዲያ
@konjetalemudegifie2400
@konjetalemudegifie2400 7 ай бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን🎉
@AddisEthioMeron
@AddisEthioMeron 7 ай бұрын
እንኩዋን አብሮ አደረሰን ሜሊዬ🎉
@user-om2xb1uw4t
@user-om2xb1uw4t 7 ай бұрын
የኔ ፡ ባለሙያ ፡ ስወድሽ ፡ እጅሽ ፡ ይባረክ ፡
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 7 ай бұрын
አሜን ውዴ
@yedengelmaryamleg
@yedengelmaryamleg 7 ай бұрын
Amesegnalew yene ehet, maschinu betam teru new, German lagenaew altchalkum, Amazon megzat aytchalem 😢 Enquan aderessen❤️
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 7 ай бұрын
የኔን እራሱ ፈልጌ አጣሁት እን ላይን ላይ ተመሳሳዩ ግን ይኸውamzn.eu/d/4rpwPEV
@yedengelmaryamleg
@yedengelmaryamleg 7 ай бұрын
@@Mellyspicetv amesegnalew 🫶🏽😊
@senait689
@senait689 7 ай бұрын
Melu good to see you. Melkam gena ❤ Yetebareke maed yhunlachu🎉
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 7 ай бұрын
አሜን ውዴ
@elleniafework9926
@elleniafework9926 7 ай бұрын
🎉🎉🎉❤❤❤አሜን ሜሉዬ።
@hiwihiwi3061
@hiwihiwi3061 7 ай бұрын
Mellyeeeee you are such a classy queen thank you so much for sharing ..I'm under the weather and I'm enjoying your easy kikil recipe and I alredy feel better..thank you for your light ✨
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 7 ай бұрын
Glad to hear that,thank you hiwiye
@helensolomon886
@helensolomon886 7 ай бұрын
በጣም ጠፍተሽብን ነበር ስለተመለስሽ ደስ ብሎኛል❤❤❤
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 7 ай бұрын
ክበሪልኝ
@user-ri9xq2or8r
@user-ri9xq2or8r 7 ай бұрын
እንኳን አደረሳቹ ከመላው ቤተሰብሽ ሜሉዬ በአል እንዴት ነበር የኔ ቅመም ነሽ እኮ እጅሽ ይባረክ ደሞ ቤትሽ ሲያምር ሜሉዬ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 7 ай бұрын
አመሰግናለሁ የኔ ውድ ባአል በጥሩ አለፈ ቀለል አርገን ከቤተሰብ ጓደኛ ጋር ሰብሰብ ብለን አሳለፍን
@TigestAlemu
@TigestAlemu 7 ай бұрын
ሜሉዬ ባለሙያ
@tedjitucomolet9719
@tedjitucomolet9719 7 ай бұрын
እንኳን በሰላም አደረሰሽ🙏🙏🥰🥰
@zuzumuhammed3142
@zuzumuhammed3142 7 ай бұрын
በጣም ከምወዳቸው ዮቲውበሮች መሀል አንዷ ነሽ ሲበዛ አድናቂሽ ነኝ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 7 ай бұрын
ክበሪልኝ የኔ ውድ
@blueblueablueblue5904
@blueblueablueblue5904 7 ай бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን እኔም ዶሮ መጀመሪያ በዘይትነው የማቁላላው ስለእውነት በጣም ነዉ የሚጣፍጠው መጨረሻላይ በጣም ትንሽ ቅቤ አደርግበታለሑ እንዴት እንደሚጣፍጥ ።
@lemlemberhe1005
@lemlemberhe1005 7 ай бұрын
Thanks God Bless you with your family🙏🙏😀😀
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 7 ай бұрын
Same to you!
@alice-sun
@alice-sun 7 ай бұрын
amesegnalo!
@ninaalemayehu419
@ninaalemayehu419 7 ай бұрын
ሜሉዬ የኔ ቅመም ስታምሪ ቀሪ ዘመንሽን ከነቤተሰቦችሽ ያህዌ ይባርክሽ ይጠብቅሽ በጌታ በያሽዋ መሳያ ስም ሜሉዬ air purifier ስሙን ላገኘው አልቻልኩም ካልተቸገርሽ በቪዲዮ ብትቀርጭልን እወድሻለሁ
@itsMe-kw4hn
@itsMe-kw4hn 7 ай бұрын
እኔም ላገኘው አልቻልኩም 😢 ሜልዬ እባክሽ በቪድዮ በደንብ ቅረጭልን ከቻልሽ ስወድሽ ቪድዮ ስሪልን please ❤🙏
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 7 ай бұрын
የኔን እራሱን እን ላይን ማግኘት አልቻልኩም ተመሳሳዩ ይኸው እህቶቼ amzn.eu/d/4rpwPEV
@dirotadele8674
@dirotadele8674 7 ай бұрын
HI Meliye ! I didn’t get that mashin name if you mind could you send me.
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 7 ай бұрын
amzn.eu/d/4rpwPEV
@senaitfessesha8565
@senaitfessesha8565 7 ай бұрын
Thank you for sharing!❤️❤️❤️
@natandagnachew2790
@natandagnachew2790 7 ай бұрын
ሜሊ ቤትሽ ያምራአል
@elleniafework9926
@elleniafework9926 7 ай бұрын
ውይ የኔ. Beautiful ድንገት ከኪችን ወደ livingroom ስትመጪ ድንግጥ አስደረግሽኝ።❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 7 ай бұрын
እኔ ልደንግጥልሽ
@joelhabtetsion
@joelhabtetsion 7 ай бұрын
Inamesegnalen melkam Beal Wetu yasgomejal
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 7 ай бұрын
ክበሪልኝ
@kidistwondemu4335
@kidistwondemu4335 7 ай бұрын
ሜሉዬ የኔ ቅንጆ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 7 ай бұрын
ኪዲዬ ክበሪልኝ
@user-qy9ov2fo2j
@user-qy9ov2fo2j 7 ай бұрын
ሜሉ ጎበዝ፡ የቻይናዎች ሱቅ ውስጥ ሙሉ ዶሮ ታሽጎ ይሸጣል ሳይገነጣጠል እናም ልክ የአገር ቤት ዶሮ ጠንካራ ቶሎ ማይበስል ነው ሲሰራም በጣም ቆንጆ ነው፡ እናንተም ጋር ካለ ፈልጊው
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 7 ай бұрын
አረ ሞልቷል ስራ ላለማብዛት ብዬ ነው
@user-js1zj9hm6i
@user-js1zj9hm6i 6 ай бұрын
እንዴት የዶሮቆዳአታስገቢም
@beimnet7340
@beimnet7340 7 ай бұрын
Hi sweetheart I like you and your video (talent) hands down for you. I just started watching your platform. Please show me how to prepare nech kemem ( alcha kemem) thank you you
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 7 ай бұрын
በእምነትዬ አሳይቻለው ግዜ ሲኖርሽ እይው ደግሞ በጣም ቀላል ነው
@mababa6556
@mababa6556 7 ай бұрын
WOW
@hareglulu8331
@hareglulu8331 7 ай бұрын
ጀግኒት ❤✊🏾👏👍
@paulton1234
@paulton1234 7 ай бұрын
እንኳን አደረሰሽ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 7 ай бұрын
እንካን አብሮ አደረሰን የኔ ውድ
@theodorospatrinos6799
@theodorospatrinos6799 7 ай бұрын
Bravo!! Είναι όλα υπέροχα!❤
@user-ze9of2fl3o
@user-ze9of2fl3o 7 ай бұрын
Maeliye enkuwaen aebero aedersn Gen menew tekur be tetkur lebesh?
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 7 ай бұрын
ለስራ ነው የኔ ውድ በሗላ እኮ ቀየርኩ
@user-zp2iq1qj7g
@user-zp2iq1qj7g 7 ай бұрын
አህለን እኮደህናመጣሺ
@yemsida1758
@yemsida1758 7 ай бұрын
ሜልዬ እንኳን አደረሰሽ ቂቤ አሁን የለም በዘይት ነው የሚቁላላው ድስቶች ያምራሉ ከየት ነው የምትገዣቸው ሜሊ ።
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 7 ай бұрын
Silit ይባላል የብራንዱ ስም
@hanaethiopia1059
@hanaethiopia1059 7 ай бұрын
ሜልዬ እንኩአን አደረሰሽ ከመላው ቤተሰብሽ የኔ ባለሙያ በጣም የምወደውን ገንፎ በቀላሉ እንዴት እንደሚሰራ ቪዲዮሰርተሽ ካሳሽኝ ወዲህ ሲያምረኝ ሲያምረኝ እይሰራሁ እበላለሁ ሁሌም አመሰግንሻለሁ 🙏🏽👍🏽❤️ ከሁሉም ያስደሰተኝ ነገርቢኖር በ10 ደቂቃ ውስጥ ስለሚደርስ ነው:: 🙏🏽❤️
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 7 ай бұрын
ይመቺሽ ሀንዬ
@tegesitmichael6368
@tegesitmichael6368 7 ай бұрын
Exactly I agree with you.
@le1785
@le1785 7 ай бұрын
ሜሊዬ ቆንጆ 😘😘😘❤️❤️❤️🙏🙏🙏
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 7 ай бұрын
ሊዬ ሰላም ነው
@BB-ww3uq
@BB-ww3uq 7 ай бұрын
Air pürifier brand pls
@watermelonyuh3810
@watermelonyuh3810 7 ай бұрын
ሜሊዬ የክትፎ ስጋ ለእሁድ ቅዳሜ ማታ ከትፌ በኮረሪማ እና በሚጥሚጣ ትንሽ ቂቤ አድርጌ አሽቼ ፍሪጅ አሳድሬ ለእሁድ አይሆንም???????? ፕሊስ ቶሎ መልሽልኝ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 7 ай бұрын
ቅዳሜ ከትፈሽ ውሃው እንዲወጣ ከምንም ነገር ጋር ሳትቀላቅዬ ፍርጅ ውስጥ አስቀምጪው ወንፊት ላይ ከላይ እንዳይደርቅ በደንብ ሸፍነሽ ከዛ እሁድ ተነስተሽ መቀላቀል
@user-qy9ov2fo2j
@user-qy9ov2fo2j 7 ай бұрын
ሌላው መሉዬ ፀጉርሽ አድጎ ነው ወይስ ድጎማ ተደርጎለት ነው?? በጣም ያምራል
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 7 ай бұрын
ኪኪኪኪ ቀኔን ነው ያበራሽው ድጎማ ደስ ይላል።በድጎማ ነው የኔ ውድ
@user-wj1ln5qg8t
@user-wj1ln5qg8t 7 ай бұрын
@@Mellyspicetv እስኪ የጠላ አሰራር አሳይን እህቴ ጠላ ከሀገር ውጭ ይከብዳል ለማዘጋጀት እኔማ ደግሞ እያማረኝ የማዙ ጠላ ትዝ እያለኝ ተቸገርሁ
@selam7643
@selam7643 7 ай бұрын
ከአባቴ ጋር ብትኖሩ በጣም ትስማሙ ነበር እሱ ሁሉንም ነገር በእጅ ይሁን ይላል ቡና ውቀጡ ሚጥሚጣ ውቀጡ ክትፎ በእጅ ክተፉ ይላል ያው እኛ ፈረሡም ሚዳው ያው እኛ ስራ ውለን እየመጣ ይደክመናል ብለን አሸንፈናል 😁😁
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 7 ай бұрын
ክትፎ እና ሽንኩርት እኔም እደግፋለሁ ሚጥሚጣው እንኳን ትንሽ ያቃጥላል ግን ቤተሰቦቻችን ምክንያታዊ ናቸው ያውቃሉ ብዙ ነገር እኛ ስለማንከተላቸው እንጂ ሚገርምሽ የምግብ ስራ ት/ቤት እራሱ ሽንኩርት በሚሽን መፈጨቱን ይቃወማሉ ከምክንያቶቹ አንዱ ለምሳሌ ሽንኩርቱ በከፊል ንጥረ ነገሩ ያጣል የሚል ነው በጣም ትልልቅ እሬስቶራንቶች ደግሞ ጉርሜ ምግብ የሚያቀርቡ ስጋ በእጅ ከትፈው ነው በርገር የሚሰሩት እናም ምን ልል ፈልጌ ነው የአባትሽ ሀሳብ ትክክለኛው ነው።
@semiraabdo7080
@semiraabdo7080 7 ай бұрын
አባትሽ እኮ ልክ ናቸው ከዘመኑ ጋር እንሂድ ብለን ነው እንጂ ማሽን የምንጠቀመው ሁሉም ነገር በእጅ ሲሰራ ነው የሚጣፍጠው ሚጥሚጣ በእጅ የተወቀጠው እና በማሽን የሚፈጨው በጭራሽ ጣአሙ አይገናኝም ቢቻል ትንሽ ትንሽ በእጅ ወቅጦ ማዘጋጀት ይሻላል ያን ያህል ከባድ አይደለም
@user-wj1ln5qg8t
@user-wj1ln5qg8t 7 ай бұрын
@@Mellyspicetvግን በዋዜማው ሰርቶ ማደር ይቻላል እንዴ ፆም አይሆንም?
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 7 ай бұрын
@@user-wj1ln5qg8t ካልበላን ምን ችግር አለሁ ለፋሲካስ በዋዜማው ነው የምንሰራው።
@selam7643
@selam7643 7 ай бұрын
@@Mellyspicetv 😘😘
@dagiflame
@dagiflame 7 ай бұрын
Please show us uour family. I love you so much
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 7 ай бұрын
ሙልዬ ባለቤቴ ስለ ማይፈልግ ነው ልጆቼም ህጻናት ናቸው ገና በራሳቸው መወሰን አልጀመሩም ሲያድጉ ጠይቄያቸው ይመጣሉ
@tigistgetachew4942
@tigistgetachew4942 7 ай бұрын
በርክ ያልሽ ሴት ይብዛልሽ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 7 ай бұрын
አሜን ቲጂዬ
@Muday-Werk
@Muday-Werk 7 ай бұрын
Hi Melu, can you send to me the air cleaner link?
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 7 ай бұрын
ኮሚኒቲ ላይ ፎቶ አስቀምጫለሁ የኔ ውድ ሞዴሉን አይታችሁ እንድትገዙ ግን ላይን ስላልገዛሁት ሊንክ ማስቀመጥ አልቻልኩም
@peace3791
@peace3791 7 ай бұрын
ነጭና ጥቁር ቅመም እንዴት መቀመም እንደሚቻል አስተምሪኝ እባክሽ:: ኢትዮጵያ አይደለሁም
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 7 ай бұрын
የኔ ውድ ቪዲዮ ሰርቻለሁ ጊዜ ሲኖርሽ እይታ ቀላል ነው
@selamleethiopia3423
@selamleethiopia3423 7 ай бұрын
ሜሉ ልዩ ነው። የማሽኑን ስም ግን አላገኛሁትም።
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 7 ай бұрын
ኮሚኒቲ ላይ ትንሽ ከ 2 ቪድዮ በታች አለልሽ
@user-cx3id1qd7e
@user-cx3id1qd7e 7 ай бұрын
እኳን አደረሰሽ የማሽኑን ስም sory አልፃፍሽዉም ላገኘዉ አልቻልኩም
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 7 ай бұрын
amzn.eu/d/4rpwPEV
@meazahailemariam6813
@meazahailemariam6813 7 ай бұрын
እንኮን አቡሮ አደረስን🙏🏽ዘይት ግን እኔ እማዉቀዉ የ ወራ ዘይት ወይም olive oil ሲቁላላ ለጤና ጥሩ አይደለም ሊወጣ ሲል መጨመር ነዉ ጥሩ በተለይ extra virgin ሊለዉን ስለማልጠቀም አላዉቅም ዳሮ ደሞ ያለሽበት አገር ሙሉ ዳሮ እደ አገራችን ተገንጥሎ 12 ቡልት የ ሚስራ የለም? ወይስ ይህ ቀላል ስለሆነ ነዉ ለ ሥራ እኔግን እግር ቡቻ የሚስራ ዳሮ አይመስለኝም እማይገኝ ካልሆነ በስተቀር ይህ የእኔ ፍላጉት፣ምርጫነዉ።
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 7 ай бұрын
አይ አለ ሙሉ ዶሮ ስላልፈለግን ነው
@its-mahii9432
@its-mahii9432 7 ай бұрын
Sigerem melye mebrat teftto shinkurt be eje ketfe leyt alebegn taemu lezi nw leka be ewent
@liwbk2682
@liwbk2682 7 ай бұрын
Enkuwan abro aderesen yene konjo gen ye maskin simu or link alagenghutim
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 7 ай бұрын
ዩ ቲዩብ ላይ community እሚለውን ስትነኪ ታገኚዋለሽ የኔ ውድ
@liwbk2682
@liwbk2682 7 ай бұрын
@@Mellyspicetv❤❤❤
@nigistbitule1191
@nigistbitule1191 7 ай бұрын
ዶሮ የሚሰራው በቅቤ ነው ለተጠየቅሽው መልስሽ በራስሽ አመለካከት ነው በዘይት መሰራት የተጀመረው ከአቅም ማነስ እንጂ ሌላ በቂ ምክንያት የለውም መልካም በአል
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 7 ай бұрын
አሜን ለሁላችን እናመሰግናለን ንግስት ለዛ እኮ ነው አይሰራም አልላችሁም እኔ የማሳየው ለኔ ጥሩ ነው ብዬ የማስበውን ነው ብዬ ተናግሪያለው።በመቀጠል ያውም ማነስ ሊሆን ይችላል ግን ደግሞ ጤናቸውንም አስበው ሊሆን ይችላል መደምደም አይቻልም ቅቤ ሲቁላላ ገብቶም ቶክሲክ ነው ምንም ጥያቄ አያስነሳም
@lidu3065
@lidu3065 7 ай бұрын
I​@@MellyspicetvI like your way of cooking and thank you
@eyerusbeauty8122
@eyerusbeauty8122 7 ай бұрын
ሜልዬ ማሬ እንክዋን ደህና መጣሽ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 7 ай бұрын
እንኳን ሰላም ቆየሽኝ እዩ
@zaharahassan9750
@zaharahassan9750 7 ай бұрын
ሚሊዪ በጣም ጀምሮብሻል❤❤❤❤❤❤❤
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 7 ай бұрын
አመሰግናለሁ የኔ ውድ
@meseretmitiku9407
@meseretmitiku9407 7 ай бұрын
Endate endemwodesh melu
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 7 ай бұрын
ክበሪልኝ እህቴ
@user-gp9sf9cn7g
@user-gp9sf9cn7g 7 ай бұрын
ለእኔ ጥሩ ድስት ኦን ላይ ማግኘች የምችል ለቀይ ውጥ የሚሆን ካልሽ አሳይን
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 7 ай бұрын
እኔ የምጠቀመው silit ይባላል ስሙ እስቲ ሞክሪው
@kingcell4953
@kingcell4953 7 ай бұрын
Bwha abselo kbet mknes ysflgale enga etiooywyn kbat zlale klale ednwer ykoterl ltena gen mtefo new
@meseretgebremedhen8037
@meseretgebremedhen8037 7 ай бұрын
የኔ እህት ሰላምሽ ይብዛ ማሽኑን ስሙን ወይም ካርቶኑን ቢዲዮ ቀርፀሽ ብትለኪልን ከይቅርታ ጋር ሰላም ሁኚልን
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 7 ай бұрын
amzn.eu/d/4rpwPEV
@meseretgebremedhen8037
@meseretgebremedhen8037 7 ай бұрын
@@Mellyspicetv አመሰግግናለው ተባረረረኪ
@User1-qp3vq
@User1-qp3vq 7 ай бұрын
What water with onion???????
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 7 ай бұрын
አዎ በውሀ ነው የሚበሰለው በማሽን መፍጨት ሲጀመር ነው ሽንኩርትን በውሀ ማብሰል የቀረው
@user-rr1ld8dy1f
@user-rr1ld8dy1f 7 ай бұрын
❤❤❤❤
@timar4198
@timar4198 7 ай бұрын
ጠፍተሽ ነበር
@Jungkook-world97
@Jungkook-world97 7 ай бұрын
እንደት ተብሎ ሽንኩርት በቅቤ ይቁላላል ይቃጠል የለንዴ ? እኔ የማቀው ሳይበዛ በዘይት ይቁላላል ከዛ መጨረሻ ነው ቅቤ የሚጨመረው 😀😁
@r-wck
@r-wck 7 ай бұрын
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@user-vj4zo8mt9s
@user-vj4zo8mt9s 7 ай бұрын
❤❤❤
@mamita1492
@mamita1492 7 ай бұрын
Melu ❤
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 7 ай бұрын
Thank you dear
@n.medhanialem5978
@n.medhanialem5978 7 ай бұрын
እንዳልሽው ያንቺ አሰራ ነው እንጂ ዶሮውስጥ ዘይት አይጨመርም ቅቤ ሽንኩርትን ለማቁላላት አይመከርም የወይራዘይትም በስንት ዲግሪ ፋራናይት እንደምትሰሪ ባላቅም ብዙም ሪኮመንድ አይደረግም እናም ዶሮውን ውሐ ጣል እያረጉ ማብስልና መጨረሻ ላይ ቅቤ ይጨመራል
@le1785
@le1785 7 ай бұрын
ሜሊዬ ለመጀመሪያ ጊዜ ቡና ስታፈይ አየሁ ያምርብሻል ይልመድብሽ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 7 ай бұрын
እሺ
@user-or7cd1eq6g
@user-or7cd1eq6g 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@bettykidane2349
@bettykidane2349 7 ай бұрын
I lived in Greece for 4 years I never seen any foreign people live the way you live. are you married Greek person other wise I don't know or you make money from you tube.
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 7 ай бұрын
ባለቤቴ ሀበሻ ነው ቤቲዬ እኔ እኮ ሀብታም አይደለሁም ለምን እንደዚህ አልሽ።በነገራችን ላይ ግሪክ ሀገር ሀበሻ ዶክተሮች በግል ስራ የሚተዳደሩ እንዲሁም የፋብሪካ ባለቤት ያለበት ሀገር ነው ያው ሁሉም በጎራው ስለሚኖር እንጂ እና ደግም ብዙሀኑ የጉልበት ስራ ሰራተኛ ስለሆነ እንጂ
@user-px7vw5su6b
@user-px7vw5su6b 7 ай бұрын
Adera weguenotche le metbess Ye lewz zeyt tetekemue wet degmo betirew yetetchemeke Ye weyra zeyt(cold pressed olive oil),mixed,refined yemil tsihuf kanebebatchihu ENDATIGUEZU.Essat sinekaw toxic newou.Ye suf zeyitim endezaw,atabsilubet selata lay bitcha tetekemubet.
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 7 ай бұрын
እናመሰግናለን የኔ ውድ
@semiralalemda555
@semiralalemda555 7 ай бұрын
❤❤❤❤
Underwater Challenge 😱
00:37
Topper Guild
Рет қаралды 23 МЛН
Пройди игру и получи 5 чупа-чупсов (2024)
00:49
Екатерина Ковалева
Рет қаралды 4 МЛН
የድርቆሽ ፍርፍር | dirkosh firfir
14:22
Melly spice tv
Рет қаралды 43 М.
ከባሌ ጋር ቆንጆ ጊዜ
20:05
Melly spice tv
Рет қаралды 41 М.
የእናቶቻችን ምግብ ማጣፈጫ ሚስጢር
8:03
Melly spice tv
Рет қаралды 10 М.
ወገብ ለመጠገን ቆንጆ ቁርስ
13:47
እጅግ ሞያ EJIGE MOYA
Рет қаралды 66 М.
🔴ፍርያት የማነ ትሓቂ ተዛሪባ!
15:03
KALEB TV
Рет қаралды 45 М.
ወንድሙ ስለ አሟሟቱ ተናገረ! የባቡጂ የቀብር ስነ ስርአት!
19:31
Yehiwet Gets - የህይወት ገፅ
Рет қаралды 176 М.
የድልህ አሰራር |how to make dilih |
12:25
Melly spice tv
Рет қаралды 47 М.