የነገስታት አልባሳት ዲዛይነሯ አስቴር እና ግጥምጥሞሾቿ !

  Рет қаралды 11,753

Etalem Mesgana

Etalem Mesgana

Күн бұрын

Пікірлер: 71
@kalecreates
@kalecreates 2 ай бұрын
ክብር ለ እግዛብሔር ይሁን አስቴር እህቴ እንኳንም ጌታ ሞገስን ሰጠሽ ። እኔ ዲዛይነር ነኝ ከኢትዩዽያ እና በጣም እየተደነኩ ነዉ የሰማዋቹ ፊልም እንጂ እዉነት አይመስልም ሰዉ መድረስ ከሚፈልግበት ሞገስን የሰጠሽ ጌታ ይባረክ። ለኛ ጌታ እንደሚችል ማሳያ ነሽ ፣እናመሰግናለን እታለም ተባረኪ
@alemabebe2674
@alemabebe2674 Ай бұрын
ዋው ድንቅ ምስክርነት ተባረኩ ደስ ሲል❤❤😊
@mekdeseshetudejene9750
@mekdeseshetudejene9750 2 ай бұрын
እታለም ይገርማል ጌታ አለምልሞሻል ታድሰሻል ፀጋው በዝቶልሻል ጌታ ክብሩን ይውሰድ
@etalemmesgana7398
@etalemmesgana7398 2 ай бұрын
@@mekdeseshetudejene9750 አሜን እህቴ ተባረኪ
@fekadu-tp2to
@fekadu-tp2to 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ከኢትዮጵያ እንዲህ ያሉትን ወገኖች መገናኘት በጣም ደስ ይላል እንኩዋን ጌታ ረዳሽ አያውቁም እያሉ ከሚያላግጡብን መሃከል መገናኘትሽ ወገንን ያኮራል ተባረኪ
@alemabebe2674
@alemabebe2674 Ай бұрын
እታለምዬ ቆንጆ ሆነሻል ተባረኪ❤
@etalemmesgana7398
@etalemmesgana7398 Ай бұрын
@@alemabebe2674 አሜን ተባረኪልኝ
@asnabelayneh7228
@asnabelayneh7228 2 ай бұрын
ትልቅ ክብር ለመምህራን እታለም ደስታሽን ሙሉ ያድርግልሽ ተማሪሽን በጌታ ሆና ስላገኘሻት ቃለ መጠይቅ በማድረግሽ ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን !
@etalemmesgana7398
@etalemmesgana7398 2 ай бұрын
አሜን
@hiwotkidus1163
@hiwotkidus1163 2 ай бұрын
Wow what a testimony I can't wait for the next part that will be more of Gods salvation by her life .thank you Etalemye May God bless you sister Aster❤
@etalemmesgana7398
@etalemmesgana7398 2 ай бұрын
For both of us, AMEN, & Bless you too❤
@sungetahun6311
@sungetahun6311 9 күн бұрын
♥️💥🔥Thank you our God for Fovior 🙌🤲♥️ And Etalm, I like your dress, makeup, and your hair style 👍♥️
@etalemmesgana7398
@etalemmesgana7398 9 күн бұрын
Thank you❤
@Sabdusha
@Sabdusha 2 ай бұрын
wow ግሩም የ እግዛብሄር እገዛ ነው እህቴ ከዚህም የበለጠ ክብር ይጨምርልሽ ኢየሱስ ጌታ ነው ክብር ለ እግዛብሄር ይሁን❤❤❤
@mekedesmezmur4057
@mekedesmezmur4057 2 ай бұрын
Favor, favor የሚገርም የእግዚአብሔር እይታ እንዴት ጌታ እንዳገናሽ ለምስማት I can't wait. God bless both of you, and thank you for sharing your testimony 🙏🙌💕
@etalemmesgana7398
@etalemmesgana7398 2 ай бұрын
Amen, bless you too❤
@AmarechWolde
@AmarechWolde 2 ай бұрын
Astu, my sister, you did such a wonderful beautiful job. God is with you always through out your life. His wisdom, favor and blessings is with you Flow you all your life. You always shining strong woman of God. Love you Astu, you are blessed highly favored loved by God. Love you beautiful Astuyy ❤❤❤🙏🙏🙏💐💕❤️ your sister and friend
@etalemmesgana7398
@etalemmesgana7398 2 ай бұрын
Well said
@mahleteyassu7911
@mahleteyassu7911 2 ай бұрын
Etalemye tebareki yemtsqerbiyachew hulu yemibarku nachew❤
@etalemmesgana7398
@etalemmesgana7398 2 ай бұрын
Amen, bless you too
@sebleworkbelaineh5495
@sebleworkbelaineh5495 2 ай бұрын
Gods grace is all the time give us first and best chance , let all glory be to God.
@etalemmesgana7398
@etalemmesgana7398 2 ай бұрын
@@sebleworkbelaineh5495 አሜን
@yemithomas9892
@yemithomas9892 2 ай бұрын
What a captivating story! I believe in generational blessing as well! God is faithful and always good! Bring on part 2, can’t wait!
@leba22
@leba22 2 ай бұрын
All weshet new manenetuan enawkalen full of lies
@yeubdardemeke5924
@yeubdardemeke5924 2 ай бұрын
አስቱን የማወቃት ዱባይ ነዉ በጣም የተባረከች ሴት ነች በጣም ደሰ አለኝ በጌ ታ ሆና ሣያት ጌታ ይባረክ
@etalemmesgana7398
@etalemmesgana7398 2 ай бұрын
አሜን እርሰዎም ተባረኩ
@EliasAdamu-k2p
@EliasAdamu-k2p 2 ай бұрын
Tebareki Ethalem
@etalemmesgana7398
@etalemmesgana7398 2 ай бұрын
@@EliasAdamu-k2p Amen&you too
@tigisthaile7565
@tigisthaile7565 2 ай бұрын
ረጂም እድሜ ከሙሉ ጤንነት ጋር እግዚአብሔር ይስጥሽ እህቴ❤❤❤❤❤❤ በጣም እወድሻለሁ
@etalemmesgana7398
@etalemmesgana7398 2 ай бұрын
እኔም በጣም እወድሻለሁ ተባረኪልኝ
@lydiahailu8183
@lydiahailu8183 2 ай бұрын
your life speaks Jesus! What a life😇
@etalemmesgana7398
@etalemmesgana7398 2 ай бұрын
@@lydiahailu8183 True, the best will be aired 2moro
@tinogalaxy3014
@tinogalaxy3014 2 ай бұрын
ይህ ቃለ መጠይቅ አንዲከናወን እግዚአብሄር አምላከ ስለረዳችሁ ክብር ለስሙ ይሁን። የእግዚአብሄርን ድንቅ መንገድ እና አሰራር የሚያሳይ ድንቅ ምስክርነት ነው። ጌታ ኢየሱስ ይክበር። እህቶቼ ተባረኩልኝ።
@etalemmesgana7398
@etalemmesgana7398 2 ай бұрын
አሜን እርሰዎም ይባረኩ
@rahelyosief5328
@rahelyosief5328 2 ай бұрын
Please Etalem I am waiting the 2 part God Bless you🙏
@etalemmesgana7398
@etalemmesgana7398 2 ай бұрын
@@rahelyosief5328 Amen dear, will be released 2day around 1pm
@wardewarde9415
@wardewarde9415 2 ай бұрын
Blessed 🙏🙏🙏🙏
@etalemmesgana7398
@etalemmesgana7398 2 ай бұрын
I have informed the cameraman , hope you can listen clearly But for me & the interviewee Aster, listened with no problem Would you check your cellphone please
@benai5241
@benai5241 2 ай бұрын
Waw, she is an amazing talented woman, thank you for bringing her up here. She is an inspiration. She should be inviting to share her story on a big Tv channel.
@etalemmesgana7398
@etalemmesgana7398 2 ай бұрын
@@benai5241 Yes, tku for your advice will arrange that too.
@aklile7691
@aklile7691 2 ай бұрын
* Parcel 'ፓርስል'
@HanaAbate93
@HanaAbate93 2 ай бұрын
ንጉስ ለወደደው ነው እህቴ
@AsterAsnake-u2p
@AsterAsnake-u2p 2 ай бұрын
Please the 2nd one
@haimanotbelete
@haimanotbelete 2 ай бұрын
ሰላም እታለምዪ ሰላምሽ ይብዛ ! የምታቀርቢያቸው እህቶች እግዚአብሔር የረዳቸው የሚደነቁ ለእኛም ብዙ እውቀት ቀርቶልናል የተባረክሽ ነሽ በጣም እንወድሻለን የተረጋጋሽ እወነተኛ የክርሰትያን ሞዴል ምልክታችን ነሽ በርቺ ይህንን ያንቺን ፕሮግራም በፍቅር ነው የማዳምጠው ተባረኪልን📖💕🙏 ✅
@etalemmesgana7398
@etalemmesgana7398 2 ай бұрын
@@haimanotbelete አሜን ሃይማኖት ተባረኪ
@Huluselam-hx5hp
@Huluselam-hx5hp 2 ай бұрын
እታለም ተባረኪ የእግዚአብሔር ሞገስ ይጨመርልሽ የምታቀርቢው ደስ ይላል
@menberechali3882
@menberechali3882 2 ай бұрын
እንኳን አደረሰሽ የምታጋሪን ሁሉ እጅግ ደስ የሚል ሆኖ ሳለ የደቂቃዋ ማጠር ምንም ሳልጠግበው ያልቅብኛል እሷን ብቻ ብታስተካክያት ደስ ይለኛል ብርክ በይልኝ
@etalemmesgana7398
@etalemmesgana7398 2 ай бұрын
አሜን እህቴ ከ1 ሰዓት በላይ በዩቲዩብ ሰለማንጭን ነው ይቅርታ አሰደናቂው ጥሪዋ ግን ይቀጥላል
@richblessed2195
@richblessed2195 2 ай бұрын
Amazing testimony, Cant wait for part two,
@mebratgetahun6744
@mebratgetahun6744 2 ай бұрын
So proud of you my sister God is good ❤❤
@የዬካውቅዱስሚካኤል
@የዬካውቅዱስሚካኤል 2 ай бұрын
ጥሩ ሰላምተኛ ቅን ሴት ስለሆንሽ መንገድሽ ሁሉ አልጋ በአልጋ ሆነልሽ በዛ ላይ ቆንጆ አይነ ግቡ ያልገባኝ ነገር በኦርቶዶክሰሰ ተዋሀዶ ውስጥ ሆነሽ መንገድሽ ህይወትሽ ከተስተካከለ በህዋላ ፕሮቴስታንት ሆነሽ ማለት ነው???? ምድን ነበር የሀይማኖትሽ ጥፋት ያስቀየረሽ??
@Helenkassaye1
@Helenkassaye1 2 ай бұрын
What a wonderful story ❤️ lovey lady. Yes favor of God. Etalem you should go an see Union it is a wonderful place. Near Flamingo.
@Helenkassaye1
@Helenkassaye1 2 ай бұрын
Union is on of the top restaurant in Addis Ababa. I love that place.
@etalemmesgana7398
@etalemmesgana7398 2 ай бұрын
@@Helenkassaye1 Sure I will, tks
@senaitgeorgies3239
@senaitgeorgies3239 2 ай бұрын
Astuye wow Selayeush des beloyale yene melkame sewe and strong women I am the witness she is telling the truth and She Made a beautiful Wedding dress for us she was doing great god bless you my dear❤❤❤❤😊
@azebderege5393
@azebderege5393 2 ай бұрын
Amazing testimony - God is good. 🙏❤️🙏
@Abel-i2y
@Abel-i2y 2 ай бұрын
The sound is too low i can't hear anything..pls fux and repost..GBU..etalem❤
@aklile7691
@aklile7691 2 ай бұрын
*hearing aid
@taegayedessalegn7763
@taegayedessalegn7763 2 ай бұрын
እግዛብሔር ብርክ ያርግሽ አስቱዬ ::
@SenaitTesfaledet
@SenaitTesfaledet 2 ай бұрын
What a blessing 🙌 🙏 early blessing 🙌 🙏
@azebg328
@azebg328 2 ай бұрын
ነጮች ሆናችሁ በተለይ ጠያቂዋ እንግሊዘኛዉን ከቋንቋዋ የበለጠ አዉቀዋለሁ የምትል ትመስላለች ስለችሎታሽ አደንቃለሁኝ ግን እንዳንድ አዳማጭ ስሜት ይገላል
@etalemmesgana7398
@etalemmesgana7398 2 ай бұрын
@@azebg328 ይቅር ይበሉን
@etalemmesgana7398
@etalemmesgana7398 2 ай бұрын
@@azebg328 እኔውነኝ እንዴ ብዙ የእንግሊዝኛ ቃል የተጠቀምኩት? አረ አላውቅም የማውቃትን ጣል አርጌ ይሆናልና ይቅር በሉኝ
@zewdusolomon1828
@zewdusolomon1828 2 ай бұрын
The word "Gobeetweegnaal" is rude when you use an amharic word. In English vocabulary, visiting me is correct .
@ThehayAbebe
@ThehayAbebe 2 ай бұрын
ግማሹ ንግግር እንግሊዝ ኛ ነው ብዙኀኑን አስቡት እንጂ፡፡
@NigatuAlemayehu-j7r
@NigatuAlemayehu-j7r 2 ай бұрын
Tjhiis women history is bad not good example fior Christians..
@hirutfisher2631
@hirutfisher2631 16 күн бұрын
Why did you say that? Did you not have bad history.
አሳ አጥማጁ ነብይ
23:41
Etalem Mesgana
Рет қаралды 7 М.
UFC 310 : Рахмонов VS Мачадо Гэрри
05:00
Setanta Sports UFC
Рет қаралды 1,2 МЛН
Каха и дочка
00:28
К-Media
Рет қаралды 3,3 МЛН
Что-что Мурсдей говорит? 💭 #симбочка #симба #мурсдей
00:19
ፓስተር ኪያ እና ከባዱ ጥሪዋ
48:33
Etalem Mesgana
Рет қаралды 3,8 М.
ጭስና አብረቅራቂ መብራት ለማን ??
1:08:47
Etalem Mesgana
Рет қаралды 10 М.
"አይሮፕላኑ ሲወድቅ ..."
1:02:34
Etalem Mesgana
Рет қаралды 14 М.
አስደናቂው ጥሪ! አገልጋይ ሃብታሙ ረጋሳ
35:33