የገዛ ጓደኛዬ ባሌን ቀምታኝ ወለደችለት|| አብረው ሆነው ደውለው ይሰድቡኛል||ወልጄ ተኝቼ ልጋብዝክ ብላ ወስዳ አብረው አደሩ

  Рет қаралды 51,709

ክህሎት

ክህሎት

Күн бұрын

Пікірлер: 193
@hayu684
@hayu684 Жыл бұрын
አላህ ከእንደዚህ አይነት ጓደኛ አላህ ይጠብቀን ደምሩኝ
@madena5159
@madena5159 Жыл бұрын
አሚን
@mestawotzina6951
@mestawotzina6951 Жыл бұрын
አሜን
@korichafantaye1135
@korichafantaye1135 Жыл бұрын
Amen Amen Amen 🙏
@Menchgrotbatsub
@Menchgrotbatsub Жыл бұрын
አቤት ቁንጅና ወብ ነሽ ቢመችሽማ ልዩ ነሽ አይዞሽ በፈጣሪሽ ታመኚ መበደል አንዳንዴ. ጥሩ ነው የሚክስ እግዚአብሔር ነው
@mastallbisset9682
@mastallbisset9682 Жыл бұрын
በትትትክክክልልልል
@aberuyetewydolij3787
@aberuyetewydolij3787 Жыл бұрын
Unatsh new❤❤❤
@workalemmera7080
@workalemmera7080 Жыл бұрын
አታልቅሽ የኔ እናት ይዘገያን እንጂ የጇን ታገኛለች እንባሽ ለፈጣሪ ብቻ ይሁን በምታምኝው እምነት ፀልይ እግዛብሄር እንባሽን ያብስልሻል እመኝኝ እራስሽን ጠብቂ ለልጅሽ ታስፈልጊው አለሽ እራስሽን ስታቆሚ ያፍራሉ እነሱን ትኩረት አትስጫቸው እሷ ቆሻሻ ዕምነት የሌላት ፈጣሪን የማታውቅ ስለሆነች ነው ከቼልሽ ከነሱ እራቂ እሱንም ዞር በል በይው ቆፍጠን በይ አንች ለምነው ምትፈሪያት ወይኔ እንዴት ተናደድኩ እች ግም
@የዉሎዋቅብጥየዉሎዋቅብጥ
@የዉሎዋቅብጥየዉሎዋቅብጥ Жыл бұрын
የጉርቤት ምቀኛ እና የጎዴኛ ምቀኛ አላህ ዪያዝለን በጣም ነው የሜቃጥለው
@لاالهالاالله-ر2ع1ر
@لاالهالاالله-ر2ع1ر Жыл бұрын
አሚን
@senayt5708
@senayt5708 Жыл бұрын
የበቀል አምላክ እግዚአብሔር ይበቀላት አይዞሽ እህቴ ሁሉም ለበጎ ነው
@bintahmed
@bintahmed Жыл бұрын
አላህየ ከመጥፎ ጓደኛ አተ ጠብቀን ያረብ እኛንም ጥሩ አሳቢ አድረገን ኢላሂ. ምን አይነት ጓደኛ ነው የሚታመነው የአላህ ዘመኑ ያስፈራል 😭
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 Жыл бұрын
ርዕሱን ሳየው የኔ ታሪክ ነው ልዩነቱ እኔ አልወለድኩም 😭😭ከሰውነት ተራ ወጥቼ ነበር
@hhkk4666
@hhkk4666 Жыл бұрын
እኔስወልጃለሁ
@Jesusmylord-e8u
@Jesusmylord-e8u Жыл бұрын
ayzon😔
@luciaberhane3012
@luciaberhane3012 Жыл бұрын
Me too. 20 years friends
@mulu9531
@mulu9531 Жыл бұрын
እኔም ደርሶብኛል 😢😢😢😢😢😢
@fafitube1
@fafitube1 Жыл бұрын
ብዙወቻችን የባሎቻችንን መልካምነት ሥናወራ የራሣቸው ለማዲረግ የሚያደርጉት ጥረት ይገርመኛል🤔
@martaayenew8733
@martaayenew8733 Жыл бұрын
እናቴ ተያት ትውሰደው እሄ ወንድ ሳይሆን አሳማ ነዉ ገላገለሽ እሶንም በቅርብ ጥሎት ይሄዳል የእሶ ጓደኛ ትወስደዋለች እሄ ቦይ መሻገሬያ የደቀቀ እንጨት
@hawahawa8959
@hawahawa8959 Жыл бұрын
ሴት አልወድም ስላችሁ በምክናየት ነው
@Sosinayirgu
@Sosinayirgu Жыл бұрын
ይገርማል ሰው እግዚአብሔርን መፍራት ትቷል አይዞሽ
@ruqiyanasir9812
@ruqiyanasir9812 Жыл бұрын
ልጅ ሲምር ማሻላህ በልጅሽ ተካሽ
@Rነኝቤተሰቦቼንናፋቂስደተ
@Rነኝቤተሰቦቼንናፋቂስደተ Жыл бұрын
እኔም በምወዳት ጎደኛየ ስደት ላይ ላገባ የጨረሥነውን አጣልታ ለራሷ አገባችው አላህ ሽክል ልጅ ይስጣት ይች ቆሻሻ በጣም ነበረ የማምናት
@neganega5754
@neganega5754 Жыл бұрын
ስደትስ እንኳን ቀረብሽ አብሶ ሳወዲ
@neganega5754
@neganega5754 Жыл бұрын
አታስተዋዉቁ እንዴ ለሴት ጓደኛ
@Rነኝቤተሰቦቼንናፋቂስደተ
@Rነኝቤተሰቦቼንናፋቂስደተ Жыл бұрын
@@neganega5754 አሁን ላገባ ነበረ ስደት ነን ሁለታችንም ሳውዲ ነኝ ምን ትሉኛላችሁ
@susumebratu9074
@susumebratu9074 Жыл бұрын
ወንድ ልጅ ማንም የሚጎትተው እንስሳ ሲሆን በጣም ያስጠላል
@የዉሎዋቅብጥየዉሎዋቅብጥ
@የዉሎዋቅብጥየዉሎዋቅብጥ Жыл бұрын
እፍ እኔም ጓዴኛ አለችኝ በጣም ውሸታም ነች እና ከሆነ ቡሀላ መሼሽ አለብኝ ጥሩ ትምህርት አግቻላሁ
@salamaseyoum4974
@salamaseyoum4974 Жыл бұрын
Tolo bilesh erakiyat
@ሳራ-ረ6የ
@ሳራ-ረ6የ Жыл бұрын
አይዞሽ በእውነት ካባድ ነው የገዛ ጓደኛ አይይይይ ጉድ እኮ ነው እግዚአብሔር ይቅር ይባለት መጥፎ ባልሽ ነዉ እንዴት ጓደኛ መሆንሽን እየወቃ ይተኛል ባሌጌ ነው አይዞሽ እህቴ
@yerfubesha1998
@yerfubesha1998 Жыл бұрын
ውሽላውን ነበር መቁርጥ
@zወሎየዋ
@zወሎየዋ Жыл бұрын
😂😂
@zainaby.4716
@zainaby.4716 Жыл бұрын
የሶንስ ሀሀሀ
@fatma6629
@fatma6629 Жыл бұрын
ትክክል
@fatma6629
@fatma6629 Жыл бұрын
@@zainaby.4716 አይ የሱ መገር
@ba7359
@ba7359 Жыл бұрын
ኪኪኪኪ
@lubabalulu2733
@lubabalulu2733 Жыл бұрын
ግንኮ ለልጅ ብለንጅ ትዳር ፈልገን መቸም አናገባ ኡፍፍፍፍፍ ኧረ ሲያስጠሉ እከካሞች ወይ በስራአት አያስተዳድሩ ወይ አይታመኑ
@shibiretadese3074
@shibiretadese3074 Жыл бұрын
እንኳን የሴት ጎደኛ የሌሌኝ እፍፍፍፍፍፍፍ
@ገጠሬዋነኝ-ሠ9ወ
@ገጠሬዋነኝ-ሠ9ወ Жыл бұрын
ኢቤኤስ ነበር መቅረብ የነበረብሽ ማማየ በተሻለመልኩ ያግዙሽነበር
@alamalam262
@alamalam262 Жыл бұрын
አይዞሽ የበዳዮች ቀን ይመጣል የተበዳይ ቀን ይወጣል
@icaremobile6404
@icaremobile6404 Жыл бұрын
ክህሎቶች ስልክእና አካውንትዋን በሚታይ በኩል ለምን አትለጥፉም??????ቪዲዮውን ሙሉ ሠው ሁሉ አያይም።ፈጥናችሁ ለጥፉት።
@konjokonjo9375
@konjokonjo9375 Жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ ፈጣሪ የስራዋን ይስጣት የእጆን ታገኛለች ያው ቢዘገይም ይፈረዳል
@እዛውዋርካውስርነኝ
@እዛውዋርካውስርነኝ Жыл бұрын
ዛሬኮ አይደለም ጋደና የናት ልጅም ትቀማለች ምናይነት ዘመላይ ደረስን አይዞሽ እማ አታልቅሺ ውሎ አያድርም አድ ነገር ወና ይቅር በይኝ ብላ ትመጣለች ለአምላክ ስጫት
@እዛውዋርካውስርነኝ
@እዛውዋርካውስርነኝ Жыл бұрын
የታባቴ ላግኝሽ ማርያምን ትንሽ ግቢ ነበረችኝ እደው ቆርቆሮ በቆርቆሮ ብሰራልሽ የኔናት ከአይና ብትርቂ ወደጎሮ ሰፈር ከሄድሽ
@hirutalemu4968
@hirutalemu4968 Жыл бұрын
ሚዲያው ስልኳን አካውንትዋን ፊትለፊት አለጠፉም ለምን እንደሆነ አልገባንም።ስልኳን እኔ ልላክሎት
@እዛውዋርካውስርነኝ
@እዛውዋርካውስርነኝ Жыл бұрын
@@hirutalemu4968 ስልኳን ስትናገር እስከመጨረሻ ሰምቼ ያዝኩት
@16Titi
@16Titi Жыл бұрын
ኦፍ ኑሮዋን አሰብኩት
@soliyanaenate20
@soliyanaenate20 Жыл бұрын
Tebareki medehanialem yasebeshewen yemulaleshe
@zወሎየዋ
@zወሎየዋ Жыл бұрын
የምቺሉእረዶት አቺ አይዛሽ የልፍል ፈጣርይርዳሽ😥😥😥
@rorororo7967
@rorororo7967 Жыл бұрын
አይዞሽ የእናት እግዚአብሔር የስራዋን ይሰጣታል።
@bizuneshidawate9962
@bizuneshidawate9962 Жыл бұрын
ይሄንን እውነት እንትኑን ቆርጦ እንደ ከረባት ማንጠልጠል ነበር ባለጌ ነው
@ዜድወሎየዋቤትአምሀራ
@ዜድወሎየዋቤትአምሀራ Жыл бұрын
የጇንይስጣት
@abaymulusew1853
@abaymulusew1853 Жыл бұрын
ስልክ ቁጥር እና አድራሻ ካላት አሳዉቁን
@hayathayat827
@hayathayat827 Жыл бұрын
አይ የሴት ጓድኛ እድሜዋይጠር አይዞሽ እግዚአብሔር አለሽ እህት 😭😭💔💔☝️☝️☝️☝️
@hdjdfjfh8183
@hdjdfjfh8183 Жыл бұрын
አይዞሺ እህት ለበጎነዉ ያልፍል
@hhkk4666
@hhkk4666 Жыл бұрын
ወሏሂ የኔም ታረክእንዳች ነው የገዛ ጉደኛየ ቤት አለኝ ብረ አለኘ እያለች እየተደዋወለች አግባኝ እያለች ስትለው ፀባዪ ተቀየረ ከዛ እኔ ደግም እረጉዝ ነበኩ ናፀባየ ትንሸ ተቀየረ ከዛ ወዲውኑ እኔን ፈቶ እሱዋን አገባ ይኸው ወልደዋል ይሰረብኛል እማይሉኝ የለም በስደት ቁስል ብየ አለሁ 5አመት ሙሉ ገንዘቤ ናክዶ ሄዴ ሰንት መስዋዕትነት ከፋየ እፍፍፍፍ ።ፀፌ አልጨረሰውም ግን ጉደኛ ምረጡ።
@zabibakeder1542
@zabibakeder1542 Жыл бұрын
Abshir Yene wud yamal Allah yeteshale yikisishal
@fatma6629
@fatma6629 Жыл бұрын
የኛ ወንዶች ምን ይሻላቸዋል የኔም እዴዚሁ አርጎኛል ግን ልጂቱን እኔ አላውቃትም
@hhkk4666
@hhkk4666 Жыл бұрын
@@fatma6629 እኔስ አውቃለሁ አብራኝ በልታ ጠጥታ
@hhkk4666
@hhkk4666 Жыл бұрын
@@zabibakeder1542 አሜን ውዴ /😘
@እሙሂበቱላህ-ዐ4ጀ
@እሙሂበቱላህ-ዐ4ጀ Жыл бұрын
አብሽሪ እህቴ ጠንካራ ሁኚ ምንም አትናደጅ ከሱ በልጠሽ ለመታየት ጥንክር በይ ወንድ ውሻ ነው እኔ ገና ሳላገባ እንደ እሳት ፈራሁ ይኸን ጉድ እያየሁ እየሰማሁ እህህህህህ
@mishu372
@mishu372 Жыл бұрын
የኔ ቆንጆ እሷ ሳትሆን ወንድዬው ወይም ባልሽ ልክስክስ ነው
@besobela7237
@besobela7237 Жыл бұрын
የአንድ ወገን ሰምታችሁ በኮመንት የማታውቁት ሰው አታብጠልጥሉ ምናልባታም የዚህች ሰው ጥርጣሬ ብቻ ሆኖ ኩፉ ንግግር ትናገር ይሆናል ። ብትችሉ ሌላ ወገን አካትታችሁ ጠይቁ ፣፣
@aishataha2657
@aishataha2657 Жыл бұрын
እኔ የገረመኝ የባልየው ጅልነት አላህ አስተሳሰብ ይስጠን ጎተተቹ እጂ አገባቹ አይባልም ባለጌ ናት የስራዋ ይሰጣጣት
@yerfubesha1998
@yerfubesha1998 Жыл бұрын
አይዞሽ የኔ እናት.
@hawiyamir1086
@hawiyamir1086 Жыл бұрын
ቁጥርዋን አስቀምጡልን
@selamf1101
@selamf1101 Жыл бұрын
ዘልዛላ ድርዬ አሳዳጊ የበደላት ስለሆነሽ ሥራዋን ስለምታውቅ ነው ስሜን አታነቺ የምትለው። አንቺ ግን ለልጅች ስትይ በርቺ
@حياهمحمد-غ2ن
@حياهمحمد-غ2ن Жыл бұрын
እግዚብሔር ይርዳሽ እህት🙏
@zumra1836zumra
@zumra1836zumra Жыл бұрын
በአላህ አትለፉኝ ወገኖቼ
@rukiya7187
@rukiya7187 Жыл бұрын
ምንድነዉ ሆ
@zumra1836zumra
@zumra1836zumra Жыл бұрын
አብሽር ሠብሥክራይብነዉ እሡም በልመናነዉ ሀያቲ
@ekiramamenu4835
@ekiramamenu4835 Жыл бұрын
አይዞሺ እህት ለበጎ ነው
@fafitube1
@fafitube1 Жыл бұрын
አይ ሰውኮ እንደት እናት ልጀን ቀይሩልኝ ይባላል አይን ያወጣ ውሸት ሡባሀን አላህ 🤔🤔
@hayatmuhammad64
@hayatmuhammad64 Жыл бұрын
Ara esu erasu dadabi nagar new endat yaminatali
@selam3762
@selam3762 Жыл бұрын
እና ምን ጨነቀሸ ጥርግ ይበል አቺ ሌላ ወንደ እንዳታጪ ፈርተሸ ነው ወይታፈቅርዋለሸ
@thetruthalwayswins340
@thetruthalwayswins340 Жыл бұрын
Erkus menfese yeseferebat evil nat Geta Egeziabher yegesetsat 🙏
@መሲየማርያምልጅ-ኈ1ረ
@መሲየማርያምልጅ-ኈ1ረ Жыл бұрын
በስላሴ ስም እማይሰማ ነገር የለ ሀፍ ያሳዝናል እኔኮ እሴትን የማልቀርብ ለዚህ ነው😥 ብዙ ፈተና ደርሶብኝ ስለሚያቅ😭
@tgestashni7473
@tgestashni7473 Жыл бұрын
ልክ ነሽ
@ኡሙሸሂዳያቀስታልጅ
@ኡሙሸሂዳያቀስታልጅ Жыл бұрын
አይዞሽ እህቴዋ እኳን ይሄ ቦይፍሬድሽና ስንትአመት ትዳር መስርተው የኖሩትም ተለያይተዋል እሱምንም አላጠፋ የሁላችሁም ፍቅረኛነው ባልሽም አይደለም
@lemlembrosowski6305
@lemlembrosowski6305 Жыл бұрын
አንዳንድ ሴቶች የሰዉ የሚዎዱ አሉ በሽታ ነዉ። ግን የሰዉ እድል መቀማት ጥሩ አይደለም የሰዉ ህይዎት ማበላሸት ይቅር ይበላት
@lealea1531
@lealea1531 Жыл бұрын
Ayzosh ehte eyesus wedajje alesh. You have a pure heart. God loves you. Don’t care about the cheap girlfriend. Geta yesus yewedeshal. Tebareki telatosh demo yewaredu beyesus sim
@ወለተሥላሴ-ተ6ዸ
@ወለተሥላሴ-ተ6ዸ Жыл бұрын
ለምንአካውትስልክቁጥርአታስቀምጡም😥😥😥
@hirutalemu4968
@hirutalemu4968 Жыл бұрын
እኔም በጣም የሚገርመኝ ለምን ስልክ እና አካውንት ፊትለፊት እንደማይለጥፉ ነው።
@Mመይሙናነኝየአላህባሪያ
@Mመይሙናነኝየአላህባሪያ Жыл бұрын
መጨረሻላይ ተናግራለች እኮ ማማ
@saraalax4240
@saraalax4240 Жыл бұрын
በጣም ይገርማል ጎደደኛም አያስፍልግም
@neganega5754
@neganega5754 Жыл бұрын
እኮ የምን ጓደኛ
@saralove4924
@saralove4924 Жыл бұрын
ፈጣሪ ሆይ ምናይነት ዘመነው ግን ትዳር እደዚክ ከሆነ ባናገባስ ቢቀር
@saratube7323
@saratube7323 10 ай бұрын
ወይ ወንዱች እህቴ አይዙሽ ሄወት ይቀጥላል
@Aka_editzz07
@Aka_editzz07 Жыл бұрын
እኩስሴት ንች አይዞሽ የስራዋን ታገኘዋለች
@fatma6629
@fatma6629 Жыл бұрын
ከነሱ አጠገብ ራቂ
@abebaalemayhu5972
@abebaalemayhu5972 Жыл бұрын
አይዞን ሁሉም ያልፋል
@zd820
@zd820 Жыл бұрын
አይዞሽ እህት
@fatmuhussain6915
@fatmuhussain6915 Жыл бұрын
😢😢😢ጎደኛየ ከባድ ነዉ
@tyry6852
@tyry6852 Жыл бұрын
ሀበሻ ጨዋታ ላይ ቀርበሻል ።ሁሉም ሚዲያ ላይ ኣታይ ።ለፈጣሪሽ ስጭው እሱ ይድረስልሽ የኔ እህት
@Truth-ob7eh
@Truth-ob7eh Жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል። ወንዶች በሴቶች ላይ የሚሰሩት ግፍ ጊዜውን ጠብቆ ያገኙታል።
@አየሱስክርስቶስአምላኬ
@አየሱስክርስቶስአምላኬ Жыл бұрын
Ayzosh. EGZIABHER ALESH LANCHI. KE CHNKET WUCHI ZM BLESH. ENA LIJISHN ASADGI. HULUM LEMELKAM NEW.
@saudisaudi7467
@saudisaudi7467 Жыл бұрын
በጣም ያማን የምር
@ዜድወሎየዋቤትአምሀራ
@ዜድወሎየዋቤትአምሀራ Жыл бұрын
አይዞሽ እህት አለም ያልፋል
@ዜድወሎየዋቤትአምሀራ
@ዜድወሎየዋቤትአምሀራ Жыл бұрын
ኡፍፍፍ ምን አይትዘመንነው
@familypromotion9552
@familypromotion9552 Жыл бұрын
ዘንድሮ መልካም ዜና ናፈቀኝ
@አልሀምዱሊላ-ጰ9ከ
@አልሀምዱሊላ-ጰ9ከ Жыл бұрын
ያችታሪክ።የኔህትታሪክነዉ
@asafashkindu1954
@asafashkindu1954 Жыл бұрын
አይዞሽያልፋል
@almazayele5914
@almazayele5914 Жыл бұрын
Y kushena were nwe eshi men yehun ?
@16Titi
@16Titi Жыл бұрын
አንደኛ ባለጌ ባልሽ ነው ንቀቱ ደሞ ለራስሽ መናገሩ
@JESUSSAVE791
@JESUSSAVE791 Жыл бұрын
min ayinet jil new gin baliyew ande hede kehede behuwala min abatu yasadibewal?
@kedyH
@kedyH Жыл бұрын
ዝም በይ ፈጣሪ ነገ ይከፍላታል። ነገ ታይዋለሽ የቁልቁለት መንገዳ ነዉ 😢
@lealea1531
@lealea1531 Жыл бұрын
Let’s help her financially please. Even $ 50 dollar or whatever
@hirutalemu4968
@hirutalemu4968 Жыл бұрын
ማንም የረዳኝ የለም ብላለች በጣም ችግር ላይ ነች
@furtunaghirmy8829
@furtunaghirmy8829 Жыл бұрын
Ayzosh Negem Leswa Endesu Yadrgatal Balege Nat Fetari Yqir Ybelsh Leala Bal Yelem
@tigefe1337
@tigefe1337 Жыл бұрын
Aebate kunjina heyiwte bimchate besmam yena kertata be mebrhan erdote bale habtoche😭😭😭😭😭
@yordajosue6855
@yordajosue6855 Жыл бұрын
Yeserawane yesetate
@seblebezabihsebile8770
@seblebezabihsebile8770 Жыл бұрын
በጣም ምስክን ኔሽ የኔ ከርታታ አዞን
@denekewshibiru3282
@denekewshibiru3282 Жыл бұрын
Ayzoshe yena ehete manewe ymetamenewe
@meskermmeles9755
@meskermmeles9755 Жыл бұрын
የጇን ይስጣት ነገ ሌላ ሴትጋ ይሄዳል
@leylaqatar6623
@leylaqatar6623 Жыл бұрын
አብሸሪ እህቴ😭😭
@jasika499
@jasika499 Жыл бұрын
አሶልዶ በተዋት ባለጌ ናት
@neganega5754
@neganega5754 Жыл бұрын
ምን ይቀራል
@selam5099
@selam5099 Жыл бұрын
ሰው እግዚአብሔርን እረስቷል 😭
@JanatJanat-gp2gq
@JanatJanat-gp2gq Жыл бұрын
አይባልም
@genetgirma5908
@genetgirma5908 Жыл бұрын
Ayzosh ehete belij barkoshal lijishen lekumneger yabkalish
@asnabelayneh7228
@asnabelayneh7228 Жыл бұрын
ነበረችኝ ያለ ወንድ ምን ይሰራላችኋል ? የሄደችው መጥፎ ሆኖባት ነው እንጂ ማንይሙት ጥሩ ቢሆን ጥላው የምትሄድ ይመስላችኋል ኧረ በፈጠራችሁ የሃገሬ ልጆች እግዚአብሔር ማስተዋል ይስጣችሁ ...
@ከአድማስባሻገር-ጸ1ሰ
@ከአድማስባሻገር-ጸ1ሰ Жыл бұрын
ሁሉም አንድ አይደለም
@betlhemtesfaye5423
@betlhemtesfaye5423 Жыл бұрын
ለምን ገድል አይግባም ለውንድ 👎አይዞሽ
@wigialshamiri8992
@wigialshamiri8992 Жыл бұрын
ቆይ ድራማ ነው እንዴይ
@hirutalemu4968
@hirutalemu4968 Жыл бұрын
አይባልም
@sarahagos8305
@sarahagos8305 Жыл бұрын
Silkawan lakuln ebakachih
@saudisaudi7467
@saudisaudi7467 Жыл бұрын
ወይኔ በጣም ያሳዝናን
@sarahaile1041
@sarahaile1041 Жыл бұрын
Ayzosh ehite!
@temerhussen6824
@temerhussen6824 Жыл бұрын
አብሽሪ እህቴ
@የዉሎዋቅብጥየዉሎዋቅብጥ
@የዉሎዋቅብጥየዉሎዋቅብጥ Жыл бұрын
የሞላ ውሃ ነበር በሀዪላድ እቃው ለይ ነበር ማብጠልጠል እንደዚህ አይነት ወንድ 😟
@fatema9275
@fatema9275 Жыл бұрын
እውነትሽን ነው
@kidistfentaw2824
@kidistfentaw2824 Жыл бұрын
ዥለለጡን ያሳጥረው ሌላ ምን እላለሁ
@hikmaguragewa2130
@hikmaguragewa2130 Жыл бұрын
የሴት መከራ ብዙ ነው
@እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ
@እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ Жыл бұрын
በስመአብ ወወልድ ወመፈስ ቅዱስ አሃዱ አምላክ ምን አይነት ነገር ነዉ 😢😢😢 ሴቶች 🙄🙄🙄 ጓደኝነት ወደት ነህ
@mifatmohammed4095
@mifatmohammed4095 Жыл бұрын
ልጅስምራ💗💗❤🙏
@ba7359
@ba7359 Жыл бұрын
ይቺ ማትረባ ባልጠፉ ወንድ የሰው ባል የምትቀማ እያወቀች የራስዋን ጎደኛ ይቺ ጥማተኛ ብታቅ ጓደኛ ከወንድም አይተናነስም
@salamaseyoum4974
@salamaseyoum4974 Жыл бұрын
Yene hiywot ene erase yemawera meselegn wiy ye set gadegna beruku
@Donut_2929
@Donut_2929 Жыл бұрын
gwadegnash Mestefaker asertabet endayhone 🤔
@Miriamkk
@Miriamkk Жыл бұрын
So how is God going to forgive these people 🤔🤔🤔 these generation is going to parish if they don’t ask for forgiveness 🥲🥲🥲
@abb-cr4pl
@abb-cr4pl 10 ай бұрын
❤❤❤❤😢😢😢😢😢
@ammensur5940
@ammensur5940 Жыл бұрын
ኤጭ
@ወለተሥላሴ-ተ6ዸ
@ወለተሥላሴ-ተ6ዸ Жыл бұрын
ዋጋዋንታገኛለችቆይመስሏትነውግዜያነሳልይጥላልአይጭካኔነገለምንሞትለማትረባእድሜ
Seja Gentil com os Pequenos Animais 😿
00:20
Los Wagners
Рет қаралды 63 МЛН
REAL 3D brush can draw grass Life Hack #shorts #lifehacks
00:42
MrMaximus
Рет қаралды 12 МЛН
ከመተዋወቃችን በፊት የነበረን ታሪክ
10:01
ዘYofi & ዘBetta
Рет қаралды 1,3 М.
Seja Gentil com os Pequenos Animais 😿
00:20
Los Wagners
Рет қаралды 63 МЛН