የጌታን ፈቃድ እንዴት ልወቅ? 1

  Рет қаралды 20,950

የወንጌል እውነት ቤተ ክርስቲያን

የወንጌል እውነት ቤተ ክርስቲያን

Күн бұрын

Пікірлер: 135
@user-zo1by5tm9k
@user-zo1by5tm9k 28 күн бұрын
አባቴ ዘንድሮ ነው ወደ ጌታ የሄደው እናም በልቅሶው ቀን በአህዛብ ምድር ጌታን አከበርነው ። አንድ ሙሉ ቤተሰብ ወደጌታ መጥቷል። እንዴት ጌታን ተቀበልክ ስለው አባትሽ በሞቱ ያከበረው እግዚአብሔር አመልከዋለሁ ብዬ ነው አለኝ። እግዚአብሔር ይመስገን አባቴ የወንጌል አርበኛ ነበረ (ጉራጌዞን )ነው አካባቢው በጣም ከባድ ነው።
@biniyamabera7147
@biniyamabera7147 27 күн бұрын
Wow geta ymesgen tsega ybzalsh
@SeliNewborn
@SeliNewborn 26 күн бұрын
Geta ykber
@RuthRuth-ej8oe
@RuthRuth-ej8oe 25 күн бұрын
ክብር የእየሱስ ይሁን🙏
@iphonetastic648
@iphonetastic648 25 күн бұрын
Wowow ጌታ ይመስገን ፀጋ ይብዛልሽ እህቴ
@user-mt6lv9cb8v
@user-mt6lv9cb8v 24 күн бұрын
እሰይ አሁንም ጸጋ ይብዛለችሁ
@RuthRuth-ej8oe
@RuthRuth-ej8oe 29 күн бұрын
ወንድም ዳዊት, ባንተ ውስጥ ሆኖ ስለእኛ የቃተተው የእግዚአብሔር መንፈስ ,ላንተም የቃሉን መገለጥ, ፀጋ እና ምህረቱን ያበዛልህ እግዚአብሔር አብን በልጁ በክርስቶስ እየሱስ ስም እጅግ አድርጌ እባርከዋለሁ🙏 በክርስቶስ እየሱስ ስም ስሙ ለዘለአለም ይባረክ🙏🙏🙏
@xtx2795
@xtx2795 22 күн бұрын
እግዚአብሔር አባታችን ስለ ወንድም ዳዊት እናመሰግንሀለን ፀጋውን አብዛለት አሜን ።
@temesgentalo8902
@temesgentalo8902 29 күн бұрын
Dear , dawit Fasil ministry youtube managers .please write the title and discription correctly that should attract users. Because this kind of life changing teaching should be crafted correctly. and clear thumbnails . Grace up on you davi. Grateful having teacher like you.
@Yesofcourse5817
@Yesofcourse5817 29 күн бұрын
ጌታ ይባረክ።በነገር ሁሉ አየሱስን መክበር ነዉ አዉነተኛ የክርስትና ሂወት።
@mesayabreham6442
@mesayabreham6442 29 күн бұрын
ዛሬ እንዴት እንዳጽናናኸኝ በጌታ ፣ ለኔ ያዘጋጀኸው ትምህርት ነው የመሰለኝ ፣ ፀጋ ይብዛልህ ዴቭ
@anaeyueb
@anaeyueb 27 күн бұрын
እንዳያልቅ እንዴት እንደምጓጓ😢 ተባረክ ❤ጌታ ባንተ ይናገረኛል ጸጋ ይጨምርልህ❤
@DagmawitDagi-v3n
@DagmawitDagi-v3n 7 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ስለ ትምርቱ ስለ ፀሎት ዎድም ድቭ ተባረክ ፀጋ ና ሰላም ይብዛልህ 🥰🥰🥰❤️❤️
@biratubobo8613
@biratubobo8613 13 күн бұрын
Thank you Lord for our brother! Dave, stay blessed!!!!
@Alemtsehay777
@Alemtsehay777 14 күн бұрын
ብዙዎቻችን የምናደርገዉ ነገር እግዚአብሔርን ፍቃድ ሳንጠይቅ ጀምረን ከተበላሸ ለምን ብለን እያጉረመርማለን። ጌታ ሆይ ማስተዋልን ስጠን።
@habtamumulu7720
@habtamumulu7720 17 күн бұрын
የጌታን ፍቃድ እንደዚህ በጥልቀት ያስተማረ ሰው እንደእኔ አገጥሞኝ አላውቅም። ተባረክ🙏💙 የብዙ ሰው ችግር ነውና እንጠቀምበት!!!
@geletatufa2733
@geletatufa2733 Күн бұрын
Obboleessa koo Daawwit Faasil jechuun anaaf nama addaati, naman yeroo hundumaa dinqisiifadhu fi jaalladhu. Wantoota hedduu karaakee Waaqayyo na barsiiseera jabaadhu. Jaalala Waaqayyoo yoo ta'e immoo guyyaa tokko sagantaa Kee kallattiin hordofuun fedhii kooti.
@solomonkera2916
@solomonkera2916 23 күн бұрын
Thank you Jesus for your word and for our brother, your servant. Amen
@Alemtsehay777
@Alemtsehay777 14 күн бұрын
አሜን ኡፈይ የመጨረሻዉ ፀሎት ልቤን ሀሴት አደረገዉ። ተባረክ ዴቪዬ ፀጋ ይብዛልህ።
@betselottenker1479
@betselottenker1479 26 күн бұрын
I love this preacher! His message is powerful and I like his sence of humor! Thank you for sharing the Word of God with us. God bless you, your family, and your service!
@paulosbeka1997
@paulosbeka1997 29 күн бұрын
Daviye❤ you are Blessed ❤❤ Much Grace and Mercy for you.
@ErimasBogale-xy7lq
@ErimasBogale-xy7lq 24 күн бұрын
Kibr lageta yihun zamenihi yiberakii🛐🛐🙌🙌
@EkramKedir-th2ix
@EkramKedir-th2ix 29 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን የጌታ የኢየሱስ ፈቃድ ይሁንልን ።
@samsommesfun7914
@samsommesfun7914 21 күн бұрын
Amen amen
@Hiwot210
@Hiwot210 29 күн бұрын
አሜንንንንን የጌታ ጸጋና ሰላም ይብዛልክ ❤👏
@user-nw4ex3fq5x
@user-nw4ex3fq5x 29 күн бұрын
በጌታ ተባረክ እውነት እወነቷን እረጅም እድሜ ይሰጥህ
@MihiretTilahun-km2mw
@MihiretTilahun-km2mw 13 күн бұрын
Amen🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@ermiasdejene3349
@ermiasdejene3349 20 күн бұрын
Amen bless you pastor
@iphonetastic648
@iphonetastic648 25 күн бұрын
ዋዉዉዉ አቤት እግ/ር እኔን እንዴት ነው ሚወደኝ በእውነት ቃሉን ልኮ ፈወሰኝ አቅጣጫውን አሰዬኝ እሰይይይ እንዴት እድለኛ ነኝ እኔ ኡኡኡፍፍፍ ጌታ ሆይ ስም ይባረክ ዴቪቪቪቪቪ ፀጋ ይብዛልህ እወዳለሁ❤❤😘😘
@netsanetbeleteyhdmengesha1591
@netsanetbeleteyhdmengesha1591 18 күн бұрын
Wow, amazing teaching with biblical truth 👏 🙌 👌 😳 😍 👍 God bless you more and more 🙏
@MamoWages
@MamoWages 2 күн бұрын
እውነትንና ግልፁን ስለምታስትተምር ደስተኛ ነኝ እግዚአብሔር ይባርክህ
@petrosteferi9215
@petrosteferi9215 29 күн бұрын
አሜን። ኢየሱስ ጌታ ነው።🌴🌴🌴
@sosinagezuugezuu787
@sosinagezuugezuu787 29 күн бұрын
Amen Amen ፀጋ ና ሰላም yebezal wandem ዳዊት 🙌🙏
@misgana6313
@misgana6313 28 күн бұрын
Wow ጌታ እግዚአብሔር በብዙ ፀጋ ይባርክ ተከነዎን ዴቪ ስለ አንቴ ጌታ እየሱስን እጅግ አድረጌ አማሰግነለሁ So Ameznige❤❤❤❤
@elzaabebebeyene9308
@elzaabebebeyene9308 18 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን
@josephnegeri6689
@josephnegeri6689 24 күн бұрын
ተባረክ Deva❤❤❤❤❤
@user-rm6qp6ny7p
@user-rm6qp6ny7p 27 күн бұрын
አሜን በየሱስ ቀልድ የለም አሜን አሜን አሜን በየሱስ ቀልድ የለም አሜን
@tegegndilbato8920
@tegegndilbato8920 28 күн бұрын
Ameeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeen! Beyesus sim honolignal...yegid mehon alebet!
@FraolGetachew-v1k
@FraolGetachew-v1k 27 күн бұрын
God bless you brother ♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️
@enkenasefa190
@enkenasefa190 26 күн бұрын
አሜን አሜን❤
@habtamubogale616
@habtamubogale616 26 күн бұрын
አሜን!!!
@user-mt6lv9cb8v
@user-mt6lv9cb8v 29 күн бұрын
ዝም ብዬ ወይ ጉድ እላለሁ😮 ዴቭ ብዙ ጸጋና ምህርት ይብዛልህ ❤
@betelembetelem2564
@betelembetelem2564 28 күн бұрын
ጌታ ይባረክ 🙏🙏🙏
@hiwotzenebe8381
@hiwotzenebe8381 26 күн бұрын
Amen amen amen kiber hulu legeta yihun❤❤❤
@user-rm6qp6ny7p
@user-rm6qp6ny7p 27 күн бұрын
አሜን በህይወቴ እየሱስ ይክበር አሜን አሜን አሜን ዴቨዬ እግዚአብሔር ይባርክህ
@solomongtachew
@solomongtachew 28 күн бұрын
አሜን😮
@tesfatsionabera525
@tesfatsionabera525 29 күн бұрын
ኣሜን🙏🙏🙏
@mahaletkebede8903
@mahaletkebede8903 28 күн бұрын
Right moment right message right prayer may God bless u brother Dave
@mahaletkebede8903
@mahaletkebede8903 28 күн бұрын
Amen amen amen amen amen amen❤❤❤❤❤ amen amen amen amen amen amen amen
@AseyaKokeb
@AseyaKokeb 28 күн бұрын
amen amen
@Agera-k8h
@Agera-k8h 22 күн бұрын
ዘመንህ ይባረክ
@bezawitdinku5017
@bezawitdinku5017 26 күн бұрын
የቃሉ ባለቤት ይባረክ ፀጋና ሰላም ይብዛልህ ወድም ዴቭ
@kokobehelina9940
@kokobehelina9940 23 күн бұрын
የእግዚአብሔር ጸጋ ይብዛልህ ወንድም ዴቭ
@sabetto9653
@sabetto9653 29 күн бұрын
May God bless u so much brother
@user-pu5dz4sn7d
@user-pu5dz4sn7d 23 күн бұрын
Amen ameeennn
@tegegndilbato8920
@tegegndilbato8920 28 күн бұрын
Amazing Word of of God. Stay blessed Devi!!!!
@ruthmulugeta7687
@ruthmulugeta7687 26 күн бұрын
Amen 🙏
@atiiananaatiianana4919
@atiiananaatiianana4919 27 күн бұрын
ድንቅ ትምህርት ነው ❤
@easypc8806
@easypc8806 29 күн бұрын
የእግዚአብሔር ስም ይባረክ ❤❤❤
@easypc8806
@easypc8806 29 күн бұрын
ክብርና ምስጋና ለጌታ ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤❤❤❤❤❤❤
@tigestermayse8641
@tigestermayse8641 29 күн бұрын
Amen Amen Amen ✅️ 🙏🏻 🙌 👏🏻 ❤️ Tabareke ❤
@gelilatsegaye9550
@gelilatsegaye9550 22 күн бұрын
Tsega yebzaleh😘😘
@hopewithgod5023
@hopewithgod5023 27 күн бұрын
Amen
@kenenisaararsa9136
@kenenisaararsa9136 22 күн бұрын
Tsega yibzalih❤❤❤❤❤❤❤❤
@alemmengistu2743
@alemmengistu2743 27 күн бұрын
amen 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@retagudeta9347
@retagudeta9347 28 күн бұрын
Amen in Jesus name .bless you brother
@anaeyueb
@anaeyueb 28 күн бұрын
Deviye geta you are Blessed ❤❤❤
@sofoniasSofu
@sofoniasSofu 27 күн бұрын
ጌታ አብዝቶ ይባርክ
@Messiye-k4w
@Messiye-k4w 29 күн бұрын
Davoye blessed ❤
@Zinash-go9lm
@Zinash-go9lm 28 күн бұрын
አሜንንንንንንንን ይሁንልኝ እግዚአብሔር ይባርክህ
@user-rx9qv2vx7m
@user-rx9qv2vx7m 28 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ተባረክ❤❤
@easypc8806
@easypc8806 29 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አሜን አሜን አሜን አሜን ❤❤
@Eluuser-dx5ui5uk3f
@Eluuser-dx5ui5uk3f 29 күн бұрын
Daviye ❤❤You are Blessed ❤Much Grace and peace you!!!
@elsabirhanu7803
@elsabirhanu7803 29 күн бұрын
Amen Amen God bless you❤❤🎉
@user-cr8oo7vb9z
@user-cr8oo7vb9z 29 күн бұрын
ጌታ ዘመንህን ይባረክ ❤️❤️
@user-pu5dz4sn7d
@user-pu5dz4sn7d 23 күн бұрын
Tsegaw ybzalh ❤
@yorda106
@yorda106 29 күн бұрын
አሜን ሀሌሉያህ🙏 ጸጋና ሰላም ይብዛልህ🙏
@tesfatsionabera525
@tesfatsionabera525 29 күн бұрын
Much grace and mercy for you dave ❤❤❤❤❤
@martamarta5206
@martamarta5206 29 күн бұрын
Davye fetino derashu, bekalu dereskilign. Thank you❤❤❤
@henok-gi2xw
@henok-gi2xw 29 күн бұрын
Amen amen amen
@user-wg3dt2rm5p
@user-wg3dt2rm5p 29 күн бұрын
ዘመንህ የተባረከ ይሁን ወንድሜ
@lizabella-bk3od8ip1j
@lizabella-bk3od8ip1j 25 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤
@gracemaker4824
@gracemaker4824 28 күн бұрын
Wow thanks Davye ❤
@tedyyosef8924
@tedyyosef8924 27 күн бұрын
@SusuSisay
@SusuSisay 29 күн бұрын
Amen amen amen❤
@zelalembekele9185
@zelalembekele9185 28 күн бұрын
Dave you're so blessed!❤❤❤❤❤❤❤
@KingzdWoldeabe
@KingzdWoldeabe 29 күн бұрын
ፀጋና ምህረት ይብዛልህ ዴቭ ወንድምነት❤❤❤
@SaraBh-z2s
@SaraBh-z2s 28 күн бұрын
አሜንንን ጸጋ ይብዘሊክ ዴቭ ❤
@tesfalidetmarkos7132
@tesfalidetmarkos7132 24 күн бұрын
lackey to have you as a brother Davo
@blacktube145
@blacktube145 26 күн бұрын
ameen
@girmaygebremeskel8419
@girmaygebremeskel8419 28 күн бұрын
blessed you are brother Dave.
@DawitAsefa-p5f
@DawitAsefa-p5f 28 күн бұрын
ፀጋ ይብዛልህ ዴብዬ
@EkramKedir-th2ix
@EkramKedir-th2ix 29 күн бұрын
ወንድም ዴቨ ወንድም ሀብትሽ ጸጋው ይብዛላችሁ ተባርካቹሀል ።
@BiruketiyeErmi
@BiruketiyeErmi 20 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤love
@OursCell-rh7es
@OursCell-rh7es 29 күн бұрын
አሜን ድቭ ቅዱስ አግዚአብሔር አብዝቶ ባብዙ ጻጋ ይብርክ ባጣም ነው ምውደክ ❤❤❤❤❤❤
@maranathatube1
@maranathatube1 29 күн бұрын
ኧረ የዴቭን ት/ት ቶሎ ቶሎ ልቀቁልን Please 🙏🙏🙏
@yorda106
@yorda106 29 күн бұрын
😂😂😂እውነት መጋቢ ' ሰላምህ ይብዛ 🙏
@tigestermayse8641
@tigestermayse8641 29 күн бұрын
God bless you 😘 Thanks so much 😘 ✅️ 🙏🏻 ❤❤❤
@thomastefera7982
@thomastefera7982 29 күн бұрын
Amen 🙏🙏🙏
@rodastikabo3693
@rodastikabo3693 29 күн бұрын
Amennn ❤❤❤
@user-qm6gm5oh7t
@user-qm6gm5oh7t 28 күн бұрын
ጸጋና ሠላም ይብዛልህ❤
@user-fm4cr1qh1h
@user-fm4cr1qh1h 29 күн бұрын
Devye❤❤❤❤😊😊😊
@natsanetgirma1990
@natsanetgirma1990 29 күн бұрын
ፀጋውን ያብዛልህ ❤❤❤
@AbayYirga-j6i
@AbayYirga-j6i 22 күн бұрын
Getaa iyasus stagawn yabzalh
@AdemMohamed-hy6tp
@AdemMohamed-hy6tp 29 күн бұрын
tebarek wondim dawit
የጌታን ፈቃድ እንዴት ልወቅ?  2
53:02
የወንጌል እውነት ቤተ ክርስቲያን
Рет қаралды 10 М.
አልኮል መጠጦች ይፈቀዳሉን? በወንድም ዳዊት ፋሲል
13:52
የወንጌል እውነት ቤተ ክርስቲያን
Рет қаралды 58 М.
escape in roblox in real life
00:13
Kan Andrey
Рет қаралды 27 МЛН
PEDRO PEDRO INSIDEOUT
00:10
MOOMOO STUDIO [무무 스튜디오]
Рет қаралды 26 МЛН
አዲስ ኪዳን በክብር ይበልጣል --- በወንድም ዳዊት ፋሲል
1:14:21
የወንጌል እውነት ቤተ ክርስቲያን
Рет қаралды 89 М.
ሁለቱ ትንሳኤዎች ክፍል 1---በወንድም ዳዊት ፋሲል (2014 EC) By Dawit Fassil
44:32
የወንጌል እውነት ቤተ ክርስቲያን
Рет қаралды 53 М.
በፈተና ጊዜ፤ ምን ልወቅ? ምን ላድርግ? • Pastor Eyasu Tesfaye
1:01:00
Ammanuel Montreal Evangelical Church [AMEC]
Рет қаралды 27 М.
ፈጽማችሁ ተስፋ አድርጉ | Evangelist Yared Tilahun | EECMN 2024
1:25:56
Ethiopian Evangelical Church MN
Рет қаралды 17 М.
ከውሃና መንፈስ መወለድ ምንድነው ? -- በወንድም ዳዊት ፋሲል
30:32
የወንጌል እውነት ቤተ ክርስቲያን
Рет қаралды 48 М.
escape in roblox in real life
00:13
Kan Andrey
Рет қаралды 27 МЛН