የጉልባን አዘገጃጀት- የስቅለት ንፍሮ አቀቃቀል-Bahlie tube, Ethiopian food Recipe

  Рет қаралды 11,890

Bahlie Tube

Bahlie Tube

Күн бұрын

Пікірлер: 17
@yefikerkitchen1403
@yefikerkitchen1403 2 жыл бұрын
እንኳን አደረሳችው መአዚዬ ፀሎተ ሐሙስ ጉልባን አስታወሽኝ ትዝታዬ መጣ እጅሽ ይባረክ ሼር ስላደረክሽን እናመሰግናለን❤
@ቢቺኢትዮጵያ
@ቢቺኢትዮጵያ 2 жыл бұрын
አሜን አሜን መልካም በአል እንዲሁም ለንቺና ለቤተስብሽ ሁሉ መአዚ ጥንቅቅ ያልሽሸለሞያ ነሽ በርቺ ጎበዝ
@rabiykitchen
@rabiykitchen 2 жыл бұрын
መአዚ እንኳን ደህና መጣሽ ኢትዬጲያ ጎረቤቶቸን አስታወሽኝ የኢትዬጲያ ትዝታ የድሮው በጣም ደስ ይል ነበር እኔም ጎልባን በጣም ስለምወድ ከጎደኛና ከጎረቤት ያመጡልኝ ነበር አላህ የድሮውን ፍቅር ይመልስልን ፀሎታችሁንም ፈጣሪ ይቀበላችሁ🙏🙏🙏 ይቀበለን🙏🙏🙏🙏
@MahysKitchen
@MahysKitchen 2 жыл бұрын
ሰላም ላንቺ ይሁን መአዚዬ ሰላየሁሸ ደሰ ብሎኛል ጉልባኑን አሪፍ አድርገሸ ነው የቀቀልሸው ከመላው ቤተሰብሸ ጋር መልካም በአል ይሁንልሸ 🥰🥰🥰
@ደግነትለራስነው-ቨ2ጐ
@ደግነትለራስነው-ቨ2ጐ 2 жыл бұрын
ጎበዝ አመሰግናለሁ መልካም በዓል ይሁንልሽ😘
@ሐናሐና-ቘ3ከ
@ሐናሐና-ቘ3ከ 2 жыл бұрын
እንኩዋን ለፀሎተ ሐሙስ አደረሳችሁ የአመት ሰው ይበለን 👏 በጣም ቆንጆ ነው አመሰግናለሁ👏 የአርብ ሳይሆን ለፀሎተ ሐሙስ በሚል ቢስተካከል ? ምክንያቱም በአለ ጉልባን ሐሙስ እንጂ አርብ አይደለም ። 👏👏
@aynideju1112
@aynideju1112 2 жыл бұрын
እውነትሽን ነው በጣም ደማቅ አብሮነት ነበረን ፈጣሬ የድሮውን ይመልስልን
@fandishahailu4282
@fandishahailu4282 2 жыл бұрын
ሞክሼ እንኩዋን አደረሰሽ ጉልባን አቀቃቀልሽ የድሮ የእናቶቻችን ሙያ ነው ልክ ነሽ የድሮውንም አሰታወስሽኝ አመሰግናለሁ ምልካም በዓል ይሁንልሽ
@be8cab
@be8cab 2 жыл бұрын
እውነት ነው መሀዝዬ እኛ ከሙስልም ጎረቤታችን ጋር ተካፍለን ነው ያደግነው በሀልንም አብረን። አሁን ድረስ ዘመድ ነን የማንለያይ። I missed that time
@genettesfa9418
@genettesfa9418 2 жыл бұрын
እንኳን አደረሰሽ ማአዚየ ።ግን እኮ በደንብ ቢታሽ ወይም ቢማሰል በጣም ይጥማለል
@tgseifu7477
@tgseifu7477 2 жыл бұрын
ለመላው ህዝበ ክርስቲያን መልካም በአል ያድርግልን ሀገራችንንም እግዚአብሔር በምህረቱ ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን
@Master_ofElements
@Master_ofElements 2 жыл бұрын
በጣም ጥሩ አድርገሽ ነዉ የቀቀልሽዉ ግን ጨዉ በደንብ ሞቅ ተደርጎ ይጨመራል ጨዉ ደሞ ዉሀ ያስጠጣል ስለዚህ የጌታችንን መጠማት እንድናስብ ያደርገናል
@afifalaped7283
@afifalaped7283 2 жыл бұрын
Ewenete newe ene muselem negne leje hogne gorebetochachen yelekulen neber betame nebere yemewdew
@Monica-un4rz
@Monica-un4rz 2 жыл бұрын
እንኳን አደረሳቹሁ🌿🌹
@le1785
@le1785 2 жыл бұрын
❤🙏🙏🙏😘😘😘
@selammic4377
@selammic4377 2 жыл бұрын
ራትሽ ደረቀ
@bygrace2411
@bygrace2411 2 жыл бұрын
Medhani-alem be-alun yeselam ena yedesta yaderglen, medera-chenen ena hez-bachnenem yetebekelen! kzbin.info/www/bejne/oKXHkoSNq6yMlas
CAN YOU DO THIS ?
00:23
STORROR
Рет қаралды 43 МЛН
HELP!!!
00:46
Natan por Aí
Рет қаралды 16 МЛН
Family Love #funny #sigma
00:16
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 17 МЛН
📌ጉልባን እንስራ እንኳን አደረሳችሁ❗️
8:36
Bettwa's - የቤቷ
Рет қаралды 4 М.
Veggies soup 🍲/የአትክልት ሾርባ
3:52
Emu Meklit
Рет қаралды 257
Far from Civilization: Inside the Life of a Family Living in the Mountains
42:46
Food Around The World
Рет қаралды 3,7 МЛН
ሩታ በቢሾፍቱ ያልጠበቀችው ነገር ተደረገላት.❤️💕
21:16
CAN YOU DO THIS ?
00:23
STORROR
Рет қаралды 43 МЛН