📌የፀጉር መበጣጠስ መነቃቀል ለማቆም ምክንያቱና መፍትሄው// how to stop hair breakage

  Рет қаралды 297,461

Meski Tube

Meski Tube

Күн бұрын

Пікірлер: 405
@meskitube16
@meskitube16 3 жыл бұрын
የፀጉራችን መበጣጠስ ምክንያቶች📌 መንታ ፀጉር, በቂ ቅባት አለመቀባት መድረቅ, እሳት ተኩስ በታጠብን ቁጥር በፎን ማድረቅ, ጎጂ አያያዞች, ኬሚካል የፀጉር ፕሮዳክቶች, ጭንቀት, አመጋገብ, ለፀጉራችን የሚስማማንን አለማወቅ , አበጣጠር, ናቸው ምክንያቶቹን ሳናቆም ብንንከባከበው ለውጥ አናይም!!
@አልሚነኝከሸዋ
@አልሚነኝከሸዋ 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን መሥኪዬ ቻለጁ ከጀመርን በኃላ ትንሽ ለውጥ አይቼበታለሁ
@misrak1ayalew747
@misrak1ayalew747 3 жыл бұрын
መስኪየ ቻሌንጁን ገና ዛሬ ጀመርኩ
@Fikerknojo
@Fikerknojo 3 жыл бұрын
የሚገርምሽ ነገር አሰር አመት ሁኖኛል ፀጉሬን እሳት ሳልተኮሰው አሰር አመት ሁኖኛል ፀጉሬን አርቴፊሻል ፀጉር ሳላሰነካው ሁሌ ከሁለት እሰከ አምሰት ሹሩባ ብቻ ነው የምሰራው ቅባት ደግሞ በጣም እቀባዋለሁ ነገር ግን ለውጥ የለውም አሁንሰ ሰልችቶኝ ዝም አልኩት ግን የእውነት በጣም ያሳሰብኛል ዶክተር ጋ ሂጅ ላማክር አልኩኝ ብቻ እንዲሁ ሰለ ፀጉር መርገፉ ያሳሰበኛል 😥
@ራያራዩማዓደይ-ፈ3ጘ
@ራያራዩማዓደይ-ፈ3ጘ 3 жыл бұрын
መስክዬ ሼር አድርጊልኝ ዩቱባችን ሚድያው ካደገ ለበጎ አድራጎት ፈልገነው ነው በማሕበር ነው የከፈትነው በተረፈ በርች
@maqibulatube8557
@maqibulatube8557 3 жыл бұрын
እንከን ደነ መጠሽ ዉዴ
@Alykocha2
@Alykocha2 3 жыл бұрын
እስኪ መስኪየን የምታመሰግኑአት በላይክ✅✅✅✅✅👍👍✅✅✅
@keditube2696
@keditube2696 3 жыл бұрын
ኑ ቡን ጠጡ
@ኤደንደጀን
@ኤደንደጀን 3 жыл бұрын
በማርያም ለፀጉር መነቃቀል የሚሆነውን ቅባት ከአማዞን ላይ አይተሽ በፎቶ አሳይን ውድም ቢሆን ችግር የለውም በተረፈ በጣም ነው እምወድሽ ሁሌም ከታተልሻለሁ እናመሰግናለን🥰🌹
@jloveall6855
@jloveall6855 3 жыл бұрын
Thank you Meskiye. My hair showed a huge difference after following your hair treatment advice.
@zedkitchen
@zedkitchen 3 жыл бұрын
መስኪዬ በጣም ጠቃሚ ነገር ነው ያካፍልሽን😍😍 የሆነ ስሀት ላይ ምክንያቱን ሳላውቀው ፀጉሬ በቁመቱ መርገፍ ጀምሮ በጣም ጠጨንቄ ነበር እና የፀጉሬን porosity leave high, low and medium የሚለውን ካወኩኝ በዋላ ፀጉሬ መርገፉን አቆመ!! እንዳልሽው የምንጠቀመውን ነገር ለኛ የሚስማማንን መምርጥ ግድ ነው ተባርኪ የኔ😘❤ ቆንጆ
@bertukandawud6099
@bertukandawud6099 3 жыл бұрын
እንዴት አውቅሽው አረ የኔ ፀጉር ከመነቃቀሉ አልፎ የፊቴ ተከሰከሰ እንደ አራስ ?
@haymiethiotube5327
@haymiethiotube5327 Жыл бұрын
እረ የኔ እንዳለ እየሆነ ወር ሆነው
@dubaidubai1701
@dubaidubai1701 3 ай бұрын
ምንድነው የተጠቀምሽው😊
@ሀያት-ኘ1ጀ
@ሀያት-ኘ1ጀ 3 жыл бұрын
እሄንን ምክር ሥንተየ ልጠይቅሽ እያልኩ ነበረ አሁን ሥረዳዉ የራሤ የሆኑ ሥተቶች አሉኝ ማለቴ አጠቃቀም ላይ ፀጉሬ እዳለ መንታ ነበር ምን ማዲረግ እዳለብኝ እጠይቅ ነበር ሥለምክርሽ አመሠግናለሁ ሌላም መፍትሄ ካለዉ ብታጋሪኝ ደሥ ይለኛል ሣበጥረዉ ይበጣጠሣል
@martatesfaw6899
@martatesfaw6899 3 жыл бұрын
መስኪ ለምክርሽ በጣም አመሠግናለሁ አንድ አስተያየት ያለኝ ውህዱን ተቀቡ ስትይ ለሀይ ለሎ ፕሮሲቲ ሠአቱ ስንት መሆን እንዳለበት በዛው ብትነግሪን አሪፍ ነው
@yordineguse6600
@yordineguse6600 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን እናመሰግናለን የኔም ፀጉር በሚገርም ሁኔታ በጣም ነው ያደገው ስለመልካምነትሽ አመሰግናለሁ መስኪቲ
@xtrSoft-hb1jx
@xtrSoft-hb1jx Жыл бұрын
መስኪ የኔ ውድ
@hiwitube5781
@hiwitube5781 3 жыл бұрын
ዋው መስክዬ በጣም ቆንጆ የሚበጣጠስበትን ምክንያት እና መፍትሄውን በደንብ አርገሽ አብራርተሽ ገልፀሽዋል ከጥሩ አገላለፅ ጋር ስላካፈልሽን አመሰግናለሁ በርቺ👍👍🙏❤❤
@kallethiotube1068
@kallethiotube1068 3 жыл бұрын
ደምሪሻለሁ እማ ነይ እንዛመድ
@tanamedia1
@tanamedia1 3 жыл бұрын
እንኳን ለመጥምቀ መለኮት ቅዱስ ዮሐንስ በዓል በሰላም አደረሳችሁ፤አንድየ የሃገራችን መከራ በቃችሁ ይበለን፤ውድ ኢትዮጵያውያን የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ!!
@selam21558
@selam21558 3 жыл бұрын
አሜን ወንድም በደስታ አንተም ብቅ በል
@ኤፍታህወለተሚካኤል-መ4ሠ
@ኤፍታህወለተሚካኤል-መ4ሠ 3 жыл бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
@ngsteyhabshawit8275
@ngsteyhabshawit8275 3 жыл бұрын
አሜን ብሮዪ
@er-gs1kk9yl5j
@er-gs1kk9yl5j Жыл бұрын
አሜን፫ እኳን አብሮ አደረሰን
@yeabsiratibebu3100
@yeabsiratibebu3100 3 жыл бұрын
መስኪ rosemary water ለፀጉር ያለውን ጥቅም ንገሪን
@ራያራዩማ-ለ4ኈ
@ራያራዩማ-ለ4ኈ 3 жыл бұрын
ውይ መስየ ጪንቀት እና ስደት እምብይ ብሎኛል ይሀው ኣረብ ኣገር ከገባሁ ሰባት ኣመት ኣስቆጠርኩኝ ያተረፍኩት ብኖር ናፍቆት ማደት ብቻ ምን ልበልሽ ቁሜ መሀዴንም መድሀንያኣለም ስላለተወኝ ነው
@yoditsisay9142
@yoditsisay9142 3 жыл бұрын
አይዞሽ የኔ እህት
@ngsteyhabshawit8275
@ngsteyhabshawit8275 3 жыл бұрын
እህህህህህህ
@yeshitube8383
@yeshitube8383 3 жыл бұрын
አይዞን እህቴ
@ራያራዩማ-ለ4ኈ
@ራያራዩማ-ለ4ኈ 3 жыл бұрын
እሽ ኣመሰግናሎሆ እህቶቼ 💕
@የአላህመጨረሻየንአሳ-ፀ8ቀ
@የአላህመጨረሻየንአሳ-ፀ8ቀ 2 жыл бұрын
አይዞሽ
@zaynabmebratu1569
@zaynabmebratu1569 3 жыл бұрын
እናመስገናለን እህታችን ስምንት አመቱ ያላደርኩት ይለም ግን ዝም ብሎ ይበጣጠስል አይደገም አሁንስ ተውኩት ጤና ነው ዋናው እግዚአብሔር ይመስገን
@almazeshete5722
@almazeshete5722 Жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ሹርባ ተሠሪው በጣም ያድጋል
@netsiabate3479
@netsiabate3479 3 жыл бұрын
መስኪዬ እንደቀላል የምናያቸው ግን በጣም እየጎዱን ያሉ ነገሮችን ነው የዘረዘርሽልን በጣም እናመሰግናለን ቻሌንጁን እየተጠቀምኩ ነው ተባሩኪልኝ ❤️
@bertukandawud6099
@bertukandawud6099 3 жыл бұрын
መስኪ እንዴት ነሽልኝ እማ ናይላ ደህና ናት ሰላምሽ ይብዛ እሬት ከምን ጋር ልጠቀመው ፀጉሬ በቁሙ ተነቃቀለ እኮ ቅባት ችግር የለብኝም ሁሉንም ቪታሚኖች ጠቃሚ ቅባቶች እጠቀማለሁ ግን አላውቅም ስታጠብ እንዳለ ንቅልቅል ይላል እስኪ መላ በይኝ ሰለቸኝ እኮ በማሰብ ???
@mesiyehosanawa1734
@mesiyehosanawa1734 3 жыл бұрын
መስኪ ምርጥ ሴት ነሽ አናመሰግናለን አኔ ፀጉሬ ጥሩ ነበር ስደት ከመጣው ወዲ ተበላሽ ሁሌ ሻሽ ሰለማስር አስቲ አህቴ ለፊት የሚሆን ፊቴ ተበላሺቶብኝ ነው ክሬም ስቀባ ያቃጥለኛል መላ ካለሽ
@Nahi_Entertainment
@Nahi_Entertainment 3 жыл бұрын
Endamer mesiiii
@memeethiopia4987
@memeethiopia4987 3 жыл бұрын
እንኳን ሰላም መጣሽ መስኪ ሚጣን ሳሚልኝ። መስኪ እኔ ፀጉሬ ኢትዮጵያ እያለሁ አጭር ቢሆንም በጣም ብዙ ነበር ዱባይ ከመጣሁ ቡሃላ ግን በስመአብ አሁን አንድ እጅ ጭብጥ ነው የሆነው ስታጠብ እርግፍ ይላል ፐርም ቀለም የለውም ፀጉሬ። ፀጉሬ ግን ባንቺ ምክንያት አድጓል ክበሪልኝ። ምን ማድረግ ጀመርኩ መሰለሽ ውሃ እያቀዘቀዝኩ መታጠብ ጀመርኩ ትንሽ ለውጥ እያየሁበት ነው። ምን ትዝ አለኝ ዶሮ ታርዶ ፀጉሩ እንዲለቅ ሙቅ ውሃ እንጨምርበት የለ ወዲያው ሙልጭ ብሎ ይወጣል ከዶሮው ላይ😀 እናልሽ የዱባይ ሙቅ ውሃ ይሆን የሚያረግፍብኝ ያሳሳውም አልኩ ጨዋማም ስለሆነ ውሃው። ዱባይ ፀጉራቹ ከረገፈ ከሳሳ ውሃውን አቀዝቅዛቹ ሞክሩት እስቲ። መስኪ አንቺስ ምን ትያለሽ ስለ ሙቅ ውሃ እና ቀዝቃዛ ውሃ ለፀጉር የቱ ይጠቅማል የቱ ይጎዳል?
@martaaberhme3444
@martaaberhme3444 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን መስኪዬ።እኔ በብዛት ነው እሳት የማስነካው ።በጣም ተበጣጥሷል ።ብዙ ነገር አስተምረሺኛል አመስግናለሁ ።።
@alemasefa4064
@alemasefa4064 3 жыл бұрын
እውነት ነው መስኪ እኔ አሁን በፀጉሬ በጣም ተጨንቄለሁ ግራ ጊብት ብሎኛል
@ወገሬትለባዴ
@ወገሬትለባዴ 3 жыл бұрын
እንደኔ
@hekmahhekmah8569
@hekmahhekmah8569 2 жыл бұрын
እደኔ
@ethpnms3080
@ethpnms3080 3 жыл бұрын
መሰኪየ የኔ ውድ ቁጥር አንድ እኔ ነኝ እየተነቀለብኝ የማለቅሰው
@ሉሉወሎየዋየማናፋቂ
@ሉሉወሎየዋየማናፋቂ 8 ай бұрын
መሲ የኔ መታ በጣም ይበዛበታል ዛሬ15 ቀን ሆነው ከቆረኩት እና የመሀል አናቴ ጰጉር በጣም ከረደደ ለብቻው አጠረም ደረቀ ምድነው መፍትሄው የምታቁ እና ንገሩኝ
@LemmaKebede-k9w
@LemmaKebede-k9w 5 ай бұрын
ከጠቀሻቸሁ ሁሉ ጭንቀት ልተወው ያልቻልኩት ነገር ቢኖር ጭንቀት ጭራሽ ሲቆራርት እዴት እደምሆን ጭራሽ እየባሰበት ነው የሄደው የፊቱ ፀጉሬና ያሁኑ በጣም ልዩነት አለው ብቻ ሙህኖ ነው እደዚህ የሆነብኝ ብዬ በጣም ነው እምጨናነቀው እንኳን በማበጡርያ አበጥሬው ገና በእጄ ስነካው ነው እሚነቃቀለው ብቻ እያሳሰበኝ ነው ያለሁት ምን ትመክሪኛለሽ መልሽልኝ እህቴ❤❤❤❤
@lnatesematstarsemaljkaryaa4308
@lnatesematstarsemaljkaryaa4308 3 жыл бұрын
ናይላ ሳሚልኝ ❤መሲ ቀለምነው የሚበጣጠሰው እኔ አለወድም ቀለም ጥቁር ፀጉሬ ተተኩሼ አለውቅም አይመችም የለሁበት ባታ መውጣ አልችልም ለበጎነው የሰው ሀገር የሰውነው ተሳክቶል ለሀገር ያሰገባኝ❤
@እግዚአብሔርእድልፈንታዬነ
@እግዚአብሔርእድልፈንታዬነ 3 жыл бұрын
መስክዬ Aloe petroleum jelly የእሬት ቫዝሊን ለፊት ይሆናል ንገሪኝ
@yodtupe9584
@yodtupe9584 3 жыл бұрын
መሲ እስከዛሬ አዳምጣለው እንጂ ኮመንት ሰጥቼሽ አላውቅም ዛሬ ግን አለመኮመክ አልቻልኩም ፀጉሬ እረገፈ አይገልጸውም ምን እንደሆነ አላውቅም ማነው እንደኔ ስለጸጉሩ ግራ የገባው
@lovehelinarecipe9932
@lovehelinarecipe9932 3 жыл бұрын
መስኪዬ እውነት ነው ያልሻቸው ሁሉ ተባረኪ እናመሰግናለን💝💝💝
@zoherasa5698
@zoherasa5698 8 ай бұрын
የኔም የምግብዘይት ሥጠቀመዉ ረዘመግን ተነቀለ ምንእየሆነነዉ ማለት በጣምፀጉሬሥሥነዉደም ለመጀመሪያ ጊዜ ሢነቀልበጣም ከዛተዉኩትግን ለዉጥነበርዉ ግንተነቀለ
@tamiruhame6333
@tamiruhame6333 3 жыл бұрын
መስኪዬ እየተነቃቀለ ተቸግሬ ነበር አሁን እዳልሽን አደርጋለው ተባረኪልን ቅንና መልካም ሴት ነሽ
@tegiestmesfin8235
@tegiestmesfin8235 3 жыл бұрын
መስኪ ፀጉሪ ከስሩ እየተነቀለ አለቀ በጪንቀት ለሙት ነዉ ለማብጠር ተሰቀኩ
@ferdostube1719
@ferdostube1719 3 жыл бұрын
Yenem betam new yemewelkew
@tigestbxametameralashwe4466
@tigestbxametameralashwe4466 3 жыл бұрын
እረ የኔ እረጅም ነው ግን ቀን በቀን ባላበጥረውም እራሡ ከሥር ነው የሚነቀለው በጣም ነው ያሣሠበኝ አሁን መላጣ ልሆንነው መሠለኝ
@hananyousif2053
@hananyousif2053 3 жыл бұрын
መስዬ ብዙጊዜጠይቄሽነበር አልመለሽልኝም ውዴ ፀጉሪ መሐሉአጭርነው እኩልሁኖአላድግአለኝምንላድርገው
@askalechdagne3655
@askalechdagne3655 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን መስኪ ይሄ ምክር በቀጥታ ለኔ ነው በእውነቱ ከሆነ ናይላዬ እንዴት ናት ተባረኪ መስኪ
@ያልኖርኩትልጅነት-ገ2የ
@ያልኖርኩትልጅነት-ገ2የ 3 жыл бұрын
ለፁጉሬ ምርጥ ዶክተር ነው የሆንሽው እንዴት ሁኖ እንደረዘመና እንዳማረበት ብታይ ይገርምሻል አንችን ሳላውቅሽ ፀጉሬን ገድየው ነበር በቅርብ ውራቶች አንች ደረስሽለት በጣምምምምም አመሰግናለሁ ልጅሽን ሳሚልኝ::በቀጣይ ቡጉር ላስቸገረኝ ምን አይነት ክሬሞችንና ሳሙናዎችን ብንጠቀም ይቀንሳል የሚለውን ብታቀርቢልን ደስታየ ነው::ካሁን በፊት ስለቡጉር የሰራሽውን ቪዲዬ አይቸዋለሁ ስለሳሙና አጠቃቀም ስላልገባኝ ነው::
@ኡሙያህያየመቅደላዋ
@ኡሙያህያየመቅደላዋ 3 жыл бұрын
ምን ተጠቅመሺ ነው ያደገው የኔ ምንም ብጠቀም ለውጥ የለም
@AsAs-jf1mz
@AsAs-jf1mz 3 жыл бұрын
ምን አድሪገሽ ነዉ
@ያልኖርኩትልጅነት-ገ2የ
@ያልኖርኩትልጅነት-ገ2የ 3 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/q3y5k317jNl8b7c
@dubaidubai1701
@dubaidubai1701 3 ай бұрын
ምን አድርገሽ ነው
@tube-qp8cp
@tube-qp8cp 3 жыл бұрын
መስክየ የኔ ቆንጆ ፀጎሪ አያድግም ብየ ተስፍ ቆርጨ ተመስገን በትንሽ ወር የሚገርም ለዉጥ አየሁበት ያንችን ያያዉ ፈጣሪ በሄድሽበት ይቅደምልሽ ማማየ
@AsAs-jf1mz
@AsAs-jf1mz 3 жыл бұрын
ምን አድሪግሽለት ነዉ ዉድግ
@tube-qp8cp
@tube-qp8cp 3 жыл бұрын
@@AsAs-jf1mz የኣቦካዶ ዉህድ በሳምንት ኣንዴ ከዛ ዶሞ ሁሌም ቁጥርጥር እሰረዋለዉ
@AsAs-jf1mz
@AsAs-jf1mz 3 жыл бұрын
@@tube-qp8cp አቦካዶ ፊሬሹን ነዉ ወይስ ቅበት ወሀዉን ነዉ እቅሪታ ድድድ
@yabishawendecwhal9513
@yabishawendecwhal9513 3 жыл бұрын
መሲየ የኔ ከስሩ በጣም ነው ሚነቀለው ባዶ ቀረው ያን ቻልለጂ ከጀመርኩ አመታት አልፎኛል ግን በብዛት ከስሩ ይወጣል
@helenyemariamlij2997
@helenyemariamlij2997 3 жыл бұрын
እኔም እዳንች ነኝ ማር የማላደርግው የለም
@teralemteralem659
@teralemteralem659 3 жыл бұрын
እኔም ከእራስየ ወጥ መስራት ነው የቀርው ይነቀላል ከእስርው ነው የሜውጣው ምንድነው መፍትየው
@hanaasnake7085
@hanaasnake7085 3 жыл бұрын
ከታጠብሽ በዉሐላ ዛላዉን እንጂ ቆዳሽን አትቀቢ ከራሴ ተሞክሮ ነዉ ሁሌ ታጥቤ ቅባት መቀባት ሳቆም ብዙ አይወልቅም በፌት ግን ልነግርሽ አልችልም ከሰሩ ዉልቅ ነበር
@yabishawendecwhal9513
@yabishawendecwhal9513 3 жыл бұрын
@@hanaasnake7085 እሺ ቀባት ስሩ መቀባት የለብኝም ማለት እህት አረ እኔማ እዳለ አለቀ
@hanaasnake7085
@hanaasnake7085 3 жыл бұрын
@@yabishawendecwhal9513 አዉ ለኔ የጠቀመኝ እሱ ነዉ በፌት ታጥቤ ቅባት በደንብ እቀባለዉ ባበጠረኩት ቁጥር ዉልቅ ይላል አሁን ከመታጠቤ በፌት ቅባትም አቡካዶ ሙዝ እቀባና ከታጠብኩ በዉሐላ ዛላዉን ሳላበዛ ትንሽ እቀባለዉ ጭቃ ቅባት ከሌለ ፈሳሹንም ቢሆን ስሩን አላስነካም ማሳጅ አደርገዋለዉ በጣም ቀንሶልኛል ሞክሪዉ ለኔ ሰርቶልኛል
@elizabethgessese5529
@elizabethgessese5529 3 жыл бұрын
መስኪ በጣም አመሰግናለሁ እወድሻለሁ።
@እንደናት
@እንደናት 2 жыл бұрын
መላ. በይኝ እህቴ ለምን እንደሁ ባላዉቅም በጣም ጠጉሬ ከሥሩ ይነቀላል ምን. ላርግ
@Habibahabiba1990.
@Habibahabiba1990. 3 жыл бұрын
መስኪዬ እድሜ ላንቺ አንቺን መከታተል ከጀመርኩኝ ጀምሮ ፀጉሬ ላይ ለውጥ እያየው ነው አመሰግናለው 🙏🏽🥰
@tube-sx5ee
@tube-sx5ee 2 жыл бұрын
እኔ ፀጉሬ ተቆርጤው አላዝግ አለ ጫፉ ጫፉ ብጥጥሰ አለ ሳበጥረው መንታ ይወጣል ግራ ገባኝ ምንድን ነው መፍትሄው 😥
@HilinaShewalem
@HilinaShewalem 11 ай бұрын
መስኪ አምኜ የማየው ያንችን ቻናል ብቻ ነው ....ፀጉሬ ስታጠብ ሳበጥረው በቁመቱነው የሚነቀለው ፊት ፊቱ ደሞ ሳሳእያለነው መስኪዬ መፍትሔ እባክሽ
@simaalemayehu9441
@simaalemayehu9441 3 жыл бұрын
Meskiye yene konjo betam enamsegenalen. Oral caster oil le shifashift betekemewes.
@ናርዶስ-አ5ኘ
@ናርዶስ-አ5ኘ 3 жыл бұрын
ኧረለኔይጠቅመኛል። እናመሠግናለን መስኪየ 💚💚💚💚
@tsiondejene9386
@tsiondejene9386 9 ай бұрын
መስኪዬ ጸጉሬ መሀል ላይ እየተበጣጠሰብኝ ነው ኸረ የሆነ ነገር በይኝ
@mabrhitberhe7846
@mabrhitberhe7846 3 жыл бұрын
የኔ መሀል ለይ በጣም ኣጭር ዳርዳሩ ደሞ ረጅም ነው እንዴት ነው እኩል የሚሆንልኝ
@ethiolal2148
@ethiolal2148 3 жыл бұрын
መስኪዬዬ እምወድሽዋ እናመሰግናለን የኔ መልካም 🥰🥰🥰
@EthiopianStyle
@EthiopianStyle 3 жыл бұрын
You read my mind meskiye thank you for sharing for your tip 😍👍🏽
@Yinegal87589
@Yinegal87589 3 жыл бұрын
Eski endene meskin teketilachu tsegurach yetelewete like argugn yene zoma honewal tnxs meski😍😍
@አብረሀትንጉሴ
@አብረሀትንጉሴ 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን መሲ እግዚአብሔር ይስጥልን
@tgdodo8844
@tgdodo8844 3 жыл бұрын
Thank you Meski, how about hard water? For those in the Us in America
@الوووالووو-م9س
@الوووالووو-م9س 2 жыл бұрын
ኮንዲሽነር ምን ያክል እፅጉራችን ላይ መቆየት አለበት ?
@Tube-gb4ey
@Tube-gb4ey Жыл бұрын
መሲየ ወልጀ ነበር ሠባት ወር ሆነኝ ከወለድኩ ግን ፀጉሬ ማሻአላህ ነበር አሁን እየተነቀለ ብኝነው በጣም እየተነቀለነው መፍትሄ ካለ
@muluyetube
@muluyetube 3 жыл бұрын
የኔ ፀጉሬ ለስላሳ ነው ነገር ግን ከስር በየ ስአቱ ሳስይዝም ሳበጥርም ይነቃላል
@askalechdagne3655
@askalechdagne3655 3 жыл бұрын
መስክዬ ቫዝሊኑን እንዴት እንጠቀም ሲመችሽ መልሽልኝ አመሰግናለሁ
@እኔስኦርቶዶክስተዋህዶነኝ
@እኔስኦርቶዶክስተዋህዶነኝ 3 жыл бұрын
ጫፍጫፉን ነው የምትቀቢው
@hahhha-kd8bx
@hahhha-kd8bx 3 жыл бұрын
መስኪ አመስግናለሁ. ሰለመለሽልኝ. ከፍትለፍት. እልም. ብሎሂዳል. ምንላርገው
@sameerasameera6533
@sameerasameera6533 8 ай бұрын
ኸረ ፀጉሬ አለቀ ወላሂበጣም እየወለቀአለቀ እህት ከሥርነው ሚወልቀው ቀለም ተቀብቸነበር እባክሺን ሹክበይኚ
@EbtisamCookwithme
@EbtisamCookwithme 3 жыл бұрын
Such helpful video Meskiye!! You explained it very well nn i used to have hair fall during postpartum now it gets back using your recommendation home made mask ❤❤❤
@berhanberhan5356
@berhanberhan5356 3 жыл бұрын
እናመስግናለን መስኪዬ የኔ ውድ ስውድሽ እኮ እኔ እድሜ ላንቺ አይናቀልም
@tigistbalew8913
@tigistbalew8913 3 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣሽ❤በጣም ጥሩ የሁሉም ሰው ጥያቄ 😯
@Liza-iy3bi
@Liza-iy3bi 3 жыл бұрын
እንኳን ደና መጣሽ
@helenyemariamlij2997
@helenyemariamlij2997 3 жыл бұрын
መስየ የኔ መንታ የለውም ፅጉሬ ግን ማለደርግው የለም በቃ ያንች ትምህርት እየተክታተልኩ ይጠቅማል ምትይውን ሁሉ ነው ማደርገው ግን በቃ ሊቁሙ አልቻለም መንቃቀሎ
@M2የማንቼዋ
@M2የማንቼዋ 3 жыл бұрын
መስኪዬ የኔውስ አያምጣው ነው በጣም ነው የሚነቀለው መታ የለበትም
@sabusaa5641
@sabusaa5641 3 жыл бұрын
እረ የኔም ነው ከነቁመቱ የሚነቀለው
@በእንተስማለማርያም-ሠ9ጠ
@በእንተስማለማርያም-ሠ9ጠ 3 жыл бұрын
ሰላም ላንቺ ይሁን ሜሲኪ የንየ ማር እኔ ሽበት ብቻ ነው ለውጥ ያላገኘሁለት እንጂ ላንቺ መከታተል ከጀመርኩት ለውጥማ ኣለ ያሽቸገረኝ ነገር ኣለ ፀጉሬ እንዳንቺ በዶቨ ሳሙና ነው ምታጠበው ሶትስትቀን ከቆየ በጣም ይሸታል መፍትሄ እንድትነግሪኝ ተስፋ ኣደርጋለሁ
@Yinegal87589
@Yinegal87589 3 жыл бұрын
Meskiye Ameseginalew yeanchin mikr eyesemau tsegure Zoma honowal Ye unet betaaam Ameseginalew bedigami hulem eketatelishalew👌😍😍
@ሄለን-ሐ5ረ
@ሄለን-ሐ5ረ 3 жыл бұрын
ጸጉራቺን ሳይነቃቀል እንዴት ዉፍረት ማስወገድ እንችላለን ለሚለው 👈👍
@amentube6496
@amentube6496 3 жыл бұрын
መስኪየ እናመስግናለን በጣም እያሁነው በርችልኝ
@حياةحياة-د2غ
@حياةحياة-د2غ 3 жыл бұрын
የኔ ፀጉር በ3 አይነት መንገድ ነው ሚወልቀው አንዱ ከስር ይነቀላል 2ተኛው በቲኒኒሹ ይረግፋል መሬት ላይ ነው ሚወርደው ሲረግፍ 3ተኛው ከግማሺ ዘለላው ላይ ይበጣጠሳል ብዙ ጣርኩ ምንም ለውጥ አልመጣልኝም
@ruthnlm7243
@ruthnlm7243 Жыл бұрын
😢😢😢me too
@fatumaseid2251
@fatumaseid2251 3 жыл бұрын
እረ መስኪ ከወለድኩ አመት ከሶስት ወሬ በወለድኩ በ አራት ወር ጀመረ መውጣት ባዶ ቀረሁ ስልክሺን ስጪኝ ጉዴን ላሳይሺ
@rbekamarcati7872
@rbekamarcati7872 3 жыл бұрын
እረ እርድኝ በስንት አመቴ ፀጉሬን ተሰርቼ ነበር ከአስራ አምስት ቀን በኋላ ዛሬ ፈታውት የፀጉሬ ግማሹ ወጣ እርጂኝ እያለቀስኩ ነው በጣም አሪፍ ፀጉር ነበረኝ 😥😥😥
@الوووالووو-م9س
@الوووالووو-م9س 2 жыл бұрын
በሻቦ ከታጠብን ቡሀላ ወዳው በርጥቡ ነው የምንጠቀመው ???
@fitsumget3346
@fitsumget3346 3 жыл бұрын
my kid with 3 years old have kinky hair that is very difficult to comb as soon as he gone out from washing and it immediately dried and unable to comb. shall i use blow drier to comb and make her hair smooth? please advice me
@amruze3151
@amruze3151 Жыл бұрын
my sister thanks this advice thank
@fikrtbahru6525
@fikrtbahru6525 3 жыл бұрын
ቀላል ይጨንቃል ፀጉር ስበጣጠስ ኮኮናት በጣም ይመቸኝ ነበር አሁን ግን እያደርቀ ነው ትክክል አበጣጠርም ይጠይቃል
@aminamohammed3808
@aminamohammed3808 2 жыл бұрын
የእኔ ከፊቴ አለቀ ሁለተኛ ደግሞ ዛሬ ደግሞ ሮዝ መሪ ዘይት ሰርቸ ተቀብቸ ፀጉሬ ከስሩ ንቅል አለ በትንሹ አደለም ከላየላይ ተርፋል እስከምል
@abdulkeriemabdella1848
@abdulkeriemabdella1848 Жыл бұрын
ke university wust betam chlorine yebezabet wuha metekem tsegurin yigodal
@abelbirhanu6114
@abelbirhanu6114 3 жыл бұрын
Maskiye lemikresh enamesginalen yene wud hulem nw mayew videoshin berchilgni..ene 1 teyake alegni maski Jamaican black castr oil gazicha neber ena ke cream gar aderge kalakiyew ketetbku Behal nw mikabew tekabicha akoyewalew le 1 samnt yahel mnm chiger yelawm aydel maski
@tgtgye7368
@tgtgye7368 3 жыл бұрын
ጸጉሬ በጣም ነበር እሚነቃቀል የተለያዩ ቅባቶች ትሪትመንትም ተጠቅሜነበር ግን የመጨረሻ ሲሰለቸኝ ትናት ሙልጭ አድርጌ ቀረጥኩት እንደገና ሐማሳደግ ምን አይነት ቅባት ልጠቀም መስኪየ በማርያም መላበይኝ
@estertektel5987
@estertektel5987 3 жыл бұрын
መስኪ ተባርኪ ናይላየን አሳየን ናፍቀችን💋💋💋💚💛❤🙏🙏
@betelihemamare3003
@betelihemamare3003 3 жыл бұрын
Meskiye eski ngerign whdochn yekosheshe(saytateb) tsegur lay mekebat weys tatbo mekebat nw mitekmew... hule stnageri slemsema nw melshilgn plssss😬😬😬
@ikramislam8554
@ikramislam8554 3 жыл бұрын
መስኪ ጋደኛዬ እንዴት ነሽ ናይላስ ደናናት ልጄ በጣም ነው የምትወዳት በ ቻሌጁ ዉጤት አግንቼበታለው አመሠግናለው በሙቅ ዉሀ መታጠብ ይበጣጥሳል እንዴ ? ቅባትስ ሲበዛ ይበጣጥሳል?
@meskitube16
@meskitube16 3 жыл бұрын
ማንኛውም ነገር በልኩ ሲሆን ጥሩ ነው ቅባትም ፀጉርሽ እንዳይደርቅ ነው በልኩ መቀባት በዛ የሚባለው ከፀጉሬ ተርፎ ባንገቴ እስኪወርድ መቀባት ጥቅምም የለውም ውሀውም መካከለኛ ነው መሆን ያለበት
@selamalemayehu8411
@selamalemayehu8411 3 жыл бұрын
እኔ ካንቺ እኩል ቻሌንጅ ጀምሬ ነበር ነገር ግን አሁን በጣም በሚያስደነግጥ ፍጥኘት ከላዬ ላይ ሊያልቅ ነው እንደውም በጣም እየተንከባከብኩት ነው ቻሌንጁንም አቆምኩ
@kidestmogesGebremariyam
@kidestmogesGebremariyam Жыл бұрын
ke danayt gar tnshe tmesaselalchu lbel # time
@dubaidubai6588
@dubaidubai6588 3 жыл бұрын
ምስካየ ሰላምሺ ይብዛ እስከ ናይላ ሳልሰማነውኮ ላይክ የማረግሺ እና እኔ አችን መከታተል ከጀመርኩ ቆይቻለሁ ሰለምከባከበው ረዘመልኝ መንታ የለውም ግን ከራሴ ከስሩ የሚነቀለው መበጣጠስ አደለም ኡፍ አሁን የ3ወሩን ቻልጂም እከተላለሁ
@samrawittibebu7143
@samrawittibebu7143 2 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/ZoK3imqEmdBqras ለፀጉር እድገት የሚጠቅሙ ዘጠኝ ተፈጥሮአዊ ዘዴዎች ለመመልከት ሊንኩን ይጫኑ 👆👆
@Todaly__NiNo
@Todaly__NiNo 3 жыл бұрын
ሀይ መሰኪ አረባክሽ ጥያቄዬን መለሽልኝ ፀጉሬ ከመሀል ላይ ተመለጠብኝ ምን ላረግ ልክ ሀገረ ቤት ላሽ እንደሚባለው
@ashelyguttree5889
@ashelyguttree5889 3 жыл бұрын
Hi Meski, I would love to know how I can grow my front hair near my forehead in 2 month Would you mind doing that please?
@abebebethelehem2731
@abebebethelehem2731 3 жыл бұрын
መስኪዬ ሙዙ አልተስማማኝም ከተቀባሁ በኃላ ብዙ ይነቃቀላል አቩካዶ በሂና ግን ይስማማኛል በየሳምንቱ ብቀባው ችግር አለው የሩዝ ውሀውን በቀን በቀን እጠቀማለሁ ከወይራ ዘይት ጋር ግን እንደ በፊቱ አልተመለሰልኝም መስኪዬ
@tututututeklaregaye6539
@tututututeklaregaye6539 3 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ የተናገርሽው በሙሉ በእኔ ፀጉር የደረሰ ነው
@dadaseadiwoloyewa7935
@dadaseadiwoloyewa7935 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን መስኪየ እህቴ
@hahhha-kd8bx
@hahhha-kd8bx 3 жыл бұрын
መስኮየ. የኔ ልዩ ወላሂ. ፀጉርይ. በጣምተበላሽብኝ. አያድግ. እርግፍነውእሚለው. ማሚ
@alemalem9350
@alemalem9350 3 жыл бұрын
እስኪ ንገሪኝ መስክዬ እየተበጣጠሰ አሽንፎኛል
@muridakemal5300
@muridakemal5300 3 жыл бұрын
hi meski ychi lij sle exzema yelekekechwn vedio say astaweskush enam dnget ketekemesh biy new eyw bezi sim gibina eyw {FILTHY RICH TRESSES}
@dsagd722
@dsagd722 3 жыл бұрын
መስኪየ እኔ ፅጉሬን ፈርድ ተቀብቸው ነበር ተቆረጠብኝ
@fetyahussen6524
@fetyahussen6524 3 жыл бұрын
መስኪ ቪዲዮ ስትለቂ ለምድ ነው ማይመጣልኝ እኔ ኢቲዩብ ውስጥ ካልገባው እስክሪን ላይ አይመጣልኝም
@limeatteklu
@limeatteklu 2 жыл бұрын
Hiiiii meski xgur chafu gedeta new mekoret yalebet ebakish nigern
@Selam-be9nk
@Selam-be9nk 3 жыл бұрын
Meski yena konjo enkuwan be selam metashe bertche enamesegenale selam bezet yebale
@kalokalo1996
@kalokalo1996 3 жыл бұрын
መስኪየ እስቲ ለፀጉር መነቃቀል ቅባቱን አሳይን በአላህ
@selamwalle3149
@selamwalle3149 3 жыл бұрын
tegurie betam bizu neber ahun lay kewoledku behuala mulu bemulu malet yichalal tsegurie yinekakelal yibetatesal betam sis honual tekorichew hulu akalew chirash ye fitlefitie tsegur betam tegoditual endew mela beyign ehtie min bitekem advise taderignalesh ?shampo conditioneror lilam emimech negr bitinegrign.tnx
@ወለተሚካኤልነኝ
@ወለተሚካኤልነኝ 6 ай бұрын
እረ እኔ የተቸገርኩት መሀል ለመሀል እንደ ክር እየተቆጠረ ነው ምን ላድርገው
@SemegeWeretaw
@SemegeWeretaw 14 күн бұрын
Thank you sister
@giletseneshemeru4089
@giletseneshemeru4089 3 жыл бұрын
መስኪቆንጆ እንኳን ደህና መጣሽ በመሴጀር እንዴት ላግኝሽ ላወራሽ አፈልጋለሁና አአባክሽ መልስ ስጪኝ ple
@desta104
@desta104 2 жыл бұрын
yan mulun likoroti new ali chalkumi ayizlingim tebetatiso alku weli
@GhGh-tu7dr
@GhGh-tu7dr 7 ай бұрын
እና መሠግነሌን ቆንጆ ❤❤❤🎉🎉🎉
@tigestalemu2425
@tigestalemu2425 3 жыл бұрын
መስኪዬ የኔ ቆንጆ ከቻሌንጁ በበለጠ ምክርሽ ስለ ይቅርታ ምትናገሪው ጠቅሞኛል ለበደሉኝም ለበደልኳቸውም ይቅር እያልኩኝ ነው ሰው እወዳለሁ አሁንደግሞ የበለጠ ባንቺ ምክንያት አመሰግናለሁ ፀጉሬም ጥሩ እየሆነልኝ ነው
这是自救的好办法 #路飞#海贼王
00:43
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 133 МЛН
Haunted House 😰😨 LeoNata family #shorts
00:37
LeoNata Family
Рет қаралды 13 МЛН
Disrespect or Respect 💔❤️
00:27
Thiago Productions
Рет қаралды 38 МЛН
ሰራተኛዋን የሚያሰጨንቀው አባወራ
51:02
Sile HiwotTV
Рет қаралды 382 М.
这是自救的好办法 #路飞#海贼王
00:43
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 133 МЛН