ይህ ነው ፀሎቴ - ይስሃቅ ሰዲቅ // Yih New Tselote by Yishak Sedik (Live Worship)

  Рет қаралды 321,173

Yishak Sedik Official

Yishak Sedik Official

Күн бұрын

ይህ ነው ፀሎቴ - ይስሐቅ ሰድቅ // Yih New Tselote by Yishak Sedik (Live Worship)
ይህ ነው ፀሎቴ የማይቀየረው
ምንም ቢሰጠኝ እጄ የማይለቀው
አጥብቄ የያዝኩት እንደ ቀሪ ሀብት
ራሴን እስካገኘው ሁሌም በአንተ ፊት
አንተን ፈልጌህ ነው!!!
የምታስፈልገኝ አንተው ነህ
እኔም የምፈልገው አንተን ነው
1/እህል ውሃ አይደለም ወይም መጠለያ
ለዘላለሙ አንተው ነህ የእኔ መኖሪያ
የምታስፈልገኝ አንተው ነህ
እኔም የምፈልገው አንተን ነው
ቃልህ ህይወቴ ነው ፊትህ ብርሃኔ
ኢየሱስ በአንተ ነውና የሆነው መዳኔ
የምታስፈልገኝ አንተው ነህ
እኔም የምፈልገው አንተን ነው
2/በውድቀት ሌሊት ነፍስ ስጋዬ አርፈው
መንፈሴ ግን ለአንተ ነቅቶ ነው ሚገኘው
የምታስፈልገኝ አንተው ነህ
እኔም የምፈልገው አንተን ነው
አለምን ያስንቃል ሀልዎትህ ገዝቶ
ካንተ ያጣብቃል ህይወት ሰማይ ገብቶ
የምታስፈልገኝ አንተው ነህ
እኔም የምፈልገው አንተን ነው
አንዴ ይነደሉ ቀላያት ያፍስሱ
በህይወት ውሃ ወንዝ ነፍሳት ይረስርሱ
ሰማዬ ሰማያት በቃ ይከፈቱ
አንተን ለማግኘት ነው ይህ ትውልድ ናፍቆቱ
የምታስፈልገን አንተ ነህ
እኛም የምንፈልገው አንተን ነው🙏
የሉቃስ ወንጌል 10
41፤ ኢየሱስም መልሶ አላት፦ ማርታ፥ ማርታ፥ በብዙ ነገር ትጨነቂአለሽ ትታወኪማለሽ፥
42፤ የሚያስፈልገው ግን ጥቂት ወይም አንድ ነገር ነው፤ ማርያምም መልካም ዕድልን መርጣለች ከእርስዋም አይወሰድባትም።

Пікірлер: 364
@surafelhailemariyamofficia6728
@surafelhailemariyamofficia6728 3 жыл бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏ይስዬ አንተኮ በረከታችን ነህ ተባረክልኝ ብዛልን ስፋልን 🙌🙌🥰🤗🙏🥰🥰🥰🥰
@febenblessed2963
@febenblessed2963 3 жыл бұрын
Surafael kin wendeme
@yabetswerku8093
@yabetswerku8093 3 жыл бұрын
Amen
@yishaksedik
@yishaksedik 3 жыл бұрын
Thank you sura kinu wendme wedhalehu
@dawitkidane4321
@dawitkidane4321 3 жыл бұрын
Amen
@widase8111
@widase8111 3 жыл бұрын
Suraye ante erasu tebarek endet endemwedh specially worship staderg 😊
@jesuschristismysaviour4276
@jesuschristismysaviour4276 3 жыл бұрын
ይህ ነው ፀሎቴ የማይቀየረው ምንም ቢሰጠኝ እጄ ማይለቀው ጠብቄ የያዝኩት እንደ ቀሪ ሀብት ራሴን ማገኘው ሁሌም በአንተ ፊት አንተን ፈልጌህ ነው!!! የምታስፈልገኝ አንተው ነህ እኔ ምፈልገው አንተን ነው እህል ውሃ አይደለም ወይም መጠለያ ለዘላለም አንተው ነህ የእኔ መኖሪያ የምታስፈልገኝ አንተው ነህ እኔ ምፈልገው አንተን ነው ቃልህ ህይወቴ ነው ፊትህ ብርሃኔ ኢየሱስ በአንተ ነውና የሆነው መዳኔ የምታስፈልገኝ አንተው ነህ እኔ የምፈልገው አንተን ነው ይህ ነው ፀሎቴ የማይቀየረው ምንም ቢሰጠኝ እጄ ማይለቀው ጠብቄ የያዝኩት እንደ ቀሪ ሀብት ራሴን ማገኘው ሁሌም በአንተ ፊት አንተን ፈልጌህ ነው!!! የምታስፈልገኝ አንተው ነህ እኔ የምፈልገው አንተን ነው በውድቀት ሌሊት ነፍስ ስጋዬ አርፈው መንፈሴ ግን ለአንተ ነቅቶ ነው ሚገኘው የምታስፈልገኝ አንተው ነህ እኔ የምፈልገው አንተን ነው አለምን ያስንቃል ሀልዎትህ ገዝቶ ካንተ ያጣብቃል ህይወት ሰማይ ገብቶ የምታስፈልገኝ አንተው ነህ አንዴ ይነደሉ ቀላያት ያፍስሱ በህይወት ውሃ ወንዝ ነፍሳት ይረስርሱ ሰማይ ሰማያት በቃ ይከፈቱ አንተን ለማግኘት ነው የትውልድ ናፍቆቱ እኛ የምፈልገው አንተን ነው Tebarek yesu💓💓💓
@yishaksedik
@yishaksedik 3 жыл бұрын
Amen 🙏
@yishaksedik
@yishaksedik 3 жыл бұрын
Amen 🙏
@redietalemu1632
@redietalemu1632 3 ай бұрын
ይህ ነው ፀሎቴ የማይቀየረው ምንም ቢሰጠኝ እጄ ማይለቀው ጠብቄ የያዝኩት እንደ ቀሪ ሀብት ራሴን ማገኘው ሁሌም ባንተ ፊት አንተን ፈልጌ ነው
@redietalemu1632
@redietalemu1632 3 жыл бұрын
ይህ ነው ፀሎቴ የማይቀየረው ምንም ቢሰጠኝ እጄ ማይለቀው ጠብቄ የያዝኩት እንደ ቀሪ ሀብት ራሴን ማገኘው ሁሌም ባንተ ፊት አንተን ፈልጌ ነው🙌❤️🔥🔥
@redietalemu1632
@redietalemu1632 9 ай бұрын
ይህ ነው ፀሎቴ የማይቀየረው ምንም ቢሰጠኝ እጄ ማይለቀው ጠብቄ የያዝኩት እንደ ቀሪ ሀብት ራሴን ማገኘው ሁሌም ባንተ ፊት አንተን ፈልጌ ነው🙌❤🔥🔥 Zarem yihe nw tslote
@happyhaset5210
@happyhaset5210 Жыл бұрын
ተባረክ ይስዬ ዘምንህ በእግዚአብሄር ቤት ይለቅ መጨረሻህ ያማረ ይሁን ተባረክ ተባረክ
@zelalemlukasofficial7912
@zelalemlukasofficial7912 3 жыл бұрын
ጌታዬ ይባርክ እወድሃለሁ ተከናወነ ለምልም ይህ ዓመት የሞገስ ዓመት ነው ። ተሰማ ምድርን ሙላት
@yishaksedik
@yishaksedik 3 жыл бұрын
Amen 🙏
@wengalkebedegospel5339
@wengalkebedegospel5339 3 жыл бұрын
በጣም ምደው መዝሙር ነው ይሱዬ በቤቱ ምንኖረው ጌታ ስላለ ብቻ ነው ሁሌም የሚያስፍልገን ኢየሱስ ብቻ ነው
@yishaksedik
@yishaksedik 3 жыл бұрын
Amen new tebarekilign bro
@burteburte3756
@burteburte3756 Жыл бұрын
ዘማራ ይሴ እንዴት እንደ ምወድድድድድድድ በጣም ልዩ ፀጋ ነው የተሰጠልህ በርታልን🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥❤❤❤❤❤🎸🔥📖❤
@መሰረት-ፈ1ቘ
@መሰረት-ፈ1ቘ 3 жыл бұрын
41 ኢየሱስም መልሶ፡- ማርታ፥ ማርታ፥ በብዙ ነገር ትጨነቂአለሽ ትታወኪማለሽ፥ 42 የሚያስፈልገው ግን ጥቂት ወይም አንድ ነገር ነው፤ ማርያምም መልካም ዕድልን መርጣለች ከእርስዋም አይወሰድባትም፡ አላት።ጌታ ሆይ የምታስፈልገን አንተ ነህ::ጌታ ይባርክህ ወንድሜ ይስሀቅ:
@yishaksedik
@yishaksedik 3 жыл бұрын
Amen 🙏
@BereketMoges639
@BereketMoges639 Ай бұрын
Wuuuuuyyyyy biye alwota blognal❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤yhe mezmur bdegagmw alselech blognal
@dinkneshtesema2340
@dinkneshtesema2340 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen
@t12ክዳንአለኝ
@t12ክዳንአለኝ 3 жыл бұрын
በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ተባረክ !!!❤
@mikiyasahmed5355
@mikiyasahmed5355 3 жыл бұрын
መንፈስ ቅዱስ ohhhhhhhhhhh እየሱሴ
@ringtone6490
@ringtone6490 3 жыл бұрын
ተባረክ በብዙ ይሴ መንፈስን የሚያድስ ዝማሬ ነው ምዘምረው
@yishaksedik
@yishaksedik 3 жыл бұрын
Thank you 🙏
@salamadisou9026
@salamadisou9026 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ይኸ ነው ፀሎቴ 😭😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏🙏🎸🎸🎸🎸🎸💯💯💯💯❤❤❤❤
@asnakechfeleke945
@asnakechfeleke945 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ በክርስቶስ ኢየሱስ ደም ተሸፈን ተባረክ።
@yishaksedik
@yishaksedik 3 жыл бұрын
Amen 🙏
@meskarammeskaram6469
@meskarammeskaram6469 3 жыл бұрын
ሀሌሉያ
@yewnetkal
@yewnetkal 3 жыл бұрын
ይሴ ተባረክልን 🥰🎷🎬🎤🎧🎼🎹🥁🎺🎸🎻 ካንተ ገና ብዙ ቅኔ ማንም ያልዘመራቸውን መዝሙሮች እንሰማለን።
@yishaksedik
@yishaksedik 3 жыл бұрын
Amen 🙏
@simegngirma3128
@simegngirma3128 2 жыл бұрын
ኢሴ አንተ የእ/ር በረከት ነክ ። ባንተ አገልግሎት ነብሴ ጌታን አመሰገነች ። ዘመንክ ይባረክ።
@robikama1159
@robikama1159 2 жыл бұрын
አሜን 🙏🙏🙏🙏🙇‍♀️ተባረክ 🥰🥰🍇🍇🍇🤝✝️
@shalomsisay2715
@shalomsisay2715 3 жыл бұрын
Yisuye wedihalew!
@girumwondimuofficialchanne696
@girumwondimuofficialchanne696 2 жыл бұрын
Bergix geta kantegar new !! Yiso bexam ewdihale degimom Ekebelikalew !!
@mekdesdaniel3963
@mekdesdaniel3963 3 жыл бұрын
እኔ ምፈልገው አንተ ነው ሀሹ ጌታ አብዝቶ ይባረክህ ይሴ
@yishaksedik
@yishaksedik 3 жыл бұрын
Amen 🙏
@dinkneshdemekedinknesh7435
@dinkneshdemekedinknesh7435 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መንፈስ ቅዱስ የምታስፈልገኝ አንተዉ ነህ አሜን 😭🎼🤲🎷🤲 ዘመንህ ሁሉ ታባረክ
@user-qn5mt4hy6k
@user-qn5mt4hy6k 3 жыл бұрын
ዘመንህ ይባረክ ከክፉ ወጥመድ ሁሉ በደሙ ይጠብቅህ ። ያብዛህ ያስፋህ
@yishaksedik
@yishaksedik 3 жыл бұрын
Amen 🙏
@mekidesgatachew4851
@mekidesgatachew4851 3 жыл бұрын
አለምን ያስንቃል አሜንንንንንንንንንንንን
@awtar_media
@awtar_media 3 жыл бұрын
ይሱ እግዚአብሔር በዚህ ዘመን ጨው አድርጎሀል ! መወደድህ አይወሰድብህ እንደጣፈጥህ እለቅ::
@yishaksedik
@yishaksedik 3 жыл бұрын
Amen amen amen 🙏
@pisonconsultancy4376
@pisonconsultancy4376 2 жыл бұрын
እንዴት ያለ ድንቅ መልዕክት የማይቀየር ጸሎታችን ኢየሱስ 😍😍😍
@hulubegetaabinet
@hulubegetaabinet 3 жыл бұрын
የህይወቴ እርካታ እየሱስ! እኔ ምፈልገው አንተን ነው.....ይስዬ ተባረክልኝ ወድሃለው
@yishaksedik
@yishaksedik 3 жыл бұрын
Amen thank you broye tebarekilign 🙏
@mikiyasahmed5355
@mikiyasahmed5355 3 жыл бұрын
መንፈስ ቅዱስ ohhhhhhhhhhh እየሱሴ ❤❤❤ tebarek yisuyeee
@yishaksedik
@yishaksedik 3 жыл бұрын
Amen 🙏
@yordanosmeles1506
@yordanosmeles1506 Жыл бұрын
Blessing to you Issac
@BirkeOnco
@BirkeOnco Жыл бұрын
All songs are excellent blessings thanks.
@ethyopetyuo5533
@ethyopetyuo5533 3 жыл бұрын
ይስዬ አባቴ አንደኛ ነህ ከምር የትውልድ አባት ነህ ካንተ ይህን ተምሪያለሁ ሁሌም ልጆች አሉህ የማደንቅልህ ይህን ነው በርታ ቀጥልበት በእውነት አከብርሀለሁ
@yishaksedik
@yishaksedik 3 жыл бұрын
Thank you 🙏 hulum begeta mihret new
@natnaeltajur2380
@natnaeltajur2380 3 жыл бұрын
#ይህ ነው ፀሎቴ የማይቀየረው ተባረክ ይሳቅ ዘወትር ከጌታ ደጅ አትታጣ ተባረክ ♥♥♥
@yishaksedik
@yishaksedik 3 жыл бұрын
Amen 🙏
@hermelaabiy9033
@hermelaabiy9033 Жыл бұрын
Geta yibarekh wndma❤️❤️
@mamuhussen3099
@mamuhussen3099 3 жыл бұрын
Tebarekilign yemitasfeligegn antew neh Jesus❤❤❤
@yishaksedik
@yishaksedik 3 жыл бұрын
Amen 🙏
@tigstbiruk3856
@tigstbiruk3856 2 жыл бұрын
Geta Eyesu zemenhin agelgilotkin yibrkew
@MekdesKasu-w8r
@MekdesKasu-w8r 5 ай бұрын
Tebarki❤
@lhyoutubechannle3249
@lhyoutubechannle3249 3 жыл бұрын
Amen ewnte new
@tesfaneshalko9903
@tesfaneshalko9903 3 жыл бұрын
የምታስፈልገኝ አንተው ነህ። GBU Yisu
@yishaksedik
@yishaksedik 3 жыл бұрын
Amen 🙏
@NardiWudua-r5u
@NardiWudua-r5u 2 ай бұрын
ke bizu gize behuala enkuan minm qalat yalresahut arif mezmur yise tebarek enwedihalen bebetu lezelalem yatsinah lebizu wetatoch model neh bedgami enwedhalen
@ermiaswujira7353
@ermiaswujira7353 3 жыл бұрын
Yisuye, Tolo siyalkbgn azenku. Yhen mezmurma kezih belay new mtebkew...
@saratamirat3995
@saratamirat3995 3 жыл бұрын
"አለምን ያስንቃል ሀልዎትህ ገዝቶ ካንተ ያጣብቃል ህይወት ሰማይ ገብቶ የምታስፈልገኝ አንተው ነህ..." Amen amen amen amennnnn...nefsn yemiyads mezmur nw tebarkebetalew....tebarekeleng zemenh yelemlem
@yishaksedik
@yishaksedik 3 жыл бұрын
Amen 🙏
@andebetmersha
@andebetmersha 3 жыл бұрын
ኡህህ ረካሁ ።🙏 እንደ አርሞንዔም ጠል የሰሙትን ሁሉ ከድርቀት ከድብት ከተስፋ መቁረጥ መልሶ ያለመልማል ። ይብዛልህ ወድድሀለሁ
@yishaksedik
@yishaksedik 3 жыл бұрын
Lemindinew zare kabowd agelgilot yeketahew?
@merondawit97
@merondawit97 3 жыл бұрын
Yisak God bless u yesu megenet ena tsegaw kebezaleh mnm ayasfelgem zemeneh yebarek lebezoch ye bereket minch hun
@yishaksedik
@yishaksedik 3 жыл бұрын
Amen amen amen 🙏
@yakobesheteofficialchannel9968
@yakobesheteofficialchannel9968 3 жыл бұрын
የምወደዉ ዝማሬ ነዉ ዘመንህ ይባረክ ይሴ
@yishaksedik
@yishaksedik 3 жыл бұрын
Amen 🙏
@beteabo8507
@beteabo8507 3 жыл бұрын
አሜን ብሰመ ብሰመ አልጠግብ የልኩት ነው ተበረክ ይስዬ ስፈልን አሜን♥♥♥♥
@ሰብሊኢየሱስሰላሜነው
@ሰብሊኢየሱስሰላሜነው 3 жыл бұрын
ብርኩ ነህ ተባርክ
@yishaksedik
@yishaksedik 3 жыл бұрын
Amen 🙏
@meskarammeskaram6469
@meskarammeskaram6469 3 жыл бұрын
አሜንንንንንን አንተን ፈልገው ነው
@hasnaasnakech1529
@hasnaasnakech1529 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen Tebarek
@yishaksedik
@yishaksedik 3 жыл бұрын
Amen
@birukkumssa
@birukkumssa 9 ай бұрын
Forever
@luultsegay4067
@luultsegay4067 2 жыл бұрын
Amen
@lijcaleb2775
@lijcaleb2775 3 жыл бұрын
ይሱ ወንድሜ ምን ያህል እነደምወድህ እኮ😭 ተባረክልኝ ወንድሜ🥰
@user-qn5mt4hy6k
@user-qn5mt4hy6k 3 жыл бұрын
Ahunem Ahunem yesemayun zema yimulabeh . zemenhn yibarkeleh
@ppssppgames1571
@ppssppgames1571 3 жыл бұрын
እንዲህ የዘመርክለት እግዚአብሔር በነገር ሁሉ መከናወን ይሁንህ ዘመንህ ይለምልም ...🤗
@yishaksedik
@yishaksedik 3 жыл бұрын
Amen 🙏
@tigsetmulugita8118
@tigsetmulugita8118 3 жыл бұрын
ተባረክ
@yishaksedik
@yishaksedik 3 жыл бұрын
Amen
@tewodrosefesha4807
@tewodrosefesha4807 3 жыл бұрын
Kalat atew beka zemnk yelmlem bro woooooooooooooooooooooooooow
@lisanztlegesse5159
@lisanztlegesse5159 2 жыл бұрын
Bless yisak
@hiwottadesse4942
@hiwottadesse4942 3 жыл бұрын
Hallelujah hallelujah amen hallelujah hallelujah elelelelel Elelelelel elelelelel elelelelel Elelelelel Elelelelel elelelelel 😢😢😢😢😢😢❤️❤️🙏🙏🙏
@dagi7153
@dagi7153 3 жыл бұрын
ይስዬ በጣም እንወድሃለን ተባረክ
@yishaksedik
@yishaksedik 3 жыл бұрын
Thank you 🙏
@terefeargaw4856
@terefeargaw4856 3 жыл бұрын
Egziabeher kefffffff balew sega yekebah💚❤💚
@tigestermayse8641
@tigestermayse8641 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen 🙏 Tabarekeuuu Egzaibher Zamanachu Yetabareke Shalom Shalom Shalom ✨✨✨ 🙏 ❤ ♥ 💖 🙌 ✨✨✨ 🙏 ❤ ♥ 💖 🙌 ✨✨✨ 🙏 ❤ ♥ 💖 🙌 ✨✨✨ 🙏 ❤ ♥ 💖 🙌
@yishaksedik
@yishaksedik 3 жыл бұрын
Amen 🙏
@sunworldsunmarketllcethiop7668
@sunworldsunmarketllcethiop7668 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ የሚገርም ጸጋ ነው
@yishaksedik
@yishaksedik 3 жыл бұрын
Amen 🙏
@nathanseife7570
@nathanseife7570 3 жыл бұрын
Yisewa lijeh ፣ ትዳርህ ፣ ቤተሰብህ ፣ አግልግሎትክ Hulu yebarek 🙏🙏🙏🙏 egziabhare ahunem abzito asfah
@yishaksedik
@yishaksedik 3 жыл бұрын
Amen 🙏
@መሰረት-ፈ1ቘ
@መሰረት-ፈ1ቘ 3 жыл бұрын
እየሱስ የእግዚአብሔር ልጅ አንተ ለኢትዮጵያ ታስፈልገናለህ::😭😭😭
@yishaksedik
@yishaksedik 3 жыл бұрын
Ewnet new🙏
@salamadisou9026
@salamadisou9026 3 жыл бұрын
ተባረክልኝ❤❤❤❤
@yishaksedik
@yishaksedik 3 жыл бұрын
Amen 🙏
@michaelberhanu245
@michaelberhanu245 3 жыл бұрын
Geta Eyesus Yibarkh
@yishaksedik
@yishaksedik 3 жыл бұрын
Amen 🙏
@Israelbelegn
@Israelbelegn Жыл бұрын
እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ .. እልፍ ሁን ተከናወን ስላንተ ፈጣሪዬን አመሰግናለሁ ይበልጥ ደሞ አገልግሎትህ በመንፈስ እየበረታ እንዲሄድ ፈጣሪያችንን እንለምናለን
@azebtewelde4615
@azebtewelde4615 3 жыл бұрын
Amen amen amen
@kristianelshaday551
@kristianelshaday551 3 жыл бұрын
የኔ ውድ ወንድም አንተን መርጦ የሰጠን አምላክ ይክበር!!!ስለአንተ እግዚአብሔር ይመስገን!!
@asterhailu1954
@asterhailu1954 3 жыл бұрын
ኦህህህህ ነፍሴ ረሰረሰች ፣ከቁሳቁስ ያለፈ መንፈሱ ብቻ መፈለግ ይሁንልን ይብዛልህ ወንድሜ🙏🙏🙏
@yishaksedik
@yishaksedik 3 жыл бұрын
Amen 🙏
@bereketgebreselassie5847
@bereketgebreselassie5847 3 жыл бұрын
‘’የምታስፈልገኝ አንተው ነህ::'' 🙏🙏
@dinkneshtesema2340
@dinkneshtesema2340 3 жыл бұрын
Tabaraki geta Yibareki Tabaraki Zamanhi bgeta ybaraki Tabareki babizu Tabaraki 🎺🎺🎺🎺🎺🎺🎺🎺🎺🎺🎺🎺🎺🎺❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@yishaksedik
@yishaksedik 3 жыл бұрын
Amen 🙏
@dawitkidane4321
@dawitkidane4321 3 жыл бұрын
Amen amen 🙌🏿
@calebkassahun6936
@calebkassahun6936 3 жыл бұрын
የምታስፈልገኝ አንተ ነህ ኢየሱስ
@bamatube1
@bamatube1 3 жыл бұрын
yiso tabarek wandme
@yishaksedik
@yishaksedik 3 жыл бұрын
Amen 🙏
@meseretbeyero4227
@meseretbeyero4227 3 жыл бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@mullersisay6425
@mullersisay6425 3 жыл бұрын
ልብንንንንን የሚያረሰርስ ነው። ይሴ የተባረክ እኮ ነህ🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥 የሚያስፈልገን ኢየሱስ ብቻ ነው።
@yishaksedik
@yishaksedik 3 жыл бұрын
Amen thank you bro
@bontudechasa8588
@bontudechasa8588 Жыл бұрын
ufeeeeey eyesuus
@henokgetachew1153
@henokgetachew1153 3 жыл бұрын
Yisuye siwodh ko tsegaw yibzalih tebarekilign ❤❤
@yishaksedik
@yishaksedik 3 жыл бұрын
Thank you 🙏
@elusbestelias3429
@elusbestelias3429 Жыл бұрын
Biruk neh I can't stop listening this song
@Tamagn
@Tamagn 3 жыл бұрын
Smooth as silk, sweet as honey, flawless Bless you Yisye its Heavenly rhythms 💫💫💫🔥🔥🔥
@yishaksedik
@yishaksedik 3 жыл бұрын
Thank you so much 🙏
@samijesusfolower6735
@samijesusfolower6735 3 жыл бұрын
ይሴ ጅግና ነህ ነፍ እንጠብቃለን ✊✊✊ጌታ ይርዳህ
@yishaksedik
@yishaksedik 3 жыл бұрын
Amen 🙏
@amanuelabrahamofficial6754
@amanuelabrahamofficial6754 3 жыл бұрын
❤❤❤ ነፍሴ ትረሰርሳለች በዚህ መዝሙር ይስዬ ተባረክ
@yishaksedik
@yishaksedik 3 жыл бұрын
Thank you 🙏 amen biyalehu
@naniy9579
@naniy9579 3 жыл бұрын
amen amen amen geta hoy 🙏🙏🙏😭😭tebareku 🙌🙌🤲🤲🤲❤❤
@kalkidantefera
@kalkidantefera 3 жыл бұрын
yisakachen tebarek ye mezmurun lyric attache betaderege melkam new
@yishaksedik
@yishaksedik 3 жыл бұрын
Amen 🙏 lyricsu comment lay ale wedetach
@getnetgenene8659
@getnetgenene8659 3 жыл бұрын
what a blessing. ይሴ እንወድሃለን God bless you
@yishaksedik
@yishaksedik 3 жыл бұрын
Amen 🙏
@yeshihareghaddis9732
@yeshihareghaddis9732 3 жыл бұрын
Abo Tebarek
@yishaksedik
@yishaksedik 3 жыл бұрын
Amen 🙏
@mekedesmezmur4057
@mekedesmezmur4057 3 жыл бұрын
ጌታ ይባርክህ 🙏🏽 በእውነትም የሚያስፈልገው አንድ ነገር ነው ይኸውም ጌታ ብቻ ነዉ ጌታ ሆይ እባክህን ነህ ማራናት
@yishaksedik
@yishaksedik 3 жыл бұрын
Amen 🙏
@yabetsamarehorsa2443
@yabetsamarehorsa2443 3 жыл бұрын
Inde miwedik iwek tebarek
@febenblessed2963
@febenblessed2963 3 жыл бұрын
Amen yemiyasfelgen esu bicha nwe Tebarek yisakye
@yishaksedik
@yishaksedik 3 жыл бұрын
Amen 🙏
@elleniweldehanna8983
@elleniweldehanna8983 3 жыл бұрын
አንተ መልካም ወጣት ዘመንህ ይባረክ ከልብ የማጠፋ ዝማሬ 💞💯
@yishaksedik
@yishaksedik 3 жыл бұрын
Amen 🙏
@aregahegndefar3823
@aregahegndefar3823 3 жыл бұрын
"ይህ ነው ፀሎቴ"❤❤❤❤❤❤❤
@yordanosmeles1506
@yordanosmeles1506 Жыл бұрын
Yes Lord we praise your holy name 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@frehiwot1321
@frehiwot1321 3 жыл бұрын
uffffffff😭😭😭😭 nefsm alkerelgn...........thank you yise egziabher yabzah tsegaw ybzalh
@yishaksedik
@yishaksedik 3 жыл бұрын
Amen 🙏
@cr7kxusabraha543
@cr7kxusabraha543 3 жыл бұрын
Bisemaw Bisemaw Altegeb algen Lezih megecha kuanka yelegiem Tebarek sifa lemlim legna bereketachin neh
@yishaksedik
@yishaksedik 3 жыл бұрын
Amen amen amen 🙏
@tensumamush9918
@tensumamush9918 3 жыл бұрын
Yemitasfeligegn anitew neh🙏🙏🙏🙏 yisiye tebarek betifu tsegawn yabzalik
@yishaksedik
@yishaksedik 3 жыл бұрын
Amen 🙏
@buyechere4892
@buyechere4892 3 жыл бұрын
አባቴ አንተ እኮ በረከታችን ነህ!!
@yishaksedik
@yishaksedik 3 жыл бұрын
Buye wedhalehu
@bethlehemteferi8028
@bethlehemteferi8028 3 жыл бұрын
yemitasifelige anitwu nehiiii awo abayeee yemitasifeligege
ነፍሴ ባንተ ላይ / NAFSE BANT LAY// YISHAK SEDIK // LIVE WORSHIP//2022
10:58
Don't look down on anyone#devil  #lilith  #funny  #shorts
00:12
Devil Lilith
Рет қаралды 47 МЛН
Всё пошло не по плану 😮
00:36
Miracle
Рет қаралды 3,3 МЛН
Хасанның өзі эфирге шықты! “Қылмыстық топқа қатысым жоқ” дейді. Талғарда не болды? Халық сене ме?
09:25
Демократиялы Қазақстан / Демократический Казахстан
Рет қаралды 344 М.
Surafel Hailemariyam | ፍቅርህ ብዙ ነው| [ live worship 2024
30:11
Surafel Hailemariyam Official
Рет қаралды 85 М.
Elishaday//ኤልሻዳይ ነው//yishak sedik//ይስሐቅ ሰድቅ
7:36
Yishak Sedik Official
Рет қаралды 496 М.
ይታመናል//YITAMENAL//ይስሐቅ ሰድቅ//YISHAK SEDIK//SEMAY CONCERT
8:57
Don't look down on anyone#devil  #lilith  #funny  #shorts
00:12
Devil Lilith
Рет қаралды 47 МЛН