ይታመናል//YITAMENAL//ይስሐቅ ሰድቅ//YISHAK SEDIK//SEMAY CONCERT

  Рет қаралды 172,798

Yishak Sedik Official

Yishak Sedik Official

Жыл бұрын

ይታመናል
አምላኬ ይታመናል
ቢተማመኑት መች ያሰጋል
ኧረ እርሱ አይጥልም አይጥልም
ታማኝ ነው አይክድም አይክድም
ይታመናል ይታመናል
ይታመናል ይታመናል
ታማኝ ታማኝ
እግዚአብሔር ነው ታማኝ
ታማኝ ታማኝ
አምላኬ ነው ታማኝ
በፅኑ እጅ ይዞ መቼም የማይለቀው
ቃሉን የሚፈፅም እንዳለው ሚያደርገው(*2)
ይታመናል ይታመናል
የኛ ጌታ ይታመናል
ይታመናል ይታመናል
አምላካችን ይታመናል(2x)
የእኔ አምላክ ቃል ከአፉ ከወጣ ይሆናል
ልክ እንደተናገረው እንዳሻው ይፈፀማል
የእኛ አለማመን እንኳን የእሱን ታማኝነት
ከቶ አያስቀረውም እንዳለው ከመገኘት
እግዚአብሔር ብቻ ነው የእኛን ጭምር ታምኖ
ኪዳኑን የሚያከብር ፅኑ ወዳጅ ሆኖ
በራሱ ስም ምሎ ቃል እንደገባልን
መቼም አይጥለንም አይቀርም ያየልን
ይዋሽ ዘንድ ጌታ እንደ ሰው አይደለም
በቃሉም እንዳይፀፀት የሚሳነው የለም
ታማኝነት ታጥቋል ልክ እንደ መቀነት
ሳይፈፅም አያርፍም ቃሉ ነውና እውነት
እግዚአብሔር ብቻ ነው የእኛን ጭምር ታምኖ
ኪዳኑን የሚያከብር ፅኑ ወዳጅ ሆኖ
በራሱ ስም ምሎ ቃል እንደገባልን
መቼም አይጥለንም አይቀርም ያየልን
ይታመናል ይታመናል
ይታመናል ይታመናል
አምላካችን
አባታችን

Пікірлер: 169
@jerrydagi4155
@jerrydagi4155 Жыл бұрын
ይጥላል ብለን የማንሰጋበት እግዚአብሔር ታማኙ በሁሉ ነገሬ ይታመናል ይታመናል ኪዳኑን የሚያከብር እልልልልልልልልልል ይሴ ተባረክል፣ ሰፋ ለምልም ❤❤❤
@merkebwondu3786
@merkebwondu3786 Жыл бұрын
ይወድቃል ብለን የማንሰጋበት ታማኙ እግዚአብሔር ብቻ ነው❤❤❤❤
@Subscribeplsguys
@Subscribeplsguys 10 ай бұрын
አሜን
@sofiyajelaludin7410
@sofiyajelaludin7410 9 ай бұрын
አሜን ይታመናል
@ermiasdesta8290
@ermiasdesta8290 11 ай бұрын
ታመኝ ነው አይጥልም እርሱ ሰው አይደለም ♥✞♥
@samuelatlawofficial8225
@samuelatlawofficial8225 Жыл бұрын
አንተ ሰዉ ምነኛ ታደልክ ለጌታ ማቀንቀንህ ክብሩን እርሱ ይወሰድ ይስሃቅዬ እወድሃለሁ ተባረክ።
@zelalem_eyob
@zelalem_eyob 16 күн бұрын
OMG 😱 ሃሌ ሉያ🥰
@Yabsira-yk7we
@Yabsira-yk7we 10 ай бұрын
በ ጣም ደስ የሚል መዝሙር ነው 🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️
@yummy_be2669
@yummy_be2669 Жыл бұрын
የእግዚአብሔር ስም ይባርክ ይሳቅ ተባረክ
@selamawitamanuel4631
@selamawitamanuel4631 Жыл бұрын
ታማኝ እግዚአብሔር ብቻ ነው አሜን የኛ ጌታ ይታመናል ❤❤❤ ይሱዬ ዘመንህ ይባረክ
@biniyambeyeneoffical9852
@biniyambeyeneoffical9852 Жыл бұрын
ይሶዬ ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ 🔥❤❤❤
@kdramaserie32
@kdramaserie32 Жыл бұрын
በረከት እኮ ነህ ይስዬ ❤❤❤
@user-pr9rn6oi9n
@user-pr9rn6oi9n 10 ай бұрын
l can't stop listening ❤❤❤
@meklitgetachewdagne
@meklitgetachewdagne 10 күн бұрын
What a Music is that😱
@FitumaTikiYadeta-rk4jx
@FitumaTikiYadeta-rk4jx 3 ай бұрын
Ebifamii ❤❤❤
@selomemintesinot2400
@selomemintesinot2400 11 ай бұрын
አሜን እግዚአብሔር ታማን ነው አሜን አሜን
@SamuelTub
@SamuelTub Жыл бұрын
ተባረክልን በረከታችን ነህ
@kassabirhanu5940
@kassabirhanu5940 Жыл бұрын
እግዚአብሄር አስጀምሮ ከግማሽ የሚሄድ ጌታ አይደለም::ካላችሁና ከነገራችሁ ቦታ ያደርሣችሇል ይታመናል:: #ይታመናል🙌
@AbenezerDimerAsefa
@AbenezerDimerAsefa Жыл бұрын
“ይታመናል” እልልልልል ታማኝ ነው ❤❤❤
@mesaygizaw8648
@mesaygizaw8648 2 ай бұрын
Yetewededek neh Menifees yibzalih❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@MkdesHailu-fr1tk
@MkdesHailu-fr1tk 11 ай бұрын
ይሳቅዬ ጌታ ፀጋው ያብዛልህ
@kaleabnebyu8818
@kaleabnebyu8818 8 ай бұрын
Yemuzikaw yzet getmu zemaw wow 👏👏becha keberun hulu tekllo egziabher ywsed
@heldanaabera2352
@heldanaabera2352 11 ай бұрын
Yetamenal amlakachen❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ Tebarke yesi
@DarjeSunlight-hs4hk
@DarjeSunlight-hs4hk Жыл бұрын
አሜን ይታመናል
@seneteyewanulo7895
@seneteyewanulo7895 11 ай бұрын
❤❤❤WooW Ameeeen Ameeeen Tabaraku Zamanachu Yebarki❤❤❤
@edentamirat4964
@edentamirat4964 Жыл бұрын
ይታመናል አምላካችን❤
@hebronmeron
@hebronmeron 7 ай бұрын
Abet geta endet yal new i am speechless❤
@solomontekle7411
@solomontekle7411 Жыл бұрын
ፀጋ የበዛለት እንዴት መታደል ነው ። ክብር ለጌታ ኢየሱስ ይሁን።
@LeulMusica.
@LeulMusica. 5 ай бұрын
እሱ ጌታ እግዚአብሔር Yitamenal አዎ
@user-sg4dx9er7g
@user-sg4dx9er7g 10 ай бұрын
Man of GOD You are our blessing who is an example to the next generation
@elsakifle7322
@elsakifle7322 Жыл бұрын
Our God is obsoletely Faithful!!!!!! Bless you all
@Akichombe
@Akichombe Жыл бұрын
አምላኬ ይታመናል!!💪💪💪
@birukabi
@birukabi Жыл бұрын
yishy tebarekelen zemarewochachen berketochachen nachu tebarku 🙏
@keneni5906
@keneni5906 5 ай бұрын
Amen, God is faithful
@everythingwithzenasimpson
@everythingwithzenasimpson 10 ай бұрын
Amen 🙏🏽 amen!! 🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙌🏽🙌🏽🙌🏽❤️❤️❤️
@birhanubeyene4106
@birhanubeyene4106 11 ай бұрын
Ameen ❤
@AbinteTeshome
@AbinteTeshome 11 ай бұрын
❤❤❤❤❤ እሱ ታማኝ ነው
@AlazarALemushalom-hz4gq
@AlazarALemushalom-hz4gq Жыл бұрын
ይታመናል ይታመናል የኛ ጌታ ይታመናል ❤❤ i see z hand of God in ur life and ministry ! 🙏 God bless u bro
@HasetLisanu
@HasetLisanu 4 ай бұрын
ተባረክ
@betelhemdemissie4517
@betelhemdemissie4517 11 ай бұрын
ይስዬ ተባረክልኝ❤❤❤
@NazrawitLemma-dj8vb
@NazrawitLemma-dj8vb 10 ай бұрын
Yetamenal😍😍😍😍😘😘
@asratmekonnenofficial
@asratmekonnenofficial Жыл бұрын
"የኔ አምላክ " ብዙ ዘምር አሴ ለበረከት ሁን
@user-wb4gz1pp6x
@user-wb4gz1pp6x Жыл бұрын
የታማኝነት ጥጉ የኛ አምላካችን ብቻ ❤
@ChakeT-yc4rh
@ChakeT-yc4rh 7 ай бұрын
አሜን
@user-eg7me5fx3s
@user-eg7me5fx3s 11 ай бұрын
The best song I ever seen❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tedlacherkosteddy8662
@tedlacherkosteddy8662 Жыл бұрын
በረከታችን ተባረክ ❤‼️ እወዳለሁ ‼️
@melaku-zf5rq
@melaku-zf5rq 11 ай бұрын
wow amazing worship god bless you
@KiyabrhanuGetayawkalbrha-uh4vq
@KiyabrhanuGetayawkalbrha-uh4vq Жыл бұрын
ተባረኩ
@mahedr7075
@mahedr7075 Жыл бұрын
በብዙ ተባረክ ፀጋ ይብዛልክ❤❤❤
@user-rf7mp3qs4b
@user-rf7mp3qs4b Жыл бұрын
Ohhhhhh yitamenal........ God bless you brother I love your all songs having holyspirit🙏
@shal3235
@shal3235 11 ай бұрын
ታማኝ ነው 😊
@rabihcall4540
@rabihcall4540 Жыл бұрын
አሜንንንንንንን ይሱ በረከታችን ለምልም❤❤❤❤❤
@hiluhailu2332
@hiluhailu2332 9 ай бұрын
Yetamenal Eyesus Bedem
@LilyofLondon
@LilyofLondon Жыл бұрын
Yisakye, I praise God for such grace and talent he gave you! አንተ ዝም ብለህ ዘምር 🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@hailuchare8673
@hailuchare8673 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤bro
@frehiwotayenew2926
@frehiwotayenew2926 Жыл бұрын
Woooooo......No word to say!!! May god keep blessing you and your team 🙏 we love you!💝
@amsaletefera756
@amsaletefera756 Жыл бұрын
Migerm mezmur bemiyasfelgeg sat yesemahut Lene melkt mehon alebet 😢❤
@abenezeraya3447
@abenezeraya3447 Жыл бұрын
ይሳሀቅ ሰድቅ ተባረክ
@bethelmerzuk2917
@bethelmerzuk2917 Жыл бұрын
ሰቆ. 3 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ²² ሔት። ያልጠፋነው ከእግዚአብሔር ምሕረት የተነሣ ነው፤ ርኅራኄው አያልቅምና። ²³ ማለዳ ማለዳ አዲስ ነው፤ #ታማኝነትህ ብዙ ነው። አዎ አምላካችን ይታመናል ❤❤❤
@obsanafrica3552
@obsanafrica3552 9 ай бұрын
Tebarek
@amanuelzerabruk5306
@amanuelzerabruk5306 11 ай бұрын
Wolldoo bagkkkkkka Eri Asmara❤❤❤😭😭😭😭😭😭😭
@Home1794-mi1vr
@Home1794-mi1vr Жыл бұрын
አሜንንንንን፣አሜንንንን፣አሜንንንን❤❤❤❤
@PETERMiCHAEL-lk4ny
@PETERMiCHAEL-lk4ny Жыл бұрын
Wawawawa I have nothing but to pray for you to God bless you 🙏🙏🙏 what a lovely song zat wake ups your spirit and soul!!!!geta yebrekika yeshak ewedhalew BRÓÖOO!!!keep it up ....
@samitube7948
@samitube7948 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይታመናል።
@meklitelfiyos7352
@meklitelfiyos7352 Жыл бұрын
Yise zemenih yibarek brother ❤❤❤. So beautiful ❤️
@bereketdeselegn8704
@bereketdeselegn8704 Жыл бұрын
aboooooo lemlimilignnnnnn................sew betsegaw sagelegil masayaw ante neh.....................hule bente wust balew tsega endetebareku new..................uffffffffyyyyyy anten yeseten getachin na madanitachin eyesus kirstos keffffff yible amen
@rabihcall4540
@rabihcall4540 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ታማኝ ነዉ ለዘላለም ❤❤😢
@martamaraki-vl4su
@martamaraki-vl4su Жыл бұрын
Wow God bless you and your family 🎉🎉❤❤❤❤🎉🎉
@megersafufa3449
@megersafufa3449 Жыл бұрын
ይታመናል እግዚአብሔር ይታመናል ❤🎉❤🎉
@nahomabebe7281
@nahomabebe7281 Жыл бұрын
Yise 🔥🔥🔥🔥❤️❤️❤️
@shalomyimam3183
@shalomyimam3183 Жыл бұрын
Yes geta tamagn new haleliya❤🙌😭
@Dega-sh5vi
@Dega-sh5vi Жыл бұрын
ይስሽ ተባረክልን ❤❤❤
@felekewedajo746
@felekewedajo746 Жыл бұрын
ጌታ ክብሩን ሁሉ ይዉሰድ
@betelhemdemissie4517
@betelhemdemissie4517 Жыл бұрын
ይስዬ ተባረክልን
@Nebiyu251
@Nebiyu251 Жыл бұрын
ይሳ በጣም ምገርም ነው ❤❤❤❤ጌታ ሆይ ስምህ ይባረክ ይህን ወንድም ስለሰጠሄኝ
@Nebiyu251
@Nebiyu251 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@MIHIRETAbayine
@MIHIRETAbayine Жыл бұрын
Tebarek yesi ❤❤❤❤❤❤
@gmail01maymonton
@gmail01maymonton Жыл бұрын
ተመኘ ነው እግዚአብሔር ❤🙌
@kalebalahoSewNegn
@kalebalahoSewNegn Жыл бұрын
I am so exciting whenever i listen this Song God bless you Bro
@yishaksedik
@yishaksedik Жыл бұрын
Kaleba dearest brother
@betlhemalemu6041
@betlhemalemu6041 Жыл бұрын
My Favorite song❤🙏
@musegebremariam
@musegebremariam Жыл бұрын
Praise GOD እግዚአብሔር ከፍ አለ🙏🙏🙏
@marakiworld
@marakiworld Жыл бұрын
ባለቅኔው፣ "አይተውም፣ አይጥልም" ባዩ እኛን ሳታካት ታማኝነትን ከሰማይ ሰቃዩ አንተስ ደርሰህ መስሎኝ ሰማይ ጠቀስ ላይ ... ብዬ አፌን ላላቅቅ በአንደበት ልታበይ እንዴት ልችል ከመፍዙዝ አብ'ሬ በሲዖል ልደኸይ! ... አፌን በቃሉ ሞልቶ፣ ዘላለሜ በፀጋው ጠግቦ ባላየ ባልሰማ'ማ እንዴት ያስኬዳል ጠርጥሮና ተርቦ!? ውዳችን፣ ተባረክልን! በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ለምልምልን!🥰❤😍 #MarakiWorld! ማራኪዓለም! youtube.com/@marakiworld
@MelkeCr7
@MelkeCr7 Жыл бұрын
የተባረክህ ❤❤❤
@bethlehemlegessse1551
@bethlehemlegessse1551 Жыл бұрын
ይሱዬ ተባረክ🙏🏾🙏🏾🥰🥰። ሼርም አድርገናል ደሞ😁
@SintayehuSantaforChrist
@SintayehuSantaforChrist Жыл бұрын
Esyyyyyyyyyyyy Elelelelelelelelelelel❤❤❤❤ Yisyeeeee sega yebzalkkkkk tebaerk
@user-gl7ze3ct7m
@user-gl7ze3ct7m 11 ай бұрын
❤❤❤❤
@eminetwondawle1332
@eminetwondawle1332 Жыл бұрын
Yisiye tebark Sega yibzalhi
@ymitame1914
@ymitame1914 Жыл бұрын
Yitamenal geta ameen tebareklgn🙏❤❤
@yidenkalyaikob7493
@yidenkalyaikob7493 Жыл бұрын
WOW yiso tebarek sewedh eko
@honeligntadesse5931
@honeligntadesse5931 Жыл бұрын
Desyilal btm neshetm yadergal tinsh😘 , Berta
@onelove1919
@onelove1919 Жыл бұрын
🤣
@user-eo2pd1mn5q
@user-eo2pd1mn5q Жыл бұрын
Yisuye you're blessed
@Miliyon-kebede
@Miliyon-kebede Жыл бұрын
yisuye tebarek getachn yitamenal❤️🙏❤️
@deginetshiferaw813
@deginetshiferaw813 7 ай бұрын
😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍
@user-oq2bw5mu9n
@user-oq2bw5mu9n Жыл бұрын
ine bcha negn kezi mezmur sus yeyazegn 🥰🥰🥰🥰
@tthale1987
@tthale1987 4 ай бұрын
❤️❤️❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@saronmedhin279
@saronmedhin279 Жыл бұрын
Amen amlakachn yitamenal❤ yise tebarek😇
@henokgetachew1153
@henokgetachew1153 Жыл бұрын
Am in love this song
@hewangirma7684
@hewangirma7684 Жыл бұрын
Eeeeeelllllleeeeeelllllleeeeeeelllllleeeeeeelllllleeeeeeelllllleeeeee eeeelllleeeelllleeeellleeeelllleeee amennnnnnnn haleluyaaaaaa praise God,,,,,yene amilakea lezelalem bichawin tamagni new,,,,,, you are blessed,,,,, bless you more 🙏🙏🙏❤️❤️❤👏👏👏🙏🙏🙏👏👏👏🙏🙏🙏👏👏👏
@firaolyadetaofficial2173
@firaolyadetaofficial2173 Жыл бұрын
GOD bless You!
@seblewengelabebe2443
@seblewengelabebe2443 Жыл бұрын
Halelujah Yisuye tebarek
@Rajadingata
@Rajadingata Жыл бұрын
1nga nek broye, much grace ❤❤
@yeabsirakassahun9727
@yeabsirakassahun9727 Жыл бұрын
🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥
@kalebmelaku5018
@kalebmelaku5018 Жыл бұрын
this is amazing
ነፍሴ ባንተ ላይ / NAFSE BANT LAY// YISHAK SEDIK // LIVE WORSHIP//2022
10:58
Sigma Kid Hair #funny #sigma #comedy
00:33
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 39 МЛН
Эффект Карбонаро и нестандартная коробка
01:00
История одного вокалиста
Рет қаралды 10 МЛН
Gym belt !! 😂😂  @kauermotta
00:10
Tibo InShape
Рет қаралды 18 МЛН
No empty
00:35
Mamasoboliha
Рет қаралды 10 МЛН
ZAREM YISERAL//ዛሬም ይሰራል!
8:10
Yishak Sedik Official
Рет қаралды 110 М.
ነፍሴ ተጠማች//Nefise Tetemach//ይስሐቅ ሰድቅ//Yishak Sedik
11:41
እንዳንተ የለም!//Endate yelem//ይስሐቅ ሰድቅ//Yishak Sedik
6:45
ምህረት የገነነለት By Kalkidan Tilahun ( Lily) 2023
6:47
KalkidanTilahun Lily
Рет қаралды 2,9 МЛН
✨አይወድማ | Aywedema | Pastor Teddy Tadesse | ፩ ምዕራፍ concert 2024
6:46
Pastor Teddy Tadesse OFFICIAL
Рет қаралды 427 М.
ELIAS SOLOMON/ኤልያስ ሰለሞን/Bezmeta akefegn/በዝምታ አቀፈኝ/
6:20
KABOWD WORSHIP-SONG MINISTRY(KWM Studios)
Рет қаралды 222 М.
Aq Koilek
2:51
Algyt - Topic
Рет қаралды 145 М.
Әбдіжаппар Әлқожа - Ұмыт деме
3:58
Әбдіжаппар Әлқожа
Рет қаралды 1,2 МЛН
Jaloliddin Ahmadaliyev - Erta indin (Official Music Video)
4:32
NevoMusic
Рет қаралды 2,2 МЛН
KeshYou x Snoop Dogg - Forever Sunday (Official Music Video)
3:06
BM PRODUCTION
Рет қаралды 211 М.