No video

ይህንን ሳታውቁ ወርቅ እንዳትገዙ ለኢትዮጵያ የሚሆን ወርቅ ምን አይነት ዲዛይን ነው ስንት ካረት የየት ሀገር ወርቅ ነው??

  Рет қаралды 10,168

ወይኒ ዩቱብ woyni tube

ወይኒ ዩቱብ woyni tube

11 ай бұрын

#ወይኒ ዩቱብ woyni tube #ይህንን ሳታውቁ ወርቅ እንዳትገዙ ለኢትዮጵያ የሚሆን ወርቅ ምን አይነት ዲዛይን ነው ስንት ካረት የየት ሀገር ወርቅ ነው??#Nuro BeSheger ኑሮ በሽገር#Yetbi Tube የተቢ#ebstv worldwide#Abel Birhanu#mesi youtube

Пікірлер: 198
@Bayeshkasa-zo1di
@Bayeshkasa-zo1di 5 күн бұрын
ሰላምሽ ይብዛ እህታችን ባአሁን ስአት ከቻልሽ ስሪልን
@shemistube
@shemistube 11 ай бұрын
ስለወርቅ ስለነገርሽን ሽኩረን አገራችንን ባዲሱ ዘመን ጦርነት ቁሞ የምናይበት ግዜ ያምጣልን ያገራችን ችግር ይነሳልን የናቶችን ለቅሶሳይሆን ሳቃቸውን የምናይበት ግቤ ያምጣልን
@jerusalembele753
@jerusalembele753 29 күн бұрын
ወይንዬ የኔ ውድ ተባረኪልኝ
@user-nm9oe2ld3c
@user-nm9oe2ld3c 10 ай бұрын
እግዝአብሔር ይመስገን ሰላምሽን ብዝት ይበልልኝ ውድ እህታችን በጣም አሪፍነው የማይረባነገሮች ከንገዛው ወርቅ በንገጋዛ ይሻለለል በጠም እናመሰግናለን አሁን ትንሽ ቀን ስእል ግዙ ወገኖቼ
@user-ww9gs9fq9d
@user-ww9gs9fq9d 7 күн бұрын
❤❤❤
@mesielfyetube149
@mesielfyetube149 6 ай бұрын
ያቡዳቢ ወርቆች ጥሩ ናቸው እናመሰግናለን
@Hameremedia21
@Hameremedia21 10 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣሸ እግዚአብሔር ኢትዮጵያ ሕዝቦቿን ያስባት ስላሙን ይላክልን በጣም ቆንጆ ወርቅ ነው የገዛሹ እሺ እናመሰግናለን መልካም ሰው ነሽ አንዳዶች አይነገሩም አቺ ለሰው ስጋዢ እራሱ በስማቸው ነው ይሄ መልካምነትሽ አይለሽ❤😊😮
@ደሴ
@ደሴ 10 ай бұрын
ሰለም ሰለም ምዉድሽ ዬኔ መልከም እንኳን ደህና መጠሽልኝ በእዉነት በጠም ምርጥ መረጀ ነዉ የቀረብሽልን ፈጠር ይጠብቅሽ መልከምናት ለእረስ ነዉ ሰለምሰለምምዉድሽዬኔመልከምእንኳንደህናመጠሽልኝበእዉነትበጠምምርጥመረጀነዉየቀረብሽልንፈጠርይጠብቅሽመልከምናትለእረስነዉበትክክል
@tube-yi6vt
@tube-yi6vt 10 ай бұрын
ሰለም ሰለም ጤና ይስጥልን እህታችን እንኳን በደና በፍቅር በጤና መጣሽ በርቺ በጣም ቆንጆ ቆይታ ነበረን በቀጣይ በሌላ በአድስ ነገር እንጠብቃለን አላህ ሀገራችን ህዝባችን ሰለም ያድርግልን ፍቅር አንድነታችን ይመልስልን አሚንንንንንንንንንን
@lffiituuoromotube6555
@lffiituuoromotube6555 10 ай бұрын
እንኳን ደና መጣሽ ወደ ሰላማሽ ይብዛ ባለሽበት ቦታ ፈጣሪ አገራችንን ሰላም ያድርግልን ሰላም ለሀገራችን አንድነት ለሁላችን ያድለን እግዚአብሔር አምላካችን ምርጥ ቆይታ ነበረ እናመሰግናለን ሰላመሽ ይብዛልኝ በርች
@user-nu2uu4mk9t
@user-nu2uu4mk9t 10 ай бұрын
ሠላምሠላምሠላም እህታችን አው ትክክክ ል ብለሻል ለኢትዮጵያውያን እሚሆን ወርቅ ነው መግዛት ያለብን ትክክል ብለሻል ማማማየየየየበርችልን
@yenantw21
@yenantw21 10 ай бұрын
ሰላመ እግዚአብሔር ይብዛልሽ ውዴ እንኳን በሰላም መጣሽ ።እውነት ነው ወርቅ ሲገዛ ካራቱ ውስጥ ስንት ተጨማሪ ማቴሪያል አለው ማለት ነው በተጨማሪም ደግሞ ለሀበሾችና ለአረቦች እራሱ አዬነት አላቸው እና ሼር ስላደረግሽልን ሀሳብ በጣም እናመሰግናለን ። እግዚአብሔር አምላክ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ያለችን እናታችን ዞሮ መግቢቻችን እሷ ናትና ሰላምና ፍቅሩን ያድልልን በዘር በሀይማኖት የሚከፋፍሉንን እግዚአብሔር አምላክ ልቦና ይስጣቸው ማለት ነው ።
@tigesttadesse1215
@tigesttadesse1215 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛልን እህታችን አሪፍ መረጃ ነው ብዙወቻችን የተሸወድንበት ነው ስለመረጃሽ በጣም እናመሰግናለን በርችልን ሰላም ፍቅር አንድነት ይስጠን
@yenutube21
@yenutube21 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ስላምሽ በክርስቶስ ይብዛልን ውድ እንኳን ደና መጣሽ ሰለ መጣሽ ደስ ብሎናል የኔ ውድ በርችልን በጣም ደስ ይላል ስለ ምታካፍይን ሁሉ እናመስግናለን ያወቁትን ማሳወቀ መልካምነት ነው የኔ ውድ እናመስግናለን ወርቅ ሙግዛት በጣም ጥሩ ነው አያከስርም ለወድፍትምይጠቅማል
@user-mm7zc8uk7l
@user-mm7zc8uk7l 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላም ሰላም ሰላም ጤና ይመስገን እሱ ታችን እንኳን በሰላም በፍቅር በደስታ በንድነት መጣሽልን ስለመጣሽ ደስ። ብሎኛል ልክነሽ ወርቅ መገዛት አሪፍ ነው ሐገራችንን ሰላም ያድርግልን
@ABAYNESHTUBE
@ABAYNESHTUBE 10 ай бұрын
ሰላም የኔ ዉድ ሰላም ጤና ይስጥልኝ እግዚአብሔር ይመሰገን እግዚአብሔር ለሀገራችን ኢትዮጵያ ሰላም ለሀገራችን ኢትዮጵያ አንደነት ለሀገራችን ኢትዮጵያ ፍቅር ይሰጥልን በጣም አረፈ መረጃ ነው አመሰግናለሁ🌹🌹🌹💚💛❤
@tsehayifayisatubee
@tsehayifayisatubee 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሠላም ሠላምሽ በክርስቶስ ይብዛልሽ እህቴ እንኳን ደህና መጣሽ ውዴ ሀገራችን ሠላም ያድርግልን መልካሙን እና ሠላሙን ያምጣልን የእውነት ወርቆቹ በጣም ያምራሉ ግን ወርቅ ለመግዛት የሄ ሁሉ ቅድመ እውነታ አለው ብዬ አላስብም ነበረ አማብራራው እናመሰግናለን ጎበዝ በርች ውዴ👌👌🌹🌹
@askelachitube23
@askelachitube23 9 ай бұрын
ሰልማ ተናየስጥልኝ አትሃት ዉደ አንውን ደና ማታሼ ዎዎው በጣም ደስስ የማል ኤግዚብሃረን ይመስገን ደስ የምል ቆይታ ንበር ትህታቺን ፈጣሪ ለሀገራቺን ሰላም ፍቅር ያዉርድልን አሜን አሜን አሜን 🥰🥰🥰🥰🥰
@user-ng9vm4sg8v
@user-ng9vm4sg8v 11 ай бұрын
ሰላም ወይንየ እንኳን ደህና መጣሽ ውዴ በጣም አሪፍ መረጃ ነው ያደረስሽን እህቴ ወርቅ ጠቃመመ ነገረሰ ነው ብረሰ ይይዝልናል ብናስቀምጠውም አየሰግዳም ክበሪልነሰ እህታችን ሀገራችንን እግዛከብሔር ትንሳኤዋን ያሳየን አሜንን
@Hayubeauty
@Hayubeauty 10 ай бұрын
ሰላም ሰላምሽ ይብዛ እካን በሰላም መጣሽ ዋውውውውው ጎበዝ ወርቅ ጠቃሚነው በጣም ሀሪፍ ቆይታ ነበረን ስለነበረን ቆይታ እናመሰግናለን ሰላምፍቅር አድነት ለሀገራችን ለህዝባችን
@kenaajaalala
@kenaajaalala 10 ай бұрын
Nagaa waqayyoo bakka jiraatu kallatti sif bayyatuu waqayyoo nagaa tokkumma fi jaalala yaa bayyee nama tola wow warqii bayyee nama tola ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@fatmaTaSam-ux9tl
@fatmaTaSam-ux9tl 8 ай бұрын
ሰላም ሰላም እህት ሰላምሺ ይብዛ በርች አሪፊ ቆይታ ነበረ ስላካፈልሺን እናመሰግናለን❤❤❤❤ አገራችንን ሰላም ያርግልን👍👍👍👍👍👌👌👌👌
@ayinyeyoutube8354
@ayinyeyoutube8354 11 ай бұрын
ሰላም ሰላም ወይኒ. ጥሩ ምክር ነው በርቺ ❤❤❤ ውዴ እንኳን ሰላም መጣሺ በርቺ ውዴ ሰላምሺ ይብዛ ውዶቼ ሰላማቺሁ ብዝት ይበልልኝ በያላቺሁበት ሰላም ለሀገራቺን ኢትዮጵያ ሰላሟን ብዝት ያረግልን ሁላቺንም ፀሎት ዱአ እናድረግ ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@birhanwoloyetube1002
@birhanwoloyetube1002 10 ай бұрын
ሰላም ላንች ይሁን እህታችን እንኳን ድህና መጣሽ ዋውውው በጣም አሪፍ ነው ወቅ ማለት ብር ነው የማይጠፍ ነው አሪፍ ነው የምታደሪጊው ሀሳብሽ በርች እህታችን ሰላም ለሀገራችን ያጣልን 🎉🎉
@fasiga
@fasiga 10 ай бұрын
በርቸ ኧተምች እያም እማመናየገግመናኧሰሰየነየቴ ባሁምአሰብ እዉነትሸን ነዉእህቴወሮቅ ተቀማጭገዘብነዉ እናግዙእህቼወርቅአይዝግአያረጅይሄነዉ ❤❤❤
@hawabrand
@hawabrand 10 ай бұрын
ሰላም ሰላምሽ ይብዛ እኳን በሰላም መጣሽ ወርቅ ግዙ የምር ልብስ የምሰበስቡ ወርቅ ግዙበት❤❤❤በጣም ሀሪፍ አቀራረብ ነው በርች ስለነበረን ቆይታ እናመሰግናለን ሰላም ፍቅር አድነት ለሀገራችን ኢቶቢያ
@user-yp2iq3ew8b
@user-yp2iq3ew8b 11 ай бұрын
እግዚያብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛ እህታችን እኳን ደህና መጣሽ ዋውውውውውው በጣም እናመሰግናል ክበሪልን በአለም ዙሪያ ያላችሁ የሰው ዘር በሙሉ በያላችሁበት አለም ዳርቻ ሁሉ ሰላማችሁ ይብዛ ሰላሙን ያምጣልን አሜን
@ytube9055
@ytube9055 11 ай бұрын
ዋዉ እዴት ነሼልኝ የኔ ዉድ ዋዉ በጣም አሪፍ መልስ ነዉ በርችልን ወርቅ ብንገዛ የተሻለ ይሁናል
@mekedestube
@mekedestube 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን እህታችን እንኳን ሰላም መጣሸ በጣም አሪፍ የሆነ መርጃነው ያቀርብሸልን ያወቁትን ማሳወቅ ደግነትነው ሰላም ለሀገራችን ይሁን ለህዝባችን ሰላም ይላክልን
@seadifamily
@seadifamily 10 ай бұрын
selam selam እንኳን ደና መጣሽ ውዴ ሰላምሽ ብዝት ትርፍርፍ ይበልልኝ ፈጣሪ ለሀገራችን ሰላም ያድረግልን እኛንም አንዳችን ለአንዳችን የምንተዛዘን ያድረግን ዘረኝነትንና ችግርን ያጥፍልን ከጥላት ከሸረኛ የፀዳች ያድረግልን ፍቅር ሰላሙን ያብዛልን እርስ በርሳችን የምንዋደድ ያድረገን ያረብ
@NanyeTube-io5gk
@NanyeTube-io5gk 10 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣሽ ውዴ ሰላምሽ ይብዛልኝ ሰላም ፍቅር ከሁላችን ናር ይሆን ዘንድ እመኛለው ስለጋራሽን መረጃ አመሰግናለው በርችልኝ ማማዬ በሌላ ቢዲዮ እስክንገናኝ መልካም ቆይታ ተመኝሁልሽ በርችልኝ
@tube-mm6nf
@tube-mm6nf 10 ай бұрын
እንኳን ሠላም መጣሽ ማማየ ዋውው ደስ የሚል ቆይታ ነበር እናመሠግናለን ለምክርሽ እድሁም ስላሣየሽን በርቺ ቀጥይበት በተረፈ ሠላም ለሀገራችን ይሁን
@TadeluTube27
@TadeluTube27 10 ай бұрын
Bagaa nagani dhufte Nagenyiif jaalali waqayyo sifi haa bayyatu wow bayye namati tolaa gorsi kee hundafi Galatomi jabadhu ittii fufi jabadhu tolee hin bitan ❤❤🎉🎉
@rasihdlcx6wd
@rasihdlcx6wd 10 ай бұрын
አሠላሙ አለይኩም ወራህመቱሏህ ወበረካትሁ እንኳን ደህና መጣሽ ለምታደርጊልን መልካም ነገር ቅን ሀሣብ እናመሠግናለን የኔውድ ሀውድና የተከበራችሁ ታዳሚዎች በሙሉ ሠላም ብያለሁ በያላችበት አሏህ ይጠብቃችሁ ሀገራችንንም ሰለማን ያብዛልልልልልልልልን
@hairyatube
@hairyatube 11 ай бұрын
ሰላም ሰላም ወድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛልኝ እምየ ሀገራች ን ኢትዮ ሰላሟን ይመልስልን ያረብ ማሻአላህ ተባረክ አላህ ሲያምር
@ensratube
@ensratube 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛ እኳን ደህና መጣሽ ዋው እውነት የማላቀው ምርጥ እውቀት ነው ያስጨበጥሺን ወይንዬ እውነት አመሰግናለሁ ለሌ ጊዜ ስገዛ ይጠቅመኛል በርቺ❤❤❤❤
@user-wr5gp5cm6w
@user-wr5gp5cm6w 10 ай бұрын
በአንድነት መጣሽ የኔ መልካም ስለመጠጥ ደስ ብሎኛል በጣም አደገኛ ደስ የምል ቆየታ ነበረ ሰላምሽ ግዛልኝ በቀጣይ በአዲስ ዘመን ጠብቅሻለው ጎበዝ በጂ ቆይታ ነበር ፈጣሪ አገራችንን ሰላም ያድርግልን ሰላም እየተደረገባቸው ያገሬ ልጅ
@wudatube7098
@wudatube7098 10 ай бұрын
ሰላም ሰላም እንደምን ቆየሸኝ እንኳን ደህና መጣሸ ዋውውው አሪፍ ነው በረቺ የነበረን ቆየታ ደሰ ይል ነበረ ሰለነበረን ቆየታ አመሰግናለው ሀገራችንም ሰላም ያረግልን🎉🎉🎉🎉
@user-hm5kz2yr1x
@user-hm5kz2yr1x 11 ай бұрын
አሰላምአሊኩምወራመቱላሂወበረካቱሁ ማሻአላህ የኔ ውድ አሪፍቆይታነበር ሰላምሽንይብዛልኝ ማሻአላህ የኔ ውድ ውድያገሬልጆች አብረን በጋራከእራስህ እና ከአስተሳሰብህ በቀር ምንም ነገር አያስፈልገህም
@eyutlahuna
@eyutlahuna 10 ай бұрын
ሰላም ለዚቤት ይሁን እካን ሰላም መጣሽልን አሪፈ ደስ የሚል ቆይታነው ያደርግሽልን ጠቃሚነው ለኛ ለማዳም ቅመሞች በሌላ ባድስ ቢድዮ እጠብቅሻለን ሰላም ለምዬ ሀገራችን ይሁን በሰወ ሀገር ያለነው በሰላም ለሀገራችን ያብቃን በያለንበት ይጠብቀን ድል ለሀገሬ 💚💛❤ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@Umu_m
@Umu_m 10 ай бұрын
አሠላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ሠላም ላንች ይሁን እኳን ሠላም መጣሺ ወድና የተከበራችሁ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት የአላህ እዝነት እራህመት ጥበቃዉ አይለያችሁ እደወጡ ከመቅረት አላህ ይሠዉረን ሥለነበረን ቆይታ እናመሠግናለን
@kidistTafyaTube
@kidistTafyaTube 10 ай бұрын
ሠላም ሠላም ለአንቺ ይሁን አንኳን ደህና መጣሻ አህቴ ወርቅ አጅግ በጣም ምርጥ ጎበዝ የአረብ አገር ዉስጥ ወርቅ በጣም አሪፍ ነው ነገር ነው🎉🎉 በጣም ያምራል❤❤❤❤ ፈጣሪ ሠላም ፍቅር አንድነት ይብዛላችሁ🎉🎉🎉❤❤❤
@RehmaYehuluMeadTube
@RehmaYehuluMeadTube 8 ай бұрын
ወይንየዉዴ ፋብትን ይመችሽ ጥሩነሽ ያቀረብሽዉ ማሬ በርችልኝ❤❤
@hawasaid4765
@hawasaid4765 11 ай бұрын
ሰላም ሰላም እንኳን ደህና ምጣሽ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ዋው ማአሻአላህ በጣም ያምራል በርችልኝ ቀጣይ እስተምንገናኝ ሰላም ሁኝልኝ አገራችንንም ሰላም ፍቅር አንድነትን ምተሳሰብን ይስጠን አሚን
@EdenAbebe1969
@EdenAbebe1969 11 ай бұрын
ሰላም ሰላም ወይኒ ውዴ አሪፍ መረጃ ነው በርቺ አንደኛ ነው❤❤
@amarech-tilahun
@amarech-tilahun 11 ай бұрын
ሰላም ሰላም ጤና ይስጥልኝ እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ሀገራችንን ኢትዮጵያ ሰላም ያድርግልን ሰለ ሰጠሽን መረጃ ከልብ እናመሰግናለን 🌻🌼🌼🌼🌼👍👍👍👍
@sifaantube1230
@sifaantube1230 10 ай бұрын
ሰላም ለእናንተ ይሁን ውድ ያገሬ ልጆች ሰላማችሁ ይብዛ ባላችሁበት ቦታ ፈጣሪ አገራችንን ሰላም ያድርግልን አንድነት ይቅር ያለ ምርጥ ቆይታ ነበረች ደይ እናመሰግንሀለን ባንቲ ሰላም ይዛ ባለችበት ቦታ እናመሰግናለን❤❤❤❤❤❤
@barekatyoutube5196
@barekatyoutube5196 11 ай бұрын
ሰላም ጤና ይስጥልኝ ውድ እህታችን እንኳን በሰላም መጣሽልን የኔ መልካም ዋውውውው በጣም ምራጥ ወርቅ ነው እና አመሰግናለን ዋውውው ምራጥ ይቀነው በርችልን እግዚአብሔር ለሀገራችን ሰላም ያላክይልን❤🎉🎉🎉🎉
@tigsttube5211
@tigsttube5211 11 ай бұрын
ሰላም እንካን በሰላም መጣሽ ስለመጣሽ ደስ ብሎናል ሀገራችንን ሰላም ፍቅር አንድነት ያድርግልን በእውነት ልክ ነሽ በጣም አርፍነገር ነው የመከርሽን ስለ ወርቅ በተርፈ በርቺ ካንቺ ብዙ እንጠብቃለን በቀጣይይ🎉🎉🎉
@lidiyatube
@lidiyatube 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ወኒ ሰላም ሰላም ለእናንተ ዉድ የሀገሬ ልጆች ቸርነቱ የማያልቅበት አምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ በያላችሁበት አለም ዳርቻ ሁሉ ይጠብቃችሁ እንኳን ደህና መጣሽ ጥሩ ምክረነው ያካፈልሽን በጣም እናመሠግናለን ሠላም ፍቅር ከንድነት ለሀገራችን የማጣልን ፈጣሪ አምላክ
@user-ii4fb4vf6v
@user-ii4fb4vf6v 3 ай бұрын
እሺይ ቆጆ
@woynitube315
@woynitube315 3 ай бұрын
💜💜💜🌹🌹🌹🙏🙏🙏
@chaltutusee
@chaltutusee 10 ай бұрын
Baga nagaya dhuftaan anna dhufuu baredu koo hoji gaari irraa jiritan jabadhu wow jabdu keenyaa dhugaa mashallah mashallah baayee namati tolaa jabadhu wow jabdu ❤❤❤❤😮😮😮😮😮Jabadhu
@birhanetube12
@birhanetube12 11 ай бұрын
ሰላመ እግዚአብሔር ይብዛልሽ ወይኒ ዩቱብ woyni tube አንካን በስላም መጣሽ እውነት በጣም የምፍልገው መርጃ ነበር እና እስከ መጭርሻው በድብ ነው የስማውሽ አመስግናለሁ የውርቅ መርጃ በጣም እፍልግ ነበር 🎉🎉ተባረኪ ስላም ለሀግራችን ኢትዮጵያ
@gaadisajaalalaa1117
@gaadisajaalalaa1117 10 ай бұрын
Bagaa nagaa dhufte qalii nama dhufte qalii nama bareduu koo mataa duree nama nama tolu fida jabbadhu akkamtu itti fufu jabbadhu qalii bayyee nama bareduu ani dhufte🎉❤❤❤
@hananhanan2023
@hananhanan2023 4 ай бұрын
❤❤
@faxeekadir445
@faxeekadir445 10 ай бұрын
Ana dhufuu bagaa nagyan dhuftee bareeduu too jabaadhuu Mashaallaah bayy'ee namatii tolaa biyyaa kenyaa nagyan haa
@fikrtgermewe
@fikrtgermewe 11 ай бұрын
ሰላም ወይኒ እኳን ደህና መጣሽ ስለሰጠሽን የወረቅ መረጃ እናመሰግናለን በርቺ❤❤
@abebutube
@abebutube 10 ай бұрын
ወይ ጉድ እሚገርም ነው አረብ ሀገርም ማጭበርበር አለ እንዴ አው ትላለች እርግጠኛ ነኝ ደግሞ አያሳልፉም አሉ ቦሌ ያለስምሽ ካልሆነ እና ግድ ነው 🎉ሰላምሽ ይብዛልኝ ባለሽበት ዋው በጣም አሪፍፍ ነው በእውነት በዚሁ ቀጥይበት የኔቆንጆ ሀገራቺንን ሰላም ያዲርግልን ፈጣሪ ህዝባቺንን ሰላም ያድርግልን እናመሰግናለን
@omartaha5739
@omartaha5739 11 ай бұрын
ሰላም ሰላም ወንዬ❤❤
@kuraz7873
@kuraz7873 11 ай бұрын
ሠላም ወገኖቻችን በያላችሁበት ሠላም ፍቅር እግዚአብሔር ያደለን አገረችን ሠላም ፍቅር እህታችን በጣም ደሰ የሚል ነወ በረችልን ወይኔ ሳምረ እወነት የኔ ደረባባ አንድ ግዠለኝ
@beetyube
@beetyube 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ስላም እንኳን ደና መጣችሁ ወይኒዬ ቤተስብች አሪፍ ቆይታ ነበር አመስገናለን 🌹💚💛❤😍👈
@hktube1507
@hktube1507 10 ай бұрын
Bagaa nagaan dhuftee qalii namaa nagaanifii hararii waqayyoo manaa kanafii haa ta'uu Ashamaa harkaa funee jiraa wow 👌 baay'ee baredaa namati tolaa jabadhuu qalii namaa halumaa kanani iti fufii ❤❤❤❤❤
@sendusendu
@sendusendu 11 ай бұрын
ሰላም ሰላምሽ ብዝት ይበል እንኳን ደናመጣሽ አገራችንን ሰላም ያድርግልን ወይኒ በጣም እናመሰግናለን በርቺ
@Aminasters
@Aminasters 10 ай бұрын
selam selam baga nagan dhuftee nagan mana kanaf habayatuu woow wooow bayee bredaa mashallha kan afiiya siif hatauu bayee baredaa mashallha ❤❤❤❤❤
@user-ii4fb4vf6v
@user-ii4fb4vf6v 3 ай бұрын
ትልቅ መርጃ ነው የኔ እህት
@woynitube315
@woynitube315 3 ай бұрын
ከልብ አመሰግናለሁ💜💜💜🌹🌹🌹🙏🙏🙏🙏
@fetiyayoutube2323
@fetiyayoutube2323 11 ай бұрын
ሠለም ሠለም የኔ መልካም እንኳን ደህና መጣሽ ሠለምሽ ብዝዝት ይበል ሠለም ለሀገራችን እትዮጵያን ይሁን አንድነት ፍቅር መተሳሰብ አላህ ያምጣልን ዋዉዋዉ በጣም አሪፍ ቪዲዮ እና ጠቃሚ ነዉ እናመሰግናለን የኔ ዉድ አሪፍ ቪዲዮ ❤
@astersimatube
@astersimatube 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሸ ይብዞልኝ እንኳን በጤና በፍቅር በደስታ በአንድነት በሰላም መጣሽልኝ ትክክል ነሺ በጣም አረፍ ነው እናመሰግናለን ከልብ ኑርልኝ በርችልኝ ውድ ላይክ ሼር ውድ በርችልኝ
@fikir-yashenifal
@fikir-yashenifal 11 ай бұрын
ሰላምሽ ይብዛልኝ ወይንየ ትክክል ብለሻል ብዙ ጊዜ ወርቅ መሆኑን ነው እጅ አይተን የምንገዛው ብዙንም አናውቀውም ልንማር ይገባል በዚህ ቪድዬ ተባረኪልን ብዙዎች ከመግዛታቸው በፊት ይማሩበታል ብየ አስባለሁ ሀገራችን ሰላም ፍቅር ያድርግልን
@user-xy5ow7og5q
@user-xy5ow7og5q 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@abdiitube22
@abdiitube22 11 ай бұрын
Bagaa nagaya dhufte qali nama anna dhufuu baredu ko jabadhuu bara hoji garii siif hawaa jabadhuu ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😮
@FoZlTube-cq1ci
@FoZlTube-cq1ci 10 ай бұрын
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂወበረካትሁ አህለን እህት እኵን ሰላም መጣሽ ውደ ማሻአሏህ ማሻአሏህ ተባረክ እራህማን እህት እናመሰግን አለን ውደ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት አላህ ይጨምርልሽ ይጠብቀን አሚንንን
@fermedianfood6980
@fermedianfood6980 11 ай бұрын
ሰላም ወይንዬ እንኳን ደህና መጣሺ እናመሰግናለን ስለ መልካም መረጃሺ 💚💛❤️👍👍👍
@betietomedia7778
@betietomedia7778 11 ай бұрын
ስላም ስላም ወይንሻዬ ስላምሽ በክርስቶስ ብዝት ትርፍ ይበልልኝ እንኳን ስላም መጣሽልኝ የኔ ማር❤❤ጥሩ ለሁላችንም ጠቃሚ መርጃ ነው እናመስግናለን ሀገራችንን ስላሞን ይመልስልን ስላም ለሀገሬ ፍቅር ለወገኔ ይሁን🙏💚💛❤️
@metefeleke9600
@metefeleke9600 10 ай бұрын
Ehtachin teru meker new yawekutin masaweki melkamnet new ke anchi bezu temrenal tekami meker new berchi agerachin selam fikir yistilen❤️❤️❤️
@zinutube7583
@zinutube7583 11 ай бұрын
ሰላም ለዚህ ቤት እንኳን ደህና መጣሽ ወይኗ..አሪፍ መረጃ ነው ይዘሽልን የመጣሽው እናመሰግናለን ..ሰላሙን ፍቅሩን አድነቱን መተሳሰቡን መልካምነቱን ያድለን አገራችንን ፈጣሪ አምላክ በቸርነቱ ይጠብቅልን አሜን🙏🙏
@sabemaryoutube2367
@sabemaryoutube2367 10 ай бұрын
ሰለምወይንየ የኔ ቆንጃ ሰታምርይ የኔ ውብ እናመሰግናለን 😘😘😘😘😍😍😍😍😍👍👍❤❤❤🙏👌
@woynitube315
@woynitube315 10 ай бұрын
አመሰግናለሁ💜💜💜💜🌹🌹🌹🙏🙏🙏👍👍
@Zgoratube
@Zgoratube 10 ай бұрын
ዋዉ ጥሩ መረጃ ነዉ እናመሰግናለኝን ዉዴ እራስህን ፈልግ! እራስህን ዉደድ! እራስህን ሁን!!! እራስህን ከሆንክ ማንም ከመንገድህ ሊያስቆምህ አይችልም! ብዙ ሞክር ብዙም ተሳሳት! ግን ተስፋ አትቁረጥ አንድ ቀን ምትፈልገዉን ትሆናለህ! የምትፈልገውን ከመሆን ደግሞ ማንም ሊያስቆምህ አይችልም ምክንያቱም አንተ አንተን ብቻ ነህ
@Samiratube-nn4ke
@Samiratube-nn4ke 11 ай бұрын
ሰላምሰላምውድ እናየተከበራችሁ ውድየሀገሬልጆች በያላችሁበት ሁሉ ሰላማችሁይብዛልኝ አላህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን የኔ ውድ ማሻአላህ በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበርን🎉🎉🎉
@hayatuu
@hayatuu 11 ай бұрын
ሰላም እንኳን በሰላም መጣሸ እናመሰግናለን እህታችን🎉🎉
@senayetzeethiopiatube8632
@senayetzeethiopiatube8632 11 ай бұрын
ዋው ወይንዬ ይሄ መረጃ ለአቡዳቢ ብቻ አይደለም በየትኛውም ሃገር ላለን ወሳኝ ነው ማወቅ ያለብን እናመሰግናለን የኔ ደርባባ ❤
@roman_roman
@roman_roman 11 ай бұрын
ወይ ጉድ እንድም አለ እንድ በጣም ከበድ ነገር ነው እውነት ነው አዎ ለበችን እኮ በዚህ በላይ እንጣብቅሽሌን አርፍ ነገር ነው ምክንያቱም እውነት ነው ከልብ እናመስግናሌን ሀገርችን ኢትዮጵያ ስላም ያደርግልን ከሁሉም ነገር ይጠብቅልን
@AlAl-jr9xh
@AlAl-jr9xh 2 ай бұрын
🎉🎉🎉❤❤ደምሪኚ
@METITUBE
@METITUBE 10 ай бұрын
Selamish bezitibalilesh yene konjo hunkean beselam metash hode egzaber hagerachinin selam yadergilen fikir ina andinet yisten aref koyita nabare betam inamaseginalen bearchi wude hete
@astutubeyearsi3548
@astutubeyearsi3548 10 ай бұрын
Wowowow bareduu koo dhugaa kedhaa kodee koo jabbeesii qaliinkoo dhugaa kedhaa wanaa offii koo sii dhissee yaa dhumii warqii warqii newu ina bewunta desii yilalal barchilenaa
@Asiyeetube12
@Asiyeetube12 11 ай бұрын
Salmiahii Yebzaligna Enkowan Dena Mexshii Wwww Bexam Desi Yemila Gize Nebar ❤❤🎉
@kabeerayoutube
@kabeerayoutube 10 ай бұрын
ሰላም እንዴት ነሽልኝ በነገራችን ላይ በአሁኑ ወሳናይ ደሞ ብዙ ነገሮች አሉ አለ አሁን ላይ ደሞ የፈለግሁትን ነገር ወይም ኪሎ ላይ ራሱ በጣም ልዩነት አላቸው ጊዜ ወደ ጊዜ ውስጣቸው ዜና
@melkamfamily
@melkamfamily 11 ай бұрын
ሠላም ወይኒዬ ሠላምሽ ብዝት ይበል እንኳን ደህና መጣሽ ጥሩ ጊዜ ነበር በጣም አስተማሪ ቪዲዮ ነው ብዙዎቻችን ስለማናውቅ እንሸወዳለን በርቺልን ብዙ እንጠብቃለን
@meseret5
@meseret5 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሠግን እህቴ እንኳን ደና መጣሽ የእኔውድ በጣም እናመሠግናለን ወርቅ መሆኑን ብቻ አይተን ለመንገዛ ልጅች ትምህርት ነው በርች ሰላም ለኢትዮጵያ
@kayyooftube8649
@kayyooftube8649 6 ай бұрын
Nageenyii jalaaalii waqayyoo mana kanaf haa taa.uu bagaa nagaan dhuftee dammaakoo jabadhuu jajaabeekoo manikee heduuu namatti tolaa kanumaa caalaatti cimii argamii waqayyoo goftaan biyaa kenyaaf nageenyaa jalalaa tokkuumaa haa ❤❤❤🎉🎉🎉
@umuabdusalm3750
@umuabdusalm3750 10 ай бұрын
Selmii iddetii neshii bahunii giziie betamii kebadii new wallahii wareqii agerchinii layii ikanii lilebisinaaa irasenee idaxefaa newws
@yohannatube
@yohannatube 11 ай бұрын
Egzihabher yimesgen Selam lanchi yihun enkuan bedehina metash ehite silemetash des bilonal arif koyita neberen betam enameseginalen tekami mereja new yagarashin ketiyibet
@elsaayoutube
@elsaayoutube 10 ай бұрын
Selam selamsh ybzaa weyni ankwan Dana maxash arif merjaa new anamsgnaln ahtachan yawqutan maswaq melkamnet new kbrilan selam lahgrchn feqer lahzbachn amen
@senijemalyoutube6274
@senijemalyoutube6274 10 ай бұрын
wodena yetkebrachu yehara lejoch fetari selamachu bezet yeblelegn selam feker andenet yesten metsaseb mekebabetmr🎉❤❤yeworek metefo yelwom
@mesimekdi
@mesimekdi 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላም ላንች ይሁን ሰላምሽ ይብዛ እንኳን ደህና መጣሽ እህታችን ስለሰጠሽን ምክር እናመሰግናለን ሀገራችን ፈጣሪ ሰላም ያድርግልን እኛንም ባለነበት ፈጣሪ ይጠብቀን ወጥቶ ከመቅረት ይሰውረን
@tadeluyoutube8486
@tadeluyoutube8486 11 ай бұрын
Nagaan mana kanaf ha ta, u baga nagaan dhufte sanyii ofii wow bayyee namati tola jabadhu waqayyoon jalalaa nuf ha kenu biyyaa kenyati nagaha nuha busu 🙏 ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@HanaWuletawtube
@HanaWuletawtube 10 ай бұрын
Egzabeher yimesgn ehite enkuan dehna metashi Selamsh yibza baleshibet waw werk betam konjo new bedesta megecha yihonal bechigr ken mewucha yihonal wude
@shekalit
@shekalit 11 ай бұрын
ሰላም ለችይሁን ወይንየ ሰላም ውድ የሀጌሬልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ 👍👍👍
@user-jb7wj8ou9m
@user-jb7wj8ou9m Ай бұрын
jordan dilivri alchihu
@woynitube315
@woynitube315 Ай бұрын
No
@omaishayoutube
@omaishayoutube 10 ай бұрын
Selam Selam wed yagera lij selamesh yebza wowweww batam arefi merj new batam arefi negar new yaseyshn tanks enmsegnalan bektay
@hiwanabebe1046
@hiwanabebe1046 10 ай бұрын
Selam lachi yihun wayiniye ikuwan Dena mexash kojo mikir new ye sexeshin wariq betam xeqam new wariq gezeb new wariq layi Yale gezeb hulem gezeb new barich qexay be Lela video inxebiqishalen enameseginalen
НЫСАНА КОНЦЕРТ 2024
2:26:34
Нысана театры
Рет қаралды 1,8 МЛН
Fortunately, Ultraman protects me  #shorts #ultraman #ultramantiga #liveaction
00:10
黑天使遇到什么了?#short #angel #clown
00:34
Super Beauty team
Рет қаралды 37 МЛН
100%ጤፍ የሚያስንቅ እሩዝ በነጭ ዱቄት የተጋገረ እንጀራ
12:38
የከበሩ ድንጋዮችን ላኪዋ ወጣት
9:32
Fana Television
Рет қаралды 29 М.
НЫСАНА КОНЦЕРТ 2024
2:26:34
Нысана театры
Рет қаралды 1,8 МЛН